No video

ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!!ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!

  Рет қаралды 160,476

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!!
ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 2 700
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj 2 ай бұрын
እባክህን የንስር አይንን ሰራተኛውን ተከታተላት አጣራለት በድብቅ ሁነህ😢😢
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
እውነት ነው
@meserettadege9387
@meserettadege9387 2 ай бұрын
Like nesh gena siteyekat kuta kuta alat dengetalech endiketatelat efelegalehu dengetakech. Esu demo lerasu sihon medengetua altayewem meselegn
@fatemayisen9260
@fatemayisen9260 2 ай бұрын
እውነት
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
@@addisw1713 ትክክል ብለሻል
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
😂ወራዳ የወንድ አልጫ ደግ አደረገች ትርገጥህ አንተ ወንድ ነህ የወንድ እንኩቶ ስለሚወዳት ይላል ደግሞ ይህ እንኩቶ ይችን የቆሸሸች የተጫወተችብህ ለዝህ ነው በአለም ላይ እንደ አንተ ወንድ አላየሁም ከእስዋ እርግጫ ልመና ይሻላላ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 2 ай бұрын
ወንድም ዘላለም እባክህ የንስር አይን ልብስ የምታጥበው ልጅ ተከታተሎት ከስራ ስትወጣ የምታገኛቸው ይኖራል ለገንዘብ ብላ ልጁን እየጎዳችው ነው
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 2 ай бұрын
ትክክል
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 ай бұрын
እኔም ያንተ ሀሳብ ነው ያለኝ።ምክንያቱም ከጥቅም የተነሳ አይደለም ባዳ ወንድም ወንድሙን አሳልፎ ይሰጣልና።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
​@@teklubirru5780 Tikkil
@kelemlove4937
@kelemlove4937 2 ай бұрын
አዎ ዘሌ ቢያንስ ልጂ ይትረፍ ለእናቱ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 2 ай бұрын
እቺ ልጅ ጤነኝ አትመስለኝም ያአባትዋን በቀል በባልዋ ልዋ ላይ እምትፈፅመው ያአባትዋ ራአይ ባልዋላይ ፈፀመቹ ነገም ልጅዋ ያው ነው ያእናቱ ራእይ ነው ያሚወስደው አያድርስ ነው
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
ዘሌ እባክህ የንስር አይን የሚሰራው ልጅ ያለበት ሁኔታ ተከታተልልን የቤት ሰራተኛዋ ኢንተርቪው ሲያረጋት ተደናግጣ ስትበተበት ነበር😢😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ዘልየ እባክህን የይስር አይን ሰራተኛዋን ተከታተላት ከስራ ወጥታ የት ኤንደምቴድ እሷ ልቶን ትችላለች ያስጎዳችዉ እባክህን ዘልየ እስኪ በሀሳቤ ምትስማሙ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውድየ❤❤❤❤
@YoditTeklemariam
@YoditTeklemariam 2 ай бұрын
Yes enam endeza newu yemasbewuuuu
@YoditTeklemariam
@YoditTeklemariam 2 ай бұрын
Please
@HAILEABREHET
@HAILEABREHET 2 ай бұрын
Tikikili zele ibakih lenisere Ayine wenidimachin direselet???
@soso-ji9np
@soso-ji9np 2 ай бұрын
እውነት ነው ልጅቱ ታጠራጥራለች የድንጋጤ ስሜት ይታይባታል
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
እረበማርያም የነስርአይን የታመመውን ተከታተሉልን እብካቹህ😢😢😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 ай бұрын
የኔም አሳብ ነው
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 2 ай бұрын
ዘሌ ኧረ ኡኡኡኡ የንስር አይንን እውነቱን አውጡልን ሌላ ቪዲዮ የማየት አቅም የለንም!!? ነግ በኔ ነው ስለጠየከው እናመሰግናለን እርስ በርስ ተረዳዱ ከአፍናፊው ጋር ሆናችሁ የኛ ጀግኖች🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍👍👍
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 ай бұрын
በመንፈስ አስራ ይዛህ ነው እንጅ እንዲህ ያለ ትግስት ሊኖር አይችልም ፀበል ተጠመቅ
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 2 ай бұрын
የነስር አይን ስራተኛን ተከታተልልን የምትሉ እጅ አውጡ በናትህ ዘልየ
@siammsiamm6051
@siammsiamm6051 2 ай бұрын
ነስር አይን ምድነው?
@azebaytenew8952
@azebaytenew8952 2 ай бұрын
Awo serategnawa melesua hulu yastawekal dengetalech eko
@Nafii7024
@Nafii7024 2 ай бұрын
Awo dengita nebr tektatelat
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 2 ай бұрын
Esuwan bicha aydlm befit camera manu yenebrew lijim yet indale alawkm iyale nbr yesu yebkedem video yalekw so bizu sewoch alu indewum guwadegnochun be mulu be dibik biketatel
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
የንስርርአይንን ካሜራአማንንና የቤትሰራተኛዋን አጣራለት እባክህ ዘሌ ጀግናችን እንደዚህ በመሆና ልባችን ተሰብሮል😢
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 2 ай бұрын
እድሜሽ ይጠር የሴት ዱርዬ እንዲህ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ልጅ ልጅ እያልክ ልትሞት ነዉ አሁንም እንዳለህ አትቆጠርም የማይሰማ ጉድ የለም ።
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 2 ай бұрын
Gud naw min gud Nat auzubillah
@user-fn4yb8cn5k
@user-fn4yb8cn5k 2 ай бұрын
ዞላ እበክህን በጌታ የንስር አይን ሰረተኛዋን ተከታተል ሰዉ አይተመንምና አደረ አሁንም በድገሚ አደራ ማለት እወደለሁ ያ ጀግና ጋዜ ጠኛ እንዲህ ሆኖ ማየት በጣም ከበድ ነዉ።
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 2 ай бұрын
ወነደሚ አረሰህን ጠበቅ ልጅ መነም አየሁነም
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
የንስር አይን ሰራተኛ ብትከታተልና በጥያቄ ብታፋጥጣት ጥሩ ነው እሱ አልቻለበትም ማስቀየም ይሆናል ብሎ አልተጫናትም አንተ ግን በደንብ ብትጠይቃት ማወቅ ይቻላል በመልሶቿ እባክህ ተጠያቂ እሷ ናት😢😢😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ትክክል ግን ካሜራማኑም ጠፍቷል ብሏል እና ተባብረው ይሆናል ወንጀሉን የፈፀሙት የሚመስለኝ ስለዚህ ሰራተኛዋን አጥብቆ መያዝ ነው
@muktarabdu8941
@muktarabdu8941 2 ай бұрын
መጠየቅ ሳይሆን መከታተልነው
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
በትክክል
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
አውትክክ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 ай бұрын
ዘልዬ እባክህን የንስር ዓይን እርዳው ተከታተልለት እሱ በጣም ያሳዝናል የዋህ ነው ነገሩን አጣራ ወንድማችን እርዳው ❤❤❤❤❤❤❤
@Arsulove-ke6xd
@Arsulove-ke6xd 2 ай бұрын
ዌልካም ወንድሜ ♥️ ልሳቅ ወይ ላልቅስ ለምን ገደል ማትገባ እንዴ 🙄ይፍታት የምትሉ 😮
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
ሳቂ😅
@tigdiababa6934
@tigdiababa6934 2 ай бұрын
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,?😮
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
እንሳቅ እሱበሶጨብጦነበር እድህሰትጫወትበት አያሰማንየለ ዘድሮ ክክክክክክ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 ай бұрын
ይፍታት ? ያምልጥ ነው እንጅ ምን ይፍታት አለው
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 2 ай бұрын
ምናአባቱ ሆኖ ነው የሚቀጠቀጠው? ወንድ አይደለም እንዴ? እንኳን እሱ እኔ ሴቷ ይህንን እልቀበከውም መፍታት ካለ መሞት::
@user-qz8xz8fv9q
@user-qz8xz8fv9q 2 ай бұрын
እባክህ በአላህ የነስር አይን ጉዳይ ሰራተኛዋን አጣራልን ወይኔ ወንድሜ ሰላሜን አጣሁ
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 2 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ የንስርአይን እየተከታተልክ በቻልከዉ አቅም እባክህ እምንላይ እንደሆነ አሳዉቀን
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 2 ай бұрын
ወንድም ዘላለም እባክህ የንስር አይን ልብስ የምታጥበው ልጅ ተከታተሎት የደበቀችው ነገር አለ ታስታወቀለች 😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
​@@arielasgedom3242ደምሪኝ ውዴ
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 2 ай бұрын
እስቲ ሰለንሥር አይን ንገረን እረ በፈጠራችሁ የቤት ሠራተኛዋ ተከታተሉለት እረ በአላህ
@user-mi5yc3wo8p
@user-mi5yc3wo8p 2 ай бұрын
እባክህን የንስር አይን ሠራተኛዋን ያዝና መጨረሻዋን አሣየን
@user-vp6wh5sk5j
@user-vp6wh5sk5j 2 ай бұрын
ታየኝ አተ ስትወጣ ትወቅጠዋለች ታስታውቃለች ማርያምን ወንድ ቆፍጠን ሲል ነው እሱ ልፍስፍስ ነው
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
የአድሳባ ወድ ልፍስፍስ ነው😂
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
ኮሜቱነው ያሳቀኝ ትወቅጠዋለች😂
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
​​​​@@user-cg3ok5jp9xአትፍረድ ይፈረድብካል ይባላል በመተት ነው እንደዚህ ያረገቹ ታወቀ ዛሬ እሷም አመነች ዘላችው አትፈላሰፉ ዝምታ ማንን ገደለ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
ልፍስፍስ ያለ መሆኑ ዛሬ ስታውቂ ምን ይሰማሽ ይሆን በመተት ነው ይሄን ሁሉ ግፍ ያደረሰችበት
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 2 ай бұрын
መስተፋቅር አድርጋበት ነው እንጂ በጤና አይደለም ደሙን እንደ ውሀ የምታፈሰው እቺ ሰይጣን ሴት ባል እኮ እራስ ነው ክብር ነው አንቺ እብድ🔴👊 ዘሌ እባክህ የነስር ዓይንን ሰራተኛ ተከታተላት እሷ ነች መሰል እንዲ ያደረገቸው እና በድብቅ ካሜራ ተከታተሏት እባካችሁ እንዳትገለው በብር ተገዝታለች ሴተኛ አዳሪ ደግሞ ትደለላለች
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 2 ай бұрын
ትክክክል ይች ጎዶሎ
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 ай бұрын
በትክል በጤናውማ አየደለም ባለጌ ናት ለህይወቱም ያሰጋል
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 ай бұрын
አወበእውነትመስተፋቅርነው😢😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
@@tigi_habeshawit አንድ ያገራችን ተረት ምን ይላል መሰለሺ ወደሺ ከተደፈአሺ ቢረግጡሺ አይክፋሺ ይላል ስለዚህ ወዶ ከተደፋ ጉዳው ትድፋው
@user-en4cl7dm6z
@user-en4cl7dm6z 2 ай бұрын
አኔም አንደዛ ነው የመሰለኝ
@tgze2435
@tgze2435 2 ай бұрын
አረ በለዉ የማን ዘልዛላ ነች እባካቹሁ በፈጣሪ ስም ይሁንባቹሁ ልጁን ታደጉት ከዚች ወፍ ዘራሽ ባለጌ 😭😭😭😭😭😭
@user-cc5ow8uq8u
@user-cc5ow8uq8u 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
ውይየቺ አለምምአላህሰላምየምጣልን
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
የአገር ዛልዛላ ናት እውነት ከዚች ጋር ነው ታዲያ አብሮ ለመኖር የሚፈልገው ልጁ በጣም ጥፋተኛ ነው ?
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 2 ай бұрын
😢😢😢😢እውነትም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Liju chger aLbet endet ksa ga ynoraL
@user-ty5yz1pl3f
@user-ty5yz1pl3f 2 ай бұрын
ዘገየ ይሄ ልጅ የሆነ ነገር አድርጋበት ነው እንጂ በሰላም አይደለም ፀበል ይግባና ይሞክር ይገለፅለታል
@SggfvFjggh
@SggfvFjggh 2 ай бұрын
የንሰርአይንሰራተኛዋና ካሜራአማኑን ተከታተሉተት እባካችሁ ወድማችንያስፈልገናል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ትክክል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
የንስርአይን ሰራተኛዋን በድብቅ ተከታተልል ወንድሜ እባክህ ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዬ
@user-fp6bl6bu2z
@user-fp6bl6bu2z 2 ай бұрын
ዘርየ እባክህ የነስር አይንን ሰራተኝ እባክህ ተከታተላት የት እንደምትሄድ ከሱ ቤት ወታ ከማንጋ ትገናኝለች የትስ ትሄዳለች የሚለውን ነገር እባክህ በአላህ ተከታትለህ ድርስበት በፈጠርህ
@user-dt9fp3qy9n
@user-dt9fp3qy9n 2 ай бұрын
ወድሜ የናሠርአይንን ተከታተልለት መልካምሰዉነህ አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤
@GenetManaga
@GenetManaga 2 ай бұрын
በሥማም ምናይነት ክፉ ናት ከራሳቹ ጋር ሳትግባቡ ትዳር ውሥጥ አትግቡ ትዳር ማለት የተከበረ ውድ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሥጥሽ
@MesiTesfu
@MesiTesfu 2 ай бұрын
ዘሌ ፕሮግራምክ አያለሁ ተባረክ የነስር አይን ሚሰራውን ልጅ ስለጠየከው በስደተኞች ስም እናመሰግንካለን እና ባክክን ሰራተኛዋን ተከታተልለት
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
ዘልዬ በእናትህ የንስር አይን ጋር የምትሰራውን ሴት በምታፋጥጠው አፋጣትና ልባችን ይረፍ ይህንን ነገር ማድረግ የምትችለው አንተና አንተ ነህ
@user-zy7by8rv9v
@user-zy7by8rv9v 2 ай бұрын
ወይኔ ምን ኣይነት ሴት ናት ይገርማል😢😢 እግዝኣብሔር ይጠብቅህ😢😢 ፀበል ዉሰዱት እባካቹ ከልጅዋ መለያየ ት ኣለበት ገግድ😢😢
@bellatesema9808
@bellatesema9808 2 ай бұрын
በትክክል
@user-fz8kr4wg6e
@user-fz8kr4wg6e 2 ай бұрын
ወሽላ እደት ሥት ትመታሀለች እበት አፈር ብላ ተደበቅ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 ай бұрын
😅😅😅😅😢😢❤❤
@user-td2bt2tp8k
@user-td2bt2tp8k 2 ай бұрын
ዘልዬ በመደሀኒዓለም ይዥሀለሁ እንደ የንስር ዓይን ባልደረባህን ከልብ ከልብ እርዳልኝ ብድሩን ከፈጣሪ ታገኛለህ የሰው ጀግና የሱን ጥቃት ማየት አልፈልግም
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እውነት ነው
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 2 ай бұрын
❤❤❤
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
🙏🤙
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 2 ай бұрын
❤❤❤
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💞💞💞😪🙇
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 ай бұрын
እባክህ የንስርን አይን ሰራተኛዋን ተከታተልለት ዘሊ አደራህ😢😢😢
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ?
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 ай бұрын
እናቴቱን ጨምር ነወ መከታተል ምን አልባት በገንዘብ ተገዝታ ይሆናል እናቴቱ ራሱ እንደት የምትኖርበት ቤት ራሱ ወጣ የለ ነው ብሏል ምን አልባትም የተደረገ ሲራ ሊኖር ይችላል😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
​@@ZedAhmed-ui9pgደምሪኝ ውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
​@@ማር-ዐ5ሰደምሩኝ ውዶችዬ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 ай бұрын
እ በናትሽ ኮመንት ባነበቡ የኢ/ትያስ ወጣቶች ተበላሹ 😢😢😢 አይ ሀገሬ
@user-mc1ki7qr2f
@user-mc1ki7qr2f 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳምንት ሁለቴ ሶስቴ ነው የምንጣላው አላለችም በመተት የተያዘ ይመስለኛል ቤተሰብ ካለው ወደቤተሰቦቹ ቢጠጋ ባይ ነኝ መስተፋቅር ተደርጎበታል
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 2 ай бұрын
የንስር ዓይንን አጥቂ ኮቴ ያዙልን የእሱን ጉዳት አንፈልግም ጎረቤት ልብስ አጣቢዋን መርምሩልን
@emebt-ui4yc
@emebt-ui4yc 2 ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም እባክህ የንስር አይን አጋዡን ተከታተልና ከማን ጋር እንደምትገናኝ አሳውቀን ንስር አይን ይሉታ ይዞት በደብ አልጠየቃትም አንተ ተከታተላት ወንድማችን ዘላለም እርግጠኛ ነን እንደምታደርገው❤
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 2 ай бұрын
ዘልየ እባክህ የነሰራ አይን ሰራተኛ ተከታተልልን እባክህ እሷን አጣራልን ካሜራማኑም ጪምር ተከታተልልን😢😢😢😢😢😢
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agree with your comment
@amulove5866
@amulove5866 2 ай бұрын
Btkekle btame nwe sartngawne ytatrtrkte chkle chuckle lmne alche
@EyobDessalegn
@EyobDessalegn 2 ай бұрын
ዘልዬ እንዴትነክ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ለተጎዱ ሁሉ ደራሽ ነክ ራሳቹን እየጠበቃቹ ይኤን ትዳር አስማማቸው እሳ እናትና አባታችን ሲጣሉ እያየች ነው ያደገቹ ለዛ ነው ህናም ዘሌ የአብርአም ሰራተኛ ተከታተላት እሳት ጋር የሆነ ነገር አለ ዘልዬ አደራ ሕግዝያብሔር የምታገለግልበት ዘመን ይባርክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@WossenWorku
@WossenWorku 2 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ የሚገርም ነው ምንአይነት ሴት ነች
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 2 ай бұрын
ዘላለም በመቤቴ ልለምንህ የነስር አይን ታደገው ሰራተኛዋን ተከታተላት በናትህ
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v 2 ай бұрын
የንስር አይን ሰራተኛዋን እና ካሜራ አማኑን በሚስጥር አጣሩለት ለሰው ደራሽ ሰው ነው እና ጎደኛህም ነው እውነቱን አውጡለት የምር አሳዝኖኛል ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ ከጎኑ ይሁንለት እጅ
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 2 ай бұрын
Ameen
@senaitghebremicael3279
@senaitghebremicael3279 2 ай бұрын
Amennnnn
@senaysenay7257
@senaysenay7257 2 ай бұрын
ምንም መደበቅ ኣያስፈልግም ተጠርጣሪ ናቸዉ ተብለዉ ወደ ህግ መዉሰድ ይቻላል።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agree with your comment
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
አሚን
@besehaSyalneshtefera
@besehaSyalneshtefera 2 ай бұрын
ጎበዝ ዘሌ ይሄ እናተንም ሊያስደበድባችሁ ነው😂😂😂😂😂
@temrmuhemed2604
@temrmuhemed2604 Ай бұрын
😀😀😀ይች አንድ ታፋዋ ብቻ ባልዬውንእና ዘሌን ያክላልእኮ በዝች ቦክስ ተግኝቴ በሂወት መገኜቱ እራሱ አልሀምዱሊላህነው
@samuelashenafilema
@samuelashenafilema 2 ай бұрын
ANIDI QENI TIGELI KALCH!! BALI WEYIS MISITI linu yale abti kemiydigi telyitki linu biyadgi ayishalim??
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 2 ай бұрын
ዘልዬ ወንድሜ እስቲ የንስር አይ ካሜራ ማኑ ጠፍቷል ብላል እስቲ ብትከታተለዉ ማግኘት ብትችል እና የቤት አጋዡንም ጠርጥረናታል😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 2 ай бұрын
ዘላለምየ የነስር አይን የልብዙን አጣቢ ተከታትለሕ እወነታዉ ይዉጣ ❤❤❤❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ የመፍትሄው ባለቤት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
የኔ አባት 🥺 ጎተራ የምታክል ሴትዮ ስታስጠላ ዕግዚአብሔር የእጇን ይስጣት
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
የምንቨየኔ አባት ነው ደግ አደረገችው ይሄ የወንድ አልጫ ወንድ አሰዳቢ እኔ የፈለገ ተአምር ቢፈጠር በጪራሺ አያሳዝነኝም ደደብ ነው የፈለገ ብታስፈራ ሰባብራ አልጋ ላይ እስክታስተኛው ድረስ ደሞ አለማፈሩ ሚዲያ መጥራቱ ይሄ ከሴት የማይሻል ትፍ አተላ
@user-th6qk4cc7k
@user-th6qk4cc7k 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂Awo unatimi. Gotara nati
@ggygyt3961
@ggygyt3961 2 ай бұрын
😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
​@@user-zb2zf6yp1l🙄እረ ተው ሴትየዋ ሰይጣን አለባት
@sosojed416
@sosojed416 2 ай бұрын
እባክህን ዘላለም የነስርን ፕሮግራም አቅራቢ ልብስ የምታጥበውን ልጅ ተከታተላት ከሱዋ ውጪ የብሚያደርግ የለም ❤❤❤❤
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
እኔም አላመንኳትም ለእናቴ ስል ምንም አደርጋለሁ ብላለች ገንዘብ የማይቀይረው ሰው የለም ልጁ ደግሞ ያምናታል ያምናታል 😢
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 ай бұрын
የሴት ማጅራት መቺ!! ብቸኛ መሆን ብርቅና ድንቅ የሆነበት ዘመን ላይ ደረስን። በጣም አስፈሪ ሁኔታዎች ብዙ ፈለቁ እንደጉድ!!እግዞ!
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 2 ай бұрын
እና ምን እንዲደረግለክ ነዉ የምትፈልገዉ እሶ ባል መሰለችኝ እግዚኦ ይሰዉረን ከዚ 😊
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
ወንድማችን በህይወት መኖር አትፈልግም ይሄ ልጅ የዋህ ነዉ በሚሰቱ እጅ መሞት ይፈልጋል
@rokiaali5726
@rokiaali5726 2 ай бұрын
ራሰህን ጠብቅ ዘለላም ዘገየ በጣም እንወዲሀለን እባከህ የነሰረ አይንን ሰራተኛ ተከታተላት በተረፈ ፈጣሪ ከመጥፊ ነገረ ይጠብቅህ አንተንም ካሜራ አማንህን
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 ай бұрын
አይይይ ዛሬ ስትቀጠቅጠው ታድራለች ! አትፍረዱበት ! በመተት አስራው ይሆናል እንጂ በደህናው አይደለም ! ውይ ወንድሜ አረ ጉድ ነው ዘመድ አዝማድ ጏደኞቹ እረ ከዚህ ጉድ ጎታችሁ አውጡት! ይች አረመኔ አረመኔ ጨካኝ ነሽ!
@KareMan-rk4of
@KareMan-rk4of 2 ай бұрын
ማነዉ እዴኔ ወንድ ልጅ በሚስቱ ሲቀጠቀጥ ዴስ የማለዉ እሰይ አንጀቴ ነዉ የራሰዉ 😂😂😂😂😂
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ አሳዘነኝም አሳቀኚም😅😅😅
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
😂😂ኦሮሮ ያችስ ከፋ፡ወድልጅማ ቆፍጠን ሲልነው አድኛውን እደዚህ ዘልዛላ😢ልጅቶ ወፍ ዘራሽ ናት አሁንም አለቀውም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
እባክህ ዘሌ የኛ መልካም የንስር አይን ልብስ አጣብዋን በድብቅ ተካታተሏት😢😢😢😢😢
@yemachaltube
@yemachaltube 2 ай бұрын
የንስ አይን ሰራታኛ ስልኳም ይፈታሽ ሁሉም ይቱቤሮች ታከታታሏት ዘሌ በክህን እንዳይጓደ ወንድሜ እርደዉ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Good point
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ትክክል
@medrekyata9683
@medrekyata9683 2 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ ድጋሜ ያቺ ሰራተኛዋ እባክህ በደምብ ትጠየቅ ምክኒያቱም እሱ ደፍሮ መጠየቅ አቃተው ነዉ የሰዉ ቢሆን አይለቃትም ነበር ለራሱ ግን አቅቶት ነዉ ወይኔ ወንድሜ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣው ነው በዚህ ዘመን ኡኮ የክህደት ዘመን ነዉ የደረስነው እባክህ ወንድምየ በደምብ ትጠየቅ የንስር አይን ኡኮ ለሰው ልጅ ብሎ ሃቁን ለማውጣት እና ለማወቅ ጥያቄውን በጥብቅ አስወጥሮ ስለ ጠየቃቸዉ ነዉ የብዙ ሰዎች ሃቁን የወጣ አይደለም እንዴ ወገኖችየ? የምትደግፉኝ ላይክ 👍 ስለዚ ዱካ ሸዉ አደራ ብትጠይቃት ሰዉ አሳስተዋት እንደሆነ አይታወቅም
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 2 ай бұрын
በጣም በጣም violent ነች:: መደብደቡን ብቻ አይደለም ትገድለዋለች :: ይህ ማወቅ አለበት::
@hawamohammed2069
@hawamohammed2069 2 ай бұрын
የነስር አይን ሰራተኛዋን ተከታተልለት እባክህ
@sitty8517
@sitty8517 2 ай бұрын
Awo benatik🙏
@user-so8md6mr4e
@user-so8md6mr4e 2 ай бұрын
ዘሌ ስወድህ የነስር አይን ስራተኛ በድብቅ ተከታተልልን የት የት እንደምቴድ ምን እንደምታደርግ ያኔ ቪድዎ ላይ ጠይቋት ነበር ግን የሆነ የምትጠረጠር አይነት ሰዉ ትመስላለች እባክህ ዘሌ 😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@alemtekle506
@alemtekle506 2 ай бұрын
ኧረ ቤተሰቦቼ ተው ያልገባን ነገር አለ ያልተረዳነው ሃይለኛ ቡዳ ዓይነ ጥላ መንፈስ ነው ኧረ እንዳትገድለው ከሷ ገለል ይበል ይሄ ነገር በጣም ከባድ ነው ፀበል ፀሎት ያስፈልገዋል😢
@terhasberhane71
@terhasberhane71 2 ай бұрын
ወይኔ እዴእዴእዴ ማልሰማው የለም እንዲህም አለ በጣም ነው የገረመኛ ዘሌ አለም ሙሉ ያለነው ያስጨነቀን የነስር አይን ጉዳይ ባክህ ተከታተል
@SelamSissy-cz7pn
@SelamSissy-cz7pn 2 ай бұрын
እኛ በዚህ ሰአት ጠላታችን የንስር አይንን የጎዳው ሰው ነው እባክህ ተከታተልለት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ሰራተኛዋ ና ካሜራማኑ
@user-dn8dn1ss8m
@user-dn8dn1ss8m 2 ай бұрын
ፀበል ውሰደው መስተፋቅር አሰርታበት ነው እርዳው ወንድሜ
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 2 ай бұрын
የሆነ ቀናተኛ መንፈስ/ዛር በውስጧ ያለ ይመስለኛል መስተፋቅሩ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው እሷ ፈቃደኛ ባትሆን እንኳን ልጁ ፀበል ቢጠመቅ የሆነ መፍትሄ ሊገኝ ይችላል ባይ ነኝ ሻሎም
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 2 ай бұрын
የነስር አይንን ስራተኛ በደብ ትፈተሺልን የምትሉ በላይክ እባካቺሁ. ተጎኑ ሁኑ ይቱበሮቺ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 ай бұрын
ወይ ጉድ የወድ ሴት ወይ ተአምር
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
በማሪያም ዘሌዋ የንስር አይን ሰራተኛውን መርምራት አደራ ጀግናችን ፈጤሪ ይጠብቅህ ልጁ ደግሞ ጸበል ይሂድ መተት አድርጋበት ነው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-po9vm5do3p
@user-po9vm5do3p 2 ай бұрын
እንደዚህ ካለው ትዳር እ/ር ይሰውረን። ይሄ በክት የወንድ አልጫ ወንዶችን ማሰደቡ ሳያንስ ሚዲያ መጥራቱ ስለሱ ተሳቅቄ በጣም አፈርኩ። ገና ቂጥህ ስር እየቆነጠጠ ች ቂጥህ እስኪደማ አስራ ትገርፍሀለች። ቀና ብሎ እንኳን ለማየት የሚፈራትና እንደገረድ ስታዘዉ የሚሽቆጠቆጥ እወዳታለሁ የልጄ ጉዳይ እያለ ሲዘላብድ ማየት በጣም የሚገርምና ደም ያፈላል። ዛሬ ነገ ሳትል ትዳሩን ማፍረስ ግዴታ ነው። ለማንኛውም እ/ር ከዚህ ጉድ ያዉጣህ።
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 2 ай бұрын
😂😂😂እውነትም የውንድ አለጫ ወንድነት በዱላ ባይሆንም 😂
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 2 ай бұрын
@tigistlegese7304
@tigistlegese7304 2 ай бұрын
Tigelewalchi ahunim motoal
@tersite858
@tersite858 2 ай бұрын
የቤት መስተዳዳሪ እሷ ናት ወይም ምንአልባት በመተት አስራው ይኾናል
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 2 ай бұрын
አይቼም ሰምቼ አላውቅም ግን ለልጇ መጥፎ ጠባሳና ፣ ብድር እዳ አስቀምጣለች።
@user-zy7by8rv9v
@user-zy7by8rv9v 2 ай бұрын
ስዳደግ ናት ኣስተዳደግዋም ደሞ ኣልጋ ያስታርቀናል ትላለች እንድህ ኣርጋ ሰባብራ 😢😢😢 ካልፈታት ትገለዋለች የምር ይለያዩ ፀበል ይግባ😢😢😢
@AynalemGutema
@AynalemGutema 2 ай бұрын
እባክህን ዘላለም የንስር ዓይን ሰራተኛዋን ተከታተላት አንድ የሆነ ነገር አለ የደበቀችው እና ቁልፉ ያለው እሷ ጋር ነው አትተዋት እውነቱን ድረስበት እና እሱንም ለብቻው አተወዉ እባክህን
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 2 ай бұрын
አይ መመርመር አለባት ሁለት ነገሩ እንዳይኖራት ጡንቻዋ ለራሱ ልዪ ነው ባልመሆን አያንሳትም
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 2 ай бұрын
አዎ የንስርን ስራተኛ ተከታተሉልን እባካችሁ እሷ ትሆናልችማንም ሊሆን አይችልም 😊
@HemenFitsum-sh5mx
@HemenFitsum-sh5mx 2 ай бұрын
ወንድሜ በፈጠረህ የተበዳዩን ስልክ ስጠኝ🙏 እባካችሁ ከተመልካችም የልጁን ስልክ የሚያውቀው ካለ አሳውቁኝ 🙏🙏🙏
@user-jk5ci9bm4t
@user-jk5ci9bm4t 2 ай бұрын
እባክህን ዘሌ የነስር አይንን እውነታውን አውጣለት የቤት ሰራተኛዋን ተከታተላት እባክህ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 2 ай бұрын
ልጁ የሆነ ችግርማ አለበት የሆነ ነገር አድርጋበታለች ለዚህ ነዉ ባል የሆነችበት ጌታ ይፍታዉ እባክህ ወንድማችን የንስር አይንን ጉዳይ ያቺ ልብስ አጣቢዋንና ካሜራ ማኑን መርምሩለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
ጀግናዉ ገዘጠኛ ዘላለም ዘገየ ወንድማችን የንስር አይን በተሙለከት ልብሡን የምታጥበለት ሠራተኛዋን ተከተትልህ ጉዳዩን አጣራለት ልቤ ጠርጥሯትል ፈጣር ኡነቱን ያዉጣ አንተንም ፈጣርይጠብቅህ❤❤❤
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 2 ай бұрын
😢😢የኛ ችግር እሚወደንን ትተን እሚደበድበንን እሚያዋርደንን እምንፈልገው ያልገባኝ የስዋ ዱላ ነው ፍቅር ያስያዘህ ያስቀኛልም ያሳዝናልም አባት አስበት የገፋሀት ልጅ ግፍ ይሆናል እስከሞትም ያደርሳል ግፍ ይቆያል ይች ገዳይህ ናት ምንም ፍቅር የለውም ከስዋ ጋር መሆን በጤና ኡፈይ ብለህ ብትኖር ይሻላል በልጅ አታማሀኝ በሽታህን አስታም
@hiwotwoldegabriel
@hiwotwoldegabriel 2 ай бұрын
yihe mutcha nw betenawm aymeslegnm wend lij endet eyetedebedebe yinoral?
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
እባክህ ዘልዬ በአላህ የንስር ዐይን አይን ሰራተኛዋ ወይም ካሜራ ማኑን ተከታተልልን ልጅ ተጣጥፎ እቤት ሊቀርብን ነው እናከብረዋለን እኮ ከልቡ ለተቸገረ የሚደርስ እንዳተ 🙏🙏🙏🙏😪😪😪😪
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 2 ай бұрын
እባክህን ወድም የንሰር አይንን ሰራተኛዎን ተከታተሉ😢😢😢😢
@hayathayat-sb4os
@hayathayat-sb4os 2 ай бұрын
በርታ ዘልዬ ግን የነሥር አይን ሠራተኛዋላይ ብዙ የሚያጠራጥር ነገር አለ አሁ እሡ ያለበት ሁኔታ እንደ ምታዉቀው ነው
@user-ho2fc4zi2f
@user-ho2fc4zi2f 2 ай бұрын
ወንድም ዘላለም መከታተል ስራችሁ ከመሆኑም ጋር የንስር አይንን ልብስ አጣቢዎንና ካኔራ ማኑን ክትትል አድርጉባቸው ጉዳዩ ወደ ሁለታቸው ይሆናል
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 2 ай бұрын
ምናይነት ጉድ ነዉ ልጁ ጤነኛ አይደለም እስከ ምትገለዉ ነዉ የሚጠብቀዉ ከሳ ኑኖ በረዳ ላይ ቢያድር ይሻለዋል ለሳ ባል ሳይሆን ሠራተኞዋ ነዉ ልጀ ልጀ ይላል በየትኛዉ ስነምግባር ያሳደከዉ ልጀ ነዉ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 ай бұрын
አሱ ጤነኛ አይደም ታስራል
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ዘላለም ዘገየ እባክህን የወንድማችን የንስር ዓይን ሰራተኛ በድብቅ ተከታተላት ከዚህ በላይ እንዳይጎዳ የሆነ የደበቀችው ነገር እንዳለ ያስታውቅባታል
@LidiaTeame-bx3nh
@LidiaTeame-bx3nh 2 ай бұрын
Ye nisir Aine degmo seratengawn teketateluwat enameseginalen 🇪🇷🙏🏻
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 2 ай бұрын
ልጅቶ በእውነት ,,,,,,,,,, የአይምሮ ,,, ችግር አለባት በግልጽ ይታያል ዘላለም ልጁም ፍርሃት ስላለው ነው ልትረዳው ይገባል ሳትበሳጭ ብዙ ዕመት ተረግጦ የኖረ ስው በአንዴ ሊደፍር አይችልም እክ አንተ ብዙ ስው የረዳህ ስው ነህ ይሄ ሊገባ ይገባል ግዜ ስጠው በቃ ሲቀጠቀጥ የንረ በራሱ ይማይተማመን ሚስክን ልጅ ነው ባለቤቱ ደግሞ በሽተኛ ናት ዕርዳታ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳው ወንድሜን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 ай бұрын
እባክህን ዘላለም የነበር አይን ወድማችና ሰራተኛውን ተከታተላት እኛእፈልገዋለን ወድማችን በጤና
@user-nz2cu6kl6r
@user-nz2cu6kl6r 2 ай бұрын
ዘላለምየ እባክህ የንስር አይን ሠራተኛዋን ተክታታላት ተበዳይ ወድማችን 😢😢ያሳዝናል ስታናድ ሴትዮዋ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
የቦክስ መለማመጃ ሳኮ ያልከዉ አስቆኛል🤣🤣🤣
@EthioEnata
@EthioEnata 2 ай бұрын
የኔ ውዴ ወንድም አላህ ይድረስልህ ግን እራስህን አታሳምነው ስራ ስለለኝ ብለህ ተነስ አታጣም ፈልግ እሷም ወደ ፀበል ትሂድ አሟት ነው
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
የነስር አይን ባለፎ ካመራ ማን የለም ብሎ ነበረ ዘላለም እባክ ወንድመ ካመራ ማኔን ደሞ ልጅቱዋ ብሆንም ተከታተላቻዉ 😢😢😢
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 2 ай бұрын
ዘሌ ትበለው ልፍጥ መፍታት አይፈልግም ዋናው ነገር የነስር አይን ሰራተኛ ተከታተላት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ❤❤ ጥሩ ቦክሰኛ ገጥሞታሎ😂😂😂😂
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 ай бұрын
እደትእዳበሸቀኝ የሞላሻጣ ለመስለች ሴት😅😅😅
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😊😊😊
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 2 ай бұрын
ዘሌ እባክህ የንስር አይን ሠራተኛዋን በቻልከው አቅም ተከታትልለት እና ደግሞ ካሜራ ማኑ ጠፍቶዋል ስላለ የሱንም ነገር አጣራለት እርዳው
@mezmurberhanu3514
@mezmurberhanu3514 2 ай бұрын
1. እባክህ እንግለዝኛ አታብዛ ሙሉ ሀሳብህን ለማግኘት ችግር እየፈጠረ ነው፡፡ 2. የመጨረሻ ድምዳሜህ ትክክል አይደለም ምክንያቱ ሥራ የለውም ስለዚህ ባሪያ ሆኗል መፍትሄው በሙያው ሥራ ፈልግለት
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 2 ай бұрын
የነሰረ አይን ጉዳይ ያዝልን ሰራተኛዋን ተከታተላት እባክሕ አግዘው
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
ዉንድምይ ያንስር አአንይ ልጅቷ ያመታርጥር ነግር አለ ለምን ሰትውር ያህን ቸግር ያልብት ተምሳላልች ያብክህ በትክታትልተ በጣም ደሳ ይላን ነበር ለትምልክችው ያመስዳስት ያምስልናል በትርፍ በርትልን አንትንም አግዚአብሔር ያጥብቅ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🥰🥰❤️❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
​@@rqshkl8385ደምሪኝ ውዴ
@foziamohammed7726
@foziamohammed7726 2 ай бұрын
እባክህን የነሲሪ ሠራተኛ ተከታተልና ውጠቱን ንገረን በጣም ተጠራጠሪኮት
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 2 ай бұрын
ይኤ የሴት ተደባዳቢ መንፈስ ነው ያለባት ፀበል ያስፈልጋታል የዝች አይነት ሴት ለትዳር ሳትሆን ለጋርድነት ነው የምታስፈልገው ወንድሜ በጇ ሳትጠፋ እራስክን አድን ዳጊ ወድም ከሴት ጎረምሳ የድብድብ መንፈስ አብሯት አድጎል ትገለሸካለች ሽሽ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
የኔስር አይን ከሜር አማና እና ስርተኛው አብሮ ተመስጥሮ የሆኔ ነገር ቶንኮል ስይፍፀሙባት አይቀርም እባክሁን ወንድማችን እነኝን ስውች ተከተተልላቻው
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 2 ай бұрын
ወንድም ዘላለም እባክህ የንስር አይን ሰራተኛን ተከታተልልን በርግጠኝነት ለጥላት አሳልፋ ሰታዋለች በገንዘብ ተገዝታለች እባክህ🙏
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዪ
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 66 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 47 МЛН
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 5 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,1 МЛН
በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ ያልተጠበቀ ጉድ ይዞ መጣ!!
41:17
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 47 МЛН