No video

በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

  Рет қаралды 1,496,252

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Be Zelalem Kidan by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ በማለዳ - • በማለዳ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፪ እረኛዬ ነህ - • እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፫ መታደል ነው - • መታደል ነው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥ...
፬ ባርከን - • ባርከን - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን...
፭ ቀን አምጣ - • ቀን አምጣ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላ...
፮ መልአክ - 0:00
፯ በዘላለም ኪዳን - • በዘላለም ኪዳን - ዘማሪት ምርትነሽ...
፰ መልካም ነህ - 4:56
፱ የታል ጸሎቱ - 10:43
፲ የእሽታ መንፈስ - 17:16
፲፩ ኢየሱስ - 21:51
፲፪ አሜን - 26:59
፲፫ መዳፋ ላይ - 32:28
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZfaq Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер: 732
@EshetuMeleseNew
@EshetuMeleseNew 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሪ መልአክ ያሰማልን።
@wubitbuta8606
@wubitbuta8606 4 жыл бұрын
ታውቂያለሽ ድጋሚ አላይሽም ብዬ ከልቤ አዝኜ ነበር የልጅነቴ ስለሆንሽ ድጋሚ ስለሰማሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ አበርቺው የምወደው መላከ ምክሩ ያበርታሽ በቤቱ ኑሪልኝ!
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 4 жыл бұрын
አሜን ጸሎትሽ ይርዳኝ
@HailesilassieAmbachew
@HailesilassieAmbachew 3 жыл бұрын
በእውነት የምልሽ ስሜትሽ ስሜቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ከልጅነት ሰንበትምርትቤት ያሳደገኝ ለኔ ሉዩኮንነሽ ምርቴ ወድሻለው ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያደልልኝ
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 2 жыл бұрын
ለምን ነው አላይሽም ያልሻት መንቸም ሰው ይሳሳታል ዋናው መመለሱነው
@abebagebreargay178
@abebagebreargay178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏ዝማሬ አመልክ ያሰማልን👏👏 አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን🥰😘 🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲🤲🤲
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 7 ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማው የማይጠገብ ሙዙሙር እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ መዳሃን አለም እየሱስ ክርስቶ❤
@tedy264
@tedy264 4 сағат бұрын
mirtye weded new maregsh
@bruktaitenegussie7001
@bruktaitenegussie7001 3 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ስስት ናቸው ይህ ከላይ ይመስለኛል:: አሜን እንደ ቸርነቱ በቤቱ የተከለን እሱ እስከመጨረሻው ይጠብቀን!!!
@tegestdenkew5423
@tegestdenkew5423 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከተኩላ ነጣቂ የጠበቀልን እመብርሃን ሁሌም በምስጋና ታድምቅሽ❤❤❤
@AdimasuAdema-lm4tg
@AdimasuAdema-lm4tg 2 ай бұрын
😊
@HailesilassieAmbachew
@HailesilassieAmbachew 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተረጋጋሽ ያድርግሽ ያድርገን አሜን
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 жыл бұрын
ምርትየ ዝማሬሽን እና ይሄ እረጋ እያለ የሚንቆረቆረው ድምጽሽን እየሰማሁ እንባየ ሳላስበው ይፈሳል።
@chilalotech
@chilalotech Жыл бұрын
ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 жыл бұрын
ይሄ ግን እውነተኛ የምርትነሽ ዩቱብ ከሆነ ደስ ይለኛል እኔ መቼ እንደማውቃት ታውቃላቹ በጣም ልጅ ሆኜ ህፃናት ሰንበት ትምህርትቤት በማገለግል ሰአት ጂማ ዞን አጋሮ ከተማ ለ አገልግሎት በመጣች ጊዜ ነበር እኔ ደሞ የ ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ደብረ ፅሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት የመድርክ አገልጋይ ነበርኩኝ እና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላይ በርቺ ያለችኝ ነገር እስካሁን አልረሳውም የዛሬን አያርገውና ዛሬ ግን በ አህዛብ ሀገር ለስራ መጥቼ መከራዩን አያለው መውጣት አቅቶኝ በፅሎት አስቡኝ እህታቹን ምርትዩ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን አይዞሽ በርቺ የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በፀሎት ከፊቱ አትራቂ እመአምላክ ታበርታሽ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 жыл бұрын
@@nunshamitku2722 አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun Жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ በብርታት በጥንካሬ ይታለፋሉ እግዚአብሔር ያሻግራል በሞገስ ወደስፍራ ይመልሳል ተስፋ ብቻ ማድረግ ነው ሁሉ ስለሚቻለው ።
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 8 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው
@getinetendashaw
@getinetendashaw 7 ай бұрын
fetar yirdash berich hulum lebego new endatakich hulum yalifal tarikim yihonal yichi alem kenitu nati enam ayisemash mariyamin yeyaze mechem ayiwedikim biritatum medanihalem ke gonu newuna!!!!!
@alexalax1722
@alexalax1722 7 ай бұрын
እህታችን ያንችን ልብ የጎበኘ አምላክ የእህታችን ዘርፌንም ልብ ይመልስልን ይህ የተወደደዉ ቅዱሱ ቤትሽ ነዉና በቤቱ ያፅናሽ
@MesiMesi-gk2uk
@MesiMesi-gk2uk Ай бұрын
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንተሽ ኑሪ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
መዝሙሮችሺ፡ሁሉ፡ልብን፡ያሳርፋሉ፡ፈጣሪ፡እድሜና፡ጤናውን ይስጥሺ፡በቤቱ፡ያፂናሺ፡በርች፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን
@abutube6506
@abutube6506 2 жыл бұрын
የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@memohmo4116
@memohmo4116 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአቤኤር ዘርፌንም ወደቤቱ ይመልሳት ያንን የሚያምር ፀጋዋን ትታ ጌታሆይ ወደ ሆርቶዶክስ እምነት የመለስከኝ አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memohmo4116
@memohmo4116 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@erpethiopia
@erpethiopia 3 жыл бұрын
ምርትየ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙሮች ናቸው፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ፡፡
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ከርሱ ለእርሱ አብሮ ያሰማን
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልል
@firehiwotjaksen7683
@firehiwotjaksen7683 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun èèèèeèèè
@firehiwotjaksen7683
@firehiwotjaksen7683 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun eeeeeeeeeeeeeè
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤❤
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 2 жыл бұрын
ድንግልዬን አንችኮ ልዩ እህታችን ነሽ ጌታ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታለም ።
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 3 жыл бұрын
ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው የኔ ልዩ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😍
@abenettadesse6158
@abenettadesse6158 Жыл бұрын
ዘምሪት ምርትነሽ መዝሙሬችሽ በጣም ደስ ይላሉ እና ቀጥይበት በርቺ ለማለት ነዉ ይዉ ብዙ ካንቺ መማር ይቻላል እና ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ይላቸዉ ናቸዉ መልካም ነዉ ቀጥይበት እመቤቴ ታበርታሽ ፍፃሜሽን ይሳምርልን የሁላችንንም በቤቱ ይቆየን አደራ አደራ አደራ ቀጥይበት ደስ ሚል ጣዕመ ዝሜሪ ነዉ ዝሜሪ መላዕክት ይሰማሽ❤❤
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን👏👏👏👏
@ashenafiadugna8867
@ashenafiadugna8867 2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ.......ሁሉም መዝሙርሽ የልቤን መሻት ይሞላዋል .........አሜን 🙏
@muluworkalemu8594
@muluworkalemu8594 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 2 жыл бұрын
አቤቱ በአንድ ልጅህ አቤቱ በምትወደው አባት ሆይ በምትወደው። ፣😥😥😥
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ልቤ ሲያዝንም ስከፋ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ አልቅሼ የምጽናናበት ጊዜዎች ብዙ ናቸው በርችልን ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ ።
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ዘመንሽ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን በወለላይቱ ቤት ይለቅ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
የሚያበረታታውን ያንን መልአክ አሰብኩት አቤቱ (2) ጉልበቴ ሲዝል ልቤም ስፍራ ያንን መልአክ ጌታ ሆይ አደራ የኔ ውድ ምርትዬ እንደምወድሽ እግዚአብሔር ያውቃል ደግሞም የልቤን ስብራት ጠግኖልኛል እኛው ጋር በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ሌሎቹንም ይመልስልን በተለይ ትዙዬን ሳስብ አይይይይ😭😭😭 እግዚአብሔር አዲስ ቀን ያምጣና ያሳዬን በእውነት 😭
@saleferesegnaw
@saleferesegnaw 2 ай бұрын
ምርትየ የመንፈሳዊ እናቴ እንዲሁም እህቴ ከህፃንነቴ እስካሁን ያንችን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሺ🙏🙏🙏 ምንም ቃላት የለኝም የኔ ትሁት❤❤❤
@ghftg6718
@ghftg6718 23 күн бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር ሁሌም በቤቱ ያፂናሽ ❤😍🙏
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ የህማም ሰው ካስተዋላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እንቁ እህቴ በርችልኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ♥
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
ምርትዬ መዝሙሮችሺ ሁሉም ቢደመጥ ብደመጥ የማይጠገብ ነው ዘማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@ChairmanChairman-uc6tw
@ChairmanChairman-uc6tw 15 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔው ውድ እህቴ ስወድሽ መዝሙሮችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት መዝሙሮችሽን ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው አንቺ ባልነበርሽበት ጊዜም እያዳመጥኩት ነበር ድጋሚ በጥዑም ዝማሬሽ ስላየሁሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን! አሜን፫🙏💕💕
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 жыл бұрын
አሜን ምስጋናዬ ከልብ ነው ሁሌም ጸሎታችሁ አይለየኝ
@romanbelew260
@romanbelew260 Жыл бұрын
ምሪትዬ ምን አይነት ጸጋ ነው የሠጠሺ ጌታች መዝሙሮችሺ ማራክ ድምጽሺ ማራክ ነው የነ ኢህት ተባረክልኝ የምንሳሳልሺ የነ ወድ ❤❤❤❤❤
@fikermamo9371
@fikermamo9371 Жыл бұрын
ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው ድምፅሽን ልቤን እርብትብት ያደርገዋል በጥልቅ እግዚአብሔርን እንድመለከት ይረዳኛል ምርቴ በእጆቹ መሃል ይጠብቅሽ በተለይ ከምንፍቅና አለም አድማጭሽ
@ayenachenneshmariam7694
@ayenachenneshmariam7694 Жыл бұрын
አሜን
@Fikradisme
@Fikradisme 5 ай бұрын
መዝሙሮችሽ ትህትና ፀሎት ወንጌል የተሞሉ ናችው
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችሽ ሁሉ የህይወት ምግብ ናቸው ,ዘመንሽ ይባረክ🙏
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
መልካም ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ታላቅ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ቅዱስ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ❤ በምን ቃል ልግለፀው ምሕረቱን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m 2 ай бұрын
አሜን ክብረ ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረኪሽ
@matiwosbatena967
@matiwosbatena967 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ❤ምርትዬ ቅዱስ ሚካኤል ካንቺጋራ ይሁን ❤
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🕯 እህታችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽን ይባርከው ⛪️
@kaleab3292
@kaleab3292 4 жыл бұрын
በርችልን ምርትየ
@awokeendalew-uf8nu
@awokeendalew-uf8nu Жыл бұрын
ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ
@MolashWeldesilassie
@MolashWeldesilassie Жыл бұрын
ምርትዬ ያንቺስ ፀጋ ይለያል መዝሙሮችሽ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን የተዋህዶ እንቁ
@mazainkasha1306
@mazainkasha1306 Жыл бұрын
በልብሽ እሽታ መንፈስ የትትናው ቂባት አለው አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እናታቺን 🙏❤❤🙏❤❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት ዘማሪ መለአክ ያሰማልን አፍ የፈታሁብሽ እቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@addis94239
@addis94239 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልኝ ተባረክ ዘማሪ ምርትነሽ።
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
Aman Aman Aman 😭😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@berehan260
@berehan260 Жыл бұрын
ይህን ሙሉ መዝሙር ምንም አልጠግበውም በጣም ደስ ይላል በተለይ ቅዱስ ነህ ብልህ ይህም ያንስብሀል የሚለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ በጣም
@hanashom1126
@hanashom1126 8 ай бұрын
አህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ ደስ ይላል
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤
@beamengetahun5489
@beamengetahun5489 2 жыл бұрын
"በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ "ን የመሰለ መዝሙር የዘመረ አንደበት ጎሮኖ ውስጥ ሲዘልልና የማይገቡ ቃላቶችን ሲቀባጥር ባይ አዝን ነበር። ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን።እህታችንንም ልቧን ይመልሰው።
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
@user-hr2jo4yv2v
@user-hr2jo4yv2v 8 ай бұрын
ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን፡ዝማሬ፡መልአክት፡ያሰማልን፡እህትችን፡መዝሙርሸ፡በጣም፡ነዉ፡ምወደው፡ደንግል፡ማርያም፡ካንቺ፡ጋር፡ትሁን፡❤
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምንውድሽ እህታችን ድንግል ማርያም ካንቺጋርትሁን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 жыл бұрын
አሜን
@Mebratu-zn7xq
@Mebratu-zn7xq 5 ай бұрын
ዘማሪ ምርትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽን በማንኛውም ሳአት ነው ምሰማቸው በተለይ ለሊት ተኝቸ ቀስ ባለው አደበትሽ ምዘምሪያቸው መዝሙሮችሽ መንፈሳዊነትን ያበረታሉ በርችልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rr1xy1ft3k
@user-rr1xy1ft3k 3 жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይጠብቅሽ ለልባችን ፈውስ የሆኑት መዝሙሮችሽ በዕፀ ገነቱ ይፃፍልሽ ሰላምን ናፍቀኛል ለሰላም ብለሽ ልክ እንደ መዝሙሮችሽ የተሳኩልሽ ብትፀልዪ ደስ ይለኛል ኣምላክ ይባርክሽ ምርትየ
@Fikradisme
@Fikradisme 5 ай бұрын
ምርትዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ያብርታሽ
@bezawitdejene3670
@bezawitdejene3670 Жыл бұрын
ባዘንኩ በተበሳጨሁ ጊዜ መድሀኒቴ ነው መዝሙርሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልሽ .❤❤❤❤
@user-eu1mm4cw5i
@user-eu1mm4cw5i 8 ай бұрын
ዘርፌ የወልዲያ ህዝብ እደሚወድሽ ታቂያለሽ የኔ ቆጆ እመብርሀን ልብሽንጨመልሳ ስላመጣችሽ ወደቤትሽ ደስብሎኛል እና በልጅነት እድሜየ ስላየሁሽጨወልዲያ ሁሌ ያችን መዝሙርነው የማዳምጠው እግዘብሔር የሰጠሽን ፀጋ ማንም አይነጥቅሽም እመብርሀን ትጠብቅሽ
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 жыл бұрын
❤️አሜን ❤️፫❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ ምርቴ መቼሰ መታደል ነው። እግዚአብሔር ~ እመ ዓዶናይ ~ማርያም ማመሰገን ቅዱስ ንን 👏❤️👏❤️👏 ልዩ ተሰጡ ነው ወርቀ ቃና .....ውድዱድድድድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️👏❤️👏❤️አሜን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 жыл бұрын
አሜን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ተባረኪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdiAt
@MekdiAt 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😢😢😢😢
@asmeromande6083
@asmeromande6083 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልኝ ህታችን
@user-se6fp3eh8l
@user-se6fp3eh8l 4 жыл бұрын
ቃሊቲን ሰማንያን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽን ይባርክህ እንወድሻለን
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
please edit your comment
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 3 жыл бұрын
@@Amentube1037 bchayen kaliti saneb endet ende denegetku 👍👍👍
@LinaAbdurhman
@LinaAbdurhman Ай бұрын
ሁሌም የማይሰለች ድምፅ በቃ ከላይ ነው የተሰጣት በእውነት ለየት ያለ ዜማዎች የማይሰለች ምግብ እና ብርታት እምነታችንን ጠበቅ እንድናደርግ ጉልበትም ውበትም የሚመስጥ መዝሙሮቹሽ ምርትዬ እውነትም ምርት ነሽ የመዝሙሮች ምርት ካንቺ የሚደመጡ እኔ በቃ በተለይ ቁጥር 4ሙሉ የመዝሙር አልበምሽን ሳዳምጥ ሰላምና ፀጥታ ነው የሚሰማኝ ደስስስስስስ የሚልኝ 1000ሻ አመት ኑሪልን እህታችን እወድሻለው።
@meryjkin5703
@meryjkin5703 2 ай бұрын
ገና ድምፅሸን ስሰማው እግዚአብሔር ወደ ዉስጤ ነው የሚገባው በዚህ መዝሙር የከበደኝን ፈተና ተወጥቼዋለው ዘምሬያለው አምላኬ ሚካኤልን ልኮልኛል። እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድለሽ ኑሪልኝ እህቴ ❤❤❤❤
@user-xg1wm3uh2w
@user-xg1wm3uh2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ ማልካትን ያሳማልን ሳግዉን ይባዛልች ይን እናት ምርትይ ♥️♥️♥️♥️
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 8 ай бұрын
እኔ በጣም ነው መዝሙሮቿን የምውድቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@yrgalemadam1186
@yrgalemadam1186 7 ай бұрын
ዠዠቨዠቨ፣ዠቨዠቨዠቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣ቨ፣፣ዠ፣፣ዠዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣ቨዠ፣ዠቨቨ፣፣፣፣ቨቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣፣ቨዠ፣፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ቀ፣፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣ሸ፣፣ዠ፣፣፣፣ቨቨቨቨዠ፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣ዠ፣ዠ፣፣ቨቨዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣ዠ፣ቨ፣ቨ፣፣፣ዠቨ፣ዠዠ፣ዠ፣ዠ፣፣፣ቨቨቨቨቨ፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠቨዠቨቨሸዠዠቨቨቨቨቨሸዠቨቨቨቨቨቨዠቨቨዠቨዠዠዠዠዠዠ
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
ምርትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ ያበርታሽ ቃል የለኝም ለመዝሙሮችሽ እወድሻለሁ
@user-um6iv8lu8o
@user-um6iv8lu8o 8 ай бұрын
ይኸን መዝሙር ሰለዘመርሽልን ቃሌዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ን ያብዛልን አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hulubante
@hulubante 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝንምልን ፡፡ ራስን የሚያስመለክቱ መልካም ዝማሬዎች
@gochetegegne2686
@gochetegegne2686 Жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን መንግስተ ሰምያትን ያውርስልን ያገልግሎትዘመንሽ የተባረከይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lilihabesha21
@Lilihabesha21 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የ አገልግሎት ዘምንሽን ያርዝመው 🙏🙏🙏❤️❤️
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ ሠላዕክት ያሰማልን እህተችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን
@hanafozi4254
@hanafozi4254 2 жыл бұрын
ምርትነሽዬ እንኳን ወደቤትሽ ተመለሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዝማሬሽ ጣእም አለው የተሰጠሽ ከላዬ ነው አንቺ የኦርቶዶክስ ፈርጥ ዘማሪ ነሽ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ተባረኪ
@SelamNegash-ec3vn
@SelamNegash-ec3vn 2 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ነው የምለው አንዴ መርጦሻል ኑሪልን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እመብርሀን ትጠብቅሽ
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b 8 күн бұрын
እንደ ስው ልማድ አንዋጋም መንፈስ ነው የኛ ባላጋራቺን😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤
@nicenice9738
@nicenice9738 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 2 жыл бұрын
ምርትዬ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልጠግብሽም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥናጋ ይስጥሽ አዲሱን በጉጉት እየጠበኩ ነው
@eyobtesfaye4142
@eyobtesfaye4142 2 жыл бұрын
ምርቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ጥኡመ ዝማሬ ዜማ
@rere4822
@rere4822 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🌹❤❤🌹💐🌷💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷💒💒💒🌷🌷💒🌷🌷❤❤🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤🌹🤲🌹🌷💐😍❤🌹💒💒🤲🌹💐❤💐
@gateyme753
@gateyme753 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይጣፍጣል ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Ай бұрын
Amen!
@bettyshibru5519
@bettyshibru5519 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 4 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
ምርትየ ከምር እደት እደምወድሽ እኮ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤ ያችን እና የዘርፌን መዝሙሮች በጣም ነበር እምወድላቹሁ ዘርፌ ግን አሁን እደዚህ መሆኗ ያሣዝነኛል😢እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳት🙏ምርትየ አችንም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን❤❤❤
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
amen ameseginalew
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@ermitube8815
@ermitube8815 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ የሚፈታተንሽን ገስፆ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አንደበትሽን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ በመልካም ቃል ይባርክልሽ ✞✞✞♥
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz 2 ай бұрын
በማርያም በጣም ነዉ ምወድሽ አንች የ Orthodox እንቁ ነሺ እንዳትቀዬሪ እህቴ እባክሺ❤❤❤❤
@menbitube2164
@menbitube2164 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትነሽ
@mulatwaayehu171
@mulatwaayehu171 2 жыл бұрын
መዝሙርሽን ስሰማው ልቤ ደስ ይለዋል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ የስጥሽ
@HaayatHaayat
@HaayatHaayat 9 ай бұрын
Sii wodish egzqbeher bebetuu yatsnash❤❤
@yohanneshaileselassie8683
@yohanneshaileselassie8683 Жыл бұрын
ጣዕመ ዜማ አሰምተሽናልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ !!!
@dagimnyikuarurik9817
@dagimnyikuarurik9817 Жыл бұрын
Mirtiye God always will be with you
@እሮዚ
@እሮዚ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@henity2
@henity2 Жыл бұрын
Zimare meliakiten yasemash mireteye.betam teru Sera new enedehuligize taeme zema alew
@entertainment2346
@entertainment2346 2 жыл бұрын
የሰለጠነውን ስም "ኢየሱስ" የሚለውን መዝሙር በቃ ሙሉ አልበሙን አልጠግበውም ... ለነፍሴ ምግብ ስለሆነኝ መዝሙርሽ እግዚአብሔር የማያልቀውን ፀጋ ያድልሽ ያብዛልሽ ... አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬም ያሰማሽ
@Fikradisme
@Fikradisme 5 ай бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋
@user-bz6nw4bz3t
@user-bz6nw4bz3t 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ በተሰጠሽ ጸጋ ከዚ በላይ የምታመሰግኚበት እድሜ ከጤና ይስጥሽ በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ የልጅነቴ አምላክ የሚለው መዝሙርሽ ለኔ የተለየ ነው
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 Ай бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን እሀታችን
@widinshi2785
@widinshi2785 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ !
@kalkidanbiyadglgn
@kalkidanbiyadglgn 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ መዝሙርሽ መፅናኛዬ ነው ተባረኪልኝ ሁሌም በእምባ ነው የምሰማቸው የተሰጠሽ ፀጋ ልዩ ነው
@MegaAbya
@MegaAbya 2 жыл бұрын
ምርትዬ አንደበትሽ ይባረክ ዝማሪሽ ሁሉ የተረበሽን ያዘነን ያረጋጋል ዝማሪመላህክትን ያስማልን።
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እረፍትና ሰላም ሁሌም ያድለን
@user-js1mg6pq4q
@user-js1mg6pq4q 7 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ለቤን ነዉ የልቤ መዝሙሮች እንወድሻለን
@matiwosbatena967
@matiwosbatena967 Жыл бұрын
Benkusayhon bedem yegezat Wde esunew wow Zmare melaekt yasemaln Tleyaleshko mrtye Berchilgn
@asterB134
@asterB134 Жыл бұрын
ምርትዬ ከሴት ዘማርያን በአንደኛ ደረጃ መዝሙሮችሽን እወዳለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 Жыл бұрын
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናን
መሞት የለም ቁጥር ፫ (3) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
48:12
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,4 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 82 М.