Mekdes Abebe - መቅደስ አበበ| Ethiopia (selam Lanchi) | ኢትዮጵያ (ሰላም ላንቺ) New Ethiopian Official Music 2021

  Рет қаралды 255,194

Mekdes Abebe

Mekdes Abebe

Күн бұрын

Mekdes Abebe - መቅደስ አበበ | Ethiopia (selam Lanchi) | ኢትዮጵያ (ሰላም ላንቺ) New Ethiopian Official Music 2021
Facebook: / mekdes.abebe.12
Instagram: / mekdesabebe. .
ዜማ
አሌክስ ይለፍ
ግጥም
ፀጋአብ አንለይ
ሙዚቃ ቅንብር
አሌክስ ይለፍ
ቤዝ ጊታር
ልዋም መሀሪ
ሊድ ጊታር
ሳሙኤል አሰፋ (ሽሉ)
ማስተሪንግ
ሰለሞን ኃ/ማርያም
ምስል ዝግጅት እና ኤዲቲንግ
አብዱልመሊክ ሀሰን
ምስጋና ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ በሙሉ
© All rights reserved to Mekdes Abebe

Пікірлер: 322
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
መቅድዬን የሚወድ 👍👍 ልዩ እኮ ነሽ ደርባባዬ ከልቤ እወድሻለሁ ❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@talibesokhona7464
@talibesokhona7464 2 жыл бұрын
Ca va
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
Amen 🙏! 🙏 🙏!
@user-te9rs1cp6c
@user-te9rs1cp6c 2 ай бұрын
​ዠ
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
I wish to all Ethiopians peace and love. God bless Eritrea and Ethiopia.
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን፣💚💛❤️
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
Amen 🙏! 🙏 🙏! Lots of love!
@skhaamraam1027
@skhaamraam1027 Жыл бұрын
Kamed mooge liibaan
@skhaamraam1027
@skhaamraam1027 Жыл бұрын
Kamed mooge
@mamailove5044
@mamailove5044 2 жыл бұрын
ሳልሰማ ነው Like ያረኩልሽ ምክንያቱ ስለምወድሽ ነው መቅዲየ,❤❤♥ ኤርትራዊ ወድምሽ ነኝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 жыл бұрын
ኑርልን ወንድማችን፣💚💛❤️
@semiramuhamed2392
@semiramuhamed2392 2 жыл бұрын
ይመችህ ወድማችን🙏💜
@fadxiyajamal6142
@fadxiyajamal6142 Жыл бұрын
ደርባባየ እንደት እንደምወድሽ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
መቅድዬ በጠም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ዜማውም ግጥሙም መሳጭ ነው 💚💛♥️🇪🇹👍👍
@burtukantaddele1920
@burtukantaddele1920 2 жыл бұрын
ምፅፈዉ ጠፍቶኝ በእንባ ጨረሰኩት እናትዬ የምትለዉ ቃል ሰሜት ትነካለች ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
Amen 🙏! 🙏 🙏!
@salwasaloni9996
@salwasaloni9996 2 жыл бұрын
تحياااتي أحبكم 🇩🇿🇩🇿🇩🇿
@AdamouAdo-ym8mr
@AdamouAdo-ym8mr 15 күн бұрын
2🎉22²2
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
እማዬ ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እንደድሮው የምንደሰትብሽ ያድርግልን🙏 ክፉ የሚያስቡልሽን እንደ ጉም ያትንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@yonasgerma3354
@yonasgerma3354 2 жыл бұрын
I Love you ❤Echin ager endet abate ladergat be feker gedelechign eko er mela belugn guys 🇪🇹🇪🇹❤❤
@ni_cl108
@ni_cl108 2 жыл бұрын
Peace to Ethiopia, we love you so much ❤️🇪🇷🇪🇹❤️
@gpape5875
@gpape5875 2 жыл бұрын
I like your beautiful country Ethiopia and like your music I from mali 🇲🇱
@awothaile6602
@awothaile6602 2 жыл бұрын
What's up fam we love you to from the east ! Ethiopia
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 2 жыл бұрын
wow በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ ምርጥ መልዕክት ነው ግጥሙ በጣም ነክቶኛል ከጥዑም ድመፅ ጋር ኑሪልን መቅዲ
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
Yahooo! Here she goes again with a brilliant message in tandem (peace & unity) accompanied by a lovely, genuine and mesmerizing voice that could be tied in a history book. Timing, timing & timing as we need it most. "በስሟ ስምል አድጌ፥ ሀገሬ ሞቴም ናት ሰርጌ፤ You nailed it! You are the young, the beautiful and the restless with a gifted voice that could last for long. Use it now while you can! Bravo; and thank you for being a voice at this critical time of our generation! አህ- መጨረሻው ላይ "እናትዬ መዳንሽን ሽተው" የሚለው ስንኝ በለሆሳስ ድምፅ እየተደጋገመ ተሰምቶ ቢያልቅ የበለጠ መረዋነቱን ያጐላው ነበር።
@destayimam4920
@destayimam4920 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው በዚ ላይ ወጣት ምርጥ ድንቅ ሙዚቀኛ በሚገርም ብቃት እናትየ ኢትዮጵያየን እንድናያት አድርገሽናል እግዚአብሔር ስራሽን ሁሉ ይባርከው ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስለ አባይ ያዜመች ስለ ጣና በፍቅር እና ዋና ሌሎችም አሉ ድንቅ ስራወች ይመችሽ ይቀጥላል
@mikitube5655
@mikitube5655 2 жыл бұрын
መቅድዬዬ የኔ ልዩ ከበሪልን ምረጥ ስራነዉ ደምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% 💚💛❤🙏💪😢
@betitube12
@betitube12 2 жыл бұрын
well came bacek mekdiy የኔ ድምጽ መርዋ ስውድሽ ::ስላም ለእምየ ኢትዮጵያ ስላም ለስው ልጅ በሙሉ:: ኢትዮጲያ ሀገሬ የጀግኖች ምድር ነሽ መፍለቄያ ታሪክሽ የለውም ማለቄያ ስሜ ነሽ የኔ መታውቄያ::! ኢትዮጵያ ሀገሬ ላይርታሽ በውሬ በሴራ ጥላትሽም ቢፎክር ቢያውራ መሬ ነሽ የስልጣኔ አውራ::!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰማሁሽ እናም ወደድኩሽ።ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!💚💛❤️
@user-ft9de8lj9q
@user-ft9de8lj9q 2 жыл бұрын
መቅዲየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሃገራችን ከዚህ መጥፎ ዘመን ይጠብቃት🇪🇹
@ksicedric6930
@ksicedric6930 2 жыл бұрын
Ethiopia my Lovely Country 💉♥️🥰♥️♥️🇪🇹
@gerardhella3292
@gerardhella3292 2 жыл бұрын
Marvelous song, wonderful voice, marvelous singer.
@joneasefa2507
@joneasefa2507 2 жыл бұрын
መቅዲ ጉሮሮሽን ቶንሲል አይንካው ምርጥ ዜማ ከምርጥ ቅንብር ጋር እናትዬ!!!!
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽኮ ምርጥ ስራ ቃላት የለኝም የኔ ቅመም ኑሪልኝ በሰፊው ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መቅዲ እወድሻለሁ 😘❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዬ ሰላም ላንቺ ክብሬ ነሽ 💪👈🇪🇹
@yasinrayashow1141
@yasinrayashow1141 2 жыл бұрын
🇪🇹 Ethiopia is the greatest gift 📦 ever in the world 🗺
@IbrahimAli-xf6zr
@IbrahimAli-xf6zr 2 жыл бұрын
Xphta,wararka
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
True 👍
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
መቅዲ ሳልስማው ነው ላይክ የማረግሽ ምክንይቱም በስራሽ በጣም ስለምተማመን እንዳልኩትም ድንቅ ስራ ነው ::
@bede5438
@bede5438 2 жыл бұрын
𝑙𝑜𝑛𝑔 𝑙𝑖𝑣𝑒 𝑚𝑜𝑚 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎𝑛 🇪🇹 ኢትዮጵያየ ❤️
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
መቅዲ፣ የአገርሸን የበላይነት ክብሯን አሳዋቂ ዜማሸ ከመሳጭ ድምፅ ቃናሸ ጋር ❤ ዋው ❤❤❤❤
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
ሥወዳት ሁሉም ሙዚቃዋን እሠማላታለሁ አድናቂሽ ነኝ
@werkeedie7585
@werkeedie7585 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ልዮ ሴት በርቺ በዙ ሰራ እጠብቃለን ካቺ ❤️🙏 ሰላም ለሀገራችን !!!!!!
@zinetabebe5967
@zinetabebe5967 2 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ኢትዮጵያው ስወድሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው ውዴ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጠናውን ያድልሽ
@user-wk4st8yi1b
@user-wk4st8yi1b 2 жыл бұрын
መቅድን የምቶዱ🥰
@user-ou3dk4bx2i
@user-ou3dk4bx2i 2 жыл бұрын
መቅድየ የኔ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@yihenewdamtew9023
@yihenewdamtew9023 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንዴት አይነት ቆንጆ ድምፀ ነው ያለሽ ...ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
ይህን አስደማሚ መረዋ ድምፅ በዚህ ሰዓትና ጊዜ ወቅታዊ የአገር ሁኔታን በመቃኜት በሚያልፍ ጊዜ የማያልፍ ታሪካዊ አንደምታን በስነ ግጥም ዜማና Uገራዊ የጥበብ ቅኝት ቋጭቶ ውድ የአገሬ ልጆች አይዞን አይዟችሁ ብሎ በማያልቅና ተሰምቶ በማይጠገብ ቅላፄ ስሜቷንና መልዕክቷን ያለ አንዳች ስስት በማቅረቧ- አሁንም እንደገና እሰየው በርች ብያለሁ! ተሰምቶ የማይጠገብ ወቅታዊ ስጦታ በመሆኑ -ሰላሙን በመመኜት ለመላ የሙዚቃ አቀናባሪዎችና ተሳታፊዎች በሙሉ ምሥጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
@mohamedbashir5633
@mohamedbashir5633 2 жыл бұрын
Pece nd unity Hon of afric 🇸🇴
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏ትችያለሽ መቅዲ እስክስታሽ ደግሞ ይለያል
@munamohammed3334
@munamohammed3334 2 жыл бұрын
ዘፈኖችሽ እኮ ደስ ይላሉ ለምንድን ነው ምትጠፊው
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
በስመአብ ግጥም የእኔ ደም ድምጽሽም ግጥሙም ገራሚ ነው። ገና ዛሬ መስማቴ እኮ ነው እናንተዬ ኧራ
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ኢትዮጵያለዘላለም ትኑር
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዘፈን መቅድም Thank u
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ፣ እረጅም ጊዜ እየጠፋሽ ነው ግን ብቅ የምትይው ፣ቢሆንም በጥሩ ሙዚቃ ስለመጣሽ ቆሜ አጨብጭቤአለሁ።
@thebesthoyame
@thebesthoyame 2 жыл бұрын
Peace to the POWERFUL Ethiopia
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 жыл бұрын
100%❤
@abdulkerimtube5989
@abdulkerimtube5989 2 жыл бұрын
መቅደስ መድረስ በለብሽ ሰአተ ደረሀሽልን ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getachewharegot7332
@getachewharegot7332 2 жыл бұрын
It's very interesting music with amazing lyrics. Moreover, I wish peace and prosperity to our country Ethiopia.
@satt3698
@satt3698 2 жыл бұрын
ኢትጵያየእናትየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
መቅድዬ እንዴት እንደምወድሽ እድግ በይ በሁሉም ነገሮች አይቼሽም ሰምቼሽም አልጠግብሽም ምርጥ ስራ ነው ግሩም መልዕክት
@classicethiopia3650
@classicethiopia3650 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በክፉ ሚያይሽ አይኑ ይጥፋ እናትዪ!!!
@kidistkid1626
@kidistkid1626 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርቺ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርቺ
@mamebossofficial2359
@mamebossofficial2359 2 жыл бұрын
Hagere yemigedelsh yimut 🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
እውነት ዘፈንሸው ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም ልክ እንደ አንቺ አላህ እድሜ ይሰጥሸ
@tesfayeballack1803
@tesfayeballack1803 2 жыл бұрын
Mekdi u are classy as always 👌👌👌
@werkuawendmagen1901
@werkuawendmagen1901 2 жыл бұрын
መቅደስ ውይ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@mehamed4964
@mehamed4964 2 жыл бұрын
አመቅድ የኔ መልካም እኳን ደህና መጣሽ ሠላም ለሀገራ ችነ😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹
@fadxideeqadahiri6786
@fadxideeqadahiri6786 Жыл бұрын
Makdes abeba ilove ethopia from somalia
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው መቅዲ በጣም ጎበዝ ።።።።።ኢትዮጵያ ሀገራችንንንን።።።።
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 жыл бұрын
አመጣቺው ደሞ ያ ያማረው ድምፅዋ መቅደስን እንደኒ የሚወድ እስኪ እጅ ወደላይ
@mulatdessalew9429
@mulatdessalew9429 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቃላት ጋ በርቺ መቅዲዬ
@melkammel436
@melkammel436 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ መቅድዬ😍😍😍💚💛❤
@user-qr5kn7ux1v
@user-qr5kn7ux1v 2 жыл бұрын
መቅድየ ትለያለሽ እኮ እናትየ እናትየ እናትየ በጣም ስሜትን ይናካል እናመሰግናለን
@wadissaissa7241
@wadissaissa7241 2 жыл бұрын
Wow 🤍🤍🤍🤩 what a beautiful song 🎧 Love you with all my support one of your fun (Strasbourg/ France 🇫🇷 )
@aschalew537
@aschalew537 2 жыл бұрын
መቅድ ሁሌም ምርጥነሽ ውድ ኢትዮቢያዊት ስወድሽ።
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
👍👍በሀገሬ ኢትዮጵያ እኮራለሁ፣ የአፍሪካ አድዋ ድል ወታደራዊ ኃይል ነን!
@user-iu8rl4se2d
@user-iu8rl4se2d 2 жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽኮ በምክኒያት ነው አድናቂሽ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@user-iu8rl4se2d
@user-iu8rl4se2d 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉ
@habibahassan8914
@habibahassan8914 2 жыл бұрын
እናትዬ 🇪🇹💚💛❤️🔥 Thank you ቆንጅዬዋ😍 (አላህ ሰላማችንን ይመልስልን!!!)
@reemnaif9548
@reemnaif9548 2 жыл бұрын
ተከብሮ ይኑር ድበሯ ይታጠር በሳት ድምብሯ በስሟ ስምል አድጌ ሀገሬ ሜቴና ስርጌ 😢😢💔
@user-vk1uq2kj8u
@user-vk1uq2kj8u 2 жыл бұрын
የእኔውድ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ መቅዴ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ መልካም ሰውነሽ የእኔ ማር ውድድድድድድ እማረግሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
መቅዲ ደርባባዋ!! የዚህ ዘመን ሞዴል
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 2 жыл бұрын
የኔ መቅዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚገርም ስራ ነው። ሆድ አስባስሽኝ አንች የጊዮን ፈርጥ ዋው
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
መቅድየ የኔ ውድ የኢትዮጵያ ንጉስ ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ሁሉንም ሙዚቃሽን እሰማዋለሁ ግን የልጅ አዋቂ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞👍👍👍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ 🇪🇹
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የተፈጠረባት ድንቅ አገሬ ኢትዮጵያ 🙏
@saraethiopia7362
@saraethiopia7362 2 жыл бұрын
አደኛ እኮ ነሽ መቅድዬ ❤,እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን😥🇪🇹
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 2 жыл бұрын
እማማዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ!!!!👌👌👌👌👌
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
መቅዲ ቆንጆ በርቺ አድናቂሽ ነኝ እናት ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹💚💛❤
@tamer8965
@tamer8965 2 жыл бұрын
መቅድየ የኔ ደርባባ እንወድሻለን ማማዬ አትጥፊብን
@mwale8371
@mwale8371 2 жыл бұрын
Wonderful music ! Mekdes Abeba thank you 🙏🏾
@eskaletsge5609
@eskaletsge5609 2 жыл бұрын
Arif siranew 💚💛❤💪
@jonnyleo5355
@jonnyleo5355 2 жыл бұрын
des yemtelgn lij nice work
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
God bless you 🙏very good song It makes me cry good job 🇪🇹♥️👏
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
እናትየ ኢትዮጵያየ አሪፍ ስራ ነዉ
@fishatsiontadesse9751
@fishatsiontadesse9751 2 жыл бұрын
መቅዲ you look beautiful modern girl with Ethiopia tradition love you so much you have nice voice, I have been waiting for your new music 💕💕💕😍
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
የኔ ወድ መቅድየ ልዩ እኮነሺ💚💛❤
@user-fl6ge6py5g
@user-fl6ge6py5g 3 ай бұрын
መቅድ የኔማር አቤት ስወድሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤ኢትዮ ስገባ ማርያምን ማግኘት እፈልጋለሁ አንችን ስደተኛዋ እህትሽነኝ😢❤❤❤❤
@dawittegegne7312
@dawittegegne7312 2 жыл бұрын
this is gift for all true Ethiopians
@Myname-pt8lt
@Myname-pt8lt 2 жыл бұрын
የእኔ ምርጥ መቅዲ ምን ግዜም ብሰማሽ የማትሰለችኝ ነሽ ::
@luulgebremeskel4666
@luulgebremeskel4666 2 жыл бұрын
Sewedshe ko 🙏
@Meskma.
@Meskma. 2 жыл бұрын
Dimsua hibstine yimeslale libel...konjo sira😘
@sintayehugetu1688
@sintayehugetu1688 2 жыл бұрын
Gobeze Mekdi, Taytu!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
መቅድዬ አንች ውብ ጀግና የጀግና ልጅ ነሺ እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤️ሃገሪ ክፉሽን አልስማ❤ ሃገሬ መጠሪያ ስያሚዬ ኩራቴ እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤️🥲
@merimadem6926
@merimadem6926 2 жыл бұрын
Good to see you my beautiful girl 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@dejentlahun7550
@dejentlahun7550 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጽያዊት ኩሩ ሐበሸ የኢትዮጽያ ኩራት ምርጥ ሰው ደርባባዬ
@user-pe8wy7ds9w
@user-pe8wy7ds9w 2 жыл бұрын
ዋዉ ጥሩ ሠላም ለእምየሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@felekeenyew3467
@felekeenyew3467 2 жыл бұрын
LOVELY SONG PATRIOTIC
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Ай бұрын
the music still have many fun and admire nice music ,, we thankyou mekdes abebe ,,, konjo zaema ,,, konjo zaefaen ,,..
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 жыл бұрын
መቅዲ የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እናመሰግናለን
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 2 жыл бұрын
wow des yemil music naw እናትየ ኢትዮጵየ ኑሪ ለዘላለም💚💛❤
@seenaaobseetube878
@seenaaobseetube878 2 жыл бұрын
Wwwoooow Baxami Dasiyilaa Bachi hitii maree
@fentahun606
@fentahun606 2 жыл бұрын
ያምራል !!
@vxxi2108
@vxxi2108 2 жыл бұрын
ምርጥ ዜማ ከምርጥ ድምፅ ጋር 👍
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 7 ай бұрын
እማማ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kawtall
@kawtall 2 жыл бұрын
Excellent work princess mekdes. peace be upon you and we are praying for Ethiopian peaceful 💪😍🌹
@berhanuworkie4744
@berhanuworkie4744 2 жыл бұрын
Ethiopia!!!
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
Mekdes Abebe - Gena Gena| New Ethiopian Music
5:10
Mekdes Abebe
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ziada Araya(ZI) Addisu Dagne  Meron abebe   Best Ethiopian Cover music 2023
21:52
Enjory Entertainment
Рет қаралды 923 М.
Hana tekle Vol #2 Full album#Non-stop ethiopian protestant mezmur
50:28
Rediet Alemu (Rose)
Рет қаралды 31 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 166 М.
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 133 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 640 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН