#etv

  Рет қаралды 327,197

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 500
@rim.youtube1636
@rim.youtube1636 5 жыл бұрын
እስኪ ለኡስታዝ ርጂም እዲሜ የምትመኙ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 4 жыл бұрын
Enyame
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
እኔ
@toybahitoybahi1440
@toybahitoybahi1440 4 жыл бұрын
እኔ
@user-wb3sk4zg7p
@user-wb3sk4zg7p 4 жыл бұрын
እኔ
@amenaam2738
@amenaam2738 4 жыл бұрын
eguzbaru.yubrky.bteiame.daseiu.meullu.
@user-ze2ll4jy4z
@user-ze2ll4jy4z 5 жыл бұрын
እስኪ #ያሲኔን♥ የምትወዱ ላይክ አድርጉ።😍
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
እኔ በጣም እወደዋለሁ ውድ ወንድሜ ኡስታዝ ያ/ኑሩ
@user-xy1cs8xo6k
@user-xy1cs8xo6k 5 жыл бұрын
ተደጋግሞ የሚሰጥ በቆየ በቁጥር የማይለካ ላይክ ነበረ የምሰጥሽ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅው
@user-gv9cm2rb2w
@user-gv9cm2rb2w 5 жыл бұрын
አይሠለች ብየዋለው
@user-gi5lp2qx3j
@user-gi5lp2qx3j 5 жыл бұрын
እኔ
@user-lh6oh4js2z
@user-lh6oh4js2z 5 жыл бұрын
ኣሮቶዶግስ ተዋህዶ ነኝ።ግን ሲወደው ትምርቱን ይመስጠኝል
@user-eq1xt2un6v
@user-eq1xt2un6v 5 жыл бұрын
አላሕ ቀጥተኝው መገድ እምራሽ ሑቢ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 5 жыл бұрын
Allhe katetagwene magade yemerashe
@teenateena6438
@teenateena6438 5 жыл бұрын
አላህይክፈትልሽ
@user-ii1sm3tw2d
@user-ii1sm3tw2d 5 жыл бұрын
ሃያቲ አላህ ወደቀጥተኛው ምንገድ ያምጣሺ ይመልስሺ የበለጠ ይመስጥሺ ወደ ትክክለኛው ሃይማኖተሺ ተመለሺ በጣም አሳዘሺኝ የኔ እህት እየተረዳሺ ይመስለኛል ትክክለኛ ምንገድ ኢስላም መሆኑን የተረዳሺ መሰለኝ አላህ ይመልስሺ ለሌላም የምጠቅሚ ሁኒ
@user-cm3pj5zp9b
@user-cm3pj5zp9b 5 жыл бұрын
መሸአላህ
@addis8047
@addis8047 4 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ኡስታዝ ያስን በጣም የምወደው መምህር ነው የሰው ሀይማኖት አክብሮ የራሱንም የምያስከብር ድንቅ ሰው ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@wellotube7062
@wellotube7062 4 жыл бұрын
አሚን😍
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 7 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinaselam3245
@tinaselam3245 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አንደበትህ እኮ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው አላህ እርጅም እድሜ ከነቤተሰብ ያድልህ
@amamamam187
@amamamam187 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እስተዚ አላህ ረጂም ና ጤነ ይስጢህ
@jahgarment5044
@jahgarment5044 5 жыл бұрын
" አላህ መልካም ነገር የሻለት ሰውን በሃይማኖት ያመራምረዋል" _______________________ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ)
@user-ck1zj9nm9v
@user-ck1zj9nm9v 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@hananelove2519
@hananelove2519 5 жыл бұрын
@@jamujaamugsgghshd4678 s. A. W
@user-ns9hv9jt3g
@user-ns9hv9jt3g 5 жыл бұрын
ሰ.0.ወ❤
@user-qd5wm8ss4o
@user-qd5wm8ss4o 4 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@bintislam6088
@bintislam6088 5 жыл бұрын
ETV ዎች እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ስላቀረባቹልን
@asiya866
@asiya866 5 жыл бұрын
EBC ወች ከልብ እናመሰግናለን አድነገር ብጠይቃችሁ ከይቅርታጋ ዳኢ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ብታ ቀርቡልኝ ደስ ይለኛል ምርጥ የምወደው ዳኢነው እናተም ትምርት ታግኙ በታላችሁ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 3 жыл бұрын
Asiya umu halid inem asiya umu halid nagn iko
@gffhhhjk601
@gffhhhjk601 5 жыл бұрын
መጀመሪያአቅራቢዉን ላመሠግን አወዳለሁ ኡዝታዜ ደአዋ ልቀቅልን ቀልባችንን አርጥብልን ሀቢቢ
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t 5 жыл бұрын
ማሻላህ. ኦስታዝ. ርጅምእድሜናጤናይስጥህ. ወላሂኦስታዝእንወድሀለን. ኑርልን
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
አወ ድምጣችን ይሰማ ኡስታዛችን ዳእዋህ ናፍቆናል እባክህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
_መሻአላህ አላህ ነው ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ እርጋታው ፈገግታው ያረብ አላህ ይጠብቀው_
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 5 жыл бұрын
Habibiy
@hfyf9191
@hfyf9191 5 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 ወወልድ
@mehbubakeru3444
@mehbubakeru3444 5 жыл бұрын
ኡስታዜ የኛ አንደበታ ሩት ንግግርህ ጠፋጭ አላህ ረጂም ዕድሜና ጤና እንዲሳጥህ የዞትር ዱዓዬ ነው እንወድሃሌን አላህ ይውደድህ💚💛💞💜
@user-kh1uy1qr9n
@user-kh1uy1qr9n 5 жыл бұрын
እኔስ ቃል የለኝም እኔ እደምወዲህ አላህ ይዉደዲህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃቺሁ
@qelbenselim8521
@qelbenselim8521 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኔ ሒወት የተቀየረው ባንተ ነው ኡስታዝ አሏህ እድሜህን ያልርዝመው መሰሎችህን ያብዛልን እስኪ እንደኔ በኡስታዝ ሒወታችሁ የተቀየረ እጃችሁን አውጡ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ የመጀመርያው ምምህሬ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ዱአ እዳርሱኚ እህቶቼ እኔ የሰማሁትን ቤተስቦቼጋር ተግናኚቼ እድስሙት
@user-yg5bj7fg2y
@user-yg5bj7fg2y 5 жыл бұрын
ኡሥታዜ የኔ አደበተ ጣፋጪ አላህ እድሜና ጥና ይሥጥልን
@zebibaadem6214
@zebibaadem6214 5 жыл бұрын
ማሻአላህ. ኡዝታዝየ. ይጠውል. ኡምርህ
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
አደበቱ ጣፋጭ ነዉ በተዉሂድ ዙሪያስ እዴት ነዉ በትክክለኛዉ በሱና ነዉ ሚያስተምረዉ ወይስ ሚዘላቸዉ ጉዶች አሉ
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
@@Eman-mw1jx ይሄንን ጥያቄ ለራሡ ብጠይቂው አይሻልም?
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
@@user-ol9mg6vd4w ሲጠየቅም ቅርጫፍ ነዉ ብዙም አያሳስብም አለ እኮ መዉሊድ ማክበር ቀላል አለ ደሞ እናቶቻችን በየ ጀበናዉ ሲከራተቱ ስት አመታት ኖሩ ምን ጠቀመን ትምህርታቸዉ
@user-yg5bj7fg2y
@user-yg5bj7fg2y 5 жыл бұрын
@@Eman-mw1jx እይውልሺ ማማየ የገጠረእናቶቻቺንን ማሥተማረ የኛ ግደታነው ኡሥታዝ ታዲያ ጀበና ማምለክ ትክክል ነው ብሏል እደ ??
@kstube4157
@kstube4157 5 жыл бұрын
ኡስታዠ ያሲን ኑሩ አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@madenasaeed7098
@madenasaeed7098 5 жыл бұрын
ኡስጣዝያሲንኑሩበአዱኒያእድሜነጤነይስጥህበአኬራጀነተንፍርደወስንይወፍቅህእሻአላህ
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
Subscribe endararage
@kstube4157
@kstube4157 5 жыл бұрын
@@Readymobile_ እሺ ሰብ አድርጌለሁ ወደኔም ጎራ ይበሉ
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
I did too
@endresseid3620
@endresseid3620 4 жыл бұрын
ወንድሜ ውስጣዜ ያሲን ኑሩግን ለምንድነው ምሳሌዎችህ የሚጣፍጡኝ ?
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ካንተ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ሁሌም ኑርልን ዉድ ወንድማችን
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የ Ethiopia ምርጥና ባለውለታ አላህ እድሜህን ያብዛልን ወንድማችን ሁሌም እንወድሃለን
@umhawlaat8020
@umhawlaat8020 5 жыл бұрын
ፓርት 2 መኖር ነበረበት ምክንያቱም ብዙ ትምርት አለው ለማንኛውም በነካ እጅህ ኡስታዝ በድሩንም ጋብዘው ብዙ ነገር ያስተምራል
@RR-fc6mu
@RR-fc6mu 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማስታወቂው ከተለቀቀ ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ
@hayatimam4998
@hayatimam4998 5 жыл бұрын
ማሻእላህ ማሻእላህ
@cz3937
@cz3937 5 жыл бұрын
@@hayatimam4998 ማሻአላህ
@rosafayisa9437
@rosafayisa9437 5 жыл бұрын
What an amazing convention!! Ustaz Yasin Nuro Masha Allah you are a genius, hero, kind , intellectual and precious Muslim leader. May Allah give you long life and protect you. We love you. Thank you so much for wonderful speech. Keep up the good job!! We need you! Also I would like to thank you Etv for this amazing and productive program.
@gfghhhjvbnnnbbj6767
@gfghhhjvbnnnbbj6767 5 жыл бұрын
አላህ፣ ይጠብቅህ
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 5 жыл бұрын
ሙስሊም ለይቅርታ ቅርብ ነው አልሀምዱሊላህ በዝችው በ etv አሸባሪ አቅራሪ ተብለህ ተጨቁነህ ነበር ዛሬ ላይ ደግሞ ተወዳጁ አንደበተ ርቱው ተብለህ አንተ ጋር ለመጫዎት ይሻሙብሀል አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዜ
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 5 жыл бұрын
@@alhmdullhluba.yersul.nafak5221 wealyekum selam werahemtullahi webrkatuhu
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ኡስታዜን አይቸ ኡኡኡ ያበናት የት ናችሁ
@alahmedullahealekulhale5743
@alahmedullahealekulhale5743 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቀስ ሀያቲ አለን
@makiyaahmed758
@makiyaahmed758 5 жыл бұрын
ክክክ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
አለን ውዷ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 5 жыл бұрын
እረ ቀስ እያለከለክሽ ነው እደፃፍሽው ያስታውቃል ሀሀሀ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
@@user-od7jp1pj4g ከከከከከከከ እና እዳትቀድሚኝ ብየነዋ አች አርፋጅ ተቀድመሻል
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ወሳኝ ሰው ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ተመኛሁልህ የእስላም ጀግናችን ንግግሮችህ ከማር ይጣፍጣሉ አላህ ያቆይልን🕌🕋🕋🕋🌹🌹🙏🙏🙏
@cityartgdsw5491
@cityartgdsw5491 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌🥀🥀🌷❤️
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 5 жыл бұрын
Mashallah gezaki allah heyr 👍👍👍👍👍👍
@samirateshome7278
@samirateshome7278 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማስታወቂያው ከተለቀቀ ጀምሮ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ደስ ይላል ግን ኡስታዜን አንቱ ባለማለትክ ትንሽ ቅር ብሎኛልኡስታዝን እንግዳ አድርገክ ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን በተለይ በስደት አለም ላለነው
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 5 жыл бұрын
ማሻአላህ. ዉብእኮነህ ኑርልን. ዘለዓለም አተየእሥላም. ጀግና. ያሲኔን. እሚወዲ እደኔ እሥኪ ላይክአርጉኚ. በፈገግታ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 жыл бұрын
*ቀጣይ አቡኪን አቡሀይደርን በድሩ ሁሴን ኻሊድ ክብሩን እና ካሚል ሸምስኡ አቅርቡ*
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Tend wede eneshe allahe yekerbalu hulume
@hamezatube2
@hamezatube2 5 жыл бұрын
ወላህ ንግግሮችህ ሁሉ አጃቴን እኮ ነው የምበሉኝ ኡስተዜ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@zedbintedrismuslimmehonmet1724
@zedbintedrismuslimmehonmet1724 5 жыл бұрын
Hameza Faris Aminn yarebi
@mohamedalkatheeri458
@mohamedalkatheeri458 5 жыл бұрын
ውስታዜ አላህ እዴሜእና ጤና ይስጥህ ቅን አሳቢ ስወድህ እኮ አላህ ሀያትህን ያርዝምልን
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
ንግግር ተዉሂድ አይሆን ከአህባሽ ከኤህዋን ከሙከሪን አድ ነን ያለ እንደመር ብሏችሁ የተደመራችሁን አደበተ እሩቱነቱ አሸንፏችሁ አይደል ያአላህን ትእዛዝ የዘነጋችሁት አላህ ይህዲና ለነገሩ ለመዉሊድ አክባሪዎች ለመዙም አፍቃሪዎች መልካም ስራ እየሰራ ነዉ
@rahimasofia3305
@rahimasofia3305 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲኑሩ ውስጤ ነህ ቃላት የለኝም
@youngster22
@youngster22 4 жыл бұрын
@@Eman-mw1jx ኢማን ልክ በለሻል እህቴ ለተውሂድ ቦታም የለው. ዝም ብሎ ለሀርሲ ኩርሲው ነገር ነው የሚነሳው.
@mmnmmm6637
@mmnmmm6637 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልህ የኛ አንደበተ ርቱ የኛ ጣፋጭ በቃ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ይጠብቅህ አንድ ግዜ እኮ ነው ያደኩ ካያቴ ጋር ነው እናቴም አለች ግን በቃ አያቴን በጣም እወዳታለሁ እና አንድ ቀን የውስታዝን ዳአዋ እያዳመጠች ምሳ ሳትሰራ ቆየችኝ ከትምህርት ቤት ስምጣ ምሳ አልተሰራም ከዚያ ምነው አያቴ ምሳ ሳትሰራልኝ አልኳት ምን አለችኝ መሰላችሁ ነይ ቁጭ በይና ውስታዝ ያሲን ኑሩን አዳምጭ እሱን ስታዳምጭ እራቡ ይለቅሻል እኔ እሱን እያዳመጥኩ ከነ መኖርሽም እረሳሁሽ አለችኝ እንኳን ምሳ ልሰራልሽ ለዛሬ ሰርተሽ ብይ እኔ ከዚህ ጣፋጭ ዳአዋ አልነሳም አለችኝ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 жыл бұрын
ኢ ወሏህ ጣፋጭ ነው ኡስታዙና አያትሽንም እድሜ ይስጣቸው
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@aminathhussn7533
@aminathhussn7533 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው
@user-fr8xb1wk6y
@user-fr8xb1wk6y 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኡስታዝ የልቤ ማርጠቢያ ሁለየም ፈጣሪ ይጠብቅህ ያርብ
@JJ-bb1zw
@JJ-bb1zw 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ የኔ አደበተጣፋጪ ያሴኔን የሚወድ እና እደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ በላክ ግጩዉኝ
@fetyeenatwanafaki4507
@fetyeenatwanafaki4507 5 жыл бұрын
እኔ ምንም አለልህም የኔ ውስታዝ ላንተ የሚበቃ የ ማሞገሻ ቃላቶች የለኝም የኔ አንደበተ ጣፋጭ ፈገግታክ ልብ ና ፊት አንዳይነት የሆንክ ሰው አላህ ሀያት ያርዘምልኝ ረጅም እድሜና ጤና ከእነቤተሰብ ጭምር አላህ ይስጥልኝ
@jfkxcccbxhcc441
@jfkxcccbxhcc441 5 жыл бұрын
Fet ye enatwa nafaki ኡስታዝ አላህ ይጥብቅህ
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
ልቡን የት አየሽዉ ልቡን ሚያዉቀዉ አራህማን ብቻ ነዉ
@fetyeenatwanafaki4507
@fetyeenatwanafaki4507 5 жыл бұрын
@@jfkxcccbxhcc441 አሚንንን ያረብ
@fetyeenatwanafaki4507
@fetyeenatwanafaki4507 5 жыл бұрын
@@Eman-mw1jx በእርገጥ የሰውን ልብ እምያውቀው እንድ አላህ ነው እኔ ግን ኡስታዘን በደንብ ሰለ ማውቀው ❤️ እንድ ፊቱ ነው
@memeseid6048
@memeseid6048 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኸይር
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
የሁሉ አለፈ እንባችንም ደረቀ ካሸባሪ ወደ መምህርነት ኡስታዙና አላህ ይጠብቃቹ የኛ ጀግኖች አንደበተ ርቱ ።እናከብርሃለን ከልባችን
@fatimamohd7844
@fatimamohd7844 5 жыл бұрын
Allah réjimedmenatena kenebetesebh
@user-wb3sk4zg7p
@user-wb3sk4zg7p 4 жыл бұрын
አምንንንንን
@zindegijohir8722
@zindegijohir8722 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@meyoutube1897
@meyoutube1897 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኛ ጀግና የከፈልከውን ምስዋትነት አንረሳውም
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በአንተ ት/ቶች ህይወቴን ቀይሮልኛል ስወድህ ለአላህ ብዬ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ይስጥህ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
wow. Anchim lelochn yemtqeyri yadrgsh.
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 4 жыл бұрын
Faisel Moh'd Muktar inshallah
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
@@AaA-fr8fg welcome :) ግን ሌሎችን እንድትቀይሪ ደግሞ እንደ ያሲን ኑሩ ትንሽ መፅሃፎችን ለማንበብ ራስሽን አለማምጂ። ጊዜሽንም በጥሩና ማንነትን በሚያሳድጉ ነገሮች በማሳለፍ መሞከር። ማንኛውም ነገር የሚሰራው በጊዜ ነው። ሁላችንም እኩል 24ሰአት ነው ያለን። ግን አጠቃቃማችን ብቻ ነው የሚለያየው። ጊዜያችንን በአግባቡ የምንጠቀም ያድርገን።
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
እኔም ብዙ ለውጥ እፕግኚቻለሁ ቤተስቦቼም እድስሙት ምኞቴነው እንዳውም እነሱ ቢስ ሙት ይቀየራሉ ሙስሊም ናቸው ግን ማወቅያለባቸው ነገር ይኖራል ኢሻአላህ
@user-yp8ne4rr9e
@user-yp8ne4rr9e 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ዉድ ኡስታዜ አደበትህ ጣፋጭ ሁለየም አላህ ይጠብቅህ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ወይኔ ምነው ዘገያችሁ እሁድ ነው እሚቀርበው ብላችሁ አይን አይን ሳይ ይህው ዛሬ ከች አላችሁ ኡስታዛችን ናፍቀህን ነበር በማየቴ ደስ ብሎኛል ኑርልን የኛ እንቁ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ከአለህ ብታች በድኔ ጠንካራ እንዲሆን እረድተኸኛል ጀዛካላህ ኸይር
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 жыл бұрын
ይህ ሁለተኛ ዙር ነው ደግሜ የምሰማው ውድ ውስታዛችን ያሲኔ በጣም ነው ምወድህ አላህ ከሸረኞች ተንኮል ይጠብቅህ ሙስሊሞች እንድ ነንን የሚከፋፈሉን የስላም ጠላቶች ናቸው የአላህ ቁጣ ይውረድባቸው በፈጣሪ አንድነት በነብዮ ሙሐመድ(ሰ.ወ.ዐ.) መልክተኛነት ያመነ ሙስሊም ነው አበቃ!!!
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
የኔ አንደበተ እርቱ ውስታዝዬ ከልቤ ነው የምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ እድሜህን ያርዝምልን
@KhadijaKhadija-uz4gf
@KhadijaKhadija-uz4gf 5 жыл бұрын
ውስታዜአላህ እደሜና ጥናይስጥህከንቤትስብህ
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
Subscribe endararage
@sofiyaabdela4531
@sofiyaabdela4531 5 жыл бұрын
አለህ ይጣብቅህ ኡስተዝና አልሀምዱልለህ ለዚህ የበቃን አለህ ምስገና ይጋበዉ የሲን ኑሩ 22 አማት አቡበከር አህመድ 22 አማት አህመድን ጃበል 22 አማት ከሚል ሸምሱ 22 አማት ......ይችን ቀን ማቼም አልራሰትም
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 жыл бұрын
አላህ ከሶብረኞች ነው
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711 5 жыл бұрын
Betam
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 5 жыл бұрын
እይ ወላህ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@fardoskkk1391
@fardoskkk1391 4 жыл бұрын
Kan rabbii irraa dhufe malee imaa hin tane keriimafi huduu hin darabaa
@user-tx7mt9ir7j
@user-tx7mt9ir7j 4 жыл бұрын
በሰዉ አይምሮ ሰጥኑ ታማዝክቦ ይኖራል ያግዜ ታማልሶ አይምጣ
@jujubinthassenhuu4314
@jujubinthassenhuu4314 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የ ዲነል ኢስላም ልጆች በስደትም ባገር ውስጥም ያላችሁ እናቶች አባቶች እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ኡስታዞቼ በያላችሁበት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ለ አሏህ ብዬ እወዳችዋለሁ ኡስታዝ ያሲኔ ሽ ዘመን ኑርልኝ የኔ ቀልብ አርጣቢ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ምወድህ የእኔ የልጅነቴ የሂወቴ አስታዋሽ ለእኔ ልዩነህ ኡስታዜ እረጅም እድሜ ከጤናጋ የባለጣፋጭ አንደበት ❤️
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
ለአላህ ምን ይሳነዋል የዛሬ ስንት አመት ኡስታዛችን ከእስር ቤት ተቀርፆ በጅሀዳዊ ሀረካት ፊልም ነበር በአሰቃቂ ሁኔታ የቀረበው አላህ ሆይ ይችን የደስታ ቀን ስላመጣህልን አልፍ ሽኩ ላንተ🤲💚 አንደበተ ጣፋጩ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
አሚን
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 5 жыл бұрын
አወ ወላሂ አልሀምዱሊላህ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
@እኛ ሙስሊሞች ነን እሺ አመሰግናለሁ
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 жыл бұрын
Allhamdulillha
@user-pl7so1zy3i
@user-pl7so1zy3i 5 жыл бұрын
ETV አሸባሪ ብላቹ እንዳልፈረጃቹት አሁን ኡስታዝ ስትሉ እፈሩበት በምላሳቹ አላህ የስራቹን ይሥጣቹ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል በነፈሰበት ነው የሚነፍሱት እውነት ያሸንፋል.ፍትህ. ለትበዳዮች ኡስታዝ ያሲን ኑሩ. እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 жыл бұрын
😭Hulum le bego new Ye Allah sira betam ydenqale inshallah Gena bezu enayalen
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
Subscribe endararage
@JJ-bb1zw
@JJ-bb1zw 5 жыл бұрын
በስልጣን ላይ ያለን ነዉ መዉቀስ እነዚህ ምን አየረጉ
@Almoqbli-qz1ou
@Almoqbli-qz1ou 5 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f vmfdtjghhmck a
@umunabel7583
@umunabel7583 5 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔ አንደበተ ጣፋጭ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 жыл бұрын
ወይኔ ኡስታዝ ከዱርየዎቹ ጋ የነበራችሁ ግቡቡነት እና ሲስተማችሁ በሳቅ ክክክክ
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ የኔጅግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አስተዋይ ኡስታዝ አትጥፋብን እቁ የኢስላም ልጅ ኡሥታዝ ያሴን ኑሩ ወላሂ ላተ ቃል ያጥረኛል ከነልጅችህ ከነቤተስቡችህ አላህ ይጠብቅህ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ያሲን ❤️❤️❤️❤️👏🏻👍
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
የኔ አደበተ እርቱ ኡስታዜ አላህ እረጅም እድመ ይስጥክ ወንድሜ ተናፍቀክ ነበር
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አተ የኢስላም ጀግና አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ያረብ
@user-qh8pf9wf3e
@user-qh8pf9wf3e 5 жыл бұрын
አላህ በውቀት ላይ እውቀት በ ጤና ላይ ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኛ ብርቅየ
@orhangazi4947
@orhangazi4947 5 жыл бұрын
What a beautiful speech may Allah grant u ዬኔ ብርቅዬ
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 5 жыл бұрын
ማአሻ አላሀ። አላሀ የጠብቅሂ። ኡስታዜ። ዉድድድድነወ የማርገሂ። አላሀ ሁላቹም የዉድድን። እስት። ኡስታዜ። ያሲን ኑሩ የሚወድ። ላይክ ሰጡን።
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 5 жыл бұрын
Ya Allah give This brother long long life 🕊🕊⚘😘
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
ኡስቲዜ።ባረክሏሕ።ፊኩም።ፊዱኒያ።ወል።አኼራ።ጋዜጠኛውም።እምንወደውን።ኡስታዝችንን።ስጋበዝክልን።በጣም፣በጣም፣እናመስግናለን።ሀገራችንንም።አሏሕ።ሰላም።ያዲርግልን።አሚን።አሚን።አሚን🕋🇸🇦🇸🇦🇸🇦🕋🕋💌
@user-iu4ef5qs9d
@user-iu4ef5qs9d 5 жыл бұрын
ምርጥ ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤💘💘❤👍👍👍
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝዬ: አላህ አውንም ኢማንክን ፣ጤናክን፣እድሜክን ከነመላው ቤተሰቦችክ ይስጥክየ ያረብ
@user-sb5ws4uc6z
@user-sb5ws4uc6z 4 жыл бұрын
ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብለን እንወድሀለን ረጂም እድሜ አላህ ይስጥህ በመጨረሻይቱም አለም ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቅህ
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላ ያ ጭንቀታችን አልፎ በምንግስት ሚድያ በጣፋጭ አንድበትህ ስታስተምር ማየት እንደት ድስ እንደሚል
@user-by1mm5uc6m
@user-by1mm5uc6m 5 жыл бұрын
ውዱ አሚሬ እንቁው ኡስታዜ ያሲን ኑሩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@user-dx9xq3fl3l
@user-dx9xq3fl3l 5 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ይጥብቅህ ባለህበት ቦታ አንድበትህ ጣፋጭ አላህ ሀቲማፍን አላህ ያሳምርልህ
@user-xr5kx2mq7l
@user-xr5kx2mq7l 5 жыл бұрын
እኔየኦርቶዶክስሀይማኖት ተከታይነኝ ይሄእስታዝግን በጣምየማከብረውሠውነው ምንግዜም አንድነትትነው የሚናገረው ሚስሊምእህትና ወንድሜ ምናለ ከእስታዛችሁ ብትማሩ ጥሩነው ሁላችሁንም ሳይሆን አንዳንዶች አላችሉ የሠውሀይማኖትየምታቋሹሹ የክርስትናእመነት ተካታዮችም እህቶቸና ወንድሟቸ የኛሀይማኖት እድከበርልን የሠውሀይማኖት ማክበር የሀይማኖት ግዴታችን ነው ሁላችንም ተከባብረን መኖርአለብን ሁላችንም ስናድግ ክርስቲያንና ሙስሊም በአንድላይነው ያደግንው ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ለእግዚአብሔር ብየ እስታዝ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ😍
@Eman_2727
@Eman_2727 5 жыл бұрын
መሲ ልክ ነሽ ያው ታውቂያለሽ አለማወቅ ነው እንጅ እምነቱ የሚያስተመረው ሠላምን ነው እህቴ።
@ghfbrh8399
@ghfbrh8399 5 жыл бұрын
መሲ የወልድያልጂ /እህት ምክርሽ ጥሩ ነው ግን እዚህ በአብዛኛው የተሰበሰበው ሙስሊም ነው ከቻልሽ ክርስትያን ልጆችም በብዛት የሚሰበሰቡበት ቦታም ሂጂና ይህንን ምክርሽን ለመስጠት ሞክሪ የማንኛውም ሀይማኖት ስድብን አያስተምርም ግን ማንም ሀይማኖቱ ሲነካ ዝም ብሎ የሚያይየለም
@semiraabdu5732
@semiraabdu5732 4 жыл бұрын
Winetishin New. Yaw sew hono mulu yelem belelichum haymanot teketayoch Alu.
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ኡሥታሥ ያሢን ኑሩ አፌ ቁርጥ ይበልልሕ ንግግርሕ ጣፋጥ እዲሜ ና ጤና ይሥጥሕ
@user-gx9tx4hq4d
@user-gx9tx4hq4d 5 жыл бұрын
ይሄ ነው የኛ ችግር ያለፈውን ነገር እየቀሰቀስን አሁን ያለንበትን አላህን አለማምስገናች አንዱ የኛ ጥፍት ነው ያለፈው ፈተና ነበር አለፈ አሁን ደግሞ ደስታ ነው ስለዚህ አልሀምዱሊላህ እያለን ለወደፊት ማሰብ አለብን
@abbasibnulislam3138
@abbasibnulislam3138 5 жыл бұрын
Masha ALLAH
@mohmmadcrgga9932
@mohmmadcrgga9932 4 жыл бұрын
Aa Aa ኑሩ፡ል
@fakiworkusalman9518
@fakiworkusalman9518 5 жыл бұрын
ምርጥ ሱው አቀረብክልን ከልቤ አመሰግናለው
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 5 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በእናንተ ሰበብ አላህ ስንቶቻችነን ወደ ቀጥተኛው መስመር ዱሎናል አሁንም አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ
@nejuyebilalzr8171
@nejuyebilalzr8171 5 жыл бұрын
አየ ጋዜጠኛው አሳቀኝ አስታዋሼ አሏህ ይጠብቅልን ስጠብቅ ነበር
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 жыл бұрын
ውስታዜ ያስኔ አላህይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ።አተስለሆንክ እስኪሚያልቅ ፍጥጥብየየተከታተልኩት የኔአንደበተ ጣፍጭ
@imamhabeshiya7200
@imamhabeshiya7200 5 жыл бұрын
ምግዜም ንግግርህ ጣፋጭ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ እድሚይስጥህ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 5 жыл бұрын
ፕሮግራም አዘጋጁ ታድለህ ከምንወደው ኡስታዛችን ጋ ቁጭ ብለህ ማውራትህ
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-zg1tz4qv4f
@user-zg1tz4qv4f 4 жыл бұрын
እረ እኔ የት ነበርኩ ያጀማአ ገና አየሁት ኮሜቶች ውስጤ ናችሁ ረበና ይጠብቃችሁ ሙስሊም ያላደላችሁ ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ አመሰግናለሁ ያሲኔ ስላየሁህ ዴስ ብሎኛል ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@eeexxx5076
@eeexxx5076 5 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከጤኗጋር ከሥኬት ጋር ተመኝሁ የኝ ውድ ኡሥታዝ
@user-yw9xb4nn5k
@user-yw9xb4nn5k 5 жыл бұрын
ኡስታዝዬ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ ያረብ አንደበተ ሩቱ ቅን እንደው ምን ልበልህ አላህ ይውደድህ ባባዬ
@mariyma4850
@mariyma4850 5 жыл бұрын
ይልመድባቺሁ እናተ አንዳንድ ጊዜ ኡስታዞቺን ጋብዚ
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
ማሻአላ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አንደበተጣፋጭ ነህ እኮ ቢሰሙህ ቢሰሙህ አትሰለችም ግዜለኩሉ በዝችውጣብያ አሸባሪተብለህ በዝችውጣብያ ስለሰላም እንድታወራተጋበዝክ
@user-do1nc6dw2c
@user-do1nc6dw2c 5 жыл бұрын
ኡስታዜ እኛም እንወዲሀለን አላህ በሁለቱም ሀገር አላህ ይዉደዲህ ያሲኔ
@Lguama
@Lguama 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ዛሬ በጧቱ የምወደውን ስው አየሁ ሶብሀል ከይር ኡስታዝ በጣም እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ አሏህ ረዝም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦች እመኝልሀለሁ(ጋዜጤኛውም እናመስግናለን)
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ያሲኔ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜያሲኔን ምትወዱት ላይክ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
በጉጉትየጠበኩትነበር ጀግናውአድበቱየማይጠገበው እድሜናጤናይስጥህ አብይእናመስግናልንለዝህእድልስለአደርስከን
@zubakwt6232
@zubakwt6232 5 жыл бұрын
አሃምዱሊላህ ኢቲቪወች ኡስታዞቻችንን እያደኑ ኢንተርቪ ማድረግ ጀመሩ😀
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ልቅቅሉን ኡስታዛችን አላህ ከተንኮለኞች ይጠብቅልን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
የኔ አደበተ እርቱ ሁስታዜ አላህ እረጅም እድመ ይስጥክ ወንድሜ ተናፍቀክ ነበር
@abdehusenabdehusen3654
@abdehusenabdehusen3654 5 жыл бұрын
Mama or Baba Love me to hi
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
hi
@zaitonahzaitonah5547
@zaitonahzaitonah5547 4 жыл бұрын
ማን ያንቺ አረገው ሆ
@saadaendris864
@saadaendris864 5 жыл бұрын
ኡሰተዝየሱን,ኑረ,አላህ,ባለህበት ይጠብቅ ህ👏👏👏
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 5 жыл бұрын
ኡስታዝየ . የኔ አደበተ እርቱ . ዘላለም ኑርልን
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 жыл бұрын
መንገድ አንሳት አላህ ብቻ ነው ዘላለም ኗሪ∷
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 5 жыл бұрын
Love You ....ኤጭ .ስት አይነት የቆሸሸ ሰውአለ. እረጅም ድሜ ተመኘሁለት . . ዝምብለሽ ወይም ብለህ ለማዳከር አትሞክር ወይም አትሞክሪ
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 жыл бұрын
@@user-le8uz8no7k ምነው ዘፈንሽ ብዙ
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 5 жыл бұрын
Love You ዚፍጥ . ከደዝህ አይነት። ለቃቃሚና . የሰውን ነውር የሚከታተል . ቆሻሻጋር መነጋገር አያስፈልግም .።
@fatemamohamed3736
@fatemamohamed3736 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የድኑ መብራት የኢስላሙ ጀግና ደስ ስትል
@mariyma4850
@mariyma4850 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ስጠብቅ ነበር ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya 5 жыл бұрын
አይ ጊዜ እደመሸ አልቀረም ነጋ አልሃምዱሊላህ 2004ኡሥታዜን አሸባሪ ሢሉ ነበር ዛሬ እውነት ተደብቃ ነበር ተገለጠችና EtVም እንግ አደረው በክብር አልሃምዱሊላህ ።
@ninafentaw4551
@ninafentaw4551 5 жыл бұрын
ኡሱታዝ ያሲን ኑር ለዘብ ብሎ ነው የሚያስተምረው ለዚህም የሚያዳምጠው ሁሉ ይመሰክርልታል የሰማሁትን ሁሉ ጠልቸበት አላውቅም ሱበሀን አላህ ሰወችም እደዛው ማሻ አላህ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 5 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የእውቀት ባለቤት የኛ እንቁ
@munashemsu4213
@munashemsu4213 5 жыл бұрын
እእእ አሚንንን
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዚ ያሲን ኑሩ አሚራችን አላህ ይጠብቅህ እስቲ ኡስታዝን የምትወዱ ላይክ ግጩ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 5 жыл бұрын
Ustaz Yasin Nuru 👍👍👍👍👍👏👏👏👏አንበሳው
@ladolcivita1490
@ladolcivita1490 5 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-dy9pf7cn4x
@user-dy9pf7cn4x 4 жыл бұрын
Masallah🙏🙏🙏🙏
@ryntube7483
@ryntube7483 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ልብን ይማርካል ጣፋጭ ንግግሩ.
@user-zq1vd7eg3d
@user-zq1vd7eg3d 5 жыл бұрын
መባም ወላሂ
@user-yw1dc7kr4e
@user-yw1dc7kr4e 5 жыл бұрын
በጣም
@user-yw1dc7kr4e
@user-yw1dc7kr4e 5 жыл бұрын
አላህይጠብቀው
@seidlegas5199
@seidlegas5199 5 жыл бұрын
በጣም አላህ ይጠብቅህ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ወይኔ ኔቴ አልቆ ተለቆይሆን ብየ ልቤ እጥልጠል ብሎ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@fatumabint7690
@fatumabint7690 5 жыл бұрын
*_#ያሲኔ_**_ ሀቢቢ የኔ አንደበተ ሩቱ ሺ አመት ኑርልኝ_*
@leilamohammadh8298
@leilamohammadh8298 5 жыл бұрын
እስታዜ አላህ በጀነት የረሰልጎረቤት ያዲረግህ። 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-zq1vd7eg3d
@user-zq1vd7eg3d 5 жыл бұрын
አሚን
@user-ik4mb4ud1g
@user-ik4mb4ud1g 4 жыл бұрын
አሜንንን ያ ር ብ
@user-dv7nh1fo5k
@user-dv7nh1fo5k 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ጀግናችን የኛ አደበተ እርቱ
@samilkader493
@samilkader493 5 жыл бұрын
ኢስታዝ ያሲን ኑር አለህ ይጣብቅክ
@user-fq3yl1iu4d
@user-fq3yl1iu4d 4 жыл бұрын
ኡስታዝን ለኣላህ ብላቹህ የምትወዱት በላይክ ግለፁት.
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ውድ ኡሰታዛች አንደበት ጣፋጭ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍የኛ ጀግና
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኦስታዚ እረጅም እድሚ ተመኝሁ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 5 жыл бұрын
ኡስታዚ ምርጤ የኔአደበተ እርቱ
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 7 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ስወዳቹ ❤❤❤❤❤ እስቲ ኡስታዝን የሚወድ ላክ ሼር
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sadamohammed3135
@sadamohammed3135 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እስቲ ውስታዝ ያሲን ኑሩ እደኔ የሚወድ ማነው
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
የሙስሊም ሰብዕና - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:12:59
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 260 М.
yasin nuru yeajuj wema juj 2
35:01
sari dari
Рет қаралды 519 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН