MK TV || ዓለም አቀፍ የድኅረ ግቢ ጉባኤያት መርሐ ግብር || " የእኛ ስለሆነ ክብሩ አልገባንም "

  Рет қаралды 92,414

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 172
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Жыл бұрын
ማህበር ቅዱስን የቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንት ነው ፣እግዚአብሔር አግልግሎታቹን ይባረክ፣🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Жыл бұрын
ኘሮፌሰር እንግዳን ፓውሎስ ሆስፒታል ሰርጀሪ ለመድረግ በሄድኩበት አጋጣሚ አግኝቼው ነበር። የሰራልኝን AV Fistula ባየሁ ቁጥር በልቤ እመርቀዋለሁ። እውነተኛ ሰብአዊነትንና ኘሮፌሽናልነትን ገንዘቡ ያደረገ በበጎ መንፈስ የተሞላ ግሩም ሰው ነው። ያየቅንነትን ብርሃን የሚያንፀባርቅ ደግ ስብእና በቤተክርስትያን የታነፀ መሆኑን ማወቅ በጣም ያስደስታል።ወንድሜ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልህ!!! እንዲህ ያሉትን የሀገራችን ልጆች ያብዛልን!!!
@rezenetekle5449
@rezenetekle5449 Жыл бұрын
​@@danayittsegaye375gu77uppp0
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 Жыл бұрын
ፐሩፐሰራ ጅማ አወቃለወ
@Gionawit16
@Gionawit16 Жыл бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ወንጌልን በተግባር የሚሰብኩ ሰዎችን ያብዛልን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን፣ እናንተን ማየት እንዴት ያኮራል፣ ያስደስታል፣ ያስቀናል፣ በሌላ መልኩ ደግሞ ከእናንተ ብዙ መራቃችን ያስቆጫል። ስለሁሉም ግን እግዚአብሔር ይመስገን፣ ማህበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አልተጠቀምንባቸዉም አሁንም ግን አረፈደም ማለት ክርሰተና አረፈዶ አይቅም ለማለት ነዉ
@rayabisoberi
@rayabisoberi Жыл бұрын
በትክክል እህት አለሜ ከዛሬ ሀ ብለን መደመር አለብን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ 😍
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Жыл бұрын
በመጀመሪያ ከጥንት ሲጀመር በዚህ መልኩ እንዲትደራጁ ማስተዋሉን የሰጣችሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ምንም ነገር ያለ እኛ ጥረት (በጎም ቢሆን) አይሆንምና ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይስጣችሁ። ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም ተምሬ ራሴን፣ ቤተሰቤን፣ ቤተክርስቲያኔንና ሃገሬን የምጠቅም ሰው እሆን ይሆናል።
@melkamubelayneh1022
@melkamubelayneh1022 Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን አምላክ ለዘለዓለም ይጠብቅልን። አስተማሪ ወንድሞች እና አባቶች አያሳጣን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@user-iu1hp7sv3m
@user-iu1hp7sv3m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንደ ዓይነት ሰዎችን ማየት ለቤተክርስቲያን ኩራት ነው። ለሚመለከታችሁ በብዙ አርዓያ ናችሁ።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@tsegayedemlie6308
@tsegayedemlie6308 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ይህ ህብረት ከጠነከረ ቤተክርስቲያናችንም ሀገራችንን መለወጥ እንችላለን እንበርታ !!!~
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Жыл бұрын
የማይጠገብ ቆይታ ነበር ደጋግሜ ነበር ያዳመጥኩ እናንተን ሳይ ነዉ ሀገሬ አንድ ቀን ቀና ትላለች ብዬ የምፅ ናናው እግዚአብሔር ማህበራችንን ይተብቅልን እኛንም ያበርታን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችህሁም ያድልልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርላቸው
@bishawbaye9869
@bishawbaye9869 Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን አምላክ ለዘለዓለም ይጠብቅልን።
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ቢጠቀሙበት። ታዋቄዎችን ሳይሆን አዋቄዎችን ቢያዳምጥ።
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 Жыл бұрын
በሕይወቴ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው በጣም መልካምና ሰው መሆንን ማለትም በእግዚአብሔር አምላክ አምሳል የተፈጠሩ እውነተኞች እና አዋቂዎች አስተዋዮች በመሆናችሁ ሁሌም ከልቤ እወዳችኋለሁ፡፡
@tamruguta8521
@tamruguta8521 Жыл бұрын
ማህበሩን ይጠብቅል ያስፋልን ለመምህራኖቻችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደሰ የሚል የሚጣፍጥ የህይወት ተሞክሮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ እኞንም እውነተኛ ክርስቲያን እንሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ፈቃዱ ይሁንልን 🙏 ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 🤲
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ዓይናችን
@user-pw8he9wd6u
@user-pw8he9wd6u Жыл бұрын
ማኅበሩንም ወንድሞቻችንም ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ:: ሁሌም እኔን ለማስተማር የማይታክተው አባቴ!!! እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ይመስገን::
@user1647
@user1647 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በጣም ብዙ እንቁ ልጆችን አውቷል ደሰ ደሰ የሚሉ እግዚያብሄር ይመሰገን።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Жыл бұрын
ግሩም የሆነ ውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ማህበረ ቅዱሳንን ያስፍልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ነው ህይወታችሁ ታሪካቸሁ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገሬ ስሙ ይመስገን👏። ለብዙዎች አርኣያና ተምሳሌት ናችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ መታደል ነው።
@tesfayea5408
@tesfayea5408 Жыл бұрын
እናንተ በብዙ መልኩ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አርአያ የምትሆኑ ፤ የቤተክርስቲያን ጌጦች ናችሁ ፣ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ማህበረቅዱሰን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@babolove5198
@babolove5198 Жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያረገኝ አምለክ በርቱ እግዚአብሔር ያበታችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@mezgebukorssa3675
@mezgebukorssa3675 Жыл бұрын
ክርስቲያን በንግግሩ ብቻ ሳይሆን በኑሮውም ያስተምራል ይሏል ይህ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ !!
@misganawmelak9628
@misganawmelak9628 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናቹህ።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 23 күн бұрын
አሜን
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ማህበራችን ያስፍልን
@hiryakos
@hiryakos Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!! ወንድሞቼ በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚልና ጀምሮ ማቋረጥ የማይቻል ውይይት ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን 🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ መታደል ነው እኮ በግቢ ጉባኤ መማር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@asmare5631
@asmare5631 Жыл бұрын
ተመሳሳይ ሃይማኖት ተካተይ አይደለሁም ነገር ግን ለነዚህ ትልቅ ሰወች እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ ምክኛቱም እጅግ ትልቅ ሰወች ስለሆኑ
@gezahegnfikru1221
@gezahegnfikru1221 Жыл бұрын
exactly. thanks
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
Dr. ENGIDA 👏 i proud brother
@natanimawraris922
@natanimawraris922 Жыл бұрын
ውይ አለቀ!!! ጣፈጠኝ!!! አንድ ጊዜ ልድገመው መሰል!!! ==+=== ኑሩልን ሦስታችሁንም እንወዳችኋለን!!!
@flagotyohannes7832
@flagotyohannes7832 Жыл бұрын
በውሃ ዳር ያለች ዛፍ ሁልጊዜ ታፈራለች። በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ ያሉትን ወንድም አባቶችን ያብዛልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እናመሰግናለን
@etsehiwothabte8117
@etsehiwothabte8117 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሕይወት ን ቃል ያሰማልን ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን አገልጋዮቹንም ያበርታልን ያጠንክርልን ያብዛልን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ማሀበረ ቅዱሳን
@mekonnenzewdie3328
@mekonnenzewdie3328 Жыл бұрын
መንፈሳዊ ሕይወት ተግባራዊ ክርስትና ተዋሕዶ ሲሄድ በቀራንዮ ጎዳና አየነው ያ ቅዱሳን የኖሩት በይፋ እምነት ፍቅር ትዕግሥት ተስፋ ያኑርልን ያብዛልህ እንዲህ ያሉ መጽሐፍት የሆኑ የፀኑ በቃሉ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው
@fentahuntesfaye7970
@fentahuntesfaye7970 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቃችሁ
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 Жыл бұрын
🙏💚💛❤️አቤት ምንኛ መታደል ነው ሁሌም እኮራባችኋለሁ ተመስገን አምላኬ🙏💚💛❤️
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ገላን(ዲ/ን) እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርለዎት ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህሬ! ስላወቁህ ብቻ ደስተኛ ነኝ!
@user-ti5os6oh8o
@user-ti5os6oh8o Жыл бұрын
የማይጠገብ የማይሰለች ቆይታ!ትክክለኛ መልዕክት ነው! ሰው ሁሉ በኑሮው እና በህይወት እንቅስቃሴው ማገልገል ይችላል ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ታላላቆቻችን ኑሩልን ።ለምንተካው ትውልድ የምንጠቅሳችሁ ምሳሌዎቻችን ናችሁ ።
@dinkinehshiferaw6047
@dinkinehshiferaw6047 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ- ስለ ማህበሩ ይፕነበረኝን ብዥታ ያጠራችሁልኝ ወንድሞች ናችሁ እና እንደ እናንተ አይነት የማበር አባል ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ እንደ እናንተ አይነት ለሌሎች የሚተርፍ ወንድሞች ያብዛላት!።
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶች በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር
@fitsumgenene6809
@fitsumgenene6809 Жыл бұрын
መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏መስኪ እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱልን🙏
@sahlegiorgistesfaye3820
@sahlegiorgistesfaye3820 Жыл бұрын
ጥያቄዎቹ ፣ የተሰጡት ምላሾች..እጅግ አስተማሪዎች ናቸው፤ ከብዙ የቃል ስብከቶች እንዲህ ያሉ የሕይወት ልምዶች አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን።
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure Жыл бұрын
መቸም የማህበረ ቅዱሳን ልጆች በእውነት ለቤተክርስቲያን ማገር ናችሁ ኑሩልኝ ወንድም እህቶቸ በርቱ።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በእዉነት ደስስ የሚል ተሞክሮ ነዉ አበሰቶቻችን ያነሳችሁለን ሀሳም እህታችን በርችልን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከናንተ ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋልን ይጠብቅልን❤❤።አሜን አሜን አሜን
@gtab5628
@gtab5628 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን::
@hananegash316
@hananegash316 Жыл бұрын
ዶ/ር እንግዳ አስተማርዬ ነበር በጣም ትሁት ሰዉ ነዉ ሁሌም አስታዉሳለሁ ካንተ ኢትዮጲያ ብዙ ትጠብቃለች ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@aemeroabateneh2467
@aemeroabateneh2467 Жыл бұрын
ግን ቁጡ ነው
@ww.2641
@ww.2641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። መጨረሻችንን ያሳምርልን። እናንተንም ይጠብቅልን። የእግዚአብሔር አጋዥነት አይለየን።
@arsematefera1765
@arsematefera1765 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማኅበሩን ያስፋልን ።
@fasiktesfa7282
@fasiktesfa7282 Жыл бұрын
Egziabher hoy Ethiopian tebikat.
@tadwud9876
@tadwud9876 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን። ሁላችንም በያለንበት እግዘብሔርን የምናገለግል ብሩካን እንድንሆን ይርዳን። አሜን
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 Жыл бұрын
የእኛ ስለሆነ ክብሩ አልገባንም " really mean that God will give longest age for all of you.you life have message
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ልክ ገድለ አቡነ ተክለሃይማኖት እንዳለው ነው ያደረጉት ። ቃለሕይወት ያሰማልን ወንጌልን በቃል ከሚሰብኩት በላይ በተግባር የሚሰብኩት ያስተምራል።እግዚአቤሔር ይስጥልን
@yengusasratie699
@yengusasratie699 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@fnti2276
@fnti2276 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigist.Ethiopia0128
@tigist.Ethiopia0128 Жыл бұрын
አቤት እውቀት አቤት ትህትና እናንተን የወለደች ማህፀን ምነኛ ለምለም ነች በማህበረ ቅዱሳንን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተከታትያችሁለሁ አሁንም በዩትዩብ እየተከታተልኩ ነው አልጠግባችሁ አልኩኝ ብዙ ተስፋ ብዙ ስንቅ የሚሆነኝን ነገር አስጨብጣችሁኛል ክበሩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏🙏🙏
@molladesta9922
@molladesta9922 Жыл бұрын
Meskerem it was an interesting session i wish long years of service for Dr Alemayehu and professor
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም ደሰ ይላል እግዛብሔር ያበርታህ
@user-vl3pl4yf4g
@user-vl3pl4yf4g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሕይወት ን ቃል ያሰማልን ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን አገልጋዮቹንም ያበርታልን ያጠንክርልን ያብዛልን 💐
@fekedewhailemariam5979
@fekedewhailemariam5979 Жыл бұрын
ደስ ይላል፣ እናመሰግናለል...
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን በፀሎት ምመናን እንበርታ ትውልድ ይዳን ጊዜው አስፈሪ ነው እመቤታችን ትቅደምላችሁ
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z Ай бұрын
tebarekulun wendmochachin❤❤❤❤
@gietnew6929
@gietnew6929 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@emamytefa529
@emamytefa529 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን እድሜውን ይስጥልን መልካም መንገድ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አግልግሎታቹን ይባረክ!
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡🙏🙏🙏 እንደዚህ ዓይነት በሁለት ስይፍ የተሳሉ ቤተክርስቲያናቸውን እና ሀገራቸውን የሚያገለግሉ በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ማኅበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግሉ ሰዎች እንዲፈሩ ማኅበሩ የሚያደርገው ጥረት እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል ምክንያቱም እንደዚህ ዓይነት ለሀገርና ለገወን በተማሩበት ትምህርት እራሳቸውን መጥቀም እንዲሚችሉና ትውድን እያፈር ስለሚገኝ በመጀመያ እግዚአብሔር አምላክ ማኅበሩን ይጠብቅልን፡፡ ፕሮፊሰር እንግዳና ዶ/ር አለማየሁ እግዚአብሔር ዓምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሕየወታችሁ ለብዙዎች አስተማሪ ስለሆነ
@ahadutube1221
@ahadutube1221 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@balemualgetachew235
@balemualgetachew235 Жыл бұрын
ለቅዱስ ጳውሎስ 'ክርስቶስ' የሚለውን ስም እንዲሸከም የሰጠ ክርስቶስ መጨረሻችሁን ያብጀው፤ ጥቁር ድንጋይ የሆነውን ልቦናዬን ፈለጣችሁት
@Servival365
@Servival365 Жыл бұрын
Well said. True and encuraging. Thank you !!!
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 Жыл бұрын
እንደእናንተ አይነት ትህትና ያለውን ትውልድ ይፍጠርልን
@gtab5628
@gtab5628 Жыл бұрын
ከጠያቂ እስከተጠያቂ ትክክለኛ የማህበረ ቅዱሳን መገለጫ::
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተሞክሮነው
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች እናንተን የመስለ ሙህራን ስላላት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በጣም እጅግ ያስደስታል እድሜ ጤና ይስጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@rodasfeysa6988
@rodasfeysa6988 Жыл бұрын
እናተን የመሳሰሉ ሰዎች ሳዳምጥ ድንቁርናዬ ያሳዝነኛል እንዲም ሆኖ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነውና እፅናናለው ምንም እንኳን ስለእምነቴ ግንዛቤ ባይኖረኝም በሀገሬና በእምነቴ ቀልድ አላውቅም
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
ትልቅ ተምሮ ማስተማር ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሁለቴ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት በጣም መሳጭ ነው
@mulugetasetegne5018
@mulugetasetegne5018 Жыл бұрын
እነዚህ ወንዶሞች ስመለከት ምን ያህል ባዶነት እና ጊዜዬን በአግባቡ አመጣጥኜ ያልተጠቀምኩ ብኩን እንደሆኩ ይሰማኛል። እንዴዝህ አይነት ቁጭት ስሜት የሚጎዳ መሆኑን የደረሰበት ብቻ ነው የሚቀው። ስለዚህ እናንተም ለወደፌቱ የፀፀት ስሜት እንዳይሰማችሁ። በጊቢ የምትባሩ ተማሪወች አጋጣሚውን ያገኘ ማንንኛውም ወጣት ሊማርበት ጊዜውን ሊጠቀምበት ይገባል። በተማረው ባወቀውም ልክ እራሱን ማህበረሰቡን እና ቤተክርስቲያንን ማገልገል አለበት ። ከዚህ ውጭ ያለው የጊዜ አዋዋል ከዚህ በኋላ ዞር ብለው ሲያውት የባከነ ወይ የሚሳፍር ነው የሚሆነው። በመሆኑም ጊዜችሁን እራሳችሁን ለመቅረፅ ለመማራ ለማስተማር ተጠቀሙበት። ጊዜ ወርቅ ነው። ቤተክርስቲያንን እንጠቀምባት። የእግዛብሔር ስራ ድንቅ ነው እና እኔም ያለችኝን ጊዜ ልጠቀምባት። መልካም የድህረ ጉባኤ መረሃ ግብር ይሁንላችሁ።
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 Жыл бұрын
amen yadrsen memhr next to plato
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
የኔ አባቶች
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 Жыл бұрын
💚💛♥🌻🌻🌻
@dagnuassefa2821
@dagnuassefa2821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 Жыл бұрын
amen
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና እውነት ትምህርት ነው። እውነት ነው። የማይኖሩትን በዪትዬብ እየጮኹ ትውልዱን አደነዘዙት የአሁኑን ትውልድ። ይህን ሃሳባቸውን ስንቶቻችን ተረድተናል ?
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልን
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 Жыл бұрын
ግሩም!!!
@birhanenn6790
@birhanenn6790 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 Жыл бұрын
ጠያቂዋ እህት ተባረኪ እጅግ ትልቅ የሚደነቅ አቅም አለሽና ተባረኪ
@cdkdk2597
@cdkdk2597 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማችሁ። በአስቸጋሪ ጊዜ ክርስቲያን ሁነው የተገኙ ለሠዎች ናቸዉ ። ህይወታቸው ሁሉ አስተማሪ ነው ።
@ejigayehumolla3824
@ejigayehumolla3824 Жыл бұрын
በእዉነት አነደዚህ በህይወት የሚያስተምሩ ወንድሞችን ያብዛልን
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር እንግዳ በብዙ የተባረከ ሰው ነው ።ጅማ እያለሁ ከዛም ከተመረቅኩ በኋላ እንደ አብዛኞቹ አገልጋይ ወንድሞች የማከብረው ወንድም ነው።ከጥቂት ወራት በፊት ግን አንድ ሰው ከብዙ አመታት በፊት የእንግዳ ታካሚ የነበረ ሰው በወቅቱ ዶ/ር እንግዳ ያደረገለትን ሁሉ በነገረኝ ጊዜ አሀ! አሁንም ቅዱሳን በመካከላችን አሉ እንዴ? አስብሎኛል። ኘሮፌሰር እንግዳ ጅማሬህ እንደአማረ ሁሉ እግዚያብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይይት እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርላችሂ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@bamlakfekadu9932
@bamlakfekadu9932 Жыл бұрын
Betam setebekew yeneber merha geber new enamesegnalen fetari yakeberlen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍
@habtamualene1326
@habtamualene1326 Жыл бұрын
Happy to hear from these two senior my elder Brothers/fathers. Long live!
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН