198ኛ ገጠመኝ፦ ሙስሊሙ ለ ክርስቲያኗ እናት የሰራው ጀብድ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 24,479

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 269
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብዙ አመለጠኝ 😥😥 ከእሁድ በኋላ ያመለጠኝን አዳምጣለሁ የተማርነውን የምንተገብርበት ያድርግልን like አንርሳ
@marhadmarsha1788
@marhadmarsha1788 3 жыл бұрын
ስለእዉነት እጅግ የሚገርም ሠዉ ነዉ ቶፌክ አምላክ ያክብረዉ ስለእውነት ከሆነ እንቶፌክ ያሉ አሁንም አይጠፉም ስንከባበር ስንዋደድ እንዴት እናምራለን በእውነት የቶፌክ ትትና አስለቅሶኛል እኛ ትምርቱን ጠዋትና ማታ እንደ ወሀ እየተጋትን እንኳን የቶፌክን ያህል አላረግንም በእዉነት እኛ ክርስትያኖች ግብዝነታችንንና ስንፋናችንን አምላክ ያስወግድልን ይህ ትምርት ለብዙዎቻችን አስተማሬነዉ በተለይ የመናፍስት ሴራ ለገባን ሰወች ላይክ አድርጉ ሺር እናድርግ በተለይ እራሳቸዉን ብቻ ለሚወዱ ሰወች አምላክ አገራችንንይጠብቅልን እንደወንድማችን ያለዉ ይብዛልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት አሜን🙏💠💒🌾🌾🌾🌾🌾
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽ🙏
@user-gk4dc6qy3m
@user-gk4dc6qy3m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምክ ይብዛልን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርከው በእውነት
@kasuayanie6379
@kasuayanie6379 3 жыл бұрын
0
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የሚደቅ ስራ ነው
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ኤፍታህ ይበለን ጌታ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ. 😥😥😥😭🙏🏿እንደቸርነትህ አስበን የድንግል ማርያም ልጅ የዓለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተው በቃ በለን እግዚኦ 😭😭😭😭😭እኔስ እንቅልፍ አጣሁ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህ ወገን ስለሀገራችን እንፀልይ 🙏🏿😥
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 жыл бұрын
እንቅልፍ መተኛት ከፈለግሽ ሰበር ዜና አቁሚ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@user-xr2ub5kx5c ስለ ሰበር ማን አወራ? 🙄😢እውነትን መሸሽ አይቻልም ጨቅላ ሕፃናት እያለቁ አባቶች በዋልድባ እየተገደሉ ነው እና ንፁሃን እየተገደሉ እንቅልፍ እንዴት ይመጣል? አየሽ አንች ቤት አልገባማ 🤷‍♂️🤷‍♂️😠
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673አንቺ አውርተሽ ሞተሻል እና ሰበር ካልሰማሽ ከየትኛውም አመጣሽው ??? መጨነቅ መፍትሔ አያመጣም እኔ ቤት ምን እንደገባ ብታውቂ እማ እግዚአብሔር ታመሰግኛለሽ 🧐🧐🧐🧐🧐😭
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 жыл бұрын
በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ፤ከተፈነ በኳላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላል ና። ያዕቆብ 1:12
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@user-xr2ub5kx5c ስለሚገደሉት ስለሚሞቱት ካልተረበሽሽ ታድያ ምኑን ሰው ሆንሽው ስጋ ለበስ ሰይጣን እንጅ 🙄☹️☹️
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ወንድሜ ቶፊቅ እግዚአብሔር በልጆችህ ያስደስትህ እውነት ስንት እንዳንተ ጥሩ ሙስሊም አሉ የዘራኸውን ታጭደዋለህ ጥሩ የሰራኸው ስራ በእግዚአብሔር ቤት ተጽፏል ዘመንክ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የሆኑ ሙስሊሞች እዳሉ እኔ ምስክር ነኝ እኔ አብዛኛሆቹ ጓደኞቼ ሙስሊሞች ናቸው በጣም ጥሩሆች ሲያመኝ እኳን ፀበል ከቤተክርስቲያን ያመጡልኛል ከማረሳው ነገር ደሞ ልክ እደ ወንድማችን ቶፊቅ ቀና ልብ ያለው ጓደኛ ነበረኝ መስቀል የለሽም አድርጊ ብሎ የገዛልኝ እግዚያብሄርን እማማ እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃሆ ቶፊቅንም ከነመላው ቤተሰቡ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ዋው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ጎረቤት በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ አሜን አሜን አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
በትየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🤲💐🌾🌿🌹ስንት ደጋጎች ሙስሊም አሉ ሰው ሲጠላን ያማይጠላን የ ማይተወን አምላክ ይክበር ይመሰገን አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሺ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 3 жыл бұрын
ተአምር ነው የአምላክ ስራ ብዙ መገድ አለው ፈጣሪ ሲመራ ያየነውን እንመስክር እናውራ
@weyinuasfawu9354
@weyinuasfawu9354 3 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዎትን ያሰማልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እኔ እሰላም ጓደኞች አሉኝ በጣም ጥሩዎች ናቸው። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግብርን ሓፊተይ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
አቤት ምንም ሣታዳምጡ ልክ ከተለቀቀ በደቂቃ ዲሥክ ላይክ ስትገርሙ የጥላቻ ጥግ አዳምጣችሁኳን ብታደርጉ ስላልተመቻችሁ ነው ይባላል ልክ እደተለቀቀ ዲሥክ ላይክ ይቅር ይበላችሁ እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@jaali8817
@jaali8817 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ
@saratigi8659
@saratigi8659 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን
@beamlaktaye7197
@beamlaktaye7197 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሚገርም ትምርት ነዉ እዉነት ነዉ እኛ እየሰማን ሰዉ ማትረፍ አልቻልንም ልቦና ይስጠን
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@derejegelashie5260
@derejegelashie5260 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ እስቲ ላይክ ኮመንት ሼር አድርጉለት
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው ሙስሊሞችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በርታልን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ ወንድሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሙስሊም ወንድማችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከመላ ቤተሰቦችክ ጋራ ያድልክ ተባረከ🙏 መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@lydia7824
@lydia7824 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በእውነት ቃላት የለኝም ስላንተ ለመናገር እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ያንተ እማ ፍቅር ትከተልህ ቅዱሳንም እቅፍ ድግፍግፍ ያርጉህ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሊኩን አስቀምጥልን መምህር
@maryaimenate3206
@maryaimenate3206 3 жыл бұрын
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ነው የቀየርከኝ
@godoliyasgodoliyas718
@godoliyasgodoliyas718 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን መምህር በጣም በጣም ተለውጨያለው በትምህርትዎ በርቱልን ጠንክሩልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@user-du5ml8hm8v
@user-du5ml8hm8v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን ቅን ጎረቤት ይስጠን ያድርገንም አሜን//3//
@duifkgkgfilgoglglg7368
@duifkgkgfilgoglglg7368 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የኔእናትም እንደዚህ ናት በጣም ትጠጣለች አባቴሞተ በንዴት ሁለት ወድሞቸ ሞቱ ሁላችንም ወተናል እቤት ስታየነ በጣም ነው የምትበሳጭ አሁን ግን በመምህር ገጠመኝ ሁላችንም በፀሎት ተግተናል በፀሎት አስቡን እህት ወድሞቸ እሂገጠመኝ የኛቤት ጉድነው
@ltube4656
@ltube4656 3 жыл бұрын
Egziabher yasbachu yenem abbat edazi new
@aseselove2067
@aseselove2067 3 жыл бұрын
አይዟችሁ በርቱ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በስለም መጣልን እኛም እሄንን ትምህርት ስምቴን እንድንለውጥ የድንግል ማርያም ልጅ ይርደን
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም አደርክልን መምህር
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ክብር ይግባዉ ቶፊቅም ከነ ቤተሰቦቹ ወደ እዉነቱ ይምራቸዉ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የሚደቅ ስራ ነዉ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አስተማራ ገጠመኝ ነው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@weinuayicheh8994
@weinuayicheh8994 3 жыл бұрын
Memhr kale hywet yasemaln
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አስተምሮኛል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህል እንቁ መምህርችን
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልክ።ስሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይስጠን ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን የኛ እንቁ መ ምኽራችን ❤️🙏🏻እግዚያቢሔር የባረከዉ ሰዉ መልካም አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ እግዚያቢሔር ያብዛልን🙏🙏🙏
@emum287
@emum287 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ሙስሊሙ ወንድማችን እግዚአብሔር በፈለገዉ ሰው ማደር ይችላል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በዚህ ክፉ ዘመን ጥሩ ሰው አይገኝም ተፈልጎ ነው ትንሽ ቢገኝ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን እረዳችሁ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበር መምህራችን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እዴት አረፈድክ የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን ሰምቼ እመለሳለው
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ የሚሉ መልከም ጎሮቤት ናቸው እንደ አይነት ልበ ቀና ሰዎችን ይብዛልን እግዚአብሔር ተመሰገን እግዚአብሔር ይሄን ይሰማኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን (3)
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አምላኬ ልቀጥል ወደ ማዳመጥ ።
@user-dq8kw9tq8e
@user-dq8kw9tq8e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለሂዎት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት
@user-th9cr2mt8b
@user-th9cr2mt8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህናመጣህ ።ቃለሂዎት ያሰማልን ።እግዚአብሔር እዲህነዉ እኛ ብንከፋፈልም በፈጣሪ አይን አድ ነን፡ ዘረኝነትን ፡ብሄርን ከኛ ያሶግድልን ዛሬ እዲህ አይነት የዋህ ሰዉ በጠፋበት ጊዜ እዲህ ያለ መልካም ሰዉ ማግኘት ከባድነዉ አሁንም እደነዚህ ያለቱን እግዚአብሔር ያብዛልን። በእዉነት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለሰው መልካም ማድርግለራስ ነዉና ቤተሰቦቹ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አቤቱው ማርን ይቅር በለን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክህ በእውነት ተምርቤታለው እኔም ቸግርኔዬ ድክምቴኔ አገኝውበት ይህ ትምርት በውነት
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለምታቀርብልን ገጠመኝ በጣም እናመሰግናለን የረሳሁትን ሀጢያት እንዳስታውስ እና በሰው ህይወት ላይ ይሄ ክፉ መንፈስ ድርጊት ምን ያክል ጥልቅ እንደሆነ ለማወቅ ችያለሁ ሊኩን ድስክሪብሽን ላይ ብታስቀምጥልን የነ ኤልዱን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒🎤🕊
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mNFpjJxl17qzmas.html
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@user-fo8xo9mn9r
@user-fo8xo9mn9r 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው እኔ በእደዚህ አይነትየሚያደርጉ ሰዎችን አቃለሁ በአካባቢዬ ኦርቶዶክ ሆነው ፆም አይፆሙም የእነሱ ፆም ሲገባ ይፆማሉ ይሄን የምታደርገዋ ሴትዮ ልጅ ስደት አብረን ስደት መጣን ስትመጣ ሰለመች እኔም ስትሰልም ደነገጥሁ ግን እግዚአብሔር ስንጠፋ ዝም የማይለው አምላክ ያባቶቼን ትምህረት ቁጭ ብዬ ተምሬ ነበር ያደኩት በእግዚአብሔር እረዳትነት ወደሀይማኖቷ ተመልሳልኛለች አሁን የመምህር ግርማ አገልግሎት እየተከታተለች ትገኛለች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
ተመስገን ፦ በርቺ ጀግናችን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
ሓድየ. በራችልን. እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ይሕወት ያስማልን መምህራችን
@selamtube5007
@selamtube5007 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
@meronbekele1555
@meronbekele1555 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ተምሪበታለሁ።
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ የራቀውን የሚያቀርብ ስራው ግሩም ነው ይክበር ይመስገን ለሙስሊሙ ወንድማችን ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቡ ይስጥልን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመዳንያለም ስሙ የተመስገነ ይሁን ፈታሪ ልቀይር ስፍልግ በምክንያት ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁ አሜን መምህር ተባረክ ያግልግሉት ዘመንክን ይባርክልክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ry8319
@ry8319 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን
@tsigelakew2294
@tsigelakew2294 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ትክክለኛ ኢትዬጲያዊነት ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ይውሠድ ቃለ ሂወት ያሠማልን!
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምክ ይብዛ መምህር ተስፋዬ እሽ ልስማው
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ ጀግና መምህር💕
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርከው በጣም ደስ ይላል
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደ መምህር ያብዛልን መታደለ ነው በአሁን ጊዚ እንደዚህ ሰው ማግኝት መታደል ነው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ነተመሰገነ ይሁን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ያለ አስተሳሰብ ባሁን ዘመን ከለ ተመስገን ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤✝️✝️✝️
@usuf1837
@usuf1837 3 жыл бұрын
መምርያ ሊንኩን አስቀምጥልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ እርስበርስ ለመጠፋፋት ስንሯሯጥ ከሌላ እምነት መጥቶ አስተማረን እምነታችንን አከበረልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቹ ያክብረው ለኛም ማተዋሉ ይስጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር ከሁላችን ጋራ ትሁን አሜን አሜን አሜን
@etagegnehutsigemengistu8797
@etagegnehutsigemengistu8797 3 жыл бұрын
unlike የምታረጉ ሰወች ከገጠመኙ ጋር አብራቹ ነው እንዴ የምትለቀቁት ?በሰላም ነው ግን እንዳታቋርጡ እኛን ታጠነክሩናላቹ እግዚአብሔር ይማርልን
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁 aberachu new yemetelekekeut yasebelal yemayawekum alu like ena unlike yemayaweku alu
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎትዋ አስቡን እህተ ማርያም እህተ ማርያም ተክለፀዲቅተክለፀዲቅ ሀይለ ገብርኤል ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ፅጌ ማርያም ወለተ ፀዲቅ ተክለአረጋይ
@zeharahassen7925
@zeharahassen7925 3 жыл бұрын
ጫት በእስልምና ሀራም እንደሆነ እወቅ ቃሚ ሁላ ሙሰሊም ነው አይደለም ጥሩ ነገር መስራቱ ነው አልሀምድሊላህ:
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
😂😁😂 ሀራም
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን
@genetalene3333
@genetalene3333 3 жыл бұрын
Egziabhiar edmie ena tena yistiln memihir amen amen amen
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ቃለህወይት ያስማልን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምር አስተማሪ ገጠመኝነው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን አገር ሰላም ስትሆን ነው ሰው ሰላም የሚሆነው እፀል ለአገራችን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን እንካን ስላም መጣክ መምራን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 3 жыл бұрын
እግዝያብሔርየተመሠገነይሁን።ይህንድንቅታሪክእድንማማርየፈቀደልን።መምህራችንየእኛእንቁ።እግዝያቤሔርእጠብቅህ።እማፍቅርበጉኛዋትደብቅህ።
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን አሜን ልቦናችን ይክፈትልን ትምህርቱን የምናዳምጥበት አዳምጠን የምንለወጥበት ይሁንልልን አሜን ላክክክክክ ሼርርርርርር አድርጉ
@edentegena6088
@edentegena6088 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzabare ymsegen bexam dese ylale
@user-yw7ct9yd3z
@user-yw7ct9yd3z 3 жыл бұрын
እባካችሁ የቤተሰብ ፈተና ላይ ነኝ ተስፋ ጊዮርጊስ
@user-xl1km8pt9f
@user-xl1km8pt9f 3 жыл бұрын
እግዘብሔር ይመስገን መምህራችን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን።
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 жыл бұрын
ቶፊቅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክክ...በልጆችህ ተደሰት ...እመቤቴን እንዳንተ አይነት ጎረቤት ማግኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው ..ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልክ !!!
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማል መምህራችን
@mostat5281
@mostat5281 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን ወድ ምህረተ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እባክህ ስልክ አነሳ በህልም ሲጋራ ማጨስ ምንድነው እኔ አጫሽ አይደለሁም ሱባኤ ላይ ነኝ ትንሽ ፈተና አለብኝ እህተ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ ብለህ በፀሎት አስበን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው ሙስሊሙ ወድማችን እውነት እንዳተ አይነቶቹን ምርጥ የዋህ አስተዋይ ቅን ልብ ያላቸውን ያብዛልን በዚህ ሰዓት እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቶውፊቅ እግዚአብሔር ለመልካም ነገርህ ብድርህን ይክፈልህ ሁላችንም ምን አለ እንዲህ ብንዋደድ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል እናመሰግናለን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 2 жыл бұрын
ሌላዉ አባታችን ቶፊቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ሰዉ ይዉደድህ አባቴ
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እንደሱ ያሉትን ሙስሊሞች ያቡዛልን በውነት ለሁላችንም ትምህርት ነው እኛ ስንቶቻችን ነን የራሳችንን ሰው መክሰን ምንመልስ እግዚአቡሔር ግን በሙስሊሙ ላይ አድሩ አሰተማራቸው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለህዮወትን ያሰማልን መምህር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳ ባለማሰተው በማይገቢን ነገር ከምፍረድ ይጠብቀን ወንድማችን ቶፊቅ አምላክ ቅዱሳን ከነመላው ቤተሰብ እድሜ ዘመን ከሙል ጤና ጋሬ ይስጥልን እናታችንም እንንኳን ወደዘለዓለማዊው በታቸው ተመለሱ ቸሩ አምላካችን የተመሰገን ይሁን ሁሉችን አወቀን ካለማወቅ ይሰውረን ቃሉን ለሕይወትን ያድርግልንና ተለወጥን ለመለወጥ ያብቃን
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 12 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 136 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ገጠመኝ ክፍል 1
23:07
ethio tube.27 እትዮጵያዊንት ክብር ነው
Рет қаралды 12 М.
🛑Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል  85 "እንቅልፍ የጣለው ሰው"
1:21:32
87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:03:02
♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:55:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 103 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН