No video

Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24

  Рет қаралды 102,224

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

#ethiopia #music

Пікірлер: 244
@mengizemmedia
@mengizemmedia 2 ай бұрын
To Support Mengizem media gofund.me/096e6e7c
@sofanitemillion6093
@sofanitemillion6093 2 ай бұрын
What a story! What a guy! Very humbling with a great deal of humility! It is a very moving personal story. Thank you for sharing!
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 2 ай бұрын
በጣም ብዙ ቃለ መጠይቅ ሰምቻለሁ። የጌትሽ የተለየ ነው። በከፋ ህይወት ውስጥ አልፍ እኛን እና ሀገሩን የሚወድ መልካም ልብ ያለው ሰው ሰው ሰው....... ነው።❤❤❤
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 2 ай бұрын
ሰው ታምሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም ይባላል። እንዳንተ አይነቱ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ይብዙልን።
@user-ed6ie1pn5y
@user-ed6ie1pn5y 2 ай бұрын
ጌትሽ ይህን ኢንተርቢ ሳይ የልጅነት ህይወትህ ትዝ አለኝ ከጥሩዬ ቤት እስከ እማማ ለንሴ ቤት ተልከህ ስትመጣ እየዘፈንክ የምትሄደው ጊዜ አረሳውም ከጠከራራ ሀብታሙ በላይ ነኝ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 ай бұрын
ወይ ጌትሽ ማሞ ገረሚ ህይወት ነው የኖረው ። የህይወት ሀብታም ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@esubalewatlabachew9848
@esubalewatlabachew9848 2 ай бұрын
ጎበዝ ለሂላናህ ያደርክ እውነተኛ የሰው ልጅ ነህ።ወንድሜ አቁዋምህ ምንም ዋጋ ቢያስከፍልህ በትክክለኛ መንገድ ላይ ነህና ቀጥልበት።ኢትዮጵያ አንድ ቀን ትከፍልሀለች በርታ።ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ።
@meronsium8063
@meronsium8063 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊qA
@Hornland
@Hornland 2 ай бұрын
@@meronsium8063what is qA?
@muktarovichousmanova4055
@muktarovichousmanova4055 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያገሬ ልጅ። ሙክታሮቪች ነኝ ❤
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 2 ай бұрын
ሙክታሮvች በጣም ጠፋህ
@Xestra37490
@Xestra37490 2 ай бұрын
I’ll never ever forget this. He truly touched my humanity why I’m passionate about Ethiopia ? This’s the people we were but thanks to TPLF & Oromo’s ethnic evils made Ethiopia to what it’s;( how could he even talk to Abyi Ahmed? How can he can compartmentalize? Separating the man from his crime against humanity?
@tadesseshimelash8437
@tadesseshimelash8437 2 ай бұрын
ከምንም በላይ ስለ ናቃቸው እና ሌኒን አረጋ የመሠከርከው እውነት ክብር ያሠጥሀል በርታ
@saraelyas661
@saraelyas661 2 ай бұрын
💚💛❤ ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ክበርልን! ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን።
@tibebuzike17
@tibebuzike17 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 2 ай бұрын
እምቢኝ እጅ አንሰጥም ለዘረኝነት። ከመንደር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት። ያለ የአባታቶቹ የአድዋ ጥቁር ግስሎች የአብራክ ክፋይ ወንድማችን ጌትሽ ማሞ ሠላምህ ብዝት ይበል የምልህ እኔ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ የነቀምት ደርጌ ሰፈር ነዋሪ ነኝ። ኢትዮጵያዊነት የፍቅርና የአሸናፊነት ምልክትና የማንነት ስም ነው። Habadan Sanyummaaf harka hin laannuu. ።Itiyoophiyaanummaan gandummaan olii. Ilma abbotii keenya gootota Itiyoophiyaa duraanii warra adda waraana Aduwaatti injifannoo goonfate kan taate obbolleessa koo kan taatee Goota keenya Geetish Maammoo akkam jirta kan siin jedhu ana obboleessa kee lammii Itiyoophiyaa jirataa magaalaa naqamtee naannoo dargee jiraatuudha. Itiyoophiyaanummaan maqaa jaalalaaf hinjifannootti. Injifannoon kan uummata Itiyoophiyaa maraatii. Mankaraarsitootni Sanyummaa hangam yoo uummata shorarkeessanillee injifannoo argachuu hin danda'anii. Kalleessa, har'as boruuf bara baraaf injifannoon kan jaalalaaf kan Itiyoophiyaanumaatii.
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 ай бұрын
ይሜ አባቴ
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 2 ай бұрын
ዋውውውውው ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ጨዋነትን ማየት Maatiin koos Wolga Nekmet irraati. Masaraa Kumsaa Mordaatti guddatan. Kantiibaan magaalaa Nguse Fanta jedhamu fira keenya ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ትልቅ ታሪክ ያላት በኢትዮጵያዊነቴ በጣም የምኮራ ነኝ ። አመሰግናለሁ ❤❤
@Sola20248
@Sola20248 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስብዕና ደስ የሚል አስተውሎት የሚገርም አስተሳሰብ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥክ። ጠያቂው ግን ጠያቂ ሁን ሁሉንም አውቃለሁ እያልክ ሰው ሃሳቡን ሳይጨርስ አታቋርጥ።
@chuchugadesachuchugadesa9607
@chuchugadesachuchugadesa9607 2 ай бұрын
በጣም አከበርኩ ጀግና ነህ ውስጥህ ከጥላቻ የፀዳነው አንዳንድ ለሆዳቸው ያደሩ ስለጀግኖች የመሠከርከው በጣም ሲያናዳቸው ይገርማል የአዲስ አባ ልጅ ስለእውነት እንጂ ስለቤሄር ገድ የለውም
@wendwosenhailu2493
@wendwosenhailu2493 2 ай бұрын
Wow! What an amazing story. Getesh, thank you for exposing yourself to this level. What a confidence!!! Please change this astonishing story to book. This teaches many people. Respect!!
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 2 ай бұрын
የሚገርም ሰው ነው ጥሩ ቦታ ለመድረስ ጨዋ እና ሀቀኝነት ያስፈልጋል ። ከምር ጌትሽ በስራውም በጸባዩም ደስ ይለኛል ። ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደው ትህትናን ነውና ስለሰማሁክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ። ተቦር እና ምንግዜም አዘጋጆች እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤
@zezezebe
@zezezebe 2 ай бұрын
ጌትሽዬ አባቴ የኛ ጀግና ክበርልን ስት ሆዳም ለከርሱ ሲደፋደፍ አንተ ግን ለህዝብ ፍቅር ብለህ የከፈልከው ዋጋ የድግል ማርያም ልጅ ውለታህን ይክፈለው ቤተሰቦችህን በድሜ በጤና ይጠብቅህ አባቴ❤
@danielg.162
@danielg.162 2 ай бұрын
ላመንክበት ነገር የምትቆም ጠንካራ ሰው ነህ ለዚህም ይሆናል እግዝአብሔር በሄድክበት ተከትሎህ የሚከላከልልህና አብሮህም ያለው በርታበት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ጌትሽ ማሞ ኩሩው አንተ በአድዋ ዘመን የነበሩ ኩሩ ኢትዮጵያን አይነት አይበገሬነት የሚታይብህ ወንድ ነህ ። 🙏💕✌️💚💛❤️ ✌️💕 👍👏
@19tahsase
@19tahsase 2 ай бұрын
ጌትሽ ያራዳ ልጅ የገባው !!! በግል የህይዎት ታሪኩ አሳዛኝ ለመነበት እንደዚህ ከሆነ ጀግና!!! ለውነት ስትቆም አብዛኛው ካንተጋ ይቆማል ሁሉም እንኳን ቢተወህ አውነት እራሷ ካንተጋር አብራህ ትቆማለች።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አውሬው አብይ እግዚአብሔር ይገላግለን ❤
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 2 ай бұрын
አንተ ፡ ምን ፡ ልትሆን ፡ ነው ፡ እሱ ፡ አውሬ ፡ ከሆነ ፡ ?
@bereket4mereti
@bereket4mereti 2 ай бұрын
ጠያቂ በሌለበት በድቅድቅ በረሃ፤ አዞውች በነገሱበት ፤ ከአዞ አፍ የወጣህ ሰዉ ፤ባትፈራም አይደንቀኝም ። ለህሊናህ የምትኖር ሰዉ 👏👏👏👏
@jjthekid1781
@jjthekid1781 2 ай бұрын
በሃገራችን ጉዳይ በሁሉ ነገር ተስፋህ ይመነምንና በታላቅ ሃዘን ስትባዝን እንዲህ እንደ ጌትሽ ማሞ አይነት የአምላክን ስም በየመልሱ የሚጠራና የሚያመሰግን ቀና ሰው የሆነ ስትሰማ የመንመነው ተስፋ ወደልምላሜ ይቀየራል። ሰው ሁሌ ራሱን ሆኖ ሲገኝ ሌሎችን ለማሰተማርና ለመገራት ያለው ችሎታ ከፍታ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል ወገን ጌትሽ በርታ መድሃኒዓለም እገዛውን ይቸርህ።
@girmalegesse158
@girmalegesse158 2 ай бұрын
In every generation from every work of life, there have always been truly loyal people for the nation .Getish Mamo is one among many others .Thank you for your determination; and thank you for your higher level of moral and ethical standard as an artist and as a citizen .
@youngkingdavid1332
@youngkingdavid1332 2 ай бұрын
1st I am Protestant okay I listen this two interview and I really touched by what he said bro more respect you are truly a changed man this is what we need bring everyone together and tell the truth openly well done but I need that arrogant woyane at least you support to tell us his name you see if someone become ignorant and arrogant you can tell where the destiny of that person anyway let’s bring our country back let’s build it for everyone not only for those don’t even think use their brain as human beings well let me stop here bro again well done as a brother love you
@dejaftubeHohtMedia2015
@dejaftubeHohtMedia2015 2 ай бұрын
የዚህ Interview part-1 የሰራችሁት ፕሮግራም ተመልክቼዋለሁ.... ስለ መልከመልካሙና ስለ አመለ ሸጋው እንዲሁም ስለ ጀግናው ሌኒን አረጋ እንዲህ ስላነሳችሁ እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት .... እኛ ሰዎች በወረት ውሸት የነገሱትን እንጂ በእውነት ህይወታቸውን ለህዝብ ለማህበረሰብ ያበረከቱትን የምትገባቸውን ትንሿን ክብር መስጠት እንኳን አንችልም።ለዚህም የሌኒን ታሪክ ህያው ምስክር ነው።ስለ ሌኒን ተናግሮ መጨረስ የሚቻል ባይሆንም.... ተወልዶ ያደገው ኮረም ከተማ ነው። አባቱ በደርግ ወታደር ከተረሸኑ በኋላ ቤተሰቡ ሲበተን እሱም ገና በለጋ እድሜው በ13አመቱ ትግሉን ተቀላቅሏል።ወደ በረሃ በሚሄድበት ግዜም የወቅቱ ተለቅ ያሉት ታጋዮች(ከበአዴንም ከህውሃትም) ወደ ቤቱ እንድሄድና ትንሽ አደግ ሲል ተመልሶ እንዲመጣ ቢያግባቡትም ፈቃደኛ ባለመሆኑና የአባቱን ገዳዮች መታገል በመፈለጉ ትግሉን ከ1973ዓ/ም ጀምሮ ተቀላቅሏል። እንግዲህ ልጅነቱንና ወጣትነቱን በሙሉ የከፈለባት ሃገር ነች ኢትዮጵያ፤በምላሹ ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግባትም ሃገር ነች። ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግበት ምክንያት ምን ይሆን? ቢያንስ የትግል አጋሮቹ እነ አበባው ቢያንት የበርሃ ጓዶቹ እንዴት ነው ስለ ጓዶቻቸው ማውሳት ያልፈለጉት እንኳን ስለ ሌኒን ስለ አንድ ወታደር ለወጣቶች አስተማሪ የሚሆን ታሪክ ይነገር የለም ወይ?" ብዬ ብዙ እጠይቅ ነበር እስከ ቅርብ ግዜ መልስ አላገኘሁለትም ነበር።መልሱ ግን አንድና አንድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ "እውነተኛ ሰው በገንዘብና በወረት አይገንም ፤እውነትን በሚፈልጓት በእውነተኞች እንጂ" ግዜ ሊወስድ ይችላል እንጂ የጀግኖች ታሪክ ህያው ነው የወረትም አይሆንም "ሌኒን ማን ነበር?" የሚል ትውልድ ይመጣል ያኔ በሌኒን ውብና አንፀባራቂ ማንነት ብዙዎች ሰው ይሆናሉ........ ወጣቱ ሌኒን እጅግ በጣም ተወዳጅና የሰው ፍቅር የነበረው፣ለድሃ አዛኝ ጀግና ነበር .....ደግና መልካም ሰው ከመሆኑ የተነሳ ከደሞዙ ተቆራጭ እያስደረገ እስከሞተባት ወር ድረስ የሟች ጓዶቹን ልጆች ሲያሳድግ የነበረ ባለእንቁ ልብ ጀግናም ነበር።ኢህአዴግ አዲስአበባ እስኪገባ ድረስ የሌኒን ቤተሰብ በትልቅ መከራና መበታተን የነበረ ቢሆንም መከራው ብላቴናውን ሌኒንን ሳይበግረው በብዙ ዓውደ ውግያዎች ላይ በመሳተፍ ጀግንነቱን አስመስክሯል። ኋላም ኢህአዴግ አዲስአበባ ከገባ በኋላ በጦር ኃይሉ በከፍተኛ አመራርነት ሲያገለግል ቆይቷል። ከዛ.....ሌኒን አርቲስት ጌትሽ እግዚአብሔር ይስጠውና በጥቂቱ ለመግለፅ እንደሞከረው ጀግናው ሌኒን አረጋ ዘመናዊ፣ ተራማጅ፣እውነተኛ፣ሞጋች፣ለሐቅ የቆመ፣ተንኮል የማያውቅ፣ቀጥተኛ፣ልበሙሉ፣ አንባቢና ፀሓፊ፣ጀግና፣ለድሃ አዛኝ፣አርቆ የሚያስብ፣የፍቅር ሰው፣ሰውን ከልቡ የሚወድ፣ከቅናተኞችና ክፉዎች በስተቀር ሁሉም የሚወደው፣ጫወታ አዋቂ፣ቤተሰቡን ወዳጅ፣ወንድሞቹን ወዳጅ፣እያየከው የሚናፍቅክ ዘመናዊ ሰው ነበር....ስንቱን ልዘርዝረው!። ይሄንንም የሚያውቀው ሰው ሁሉ በልበ ሙሉነት የሚመሰክርለት ስብእናው ነበር። "የከፈልነው ዋጋ የተከፈለው መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ነፃነት እንጂ ለሆነ ቡድን የበላይነት አይደለም" በማለት የሚታወቀው ሌኒን በወቅቱ ለእውነት መቆም የከበዳቸውን ሆድ አደሮችና ጥቅመኞችን በመሞገት ይታወቃል። "ደም የከፈልነው ለህውሓት የበላይነትም አይደለም ፤ለብአዴን የበላይነትም አይደለም" እያለ ከ25 ዓመታት በፊት በቀጥታ ይሞግት የነበረና ማንንም ሳይፈራ ብቻውንና ብቻውን ሆኖ በግሩፐኝነት ከደለቡት ማፍያ ቡድኖች ጋር ይገጥም የነበረ ጀግና ነበር።በዚህም ዓላማቸው እኩይ በሆኑ ሰዎች ተንኮል እንዲበላ ሆኗል። በከፈለው ውድ ዋጋ ዛሬ ሌባውና ውሸታሙ በዝቶ ላይወሳ ይሆናል ነገ ግን ኢትዮጵያ ስለ ሌኒን ጀግንነት የምታወራበት ግዜ ይመጣል። "ለኔ ጀግና ሰው የገደለ አይደለም የሰውን ልብ ያሸነፈ እንጂ ሌኒን ማለት እሱ ነው" የጌትሽ ማሞ ፊት የሚያስነብበንም ያንኑ ነው። በመጨረሻም ይህንን ለዘመናት ተደብቆ የነበረውን የሌኒንን ስም አውስታችሁ ቢያንስ የተወሰኑ ኢትዮጵያዊን እንዲውቁ በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። የዚህ ዘመን ወጣቶች ከሌኒን ታሪክ ብዙ መማር የሚችሉበት ብዙ ተጋድሎዎች አሉት እናም ስለ እውነተኞችና ስለ ኢትዮጵያ ስትሉ በሌኒን ጉዳይ አንድ የተሟላ ዶክመንታሪ ብትሰሩ እንደ ሚዲያ ብዙ ፍሬ ታፈሩበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አርቲስት ጌትሽ ማሞም የተረሳውን ግን የማይረሳውን ጀግናን በጥቂቱ ስላወሳከው በጣም እናመሰግናለን ስለሱ ዘፍነህ የታሰርክበት አጋጣሚም የማይረሳ ነው። ከዚህም በላይ መመስከር ትችል ነበር ብዬ አምናለሁ ግድ የለም የሆነ ግዜ በደንብ እንደምታነሳው ተስፋ አደርጋለሁ እንደውም ልክ በረሃ ላይ እንዳደረከው አንድ ቀን በሌኒን ስም ትዘፍንለታለህ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የሞቱ ጀግኖች ጓዶችህን የማትረሳ ባለመልካም ልብ መሆንህን ስላየሁ። በጣም እናመሰግናለን። (በሌኒን ጉዳይ መረጃም ሆነ ማንኛውም ትብብር ከፈለጋችሁ +4792919646 በwhat'sም ሆነ በቀጥታ ልታዋሩኝ ትችላላችሁ) Lenin the young hero!
@rahelsoli
@rahelsoli 2 ай бұрын
ታሪኩንም ትውልዱንም ባልኖርበትም አንተ ጥሩ ፀሀፊ ነህ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 ай бұрын
ተቦረነ ይህን የጌትሽን ቃለ መጠየቅ ሁለቱንም ክፍል አይቸዎለሁ የስራዬ ፀባይ ሆኖ በየሳምንቱ ላገኛችሁ አልቻልኩም ግን እንደ ታሪክ ትምህርት ነዉ የተከታተሉክት እጅግ ጣፋጭና ተወዳጅ ነዉ ሁሉም አልፎ እዚህ መደረስ ቀላል አይደለም አምላክ ያለዉ አይቀርም አሁን ያለህበት ደርሰሃል በርታ ልጄ ተቦረነ ግን እንደምንም የምንግዜም ሚዲያ ዓመታዊ በዓል ምክንያት አድርጋችሁ እንገናኝ ለማንኛዉም ጌትሽ ተወዳጅ ነህ ዕድሜ፣ጤና ሰላም እመኝልሃለሁ
@kebera
@kebera 2 ай бұрын
ያራዳ ልጅ የሚገርመዉ እኔም የተወለድኩት ደከተራራ ሲሆን ያደኩት ሀይሥላሴ ቦኖ ሸራተን የተሰራበት ቦታ ነዉ ምርጥ ሰዉ ጌትሽ❤
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 2 ай бұрын
ዋው ገትሽን በሆነ ነገር ጠልቸው ነበር :: አሁን ግን ካሳለፈዉ ሕይወት አንፃር የፈለገ ነገር ቢያጠፋ በጣም የሚጠበቅ ነው :: በጣም ደስ የሚልና ጠንካራ ስነ ልቦና ያለው ሰዉ መሆኑን አስመስክሯል ::በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ::
@yelmag2511
@yelmag2511 2 ай бұрын
ጌትሽ ፡ ማሞ ፡ ክበርልን ፡ ወንድማችን ፡ 💚💛❤️🟩🟨🟥
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 2 ай бұрын
Unbelievable and Incredible Story, Moreover a Big Lesson to Us!! Thanks Getish & Teweld!!
@simegnihtekle
@simegnihtekle 2 ай бұрын
ጌትሽ ድንቅ ሰዉ! ከድሮዉም ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምወድህ፡፡ ታሪክህን ስሰማ ደግሞ ምን ያህል ጠንካራ ሰዉ እነደሆንክ ተረዳሁ፡፡ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!
@themane9894
@themane9894 2 ай бұрын
ጀግና ሰው ጥቅማጥቅም ያላሸነፈው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኩሩ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ይከተለህ ከነ ቤተሰብህ አይዞኝ ሁሉም ያልፋል
@eliasmamo9391
@eliasmamo9391 2 ай бұрын
ጌትሽ ማሞ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰው አከብርሃለው አደንቅሃለው ❤
@Abawtes
@Abawtes 2 ай бұрын
what an amazing story! Getish you are a great artist with wonderful personality.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
መተንፈስም ቀላል ነገር አይደለም በውስጥህ ተዳፍኖ ከሚቀር ተወዳጅ ጌትሽ ማሞ ከነመላው ቤተሰብህ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@mikisha921
@mikisha921 2 ай бұрын
በእውነት እዲህ አይነት ሰው አመስለኝም ነበር መሳጭ ሰው ነው
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 2 ай бұрын
Be lejeneteh nefetegna(Amaran)tela tebeleh adegeh.bezih derjea teleweth Ethiopiawi mehoneh Des yelale🙏
@AkalushimelisHailemariam
@AkalushimelisHailemariam 2 ай бұрын
"busy" ሆኜ ቃለመጠይቅህ ጨረሠኩት የነገድና የሀይማኖት ችግር ሣይኖርበት ሥለህዝብ የሚያዝን ሠው ማግኘት ምንኛ ደሥ ይላል። በዚው አጋጣሚ የትኛውም ማንነት አከብራለው እኔ ጉራጌና ኦርቶዶክሥ ነኝ ነገር ግን ለየትኛውም ብሔር ሀይማኖት እኩል አክብሮትና ፍቅር አለኝ ሲበደሉ ያመኛል።ጌትሽ እውነት ፍቅርና ደግነት በአይኔ ያየኋቸው መሠለኝ🙏🙏🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አውሬውን አብይ እና ሸመልሰ እና ገረዶቻቸውን ሕውኃት ብአዴን ከፋኖ ጋር ሆነን እናሰወግዳለን ❤❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 ай бұрын
እኮ አሁን በግልፅመጣችሁ ጥያቄያችሁ ሰልጣንነዉ ዳግም አትምክሩት
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 2 ай бұрын
@@doniyaberekt9113 ታዲያስ ጥያቄው ሥልጣን ካልሆነ መቼም የእናትህን ቡጡ/ዳቦ ሊሆን አይችልም። በፕሮግራም በሪዮት አለም በአመራርና በዘረኝነት አስተሳሰብ የተበላሸውን የምታስተካክለው የተሻለ ፕሮግራም ሪዮት አለም ከዘርኝነት የጸዳ አሠራርና አመራር ይዘህ ከዚያ ሥልጣን ይዘህ በሥልጣን አየመራህ ነው እንጂ ሌላ በምን ሊሆን ይችላል!? በግልጽ ምናምን የምትለው ሥልጣንን ለተሻለ ዓላማ መጠየቅ የሚያሸማቅቅ ነው እንዴ!? መሃይም ነገር ነህ መሰል። Tortora አለ ያገሬ ሰው።
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
የምትገርም ሰው ነህ። በርታ እድሜ ይስጥህ።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
ጌትሽ እግዚአብሔር ይርዳህ:: በጣም የሚገርም ታሪክ ነው:: ይገርማል!!!!
@yimeyime9792
@yimeyime9792 2 ай бұрын
Getish legendary, thank you very much for your real history.
@davoosm7087
@davoosm7087 2 ай бұрын
💚💛❤🥰🥰🥰 ክበርልን ጌትሽ ማሞ የእውነት ጀግናችን ነህ እንወድሃለን እንኮራብኃለን እናከብርሃለን !!!
@AddisnewsService-xz9me
@AddisnewsService-xz9me 2 ай бұрын
What a journey Getish.Jabaadhu si jaalanna
@dangnachewgemechu1956
@dangnachewgemechu1956 2 ай бұрын
በኦሮሞም በአማራም ዘረኝነት ጥንብ ነው
@zelalemayechew-fh1ix
@zelalemayechew-fh1ix 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
@user-ep7gm4if1k
@user-ep7gm4if1k 2 ай бұрын
ጌትሽ አንተ ወንድ ነህ በጣም የሚገርም ስብእና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi 2 ай бұрын
መርሃባ ተወዳጆች ምንግዜም ሚዲያ ተወልድና ሪዮት እንዳውም እንግዳችን ጌትሽ እንኮን ደህና መጣችሁ ለ እለተ ሰንበት ፕሮግራም❤❤❤❤❤❤
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 2 ай бұрын
ያን አውሬ ጀኔራል ጌትሽ ጨዋ ስለሆነ ባያነሳም የምታውቅት ለታሪክ እንዲቀመጥ ብታሳውቁን ጥሩ ነበር::
@aniabera3375
@aniabera3375 2 ай бұрын
አብረሃ መጁሙን ይባላል
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 2 ай бұрын
ፍቅር አላማ ፀናት ያለበት የህይወት ታሪክ። ጌትሽ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩ
@tsehayteklu9871
@tsehayteklu9871 2 ай бұрын
ጌትሽ ገብርኤልስ ምን ይሰራል ብለህ ነው አሁንም እሱ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Oromara689
@Oromara689 2 ай бұрын
ስለመጨረሻው ኦሮሚኛ ዘፈኑ ሳጠይቅልን??? በጣም ምርጥና ድንቅ ስራ ነበር ትርጉሙን ለማያቅ ቢነግርልን መልካም ነው።
@TeyimHiwot
@TeyimHiwot 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ጌትሽ
@seneduderesse3405
@seneduderesse3405 2 ай бұрын
Ghetishi betam new yewededkuhi igzabiher le zelalem yitebikhi amen 😍💚💛❤💪
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ጌታቸዉ በጣም ግልፅ እራሰህን የምታቀርብ አዳማጭ ጎበዝ ሰዉ ነህ.👏
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 2 ай бұрын
እኛ አጋሮዎች ጌትሽን ማወቅ ብቻ አይደለም፦ልዩ ክብርም አለን፦ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን።
@meta8314
@meta8314 2 ай бұрын
Teborne knows very details about any musician in ethiopia 🫢
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 2 ай бұрын
❤❤❤ ምርጥ አርቲስት ነህ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
@frewabebe6891
@frewabebe6891 2 ай бұрын
ባለጊዜ ተብሎ ስለተነዛዉ ዜና ብታብራራ ጥሩ ነበር - እኔ ራሴም አዝኜብህ ነበር --- ስለወላጅ እናትክ ብዙ ብትነግረን በወደድኩ - መንገድ ስታሻግራት ስለምትልህ - እንዴት ፈልጋ እንዳገኘችህ እንደቀላል ነካክተህ ማለፍህ ልቤን ጎድቶታል - ስለወላጅ አባትክም እንዲሁ - ወደፊት ልትሰራዉ አስበከዉ ከሆነ ዕድሜ ይስጠን ለሁላችን - እኔ ግን ዉስጤን የነካኝ የእናትክ ነገር ነዉ - አባትክን ስለመፈለግህም ብዙ ልትነግረን ትችል ነበር - ብቻ ግድ የሚል እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ያለህ - እግዚአብሄርም በእርግጥ ይወደሃል :: እርግጠኛ ነኝ በእንባ ያደመጡህ ቁጥራቸዉ ቀላል አይሆንም - እግዚአብሔር ይባርክህ::
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 2 ай бұрын
ባርቲ አድቀን ፈራሽነው የህ የኢትዮ ህዝብጎን መሆንህ ሁለዪም ያስወድደሀል አብሽሩ ለሁሉም ግዜ አለው
@thewodrosabosh5848
@thewodrosabosh5848 2 ай бұрын
I wish long life my brother
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
❤❤❤ጌትሽ ገና ብዙ ደስታ እግዛብሔር ይስጥህ
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 2 ай бұрын
ጌትሽ ዋው ብዬ ሠምቼሃለሁ እድሜ ይስጥህ።
@endaletessema9744
@endaletessema9744 2 ай бұрын
ጌትሽ በጣም ትክክል ተባረክ
@anafhulu3369
@anafhulu3369 2 ай бұрын
Amazing story and a wonderful conversation!
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 2 ай бұрын
Getsh MAMO!! You are the best Ethiopian Son
@SolomonKhlie-gj5qn
@SolomonKhlie-gj5qn 2 ай бұрын
ታደሰ ወረደ ነዉ ያኔ 31ኛ ክፍለጦር አዛዥ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 2 ай бұрын
አንድ ጄነራል ዮሐኒስ የሚባል ነበር እሱ ይመስለኛል። የጀነራል አበባው ምክትል የነበር።
@aniabera3375
@aniabera3375 2 ай бұрын
አብረሃ መጁምህ ይባላል
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 ай бұрын
ጌትሽዬ በርታ ፈጣሪ እንተንም ቤተሰብህን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ እንወድሃለን !!! 👏👏❤️❤️
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 2 ай бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት! ጌትሽ እንወድሃለን ❤️❤️❤️
@muletadewos7516
@muletadewos7516 2 ай бұрын
ጌትሽ ❤ 🙏 ትልቅ ሰው ልጇ የኢትዮጵያ !!!
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 2 ай бұрын
ጌትሽ ስርአትህ፣እርጋታህና ቁጥብነትህ ያስቀናል።ባለህበት ሰላምህ ይብዛ🙏
@user-wy5pv4bq7o
@user-wy5pv4bq7o 2 ай бұрын
Wow, getesh, I like your freedom and your confidence
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 2 ай бұрын
ጌትሽ ታሪክህ በጣም ገራሚ ነው ።አንድ ቀን ሰፋ አድርገህ ፃፈው
@tewodrosteshome5328
@tewodrosteshome5328 2 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ ጌትሽ አደንቅሀለሁ ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 2 ай бұрын
በፊትም በስራህ ብቻ እወድህ ነበር። ይበልጥ ደግሞ በነገርከን ያሳለፍከው ታሪክህ እጅግ እንድወድህ አደረከኝ።
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 2 ай бұрын
My respect is now becoming huge🥰
@tegaKifle
@tegaKifle 2 ай бұрын
ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንወድሀለን
@Muller14555
@Muller14555 2 ай бұрын
I am sorry to hear all this. You have been through a lot!
@teretteretforethiopianchil6975
@teretteretforethiopianchil6975 2 ай бұрын
getish good Job
@abebazwede932
@abebazwede932 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን በሰላ ሰ ወ ደዚህ በሰላም አመጣህ የቀረዉ ዘመንህን ይባርክልህ
@jomama151
@jomama151 2 ай бұрын
Thank you Getish yehager balewuleta neh ❤❤❤❤❤
@sartt3754
@sartt3754 2 ай бұрын
በጣም ተረጋግቶ የሚናገራቸ ቃላቶቺ. አድናቂህ. ነኝ በአለህበት ሰላም ሁን ሰዉ በሀገሩ መንቀሳቀስ አልቻለም. መሥራትጰአልተቻለም. አብይ አይሲስ አዉሬ ሰዉ ነዉ ግን እባብ. ያዉም ኮብራ. እስስት ነዉ ዘረኛ የበታቺነት የሚሰማዉ ቀደኛፀጎጠኛ. ነዉ ፈጣሪ ያሳልን እርሰበርስ አጫርሶ. ኬኔያ ህዝብ ሊያሰፍረበት ነዉ
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 2 ай бұрын
ምድረ ፅንፈኛ ሌባ ሁሉ አብቹን የምታጥላላው ከአለት ጋር እየተጋጨህ ትሞታለህ እንጂ ጀግናው መሪያችንን ቆራጡን አይበገሪውን ታጋሹን ፍራሐት የለሹን ስራ ወዳዱን ከፍታ ለይ ሆኖ ዝቅ ማለት የሚችለውን ፈጣሪን የሜፈራውን መሪያችንን ይዘን ወደፊት
@birhanuss3910
@birhanuss3910 2 ай бұрын
Wow, we loved you Getish and nice interview. 43:25
@derejeabahineh5394
@derejeabahineh5394 2 ай бұрын
ታቦርነህ በጣም የማከብራችሁ ጠያቂና ተጠያቂ ተገናኛችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-up7cq6xu3o
@user-up7cq6xu3o 2 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ ሚዲያላይ መቅረብህ እንድናውቅህ አድርጎናል እባካችሁ እንዲ አይነት አቅርቡልን
@scooterific2335
@scooterific2335 2 ай бұрын
He is so amazing personality we❤❤❤
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 2 ай бұрын
Guys is very funny very SAD story
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 ай бұрын
ወይ ጌትሸዬ ይገርማል ታሪኩ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ከውጭ ሆንህ ስታይ ሁሉ ሰው የደላው ይመስላል ።ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ።
@jonney235
@jonney235 2 ай бұрын
What's a wonderful story! The iron man
@achafekade4856
@achafekade4856 2 ай бұрын
ዕንቁ ነህ ጌትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ እንደሚወድህ መሰከርክ።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 ай бұрын
በጣም የማዝነው ይሄን ለዚሕ ሁሉ መበላላት ያተረፈን የዘር ፓለቲካ መቃወም ነፍጠኛና የብሄር ብሄረሠቦችን እኩልነትን እንደ መቃወም አርገው ይቆጥሩታል።
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 2 ай бұрын
መጽሀፈ ጌትሽ ኢትዮጵያውያ
@yeneneshasfaw2571
@yeneneshasfaw2571 2 ай бұрын
Gatish melikam sewu Egizeyabihar amilak tanahin yisitih ❤❤❤
@orthodoxtewahedo9
@orthodoxtewahedo9 2 ай бұрын
please update camera position and the studio
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 ай бұрын
IRespect Getsh Mamo God bless you &your Familly❤❤❤❤❤❤
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 2 ай бұрын
Wawww Getu ❤🇪🇷🙏👏
@melesmesfin157
@melesmesfin157 2 ай бұрын
Betam arif interview Getush betam adenekuh
@kibklwy
@kibklwy 2 ай бұрын
አኔ አስክማውቅው ድረስ የህወሓት ምስራች ጀነራል የለም
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 113 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene With Tamrat Abebe Part 2
1:09:45
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.