"ተተኩሶብኝ እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ" ጌትሽ ማሞ Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Getish Mamo

  Рет қаралды 84,244

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

16 күн бұрын

#ethiopia

Пікірлер: 165
@bereket4mereti
@bereket4mereti 14 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ ዘመን ተሻጋሪ ታሪካዊ ዘፈንኖችን ነዉ የሰራከዉ ። አንድ ቀን የሀገሪቱ ሁኔታ ተለዉጦ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ወደ ምተሰወዳት ሀገር እንድትመለስ እንጸልያለን ። ለሰራህ ግን 🙏🙏🙏 ተቦርነ ተባረክ🙏🙏🙏
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km 6 күн бұрын
አዝማርና ዉሻ ሲጥሉለት ይሸለጠለጣል።
@berketdereje1381
@berketdereje1381 7 күн бұрын
ወንድሜ ጌትሽ እንኳን ፈጣሪ አተረፉቹ ሁሉም ለበጎ ነው የኛ ጀግና ነክ አይዞን ዶክሜንቱም ይሳካል እኔም ያለውት ፈረንሳይ ነው የአቃቂ ልጅነኝ ፈጣረ ያሰብከዉን ይስጥልኝ በርቱ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 14 күн бұрын
የኔ አባት እድግ በል ጌትሽ አይዞኝ አንተ እደሌሎቹ ባንዳዎች ሆድ አደር አይደለህም የኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ዘረኞችና አሳዳጆች ይጠፋሉ በርታ
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 8 күн бұрын
ጌትሽ በጣም አድናቂህ ነኝ ደፋር ነህ በሙዚቃ ግጥሞችህ አደቅሀለሁ እዳተ አይነት አገርወዳድ ስደት አይገባዉም ነበር ካቅምህ በላይ ነዉ እንኳን ተረፍክልን በርታ ከልጅና ባለቤትህ ጋር በሔድክበት መዳህኒያለም ይጠብቅህ እዳልክዉ አገር ትክፍልሀለች በርታልን ወንድማችን ❤❤❤
@mimia7202
@mimia7202 14 күн бұрын
ኡፈይ ጌትሽ ልጅህ ሲያምር🥰🥰እግዚአብሄርትልቅ ደረጃ ያድርስልህ🙏
@kasahunenaga5739
@kasahunenaga5739 14 күн бұрын
ጌትሺ በጣም የምንኮራብህ የኢትዮጲያ ጠበቃ ነህ ጀግና ብርቱ ለሆድህየማትኖር ጀግና ሠዉ ነህ።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 13 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ የኛ ጀግና እጅግ በጣም ነው የምናከብርህና የምንወድህ። እውነት ብለሃል የዚን መንግስት የአረመኔነት ጥግ በአጭር ቃላት ገልጸሃል "ገለውህ ሃውልት ያሠሩልሃል" ልክ ሃጫሉን ገድለው ሃውልት እንዳሰሩለት በማዲንጎ ሞት የአብይ አህመድ እጅ እንዳለበት በቂ ማስረጃ አለ፣ ለምን ካሉ ማዲንጎ በመከላክያ ሠራዊቱ ስለሚወደድ አብይ አህመድ በቀጣይ የአማራ ህዝብ ላይ ላቀደው ጦርነት ስሜት ኮርኳሪ ዘፈን ዘፍኖ ወታደሩን እንዳያሸፍትበት አስቦ ነው። ልክ ዳኜ ዋሌና ሌሎቹ እያደረጉት እንዳለው ማለት ነው። ተቦርነ እባክህን እስቲ አብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጣ ወዲህ ለምን እና በምን ምክኒያት ነው ብዙ የኢትዮጵያ ውድ አርቲስቶች ሞት አንደጨመረ ጥናት አድርግ እስቲ። ጌታቾ ካሳ፣አለማየሁ እሼቴ፣አሊ ቢራ፣ ማዲንጎ፣ ሃጫሉ፣ተሰፋዬ ገሰሰ፣ ሂሩት በቀለ፣ ፍቃዱ ተከለማርያም ወዘተ ። ወያኔ 27 ዓመት ሀገር መምራት ከጀመረች ከ83 ዓም ጀምሮ እስከ 2009 ዓም የሞቱት አርቲስቶች ቢቆጠሩ በእርግጥነት ቁጥራቸው በዓብይ አህመድ የ6 ዓመት አገዛዝ ውስጥ ከሞቱት ያንሳል። ይሄ ፋሽስት አምባገነን ሰውዬ የኪነጥበብ ሰዎችን እውቅና ልስጣችሁ እያለ ሰብስቦ ምን ገዳይ ነገር ነው አንገታቸው ላይ ያጠለቀላቸው። ለሃጫሉ ቡልጋሪያ አከባቢ መሬት ሰጥተው ገደሉት፣ ጌታቸው ካሳን ቤት ሰጠነው ብለው ፕሮፖጋንዳ ሰርተውበት ከገደሉት በኋላ ቤቱን መልሰው ወሰዱት። የሚገርመው ደግሞ አብዛኛዎቹ ሟቾች አለምአየሁ እሼቴ፣ ጌታቾ ካሣ ማዲንጎ፣ ወዘተ ስለኢትዮጵያ በዘፈኑት ዘፈን ከትወልዱ ልብ ውስጥ ፈጽሞ የማይጠፉና ኢትዮጵያዊነትን ያሰረጹ ናቸው። እኔ የወለጋ የነቀምት ሰው ስሆን ሃጫሉ ሁንዴሣን በጣም በቅርበት አውቀዋለሁ። ለሃጫሉ ሞት ዋነኛ ምክኒያት የነበረው " ደሞ ምን ጣለብኝ " በሚል ርዕስ ከአዲስ ሙላት በጋራ የዘፈነው ዘፈን ነው። ዘፈኑ ዘረኝነትን፣ በድንበር መጣላትን የሚቃወምና ኢትዮጵያዊነትን አንድነት የሚሰብክ ስለሆነ ጭራቁ አብይ አህመድና ኦኔግ ዘፈኑ ለህዝብ እንዲለቀቅ አይፈልጉም ነበር ምክኒያቱም ዘፈኑ ከተለቀቀ የኦሮሞ ህዝብ ኦዴድን እና ኦኔግን ፈርቶ በውስጡ አምቆ የኖረውን ኢትዮጵያዊነት በገሃድ አውጥቶ የዘር ፖሎቲካውን አፈር ከደቼ እንደሚያበላው ስለሚያውቁ ነው ስለዚህ አጫሉ ሁንዴሣ ሳይቀድም የአብይ አህመድ ኮሬ ነጌኛ የተባለ ገዳይ ብድን በአብይ ትዕዛዝ ገደለው ከዚያ ግዲያውን ወያኔና ላይ አላከኩት። የሚገርመው ነገር የሃጫሉ ሚስትና አዲስ ሙላት ከሃጫሉ ሞት በኋላ ሴይፉ ሾው ላይ ቀርበው ከዘፈኑ ቀንጭበው ለህዝብ ካሰሙ በኃላ ሙሉ ዘፈኑን ለህዝብ እንደሚለቁ ቃል ቢገቡም ከአብይ ከኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድን እና ከሰቅጣጩ ኦኔግ በደረሰባቸው ማስፈራራት እስካሁን ሙሉ ዘፈኑ አልተለቀቀም። ሌላው ነገር አብይ ወደ ሥልጣን ከመጣ ወዲህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፖፖሳት ሞት ከ2009 በፊት ከነበረው በእጅጉ ጨምሯል።እስቲ በየገዳማቱ በኮሬ ነጌኛና በአብይ ኦኔጋዊ ወታደር በግልጽ ከተገደሉት መኖኮሳት፣ቄሳውስትና ምዕመናን ውጪ ከ2009 ዓም ጀምሮ የሞቱት ፖፖሳት ስንት ናቸው? ሰህዝቡ ልብ አላለውም እንጂ ፖፖሳቱ በህቡ እየተገደሉ ነው። አሁየን ደግሞ ፖትሪያርኩ በሕይወት እያሉ 7ኛው ፖፖስ ከኦሮሞ ነው የሚመረጠው እያሉነው። ይህ የሚያሳየው ፖትሪያርኩን ተፈጥሯዊ በሚያስመስል ግድያ ሊያስወግዱ እቅድ እንዳላቸው ነው ለዚህም ሁኔታዎችን ማመቻቸት የጀመሩት አቡነ ጴጥሮ ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገቡ ከማድረጋቸው በፊት እንደሆነ ማወቅ ምሁር መሆን አይጠይቅም። ቄስ በላይ በዚህ ጉዳይ አልተባበርም ብለው ነው መሰል በዶላር አሳበው ቄሱን ጠልፈው እስር ከተዋል። በዚህና መሰል ጉዳዮች በቂ ጥናት ሰርታችሁ በዶክሜንትሪ መልክ ልታቀርቡና ይህን ፋሽስት መንግስት ልታጋልጡት ይገባል። አመሰግናለሁ። በፍጹም በፍጹም ብሄሬ ከሃገሬ ኢትዮጵያ በልጣብኝ አታውቅም። ምክኒያቱም እኔ የአብዲሳ አጋ፣ የጃጋማ ኬሎ የአሊ በርኬ ልጅ ነኝና። ትናንትም ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም ጸንታ ለዘለዓለም ትኖራለች ጠላቶቿም ትብያን ይልሳሉ። አመሰግናለሁ።
@samida9515
@samida9515 13 күн бұрын
ይሄ ኮመንት የእውነተኛ አስተዋይ ምሁር ኢትዮጵያዊ ይመስላል:: ልቅም ጥርት ያለ አስተያየት ቢሆንም ማንም ሰው ልብ አላለውም:: እውነት ልክ እነደዚህ ኮሜንት ተቀብራ,,ተዳፍና ትኖራለች::
@girmawongele
@girmawongele 10 күн бұрын
ተረታም
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 10 күн бұрын
@@girmawongele ተረታምማ አብይ አህመድ እንደሆነ ዓለም ያውቀዋል። Kaadiree tortoraa badhaadhinaa warra farra dhala namaa akka keetiif umriin jiru bayyee gabaabaadha. Isin gidduu jirraa. ሰገጨ።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Күн бұрын
ጎበዝ ትልቅ ሰዉ ነህ
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 14 күн бұрын
👑👑👑👑 ጌትሽ በጣም ከአስተዋይ ቤተሰብ መፈጠርህን በተግባር ያስመሰከርክበት ጊዜ ነው::!! አከብርሀለው ወንድሜ👑👑👑🙏🙏🙏
@Finfine672
@Finfine672 14 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ ከ እውነት ጋር በመቆም ክብር የገባሃል ፣ ብዙ እድል እያለህ መስደደ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 14 күн бұрын
ወንድማችን አቁዋምህ በጣም ይደነቃል ምንጊዜም ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e 14 күн бұрын
ጀግና አመሰግናለሁ ወንድሜ ጀግና ኢትዮጵያዊ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳እውነት
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr 14 күн бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ጌትሽ ያለህን ትተህ ለእውነት ዋጋ መክፈል ትልቅነት ነው
@abeba2241
@abeba2241 10 күн бұрын
እናንተ በ DMV ያላችሁ እንቁ ኢትዮጵያዊያን ጌትሽን አይዞህ እንደምትሉት ምንም ጥርጥር የለኝም 🙏🏿
@Ismaeldo
@Ismaeldo 11 күн бұрын
ሁል ጊዜም ለእውነትና ለሕዝብ መቆም ትልቅነት ነው። 4:04 ጌትሽዬ በርታ ፈጣሪ እንተንም ሆነ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርካችሁ👍👏። በስራዎችህ ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያከብርሃል።
@fekadunikatibeb6112
@fekadunikatibeb6112 14 күн бұрын
የዚህ ቃለመጠይቅ ማስታወቂያ የሰማሁት በጣም ዘጅም ጊዜ ነበር ።በጉጉት እጠብቅ ነበር።
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 13 күн бұрын
ጌትሽዬ በሄድክበት ይይይይቅናህ 👏 👏 👏 👏 👏👏👏👏👏👏👏
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 13 күн бұрын
በጣም አደንቅሀለሁ ግን ያለህበት አገር ከሰራህ ህይወትህ በተሻለ ይቀየራል አይዞህ በርታ
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 13 күн бұрын
ዋዉ ልጁ እንዴት ያምራል በዉነት እግዚአብሄር ያሳድግልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ
@saraelyas661
@saraelyas661 14 күн бұрын
💚💛❤️ ኑሩልን በጤና !
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 14 күн бұрын
ጌትሽ ጀግና!!!!!💪💪💪💪💪💪.......ጀግናችን ነህ አቦ!!!!.....እንደሌላው ሆድ አደር ብትሆን ኖሮ ዛሬ ከዚያ አታላይ ደም መጣጭ ውሻ ኋላ ቱስ ቱስ እያልክ ችግኝ ስትኮተኩት ትታይ ነበር። ግን አንተ ጀግና ነህ!! ጭራሽ ደግሞ ይሄ ሁሉ ስራ አለህ??....ትችላለህ አቦ! ተቦርነ: ስላንተ ቃል የለኝም። Big Respect!...👍
@wubalemtafesse9407
@wubalemtafesse9407 14 күн бұрын
My
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 14 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል እንደእምነታችንም ምድርና ሰማይ ጭምር
@mahderhagos-pi5hc
@mahderhagos-pi5hc 12 күн бұрын
ባህር ተሻጋሪ (ፈርጣጭ)
@witnessing100
@witnessing100 8 күн бұрын
አብይ 100 ዓመት ይግዛን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 күн бұрын
​@@mahderhagos-pi5hc👺ክፉ ቀንንና የተወረወረ ድንጋይን ከቻሉ ጎንበስ ብሎ ማሳለፍ ብልህነት ነው ። ግን ፈርቶ አጎንብሶ አለቅላቂ + አሽቃባጭ ከመሆን የማይሻል የለም ነፍሰ በላዎቹ ለገዛ ወንድማቸው አጫሉም አልተመለሱም ያየንው እውነታ ነው ወይ አልተወለድህ ይሆን ?👶🤭😳🤫🤯✌️💚💛❤️✌️
@user-hq1df8if8t
@user-hq1df8if8t 14 күн бұрын
ጌትሽ እንኳን አተረፈህ አሁንማ በየቀኑ ሆነኮ ቅዳሜንም ጨምሮ
@Ethio575
@Ethio575 10 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ ለህዝብህ የከፈልከውን መሰዋትነት ፈጣሬ ይክፈልክ ይጠብቅህም ከነቤተሰቦዎችህ ጋር ስለደረሰብህ በደልና መከራም ከአገርህ እንድትወጣ አድሮጎሀልና ለኛስትል ያደረከው ነው በሞያክ ግፈኞዎቹም ይወድቃሉ ህዝብም ያሸንፋል ድል ለህዝባችን💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km 6 күн бұрын
ለልመና ነዉ እንጅ ለሕዝብ አይደለም።
@afrocinema50
@afrocinema50 14 күн бұрын
ጌትሽ ምርጥ ሰው ሁሉም ይሳካል በርታ ወንድም
@assefakebede3899
@assefakebede3899 6 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ ጎበዝ አርቲስት ነው፣የዕውነት ሰው።ቢያሸረግድ ኖሮ ባለስልጣን የመሆን እድሉ ሠፊ ነበር።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 11 күн бұрын
ጌትሽ ማሞ በጣም ጥሩ ተቦርነ ወዲ ግራዝማች በየነ በጣም ነው የማስታውስህ በ1983 ደበረ ታቦር ላይ ሶስት ቀን ፍዳችንን ያዬንበትን አስታውሳለሁ አንተ ያኔ ልጅ ነበር
@alextemesgen723
@alextemesgen723 12 күн бұрын
ጀግናን ጦር ሜዳ ብቻ አይደለም የምትወልደው!!!ጌትሽ ✊
@OnlyActionET
@OnlyActionET 14 күн бұрын
አይዞክ ጊዜ በቅርቡ ይቀየራል ‼️ሀገር ጠሉ ይወድማል ሃገራችን ዳግም ከፍ ትላለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 күн бұрын
weryioch
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 күн бұрын
@@yenazarethlije558 uvv bel ante , ezi min teseralek lam
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 13 күн бұрын
ጌትሽ የኔ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ያለውን መንግስት ፊት ለፊት የተጋፈጥክ ጀግና 💚💛❤️💪💪💪🙏🙏🙏
@mimim9982
@mimim9982 6 күн бұрын
ፋኖ ተራ የጫካ ዱርዬ ነው ይሄን ማወቅ አለባችሁ ጌትሽ ባንዳ ነው
@workuassefa6481
@workuassefa6481 14 күн бұрын
ፅድት ያለ ያአራዳ ልጅ ጊትሽ
@birder5052
@birder5052 14 күн бұрын
ጌትሽ ጀግና እናመሰግንሀለን!
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 9 күн бұрын
እውነት ያሸንፋል፡፡እግዚአብሔርም ቀን አለው እመነኝ ጌትሽዬ፡፡በጣም በጣም ስለከፈልክልን ዋጋ ክብር ይገባሀል፡፡አይዞን ወንድምአለሜ
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 14 күн бұрын
Wow! Awesome both. Thanks❤❤❤
@yohanesmequanent4395
@yohanesmequanent4395 14 күн бұрын
ጌትሽ በርታለን ይፍቅር ካሰብኳቸው ህልሞች እግዚአብሔር ይሳካልህ
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi 14 күн бұрын
መርሃባ ተወዳጁ ምንግዜም ሚድያ ሰላም ለተወልደ እና ሪዮት እንዲሁም ለ ኢትዮጵያን በሙሉ❤❤❤❤
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 14 күн бұрын
ሰው ሀገር ለቆላቸው እንዲወጣ ነው የሚፈልጉት. ድንቄም ዲሞክራሲ
@desureda2749
@desureda2749 14 күн бұрын
ተቦርነ ከጀርባ የሚሰማ አዋኪ ድምፅ አለና ለወደፊት ይታረም ሌላው ማለፊያ ነው!!!❤❤
@workuassefa6481
@workuassefa6481 14 күн бұрын
ምንድነው ከጀርባ ያለው ድምፅ ተቦርነ ካንተ አይጠበቅምጠጀ
@rising1786
@rising1786 11 күн бұрын
ተቦርነ የቡና ቤት ቀደዳ አስመሰልከው
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 14 күн бұрын
አይዞን ጌትሽ!
@hhc4594
@hhc4594 23 сағат бұрын
አርቲስት የህዝብ መሆንህን ያገርልጅመሆንህን አስመስክረሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 14 күн бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ሲያምር ❤❤❤❤❤
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 14 күн бұрын
ሰላም እንክዋን ለዚህ አበቃህ ከቄሮ ነጌኛ አምልጦ እዚህ መገኘቱ ነው ትልቁ ነገር
@KalidAli02
@KalidAli02 7 күн бұрын
ጌትሸ አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው።
@user-wy5pv4bq7o
@user-wy5pv4bq7o 13 күн бұрын
Nice Getish I respected your mind long live
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 14 күн бұрын
ጌትሽ ❤ የእውነት ሰው እንወድሃለን አይዞህ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 14 күн бұрын
ጀግና ነክ ጌትሸ
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 14 күн бұрын
Great! Great!
@haileanteneh5174
@haileanteneh5174 10 күн бұрын
ድንቅ ሰው ነህ ክብር ይግባህ
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 14 күн бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 ANETENEME YEBAREKELENE YEBAREKACIHU AMEN 🙏
@sisi123-fy7uq
@sisi123-fy7uq 14 күн бұрын
አባታችን እካንአተረፈህ
@amsalemichael2720
@amsalemichael2720 6 күн бұрын
Handsome kid. I hope and wish you an easy adjustment in the USA. Mom and dad life will get better gradually, the first and second year is always challenging. Please keep an eye on this precious child. School, friends, peer pressure, and biological change, etc., etc., will be difficult. May God pave your transition and life without a bump. I wish you all the best!!
@aberutamrat6859
@aberutamrat6859 14 күн бұрын
Iconic ethiopian
@yimeyime9792
@yimeyime9792 14 күн бұрын
Realy, getish is a patriot
@Chereman143
@Chereman143 14 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድማችን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 6 күн бұрын
ጌትሽ አይዞህ:: እግዚአብሔር አዎጣህ::በሰላም በመውጣትህ ደስተኛ ነኝ::
@Joemama-fk4qj
@Joemama-fk4qj 11 күн бұрын
Geteshe enekewane kedeme amelakewe kawerew abye ahamede ayene awetake wedemaleme
@Tesfa9
@Tesfa9 12 күн бұрын
Thank you Getesh 💚💛❤️🙏
@AyeleAneley-mn1uv
@AyeleAneley-mn1uv 14 күн бұрын
ፈጣሪ በአለህበት ይጠብቅህ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Күн бұрын
ጌትሽ ጀግና ነክ 👍❤
@TheSAME700
@TheSAME700 14 күн бұрын
ምን እናድርግህ ወንድማችን 💚💛❤
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
Getesh lante tilek akeberot alegn kelelochu ante beguadegnenetem behager lejinetinem lesewiyew kerebeta nebereh ante gin behelinah enji inde lelochu behodeh alasebikem lezim tilek akeberot alegn ayezon fetari ale "GIZE LEKULU" berta fetari kene betesebocheh bekinetibebu ekef digef arego yitebekeh🙏🙏🙏
@user-wf5ct8se8b
@user-wf5ct8se8b 6 күн бұрын
ቤተመንግስት ካልገባው ብሎ ለቅሶ ይባላል አሁን ጎደኝነት የለም
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 күн бұрын
ጌትሽ ጀግና ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 14 күн бұрын
Artist getsh
@mesfinwassie21
@mesfinwassie21 14 күн бұрын
Getish👌
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 11 күн бұрын
ጀግና አንኳን ከነዚህ አውሬዎች ዞር ያልክ እግዚአብሔርም ይምራህ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 9 күн бұрын
Geisha mirte sawww.betam naw minakebrihe
@tesfayemekonnen124
@tesfayemekonnen124 9 күн бұрын
ጀግናነህ እንወድሃለን
@user-wy5pv4bq7o
@user-wy5pv4bq7o 13 күн бұрын
Respect bro G 🙏
@kidusefrem896
@kidusefrem896 14 күн бұрын
የአብይ አህመድ የልጅነት ጋደኛ በወታደር ቤት ጌትሽ የኛ ሰፈር ልጅ
@mesfinhailemariamhabtegebr4089
@mesfinhailemariamhabtegebr4089 14 күн бұрын
PLEASE, the camera quality was very poor.Thank you!!
@leya8572
@leya8572 9 күн бұрын
"…ይልቁኑ በቶሎ ንስሐ ግቡ…“አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።” ዘዳ 13፥4። ወደ ልባችሁ ተመለሱ። ንስሐም ግቡ።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 17 сағат бұрын
Teborne anet betam teru sew neh. Giteshn tebkut agezit.
@Adeymedia0
@Adeymedia0 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 13 күн бұрын
እረጅም እድሜ እመኛለሁ
@Sarbet888
@Sarbet888 14 күн бұрын
I am surprised the first question he asked him was the one I was thinking.
@Daniel-nv3hi
@Daniel-nv3hi 14 күн бұрын
ያራዳ ልጅ ጌትሽ ማሪያምን ትለያለክ!
@alemdebeb2502
@alemdebeb2502 12 күн бұрын
ለእውነት ስለቆምክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 12 күн бұрын
አይዞን አንድ ቀን አገራችን ሰላም ትሆናለች!🙏🏾
@HdssxIgcv-dd3kw
@HdssxIgcv-dd3kw 14 күн бұрын
ጀግና
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 11 күн бұрын
በእዉነት በዚህ ስድስት አመት ዉስጥ በትክክል ስዕራቱን የገለፀው ሰዉ እሱ ብቻ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሖንም።
@user-jx2cd8ck7e
@user-jx2cd8ck7e 11 күн бұрын
Anbessa neh edmeah yirzem
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 7 күн бұрын
ትክክለኛ አርቲስት ነህ።
@TadesseMule
@TadesseMule 14 күн бұрын
እንዃን ፈጣሪ አተረፈህ
@azeberena995
@azeberena995 14 күн бұрын
Gethe ante jegn nhe enkan btena amltke enwedhaln
@sisaybelay24
@sisaybelay24 7 күн бұрын
እውነት ለመናገር ጌትሽ ማሞ በሥራዎቹ የራሱ የሆነ የአዘፋፈን ስልቱን እና በዜማ ፣በግጥም ደራሲነቱ እጅግ እማደንቀው እማከብረው አርቲስት ሲሆን ነገር ግን በዚህ ብዙ በማይባል ዕድሜው ግን ያጋጠመው ውጣ ውረድ ሳዳምጥ ጌትሽ ያልተነገረለት የትልቅ ስብዕና ባለቤት መሆኑን ተቦርነ በምጡቅ የአቀራረብ ስልትህ በቀልድ እያዋዛህ ስለጌትሽ ብዙ እንዳውቅ እና ጌትሽን የበለጠ እንድወደው እንዳደንቀው ስለረዳኽኝ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል ጌትሽም በቃለ መጥይቁ ሂደት ፍፁም በተረጋጋ መንፈስ እና በራስ መተማመን፣ትሕትና በተሞልበት አኳኋን የሰጠው መልስ በጣም!በጣም ! በጣም ተደስቻለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ አመሰግናለሁ።
@mimia7202
@mimia7202 14 күн бұрын
አይዞህ ጌትሽ የማያልፍየለም በጣም ነው ማከብርህ ይሄንን የጭቃውስጥ እሾህ መንግስት ውሸታም መንግስት እግዚአብሔር ይገላግለን🙏
@derejeabahineh5394
@derejeabahineh5394 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 9 күн бұрын
KE ABIY DULA YSHALHAL
@user-bv1ej2dr4k
@user-bv1ej2dr4k 14 күн бұрын
❤❤
@muletadewos7516
@muletadewos7516 8 күн бұрын
🙏 🙏 🙏 !!!
@geez2115
@geez2115 14 күн бұрын
Way gude yeha demise yetamgne aydele enda copyright yekeber enje👍
@aliseidi8946
@aliseidi8946 5 күн бұрын
ጌትሽ አብይ ጎደኛህነዉ በቤህርም ሁለታቺሁም ኦሮሞናቺሁ አንተ ትለያለክ ይሄሁሉ ነገር ሳያታልልክ ሀቅን ፍቅርን ኢትዮጲዊነትን ባተ እንዲናይ ያርገን ባጠቃላይ ልዩ ሰዉ ነክ ኑርልን
@deedug1521
@deedug1521 14 күн бұрын
They used to call him odam because he was close friend with Abey.
@bezanigusse9393
@bezanigusse9393 5 күн бұрын
💔💔😢😢🙏🏽🙏🏽
@mimimimin660
@mimimimin660 Күн бұрын
ጥቅም ፈልገህ ስላጣ ነው አንተን የነካ የለም. እጀ ረጅም ነው እያልክ ሰው ስታስፈራራ አልነበረም
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 14 күн бұрын
EGERA MANGDHEN LGOCHEN LATASTMER.HULUME YANTA EDLLE BDERSAEW TRUE NABER
@adanezeru7118
@adanezeru7118 14 күн бұрын
እኔም ጥበብ እወዳለሁ ።ኑሩልኝ
@adishuhune5382
@adishuhune5382 13 күн бұрын
Hi❤❤❤❤❤
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 14 күн бұрын
የመቼዉን ነዉ እንደ አዲስ ?
@Lacomanza
@Lacomanza 10 күн бұрын
በዚህ ዘመን የሚለውን የሚኖር ሰው ጌትሽ
@zmina8802
@zmina8802 6 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 12 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 14 МЛН
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 27 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 50 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo  Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24
53:08
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 90 М.
С Какой Высоты Разобьётся NOKIA3310 ?!😳
0:43
Топ-3 суперкрутых ПК из CompShop
1:00
CompShop Shorts
Рет қаралды 333 М.
What’s your charging level??
0:14
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН