Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ

  Рет қаралды 51,301

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

10 ай бұрын

የልዩ እርጥብ አሰራር የግብዓት አይነት እና መጠን፣ የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን እንዲሁም የአበሳሰል መመሪያ
የግብዓት መጠን እና አይነት
1. 3 ትልልቅ ድንች
2. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
3. 2 ትልልቅ ሽንኩርት
4. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
5. 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
6. 2 የተፈጨ ቲማቲም
የማጣፈጫ ቅመም (በቡና ማንኪያ ልኬት)
1. 4 ሚጥሚጣ
2. 1 ቁንዶ በርበሬ
3. 1 ቀረፋ
4. 1 ሮዝሜሪ
5. 2 ጨው
የድንች አጠባበስ
1. 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
2. የሮዝሜሪ ቅጠል
የማባያ ስልስ
- በሾርባ ማንኪያ ልኬት (1 ማዮኔዝ፣ 1እርጎ፣ 1 ኬች አፕ ፣1 ዳጣ )
- በቡና ማንኪያ ልኬት (ግማሽ ፓፕሪካ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት፣ ግማሽ ጨው፣ )
- ግማሽ ሎሚ
ዳቦ ለመጥበስ
1. 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
2. 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቄቤ

Пікірлер: 48
@BelayneshGetu-xl7jf
@BelayneshGetu-xl7jf Ай бұрын
እጅህ ይባረክ ባለቤትህ ምንኛ እድለኛናት ወድሜ የኔ ባለቤት እንቁላል ፍርፍር እንኳን አይችልም 😃 ምንአይነት ጎበዝነህ ኢትዮጲያ ውስጥ እደዚህ ጀግና ባለሞያ ሰው አይቼ አላቅም ወድሜ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Ай бұрын
የኔ እጣ ነው የደረሰሽ😂😂😂😂
@robelesubalew7252
@robelesubalew7252 Ай бұрын
ባልሽን ከሌላ ሰዉ ላይ አታወዳድሪ
@rahelbacha2831
@rahelbacha2831 16 күн бұрын
Ena min felegsh
@hirutdebissa1901
@hirutdebissa1901 10 ай бұрын
ባለ ሙያ አረከን እኮ እናመሰግናለን 🙏
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 8 ай бұрын
ዋው ብርታ ያምራል
@umuhuda4401
@umuhuda4401 2 ай бұрын
አንደኛ ማሻ አላህ❤
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Ай бұрын
ዋው ደሥ ይላል በርታ
@PeaceTube83
@PeaceTube83 6 ай бұрын
ዋው ጎበዝ❤❤❤❤
@etamlakaklilu708
@etamlakaklilu708 3 күн бұрын
ጎበዝ
@masertimesi9598
@masertimesi9598 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@elisaayele6647
@elisaayele6647 10 ай бұрын
Betam gobezneh
@samrawitbizu2495
@samrawitbizu2495 5 ай бұрын
i like it thanks
@yegnamajettubetube66
@yegnamajettubetube66 4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 14 күн бұрын
Wow
@merimerkine
@merimerkine 6 ай бұрын
legebeya este indet inserale
@user-yg2bi7gi5c
@user-yg2bi7gi5c 6 ай бұрын
betam konjo aserar berita
@Shalome235
@Shalome235 6 ай бұрын
Please show me some recipes for children or toddler thanks.
@eyerusalemamare8663
@eyerusalemamare8663 5 ай бұрын
I love your videos
@PICKYTUBE-1
@PICKYTUBE-1 5 ай бұрын
me too
@user-oe2pm1pf9y
@user-oe2pm1pf9y 8 ай бұрын
@user-dd6wn4hc5l
@user-dd6wn4hc5l 6 ай бұрын
እናመሰግናለን።የሩዝ ማባያ ቂጣ አሰራሩን ከሽ የሚለዉ
@mesertmesifn255
@mesertmesifn255 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shalome235
@Shalome235 6 ай бұрын
Shef my children don't like eggs what shall I do to make them to eat.
@masertimesi9598
@masertimesi9598 10 ай бұрын
የስጋ ጥብስ ወይም የቅቅል አሰራር አሳየን ከቻልክ
@ElbethelMinas
@ElbethelMinas 5 ай бұрын
Ye bekele tebse asayeghe
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 16 күн бұрын
Dabo slash sayhon slice new yemibalew
@user-yeaB812
@user-yeaB812 2 ай бұрын
Koy gen selsu zeyt yelewm
@MelkamSisay-qq1qy
@MelkamSisay-qq1qy 9 ай бұрын
መለኛው ግሮሰር አለህ አያት አካባቢ ወይስ በሰም ተመሳስሎብኝ ነው??
@tigistbekele2123
@tigistbekele2123 10 ай бұрын
Ere saven ክፈት ተዉ ግን ከ tiktok መጥቼ እዚም save yelem
@blenbitani2393
@blenbitani2393 10 ай бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adudata8588
@adudata8588 9 ай бұрын
10Q ሰናፍጭ ና አዋዜ ስራልን
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 4 ай бұрын
ወንድሜ ፓፕሪካ እንዴት ነው የሚሰራው ወይስ የት ይገኛል
@samiasaid7399
@samiasaid7399 7 ай бұрын
እኔ ገፅላዪ አለ ያልከው አላገኝሁትም
@zubedaa.4837
@zubedaa.4837 25 күн бұрын
የሰዱቺ ዳቦ አገጋገር ረሳየን እስት?
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fqmhochmy5PQpGg.html
@hiwotberhe9088
@hiwotberhe9088 9 ай бұрын
ፋብርካ ምንድ ነው?
@hayatkeyar9221
@hayatkeyar9221 8 ай бұрын
😂😂
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 4 ай бұрын
ፓብሪካ የማያቃጥል በርበሬ
@user-th1bb4zn1n
@user-th1bb4zn1n 10 ай бұрын
ማዩኔዝ እና ፓፕሪካ ምንዱን ነዉ
@user-xo5vh1uk3r
@user-xo5vh1uk3r 8 ай бұрын
😂😂
@user-xx7bm6fc9c
@user-xx7bm6fc9c 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@SemirahabibSemirahabib
@SemirahabibSemirahabib 3 ай бұрын
Wow
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 80 М.
እርጥብ በፈላፍል  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
28:49
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 15 М.
ስለ እርጥብ በማያ ገበያ Maya Media Presents |
11:51
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 49 М.
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 4,9 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
4 Признака того, что Жена Злится
0:30
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
Draw your favorite | Inside Out Graffitis
0:30
AmogusMan
Рет қаралды 18 МЛН
САКЕНДІ ҚАТЫНЫ ҚЫЗҒАНЫП ҚАЛДЫ
0:31
Ән - көңілдің ажары.
Рет қаралды 304 М.