Mekoya - William Ruto መቆያ / አፍሪካዊነት እና ዊልያም ሩቶ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 79,399

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

11 ай бұрын

#shegerfm #Mekoya #WilliamRuto
Sheger FM Mekoya - William Ruto መቆያ / አፍሪካዊነት እና ዊልያም ሩቶ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 80
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 11 ай бұрын
መቸም እንዳንተ ነገር አሳማሪ የለም The one & only Eshete Asefa.
@Jemawtube5400
@Jemawtube5400 9 ай бұрын
እሼቴ እባክክ ስለ ዶክተር አለማየሁ ስመኝ አውጋል ብዙ ያልተውራላቸው ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤
@Selamkiki
@Selamkiki 11 ай бұрын
Ruto once said “ you need to be at the table, if you don’t you will definitely be in the menu” 😊❤❤
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 11 ай бұрын
አፍሪካ የዎደ ፊቱ አለም ገዢ ናት ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@belaytsema6428
@belaytsema6428 11 ай бұрын
All African leaders must listen to him
@EthioPanAfricanism
@EthioPanAfricanism 11 ай бұрын
He is one best African hope and my favorite
@gashawderbie3001
@gashawderbie3001 11 ай бұрын
መልካም ልደት ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ❤😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
You're welcome your right
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 11 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ነው ምወድህ አቀራረብህ 😍🙏🙏
@user-dj4el6ki2i
@user-dj4el6ki2i 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንወድህ አለን
@mohamedabdillahi5700
@mohamedabdillahi5700 11 ай бұрын
You are a man of your words RUTO
@user-xd9tj6oe7o
@user-xd9tj6oe7o 5 ай бұрын
አውነት,ነውጀግናችን ፈጠሪ,,ይጠብቀው,አፍሪካ,መሪዎችን,በቁጭት,በአብሮነት,ቆመው,,የአፍሪካን,ጥቅም,አሥልፈው,መሥጠት,ከንግዲ,ሊቆም,ይገባል,,በርታ,በሉት,ወሊያም
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 11 ай бұрын
ከ ምእራባውያን አይን ያውጣቸው ።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
Exactly ጋዳፊን የበላ ጅብ አሁን አድብቶ ነዉ ሚጠብቀዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qu5rz1tj2b
@user-qu5rz1tj2b 11 ай бұрын
William is the most important person in Africa
@user-Weynua
@user-Weynua 11 ай бұрын
አቦ ይሄንን ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
@imirkan
@imirkan 11 ай бұрын
Tnx 🎉🎉❤
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 11 ай бұрын
ምርጦች ናቸው!!
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እሼ
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 11 ай бұрын
Thanks
@habt-tube
@habt-tube 11 ай бұрын
I love this guy. He must work with The Rwandan president Paul Kagame. Kagame once said. “Why should we go to France to discus African problems?”
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 11 ай бұрын
Respect
@derarawater5482
@derarawater5482 11 ай бұрын
Ishete asseffa❤
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 11 ай бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 እሸቴ ወንድማችን ባለፈው ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ያቀረብከው ግሩም ነበር ለአፍሪካ አንድነት አሁንም ያልተበገረ ነውና እባክህ ከቻልክ ሌላ ፕሮግራም ጨምርልን እናመሰግናለን ተባረክልን ✌🏽
@abiyseife1752
@abiyseife1752 11 ай бұрын
የተረኩን ግማሽ ሆኖ ከተገኘ ይሄ ሰው ትልቅ ስኬት እና ተምሳሌታዊነት ነው ለአፍሪካ መሪዎችና ህዝቧቿ ......
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 11 ай бұрын
@ethiopia687
@ethiopia687 11 ай бұрын
Please please about Abraham Lincoln Eshe
@EthioPanAfricanism
@EthioPanAfricanism 11 ай бұрын
The future SANKARA
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 11 ай бұрын
ሳንካራ ጠንካራ ሰው ነበር ይሄ ሰባኪ ነገር አይታመንም
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 11 ай бұрын
አካሄዱን አይተህ የት እንደሚደርስ ለመገመት አያስቸግርም ሆኖም አዋሳ ለመሄድ መንገድ ጀምሮ ሞጆ ወይ ዝዋይ ላይ ደክሞ እንደሚቆም እንዲሁ ሊደክም ይችላል ከኛ የሚጠበቀው አካሄዱን አይተን ማበረታታት ከቻልን ማገዝ
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 11 ай бұрын
🙏😍🙏
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 11 ай бұрын
የሚገርም በአፍሪካዊነቱ የሚኮራ አፍሪካዊ መሪ
@kediribrahim789
@kediribrahim789 11 ай бұрын
መቆያ ፕሮግራም አንደኛ ምርጫዬ ነው
@geneneoda7920
@geneneoda7920 11 ай бұрын
🎉
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 11 ай бұрын
ሌሎችም ጠንካራ የአፍሪካ መሪዎቸ ብቅ ብቅ እያሉ ነው ። አፍሪካ እየበራላት ይመስላል ሆኖም የምእራባውያን እና የአሜሪካ ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ። ምርጫችን ላይ እንኳ ተፅዕኗቸው አለበት ። ሕዝብ አስተዋይ መሆን አለበት ።
@basazintadesse
@basazintadesse 11 ай бұрын
Please Please 🙏 esu Paul Kagame
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta 11 ай бұрын
Very bad background music
@aman7077
@aman7077 11 ай бұрын
ሩቶ ❤❤❤❤❤
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 11 ай бұрын
ሸገር መቆያ ከእሽቴ አሰፋ ጋ ወደፊት
@gebrehwetandemarya6940
@gebrehwetandemarya6940 11 ай бұрын
በዘመኑ ለአፍሪካ ከመለስ ዘናዊ በላይ የተናገረ የለም መለስ ዘይናዊ አማራ ወይም ለይላ የአፍሪካ ዘይጋ ብሄን በየ ግዜ ትነግርን ነበር
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 11 ай бұрын
እስቲ ዊልያም ሩቶ እንደ ሳንካራ እንጠብቃለን
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 11 ай бұрын
እሸቴ ዛሬ ገና ተሳሳተ አሁን ያለው የኬንያ መሪ ወሬ ብቻ ኬንያ ከባድ ችግር ላይ ናት ቃል መግባት ቀላል ነው መፈጸም ከባድ ነው ኬንያ ጭንቅ ላይ ናት
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 11 ай бұрын
የአፍሪካ መሪወች የተልባ ሥፍር ናቸው አላምናቸውም።የታንዛኒያው አንድ ሠሞን እንዲህ ተወርቶላቸው ነበር።የኛም ጠ/ሚ/ር ኖቬል ሁሉ ተሸልሞ ብዙ ተወርቶላቸው ነበር።እና የኬንያውም ቸኩሎ ማመስገን ኃላ ለማማት ነው እንዲሉ እንዳይሆን
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 11 ай бұрын
ትክክል
@2r1d3209
@2r1d3209 11 ай бұрын
ሳይናገሩ ያለባቸውን እዳ ከጨርሱና ነፃ ከሆኑ በሗላ ንግግር ቢያርጉ ምናለበት?
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 11 ай бұрын
አብይ አህመድ አሊ እኒህን ሠዉ ሲያደምጥ ምን ተሠምቶት ይሆን😂😂😂😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
የበአለ ሲመቱ ላይ ተገኝቶ ከፊት አልተቀመጥኩም ብሎ አኩርፎ ዉሎ ነበር አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኛዉ እንጭጭ😂😂😂😂😂😂
@user-tv6fe3gt4m
@user-tv6fe3gt4m 11 ай бұрын
እንደምታቀርበው ተስፋ አድርጌ ነበር ባለፈው ያንን ልሙጥ ባንዲራ ብቅ አድርጎላቹህ የል ሃሃሃሃሃሃ😂😂😂 እርግጥ እኔ እሽቴ አሰፋን ከልብ እወደዋለሁ ነገር ግን ተቋሙ የማንን ተክለ ቁመና አጉልቶ ማንፀባረቅ እንደምትፈልጉ አውቀናል
@bobbybobby_9
@bobbybobby_9 11 ай бұрын
ድድብናህ የሚለየው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆንህን አይቶ ይለያል አንጎል
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 11 ай бұрын
የፕሮቴስታንት ሰባኪ ነበር አሉ እነሱን አላምናቸውም
@yonathan2895
@yonathan2895 11 ай бұрын
Fatarin iman hahimanotin kamitamin
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 11 ай бұрын
ሊታመን የሚገባው ግታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው::
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
@@lulsegedmammo7919ሊታመን ሚገባዉማ እየሱሰን ለዕሰራኤል ልጆች የላከዉን ብቸኛ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ ነዉ።
@Menelik27
@Menelik27 3 күн бұрын
ኢትዬጵያን በዚህ ቦታ ላይ ማየት የምፈልግ ነኝ ማለት ሮቶ ያለውን ተደማጭነት በአፍሪካ የኢትዬጵያ ቦታ ሆኖ ለረጅም ግዜ ቆይቷል። ኢትዬጵያ እንደዊሊያም ሮቶ አገሩን የሚወድ መንግስት ቢኖረን ብዬ ተመኘሁ።ኢትዬጵያንና ህዝቧን የሚወድ መንግስት ካየን ቆየን ከሃይለስላሴ ቡሃላ ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም።ለማንኛውም የምስራቅ አፍሪካው ፓለቲካ ኬንያ ስለተቆጣጠረችው ለኬንያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ለኢትዬጵያ ጎበዝና እውነተኛ አገሩን የሚወድ ህዝቡን የማይጠላ መሪ እንዲኖራት በጣም አመኛለሁ!! ይሄ ደግሞ ይሆናል የግዜ ጉዳይ ነው።
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Күн бұрын
የኢትዮ/ጠ/ሚ Dr. አብይ አሕመድ የኢትዮ/ሕዝብ በገዛ ሐገሩ ላይ ባነደደው እሳት ዉስጥ ያለፎ ለተኩላ ጥሎ ያልሄደ እውነተኛ አሐገሩንና ሕዝቡን የሚወድ ጠንካራ መሪ እግዚሐ/ሰጥቶናል ::ከእንግዲህ ወደቀድም ጉስቁልና ወደሗላ የሚመልሰን መሪ አያስፈልገንም::
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Күн бұрын
Allrady አላት ከበቂም በላይ በቂ::
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Күн бұрын
እንግዲህ በሗላ እግር እየተራገጠ ጥሎ የሚሄድ የሜዳ አሕያ አያስፈልገንም::
@Menelik27
@Menelik27 Күн бұрын
@@almazpasqual1120 ምን ማለት ነው ደደብ ተብታባ መቼም ከጋላ ከዚህ የተለየ አልጠብቅም።እንዳለመታደል ሆኖ ዘር ማንዘራችሁ ሁሉ ደንቆሮ እኮ ነው የሚገርመው ነገር ከአንድ ዛፍ የበቀላችሁ ከንቱዎች ናችሁ ጋሎቹ ብላችሁ አልተሳሳትኩም!! ዘረኝነት ድንቁርናን ግልጥ አርጎ የሚያሳይ በሽታ ነው።ይሄንንም በማፊያው በደደቡ በማሃይሙ ዕብይና ተከታዬቹ እያየን ነው።በተለይ በኦሮሞ ተወላጅ ነን በምትሉት ከብቶች ታሪክና የአገር ክብር የማይገባችሁ ደደቦች ናችሁ።
@fessehasishu
@fessehasishu 11 ай бұрын
Free Africa form CIA
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
አለ እንጂ የኛዉ ጉድ ሳይማር ዶክተር ነኝ ሳያነብ አንባቢ ነኝ መፅሀፍ ፀሃፊ ነኝ ሰንቱን ጠቅሰን እንገልፀዋለን😢😢😢😢😢😢😢
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Күн бұрын
ጅሎች!!
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 11 ай бұрын
ሩቶ ስለ ዶክተር አብይ የተናገረውንስ ሰምታችኋል????
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Good job
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉😂🎉😢😢😢😢😢😅😮😮😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
He is right he is drank a lot
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 11 ай бұрын
የዊልያም ሩቶ ቅዠት# ኬንያን ሊብያ ያስደርጋታል እንጂ በዚህ ኣጉል መደንፋት ለውጥ ኣያመጣም። ኣፍሪካኒዝም የሚቀነቀንበት ግዜው ኣልፈዋል።
@skylimit1423
@skylimit1423 11 ай бұрын
እንደ አብይ አመድ አመጽ በድብቅ ቀስቅሶ ።ያመጹትን አስገድሎና በሌሎች አሳብቦ አልመጣም ! እንደ ዘንዶው ሴረኛ አራጅ አይደለም ።
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Күн бұрын
ይህ የአንተ/የአንቺ የክፋት ሕልም ነዉ::
@dawitr
@dawitr 11 ай бұрын
እስኪ ስለ ኢሳያስ ትንሽ በለን. ይቅርሀል ስለ ኤርትራ ስታወራ አይደል? You where pathetic about Eritrea until the war against tplf exploded. When I listen your programs specially about Djibouti president and the president of Sudan to try undermine Eritrea.
@ZAPAW1992
@ZAPAW1992 11 ай бұрын
ሽፍታ ነበር በአሜሪካ (ኮሚንዝምን ለማዳከም) በአረቦች በቻይና እና በኢሮፖ ተደግፎ የመጣ ከ30 አመት በላይ ስልጣን ላይ ያለ
@dawitr
@dawitr 11 ай бұрын
@@ZAPAW1992 ወታደር አባትህ የነገረህን ተረት ለሕዝብ አይነገርም ነውር ነው, ጅል. We are in 21th Century . Try to read and search history books before to talk nonsense.
@skylimit1423
@skylimit1423 11 ай бұрын
አሰመኔ አውሬ ነው ። G15 የሚባሉትን የገደለ ያሰረ ነው ። የወጣት ጸር ነው😁😁
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 11 ай бұрын
🇪🇷❤️🇪🇷 ኢሱ ምንም የማይወጣለት ጀግና የጀግና ዘር ነው ::
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 4,7 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19