ከ27 አመት በኋላ ተፋታን መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 211,546

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 873
@massitdss6056
@massitdss6056 Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ደስታ በልባችሁ ይሙላባችሁ ዮኒዬ የኛ በረከት ለምልምልን እንወዳለን የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 Жыл бұрын
አሜን ታባራክ😍
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 Жыл бұрын
Amen Amen tebareki
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 Жыл бұрын
Mesiye demerign
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
Amen in Jesus name ❤️
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
Mesyii tabraki
@tatektefera9933
@tatektefera9933 Жыл бұрын
ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ኑሮህን ትዳርህን አገልግሎትህን ልጅህን ዘመንህን ለዘላለም ይባርክ ❤❤🙏🙏
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Жыл бұрын
ዘንዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹ ጎረቤቶቼ እግዚአብሔር እንደገባችሁት ቃል እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራቹ ያጽናቹ
@samyon99d46
@samyon99d46 Жыл бұрын
Amen!
@mebirat7434
@mebirat7434 Жыл бұрын
የኔ አባት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ዮኒዬ ክበርልኝ 🙏 ❤️
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 Жыл бұрын
Demerign
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ልጅ እናት አባቱን ሲያሰታርቅ ዮኒ እግዚአብሄር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይብዛ ዘርህ ይባረክ !!!
@banchibanchi2888
@banchibanchi2888 Жыл бұрын
አረ ዘንድሮ እንባዬ አለቀ ወገን ኡፍ ከዚ በላይ ደስታ ምንም የለም ተባረክ ይኒዬ ዘመንህ ይለምልም ቤትህ ይለምልም እልፍ ሁን😍😍😍
@pawfaw3976
@pawfaw3976 Жыл бұрын
Amen amen
@saronJesus
@saronJesus Жыл бұрын
ኡፍ እኔ እራሱ የዘንድሮ መልካም ወጣት የተለየ ነው እኔም እንባዬ ልያልቅ ነው❤❤❤❤
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t Жыл бұрын
ዮኒዬ በአንተ ምክንያት ጌታ የብዙዎችን ቤት እየሰራ ነዉ ስሙ ይባረክ ተባረክ ከፍ በል
@tinablessed6670
@tinablessed6670 Жыл бұрын
Yoni blessed 🌹
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ዮንዬ ምን ልበል ሰው በዘር በሃይማኖት ተቧድኖ በሚባላበት በዚ ዘመን አንተ ዘር ሃይማኖት ሳትል ለምልም❤❤❤❤
@shimelesmaru4714
@shimelesmaru4714 Жыл бұрын
​@@tinablessed6670
@solomonshanko3697
@solomonshanko3697 Жыл бұрын
@@tinablessed6670llll
@uae8772
@uae8772 Жыл бұрын
አዎ ትጅዬ ጌታ ይባርከው ዮንዬ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
ስለዚህ ቤተሰብ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ድንቅ ነው !!! ዮንዬ 1ኛ ነህ ❤❤❤። ሰይጣን የፈለገበት ሄዶ ይደፋ እርርርርር ይበል
@dagi347
@dagi347 Жыл бұрын
ዮን አንተ የሰውን ቤት ሰረታሀል የአንተን ቤት እግዚአብሔር ይስራ ተባረክ በብዙ
@mekbeb5603
@mekbeb5603 Жыл бұрын
ዘንዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለስው ብዙ ጊዜ የፈጀ ነገር እግዚአብሔር ግን ሊሰራ ሲነሳአ ማንም ምንም አያቆመውም ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነክ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ።
@aynetrue2783
@aynetrue2783 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን አንተ የእንደገና አምላክ ነህ !!!!! ዩኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ባተ የብዙዎች እንባ ታበስ ለምልም
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
Wow እኔ ዛሬ ፫ኛ ነኝ ለcomment Like Like please የኔ አባት እንኳን ወደተወለጠው ህይወት በስላም መጣው !!
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ከፍ ይበል 🙏👏❤ ዮኒያችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለአንተ ይብዛልህ እንወድሃለን 🙌😍❤❤❤❤
@tayemami4260
@tayemami4260 Жыл бұрын
ይህ comment ምታነቡ የሀገረ ልጆች እግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር የሞለባት ትዳር ይስጥን ❤️❤️ዮን my hero we love U❤️
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
አሜን
@ariamissak1348
@ariamissak1348 Жыл бұрын
ኣቤት ጌታ ምህረትህ እልልልልልልል ድያብሎስ ቅጥል እርርርር ድብን ነው ያለው🙏🙏🌹🌹🌷🌷
@Geni341
@Geni341 Жыл бұрын
መታደል ነው የእንደገና አምላክ እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹ ቀሪ ዘመናቹም ይባረክ ዮኒ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም የኛ አንደኛ♥
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
የእግዚያብሄር ነገር ይገርማል የባለቤቷ ወደልቡ መመለስ የሚደንቅ ነው ተመልሶ መለሳት ይሄ ነው መመለስ ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ድንቅ አስተዋይ ሰው ነህ ዮኒ እውነትም እድለኛ ሰው ነህ እግዚያብሄር መልካም ነው
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አዲስ ቀን አበቃችሁ ዮኒ አንተ የትውልድ አባት ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ እንወደሃለን 💞💞መቼም አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው እሱም ተሸንፏል
@danielt3155
@danielt3155 Жыл бұрын
የብዙሀኑን ሳቃቸውን እንደመለስክ የምታገለግለው አምላክ በቤትክ በትውልድክ ሁሉ ሳቅ ይሁን
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
እስኪ በጌታ የኔም ቤተሰብ እንዲታረቁ ፀሎት አድርጉልኛ እየው ከተለዬዬ 13አመት ግን ሴጣን ቤት ሰርቶባቸዋል አንድ ላይ እያሉ ያማረ ነበር ቤታችን አውን ሁላችንም ተበታትነናል ጌታን እንዲ አይነት ቤተሰብ ሳይ ሁሌ አለቅሳለው ጌታ ሆይ አንተ ሰብስበን
@sainasaina2388
@sainasaina2388 Жыл бұрын
Ayzosh Egziabher ken alew
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g Жыл бұрын
ለሚቀጥልው አመት አመጪያቸው ዮኒ ጋ ጌታ የማያቀናው ጠማማ ግንድ የለም 13 አይደለም 26 አመትም ቢሆን የታረቃሉ በፀሎት አሰቢያቸው ጌታ ያድሰዋል ትዳራቸውን
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
@@user-tg6co1qq2g አቡና እና ፌቨን አወራዋቸው በውስጥ ሁሌም እንዲረዱኛ ግን አይመልሱልኛም እኔ አውን ወደ ሀገር ቤት መምጣት ስለማልችል ነው እንጂ ብወስዳቸው ደስ ይለኛል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይርዳን
@zetsat4135
@zetsat4135 Жыл бұрын
In the name of my Lord Jesus Christ I pray for restoration of your family marriage.
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
የፍቅረና የሰላም አምላክ ይገኝ ማሀላችው ይታረቃሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዩኒ በአንተ ምክንያት ብዙ የፈረሰውን ትዳር እያደስክ ሰለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዋው ቃለት የለኝም ክበር ለጌታ ይሁን❤❤❤
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ዮንዬ በአንተ አልፎ የሥራው ቅዱስ የጌታ መንፈስ የተባረከ ይሁን ♥️😘🙏🙏
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተቆረጠ የተበለውን የምቀጥ ፈረስ የተበለውን አንስቶ የሚገነባው እግዚአብሔር ብቻ ነው ስይጣን ስራው መፍረስ ነው ጌታ ይገስጸው ዮኒ ሰለአንተ ቃላት የለኝም ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እንወደዋለን🙏🙏
@tatektefera9933
@tatektefera9933 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ.... ተባርካችሁ ቅሩ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ፍርድ ቤት ያፋታል ዮኒ ያጋባል ኢየሱስ ስሙ ይክበር
@user-ce1co8wv4i
@user-ce1co8wv4i 11 ай бұрын
Yessss ameeennn 🙏
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
ዳቢሎስ አፈረ እስይ መግቢያ ይጣ አምላክ አለቀ ባልነው ጉዳይ ለሁላችንም ያስቀጥልልን አሜን 🙏🙏🙏እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒን በጣም ነው ምወደው ስራው መልካም የሆነ ሰው ኬትም ይምጣ ኬት ደጋፊ ነኝ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ብሩክ ነዉ ዮንዬ ተሳክቶልሐል መፍዙዝ ድብን ይበል ገና የአለም ወጣቶች በአንተ ዉስጥ ባለዉ ፀጋ ይለወጣሉ ይድናሉ ከአለም ያመልጣሉ አሜን
@SarahSarah-oh6pz
@SarahSarah-oh6pz Жыл бұрын
ዮኒዬጌታ በብዙ ይባርክ የብዙዎችን ቤት እየሰራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ዓለምን ሁሉ ውረስ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ዲያብሎስ ዛሬ በአፉ ነው የተደፋው እየሱስ ጌታ ነው
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 Жыл бұрын
Yeeees
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 Жыл бұрын
አሜን አሜን 😂😂😂😂❤🍁🥰👍
@lunamhretzbezahala9959
@lunamhretzbezahala9959 Жыл бұрын
Yess amennn 😄😄👍
@senaitgetu383
@senaitgetu383 Жыл бұрын
Amen ahunim yidefa le zelalem
@temesgntsagay6222
@temesgntsagay6222 Жыл бұрын
😁🤣
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ዋው በጣም ከባድ ነው ግን ጌታ መልካም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ ዮኒ የስንቶች ሕይወትና ቤት ተሰራ ቡሩክ ሁን
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ ረጅም እድሜ ኑርልን
@Helidandeessu8531
@Helidandeessu8531 Жыл бұрын
mnm kal yelegnim...medhanite zelealemawi yehonkew qidusna yehywete beza yehonkew abateye hoy getaye yehonkew....yesusee lezelealem smih biruk yihun🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል የፈረሰውን ቤት የምታድስጌታ ስምህ ይባረክ ማንእንደጌታ የተሰበረን ልብየሚጠግን
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
አሜን ዮኒዬ ተባረክልኝ አሁንም ጠላት ይረር አንተ ለምልም በደሙ ተሰወር !!
@mekonenwolde6614
@mekonenwolde6614 Жыл бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ስራው ግሩም እና ድንቅ ነው ምን ይባላል ሌላ አባቴ በየት ትመጣለህ አይባልም አንተ ድንቅ ነህ ተባረክ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ባንተ ይሰራል ዮኒዬ ወድሐለሁ ❤️❤️❤️ አንተ ትልቅ ሰው ነህ
@abimulugeta9209
@abimulugeta9209 Жыл бұрын
ዩኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘመን ህይወት አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ ።
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Жыл бұрын
ዮኒዬ ምንላርግህ ኮይ በቃ ስወድህ ከልቤ ውጥ ነህ አንተን ሳሰብ ታላቅ ትውልድ መዳን ይታየኛል ጌታ ከመቀጫው ስላንተ ይንሳ የሚርግሙህ ይረገሙ የሚባርኩለህ ይባረኩ አሜን
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
Wowww ደስታዬ ከልክ በላይ ነው ! አቤት እግዚአብሔር እንዴት ግሩም ድንቅ ነህ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ 🙏 ጠላት ዲያብሎስ ተቀጠቀጥ ዘንድሮ😀
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 Жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ለዘልአለም ይባረክ!!!!ሀሌ ሉያ..... ዮኒ ዮኒ ዮኒ ዮኒ የትውልዱ አባት እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ....ጌታን ውይይይይ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
ዮኒ የምድሬ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏
@messeretabebe1205
@messeretabebe1205 Жыл бұрын
ወንድሜ: እግዚአብሐር የመረጠህ ፍጹም የባረክህ የሕዝብ አገልጋይ ነህ! አሁንም ተባረክ! ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
@mimoeth4976
@mimoeth4976 Жыл бұрын
በሉ ፍርድቤቶች ስራ ፈልጉ እኔ ሙስሊም ብሆንም ዮኒን ግን እደሰው እወደዋለሁ ሰው ጠጋ ብሎ የሚያማክረው ሰው ካገኘ የሚመለስ መሆኑን ነው ቤተሰብ ከመበተን የሚታደግ ሰው ነውአቦ ይመችህ ደሞ ተሳደቡ አሉዋቹ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ሚሞዬ እውነት ብለሻል ወንድ የሆነ ይስደብሽ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Ewun newu yene Ehit.
@asterisayas8522
@asterisayas8522 10 ай бұрын
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 10 ай бұрын
አቦ ይመቺሺ❤❤❤❤❤
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥጌን ክብር ላንተ ይሁን አባቴ ውድ ያገሬ ልጆች ቤተሠብ ሁኑኝ።
@ForFor-pl2jt
@ForFor-pl2jt 11 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታይባረክ ዮንዬ ተባረክ የፈረሰውን የምታድስ የዘመናችን ነኽምያ ነኽ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ አባት ደስታችው ደስታየ ነው እንኳን ደስ አላችው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መልካም የትዳር ዘመን😍😍 ዋዋዉዉ ኢየሱሰ ያድናል ለዘላለም የንየ ሁለም ላንተ ይሳካልሀልኮ ተሳክቶልሀል 😍😍😍
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w Жыл бұрын
Job 14 (አማ) - ኢዮብ 7: ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው። 8: ሥሩም በምድር ውስጥ ቢያረጅ፥ ግንዱም በመሬት ውስጥ ቢሞት፥ 9: ከውኃ ሽታ የተነሣ ያቈጠቍጣል፤ እንደ አትክልት ቅርንጫፍ ያወጣል።
@laliigmucaagooftaa2896
@laliigmucaagooftaa2896 Жыл бұрын
Waaqayyoo barafi jireenya kee haa ebbisu yonii 💖💖
@eshetuhuluka4685
@eshetuhuluka4685 Жыл бұрын
ይኸን መመልከት ነብስን ያለመልማል ዮኔ ነገርክ ይለምልም ተባረክ
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t Жыл бұрын
Wawuu 😭 ዮን ዘመን ሂዎት ይባረክ 💋💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ለልጆቻቸው በተለይ ደስታው ልዩ ነው ቀሪ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርከው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@yoniman9524
@yoniman9524 Жыл бұрын
እውነት ደስታችን ወደር የለውም እድለኛ ነን
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
@@yoniman9524 እኔም ያለፍኩበት ህይወት በወላጅ ፍቺ ምክንያት ቤታችን ታምሶ ህይወታችን ተዘበራርቆ ልጆች ተበትነው አውቀዋለሁ በደንብ እግዚአብሔርን አመስግኑ
@addisalemworku8423
@addisalemworku8423 Жыл бұрын
ዮኒዬ የሚገርም አገልግሎት እያገለገልክ ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!!
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 Жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጣን ጌታ ስሙ ይባረክ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ ብዛልን
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ከተጠቀምን ሁሌም እግዚአብሔር እድል ይሰጠናል እንኳን ትዳራቹ ታደሰ ቀሪ ዘመናቹ በእጥፍ ይለምልም ሰይጣም በምድር የሚገዳደር ዋናው ነገር ትዳርን ለማፍረስ ነው ። እግዚአብሔር መልካም ነው ይረዳል ። ዮናችን ጸጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በብዙ ይጠቀምብክ ።❤❤👏
@saravera4082
@saravera4082 11 ай бұрын
ሰው ሚዋጥ ቢሆን ብውጥህ ደስ ባለኝ ❤❤የምለውን ከእግዚአብሔር በታች ምድር ላይ አንተን በሰማይ ጌታን ቃል ታሳጡኛላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremgirma5267
@meskeremgirma5267 Жыл бұрын
መልካም ወጣት በአመት አንዴ ብቻ ባይሆን አልኩኝ ዩኒ ተባረክ ለዚች ምድር በረከት አድርጎ ያስነሰህ ነህ
@ketselamekonen1344
@ketselamekonen1344 Жыл бұрын
ጌታ ዘመን ህን ይባርክ ዮኒዬ።
@timarkefle8103
@timarkefle8103 Жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ አስለከስቀኝ ትውልዱን እንደምታድን ከክፉ ይጠብቅህ እኔ ጴንጤ አይደለውም ግን አምልጦኝ አያውቅም ከዚ በላይ ምን ጥሩ ነገር መስራት አለ ምቀኞች ተማሩበት ከምታባሉ አንተን ማንም ማስቆም አይችልም 🙏🙏🙏♥💕❤
@astermelka6231
@astermelka6231 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳቹ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናቹ ይባረክ
@bemnettina2000
@bemnettina2000 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤እንወድሃለን
@meskrmimeskrmi3173
@meskrmimeskrmi3173 Жыл бұрын
ዮኒዬ አባቴ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክ ታባረክ ላብዙ ቤቴስብ ታስፋ ሰጥታሀል ታባረክ🙏🙏🙏👏👏👏👏
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ጌታ ይባርክ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኔስ ጌታን ከማመስገን ውጭ እምለውን አጥቻለሁ በዮኒ ሆኖ የሚሰራው ጌታ ዮኒን እንዴት እንደሚወደውና እንደሚጠቀምበት እየተገረምኩ ነው። ልቤ በመንቀጥቀጥ ተሞልቷል ዮኒ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ይባረክልህ ከነ ቤተሰብህ ጠላቶችህም እያዩ አይዩህ
@zinetadem2704
@zinetadem2704 Жыл бұрын
በጣም ዮኒየ እድለኛ ነህ ሲበዛ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ ለምልም
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 Жыл бұрын
ዬኒይዬ ብሩክ ነህ አንተ የእግዚአብሔር ን ቤት ስትሰራ የፈረሰዉን ሰትጠግን እግዚአብሔር ያንተን የሆነዉን ሁሉ ይሰራል።
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ወይ ሴጣን የ27 ዐመት ትዳር በተነ 🤔 ዬኒ ጌታ ይባርክክ ፀጋክ ይብዛ።🙏 ወይ ጉድድድድድ ይሄን ትልክ ፍቅርና ትዳር ሴጣን ሊበትን። ዬኒ ተሳክቶልካል👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i Жыл бұрын
የኔ አባቴ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏 ዮኒዬዬዬዬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@user-nx5gt2mu8q
@user-nx5gt2mu8q Жыл бұрын
ምን እደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል 🙏🙏❤️❤️
@fikrtede271
@fikrtede271 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባክ ፀጋ ይብዛ ዮን
@bineyamhafiso2629
@bineyamhafiso2629 Жыл бұрын
ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ አንተንም ትውልድህንም ጌታ ይባርክ
@tsedalesefineh1147
@tsedalesefineh1147 Жыл бұрын
የኒዬ ተባረክ ሰይጣን አፈረ
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i Жыл бұрын
Abat yegeta sera denke naw semu yekber yebarek
@jesusislord4582
@jesusislord4582 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮንዬ በብዙ ለዘላለም ተባረክ 😍😍😍
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ልጆቻቸው ቢኖሩ ደግሞ ዋው ለሚሰገኑ ይገባል ልጆቻቸው ለሌሎች ወጣቶች ትምህርት የሰጣሉ እንኳን ደስ አላችሁ ሰይጣን አፈረ በእናነተ መታረቅ
@chaltuchaltu2872
@chaltuchaltu2872 Жыл бұрын
Yoniyye yene geta winat tabarak ye Ethiopia waxat abbat nak
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ እኔ ስላተ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ❤❤❤
@fireneshabebo-ji6lx
@fireneshabebo-ji6lx Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ያስደንቃል በጣም ደስ ብሎኛል ዩንዬዬ በጣም እንወዳለን❤
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
አይ የወንየየየየየየየየ የኔ ተወዳጅ ወንድም አንተ እኮ የትወልድ አባት ነክ ለታላላቆችም ለታናናሾችም አባት ያደረገክ የአባትነትን መንፈስ ያስቀመጠብክ ጌታ ስሙ ይባረክ። ወድክ በሁሉ ዘንድ የላቀ ነወ ተወዳጅ ሆይ ለምልምልን። የወደቀወ ይነሳ የሳተወ ይመለስ የተፍገመገመወ ይደገፍ የላላወ ይፅና የፈረሰወን የዘመን ቅጥር በአንተ እያደሰ ያለ ጌታ ይባረክ የወንየየየየየየየየየ No woard በጣም እድለኛ ተሳክቶልካል የወንየየየየየየየየ ተወዳጅ
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 Жыл бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ለይቅርታና ለእሪቅ ማብቃት መተዳል ነው ተበርኩ
@amarroro5227
@amarroro5227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመናቹ የሳቅና የእረፍት ይሁንላቹ ዋው ዮንዬ እውነትም ትልቁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እልፍ ሁንልን ሺ አመት ኑርልን የእየሱስ ደም ከክፍዎች አይን ይደብቅህ ዮንዬ እንወድሃለንን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቹ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እስይ እስይ እግዚአብሔር ትዳርን መፋታት አይወድም ስሙ ለዘላለም ይባረክ
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
ወይኔ ምን ላርግክህ ዮኒዬ በእውነት አንቴ እድለኛ ነክህ እግዚአብሔር አምላክ አብዚቶ ይባርክህ አንተ እኮ ፍቅር ነህ ያንተ መክልትህ አቤት ምን ላድርግ እድመህ ይርዘም ምን አለበት ሰው ሁሉ እንተህ በሆነ በቃ አንተ እድለኛ ነህ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@misszebib3969
@misszebib3969 Жыл бұрын
Yoni number one ,you are choosing by God you are blessed really blessed new generation we love you 😍
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ገና እግዚአብሔር በውስጥ ያስቀመጠው ቅባት ገና ብዙዎችን ያዳርሳል ገና ገና ብዙ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
እነ ቃላት የለኝም ምን እንደምል ጌታ ይባረክ ዮኒ ተባረክ የሰንቱን ሰው እንባ አበሰክ በልጅህ አግኘው
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
እ ሰ ይ እልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዮኒዬ ተባረክ ብርርርርክ በል::
@user-mj1tg7st4s
@user-mj1tg7st4s Жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ነገረ ነው ጌታ የክባረ የኒዬ ጸጋ ይብዘልህ🙏❤
@chalturegasa5056
@chalturegasa5056 Жыл бұрын
Yoniye qalatoti ya xurangi gine I love you god bless you ♥
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын
ዮኔ በእውነት እድለኛ ነህ
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
ውይ ዮኒ ምን ብለን እንደምንናገር ባላውቅም ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ አምላክ ባንተ አድሮ ትልቂን ትንሹን ታስታርቃለህ የጠፋትን ትሰበስባለህ ተባረክ አባቤትህ ልጅህ ያንተ ሁሉ ይባረክ ።
@user-gm2xp2lr2r
@user-gm2xp2lr2r Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ለአተ ይሁን ጣለት ይዋራድ ዮንዬ ዘመንክ ይባርክ ስለ አንተ ዬምሎ ቃለትን አጥቼሃሎ ስለ አንተ ጌታን ሁል ግዜ እበረክሃሎ
@balanashi8191
@balanashi8191 Жыл бұрын
Amen amen ukani dasalashuuuu kibira lgeta yihuni amennn Yoni geta yibirikii tbrkiiii ame amenn amen 👏👏👏🙌👏👏
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Жыл бұрын
Geta Abzeto Yebarekeh Agelegay Yoni Zemeneh Yebarek Hallelujah Amen 🙏 🙌 👏
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እኮ የምህረቱ ቢዛቱ 😭😭😭😭😭😭❤️yoni እግዚአብሔር እደሜ ከጤና ጋር ያበዛልህ 😘😘😘የኔ መምህርዬ 🥰
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ ቃል የለኝም ብቻ እፀልይልሃሁ የኔ ዘመን ልዩ ብርቅና እንቁ ነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ራሴ ኢትዮጵያ ስመጣ ሰርጌን አንተ ጋር ነዉ የማደርገው 🥰🙏
@user-vr6du9dv5p
@user-vr6du9dv5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ኪዳንን የምአድስ ጌታ ይባርክ ዮን ተባርክ💕💕
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ይሄ የቢራቢሮ ትምህርት ይለቀቅልን ዮዬ
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 Жыл бұрын
Geta hoy yenem tidar melislny📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲💔
@helen4526
@helen4526 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችላል ።
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ስለሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤
@elsabettebarekeliya8277
@elsabettebarekeliya8277 Жыл бұрын
Yoni yene jegina ene ortodox negn enena balebet eza metan anteganew sergachin mihonew fetar yibarkih 👏👏👏👏🙏🙏🙏😭😭💝💝💝💝
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ኦፕራሲዮኑ ተሰረዘ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
31:13
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 106 М.
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
19:45
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 188 М.
ነቢይት አሁን አገባታለሁ #2024 GIHON TV WORLDWIDE
34:41
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 16 М.
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 27 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН