ሚዛናዊ ህይወትን ምራ || MIZANAWI HIYWOTEN MRA

  Рет қаралды 380,794

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

5 жыл бұрын

ሚዛናዊ ህይወትን ምራ || MIZANAWI HIYWOTEN MRA
አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
የኡስታዝ ያሲን ኑሩን የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ!
/ @yassinuru

Пікірлер: 1 000
@carlbenz6089
@carlbenz6089 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜን ይስጥልን ብዙግዜ ያንተ ደአዋ ስሰማ መረጋጋት ይሰማኛል ፐnx
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
welcome እንበልሻ 🙏🙏🙏
@user-xy4lz4fn2i
@user-xy4lz4fn2i 4 жыл бұрын
ውዴ ሁለየም አደምጭ እህቴ
@user-cx6sy9ei7g
@user-cx6sy9ei7g 4 жыл бұрын
ሥለሚ የበለጠ ትደሠቻለሽ
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አህለን
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አምላክ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከኔ በላይ እግዚአብሔር ይወደድህ አሚን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ለውጦች አሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@Mohammed-db4bc
@Mohammed-db4bc 4 жыл бұрын
አሠላሙ አሊኩም ኡዝታዜ
@markronney3720
@markronney3720 4 жыл бұрын
ይድላሽ ያራዳ ልጅ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 4 жыл бұрын
እነመስግነለን የኔ እህት አህለን
@bereketgebremichael2371
@bereketgebremichael2371 4 жыл бұрын
Mestognal
@bereketgebremichael2371
@bereketgebremichael2371 4 жыл бұрын
Astemrognal kelbe tekebyewalew
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 5 жыл бұрын
አንተ የነብዪ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወራሽ የኔ ውድ ኡስታዝ የነመይሙና አባት አንደበተ ርቱእ ወጀዛከላሁ ኸይር ምን ቢለጥፉብህ ካንደበቴ አይፋቅ ትህተናህ በል ሰላም ሁንልኝ አላህ ይጠብቅህ ተምር አህመድ ነኝ ከሀድሶችህ የምላስ ወለምታ ከሚለው ጀምሬ እኮመኩማለሁ ይሄው እስከዛሬ አልሀምዱሊላህ
@user-bn2vi2pv2u
@user-bn2vi2pv2u 5 жыл бұрын
ያሢንየኑሩባለህበትአላህይጠብቅህየኔጀግናሠላምሁን
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 5 жыл бұрын
Saah yaa okity Allah gixabikeu balebet
@zamzambakla246
@zamzambakla246 5 жыл бұрын
ዋአሊኩምአስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
@mariamsameera5609
@mariamsameera5609 5 жыл бұрын
አሚንን አላህ የጥብቅልን
@amirataju3309
@amirataju3309 5 жыл бұрын
As wr wb mar bewust neye 0505807704
@tahamohammad9411
@tahamohammad9411 5 жыл бұрын
*ጀዛከላህ ኡስታዙና* *አንተም በተናገርከው* *እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን*
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
አሚን
@norbor5834
@norbor5834 5 жыл бұрын
አሚን
@doniakaled132
@doniakaled132 5 жыл бұрын
@@norbor5834 አሜን
@muhamuha5782
@muhamuha5782 5 жыл бұрын
mashaaallh
@user-jo1sw7hd5q
@user-jo1sw7hd5q 5 жыл бұрын
اللهم امين يارب
@lubabaedress6411
@lubabaedress6411 4 жыл бұрын
ቁርአን እየጠናኜ እንቢ አለኚ ዱአ አድርግልኚ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ እያለቀሥክ ነዉ የምቀራዉ ያረብ አላህ ቁርአን እንደሀፍዝ ይርዳኚ አሚን
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
አላህ ያገራልሽ ወደ
@user-qo2kg5yu5y
@user-qo2kg5yu5y 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያረብ😢😢
@fantamesy
@fantamesy 4 жыл бұрын
I really love it thank you very much
@tsdhjbydjdkfgk7114
@tsdhjbydjdkfgk7114 4 жыл бұрын
አላህ ያጠብቃቹ ኡሥታዙቻችን
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
ሰሉ አለ ነቢ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 5 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم❤ صلى الله عليه وسلم❤ صلى الله عليه وسلم🕋
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-rr8py2uc9f
@user-rr8py2uc9f 5 жыл бұрын
@@user-sv3jg6rs5w ሰ አ ወ
@user-wc8mu8vq7k
@user-wc8mu8vq7k 5 жыл бұрын
S a w
@mixmix1190
@mixmix1190 5 жыл бұрын
Selo
@user-mq8yp6hu8c
@user-mq8yp6hu8c 5 жыл бұрын
ስወድህ ወላሂ ላላህ ብየነው እምወድህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ
@zamzamhasan3704
@zamzamhasan3704 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 5 жыл бұрын
Allha yechamerlk allha yetabeqek
@harirjabil1066
@harirjabil1066 5 жыл бұрын
w... መልካም c በጣም ቆንጆ ማር ነበር ሁሉ ቪዲዮ
@harirjabil1066
@harirjabil1066 5 жыл бұрын
ነጃት አሊ ወይ ፍቅር. ሺ
@alimuhammadyousaf9590
@alimuhammadyousaf9590 4 жыл бұрын
ኤንዋ ሴትልጅ ወድን ልጅ ላላህ ብየነው እምወድህ እንድትል አይፈቀድላትም ማማየ
@jenangebriel2590
@jenangebriel2590 5 жыл бұрын
እኔ እደምውድክ አላህ የውደድክ
@afeedhadxb9335
@afeedhadxb9335 5 жыл бұрын
Jenan Gebriel አሚን አሚን አሚን
@user-jo1sw7hd5q
@user-jo1sw7hd5q 5 жыл бұрын
امين يارب
@abdu9623
@abdu9623 5 жыл бұрын
አላህ ሞስሊአለነብይነ. ሙሀመድ ስለላህ አለሂ ወስለም ጂዛኪአላህ ኽይርን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይወፍቅህ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
አሜን ያከሪም
@mdriad5008
@mdriad5008 4 жыл бұрын
አሚን የረብ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወባረህካቱ ያኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅክ ለአላህ ብየ እወድክ አለሁ ከኔ በላይ ጀሊለ ይውደድክ ኡስታዜ እኛም በሰማነው አንተም ባስተማርከው ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻላህ ያረብ
@user-rt9xk7eo4t
@user-rt9xk7eo4t 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን የኛ አንበሳ ያንተን ዳዕዋ ስሰማ የደረቀው ልቤ ይረጥባል ያረብ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ብርቅየው የኢትዮጵያ ጀግና ያንተን አይነት የትዳር አጋር እና ልጆች ይወፍቀኝ ያረብ ዱዕ አድርጉልኝ ያጀመዕ
@fatoumamhammed439
@fatoumamhammed439 5 жыл бұрын
አላህያስብሺዉንያሳካልሽ ያሳካል ያረብአሚን
@sadahali8723
@sadahali8723 5 жыл бұрын
ለኛም ማር አላህ ይስጠን ይህ ሁል ጊዜ ነው የሚናፍቀኝ
@user-op1dg8jm2g
@user-op1dg8jm2g 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይጨምራል አሚንንንንንንን ያረብ አሚንንንንንንንንንንንንንንንንን ዱእ አሩጋን
@barkahallaei3501
@barkahallaei3501 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹
@hayahhaya8560
@hayahhaya8560 10 ай бұрын
🤲😢😢😢😢😢😢😢
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 5 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኸይር ውድ ኡስታዛችን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ያረቢ
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 4 жыл бұрын
እውነት ድሮ ክርስቴያን እያለሁ የያሲን ኑሮን ሀድስ በጣም እወደው ነበር ከልብ ነበር የምሰማው ዝም ብየ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን አለሀምዱሊላሂ እስልምናን ስቀበል የባስ ወደድኩት ሁሉንም ነገር ለካም የባስ ወደ እስልምና መጥቼ ሀድስን ሳዳምጥ ከልቤ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ሀድሱን ቁርአንን በቃ አለሀምዱሊላሁ ደስተኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር ኡስታዛችን ያሲን ኑሩ ከክፉ ነገር ከነቤተሰቦቻቸው አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችኅለሁ
@user-ew7jf9ed8y
@user-ew7jf9ed8y 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻአላህ
@user-kq3zg9ir5k
@user-kq3zg9ir5k 5 жыл бұрын
ያሲኔ የእኔ ውድ እንደው።ስወድክ የእኔ ጣፋጭ ያረብ ምን ብየ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እንደው አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅክ ንግግርክ የማይሰለች የኢስላም ወንድሜ
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 4 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@saadagebeyhu7399
@saadagebeyhu7399 4 жыл бұрын
አሚንንንያርብ
@meki8539
@meki8539 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ውድ ኡስዛችን አላህ ይጠብቅልን ጀዛከላሁ ኸይረን
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
ያሢኔ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በመላዉ አለም ለምትገኙ ሙሥሊሞች በሙሉ እንኳን ለ1441 ዓ ሒ ረመዷን በሠላም አደረሣችሁ
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 5 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ታሪኩ በጣም ማራኪ ነው ኡስታዝ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ዱንያ ወልአኼራ ያ አሏህ
@user-mf1xx9ff3u
@user-mf1xx9ff3u 5 жыл бұрын
ውድ ብርቅ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በእዝነቱ ጀዛከላሁ ኸይር ጀዛ ያሲኔ♥♥♥
@uae278
@uae278 5 жыл бұрын
ስወድህ አላህም ይውደድህ ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-bk1nu2ou8w
@user-bk1nu2ou8w 4 жыл бұрын
የኔውድ ኡስታዝ አደበተ ጠፋጭ ሁልግዜ የማትጠገብ የማትሰለች ጀግና አላህ እድሜህን ያርዝምልን አተ እራሱ ድቅ ጠቢብ ነህኮ ወላሂ ውሰጤ በደስታ ነው የሚሞላው ድምፅህን ሰማው ያረበረ እዱኔያ ወል አኻራ የተመቻቸ ኑሮ የሥጥህ በሰማነው እምጠቀምበት ያድርገን እኛንም! ጀዛከላህ ኽይር ሁቢ።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
ጀዛከላህከይረን ውድኡስታዙናት ለአላህብዬ እወድሃለሁ ለምንእንደሆነ አላውቅም ሰዎች ስላንተ መጥፎነት ያወራሉ እኔግን መቸምአልጠላህም ምክንያቱም እኔሰውንየምጠላው ሰውስለተቸውሳይሆን መጥፎስራከሰራነው አንተምንአድርገክ እጣላሃለሁ ከኡስታዞች አንተን አቡኪን አብዱልመጅን እረሂመሁላህ ኡስታዝ በድረን ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅን ኡስታዝ መሐመድ ዳውድን በጣምነው የምወዳችሁ ባላችሁበትአላህይጠብቃችሁ
@EmanEman-wk8ks
@EmanEman-wk8ks 5 жыл бұрын
ያረቢ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን አንተንም አጅሩን አላህ ይወፍቅህ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን
@gutyyy.2113
@gutyyy.2113 4 жыл бұрын
الله يح فظه اوستاظ
@MkMk-ow8cz
@MkMk-ow8cz 4 жыл бұрын
እላህ እይጨምርለህ
@user-je2fl7vv3u
@user-je2fl7vv3u 5 жыл бұрын
ጀዛካሏህ ከይር ኡዝታዝ የምትሰጠን ትምህርቶች ሁሉ አይምሮላይ ይቀረፃሉ አደበተ ጣፋጭ ምንግዜም የማልሰለቸው ደርሶችህን ደግሜ ደጋግሜ የምሰማቸው አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@hayatmohamad2331
@hayatmohamad2331 5 жыл бұрын
ያሠላም ኡስታዝ ጀዛኪላሁ ኸይር👍👍👌👌
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
ልክ እንዴኔ ረዥምም ቢሆን አይሠለቸኝም ቀልድ ስላለበት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@abduabdu9763
@abduabdu9763 Жыл бұрын
ኡስታዚዬ አለህ በያትህን የርዝምልን አሜን
@medinamohammed2649
@medinamohammed2649 4 жыл бұрын
As wr wb ustaz Allah yitebkeh yarbe s.a.w leduah ameeen allahum ameeen yarbe
@fhjfgh6282
@fhjfgh6282 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኦስታዝ አላህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@user-ys9xn8hg8t
@user-ys9xn8hg8t 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን ለሰለስ ባለ አንደበት ስለምትናገር ሁሉም ዳዕዋወችህ ልቤ ውስጥ ናቸው አላህ ያማረ ስነምግባርን ይጨምርልህ
@mkyhshref7789
@mkyhshref7789 5 жыл бұрын
Mashalah alahi yitebiqih
@reemsiraj8001
@reemsiraj8001 4 жыл бұрын
Masha allah ustazachin allah yichemrlih allah yitebqachu
@hksggss1733
@hksggss1733 4 жыл бұрын
በኔ ትውልድ ያገኘሁት ምርጥ ኡስጣዝ ማሻአላህ ሹክረን
@hxyhbftcx8118
@hxyhbftcx8118 5 жыл бұрын
Maashaallah ustaza Keenyaa Rabbiin Siraa Hajalatuu inshaallaah jzkumulaa keyiran
@mintha3arf967
@mintha3arf967 5 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ በሠላም ነው ጠፋክ ናፈከን አላህ ይጠብቅህ ኢሥታዜ ከሙሐደራህ ሁሉም የመጨረሻው ጉዞ ሞት እና ነሢሃ ኡፉፉፉፉፉ ለአላህ ብዬ እወድዳለሁ ከመሠሎችህንም ሠለላህ ዋለይሒም ወሠለሠለም
@zuzutnagn
@zuzutnagn 5 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ዐሠለም ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ በለህበት ተክፋነገርሁሉ አላህ እድሜና ጤናነታችሁንያርዘምልን
@user-zc5zj5ny1m
@user-zc5zj5ny1m 5 жыл бұрын
እድሜና ጢና ይስጥልኝ ኡስታዜ
@ggoo6169
@ggoo6169 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ የኔ መልካም ኡፍፍፍፍ ቃል የለኚም ላተ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ኡስታዜ ያሲኔ ኡስታዜ
@hawamirdif7143
@hawamirdif7143 Жыл бұрын
በጣምዴስየሚልዳእዋ ኡስታዛችን ጄዛከሏህኽይረን
@usmaanjimmaa5572
@usmaanjimmaa5572 5 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيران احبك
@user-ih5gc2cr8h
@user-ih5gc2cr8h 5 жыл бұрын
Ahlen ya galy !!!!!!!👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓 በቃ ጀዛከላህ!!!::: ቃላት አጥሮኝ ነው ውዴዴዴዴዴ እናም አደራ አጥፋብን በየቀን የተባረከው አንደበትህ መግበን
@hadiamohamed9247
@hadiamohamed9247 5 жыл бұрын
👍❤
@taiybata5398
@taiybata5398 3 жыл бұрын
ሱባህን አላህ እውነትም ጥበበኛ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አያረገን ጀዛከላህ ኽይር ኡዝታዝዬ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ
@hawa5881
@hawa5881 4 жыл бұрын
የኛ ሱጦታ አተ የድን መምህሬ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚ የነብዩ ሶሎላህ አለይ ወሰለም ሱና ተከታዮች አላህ ያድርገን ያአላህን ቃል እምንከተል ያድርገን ያረብ
@user-wn5dk3he8h
@user-wn5dk3he8h 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ እውቀቱንም አላህ ይጨምርልህ
@hotmayigoogelcom9589
@hotmayigoogelcom9589 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እዉቀት አላህ ይጨምርልህ
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ውምዐለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሥለላሑ ዐለሒ ወሠለም የኛ ጀግና ዐላሕ ይጠብቅሕ ጀዛክሏሕ ኸይር
@user-xg3ni5pr6u
@user-xg3ni5pr6u 4 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ኡስታዜ ሀቢቢአላህ ያኑርልኝ ዉድድድድድ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@iopo3381
@iopo3381 4 жыл бұрын
አልን አቦ መይሙነ አለሀ ይጠቢቅ እድሜህን የርዚመው የለእነንቴ እኛበዶ ነን ደውክ ተስምቶ ተስምቶ አይጠገብ የረቢ የአለሀ የናንቴን ክፍ አየስመን አለሀ በለአውንም አለሀ የንስልን የረብ
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 5 жыл бұрын
የኢስላም ጀግናዎቸ የሀበሻ ጀግናዎች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ያረብ
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 4 жыл бұрын
ጀዛክ፣አላህከይር፣ኡስታዙና፣አላህ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣ይስጥህ
@mahbobaawalo7065
@mahbobaawalo7065 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ አሏህ ይጠብቅህ ረጂም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይሥጥህ
@user-wt4mj1em6v
@user-wt4mj1em6v 5 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@zamzambakla246
@zamzambakla246 5 жыл бұрын
አሚን ያርብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጅዛኩም አላህ ጀዛ
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 4 жыл бұрын
ማሻ,አላህ,ጀዛክ,አላህ,ዪጨምርል
@tamrie1122
@tamrie1122 5 жыл бұрын
جزاك الله خير ود وزتازن
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 4 жыл бұрын
ቃላት ያጥርኛልኮ ስላተ ኡስታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-yy1sy9vm7o
@user-yy1sy9vm7o 4 жыл бұрын
ኡስጣዜ ሺአመት ኑርልን ጀዛከላህኸይረን ጀዛ
@susususu9821
@susususu9821 5 жыл бұрын
Wealikumselam werahmetulahi weberekatu jezak Allah heyer ustaz Allah besemanew emntekem yargen 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@zebibakemal756
@zebibakemal756 5 жыл бұрын
Wealikumselam werahimetulahi werahimetulahi jezak allah kheuir ustaz
@soniyaadem7702
@soniyaadem7702 5 жыл бұрын
Ustaze Allah beduniyam beakeram yetebkeh melkam juma
@rabiaalrabia120
@rabiaalrabia120 4 жыл бұрын
ወላሂይ ወላሂይ እኔ ኡስታዝ ያሲን ኑርን በምሰማ ሰአት አቤት ወስጤ ደስታ በደስታ የአላህ አላህ ይጠብቅህ ያ ኡስታዝ
@user-ho8lb2qw9w
@user-ho8lb2qw9w 5 жыл бұрын
ሱለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላኸ ኸይር
@naboninabo6342
@naboninabo6342 5 жыл бұрын
You are ملك الهدف በእውነት የማንም ሰው ጭንቅላት ቁልፍ ኣለህ ኣላህ ይውደድክ ከሳዳትም ይጠብቅክ
@zinabaahmed332
@zinabaahmed332 5 жыл бұрын
ያ እኮ የሆነ ተልኮ ያለዉ እሥኪመሥል ነዉ በተዉሂድ ሥም የሚያመነዥከዉ ሞሥሊሞች በየ ቦታዉ ችግረ ሢደረሥባቸዉ ድምፅ አይናገረም
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 жыл бұрын
@@zinabaahmed332 ትክክል እኔ የሡ እዉነታ እንዲያሣዉቀኝ አላህ እየለመንኩት ነዉ
@naboninabo6342
@naboninabo6342 5 жыл бұрын
@@zinabaahmed332 ግርም የሚለኝ ኣገር እንደጠፋ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ብሎ ትችት/ ሀሜት መጀመሩ ነው ሙስሊሞች የሚደርስባቸው መከራ ስቃይ ለሱ ምንም ኣደለም
@user-sk9xk1qx5y
@user-sk9xk1qx5y 5 жыл бұрын
Zinaba Ahmed አሁን እዚህ ሳዳትን ምን አመጣዉ ? ዱሮም ሀቀኛ ሰዉ አይወደድም! #አላማዉ ተዉሂድን ማንገስ ብቻ!!!
@naboninabo6342
@naboninabo6342 5 жыл бұрын
@@user-sk9xk1qx5y ከሳዳት የተማራችሁት ቢኖር ቅድሚያ ለተውሂድና ኢና ሊላህ የምትላዋ ብቻ ነው ሳዳት ማለት ሙስሊምን እንጂ እስልምናን ተውሂድ ይላል ከይፊያቱ ኣተውሒድን ራሱን እንጂ ኡለሞችን በጭራሽ የማያውቅ በኣንድ ጠባብ መንገድ ሂወቱን የሚመራ ግለሰብ ነው ። ሳዳት ለኡስታዞቻችን እንደሚላቸው ብለው ትቀየመኛለክ ዝም ብለክ ኣርፈክ ተቀመጥ
@user-jc1rw3ou4k
@user-jc1rw3ou4k 5 жыл бұрын
እዳተያለባል አማረኝ አላይ ህይወፍቅሺበሉኝ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ለአላህ ምን ይሳነዋል የተሻለዉን ይስጥሽ
@HahaHahA-ot7ym
@HahaHahA-ot7ym 4 жыл бұрын
ጃዛከላህ ኻይር
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
አላህ በእውቀትህ እውቀት ይጨምርልህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ 🙏አላህ ይጠብቅህ
@lubabaedress6411
@lubabaedress6411 4 жыл бұрын
አሠላም አሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ማሻአላህ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ እኔ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ በጣም ትምህርት ነዉ የምሠጠን አላህ ይጠብቅህ እሥከነቤተሠብክ በአንተ ነዉ እኔሀራም እና ሀላሉን ያወኩት የአኬራየን ምንገድ ያገኜሁት ግን ቁርአን እየጠናኚ እንቢ አለኚ ዱአ አድርግልኚ ኡሥታዝ ሁል ግዜ አለቅሣለሁ ቁርአን ሥቀራ
@abdu859
@abdu859 Жыл бұрын
እወድሀለሁ ዳእዋህ ያጽናናል ያስተምራል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ ኡዝታዜ አላህ ሥራህን ይውደድልክ አላህ ይውደድክ ጀዛከላህ ከይር
@hafizam4447
@hafizam4447 5 жыл бұрын
አሚንንን ሀቢቢ ሰይህ ወላሂ በጣም ደስ ይለኛል ኡፍ ያአላህ ኡስታዞቼን አደራ የሀቢቡናን ሙሀመድ ወራሾችን አላህዬ ካንተ በታች ሰላማችን ከነሱ ጋር ነው ያረብ ጠብቃቸውውውውው
@marifatofik6075
@marifatofik6075 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንቁአችን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@husseinseid8155
@husseinseid8155 4 жыл бұрын
አሚሚንን ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይር
@naodbeba6277
@naodbeba6277 5 жыл бұрын
እኔ ለስሙ ሙስሊም ነኝ ግን ዱአ ከመስማት ሙዚቃ መስማት ይቀናኛል እባካቹ ውንድሞቼ ዱአ አርጉልኝ ምንም አላውቅም
@mehalima5774
@mehalima5774 5 жыл бұрын
አብሽር ሰርች እያደረግ እንደዚህ ያሉ ዳእዋዎችን አዳምጥ ልብህ ይረጥባል ቁረአን በሙዚቃ ምትክ አዳምጥ ሙዚቃን እራቅ ከስልክህ አጥፋቸው አላህ ሁላችንም ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
Wa wr wb ሰ. ዐ. ወ. ኡስታዛችን ኑር አድርጎ እኮ ነው የፈጠረክ እንደ ስምክ አላህ ይጨምርልክ አሁንም በጣም ነው ምንወድክ አላህ ከኛ የበለጠ ይዉደድክ ያረቢ ።
@asmashure450
@asmashure450 5 жыл бұрын
Subhan allah///በጣም ገራሚ ነው ጥበብ/እውነትም ጥበብ) አሚንን ያ ኡስታዝ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያርገን//jzk
@zebibzebib1249
@zebibzebib1249 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@memejohar3263
@memejohar3263 3 жыл бұрын
የጨምርልኽሱበኀን አላሕ ተባረክ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 5 ай бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለምጀዛክአላኸኸይር
@hayuyoutobe2978
@hayuyoutobe2978 5 жыл бұрын
ኡስታዜ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይውፍቅህ ያረብ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
አሚንንን
@Islam-yp8xq
@Islam-yp8xq 4 жыл бұрын
Jezakum Allah Ustaz
@user-lj2wy2ni2u
@user-lj2wy2ni2u 5 ай бұрын
Allha edmihen yasrezmlen jenetnem yizeteh amen
@user-wi9eb3tr6d
@user-wi9eb3tr6d 4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ አ ኸይር ብረቅየ ኡስታዛችን
@komk244
@komk244 2 жыл бұрын
እንሺ አላህ ኡስታዝ አልህ ይጠብቅህ በስመ ነው ታጣቅም ያራግን
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ።ኡስታዝ።ለምትሰጠን።ምክር።ጀዛታለሁምኸይር።ማሻአላህ።ማሻአላህ።እድሜህን።ያርዝመዉ
@abudhabi2996
@abudhabi2996 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡሥታዝ እድሜጤናይሥጥህ
@laylaepro1215
@laylaepro1215 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ራጂም እድሜ ይስጥክ አሚን ያራቢ
@kiyayemam658
@kiyayemam658 4 жыл бұрын
Mashaa allaah jazak allaah edgemek yerzemlin ustazachin
@nefisaseid9770
@nefisaseid9770 3 жыл бұрын
masha Allah Allah yiwdedeh ustaaz
@hayatalaika6252
@hayatalaika6252 4 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዜ ጄዘከልኽ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እድሜክን ያርዝምልን
@LailaLaila-ki1sl
@LailaLaila-ki1sl 4 жыл бұрын
ጄዛክ አላህ እሡታዘና አንተ በተናገርከዉ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ
@user-lx5dn8xp5u
@user-lx5dn8xp5u 4 жыл бұрын
ውስታዝ ያሲኔ አላህ ይጠብቅህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ
@sadabintawelgmailbintawel3671
@sadabintawelgmailbintawel3671 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡሱታዛችን
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ስምቶ ከሚጠቃሙት የድርገን ያረብ
@user-mu7eo8oh2b
@user-mu7eo8oh2b 4 жыл бұрын
ጄዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ ጥሩ ትምህርትነው
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Жыл бұрын
ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍 ጀዛክላህ ኡስታዝ ያሲን 👍👍👍
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 3 жыл бұрын
Masha Allah jezakelah wendme
@seadahussenseadahussen467
@seadahussenseadahussen467 5 жыл бұрын
Jezakumullah keyiren ustaze Allah yitebkh balehbet Allah besemanewu tetekamiwochi yadrgen yareb
@user-dy8cs5ic5o
@user-dy8cs5ic5o 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ ኢስላምን የወፈከኝ የያሲኔ ወዳጅ ያረከኝ ጀዛክ አሏህ ኸይረን ጀዛ እረዥም እርሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ የኛ አንደበብርቱ የኛ ምሳሌ ነህ ወሏሂ እሱን ስሰማ በጣም እበሰጣለሁ ሲያስረዳ በምሳሌ አነጋገሩ የረጋ መሻ አሏህ አለይክ አሏህ ያህፍዝክ
@user-lu6tx1gv5i
@user-lu6tx1gv5i 5 жыл бұрын
ምርጥ የአኬር ወንድሜ💓💓💓
@salayamustefa3767
@salayamustefa3767 4 жыл бұрын
mashaa allah ustaazee jzk
@user-dl5me7hs7e
@user-dl5me7hs7e 4 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላህ አላህ ሀይር ኡስታዜ አላህ ረጅም እና ጤና ይስጥልኝ
@oumerali3949
@oumerali3949 4 жыл бұрын
ማሽአላህ አላሁመ አቲና ፊድንያ ሀሰነተተን ወፈፊል አሀሂረቲ ሀሰነተነን ወቂና አዛበናር
@mmiskyabintbaba3287
@mmiskyabintbaba3287 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ ጀዛካላህ ኽይራ በሠማንው ተጠቃሚውች አላህያድርገን
@rahima.4568
@rahima.4568 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዜ
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 5 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታስ በጣም ነዉ የምወድህ ከኔበላይ አላህ ይዉደድህ በድክበትሁሉ አላህ ይጠብቅህ ትንሽ ያመኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@umasam3527
@umasam3527 5 жыл бұрын
Masha Allah Allah yichemirelih Ustazachen Jezak allahu kayhr 😍
@leylajemal8671
@leylajemal8671 5 жыл бұрын
ጃዘከለህ ኸይር አለህ እድሜ ና ጤነ ይስጥህ እኘም በሰመነው ተጠቀሚዎች የድርገን
@user-vk2dq8tx6q
@user-vk2dq8tx6q 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝና
ህገ አቮካዶ || HIGE AVOKADO
12:46
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 166 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 62 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 18 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
የስኬት መንደር
Рет қаралды 1 М.
ወደ አላህም ሽሹ!
16:58
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 215 М.
ትችላለህ || TCHELALEH || አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
12:19
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 244 М.