"ጠላት አለባችሁ" _____እንዴት እናሸንፈው...በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 22,191

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

16 күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 72
@user-ft3jh3wz8q
@user-ft3jh3wz8q 13 күн бұрын
አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአንተን ትምህርት በጣም እወደዋለሁ በጣም ነው የምወደው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tsedaytube
@tsedaytube 14 күн бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ባንተ ተግሳፅ እራሴን አስተካክያለሁ ክብር ለአብ ለድንግል ልጅ ይሁን ❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@sinitaraya8659
@sinitaraya8659 14 күн бұрын
Enem..❤❤❤
@MisrakMekete
@MisrakMekete 10 күн бұрын
Amen
@yayaicey24
@yayaicey24 2 күн бұрын
ፓስፖርት ቸሬ እኔ 100% ኦርቶዶክስ ነኝ በርግጥ የምታስተምረው የእግዚአብሔርን ቃል ስሆነ አልፎ አልፎ አይሀለሁ እናም ጥሩ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተቦችህ ይስጥህ አሜን።
@sirgutteshome3424
@sirgutteshome3424 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@aziebnaizghi8797
@aziebnaizghi8797 8 күн бұрын
God bless you richly pastor chrie. Blessings ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsadikanTsadik-im6bi
@TsadikanTsadik-im6bi 9 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 12 күн бұрын
ፀጋ ብዝት ይበልልህ አባቴ ቸሬዋ🙏🙏
@sarahmariam7987
@sarahmariam7987 13 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ !
@abuyetilahun
@abuyetilahun 10 күн бұрын
amen
@helenmoges1806
@helenmoges1806 10 күн бұрын
Fetari keri zemenihn yibark tebarek 🙏
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 10 күн бұрын
Egeihabehr,ybarkeh,bexam,newymwd❤❤❤❤
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h 10 күн бұрын
Yes❤❤❤❤❤😢😢😢
@misraktessema8221
@misraktessema8221 14 күн бұрын
Paster chra I don’t have word to say thank you you are so lucky because My life is transformed by your preach thank you so so much By the way I can’t skip your Videos God bless you and your family you are the hero for all generation ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ft3jh3wz8q
@user-ft3jh3wz8q 13 күн бұрын
አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ባንተ ትምህርት ከተጠቀሙት ውስጥ ነኝ እራሴን አክሜበታለሁ በየቀኑ ብታስተምር አይስለቸኝም የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏾 ቃለ ህይወትን ያስማህ🙏🏾❤️
@tigist9810
@tigist9810 14 күн бұрын
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 12 күн бұрын
አሜን አዎ ፀጋህ ይርዳኝ አባት ሆይ
@asrespetros3138
@asrespetros3138 10 күн бұрын
PASTER CHERE CONTINUE YOUR PREACHING IT IS VERY IMPORTANT I APPRECIATE YOUR MOTIVE AND COMMITMENT ASRES PETROS FROM A.A
@michaeldesalegngebrehiwot7308
@michaeldesalegngebrehiwot7308 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ቸሬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዳንተ ኣንድ ኣስተማሪ ብታገኝ ሁልግዜ የምመኘው ነገር ነው:: እግዚአብሔር ባንተ ኣመካኝነት ብዙ ጊዜ ገስፆኛል::
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 8 күн бұрын
እረ ራስህን ቻል፡ አንተ አትሄድም አንተ አትከታተለምና ኦርቶዶክስ አታስተምረም ማለት ነው? እወደዳለው ብለህ የማይሆን የወረደ ነገር አትጻፍ፡ መመር ከፍለግህ መምህር ኢዮብ፡ ዲያቆን ሄኖክ፡ ዲያቆን አበጋዝ,መምህር ብርሃኑ፡ መጋቢ አዲስ, አባ ገብረኪዳን፡ ዝርዝር ከፈለክ ሞልቷል አንተ ሰነፍ ኦርቶዶክስ ስለሆን ቤተክርስቲያን ሄደህ አትማርም ተሳልመህ ብች ትመጣለህ ከዛ ወሬህን እዚህ ትበጠረቃለህ በጥራቃ፡ ቅዳሴ አስቀድስ ወንጌሉን ስማ ተማር፡የሰርክ ጉባዬ ሂድና ቁጭ ብለህ ተማር
@michaeldesalegngebrehiwot7308
@michaeldesalegngebrehiwot7308 8 күн бұрын
@@user-bj7xq6ln3j ስድቡንስ ማነው የሰበከህ/ሽ😃 እነዚህ ሁሉ ያስተማሩህ/ሽ ትምህርት እንዴት ኣልቀየረህም/ሽም ክርስትናውን እንኑረው ወንድም/እህት
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 4 күн бұрын
አላት አንተ ጆሮህን ክፈት። ልብህ ወዴት እያመራ ነው። የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው። ጥሩ ነገር አለው። ነገር ግን ወደ ሀይማኖት ስትመጣ ግን ከእኛ የተለየ ነው። ፍጹም የተለየ። ወደ ውጭ አታንጋጥ እውነት መምህራን አጣን? ወንጌል እማ ከክረምት እስከ በጋ እየዘነበ ነው። ለምክሩም ከምታስበው በላይ ጆሮ ካልሰማ ልቦና ካለስተዋለ ምን ዋጋ አለው። አስተውል ድጋሚ ለራስህ እንዳትነግረው። በግልህ ለራስህ መንገርም መብትህ ነው። ለኦርቶደክስ ግን አንተ አትመርጥልንም። እጅግ ድንቅ መምህራን አሏት። አንድ መምህር ልግብዝህ እውነት መምህር ከሻትክ kzfaq.info/get/bejne/ecugoc-inNCodps.html እዚህ ላይ ግባ በክፍል በክፍል ዘመኑ ወጣቶቹን የዋጀ። ተጨማሪ መምህር እዮብ፤ ዲ.ን ሔኖክ፣ አባ ገብረኪዳን፣ አንተ የማታውቃቸው ብዙ ሊቃውንት አሉን። ችሬን ለእኛ እንዲህን አንመኝም። ለራሱ ቢድን ደስታችን። ስላበዛሁብህ ይቅርታ
@tsgataba6331
@tsgataba6331 12 күн бұрын
Kale Hiwot yasemalen…tebarek…abe weld menfeskedus tebebun yabzaleh
@akberethaile9072
@akberethaile9072 8 күн бұрын
🙏🏿🙏🏿❤️❤️🙏🏿
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 12 күн бұрын
አሜን -እውነትህን ነው እኮ ዘመንህ ይባረክ
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 12 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክ መልካም ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@akliloualam9452
@akliloualam9452 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት መልካም ሰው ነህ
@BiniyamGudato
@BiniyamGudato 10 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማርልን ወንድማችን
@atbiamedia2127
@atbiamedia2127 14 күн бұрын
ቸርየ ካስተማርከው ባንዱ ገመድ ታስሬያለሁ እየታገልኩት ነው እባክህ አንተም በፀሎትህ አስበኝ እባክህ 🙏
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 10 күн бұрын
Tbreck,aenm❤❤❤❤❤
@eteneshgebeyehu3856
@eteneshgebeyehu3856 14 күн бұрын
በጣም አመስግናለሁኝ ግን እባክህ በጥቂቱ እንማራለን አትበል በቶሎ እየጨረስክ ታጏጏኛለህ,
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 13 күн бұрын
አሜን አሜን ተባራክ ልኝ
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 12 күн бұрын
አሜን
@beirutelias9840
@beirutelias9840 13 күн бұрын
Amen ❤
@botin6076
@botin6076 14 күн бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yeshargeadisu
@yeshargeadisu 13 күн бұрын
አሜን ፓሰተርየ ❤❤❤
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 14 күн бұрын
Egezihabeher.ybarkeh.ene.bexam.new.ymewdeh.edelelochu.yesw.haymanot.ymatenk.ewnetega.agelegay.bezocu.aywduhem.ewnet.selmetnager.❤❤
@w.h167
@w.h167 13 күн бұрын
አሜን ተባረክ❤
@almazane5891
@almazane5891 14 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ft3jh3wz8q
@user-ft3jh3wz8q 13 күн бұрын
Amen amen amen
@botin6076
@botin6076 14 күн бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤
@botin6076
@botin6076 14 күн бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@lukasabi9879
@lukasabi9879 12 күн бұрын
🙏🏻 amen
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 10 күн бұрын
,ewenet
@fitsumbahta2475
@fitsumbahta2475 14 күн бұрын
Harya kala hiwat yasamalen thank you so much God bless you Amen
@AlemAssfaw-bg8qv
@AlemAssfaw-bg8qv 14 күн бұрын
Pastor yetebarek yetewodedk Tebarek!
@meheretaraya146
@meheretaraya146 14 күн бұрын
Amen Tabarake ❤
@seblekidane2114
@seblekidane2114 13 күн бұрын
Biruk neh Chere❤
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 14 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen
@mahitk6473
@mahitk6473 14 күн бұрын
Amen! Egziabher yerdan
@dagafaabide369
@dagafaabide369 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aswowas115
@aswowas115 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredhayiluu1889
@yaredhayiluu1889 14 күн бұрын
Nice very good
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 14 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 14 күн бұрын
Paster Chereeeee ❤ yezarew sibket lene new kale hiwotn yasemalign.
@By_grace100
@By_grace100 14 күн бұрын
Geta yabertan
@WubetWoreket
@WubetWoreket Күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት ላግኝህ ኧረ እንዴት ልሁንልህ ኧረ ስለፈጠረህ አምላክ እኔስ ለመምጣትም አቅም የለኝም ወደ ባህርዳር መጠህ ምንአለበት ብታስተምረን።
@endalkachewbizuayheu5080
@endalkachewbizuayheu5080 12 күн бұрын
ፓስተር ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 10 күн бұрын
How do get in touch with you ?
@user-uj2gv1rw4x
@user-uj2gv1rw4x 14 күн бұрын
ልክ ነው ፓስተርዬ ግን አንዳንድ ሰዎች ከ ሰይጣን ይከፋሉ፤ አብረሀቸው በሰላም ለመኖር አይደለም ለማሰብ እንኳን የሚከብድ፤ በዘመንህ በጠላትነት የሚነሱ እንዴት ህይወትህን በቁምህ ሲኦል የሚያደርግብህ ሩቅ ሳይሆን አጠገብህ ያለውን እንዴት ትችለዋለህ? ኡፍፍፍ ስታወራው ሁሉ ያማል
@zed8788
@zed8788 14 күн бұрын
ለእነደዚህ አይነቶቹ ፀልዩ ለእግዚአብሔር ማስረከብ ነው ::ደግ መስለው በጎን መጥፎ ከሚያስቡ ሰወች በላይ ከባድ የለም;ግን ትልቁ እግዚአብሔር አለ ሁሉንም እነደስራው የሚከፍል የተደበቀውን የሚያይ
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 14 күн бұрын
አንተን የሚቃወም አእምሮ የጎደለው የሰይጣን friend ብቻ ነው
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 13 күн бұрын
Amen
@yaredhayiluu1889
@yaredhayiluu1889 14 күн бұрын
Nice very good
@seifualemu4708
@seifualemu4708 13 күн бұрын
Amen
@zd820
@zd820 13 күн бұрын
Amen
@meheretaraya146
@meheretaraya146 14 күн бұрын
Amen
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 14 күн бұрын
Amen
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 14 күн бұрын
Amen
@meheretaraya146
@meheretaraya146 14 күн бұрын
Amen
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН