አሜሪካን ኢንባሲ ሰተገቡ ማወቅ ያለባቸው 5 ነገሮች 🇪🇹✈️✈️✈️ 🇺🇸 American Embassy Travel information

  Рет қаралды 5,422

Ethio Travel

Ethio Travel

8 ай бұрын

አሜሪካን ኢንባሲ ሰተገቡ ማወቅ ያለባቸው 5 ነገሮች 🇪🇹✈️✈️✈️ 🇺🇸 American Embassy Travel informationጉዞ ጋር በተገናኘ መረጃዎች ይገኝበታል By information to travel a news #subscriber በማረግ የሰሩ

Пікірлер: 18
@user-zi6hy4hj8m
@user-zi6hy4hj8m 27 күн бұрын
ለ17አመት ልጅ ለኢንተርቪው ሲገባ ምን ምን ያስፈልጋል
@asgidomtadesse6129
@asgidomtadesse6129 2 ай бұрын
ሰለም ወድሜ ኢተርቪው ለማረግ እየጠበኩ ነው ግን በአማርኛ ቋቋ ማድረግ እችላለው?
@selmaradiy4653
@selmaradiy4653 Ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ቀጠሮ ለመሳይዛ ፈልጌ ነበር የቪዚት ቪዛ እዛ የሚልክልኝ ሰዉ ምን ያህል ግዜ ይሆናል ብሎ ስለጠየቀኝ ነዉ 🙏
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 Ай бұрын
🙏
@Sanayit-tm7fu
@Sanayit-tm7fu 16 күн бұрын
እባክ የእምስ አድሻ እንዳለ ስጠኝ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 26 күн бұрын
ምን ማለት ነው ኢንቪቴሽን ቪዛ?
@getutakele4991
@getutakele4991 5 ай бұрын
ተባረክ አድራሻ የት ነው ብታሳውቁኝ
@user-bh7hx5ei1e
@user-bh7hx5ei1e 4 ай бұрын
ባሌ እንግሊዝ ነው ያለው አና እኔን ሊወስደኝ ነው ግን ቁአንቁአ አልተዘጋጀውም ተርጉአሚ ሊኖር ይችላል? እና ምናይነት ዝግጅት አንዳደርግ ትመክረኛለህ ክፍያውስ አንዲት ነው ምከፈለው እባክህ በጣም አስፈላጊ ነው መልስልኝ
@user-bh7hx5ei1e
@user-bh7hx5ei1e 4 ай бұрын
አባክህ መልስልኝ
@Arsemayee21
@Arsemayee21 3 ай бұрын
አዎ አለ የመረጥሽው ቋንቋ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 ай бұрын
Yezejh yemetegebawen werket embassy andune. Alayelegnem
@citya2655
@citya2655 Ай бұрын
ወንድሜ የባክ እስቴትመት እስፖሰር ሞምላት አይቻልም አስቸኳይ ነዉ ንገረኝ
@Moqareact
@Moqareact 8 ай бұрын
አረ ወንድሜ በናትህ ኣሜሪካ የምሄድበት መንገድ ካለ ንገረኝ እስከ 1,500,000 እከፍላለው
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 5 ай бұрын
Ale
@user-mh9ji2ze8i
@user-mh9ji2ze8i 4 ай бұрын
ወንድሜ በአላህ መልስልኝ ባለበቴ አመርካ ነዉ ከ7አመት በፍት በእጮኛ ልወስደኝ ጀምሮ ከኔ በፍት ምስት ነበረዉ ተፋተዉ ካንስል ስላላስደረገዉ አልተቀበሉትም ነበር ከዛ ካንስል አስደርጎ አገር መቶ እንዴገና ተጋብተን በምስትነት ልወስደኝ ጀምሮ አሁን ኢመል ላኩልኝ በቀጠሮ እንደምጠሩኝ እና ይቆያል ከጠሩኝስ በፍት በእጮኛ መጀመሬ እና ደግሞ አንዴ ዲቪ ሞልቼ ነበር ችግር ያመጣል ከጠየቁኝ ብዬ ነዉ ደግሞ እዚህ ቶሉ ጉዳዩ እነድያልቅ ጠበቃ መቅጠር ይቻላል ጉዳዩን እነድከታተል እባክህ መልስልኝ ከባለበቴ የተለያዬ አገር ሆነን አመታት አስቆጠርን
@Winta-zl9x
@Winta-zl9x 3 ай бұрын
Ayezosh ayeteykushim
@YesaronBirhan
@YesaronBirhan 5 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እህቴ ኢንቪቴሽን ሞልታ የዛሬ ሁለት አመት ገብታ ነበር እና አልተሳካም አሁን አንተ ስትናገር ብዙ ስህተቶች አየንበት አሁን ምን ተፈጠረ መሰለህ ባለቤቷ እዛ ሔዶ ቆይቶ ነበር እና በመሀል ግንኙታቸው ስለተቋረጠ በቃ ብለን እንድትጀምር አደረግን ከገባች በሗላ አልተሳካም ምክንያቱም እሱ የዛሬ 7 አመት አካባቢ እዛ አመልክቶ ነበር ስትገባ ተጠየቀች አሜሪካ እኮ የመኖሪያ ፍቃድ አመልክተሻል አሉኝ አለች በጣም ስለደነገጥኩ አይ የለም አልኳቸው ም/ቱም እሱም ካንስል አድርጌያለሁ ብሎ ስለነበር አሁን ግሪን ካርድ ሲያገኝ ከልጅሽ ጋር ልውሰድሽ አላት እና በወቅቱ የተሰጣትን ወረቀት የወሰደው አብሯት የነበረው ልጅ ነው የሞላው ማለት ነው አሁን ለመግባት ፈራች በወቅቱ ደንግጣ ስለነበር አልተሳካም አላት ሁሉንም ዶክሜንት ተቀበላት መጣች በደንብም አላየሁትም እስከመጨረሻ አግደውኝ ይሁን በጣም ፈራሁ ብላ ተቸገርን በጣም የፈራችው ደግሞ ሁሉንም ዳክሜንት ይዞ በመሔድ እና ቢደወልም ስልክ ባለማንሳቱ ነው እና ወንድሜ እግድ አለመኖሩ ን እንዴት ማወቅ ይቻላል የሰጡኝ ሰማያዊ ወረቀት ነው ነው ያለችኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው የጻፍኩልህ የምትችለውን ያህል ብትረዳኝ ወድሜ
@Ethio-Travel.
@Ethio-Travel. 5 ай бұрын
0942191872 call
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
DV Lottery information by U.S. Embassy Yaounde Vice Consul
2:46
U.S. Embassy Yaounde
Рет қаралды 9 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН