Mesay Birhanu @Kingdom sound worship Night 2023 " Kinen Ekegnalehu " Original Song by Mihret Etefa

  Рет қаралды 151,837

Kingdom Sound

Kingdom Sound

4 ай бұрын

Mesay Birhanu @Kingdom sound worship Night 2023 " Kinen Ekegnalehu " Original Song by Mihret Etefa "Bemaleda Misganayen" Getayawkal Girmay

Пікірлер: 91
@edilufekede7874
@edilufekede7874 4 ай бұрын
በተለይ ይሄ ልጅ የሆነ ለየት ያለ ነገር አለው ❤❤❤ አሁን ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም እንዴት ይቻላል😢😢😢😢 በእውነት እነደባረካችሁን እና እግዚአብሔር ትውልድ እንዳለው ምስክር ስለሆናችሁ ተባረኩ❤
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 4 ай бұрын
Mesay our fearless worshiper. You are a Blessing. Keep shining Blessings
@user-gb4jh8ou3e
@user-gb4jh8ou3e 4 ай бұрын
በእግዚአብሄር መንፈስ ረሰርሻለሁ የሰማይ አምላክ አባቴ በበረከቱ ያረስርሳቹ...
@getahunzenebe1444
@getahunzenebe1444 4 ай бұрын
ነፍሴ በአምላኬ በመድሀኒቴ ረሰረሰች። ተባረኩ።
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 4 ай бұрын
Kingdom sound's Stay shining🌟
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
Thank you so much for sharing this beautiful song 🎵 God bless you all 🙏 ❤👏🙌 Praise the Lord 🙏 !!!
@Kaliab.Z
@Kaliab.Z 4 ай бұрын
😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤❤❤Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤
@ashenafitofu9093
@ashenafitofu9093 3 ай бұрын
Messiye❤❤❤ You are our blessing! Much love and respect!🙏🙏❤❤
@Biniman33
@Biniman33 4 ай бұрын
Glory to JESUS ❤️ Just beautiful and wonderful worship 🙌🏻🙌🏻God bless you Mesay for blessing us with this Amazing worship song. You guys are anointed 🔥May God continue to bless you!
@serenity5255
@serenity5255 4 ай бұрын
Everyday i am more and more drawn into the humbled worship you guys are portraying This group is really redefining the meaning of worship for me God bless you all.
@amanytube8919
@amanytube8919 4 ай бұрын
What a beautiful worship with humbled spirit! Keep shining brother! Expect more from you
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 4 ай бұрын
Wooow praise you holy spirit for your grace and mercy ❤❤❤🎉🎉🎉
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 4 ай бұрын
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x) . (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x) አቤት ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x) እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ የሚታየውንም ማይየውንም በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x) ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
@mihretshim782
@mihretshim782 4 ай бұрын
Wooooooow 😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤️❤️❤️Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤️
@mimik1569
@mimik1569 4 ай бұрын
Amen he is
@kifleabea3098
@kifleabea3098 4 ай бұрын
​@@mimik15690¡
@usergirum
@usergirum 4 ай бұрын
Be Blessed ❤❤❤❤❤
@AbushMathwos
@AbushMathwos 3 ай бұрын
0:36 0:52 1:21 😊😊
@Youtubeacc1hdhdidijejeo
@Youtubeacc1hdhdidijejeo 2 ай бұрын
Amen 🙏🏼
@mahigashaw7915
@mahigashaw7915 4 ай бұрын
🙌🙌🙌how I love this guy
@newchallenge1489
@newchallenge1489 4 ай бұрын
wow ,i bless you in the name of jesus
@alazuget
@alazuget 4 ай бұрын
Mesiye, Stay with more blessing in Jesus name!!
@walelegndesalegn9231
@walelegndesalegn9231 4 ай бұрын
A SOUND FROM OUR KINGDOM!!
@bereketademnur1285
@bereketademnur1285 4 ай бұрын
Ameleko tasenafekalachu eyamelekachu eyezemerachu zemenachu yelek❤❤❤❤❤
@bety7853
@bety7853 4 ай бұрын
A Wonderful worship thank you Jesus ❤
@marti1861
@marti1861 4 ай бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አምላክ ክብር ሁሉ ለታላቅነትህ ይሁን ስምህ ለዘላለም ይባረክ ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልል ኦኦኦ ነፍስም አልቀረልኝ❤❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይልምልም
@yeabsraassefa8690
@yeabsraassefa8690 4 ай бұрын
God bless you Mesay 🥰🥰
@stivanoshabtamu1079
@stivanoshabtamu1079 Ай бұрын
This Song truly invites the presence of the Lord so beautiful worship!!!!! What a privilege to be in his presence glory to Lord ! Messay may God's continued blessings be upon you and your entire choir.
@user-vi4ni8bh6h
@user-vi4ni8bh6h 4 ай бұрын
Wedemee net tebarekilegn
@nahomephrem1310
@nahomephrem1310 4 ай бұрын
This song ... no words
@konaflammesa5264
@konaflammesa5264 2 ай бұрын
Wow
@samsonemiru2869
@samsonemiru2869 4 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ wow ፀጋ ይብዛላችሁ
@tikita7332
@tikita7332 2 ай бұрын
አሜን አሜን አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🙏😔
@Lamrot401
@Lamrot401 4 ай бұрын
God bless you
@AsasashTamrat
@AsasashTamrat 17 күн бұрын
Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eshetuportfolio
@Eshetuportfolio 4 ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ አምልኮ
@user-qh3ig5oz1z
@user-qh3ig5oz1z 4 ай бұрын
You guys are blessing
@emnetgirma6808
@emnetgirma6808 4 ай бұрын
Wow tebarku❤❤❤❤
@paul-lighter
@paul-lighter 3 ай бұрын
so blessing iwenet. geta yibarkachu!!
@merafmeraf9509
@merafmeraf9509 4 ай бұрын
Amen amen ❤
@abdetamengistu2171
@abdetamengistu2171 2 ай бұрын
Wow God bless you more and more
@sitotaelias428
@sitotaelias428 4 ай бұрын
May God bless u❤❤
@rachelabraham6393
@rachelabraham6393 4 ай бұрын
stay blessed !
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Ай бұрын
አሜን ጌታ ይባርካችሁ!!
@walidave9899
@walidave9899 4 ай бұрын
XM May God bless u
@amanuelyegenetfire7288
@amanuelyegenetfire7288 3 ай бұрын
😢😢egzabeher hoy kiber ❤
@RobelDesalegn-td6ls
@RobelDesalegn-td6ls 4 ай бұрын
wowww,tebarekuu
@user-wz1gf6yl5z
@user-wz1gf6yl5z 4 ай бұрын
Wow God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-rp8gp1yj2g
@user-rp8gp1yj2g 4 ай бұрын
endew egziyabehr yebarekehe bewenet endt enderesereseku ufff
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 3 ай бұрын
Kemkegnte wuchi men amarachi alen des yebelew esu yebarku
@KalkidanKassa-sr5rb
@KalkidanKassa-sr5rb 4 ай бұрын
እሰይይይይይይይይ እልልልልልልልልል ክብር ለልዑል ይሁን 🥰🥰🥰
@ChaltuDawit-uk6zj
@ChaltuDawit-uk6zj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@berekettilahun4615
@berekettilahun4615 3 ай бұрын
you are blessed brother 😍
@HelenSake-vd2rj
@HelenSake-vd2rj 3 ай бұрын
tebariku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KidstGirma-vy8xm
@KidstGirma-vy8xm 2 ай бұрын
ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ ይሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x) . (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x) ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x) እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ የሚታየውንም ማይየውንም በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x) ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x) አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ ትርጉም አለው ለእኔ አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
@kidistgenta255
@kidistgenta255 4 ай бұрын
Ewedachwualwu tebarekulign
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 3 ай бұрын
Ellllllllllll. hallelujah
@kebsodejene2451
@kebsodejene2451 4 ай бұрын
It sounds heaven ❤️❤️❤️
@bezaabrham6282
@bezaabrham6282 4 ай бұрын
Mess bless you more ❤
@nahomtolosa6088
@nahomtolosa6088 4 ай бұрын
wow
@betsegawfeleke9144
@betsegawfeleke9144 4 ай бұрын
I love this song❤
@metagesalemayehu505
@metagesalemayehu505 4 ай бұрын
God bless you!
@tekaligndemissie-one7
@tekaligndemissie-one7 4 ай бұрын
😍😍😍 Blessing
@libanosayza2433
@libanosayza2433 4 ай бұрын
Wooow may lord bless you
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 4 ай бұрын
Amenn🎉🎉
@usergirum
@usergirum 4 ай бұрын
Be blessed ❤❤❤❤
@Citythefirst12
@Citythefirst12 3 ай бұрын
Wow wow❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 3 ай бұрын
Yeh liji genki new wow
@bamafikadu1827
@bamafikadu1827 4 ай бұрын
ʙʟᴇssᴇᴅ🎉🎉🎉🎉
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 4 ай бұрын
Bless u Mesi
@bereket9829
@bereket9829 4 ай бұрын
Tebareku
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 3 ай бұрын
Egzyabher abzto ybarkahu ❤
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 2 ай бұрын
Wonderful song God bless you
@merontesfu340
@merontesfu340 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xd7rm5uo4n
@user-xd7rm5uo4n 4 ай бұрын
Tebarekulen ❤❤
@jozzy1186
@jozzy1186 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙌🙌👏👏🔥🔥🔥🔥👏👏👏
@user-ok2ls6pm5c
@user-ok2ls6pm5c 3 ай бұрын
Mesi🙏
@heledanaabiy588
@heledanaabiy588 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አአአአአሜሜሜሜንንንን🎉
@elenigetahun3551
@elenigetahun3551 4 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@wengelzerihun5479
@wengelzerihun5479 4 ай бұрын
Jesus❤
@hebronmeron
@hebronmeron 4 ай бұрын
🙌🙌🙏😭
@user-qw3hy9cu2p
@user-qw3hy9cu2p 4 ай бұрын
😢😢tebrkulin❤❤❤
@soolankebede3482
@soolankebede3482 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@foziamohammed-5374
@foziamohammed-5374 4 ай бұрын
@surafelalemayehu232
@surafelalemayehu232 4 ай бұрын
😢
@user-sx2ky7df7z
@user-sx2ky7df7z 4 ай бұрын
እልልልልልልል
@natnaelnuri
@natnaelnuri 4 ай бұрын
#Lemlimulegn
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
@TesfahunpetrosForsido-te2mz 4 ай бұрын
እልልልልልል ተበርኲ❤
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Etana Chemeda " Lelitu Nega " Original Song by Awtaru Kebede Dink Sitota 2016/2023
11:48
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 354 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 200 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 646 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 50 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН