ሙሽሮች አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት JUL 27,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 228,121

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 846
@etalemkassa7034
@etalemkassa7034 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ዮኒ እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 3 жыл бұрын
እዚህ አታሽቃብጭ በኦርቶዶክስ ስም አትቀላምጅ. መንገድሽንለይ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
ጌታ ይወዳችሀል ሁላችሁም ኑ ወደ ነፍሳችሁ አዳኝ
@eleniseboka5857
@eleniseboka5857 3 жыл бұрын
@@user-mu1qf4ed5q anchi ezi mnteseryaleshe 🙄
@teshomedesta1900
@teshomedesta1900 3 жыл бұрын
teberak wode
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 3 жыл бұрын
@@eleniseboka5857 ጉዳችሁን ላየው
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
እስቲ ይህ ወግ ለእኔም ይሁን የምል አሜን......👋 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤
@romanroman9958
@romanroman9958 3 жыл бұрын
አሜን ለኔም ይሁንልኝ
@MmMm-yr6ch
@MmMm-yr6ch 3 жыл бұрын
አሜን ያሰብከው ይሳካል ያየልክን መልካ ውርስ
@sososaad7995
@sososaad7995 3 жыл бұрын
አሜን
@abynshyoutube1361
@abynshyoutube1361 3 жыл бұрын
አሜንንን
@mgjfhmb3765
@mgjfhmb3765 3 жыл бұрын
Ameni 🙏
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
ለምድራችን ዶክተር አብይን እና ዮኒን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ሴጣን የቆረጠውን ትዳር ጌታ ቀጠለው ጌታ ሆይ ለዘላለም ተባረክ
@misganuansa1730
@misganuansa1730 3 жыл бұрын
God bless u more
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ተባረኪ ገንዬ
@lamaregebre7330
@lamaregebre7330 2 жыл бұрын
I agree with yonie not with Abye
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 3 жыл бұрын
ውይይ ዛሬ የሀገሬን ሰው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ ስለ አንተ ለመናገር ቃላት የለኝም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንድም ያንተ ፕሮግራም አልፌኝ አያቅም በቃ ትለያለክ 🙏🙏🙏🙏🙏😰😰😰
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
@muluadesta3009
@muluadesta3009 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይበረክ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@muluadesta3009 አሜን ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
💗💗💗
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ተባረኩ ዮኒየ አንተኳ ልዮ በረከት ነህ
@tarekwogeta7343
@tarekwogeta7343 3 жыл бұрын
Yone zamn ybark
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
Amen
@etubotro9317
@etubotro9317 3 жыл бұрын
Uuuuu gone gata zamnhe ybrki zarh twldhe ytbrka yhunnnn
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@tarekwogeta7343 አሜን በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@dansamkid01
@dansamkid01 3 жыл бұрын
መልካም ሴት እድለኛ ነህ ብራዘር ልባም ሴት ባሎን የምትወድ ዘመናችሁ ይባረክ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ 😘😘
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ እኮ ፍቅር ነህ ጥንዶቹም ጌታ እንኳን ደረሰላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረ ሰዉ ልላያዉ አይልም
@netsenetwoldemichael7352
@netsenetwoldemichael7352 3 жыл бұрын
Yeni anteko 1dena
@phonetastic8020
@phonetastic8020 3 жыл бұрын
እስይ ጌታ ይመስገን በደስታ እንባ እየታጠብኩ ነው የጨረስኩት ... ትዳራቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ!! ዮኒ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ለዘመናችን ያስነሳህ የወጣቶች አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ይባረክ !!::
@meleseethiopian1099
@meleseethiopian1099 3 жыл бұрын
አምነ ይባረክ
@bute5158
@bute5158 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተስብህ ይባረክ የእግዚአብሔር እጅና አፍ ስለሆንክለት በወንጌል ህይወትንም ይፈረሰን ኑሮ ስለምትገነባ እግዚአብሔር እናንተንም ቤተሰብህንም አገልግሎትህንም ይባርክ ስጦታችን ነህ ኢትዮጵያም ተባርካለች
@user-nd1pf1ko4h
@user-nd1pf1ko4h 3 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ማር እመቤቴን እወድሀለው ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የመዳን ጉዳይ ነው
@jaralegesse927
@jaralegesse927 3 жыл бұрын
ጨልሞብሻል እኔ በደብ ነው የማቀው ዮናታን በብዛት ድራማ ነው
@jaralegesse927
@jaralegesse927 3 жыл бұрын
የእመቤቴን ስም አትጥሪ እነሱ ከምንም አይቆጥሯትም
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
@@jaralegesse927 👎
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
@@jaralegesse927 👎
@cookieuae9082
@cookieuae9082 3 жыл бұрын
ያልነበረን ወደነበረ ማምጣት የሚችል እ/ግ ክብሩን ይውስድ
@shemsu967
@shemsu967 3 жыл бұрын
Makmi wxet yona eth Ydeh abti egzabhri yberika
@shemsu967
@shemsu967 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@shemsu967
@shemsu967 3 жыл бұрын
💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
@gigibelachew6782
@gigibelachew6782 3 жыл бұрын
Amen
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@helenhaileab4837
@helenhaileab4837 3 жыл бұрын
እዲ ነው የኛ ጌታ የንደገና ኣምላኽ ስሙ ይባረክ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይባረክ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ መልካም ጋብቻ አይለያችሁ እግዚአብሔር ቤቱ ያጽናችሁ ❤❤❤❤😍😍😍😍
@tamenechtadesse5142
@tamenechtadesse5142 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ጌታ ዘመንክ።ይባረከህ
@ghorocell7826
@ghorocell7826 2 жыл бұрын
Wowwwww 😭😭😭😭😭😭💔💔💋💋💋❤❤❤❤🍇🍇❣💞
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሥራው ግሩም ነው ኢየሱስ እንኳን ደስ አላቸው ዮኒ ሰለአንተ እግዚአብሔርን ከማመስገን ሌላ ቃላት የለኝም ዘላለምክ ይባረክ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@gaze3091
@gaze3091 3 жыл бұрын
ዋው ክብር ለጌታችን ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
የደስታ እንባ😭💔😭😭ተባረኩ ተባረኩ ዮኒዬ እድሜክ ይርዘም💞🙏🙇
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
ዮኒዬ መቼ ነው የማገኝህ በአላህ ዝም ብዬ እወድሀለሁ 🥰🥰አንተን ለመውደድ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም
@MimiMimi-qr1eb
@MimiMimi-qr1eb 3 жыл бұрын
ትክክል የኔናት
@freecell2840
@freecell2840 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-cb9ti9kn3c
@user-cb9ti9kn3c 3 жыл бұрын
አይጠበቅብሽም
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
@@user-cb9ti9kn3c 🥰🥰🙏
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 жыл бұрын
በትክክል
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 3 жыл бұрын
ውይ ምን እንደምል ግራ ገባኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ስራው ግሮም ነው
@elsae1937
@elsae1937 3 жыл бұрын
ወይኔ ዮኒዬ እኔ ምንም አልልህም የዘላለም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ዘላለም ያኑርህ ...ሙሽሮች እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎናል
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንክ ይባረክ የስንቱ ቤት ታደስ ክብር ለጌታ ይሁን
@addis.6469
@addis.6469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ። ሁሌም ድንቅ ስራ ይሰራል 👍❤ ዮኒ 👍1st One
@duresakasim776
@duresakasim776 3 жыл бұрын
I am musilm but really I will tell you yoni you are Great man stay safe I am Muslim but I love chirstan❤️❤️ Allah is protect you bro
@fedilafedila4462
@fedilafedila4462 3 жыл бұрын
Me too I am Muslim I love hemg
@edenbayisa
@edenbayisa 3 жыл бұрын
We love you too guys!
@buildingfuture9797
@buildingfuture9797 3 жыл бұрын
መጽሀፍ እንደሚል መልካምን ሴት ማን ያገኛታል? ባርች መልካም ሚስትን እግዚአብሔር ሰጥቶሀል ዉደዳት፣ተንከባከባት።እግዛብሄር ይባርካችሁ መልካም ትዳር ዮንዬ ጸጋውን ያልብስህ አሜን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
አቤት በቃ ወጣቱ ባልባሌ ሱስ ተጠምዶ የለም ያሳዝናል በጣም ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ዮኒ አተ በቃ ትለያለን አላህ ይጠብቅህ ምን ልበል ሌላ ቃል አጣሁኝ
@Ozil129
@Ozil129 3 жыл бұрын
ነጁዬ አትሸወጅ ሁሉንም ሲያጃጅሉነዉ ሚዉሉት አስመሳይ ናቸዉ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
@@Ozil129 ምነው ውዴ ደርሶብካል እዴ ስከታተላቸው በጣም አዝን ነበር ነገሩ ሌላ ነው እዴ ግን እውነት ይለወጣሉ ወይስ ከዚ ከወጡ በኃላ መልሰው ወደነበሩበት ነው ሚኖሩት እሄ ነገር ጥያቄ ይሆንብኛል
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ጌታ ፍቺን እጠላለው ያለው በራሱ ጊዜ ጋብቻን ያድሳል ኦ ኢየሱስ
@tsga270
@tsga270 3 жыл бұрын
ዋዉ ጌታ ስሙ ይባራክ እንኳን ደስ አለቹ
@esayastefera9304
@esayastefera9304 3 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኩዋን ደስ አላችሁ። አገልጋይ ዮናታን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የትውልድ አባት አርጎሃልና
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ደስ ሲል❤❤❤👰💟
@elshalomhezekiahelroi5914
@elshalomhezekiahelroi5914 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችዉ ዘመናችሁ ይባረክ
@alem1558
@alem1558 3 жыл бұрын
አቤት ይሄ ጌታ 🙏 ዮኒ ጌታ ይባርክህ አብዝቶ
@aselefi1021
@aselefi1021 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዮኒዬ በጣም አከብርሀለሁ ወጣቶቻችን ላይ የምትሰራ ሊበረታታ ይገባል ክበርልኝ
@Ozil129
@Ozil129 3 жыл бұрын
እዉነት ይመስልሻል አትሸወጅ አስመሳይ ናቸዉ እኔም የምነቱ ተከታይ ነበርኩኝ እኔምለዉ እዛ ያለዉ ታዉሮ ነዉ ግማሹ ቢያዉቅም ድራማዉን የናተ አይነቱ ደሞ ሁል ጊዜ አንድ አይነት ድራማ ስታዩ የምትሰጡት ኮመንት ይገርመኛል ሁልጊዜ ቃሚ ጠጪ ሀሺሽ ወሳጅ ሴት ደፋሪ ድግምት ተደርጎብኝ ምናም አይደብርም እንደዚህ ካላሉማ ማን ያያቸዋል ላይክ ሰብስክራብ ሼር ምናም ከየት ይገኛል እዉነተኛ ከሆኑ በየሆስፒታል የተኙ ረዳት ያጡ በጎዳናላይ ስንልጆች ወልዳ ማሳደግ ያቃታት ኧረ ስንቱን እናቴ እመኚኝ እኔም ኢስላምን ተቀብያለሁ አስመሳዮችን አትመልከች ወደጥሜት እንጂ ሌላን አያሳዩሽም ቆንጆ ተዋኞች ናቸዉ
@aselefi1021
@aselefi1021 3 жыл бұрын
@@Ozil129 ማሻ አላህ አላሁ አክበር ደስ ይላል ወንድም ሮቤል እኔም ሰልሜ ነው ግን እኔ ያልኩት አብዛሀኞች ወደ ጥሩ ነገር እየተቀየሩ ነው መቸ ይሄ ሁሉ ወጣት በክፍያ አደለም እና ደሞ የሱሰኞች ፊታቸው ያስታውቃል ድራማም ከሆን የሚጠየቅበት እሱ ነው እኔ ግን ይቅርታን መማርና ለአላማ መኖርን እደግፋለሁ
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
@@Ozil129 የቀና ቡዙ ያወራል 👎
@godisgood9069
@godisgood9069 2 жыл бұрын
@@aselefi1021 💗💗💗💗💗 ታይ እመነት የግል ነው
@alemiamenou6580
@alemiamenou6580 3 жыл бұрын
Wow baga ittin isiin ga'ee horaa bulaa gaa'eela milkii isinif haa ta'uu obbolotaa koo ❤️❤️❤️😍
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተን ያለመባረክ እራሱ ሀጢያት ነው ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚገርም ነው ሰይጣን አፈረ በዚህ ትዳር እግዚያብሄር አላማ አለው ደሞ ስታምር ልጅቷ በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል እንደሚለው ፍሬዋን የበላች ድንቅ ሴት ነች እሱም ፍፁም ለውጥ ነው የሆነለት በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ወንድሜ ለውጥህንም ጌታ ያፅናልህ ተባረኩ
@SalamSalam-ls9uw
@SalamSalam-ls9uw 3 жыл бұрын
ዋው ዮኒዬ ቃል የለኝም የሰው ደስታ ደስታህ ነው ጌታ እየሱስ በእጥፍ ይክፈልህ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቻችን😍😍😍
@meskabebademise6297
@meskabebademise6297 3 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማስሬ እና ደሬ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እወዳችዋለሁ፡፡
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ልጅትዋ ደስ ስትል በሳቅ ገደለችኝ ደግሞ ድምፅዋ ደስ ሲል በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያላት
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
😃😃tebark
@serkalemtemesgen53
@serkalemtemesgen53 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
@sifanibadhadha389
@sifanibadhadha389 3 жыл бұрын
Ine ORTHODOX nanyi gin baxam naw miwadawi yonini
@mulyebudlu4856
@mulyebudlu4856 3 жыл бұрын
ዮንዬ አንተን የወለደ ማእፀን ይባረክ አንተ የምድራችን በረከት ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ የምድር በረከት ነህ።።አሁንም ጨምር ጨምር ጨምር ስፋ ።አሜን
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 жыл бұрын
የኔ አምለክ ምን ይሰናዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!
@tedyadugna5077
@tedyadugna5077 3 жыл бұрын
ameen aynuuuyeeeeeeee
@user-ur1qp9us2n
@user-ur1qp9us2n 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የምገልፀበት ቃላትም የለኝም በቃ አንተ ፍቅር ነክ ዮኒዬ ተባረክ
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
መልካም ጋቢቻ እየሱስ ስራህ ድንቅ ነው
@alamragas1311
@alamragas1311 3 жыл бұрын
Ameen
@alamragas1311
@alamragas1311 3 жыл бұрын
Ameen
@alamragas1311
@alamragas1311 3 жыл бұрын
Ebbifama
@esakotube.
@esakotube. 3 жыл бұрын
ይሄ ከእግዝአብሐር ካለሆነ በስተቀር ለማን ይቻላል ዪኒዬ ጌታ ይባርክ ሙሹሮች እንኯን ደስ አላችሁ
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ሆለታ ገነት ሰለሆናቹ በመለወጣቹ በመጋባታቹ ደሰ ብሎኛል ። ዮኒይ አንተ ተለያለክ የእግዚያብሔር በረከት ነህ ለምድሪቱ የተጠራህ ልጁ ነህ። እኔም ከሰደት ሰመልሰ ጌታ ከሚሰጠኝ እነሰት ጋር አንተጋ መጥቼ ለማግባት እፈለጋለሁኝ ። ያንተው አደናቂ ታሪኩ ነኝ ከሳወዲ
@HMM011
@HMM011 3 жыл бұрын
God bless you Yoni, God is good! They are beautiful!
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Lol all the time!!
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@habtamassefa3169
@habtamassefa3169 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዩውኔ ጌታ ይባረክህ
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 3 жыл бұрын
ጌታ ሆለታን ጌታ ይጎበኚት የወንዬ ጌታ ይባረክህ ዘመንህ ይባረክ በየሱስም ወልመራ በጣም የአጋነት የጥቅላ በጣም የሰፈረባት ስለሆን ጌታ እድሰበረው በፀሎትህ አስበን አባቢ ጌታይብርክህ በጣም እንውድሀለን🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇👐👐👐👐👐👐😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖😭😭😭
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 3 жыл бұрын
እወነት ነው ወርመራ የድግምት ሀገር ናት
@robidulume7528
@robidulume7528 3 жыл бұрын
ያተባራካ፡ጋብቻ፡ይሁንላችሁ።
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ኢየሱስ ተባረክ ዮኒዬ ምን ልበልህ ዘመንህ ይባረክ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነሀል
@meselulegese1587
@meselulegese1587 3 жыл бұрын
ዮናታን አንተ ለምድሪ የተሰጠክ የውጣቶችን ስብራት ልትጠግን የተሰጠክ ውድ ሱጦታ ከእ/ር በታች ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የስደሰትከኝ ክርስቶስን ሰበከው በቃ ተባረክ
@aliahmd4242
@aliahmd4242 3 жыл бұрын
ጌታ ከናተጋ ይሁን መልካም ጋብቻ
@goodnews2392
@goodnews2392 3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ይጠብቅህም። በሰይጣን እስራትና ጥቃት ውስጥ ያሉ ወጣቶችን እንድትናጠቅ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ። እድሜህ ይርዘም። እንወድሃለን።
@user-yo6gn5nv2l
@user-yo6gn5nv2l 3 жыл бұрын
Wow yoni man of God bless uuuu. Bro and sis God bless ur marriage ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 жыл бұрын
ዮኒዬመድሀኒአለምእንጀራህንከፍያርገው።ተባረክ። የስንቱንወጣትእምባየስንቱንእናትእምባአበስክ።ፈጣሪጨምሮይባርክህ።
@saraoumer1171
@saraoumer1171 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ትውልድ መዳን አዘጋጅቶሃል በብዙ ተባረክልኝ እወድሃለው🙏🙏🙏😍😍😍
@user-gu9eg8nz3w
@user-gu9eg8nz3w 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ምን ልበልህ በቃ ተባርክ
@betgtube7282
@betgtube7282 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሑንላችሁ ተባረኩ በእየሱስ ስም
@fiqirt.nugusee3671
@fiqirt.nugusee3671 3 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💔💔💕💋💔💋💔💋💓💋💔💋💔💋💔💋💔💋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💒💓💑💔💒💓💒💔💔💒💔💋💋💔💓💔💒💝💓💓💕💝💔💜💔💖💪💪💪💞💜💔💒💑💔💕💒💒💓💓💜💓💕💓💔💋💔💋💝💋💜💒💔💪💕💝💞💛💔💓💒💕💒💒💑💓💒💑💔💜💓💒💝💜💔💕💋💔💋💜💕💋💪💪💪💋💞💪💪💪💪💪💪💪
@meronkebede4429
@meronkebede4429 3 жыл бұрын
The son, of God.how you Loved us!!! All the glory to you. Yoniye. May God blesd you. Keep you safe.
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
ዮኒየ። ሁሌም ይሄን እላለሁ። ሌዊየ በብዙ እጥፍ ይባረክልህ። ልበ ቆንጆዋ ባለቤትህ ትባረክ። አገልግሎታችሁ ይስፋ፣ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ ኮ ምን ልበልህ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባረከዉ ሙሹሮች እንኳን ደስ አላችሁ የኛ ደስታ ሁሌም ነዉ በጌታ ተባረኩ
@sisuabate4756
@sisuabate4756 2 жыл бұрын
ምን አይነት የሚገርም አገልግሎት ነው ምን አይነት መሰጠት ነው ለራስህ ሳይሆን ለጌታና ለትውልድ ራስህን ሰተህ ማገልገልህ ሁሌም በምድር ላይ የምቀናበት አገልግሎት ይሄ ነው እግዚአብሔርን ታዘህ እንዳገለገልክ ልጅህ በዘመኑ ሁሉ እንቅፋት አያግኘው በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ካንተ አገልግሎት ምን እንደሆነ በተግባር ተምሬያለው ❤
@mosisaamanuel1947
@mosisaamanuel1947 3 жыл бұрын
My GOD blessed you for ever!
@batrileta5214
@batrileta5214 3 жыл бұрын
መቼም ምን እንላለን እግዚአብሔርን ከማመስገን በቀር !ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእሱ ይሁን!፣ዮኒዬ ፀጋዉ አሁንም ይብዛልህ!፣አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!
@elshalomhezekiahelroi5914
@elshalomhezekiahelroi5914 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@amibekele9582
@amibekele9582 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጨዋ ታጋሽ እንክዋን ደስ አለሽ 🥰ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ውብ ሳቂታ🥰ደሞ ድምፅሽ ደስ ሲል አቤት ዘማሪ ብትሆኝ🙏🏽🙏🏽እንዲህ ነው እንዲ ነው እንዲ ነው ለካ እግዚአብሔር ሲያደር......🎉🎉🎉🌹🌹🌹ኤርምዬ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ😇ዬንዬ የብዙሀን አባት ውድድድድድድ ነው ማረግህ ትባረክልኝ🙏🏽😇❤️
@mimib.5296
@mimib.5296 3 жыл бұрын
Hallelujah! Praise God!!! The Lord is gracious to you my brother and sister! Brother Yoni, Thank you for serving our Heavenly Father and His people!!! God bless you and your ministry abundantly my brother!
@tinadagne8580
@tinadagne8580 3 жыл бұрын
I'm happy for you God is great thanks yoni
@kwkw4737
@kwkw4737 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁልም መልካም ነው
@alemargaw1641
@alemargaw1641 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጲያዬ አሁን ሰው አግኝተሻል!! አልቅሰሽ አልቀረሽም እግዚአብሔር አስቦሻል!! ልጆችሽም ተምረው የተማሩ ተባሉልሽ!! ሀሌ ሀሌ ሉያ እግዚአብሔርን አመስኑ!! ድንቅም ድንቅ አድራጊም ነውና።
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ዮኒ እግዚአብሔር ለወጣቶች ያስነሳህ ጀግና ልጅ ነህ ተባረክ
@jonhap29
@jonhap29 3 жыл бұрын
His wife is really funny. 😂😂😂. Man. You should look after her. You need her in your life. We all make mistakes. We all did in the past. Million times we were wrong. But today is different . And we still have time to correct our mistakes. God bless the rest of your life.
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 3 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን አሁን ጌታ በስራ ላይ ነው
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k 3 жыл бұрын
Ene ortodoks negn yonatan leante gin tiliq kibrina misgana alegn
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ትዳራቹ የስመረ ይሁን
@ebisageremu2712
@ebisageremu2712 3 жыл бұрын
Yoni GOD bless you !
@dastedaste7363
@dastedaste7363 3 жыл бұрын
Selamine tsega tena yibizalechuu kidusane tebarekuu 🙏🙏🤝❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችው የረዳችሁ ጌታ ይባረክ ደራርቱ ጫላት ዳራራ ዮንዬ የአባቴ ልጅ ተባረክ ትዳርህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ዮንዬ አንተ መልካም ሰው ሌሎች ወገኖቼ ከዮኒ ጋር የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ የእናንተ ነገር ሁሉ ይባረክ
@adishewot663
@adishewot663 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዮኒ 3 ሴት ልጆች ጌታ እንዲሰጥህ እጸልያለሁ በሴት ልጆችህም እግዚአብሄር ይካስህ ብዬ እመርቅሀለሁ። ኤርምዬም በጣም እወድሀለሁ ጌታ እግዚአብሄር ያገልግልህ ብዬ መርቅሀለሁ።
@bettymehari3768
@bettymehari3768 3 жыл бұрын
Glory to God, God Bless this ministry
@keyakeya610
@keyakeya610 3 жыл бұрын
Malekami gabecha yehunilachu yoneye geta eyesuse zamanhini yebaraki batami das belonali hulumi dase yebale ye dehochi abati❤️❤️🙏👈
@filominahawle
@filominahawle 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹🙏❤🙌♥
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
I came again። በድጋሚ በጉንጬ ላይ የሚጥለቀለቀው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። ዮኒ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ። ኣሜን። Yes of course God is great great.አህመድ ከፓሪስ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 жыл бұрын
Egezeabeher Enkuan Ezi Aderesachu Musheroch .🙌❤💐👑👑💐💐💐💐
@werdatesfaye2778
@werdatesfaye2778 3 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አንደኛ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ......እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው ❤️😍
@seilmeasheto1635
@seilmeasheto1635 3 жыл бұрын
ታሪክ ተቀይሮ አምባን አብሱ የፍቅር ጸጌርዳ የሜቀርብ ፈጣሪ ክብርና ምሰጋና ይድርስህ ሸመት ኑርልን ከሰደት ሰንመለስ ለዜህ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹__🌹🌹
@bereketsodno4439
@bereketsodno4439 3 жыл бұрын
አረ ኢየሱሰ ጌታ ነዉ ዮኒዬ አንተ እኮ ሰጦታችን ነህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአንተ ገና ብዙ የፈረሱ ቤቶች ይሰራሉ በርታ ዮኒ ተባረክ
@asegedshemelis8152
@asegedshemelis8152 3 жыл бұрын
ውይይይይይ ዩንይ ምን ልበል ስላንተ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ሂዎትህ ዘመንህን ይባርክህ ትዳር ልጅህ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏
@memeayele9587
@memeayele9587 3 жыл бұрын
Mnbeye lnagar sila Ate Egzabhre ybarakuuu💓💓💓🙏🙏🙌🙌🙌😘😘😘😘😢💘
@betelhemaddisu7481
@betelhemaddisu7481 3 жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ❤
@newcell2790
@newcell2790 2 жыл бұрын
ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ለብዙዎች ቤት ሠላምን የምትሠጥ ያረገህ አምላክ ስሙ ይክበርህ እንዳንተ አይነቱን ያስነሳልን
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
Glory to our powerful God we serve. Beautiful husband and wife. Happy for you. God bless you Prophet Yoni , your family and all of you.
@MimiMimi-qr1eb
@MimiMimi-qr1eb 3 жыл бұрын
የኔናት አራም አላህ ይርዳቹ ዮኔ አተም በረካ ሁን
@soloethio5722
@soloethio5722 2 жыл бұрын
🥰🇪🇹🥰Yonhi Rajim Idme Tamnule God bless you Love you so much long life U are Father of Ethiopia People 💞💞💞 Zaman Yibrak
@rakebabsalat3820
@rakebabsalat3820 3 жыл бұрын
Tebarek yoni zemenh ybarek
@etgenetube5959
@etgenetube5959 3 жыл бұрын
Wowowowwowoowowowiw Eyesusi Geta Geta Geta Nwo Kibiri Lageta Yhunilati Yoniye Beyesusimi Tabaraki💞💔💔💊💊
@addissarah23
@addissarah23 2 жыл бұрын
Ere uuuu endet aynet desta new Tdarachihu ybarek😄😄🥰🥰😍🥰😍😍❤️🙏getaye yesusye yene dink kaf bellgn yoniye lemlmlgn stegaw beetf ychemerlgh!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ዩንየ እግዚአብሔር የወለደክ ፍቅር እኾ ነህ ጠላታቹሁ ያልቅስ ወንድሞቼ🙏 ለባም ሴት 😭😭😭 ተመስገን ልጆችህን ስላልተውካቸው አባቴ 😭🙇🙏
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 23 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 19 МЛН