Mekoya - ውበቷ ያስገደላት ሰማዕት - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 82,445

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

5 ай бұрын

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 314
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 5 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ተመስጬ ነው የሰማሁት 😢😢
@meleseteshome812
@meleseteshome812 3 ай бұрын
ተባረክ!
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 3 ай бұрын
ወይ ተቀላቀለን አለበለዚያ ይደባለቅብሀል አባ
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 3 ай бұрын
ተባርክልኝ ወንድሜ
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 5 ай бұрын
ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ በረከቷ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 4 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abiyotmengistu3586
@abiyotmengistu3586 5 ай бұрын
የቅዱሳን ሰማዕታትን መከራ ስቃይ እንድናስብ በጥቂቱ ስለረዳኸን እግዚአብሔር አምላክ በዳግም ልደት በቀኙ ያቁምህ እናንት የአባቴ ብሩካን ወደ እኔ ኑ የሚለውን የሕይወት ቃል ያሰማህ ።
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 4 ай бұрын
Amen
@SurafelAlula-ql8tz
@SurafelAlula-ql8tz 4 ай бұрын
Amen
@yonassenbta3554
@yonassenbta3554 5 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከታ ይደርብን አሜን :: ሰማዕታት የዚኝን አለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለ እየሱስ ክርስቶስ አፈሰሱ :: ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርቶስ ሆይ አብዝተን እንወድሀለን አንተ በደምህ የገዛኸን የጆችህ ስራ ነንና የቅዱሳንህ በረከታቸው ይደርብን አሜን :: 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Kale Heiwet Yasmalin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 5 ай бұрын
መቼም የማልጠብቀውን ፕሮግራም ስለሰራክልን አመሰግናለሁ "እሸቴ አሰፋ" 🙏🙏ክብረት ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 5 ай бұрын
ሳሎን ቲዬብ ሂድና የቅዱስ ላሊበላን ታሪክ ያድምጡ..በጣም ይወዱታል
@eyobalaye7933
@eyobalaye7933 5 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከት ይደርብን የ ሊቀ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስና የ አባታችንን ተክለሃይማኖት ታሪክ ቢተረክል . . .. እንወድሀለን እሸቴ አና ሸገር ራዲዮ ጣቢያ
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 4 ай бұрын
እሸቴ ሙት እድለኛ ሰው ነህ።ዛሬ የቅድስቷን በረከት አፍሠሀል
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 5 ай бұрын
I can't thank you enough Eshite. GOD Bless You 🙏
@zera1
@zera1 5 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ እና ሸገር ሬዲዮ ጣቢያ የቅድስት አርሴማን ገድል በሚደንቅ መልኩ ስለ አቀረባችሁልን አምላከ ቅድስት አርሴማ አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን እንዲሁም በሌላ ጊዜ የሌሎቹንም ቅዱሳን ቅዱሳት ገድላቸውን እንደምታቀርቡልን ሙሉ ተስፋ አለኝ።
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 5 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 5 ай бұрын
አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 5 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት አርሴማ ምልጃ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን
@mosasastu9083
@mosasastu9083 5 ай бұрын
Amen❤
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 5 ай бұрын
አሜን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 ай бұрын
አሜን😍🙏
@elsuroli
@elsuroli 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@boergoat193
@boergoat193 5 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ሚናስ እና ቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ ስራልን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን የአምላካችን ፍቅር በልባችን ይሳልብን አሜን
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 5 ай бұрын
ቅድስት ሆይ በረከትሽ ይደርብን ❤👏🏾
@getiyegege6647
@getiyegege6647 4 ай бұрын
ግሩም አስተምህሮ ያለው ትረካ።
@user-lt3dt1fg8b
@user-lt3dt1fg8b 5 ай бұрын
ክብሯ ልዩ ነው ደግነቷ እናቴ አርሴማ ሰማህቷ
@masr5355
@masr5355 4 ай бұрын
ጽኑ ሰማዕት❤ የእምነት አርበኛ❤ በእውነት ምልጃሽ አይለየን❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 ай бұрын
እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን😍😍🙏🙏ጋሽ እሸቴ አሰፋ አመሰግናለሁ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን😍🙏
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 5 ай бұрын
❤❤❤ እሸቴ አሰፋ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ! በነገራችን ላይ ቅድስት አርሴማ አንደበቷ የሚከፈተው ለምስጋና ብቻ ነበር !
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 күн бұрын
እያለቀስኩ ሰማሁትየ ቀድስት አርሴማ በርከት ይደርብን❤❤❤
@eskendermidru4578
@eskendermidru4578 5 ай бұрын
የፃድቃንና የሰማታት በረከታቸው ይድረስህ ድንቅ ምስክርነት ነው!!
@TewahedoTube268
@TewahedoTube268 4 ай бұрын
የሰማዕቷን የቅድስት አርሴማን በረከት ያሳድርብን። እሸቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን የአንተን ፕሮግራም እጀግ እወዳቸዋለሁ የማውቃቸውን ታሪኮች ሁሉ በአንተ ሲቀርቡ ድጋሚ እሰማቸዋለሁ።
@SawlaTours
@SawlaTours 5 ай бұрын
God bless you all! Eshete, May your voice continue to resonate with warmth and wisdom, touching the hearts of all who listen. As you weave stories and songs into a tapestry of sound, may your own journey be filled with moments of joy and discovery. Your talent is a beacon that lights up the airwaves; may it always shine bright, inspiring and connecting souls across the miles. Here's to your continued success and the magic you bring into our lives, each day, every broadcast. Keep shining, gifted storyteller of the airwaves.
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 5 ай бұрын
Thank you so much Ato Eshete. Well structured and addressed true story. Due to the commitment and determination of Arsema, we Ethiopia Orthodox Tewahedo Religion followers respect Her. She is a good example for us. Appreciate.
@PlRATE
@PlRATE 5 ай бұрын
Thank you so much 🙏 those who believe that we fabricated stories about saints, it's important to investigate further and understand the truth before speaking without knowledge. The life of Saint Hripsime serves as a valuable lesson for young people like us who aspire to follow the path of the Lord.
@zula5753
@zula5753 3 ай бұрын
God bless you my brother Eshete🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@balemualgetachew235
@balemualgetachew235 5 ай бұрын
ጽናትሽን አውሽኝ ለገዛ እራሴ መታመን ላቃተኝ ለምናምቴው እኔ ጽናትሽን አውሽኝ ከግብዝነቴ ከድንቁርናየ ተላቅቄ እንድኖር ምልጃሽ አይለየኝ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 5 ай бұрын
እሷም እንዳንቺ ሰው ሆና ሳለ ለምን እሷን ትለምኛለሺ ለሷ የሸጣትን ብትለምኚው አይሻልም
@birhanuejigu5031
@birhanuejigu5031 5 ай бұрын
​@@hautiyoutube4860 የትዕቢት መንፈስ በአርሴማ አምላክ ስም ወደ ጥልቁ ይውደቅ!
@elsuroli
@elsuroli 4 ай бұрын
​@@hautiyoutube4860💀💀💀💀💀💀💀💀
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 4 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤🎉
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
​@@hautiyoutube4860ትንሽ ቆይታቹ ከጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር እኩል ነን ትሉ ይሆናል እፍረት ያልፈጠረባቹ መናፍቅ
@surafel9218
@surafel9218 5 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን ❤🇪🇹✝️
@mesaymoges1797
@mesaymoges1797 5 ай бұрын
ሁል ጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ እሸቴ አሰፋ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 5 ай бұрын
በሚቀጥለው ደግሞ የማዶና ይቀርባል:ለሷም እንሰግዳለን ከዛ ደግሞ የጂጂ ለሷም ይሰገዳል:::
@elsuroli
@elsuroli 4 ай бұрын
​@@yeromshiferaw1640 💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀
@SurafelAlula-ql8tz
@SurafelAlula-ql8tz 4 ай бұрын
​@@yeromshiferaw1640ወንድም ሳይጠሩህ አቤት አትበል። እኛ እንደ አንተ ብሽሽቅ ውስጥ ለመግባት አንሰድብህም ስለዚህ እረፍ።
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 4 ай бұрын
@@SurafelAlula-ql8tz ወር ተነፉ
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 4 ай бұрын
@@SurafelAlula-ql8tz እናተ መጀመሪያ ከሙታን ሌላ ማንን ትጠራላችሁ:::
@aiddsalemmulat1344
@aiddsalemmulat1344 5 ай бұрын
Vielen Dank Eshete Assefa ❤❤❤
@workineshteka3269
@workineshteka3269 4 ай бұрын
ቀቃለ ህይዎት ያሰማልን እሼቴ 🙏💐🕊💐
@user-yr7pe6qw4s
@user-yr7pe6qw4s 3 ай бұрын
Bereketua yiderbn Enamesegnalen mekoya ye hulunm semaetat tarik sraln
@mengistuayalewteshom6211
@mengistuayalewteshom6211 Ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ድሮም ለአንተ ክብር ነበረኝ አሁን ደግሞ የበለጠ እንዳከብርህ አደረገኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መነግሥተ ሰማያትን ያውርስልኝ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
@asnakukal233
@asnakukal233 5 ай бұрын
ታላቋ ሰማዕት እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከትሽ ይደርብን በእውነት❤❤❤
@user-tl7wf2sh4t
@user-tl7wf2sh4t 4 ай бұрын
ተባረክ እሸ
@user-rs1zr5xh1d
@user-rs1zr5xh1d 4 ай бұрын
Fetaree yakbirek
@user-nd2jf2zu4d
@user-nd2jf2zu4d 4 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ ሰማዕቷ በረከትሽ ይደርብን እሼቴ አሰፋ እናመሰግናለን
@Hilufgebremichael
@Hilufgebremichael 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ከልብ እናመሰግናለን። እንደ እርማት የተጠቀምከዉ ስእለ አድህኖ የቅድስት አርሴማ አይደለም ። አመሰግነዋለሁ ።
@felekekibru7407
@felekekibru7407 4 ай бұрын
ምን ዓይነት አቀራረብ ነው ? እወነት ነው ግን ያንተ አቀራረብ ይገርማል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@ethioarts2023
@ethioarts2023 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ያክብርህ እሸቴ።
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 5 ай бұрын
Eshete Asefa ❤
@user-ky8gh6pu6w
@user-ky8gh6pu6w 5 ай бұрын
አሰፋ እሸቴ በእውነት ነው የምልህ የምወዳት የእናቴ የሕይወት ገድል እንደህ ባማረ ሁኔታ እና ከብዙ መጻሕፍት ያጣቀስክ ነው ያቀረብከው።ቡዙውን ያልሰማሁት ታሪክ ነው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።የሌሎች ቅዱሳን ገድልም በማቆያህ አቆየን።
@mesaytesfaye5569
@mesaytesfaye5569 4 ай бұрын
እሼ አርሴማ ታክብርክ ፖለቲከኛ ነበር የምትመስለኝ ለካ እንደዚም ያምርብካል❤❤
@yohannesgetachew4444
@yohannesgetachew4444 3 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን
@FarmwithJone
@FarmwithJone 5 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከታ ይደርብን አሜን
@oxygen-entertainment
@oxygen-entertainment 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እሸቴ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 5 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከተ ይደርብን እሼ አንተም ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ እናመሠግናለን
@markosdendi4665
@markosdendi4665 3 ай бұрын
☦️❤️❤️❤️☦️
@user-be4wd3ii3s
@user-be4wd3ii3s 4 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን።
@ashufirmino596
@ashufirmino596 5 ай бұрын
Enamesegnalen Eshe 🙏❤
@fshahadish3946
@fshahadish3946 5 ай бұрын
God bless you thanks
@adefrismetaferia2845
@adefrismetaferia2845 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ip5ym9hp9p
@user-ip5ym9hp9p 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ።የታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ታሪክ በጥሩ ተራኪ ሲተረክ እንዴት ልብ ይነካል???
@rufaelmelese6591
@rufaelmelese6591 5 ай бұрын
Saint Arsema may your pray with us🙏....Thanks Eshete!
@tesfayetefera846
@tesfayetefera846 5 ай бұрын
ሚድያው እንዲህ ሲቀደስ ምንኛ ደስ ይላል። በእውነት የአምላክ አገልጋይ የኾነችው ቅድስት አርሴማ ረድኤት፣ በረከት፣ ምልጃ ጸሎቷ ከሁላችንም ጋር ይኹንልን። አሜን!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@nigususolomon222
@nigususolomon222 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን! በረከቶ ይደርብን ቅድስት አርሴማ።
@eliasphilosia7832
@eliasphilosia7832 5 ай бұрын
እናቴ አርሴማ ይበልጥ ወደድኩሽ የኔ አፅናኝ አንቺ ለሌሎች ያደረግሻቸዉን ተዓምራት ስሰማ በሀሴት እፈነድቃለሁ ለኔ የተደረገ ያህልም ይሰማኛል። በእንባም እታጠባለሁ ተስፋየም ሙሉ ይሆናል። አርሴምየ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 5 ай бұрын
በረከትዋ ይደርብን
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን
@HaregMisganaw
@HaregMisganaw 4 ай бұрын
ከብር ለፃድቃን ሰማእታት ይሁን🙏🙏🙏
@wassabek
@wassabek 5 ай бұрын
የፃድቅ ሰው ፀለት ያድናልና በረከቷ ይደርብን እናመሰግናለን እሼ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 5 ай бұрын
በረከቷ ይድርብን
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 5 ай бұрын
ክርስትና ትልቅ መስዕዋትነት ነው ። በዚህ ዘመን ይህን ድንቅ የመስዋዕትነትን ታሪክ የሚደግም ይኖር ይሆን....? ድንቅ ናት ቅድስት አርሴማ !!!
@mulalove0106
@mulalove0106 5 ай бұрын
❤❤Arsema
@EyobTadesse-tb8hr
@EyobTadesse-tb8hr 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው የሰማሁት
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 4 ай бұрын
ፅኑ ሰማሕት ቅድስት አርሴማ እናቴ ምልጃሽ ለኛ ለልጆችሽ ይሁን ❤
@bizuayehubiru6724
@bizuayehubiru6724 Ай бұрын
ቅድስት አርሴም እናታችን በረከትሽ ይደርብን ; ጥበቃሽ አይለየን
@staypostive6611
@staypostive6611 5 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 19፥29 ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል። thank you very much Gashe Eshetee!
@felenuna8034
@felenuna8034 5 ай бұрын
ወዴት ወዴት የእግዚአብሔርን ቃል ከተረት ጋር ማገናኘት አርሴማ የት ጋ ነው የተፃፈችው ከየት ነው ያመጣችሁት ?
@rass6636
@rass6636 5 ай бұрын
@@felenuna8034 ፃድቃንን የሚጠሉ ይጸጸታሉ ። መዝ ፦34-21
@staypostive6611
@staypostive6611 5 ай бұрын
@@felenuna8034 የእውቀት ውስንነት እንዳለብዎ ነው የሚያሳይ ነው!! ይማሩ። ቅድስት አርሴማ ስለ ጌታ ኢየሱስ ነው አንገቷን የሰጠችው ። እርሶ ካልገባዎ ይለፉት።
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 5 ай бұрын
​@@felenuna8034ይሄ እኮ የዛ የጩፋ ስብከት አይደለም ውጪ ከዚህ 👊👊የባንክ ደብተርሽ ላይ አፀልይ ጥፊ ከዚህ ⛪⛪
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 ай бұрын
​@@felenuna8034 እንደ ባለአዕምሮ ካሰብክ አርሴማ የነበረችበት ጊዜ እና መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ያለቀበት ዘመን በጣም እሩቁ ነው እና "አርሴማ የት ጋ ነው የተፃፈችው ከየት ነው ያመጣችሁት" ብለህ መጠይቅህ የመቃወም መንፈስ ስላለብህና የምትለውን የምትለው አስበህ አቅደህ አገናዝበህ እንዳልሆን ያስታውቃል እና ጌታ ልብ ይስጥህ። የመጨረሻው የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ከ90 110 ዓም ተጽፎ እንዳለቀ ታውቃለህ? ካወክ እንዴት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቅድስት አርሴማን ትፈልጋለህ። ሌላው የቅድስት አርሴማን ታሪክ ሳትመርምር የድሮ ታሪክ ስለሆነ ብቻ ተረተረት ካልክ ትንሽ ቆይተህ መጽሐፍ ቅዱስንስ ተረት ተረት ላለማለትህ ዋስትናህ ምንድነው? መጽሐፍ ቅዱስስ ተረተረት ላለመሆኑ ዋስትናህ ምንድነው?
@MichaellEshete-vw3yg
@MichaellEshete-vw3yg 3 ай бұрын
Yes Sir
@kumneger6418
@kumneger6418 5 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን 🙏🏻
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 5 ай бұрын
እሸቴ ዛሬ እናቴን ስላወሳህልኝ ሳላመሰግንህ አላልፍም ከእሷ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ ተምሪያለሁ በእሷ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ልጅ ሰታኛለች ብቻ ብዙ አርጋልኛለች የልጄም ስም አርሴማ ነው በርታ ቀጥልበት የዘወትር ተከታታይህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🥰
@sarakedir6704
@sarakedir6704 5 ай бұрын
Sewn mewded ende Araya mayetu aykefam gn eso endeghaw sew enji sechim neshim aidelechm Hulum chayu 1 Amlak bcha new esom yaderegechw yhennu new lefetariwa new hiweton asalfa yesetechw
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 5 ай бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል አለ የተከበረው እየሱሰ(አ,ሰ)
@ROHITROHIT-mv8dp
@ROHITROHIT-mv8dp 4 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@user-ic8vn5fw7i
@user-ic8vn5fw7i 4 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን አሜን
@birukadane8022
@birukadane8022 5 ай бұрын
@eliasphilosia7832
@eliasphilosia7832 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ እሸቴ❤❤❤
@nigusieado8852
@nigusieado8852 4 ай бұрын
ጋሽ እሼ እናመሰግናለን
@samueltezera6575
@samueltezera6575 5 ай бұрын
Please make it the same story again and again. Thanks.
@user-gx5kf9wb7n
@user-gx5kf9wb7n 3 ай бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይድርብን
@habtishrich5606
@habtishrich5606 9 күн бұрын
ሰማዕቶ ትጠብቅህ
@user-bm1kq3kz9k
@user-bm1kq3kz9k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 4 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ ሰማእታ የእግዚሀብሄር አገልጋይ ምልጃሽ ይጠብቀኝ እናቴ
@BrukHailu-ro2st
@BrukHailu-ro2st 5 ай бұрын
Thanks eshete
@abrahammeuz4868
@abrahammeuz4868 5 ай бұрын
God Bless you Eshete Assefa.
@deresefanuel3036
@deresefanuel3036 5 ай бұрын
የሰማእቷ በረከት ይደርብን።
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 ай бұрын
ድንቅ ነው ሌላ ምን ይባላል
@nanimaseresha6295
@nanimaseresha6295 5 ай бұрын
Kidest arsema ❤❤ berktua yedrben
@yosephabebewondie392
@yosephabebewondie392 5 ай бұрын
God bless you all
@NetsiShiferaw-xu5ox
@NetsiShiferaw-xu5ox 5 ай бұрын
Bereketish ayileyegnn kidist arsemaaaa
@Steven.24
@Steven.24 5 ай бұрын
Eshete Assefa another level 🔥 thanks eshe🙌
@zekariyasgebremeskel341
@zekariyasgebremeskel341 4 ай бұрын
Elr ysetelen Eshete ❤❤❤
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 4 ай бұрын
ሰማዕት ማለት ምስክር ማለት ነው በረከቷን ያድለን ሸገር ራድዮ ከድሮም ምርጫዬ ነው ተባረኩ።
@almazmekonnen802
@almazmekonnen802 23 күн бұрын
ልቦናን የሚሰበሰብ የቅዱሳን ሳማዕታትና ኦርቶዶክስ ላይ የነበረና አሁንም የቀጠል መከራ ስለተረክልን ምስጋናዬ የላቀ ነው። ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ!!!
@zenamichael479
@zenamichael479 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ማለት እንዲህ ነው የሰማዕት ቅድስት አርሴማ በረከቷ ለሁላችንም ይሁን
@user-ep4yn8nl9v
@user-ep4yn8nl9v 5 ай бұрын
Tnx eshete🙏
@markosdendi4665
@markosdendi4665 3 ай бұрын
🙏
@user-tb3ig9cd2m
@user-tb3ig9cd2m 3 ай бұрын
እ/ር ይባርክ ክርስትና ምቾት አይሰጥ ፀጋ ይሰጥሀል
@yirgalemaddis7129
@yirgalemaddis7129 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ሆኖም ግን በሰማእቷ ከተደረጉት ድንቅ ተአምራት ጠቀስ ብታደር ታሪኩ መንፈሳዊነቱ ሙሉ ይሆን ነበር::
@addisbirhan7028
@addisbirhan7028 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ ፡፡
@endalegetu2160
@endalegetu2160 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@amsaleworku4575
@amsaleworku4575 5 ай бұрын
God Bless you. Thanks
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 14 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,6 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Semayat Media
Рет қаралды 86 М.
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
FreeKino
Рет қаралды 4,1 МЛН
Хитрая Девушка Хочет Сделать ЭТО!
0:43
Никто не сможет поймать...
0:42
AnimalisTop
Рет қаралды 15 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50