No video

በጭንቀት በመከራና በተለያየ ፈተና ላላችሁ ታላቂቱን እጅ ላሳያችሁ || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 107,863

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

በጭንቀት በመከራና በተለያየ ፈተና ላላችሁ ታላቂቱን እጅ ላሳያችሁ || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 424
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿❤እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ መርቆርዮስ በሃል አደረሰን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ይችን የማለዳ ብረሃን እንድናይ የረዳን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችነ ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.
@helendegafu9233
@helendegafu9233 11 ай бұрын
አሜን
@user-fq3xc9eh9l
@user-fq3xc9eh9l 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት መኖት ያርዝምልን አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜድና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤚🤚
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቅያችን ዛሬም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Nebyat6790
@Nebyat6790 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን ረጅም እድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ እንደምን ዋላችሁ ይችን ቀን ፈቅዶ ቀድሶ የሰጠን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው እናቴ ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱሱ ለሰመአቱ ለቅዱስ ሞርቆሪዮስ ክብረ በአል ተመስገን❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ላባታችን ለመምህራችን ያድልልን
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Жыл бұрын
መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡን❤❤❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@user-ds7lz8wk7t
@user-ds7lz8wk7t Жыл бұрын
አባታችን ግሩም ትምህርትን ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@emebetmenza
@emebetmenza 9 ай бұрын
Pĺĺ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@helentsehay9138
@helentsehay9138 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስቡነኝ በፀሎት ይፍቱኝ አባቴ በጣም አከብሮታለሁኝ የኔን ህይወት የለወጠው የርሶ ቃልና ትምህርቶት ነው ❤❤🙏🙏🙏🙏
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
❤ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ምስጉን ይሁን በቅዱስ ቃልህ እድንፅናና የፈቀድክ ጌታ አምላክ ለዘለዓለም ከፍ በል ተመስገን
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን አባ❤❤❤
@EyerusGetachew-sl4of
@EyerusGetachew-sl4of Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ❤ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
Egizbihere Yemesegn QaLeywhtn ysmalen Memerchn ❤❤❤❤❤🙏🙏
@workudumesa7416
@workudumesa7416 Жыл бұрын
@@classicphone5908 àààaaàaaàaààààààààààaaaaaaàaaaaàaaaàaaaaaàaaaaàaaaaaaàaàaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Жыл бұрын
ጅላጅል ጅላንፎ ሰውየው እራሱ እስረኛ ነው የሚፈታው ይፈልጋል
@FamousRapper
@FamousRapper Жыл бұрын
​@@adamtadesse9239Aaaaaaaaaa
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር ዪመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቅዱስ እግዚአብሔር የሠማነውን ከልባችን ጽላት ይጻፍልን ጌታ አየነ ልቦናችንን ያብራልን
@Kasanesh-h7g
@Kasanesh-h7g 20 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏 መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎትዎን ዘመን ሳብ ረዘምያግልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ባተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የድግል ማርያም ልጂ
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 👏👏👏በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገፀፀን (((እግዚያብሔር ዓምላክ))) ስሙ ለዘለዓለሙ ከፍ ከፍ ይበል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@febanlove2876
@febanlove2876 Жыл бұрын
ጌታሆይ ፆሎታችን. ከልባችን እንዲሆን ፈጣሪ ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያደረሰን ተመስጌን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛም የሠማነው በልባችን ፅላት ይጻፍብን አሜን አሜን አሜን
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Жыл бұрын
ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ባሁ ን ሰአት እንዲህ የሚያዕናና ትምህርቱያስፈልጋናል አማላካችንን የሚጠብቅ ልብ ይስጠን መምህራችንን አባታችንን ከመንበሩ አያጥፋብን አሜን
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚያብሔር ይጠብቅወ ፀጋዉን ያብዛልወ እኛንም የሠማነወን በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን💞 እንኳን ደህና መጡልን አባታችን🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን በቸርነቱ ብዛት ለዘሬዋ ቀን ያደረሰን አማኑኤል ሁሌም ከኛ ጋር ያለ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። መድሐንያለም አፋችንን ብቻ ሳይሆን ልባችንንም ወደ አንተ መልስ ። በቃችሁ ይበለን ።
@SmilingGreatDane-ep5pv
@SmilingGreatDane-ep5pv Ай бұрын
❤እግዚያብሐር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@rahelkurfa7713
@rahelkurfa7713 Жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን ! ታላቁን እጀ ያሳየን , ቃለ ህይወት ያስማልን.
@tsehaytaye4875
@tsehaytaye4875 10 ай бұрын
አሜን መምህራችን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏 አስካለ ማርያም ነኝ።
@psalm91Amen
@psalm91Amen Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ:: መልካሙን ያፍራብን:: ህዝባችንን ሁላችንን ከተደበላለቀ የመንፈስ ባርነት አውጥቶ ወደ እውነተኛይቱ እስራኤል ዘነፍስነት ይመልሰን:: ያኔ የኢትዮጵያ ክብሯ ይመለሳል:: ከህዝባችን ጋር እንደ ነብዪ ሙሴ እናመሰግናለን:: እንደ ነብይት ማርያም እንዘምራለን:: ያችን ቀን ያሳየን:: አሜን
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት፣ ቅዱስ ኄኖክ ነብይ፣ ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ስማዕታት ዓመታዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን፣ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን። እኛም በተማርነው ፴፣ ፷፣ ፻ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን።
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Жыл бұрын
ጅላጅል የጠራካቸው ጣዎታቶች መፀሐፍ ቅዱስ አያውቃቸውም ጅላንፎ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
ልቦና ይስጥህ በማታውቀው ነገር አትቀባጥር
@selamabreham2852
@selamabreham2852 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር❤️ በእውነት ታላቂቱን የእግዚአብሔር እጅ ነው ያሳዩን✝️💝በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን🤲
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏❤ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን🙏❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ:ለቅዱሳኑ ቴክ:አበከርዙን:ዱማድዮስና ኄኖክ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ቀን ክለልት የማይጠገበውን የነብሳችንን ምግብ እየመገቡን ውስጣችን እረግቶ በሁሉም ነገር ፈጣርያችንን እያመስገንን እንድንኖር ሁልም ስለምረዱን ድካሞትን በሙሉ ሉእል እግዚአብሔር ይቁጠርሎት እድሜና ጤናን ያድሎት
@askalehailu2213
@askalehailu2213 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን ጌታ መድሀኒያለም ይባርክልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን፣እንቁአባታችን፣
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተራራ ለሆነ ልባችን ክፋት የሚያስብ ኣይሙራችን በምሕረቱ ይመልሰን የምሕረት ኣምላካችን❤❤❤❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray 11 ай бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤❤❤
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን የትማርነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ወቅቱን ዘመኑን ያማከለ ትምህርት ነው አንዳንዴ ከምናየው መከራ ከምንሰማው ዘግናኝ ነገሮች የሚያልፍ የማይ መስለን መከራዉች በእግዚአብሔርም ምህረት ሁሉም እንደሚያልፍ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ያንን ቀን ለማለት ያብቃን❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን!!!!
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
አባቴ ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን እንኮአን ደህና መጡልን አገርአችንን ህዝባችንን እኔንም ቤተሰቤን ይጠብቅልኝ አሜን አሜን♥️♥️🙏🏾🙏🏽
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 10 ай бұрын
Amen❤❤❤
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው✝️ ቸርነቱም ምሕረቱም ገደብ🙏 ወሰን የለውም ርህሩህ ፍቅር ነው ፍርዱም ትክክል ✝️🙏የማያዳላ እግዚአብሔር✝️ እጁ ታላቅ ናት እርሱን ብቻ መያዝ ወደ እርሱም መክሰስ እግዚአብሔር ተበቃይ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን✝️ ያስባት አይኑ ባርፍባት ፀአይ ይወጣላታል ትንሳዬዋ ቅርብ ነው አቤት ይቅር ይበለን✝️🙏 በፍቅር ይመልከተን ይድረስልን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️☀️✝️🙏✝️🙏☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-th4xl4bp2w
@user-th4xl4bp2w Жыл бұрын
ሰላም አደርክ መምህሬ ከፖለቲካ አለም የመውጣት ያንተ ስብከት ሂወቴን ቀይሮኛል ። እግዚአብሔር ሞግስና ፀጋ ይስጥህ ከሃገረ ግብፅ ነኝ ❤❤❤
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ታላቂቱን የምሕረት እጁን ለአገራችን ይላክልን::
@tadia7796
@tadia7796 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእውነት ጥሩ ደስ የሚል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ሳነበው እንደዚህ አልረዳም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ዓለምን ሁሉ በያለንበት ሰላም ይስጠን ፀሎታችንን ይስማን 🙏🏽
@selambirsh3635
@selambirsh3635 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እኛንም ታላቂትዋ የእግዜብሄር እጅ ታግኘን💕🙏💕
@AshenafiYergalem
@AshenafiYergalem 10 ай бұрын
መምህር፡ቃለ ሕይወት፡ያሰማልን።እድሜዉን፡ፀጋዉን፡ቸሩ፡መድሐኒዓለም፡አብዝቶ፡ያድሎ።ከሀጢያት፡ማሰሪያ፡የተፈታሁ፡እንድሆን ፡ይፍቱኝ።በፀሎቶ፡ሠይፈ ሚካኤል ፡ብለዉ፡ያስቡኝ።አሜን፡አሜን፡አሜን።
@raweyaalmagshali7894
@raweyaalmagshali7894 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነደት ዋላችሁ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አድርስን ለዚች የተባርክች ቀን አባታችን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@SilenatTezera
@SilenatTezera Ай бұрын
አባታችን መ/ር ደ/ርዘበነ ኑርልን ቃልህወት ያሰማለን መንግስተሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያድልልን❤❤❤
@zebib3563
@zebib3563 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን ❤❤❤
@elfneshizarafo
@elfneshizarafo 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት 👏👏👏👏👏
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ሥለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ሀገራችን ሀይማኖታችን ባድነት ክመክፋፈል ያድንልን እደሀጻታችን ሣይሆን እደቸርነቱ እጁን ይላክልልን እመብረሀን ክልጃታሥታርቀን ያባቶቻችን አምላክ በቸርነቱ ያድነን❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን እዴት አደራቹሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Жыл бұрын
እግዚያብሔር.ይመስገን.አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.አሜን.አሜን.አሜን.ፈጣሪ.ሆይ.ማራት.ኢትዮጲያ.ማራት.ሀገሬ.አሜን.አሜን.አሜን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Memehere Amelake Kebere yesetelene
@nathannatu
@nathannatu Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአውነት ምግብ የእግዚአብሔር ቃል❤❤🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን መምህር ይፍቱን የተዋህዶ ልጆች ፈጠሪ በየላቹበት ይጠብቅልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት የሰማልን መምህረችን እድሜ ይስጥልን በጠም ነዉ ማከብረት ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@meronaberaha7830
@meronaberaha7830 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_* እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን ጌታ መንፈስ ቅዱስ*_ እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል አሜን፫ ❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌾🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@MeseleUmer-yg4hr
@MeseleUmer-yg4hr Жыл бұрын
አሜን
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ይፍቱን
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ምህረቱ ያምጣልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ፀሎትዎ ይርዳን🙏🏻✝️ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️🙏🏻!!!
@GizatFante
@GizatFante 26 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@AbebeTulu-n2l
@AbebeTulu-n2l 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ረጅ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። የአገልግሎት ዘመኑ ይተባረከ ይሁን፣ በረከቶት ይደርብን።
@mulualemzenebe4001
@mulualemzenebe4001 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ቃለ ሕይወት ይስማልኝ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@samerasamera2154
@samerasamera2154 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@samerasamera2154
@samerasamera2154 11 ай бұрын
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln be edemena tenan yestln🤲💒🤲❤️🙏❤️
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለአስራኤል የደረሰ ከባርነት ያወጣ ልኡል አግዚአብሔር ለሀገራችን ይድረስልን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu7440
@dinkineshalemayehu7440 11 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ድንቅ ትምሕርት ነበር ታላቂቱን የእግዚአብሔርን እጅ ያየንበት የድል አድራጊውን፣የመሐሪውን የቸሩ አምላካችንን የመድሐኒታችንን ታላቅ ትምሕርት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤❤❤🙏"እግዚአብሔር ስሙ እግዚአብሔር ነው" ''እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል" "ስምህ መሐሪ ቸር ነው" ለሀገራችንም ታላቂቱን የሰላም እጁን ይዘርጋላት አሜን🙏 መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@AsryNegash
@AsryNegash Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@hwatii
@hwatii 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 amen 🙏🙏💖💖💖 amen 🙏 amen 🙏🙌🙏 amen t
@SosoSoso-yr2gc
@SosoSoso-yr2gc Жыл бұрын
.ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን❤❤❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ከማር የጣፈጠ ትምህርት ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💕🌷🌺🌸🌸🌹
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንእፍ እግዚአብሔር ይመስገን አንተእኮ ልዩ ነህ ቸሩ እግዚአብሔር አሁንም ከነበደላችን አትተወን እኛእኮ የኦርቶዶክስ ልጆች እድለኞችነን ግን እኛ አልተመለስንም እባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን በፀሎቶት አስቡን አሜን አሜን አሜን ልቦናችንንያብራልንአሜን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተሰምቶ ሰለማይጠገበው ትምህርትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 እደሜ ይሰጥልን 🙏አገራችንንም ከመጣብን መአት አምላክ ያሻግረናል🙏ጌታን ይዞ መሸነፍ የለም🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-vl8iq9jb3c
@user-vl8iq9jb3c 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ou6lm2xc7s
@user-ou6lm2xc7s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealns admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ይኑሩልን አባታችን🙏⛪️✝️❤️
@user-zx1rs6wb7j
@user-zx1rs6wb7j Жыл бұрын
መምህራሺን እካኒ ደና መጡ ይፈትኒ ❤እምን ❤ቀል ህወት የስመአልና❤❤❤
@mimisami7086
@mimisami7086 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ይምሳንው የለም 🙏🙏🙏
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፡የተወደዱት መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እናመሠግኖታለን
@mengstewldi7378
@mengstewldi7378 Жыл бұрын
መምህራችን...እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን...ትምህርቶ ሁልግዜ ንሰማለን...
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alganeshe4053
@alganeshe4053 Жыл бұрын
አባቴ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በዚህ አስጨናቂ በሆነ ጊዜ እንደዚህ አይነት መፅናኛ ትምህርት ባናገኝ ምን ይበጀናል እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህር ረጂም ዕድሜ አሜን
@rahellove7588
@rahellove7588 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አባታችን አምላካችንንን እድሜን ከጤና ይስጥልን
ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ
29:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 81 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН