Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 41 - የነገ ስኬትና ስልጣኔ በየት ይገኛል?

  Рет қаралды 14,137

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 56
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
በጣም ሰው ሁሉ ሊያደምጠው የተገባ ትምህርት😮😮😮😮 ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 10 ай бұрын
የነገ ስኬት ስልጣኔ በየት ይገኛል? በ ልጆቻችን የአስተዳደግ መንግድ። ስለዚህ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ የፈጣሪ ኃላፊነት ነው እናም ልጅ ስናሳድግ ስጦታውን የሰጠን ፈጣሪ እንደዛ አገር ንጉስ ብናስበው እንዴት ብናሳድገው ደስ ይለዋል በፍቅር፣ በመከባበር ባልጀራን እንደራስ በመውደድ እና በመሳሰሉት ድንቅ መልእክት ሁሉ ሊሰማው የተገባ ነው የምትሉ ቢያንስ ለምትወድት አራት ሰው ሼር እናድርግ let's do it
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 8 ай бұрын
ተባረክ ኣንድ ጊዜ ባጋጣሚ ትምህርቱ ከሰማሁት ተመልሼ ኣንድ ብየ መስማት ጀመርኩ ፡በጣም ተምራለህ ተባረክ❤ ኣንድ ኤርትራዊት።
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
በትክክል ልጆች ላይ መስራት አገር ላይ መስራት ነው❤❤❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 10 ай бұрын
መቶ ጥ በብ በመቶ ቀን በጣም እስተማሪ ነው እንተም ርግት ያልክ😍😍😍
@jebrielkemal5009
@jebrielkemal5009 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 10 ай бұрын
የምር እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን i have for big respect ❤
@user-xs6ig1hg4v
@user-xs6ig1hg4v 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣል
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
ይሄ በጣም ጠቃሚ ምክር ነ ለኛም ለሀገርም አመሰግናለው ዶክተር 🙏💕
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 10 ай бұрын
You spoke my heart desire. Thank you!
@eyerusbb
@eyerusbb 10 ай бұрын
Building generation!!! Thank you so much for this great wisdom!!! God bless you Dr. Meheret
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 10 ай бұрын
እውነት ነው ጥበበኛ ንጉስ ነው የዘመኑ ንጉሶች ከቤት እስከ ሃገር ዘርህ ምንድነው ???ሰበረው ዘሩ ምንድነው ??ከየት መጣ ? ሃግርን መውድ ሳይሆን ስለእንድ ቡድን ሆን ብሎ እርእስ አየቀያየረ ህዝብን መራያጣ መንጋ የሚደርግ : ስውን የማያፍር እግዚአብሔር የማይፈራ ትውልድ መልካም እንዳያስብ ስለሰውልጅ እንዳያስብ እራስ ወደድ በእጭር መበልፅ ግ የበታቸኝነት ስሜት ህመም ሆን የሆንብሎ እንዲጠቃ የሚሰራበት ትውልድ ሰነፍ ከዝህም ከዝያም እንዱን ዘርበእደባባይ እየያወረደ እየሰደበ የሚጋድል እየሰደበ እያዋረደ ምክንያት እየፈጠረ የሚዘርፍ የሚጋድል ትውልድ ነው የበዛው: በፊት 40 .50 አመታትብ በልጅነታችን ችግር እንኩን ቢኖር ከእንዱ ሃገር እንዱ እየሄደ ይሰራል ቤተስቡን ጎረቤቱንያከብራል እእንረዳለን :እንላላካለን ሙሉ ሰዎችን የመቀበል የማክበር እስቴት ነበረን በኢኮኖሚ እንኩን ዝቅ ብቤለ ቤተሰብ የክረምት ስራ : ለደብተር መግዣ እናጠራቅማለን : የእጅ ስራ ሹራብ ዳንቴል እሰራለን: መፅሃፍ እናነባለን የሰውልጅን ህዝባችን ፍርሃት ሳይሆን እክብሮት ነበረን ሰርተን ጥረንበላባችን መኖርን ያስተምሩን ነበር እግዝብሄር ለህዝባችን ይድረስለት ወደቀድሞው እሴት ይመልሰን :
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ እዉቀት ነዉ ያካፈሉን እንደዚህ ያለ አገር የሚያስተዳድር ፈጣሪ የሚፈራ ሰዉን የሚያከብር ትዉልዱ ከቂም በቀል ወቶ መልካም ነገር የሚያስብ ትዉልድ እንዲመጡ የሰላም አምላክ ሰላሙን ያምጣልን። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@habtamumelkesilassie2900
@habtamumelkesilassie2900 10 ай бұрын
Dr respect!
@tigistmoges7928
@tigistmoges7928 10 ай бұрын
dr. You’re right we should work on children . Thank you 🙏🏾
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
እውነት ነው ይሄን በኛም አገር እያየነው ነው ያለፈውን ሀያዎቹን በልጆች ላይ ተሰርቶ ቢሆን የዛሬዋን ኢትዮጵያን ባላየን ነበር
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
Thank you
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 10 ай бұрын
Amesegenalehu Doctor 🙏✅
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 10 ай бұрын
Woow!! Geta hoy erdang ,tebarekilng
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 10 ай бұрын
Thank you Dr, Amaizing, let us treat our kids like the children of King.
@destamekango
@destamekango 10 ай бұрын
Thank you very much for sharing wisdom
@chaltudasa761
@chaltudasa761 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Tbarek
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@maryalem1890
@maryalem1890 10 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
Happy birth day my hero Thank you
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
Thanks for everything dr
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 10 ай бұрын
የዘሩትን ማጨድ አይቀርምና ልጆቻችን ላይ በጎ በጎውን እንዝራባቸው። thank you Dr 😊
@thanksthe6613
@thanksthe6613 10 ай бұрын
Marvelous!
@davegov8258
@davegov8258 10 ай бұрын
Wonderful
@degubuse8201
@degubuse8201 10 ай бұрын
Wow🙏
@solosolo3351
@solosolo3351 10 ай бұрын
ይመችህ ምርጥ የጥበብ ሀሳብ ትምህርት ነው አክባሪህ ነኝ!!
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 10 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 10 ай бұрын
wow !
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 10 ай бұрын
thank You doctor
@Amanuelabebe2
@Amanuelabebe2 10 ай бұрын
Great Idea . . . Thank you dr!
@kunigebre7360
@kunigebre7360 9 ай бұрын
Thank you so much!!
@thanksthe6613
@thanksthe6613 10 ай бұрын
Bless you very much Dr...... May God Help us!
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tighist331
@tighist331 10 ай бұрын
ሰላም
@abnetyacob19
@abnetyacob19 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@fifiethio949
@fifiethio949 10 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 10 ай бұрын
It's amazing God bless you!!
@zelalemtolesa749
@zelalemtolesa749 10 ай бұрын
Phenomenal lesson!
@sabamessele8084
@sabamessele8084 10 ай бұрын
Thank you so much 🙏 Dr Mehert 👏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤👍
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 8 ай бұрын
41
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 10 ай бұрын
❤❤❤
@berrez4985
@berrez4985 9 ай бұрын
LEAVE ALONE CIVILAZATION OWER BURNING ISSUE IS WHERE TO GET FOOD,PEACE,FREE MOVEMENT AND CITIZENS RIGHT.
@berrez4985
@berrez4985 9 ай бұрын
WITH OUT BEING A KING HOW CAN WE BRING UP OWER CHILDERN LIKE A KING?
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 10 ай бұрын
ይገርምሀል አንድ የልጄ ጓደኛ በምርቃቱ ቀን ምን አለ መሰለህ እንደንጉሥ አሳድጋችሁኛል እኔ ደግሞ እንደ ንጉሥ እና ንግሥት አድርጌ እጦራችኋለሁ። ልጆቼን እንዴት እያሳደኳቸው እንደሆነ እንድጠይቅ አደረገኝ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ነው። በርታ
@mulurisa4185
@mulurisa4185 10 ай бұрын
Ymech abo nurln
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 10 ай бұрын
😂😂አይ ዶክተር እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የሚለውን ተረት መቼ ልንጠቀመው ነው?ቅርሳችን እኮ ነው🤭
@seblewongelmengste210
@seblewongelmengste210 10 ай бұрын
አንተስ ትለያለህ የሚገርም ጥበብ ነው!!
@aseratelemma6742
@aseratelemma6742 10 ай бұрын
Thank you
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,8 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 73 М.
НЕ ДАЛ СЕБЯ ОБМАНУТЬ (@ertuuu_ - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
A homeless boy tries to get food for his younger sister #shorts
0:48
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН