MK TV ቤተ አብርሃም፡- "...ተደርጎልኝ ነው ዘማሪት የሆንኩት"

  Рет қаралды 24,562

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Subscribe and share
kzfaq.info?s...

Пікірлер: 193
@user-zb4hy1et8o
@user-zb4hy1et8o 4 жыл бұрын
ውድ ክርስቲያኖች የምወዳችሁ እጀ ሙሉ እና እረጅም ቀሚስ ልበሱ ትውልዱ በአለባበስ ተበላሽቷል በተለይ እኛ ክርስቲያኖች
@eden14markon53
@eden14markon53 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
👍👍👍
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@kalkederali7375
@kalkederali7375 4 жыл бұрын
Awo ene. Astekaklalo
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 4 жыл бұрын
በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን ምሳሌ የላትም የላትም ክብሯን የሚመጥን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እመቤቴ ጥላ ከለላየ እረዳቴ የገነት ሙሽራ የገነት ሙሽራ(3)ማርያም የልኡል ማደሪያ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 ኦ ድንግል የተማፀነሽ አያፍርም ለምኖ ድንግል ባንች አምኖ ማርያም ባንች አያፍርም ለምኖ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ አለፈኝ ብየ ስናደድ አገኘሁት እኔም ከስደት መልስ ለአሳደገችኝ ከብዙ መከራ ያውም በባዕድ በአህዛብ ሀገር በጨካኝ መዳም እጅ አውጥታ ዛሬ በደስታ በፍቅር እንደ ልጅ የሚያዪኝ አረብ ቤት ያደረሰችኝ የፍልፈላ ደብረ ገነት ኪዳነምህረት ያደኩባት ደብሬ ኪዳነምህረቴ ከደጅሽ መጥቸ ለመዘመር ያብቃኝ😢😢😢ለሁላችሁም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መርሀ ግብሩን ለምታስተባብሩልን በዕውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ያቆይልን 😘💝💝💝💝💝💝
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
በእዉነት የአብርሃም እግዳ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ። እኔ ቤተሰቦቸ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ናቸው ግን በምንም አጋጣሚ ስለእምነታችን ምንም ያስተማሩኝ ነገር የለም በድለዉኛን። ይህን እምለዉ አያቴ ዲያቆን ነበር ብዙ እዉቀት ነበረዉ ግን ምንም አላስተማረንም ይህ ሁል ግዜም ያመኛን። እግዚአብሔር ግን ጥበበኛ አምላክ ነዉ በስደት ብዙ ነገር አደረገልኝ እሱን እዳዉቅ አድርጎኛን።እኔ እግዚአብሔር ባላገለግልም ልጆቸን ምርጥ አድርጌ እደማሳድግ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ጥሩ ባል ከሰጠኝ። ለዚህ ደሞ ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ድርሻ አላችሁ በተለይ የሰዎችን ተሞክሮ ብዙ ሰምቸ ብዙ ነገር ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘማሪ እህታችን እምነት ከፊትሽ ይለያን።
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 3 жыл бұрын
የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይድሜና ጤና ይስጣችሁ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ይስጣችሁ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በሰማይ በምድር ለዘላለም ዘምሩለት እኛንም በቸርነቱ ያስበን ሁላችንን የመንግስቱ ወራሾች ያርገን
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ከነቤተስቦችሽ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እኔ ብዙ ጊዜ እዴህ አይነት ሰዎችን ሳይ በቅናት ቅጥል እላለሁ እግዚአብሔር በእኔ ባይደሰት እኳን ልጆች ሰቶኝ በነሱ ቡገለገል የሁልዬ ምኞቴ ነው ከስደት ስገባ ያሳብሽን ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
እኔ እብሳለው ምን እንደምሆን አላውቅም
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 4 жыл бұрын
የአለም የሐጤያት ጉልበት ሊጋርዳት የማችል እምዬ ኦርቶዶክስ በእንቁዎች ኦርቶዶክሳውያን አደበተና በሰራቸው ስትገለጽ በአለም የደከመች ህሊናዬ በደስታ ሐሴት ስታረግ ይሰማኛል። ትምህርት የሚሁን ቤተሰብ ለሐገረ ጠቃሚ ነው ለነፍስ ብቻ አይደለም በእውነት ይህን ለሚሰማ እንባን መቁጣጠር ይከብዳል። እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@elroitube27
@elroitube27 4 жыл бұрын
የሰንበት ትምህርት ቤት ለሁላችንም ባለውለታችን ናት በመልካም ነገሮች አንፃ ለዚህ አብቅታናለች የፍልሰታ ፆም ደሞ ልዩ ነው ለሰንበት ተማሪዎች ቤተክርስቲያን አድረን የዝናብ ውሀ አጠራቅመን ጠዋት ተነስተን ቤተክርስቲያን አፅድተን የካህናት ልብስ መጋረጃዎችን በመሻማትና በፍቅር አጥበን በፍቅር የኖርንበት የልጅነት እና የፍቅር ህይወት ዛሬ በስደት ሆነን የህይወት ትዝታችን ነው የተደረገልን ብዙ ነው እውነት ነው ባሁን ዘመን ያሉ ዝማሬዎች አንድ ቀን ከመሰማት አይዘሉም ሰዎችን ወደ ንስሀ የሚያቀርቡ ወይም ጠለቅ ያለ መልዕክት ያላቸው አይደሉም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 4 жыл бұрын
የጉራጌን እናት የገለፅሽበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል። እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት።
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እኔም ለ4 የጉባኤ አባል ነበርኩ. አሁን በስው ሀገር አለሁ የመዝሙር ደብተሬን ይዥ ጉባኤያችን ሲናፍቀኝ እዘምራለሁ. አሁን ከስደት መልስ ማገልገል ነው የምፈልግ. ሌላ ህይወት አልፈልግም
@elenimamo194
@elenimamo194 4 жыл бұрын
Egziabher le agerish beselam yabkash!
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
@@elenimamo194 አሜን የእኔ ውድ
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
egzihber yasakalish
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልካ ያስማል 🙏🙏🙏ኦሮቶዶክስ ለዘላልም ትኑር. ❤
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 3 жыл бұрын
አሜን( ፫)
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 жыл бұрын
Amene
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ልጅሽም ብሩክ ናት በመልካም ቤተሰብ ያደገች መጨረሻዋ ያሳምርላችሁ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ምርጥ ቤተሰብ ደጋግመሽ ብትወልጅ ምነው ዘማሪ ወርቅነሽ ጨምረሽ ጨማምረሽ ውለጅ እህቴ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ እኔም አገሬ ገብቸ ወልጀ ልክ እደዚህ በሀይማኖት የፀና አርጌ ለማሳደግ እጉዋጉዋለው
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታዎች ናቸዉ ብዙ ብወልድ ደስ ይለኝ ነበር ግን የጤና ጉዳይ ሆኖ ነዉ።እርሱ ከፈቀደ ???? መን ያቅተዋል
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 4 жыл бұрын
መልካም ዛፍ የሚያፈራው መልካም ፍሬን ነው
@sgycjhh8561
@sgycjhh8561 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላልል ቀሬ ዘመናችሁን በቤቱ ያፅናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 жыл бұрын
መታደል ነው እንዲህ ያለቤተሰብ ውስጥ ማደግ
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 4 жыл бұрын
ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ ዘማሪት ወርቅነሽ። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይል የለ መፅሐፉ። በርትተሽ ለተሻለ ደረጃ ያብቃሽ የኔ እህት።
@user-dr1bv7ph2g
@user-dr1bv7ph2g 4 жыл бұрын
እድህ አይነት የቤተሰብ አርአያወችን ያብዛልን
@firnusyalew692
@firnusyalew692 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል እኔም እመቤቴ ከብዙ ህመም አድናኛለችና እግዚአብሔር ይመስገን ድንግልን የሰጠን አምላክ
@erservices4705
@erservices4705 4 жыл бұрын
ቃለሂውትን ያስማልን እህታችን እውነትነው በምነታችን ከፀናን እውን እማይደርግልን ነገር የለም ቃሉ የታመነውና ድንግልን የሰጠን እንዳናምንባት ላደርገን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትናንአገላልጥሽ በጣም ደስ ይላልል በቤቱ ያፅናችሁ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 жыл бұрын
ዘማሪት ወርቅነሽ እህቴ እኛም በአንቺ መዝሙር ነው አፋችንን የፈታናው የአሁኑቹ ከዘፍን አይሻልም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልጅሽም መጨረሻዋን ያሳምርልሽ ዝማሬ መላክ ያስማለን እመቤቴ ትጠብቃቹ
@user-mp9st2bp4o
@user-mp9st2bp4o 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ደስታ ነው እውነት ነው በርቱ ብዙ ነገር ከናተ እማራለሁ እንጠብቃለን ቀጥሉበት
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 3 жыл бұрын
አሰይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹህ ከነመላ ቤተሰብሽ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@seyoumtaddese9434
@seyoumtaddese9434 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ እኔንም መዝሙር እንዳዉቅና ግቢ ጉባኤ ላይ ዘማሪ እንድሆን የረዳችኝ የባሌ ልጅ ነበረች። በርቱልን ።
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናችሁ
@michubet
@michubet 4 жыл бұрын
Egziabher Yistlin. Kale Hiywot yasemalin
@papael416
@papael416 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ።ፀጋውን ያብዛላችሁ
@meaialmu2447
@meaialmu2447 4 жыл бұрын
ስላም ለእናት ይሆን እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስግን ክብር ለሱ ይሆን ይህንን ድንቅህ ታምር አምላክህ ያድርግልሽ እንዴት መታደል ነው ድንግል ላንቺ ያድርግችልሽ አቤት እኔንም ከስድስት መልሳ እንዳገልግላት እሱ በፍቅድች
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ትድረስልን
@geleadawi2712
@geleadawi2712 2 жыл бұрын
ስለተሰጠኝ ምክር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እግዚአብሔር ይክብርልኝ።
@Tsigegetiye16
@Tsigegetiye16 Жыл бұрын
Mameye enwedshalen betam hermiye yene fkri nurilegn dengil MARIYAM tetebkilen wultachewunim enwedachewualen
@felegushdesalegn4635
@felegushdesalegn4635 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እሚል ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@avnd6229
@avnd6229 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእ ክት ያስማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-kl5mu2ln1q
@user-kl5mu2ln1q 4 жыл бұрын
መዝሙሮችሽን ከሚወዱት አንዱ ነኝ፣ በርቺ ዘመኖችሽ ሁሉ መልካም ይሁኑ ከልጅሽና ከባለቤትሽ ጭምር።
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@deaconhabtomafewerki7768
@deaconhabtomafewerki7768 4 жыл бұрын
"ኄርት ብእሲት መርሕ ለመንግስተ ሰማያት" እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳያቹ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
የዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል
@mercyeshetu8559
@mercyeshetu8559 3 жыл бұрын
Zemare malikite yesemalen elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው የእውነት ክርስትና የገባቸው ቤተሰብ ናቸው በጣም በእደሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@fatmamuhhamad1560
@fatmamuhhamad1560 4 жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 4 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Temesgen Temesgen Temesgen Dengel Maryam Mesgan yegbatal 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 жыл бұрын
አገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ዘማሪት እህታችን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ወርቅዬ፡እንካንደሐናመጣሽ፡መዝሙሮችሽን፡በጣምነው፡የምወዳቸው፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥልን፡
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አሜንንንን ክብር ይስጥልኝ
@AlimAlim-lh7wu
@AlimAlim-lh7wu 4 жыл бұрын
Amen elelel elele elelel
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 жыл бұрын
መታደል ነው ተባርኩልኝ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-il6kb8cm6k
@user-il6kb8cm6k 4 жыл бұрын
መታደል ነው እውነት የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጅሽንም በቤቱ ያፅናልሽ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት እግዚአብሔር ብርሃንና መዳህኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማነው
@genettube527
@genettube527 4 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ደስ የሚለው በእውነቱ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበሰርካችሁ ቃለ ህ ይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ።
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
ታድላችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@waelwael6970
@waelwael6970 4 жыл бұрын
Waqqayyoo sin yaa ebisuu
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደው ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል።ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@user-bf4qg6on3d
@user-bf4qg6on3d 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን (፫)
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህወትን ያሰማን
@yaletyalet5463
@yaletyalet5463 4 жыл бұрын
Zemara melaekte yasemale
@omaralothyopy198
@omaralothyopy198 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር እድሜ የስጥልን
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አይተናል ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 4 жыл бұрын
ታድለው በእግዚአብሔር እኔም ዘማሪ መሆን እፈልጋለው እግዚአብሔርን መፈሳዊ የሆነ ቤተሰብ ሳይ ለምን እደሆን አላቅም ማልቀስ ነው ስራየ ቤተሰቦቸ እዳሉ ኦርቶዶክሶች ነቸው ባህይማኖታቸው ግን አይደራደሩም የገጠር ሰወች ነቸው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 4 жыл бұрын
እወነት ምሳል የላትም ዝማሬ መላክ ያሠማል ለእህታች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-uh2wp2ms6y
@user-uh2wp2ms6y 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ጸጋ ውን ይብዛላችሁ እልልልልልልልልልል
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ደስ የሚል ቤተሰብ
@booskhankhang4865
@booskhankhang4865 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልልን ቤተሰብሽም ለአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ
@danadana2888
@danadana2888 4 жыл бұрын
Zemare malkati yasemalin amen amen amen
@simretabebe4115
@simretabebe4115 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eheteberesaw9750
@eheteberesaw9750 4 жыл бұрын
MK TV like eyregen enasadegew
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል የሚባለው እንዲህ ነው።
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 жыл бұрын
ፀጋውንያብዛላቸሁ፣ዝማሪመላክትያስማልን፣ተዋህዶክፉሽንአያስማኝ፣ 😭😭😭💚💚🌺🇧🇴😭🇬🇳🌺
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 4 жыл бұрын
እረጅም ያገልግሎትዘመን ይሁንላቹ 😍
@nadiezarga9816
@nadiezarga9816 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 4 жыл бұрын
የምወደው መርሐግብር ነው አስተማሪ ነው
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ቃለህይወት ያሰማልን
@hewaneamdesion7384
@hewaneamdesion7384 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
@selehulumnegeregzeabheryem6179
@selehulumnegeregzeabheryem6179 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት ሁላችንም ከርሷ እንማር
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@dadaa16
@dadaa16 4 жыл бұрын
አሜን
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ
@senaityohannes4031
@senaityohannes4031 4 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ በጣም
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ከነቤተስብቻን ያጠብቅሽ ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selamleethiopia1016
@selamleethiopia1016 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ እሚል ቤተሰብ
@selamyegetalijsalam6075
@selamyegetalijsalam6075 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN lelelleeeel zimar melktin yasmalin
@AhmedAli-gn4eb
@AhmedAli-gn4eb 4 жыл бұрын
ዝማሬ ያሠማልን
@tilayegebru6582
@tilayegebru6582 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን! ከሐረር መላከ ሰላም ታደለ ፊጣንም ብታቀርቡልን!!!
@kiyakaleb6223
@kiyakaleb6223 4 жыл бұрын
Egziabher yimesgen betam new mezmurocheshin yemwedachew!
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክብር ያድልልኝ
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 жыл бұрын
ወርቅዬ የ ሀገሬ ልጅ በርቺልኝ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እማምላክ አትለይሽ
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማን ልበል
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@girmaayele6884
@girmaayele6884 4 жыл бұрын
ወርቅነሽ በዚህ ፕሮግራም ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ::: የሚስት ጅግና ነሽ:: ልጅሽን ድንግል ትባርክልሽ:: ትዳርሽንም ይባርክ::
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አሜን ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ክብር ያድልልኝ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማን
@mrphone8756
@mrphone8756 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ል ል ልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@entelem
@entelem 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋይጠብቅልን
@egziabiher.eregnayenewthub1737
@egziabiher.eregnayenewthub1737 4 жыл бұрын
Zimare melaektn yasemaln
@lidacall4552
@lidacall4552 3 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት 12:11 የተናገርሽው እድሜ ይስጥሽ የውስጣችንን ነው ፍርጥ አርገሽ የተናገርሽ። "በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያም" የሚለውን መዝሙር አፍችንን የፈተታንበት አሁን ድረስ ግጥሙ እና ዜማውን ውስጣችን የቀረ መዝሙር ነው ዘማሪዋ ግን ማን እንደሆነች እራሱ ዛሬ ገና ማወቄ ነው የአግልግሎት ዘመሽን መድኃኔዓለም ይባርክልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 3 жыл бұрын
አሜንንንንን ክብር ይስጥልኝ
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 4 ай бұрын
❤ Amene
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላክት ያሰማልን በደጁ ያፅናልን
@user-ts7zg3dk1w
@user-ts7zg3dk1w 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
"ሎሚ" በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 87 М.
የሕይወትን መዝገብ
15:42
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 17 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН