የልብ ወግ (YeLeb Weg) ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 2 | Maya Media Presents |

  Рет қаралды 102,734

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 2 | Maya Media Presents |
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 216
@hanamariamabebe9187
@hanamariamabebe9187 Жыл бұрын
This is not only an interview that looks like reading the best book.
@tegestkebede6149
@tegestkebede6149 Жыл бұрын
You said it well!
@firehiwotworku5460
@firehiwotworku5460 Жыл бұрын
ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያውያን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
እንም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬ ስለትዳር እና ስለማህበራዊ ኑሮ ሚያወራው ደስ ይለኛለሰ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በሁሉም ሚዲያ እየቀረብክ አስተምር አንተ አስተምረሀኝ ቢሆን ኖሮ የት እደርስ እንደነበር እያስብኩነበር እድሜ ዘመንህ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ🙏🏾❤️
@mimimamo5288
@mimimamo5288 Жыл бұрын
Exactly
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@sanchsanch1058
@sanchsanch1058 Жыл бұрын
@@mimimamo5288 I really like him he is blessed
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@sanchsanch1058 😂😱😱ምንማለት ኖ
@v8-entertainment
@v8-entertainment Жыл бұрын
Am Orthodox but i love Pastor Chere
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋህዚብ😭😭😭😭
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ብትሰሙ ብትሰሙ ብትሰሙ አትጠገቡም ...ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን ...የማህበረሰቡን አመለካከት በበጎ ለመቀየር የምትደክሙትን ያህል ለውጥ አምጥቶ ለማየት ያብቃን በርቱ ...በናሽናል Tv ሁሌም ጠዋት ከ2 ሰአት ዜና በሗላ ብንሰማቹ እጅግ በጣም ደስ ይለናል እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው የያዛቹት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@lulashasha634
@lulashasha634 7 ай бұрын
ሁለት በጣም የምወዳቸው ሰዋች እናተን በማየቴ በጣም ተደስቻለው በእውነት
@yemar1635
@yemar1635 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ግልፅነት የተሞላበት ጭውውት ቸሬም ቲጂም ምርጥ ብስል ያሉ ሁሌም እንደነዚህ አይነት ስዎችን ጋብሽልን ኤሚ
@genetayalew9738
@genetayalew9738 Жыл бұрын
ቸሬ በጣም የተባረከ ሰው ነው ግልጽነቱ ማወቁ በጣም የተለየ ሰው ነው ቲጂ በጣም ትልቅ ሰው ናት ለማህበረሰቡ ሰለምታደሪገው ነገር ከ ልብ እናመሰግናለን
@meskibiru9314
@meskibiru9314 Жыл бұрын
የሚገርም ውይይት please could. You do it part 3 & 4
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እውነትም የልብ ወግ ለኛም የልባችንን ነው ያስተማራችሁን ሳትሰለቹ ምርጥ ምክርም ነው ኑሩልን ብዙ ተማርኩኝ እናመሰግናለን
@azebroba8023
@azebroba8023 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ውይይት ፓስተረ ቸሬና ትዕግስት እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ በኃይማኖት መለያየት ሳይገድብህ የምታደርጋቸውን ውይይቶች ቀጥልበት
@destayeg
@destayeg Жыл бұрын
We really need this kind of show. Thank you for inviting them !
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Жыл бұрын
ትእግስቴ እና ቸሬ በጣም ደስ የምትሉ ጭውውታችሁ አንጀት ጠብ የሚል አንዲት ቃል መሬት የማትወድቅ አስተማሪ ጭውውት ነበር! ተባረኩ!
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
@NA-dn3dx
@NA-dn3dx Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ሁለት ምርጥ መካሪዎቻችን ብርክ በሉልን ብዙልን!!!
@salemwoldeyohannes3591
@salemwoldeyohannes3591 Жыл бұрын
This is the best interesting discussion everyone should heard, I really appreciate what your doing for the community” Tg , Chere also Maya media” you guys break the ice by talking the untouchable Ethiopian cultural/family things. I’m big fan of yours, keep it up 👍
@Blenkonjo
@Blenkonjo Жыл бұрын
Both are my favorites it was the best one ☝️
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Pla dont b angry. Go and take some English courses or use amharic. Tnk u.
@meskeremkersie9584
@meskeremkersie9584 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ቲጂ እና ፓስተር ቸሬ
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው የማከብራቸውን ሰዎች አንድ ላይ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች
@rozaalemu8530
@rozaalemu8530 Жыл бұрын
My Generation needs this kind of conversation. Please share and like as much as you can my people. Respect for both you are amazing 👏 more blessing for both of you .
@etigirma2479
@etigirma2479 Жыл бұрын
እንደ ፖስተር ቸሬ ያለ የሚገርም አመለካከትና ኢትጵያዊነት ያለው ሰው ያብዛልን
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
TGye the most humble women ! always proud to see you. Chere you are changing the life of every one! I am literally addicted to your channel. May God bless you both! TEBAREKU!
@tafachtube5798
@tafachtube5798 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ረጅም እድሜ ይስጥህ። ቲጂዬ አንችም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ረጅም እድሜ ይስጥሽ። እኔም አንቺን ባገኝ ብትረጅኝ እወዳለሁ።
@fikirtesfaw8703
@fikirtesfaw8703 Жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁን ከሌሊቱ 9 ሰዓት ሆነ 2 ጊዜ ደግሜ አየሁት ተባረኩ
@elsabetbogale6397
@elsabetbogale6397 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና ጓደኝነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነው።
@Kalyimsh
@Kalyimsh Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን! ክፍል 3 በኖረው ነው ያሰኘኝ
@naimarayali7977
@naimarayali7977 Жыл бұрын
ቲጂ ያኔ መልካም በጣም ትምህርት ያለው ትልቅ ነገር ነዉ በነገራችን ለይ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@yemwodish8642
@yemwodish8642 Жыл бұрын
Love you Tigst you are the best l really love your personality ❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Brilliant ideas Pastor Chere and dear sister Dr Tigist! You are right about living peacefully and in harmony with others no matter who they are. Even our Lord Jesus Christ has taught us this principle; He preached, taught, and gave peace that is unequal to what this world gives. How would we know if don’t walk slowly paying attention to the heartbeat of others. Our Lord listened to others, knew what matters the most to them, never despised the lowly because He came to preach the good news (the gospel) to the poor. What good news is there other than Him! The wonderful King who came to reconcile mankind with his creator! Please keep on proclaiming Him who is our PEACE! Love, peace, and grace to all of you. የሐዋርያት ሥራ 10 36፤ የሁሉ ጌታ በሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እየሰበከ ይህን ቃል ወደ እስራኤል ልጆች ላከ። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 1-2፤ እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 3-4፤ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 6፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@amentube2416
@amentube2416 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ሳድግ እንዳንተ ያለ ሰው ነው ማገባው🙏❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ
@solona2000
@solona2000 Жыл бұрын
በሰፊ ልቦና ቀጥል፣ እንደ ሩዝ የጠበበ ኣዕምሮ ባላቸው ልክ አትጥበብ ። ለተሰጠህ እውነተኛ ወንጌል እየሰፋህ እየተዘረጋህ በክርስቶስ መንፈስ ሀ ምርኮህን በዝብዝ ። አምላኬ በእጥፍ መንፈስ ይባርክህ ።
@gabelavebast
@gabelavebast Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ጀግና አስታዋይ ስወድሽ በቃ ዘመንሽ ይባረክ የሁለታቹ አድናቂ ነኝ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል፡፡
@hermelahagos1599
@hermelahagos1599 Жыл бұрын
Paster chere ena tigi yemr bzu tmrt new yewesedkut kenante cheryen emakew enmekaker lay new mejemerya ena nggrh joroyen sbot nebere even paster mehonhnn alwkmm nebere ena huketachunmm tnx betammm fetari kale be akal aginchachu kenante bzu emaralew bye asbalew tebarekuu
@enkutatashabebe6516
@enkutatashabebe6516 Жыл бұрын
ኤሜ እባክሽ ሁሌም እንደነዚህ ያሉ እንግዳ ጋብዙልን erejim edme ketena ga temegnehu
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
ቸሬ ሰው ቢያቅ ዛሬ ሰቅሎ ነገ ያውርድካል የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይወቅክ🙏🥰☦️
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
ቲጂ እና ቸሬ በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራች ሰዎች እናቷ የምትጠላት ልጅ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር አሁን ቲጂ መስማት ከጀመርኩ ቡኀላ እየተረጋጋሁ ነው ❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🇪🇹
@arsemagezahegn8190
@arsemagezahegn8190 Жыл бұрын
Tg you are the best listener you have a lot of knowledge yet you opt to listen more.which I found is wonderful . I really need you ❤
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
እውነት ደስ ይላል ቸሬ ነጭ ነጩን ነው በዚህ ቅሬታ የለኝም 👍ቲጅዬ የኔ ምርጥ የዘመኑ እንቁ ነሽ ስንቱን አቁመሻል ኑሪልን 👏🥰🥰
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
መልካም ጥሩ ትምህርዊጭውውት ነበር ብዙ ተምሪበታለሁ ሁለታችሁም ቅድስ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን ትልቅ ክብር አለኝ እንመሰግናለ 🙏🏽
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
You are both amazing 😍😍😍 May God bless our wise kind humble Tg 💖💖💖 and Pastor Chernet an insightful observer who is working hard to inspire us to change our ways 🥰🥰🥰
@ziye1715
@ziye1715 Жыл бұрын
Waw ur show become more nice and interesting when u invited mature people like this. Thank you Maya media.
@hiwotesubalewcherie4160
@hiwotesubalewcherie4160 Жыл бұрын
You both are wonderful!!!❤❤❤
@znufkr5798
@znufkr5798 Жыл бұрын
በጣም ምስማማበት ሀሳብ ብዙ ሰው ልጆቹ ላይ መጠንቀቅ ያለበት ይሄ ነው ልጆቻችንን ደሀ ስለሆንን ሀብታም ስለሆንን የሚቀየር ወይም የሚቀልና የሚከብድ ነገር አይደለም ልጆቻችንን ማቀፍ በትኩረት እያየናቸው ከልባችን እነሱን ማድመጥ መቻል አለብን
@atalaymitku7034
@atalaymitku7034 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ቲጂ immigration ላይ ያረግሺውን ፕሮግራም ተመልከትተን ነበር በጣም እረድቶናል!!! አናመሰግንሻለን!!!
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ውይ ፓስተርዬ እግዚያብሄር አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ እስለቀስከኝ የድሮውማ ከየት ይገኛል
@miminejat8603
@miminejat8603 Жыл бұрын
💙💙💙ቲጂዬ &ቸሬ እናመሰግናለን ደስ ሚል የልብ ወግ😍😍
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Жыл бұрын
Thank you! betam astemari melekit mew.
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Жыл бұрын
Both of you guys my favourite person thanks again for sharing your beautiful experience ❤️🙌🙌🙌
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 Жыл бұрын
Both of them are sweet love u guys
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
ቲጂዬ እና ቸሬ እናመሰግናለን 🙏
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 Жыл бұрын
I love this show! Betam ye hiwot lesson yemolabet betam tekami hono agignchewalehu!!!
@retareta8348
@retareta8348 Жыл бұрын
ቸሩ በጣም ነው የምወደው
@abigailabebe3256
@abigailabebe3256 Жыл бұрын
በርቱልን እኛም በጣም እናመሰግናለን በብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ ❤🇪🇹
@berni9085
@berni9085 Жыл бұрын
ቸሬ ንግግርህ እጅግ የምራል ለመስማት ይመቻል የወንጌልን እውነት የማጣጣል አዝማሚያ አለው እውነተኛውን ወንጌል እስኪ ሁለት ቀን ደጋግምና ተናገር ግብዣዎች ይቆማሉ በወዳጄነህም የምናየው ይኸው ነው ወንድሞቻችሁን በዓለም ፊት ማጣጣል ለምን ዶክተር ማሙሻ አይጋበዝም? ምክኒያቱም አያመቻምችም በናንተ ገና ሚዲያዎች ይጨናነቃሉ ወንጌል ባለበት ጸብ አይጠፋም
@kelemuatemesgen9855
@kelemuatemesgen9855 Жыл бұрын
Yelela sew emnet mesadeb wengel mesbek aydelem wengel enawkalen eyalachu gin ketilacha mewtat yalchalachu .
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Betam des yelale 🙌 here these two heros are standing to Save the generation 🙏🏾💓🙏🏾
@pink9212
@pink9212 Жыл бұрын
It was so amazing God bless you all!!!
@emutube9934
@emutube9934 Жыл бұрын
ሁለት ክፍል ያንሳል ይጨ መር 🙏😔🙏
@semirakas8991
@semirakas8991 Жыл бұрын
Yes please please more episodes Maya media pls 🙏
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Both are matured,thank u paster cherea .tegab leweterew yonatal yemibal wetetea yeref.
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ለትውልድ የሚሆን እጅግ የሚጠቅም ስለ ልጆቹ ያላችሁት ነገር እጅግ አስፈላጊ ነው በሰራተኛ ብቻ የሚያድጉ ልጆች ትልቅ ትኩረት ያስፈልጋል እንላለን እናመሰግናለን ባንወልድም የሀገር የህብረተስብ ጉዳይ የሁላችንም ነው እና ::ልጆች የሀገር ተረካቢ ናቸው ::
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የህይወት ዘመን ትምህርት ነው ያስተማራችሁን እናመሰግናለን
@user-eg5gy4ld4n
@user-eg5gy4ld4n Жыл бұрын
Wowww Amazing 👏 ❤🎉🎉💕💞💞💝💝💝❤️❤️💗🙏🙏🙏👏👏
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
God bless you TGye; your demeanor is always humble and inviting! God bless you Pastor Chere !
@ashenafituji3645
@ashenafituji3645 Жыл бұрын
ሁለት ምርጥ የማከብራችሁና የምወዳችሁ ኢትዮጵያውያን ናችሁ በርቱ በዛሬው ጭውውታችሁ ብዙ ተምሬለሁ አመሰግናችሃለው
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ🙏
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 Жыл бұрын
wow betam des yemile neber tebarku
@ethiobest3417
@ethiobest3417 Жыл бұрын
Omg i like😂 him. He is so funny 😅
@msraklove3006
@msraklove3006 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግናችሁ ድንቅ ናችሁ ሁለታችሁም በርቱልን ማያዎች አመሰግናለሁ
@amentube2416
@amentube2416 Жыл бұрын
ፓስተርዬ የምር በጣም ነው የምወድህ በጣምምምምም ምትናገራቸው ነገሮች ሚሞሪዬ ቢሞላ እንኳን በማይረባ ነገር የተወጠረውን ደፍቼ ያንተን ሃሳብ ነው ወደ ልቤ ማስገባው እንዳተ ያለውን ወንድ ያብዛልን 🙏❤️
@kelemuatemesgen9855
@kelemuatemesgen9855 Жыл бұрын
Waw egziabher ewketun ychemrilachu betam des yemil timihrt new
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
❤❤❤ውድ ሰዎች
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 Жыл бұрын
The best conversation I have ever heard may God bless you both chere and Tg ❤❤❤
@user-le4hz7pz7h
@user-le4hz7pz7h Жыл бұрын
ድንቅ ሓሳብ ቲጂዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማስተር ቸርነት ድንቅ ኣገላለፅ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ🥰🥰🥰
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
ድንቅ :: ሰውነትን የምትቀርፁ ድንቅ አናፂዎች :: እግዚአብሔር ከባድ ሐላፊነት ሰቶችሀል :: ህብረተሰብን ማነፅ :: በርቱ :: ❤❤❤.
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህት አግኝቼበታለው የእውነት❤❤👍👍😍😍🙏🙏
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍ene meteche yawerahush new yemslgn ....u are my role model dear wedshalew ...pasterye antenm egziabher le ljochachu abat enat yadergachu
@negestehmariyane1402
@negestehmariyane1402 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ
@tilahunmussa2092
@tilahunmussa2092 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ናቹ ሁለታችሁም እግዜአብሔር ይባርካቹ
@kidistkore2288
@kidistkore2288 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የልቡ ወግ ነው
@nunuwodajo9430
@nunuwodajo9430 Жыл бұрын
ደሰታህና ፍላጎትህ እየሱስ እንደይሰበከ ና እንዲሸፍን ስለሆነ አይሳካልህም እየሱስ ጌታ ነው አሸናፈ አምላክ ነው ወድክም ጠላህም
@edennegatu6726
@edennegatu6726 Жыл бұрын
Wow! Very impressive! You both are so knowledgeable, you guys should do podcasts or something.
@walelignkassie8848
@walelignkassie8848 Жыл бұрын
Thank you so much❤❤❤
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
WOWWWWW ምን እንደምል አላውቅም ሰአቱ በጣምምም አጥሮብኝ ነው የጨረስኩት! ፓስተር ቸሬዬ የማከብርህ 24/7 ብታወራ የማትጠገብ ወንድማችን ኑርልን!!! ትግስትዬ ይሄን የመሰለ ድንቅ ጓደኛ ስላለሽ እድለኛ ነሽ!!!!! ማያ ሚዲያ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ቲጂ እና ቸሬ የምትወደዱ ♥♥♥ ቢቀጥል ባያልቅ ትልቅ ቁምነገር አግኝተናል
@semirakas8991
@semirakas8991 Жыл бұрын
🤚me me awo bayalk betam betam ejig argen enamesegnalen,ቲጂየ በጣም ነው የነካሽኝ😢በተለይ ት/ቤት ስላሳለፍሽው ነገር ያነሳሽው በጣም እረደዋለሁ፤አንቺ አልፈሽው ለሌሎች እየደረሽ ነው ደስ ይላል😃 አንድ ቀን አግኝቼ አዋራሻለሁ የሚል ተስፋ አለኝ በጣም ነው የምወድሽ የምናመሰግናችሁም ሁለታችሁንም🙏
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 11 ай бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@kaltade5304
@kaltade5304 Жыл бұрын
ደስ የመመል ውዮዮት
@haimanotyilma
@haimanotyilma Жыл бұрын
Love and long life to both of you. I do respect u. Pastor Chere thanks for all the truth. You are doing a great job. Let God bless you more. Tgye, you are amazing eko. I remember how u hugged me in ur office. You are perfect in ur career, a good listener, and an advisor. I wish you all the best.
@semirakas8991
@semirakas8991 Жыл бұрын
Omg how lucky you are to meet her!
@semirakas8991
@semirakas8991 Жыл бұрын
Could you please let me know where u met her,I'm Not in Addis but I would like to meet her when I come, thanks in Advance 🙏
@semirakas8991
@semirakas8991 Жыл бұрын
Is it in a therapy..if so how much per session,it's very important to me,sry if I bothered you...
@melatabraham265
@melatabraham265 Жыл бұрын
Thank you so much I Learn a lot from you gays 🙏🙏🙏🙏
@Hafiza834
@Hafiza834 Жыл бұрын
ኦ ቸሬ ደሰ የምትል ሰዉ ነረልን
@abebechhaddush8026
@abebechhaddush8026 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ እንማርበት
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp Жыл бұрын
Wow thanks
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እንዲ ነው ወዳጅነት ጥሩ ቆይታ😍😘
@quaragonder4735
@quaragonder4735 Жыл бұрын
Gerum woyeyete newo yezemenu enat yeseletenu eyemeselachewo yareru gene yalebselu nachewo.THANk YOU💚💛❤ pASTER Cher/ Tigest leje kewoledu behala lejenete yelem,yalebsele chenkelaoch t gene yareru Halafinet mewosede yemaychelu.........😟😟
@abelgirma8769
@abelgirma8769 Жыл бұрын
የልብ ወግ በታሪኩ ካቀረባቸው እንግዶች ትክክለኛ ይዘት ያመጡት እነዚህ ናቸው!
@tsadikanemariyam
@tsadikanemariyam Жыл бұрын
Wow ምርጥ ነበር
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር  | ባሕረ ጥበባት
36:16
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 28 М.
"ስኬት መንገድ..." በፓ/ር ቸሬ
40:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 21 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 64 М.
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН