MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ባህታዊ ማነው ?

  Рет қаралды 22,251

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 278
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
የምዕመናንን እንባና ችግር መከራ ተመልክቶ አይዟችሁ የሚሉንን አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ፣ቀሲስ ሄኖክና መምህር ተስፋዬ አበራ።
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ሌሎቹ መምህራ ቃለ እግዚአብሔር አያስተምሩም እነዚህ ብቻ ናቸው 🤔🤔??
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
የሰው ተከታይ ከእውቀት ነጻ ይሄን ትምህር ስማ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
@@getasewgech074 ምኑን ይሰሙታል ሰው መከተል አእምሯቸውን አዙሮት ስድብ ብቻ ነ ነው እሚያውቁት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
መምህር ግርማ መምህር ተሰፋይ ሃሰተኛኛ አጥማቄ መተተኞች ናቸው ዝብለሽ ትምህርትሽን ተማሬ ከአባቶቻችን ነጋዲዎችን ትተሽ🤭
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
@@hanaalemu949 እውነት ነው እህት እኔ አጥማቂ እገሌ መሌ አልከታተልም ወንጌልን የሚያስተምሩ መምህሮችን ያብዛልነረ እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 Жыл бұрын
ይቅር ይበለን ስተን ነበር እኔ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተመለስሁ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የአጋንንት ትምህርት ከመከታተል ይልቅ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ስሙ አጋንንት የወደቀ የተረሳ የተረገጠ ነው አያስፈራም እግዚአብሔርን በመፍራት ኑሩ እሽ 😍🥰🥰*
@paulosyimer9073
@paulosyimer9073 Жыл бұрын
እስኪ አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት በቀን 12 ጊዜ ድገመው እርግጠኛነህ ይሄን ማድረግ አትችልም ምክንያቱም ውስጥህ በአጋንንት የተተበተበ ስለሆነ። ሴጣን የወደቀ ነው እንጂ የሞተ አይደለም
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
@@paulosyimer9073 🤔ይሄ ደግሞ የመቃወሚያ መንገድ መሆኑ ነው ተው እንጅ ወዳጀ አንተ ስለ እኔ ፀሎት ማድረግ አትነግረኝም ባላቀውም በምችለው አደርጋለሁ አንተ አስራ ሁለት አልፎ አርባ አራት ጊዜ ብታደርግ ተመልሰህ ጭቃ ከሆንህ ምን ዋጋ አለው ወዳጀ ሰይጣን የተረሳ የተረገጠ አልሁ እንጅ ሞተ አላልሁም ግን ተዋህዶ ሁኖ እንደዚህ ማሰብ እጅግ በጣም ያሳዝናል ክርስቶስ ኢየሱስ እሳት እና ውሀ አቅርቦልሀል መርጠህ መግባት የአንተ ነው የዘመኑ ባህታዊ ከጥማቂ ከጴኔጤ የባሱ ናቸው አለቀ ጴንጤ የሚሰራውን ይሰራሉ የተሰረቀ ሀሳብ ነው ልብ ይስጣቸው
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
@@user-hv5wp6nq7g አሜን አሜን አሜን በእውነቱ 😊
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
@@paulosyimer9073 ከሀሰተኛ አጥማቂወች እግር ስር የሚደፉትን እንደዚህ ምከራቸውና የሚያስጨንቃቸውን በ12 አቡነዘ በሰማያት ደግመው እንድፈወሱና አምላካቸውን እንዲያመሰግኑ አድርግ እግዚአብሔር ፈወሰኝ ከማለት ይልቅ አባ እገሌ ፈወሰኝ እያሉ እየጠፉልህ ነውና ይመስለኛል አንተም የዚህ ተጠቂ ነህ እና አባቶቻችን የሚሉንን እንስማ እና ከክፉው እንራቅ ያለበለዚያ አወዳደቃችን አያምርም።
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል መምህር ሃይለማርያም መምህር ገብረመድህን እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን* እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ - ሉቃስ 1፥19 *ቅዱስ ገብርኤል በፊታችን ቁሞ ወደ ሀሰተኞች መንገድ ከመጓዝ ይጠብቀን በስሙ ለነገዱም እርሱ ይማራቸው ልብ ይስጣቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን*
@tolesataye9368
@tolesataye9368 Жыл бұрын
እነዚህን መ/ራን በአንድ መድረክ ማግኘት እጅግ መታደል ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@yohanstekie8681
@yohanstekie8681 Жыл бұрын
"፤ የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው። " (ወደ ዕብራውያን 13: 7) የእግዚአብሔር መንገድ (ፆም፤ ፀሎቶ፤ ስግደት፤ ምፅዋት እና በጎ ምግባር በተግባር ገልጠዉ ያሳዩን)በተግባር ገልጠዉ ላሳዩን ለአባታችን መምህር ግርማ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ።
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው።
@teklufekadu7805
@teklufekadu7805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማኅበረ ቅዱሳንን ለዓላማ አቁመሃልና እናመሰግናለን፡፡
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የዛሬ ሁለት አመት አያቴ አክስቴ ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ሄደው አባ ዮሃንስን ሳነገኝው መጣን ብለው እኔም እሱ ቢኑር ጥሩ ነበር የወጣላችሁ ነበር ሰይጣኑ ያልኩ ጅላንፎ 😅 ነኝ እኮ😢 እግዚአብሔር ይመስገን አያቴም አሁን መልኩሳለች አክስቴም ከስህተቱ ተምራለች እኔም ተምሪለሁ እና ሁላችም እናስታውስ ከሰው ይልቅ ቅዱስ እግዚአብሔር እንከተል የድንግል ልጅ ❤
@Gionawit16
@Gionawit16 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የማኅበረ ቅዱሳንን አገልግሎት ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግልን ይባርክን አምላከ ቅዱሳን።
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰውን የምንከተልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይመልሰን❤🙏
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ማንም ትችት ቢያበዛ አገልግሎቱን እንዳታቋርጡት በትህትና እንጠይቃለን።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እንዳትሰለቹ በርቱ የዋሆች ምዕመን ትታደጋላችሁ እና አባቶቼ በርቱ ባለማወቅ የሃሳዊ አጥማቂ ባህታዊ ተከታይ የሆኑትን ነፍሳት ትታደጋላችሁና ወጀቡን ታግሳችሁ ወደ ፊት የአባቶቻችን እውነተኛ ስርዓት አሳውቁን በርቱ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከተዐምር ናፍቂዎችም ይጠብቀን🙌
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ሰውን የምንከተልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@minaentertiment
@minaentertiment Жыл бұрын
ሊነጋ ነው።ተመስገን የምህረት አመት ልታመጡን ነው።
@user-dk6cm1co2y
@user-dk6cm1co2y Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ማን ነው የጠፋው ሰለሞን ለምሳሌ እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ምክር በመምህር ተስፋዬ ምክር ትምህርት ፆም እነወዴት እንደሚፆም ፀሎት ቤት እንድነሰራ ሱባኤ አገባብ የስግደት አይነት የመሳሰሉትን አስተምረውኝ ይሄም አለ ለካ የበፊቱ ህይወቴ በመመላለስ ያጠፋሁትነወ አሁን በክርስትና እንድኖር የረዱኝን ስጋ ደሙን ከነቤተሰቤ እንድቀበል የረዱኝ አባቴ እና ወንድሜ ሀሰተ ኞች ከተባሉ እንደነሱ ያለዉን ሀሰተኛ እንዲያበዛልን እግዚአብሔርን እንለምናለን። እኔ እኮ ንሰሀ ልግባ በዬ ቄስ ስጠይቅ አስቢበት ነው ያሉኝ አባ እሳቸው አይነቱን ደብተራ ለምን ከቤተክርስቲያን አታጠሩም?????well እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቻለው ድኛለው ተመስገን🙌🏽❤️
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
ጂል ሰይጣን የለም ያለ አለ አሁን እነሱ ቢዝነስ እየሱሩ ነው ። ከግርማ ከልጁም እኔ እበልጣለሁ
@user-ql5rb2qz3i
@user-ql5rb2qz3i Жыл бұрын
መዳን ስትል ግልፅ አርገው ስኳር ጨጓራ ወባ ከምን...
@user-jc3vt2il1z
@user-jc3vt2il1z Жыл бұрын
ዉይ ወንድሜ አትሳሳት ሰይጣን እንኳን እንደኛ ያሉትን ደካማ ያንተን ባላዉቅም በበረሐ ዘግተዉ የሚዋጉትንም እዉነተኛ ባህታዊ መፈተኑን አይተዉም
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን የነብርን ጭራ አይያዙ ከያዙ አይለቁም ነውና ተረቱ በርቱ ምዕመናንን ላይክ ስብስካራይብ አድርጓቸው እኛ ላይክ ሺር ባደረግነው መጠን ተከታዮች ይበዛሉ በየሚዲያዎቻችን ለጓደኞቻችን ማጋራት መልካም ነው የአባቶቻችን ተደማጭነት ይበዛል የማንም መጫዎቻ የሆነው ስርአተ ቤተክርስቲያንን አለማወቅ የመጣ ነው
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን፡መህበረ ቅዱሳንን ከዉጪም ከዉስጥም ጠላት ይጠብቅልን ያሳድግልን፡ እናን ባትኖሮ መጫወቻ ሆነን ነበር የምንቀረዉ በጣም እናመሰግናለን።
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@weynshetbekele1103
@weynshetbekele1103 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን ማሕበረ ቅዱስ በርቱ ገና ጀምር ነው ይሄ
@user-hn4rw8kz7n
@user-hn4rw8kz7n Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማል መምሮቻችን ተስፋ ርዕስተ መንግሥት ሰማያትን ያውርሳችሁ ረጅም ዕድሜ እና ጤናውን ያድላችው
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@elsamengestu7933
@elsamengestu7933 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መድሐኒያለም መምህራኖችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን አሜን🙏🙏🙏
@alemnehaynalemanja810
@alemnehaynalemanja810 Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን፡
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
አሜን ፣ መምህራኖቻችን ከሰጡን ከዚህ ት/ት ብዙ ተምርያለሁ ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ፣።
@tesga9705
@tesga9705 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ ለምዕመናንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእነዉቱ
@tseganash1854
@tseganash1854 Жыл бұрын
እኔ ያለሁበት አካባቢ ከ10አመት በፊት አንድ አጥማቂ መተው ምእመናኑን ሲያሰጮሁ ወጣቶችን ሲያስጮሁ ነበር ወጣቶቹ እቤታቸው ከገቡ ቦሃላ እየተጨነቁ እራሳቸውን ያጠፉ ብዙ አሉ ይህን የተመለከቱ ሰንበት ተማሪዎች ተረባርበው ከዚያ ቦታ እዲለቁ ተደርጓል። አሁንም በአገራችን ላይ በጭካኔ ህፃናትን የሚገሉ እራሳቸዉን የሚያጠፉ ህፃናት የሚሰርቁ የነዚህ መንፈስ ይመስለኛል ቤተ ክርስቲያን እነዚህን ሰዎች ማስቆም አለበት
@mimimimi7033
@mimimimi7033 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቻችን አባቶቻችን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮችችን
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህሮቻችን በእውነት!በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ እንዳትሰለቹ ብዙዎችን ታድናላችሁ!በእውነት ባለማወቅ የግለሰብ ተከታይ የሆኑትን ወገኖቻችንንን እውነታውን እንድያቁ እንድረዱ ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ልቡናቸውን ይክፈትልን። እኛንም ከሀሰተኖች ይጠብቀን።
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@kirubel9149
@kirubel9149 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን (አራሳቸውን ቅዱሳን ያደረጉ የሌዊ እና ሮቤል ልጆች) መጨረሻአኦረሪተት ዘሀሁለልቀቁ 16፡1-50 1.የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ። 2 ፤ ከእስራኤልም ልጆች ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወሰዱ፤ ከጉባኤው የተመረጡ ዝናቸውም የተሰማ የማኅበሩ አለቆች ነበሩ። 3 ፤ በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው። ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችኋል፤ በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ? አሉ። 4 ፤ ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤5 ፤ ለቆሬም ለወገኑም ሁሉ። ነገ እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሆነውን፥ ቅዱስም የሚሆነውን ያስታውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ ያቀርበዋል። 6 ፤ እንዲሁ አድርጉ፤ ቆሬና ወገንህ ሁሉ፥ ጥናዎቹን ውሰዱ፤ 7 ፤ ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 Жыл бұрын
@@kirubel9149 Kirubel, look onto your name first? are you kirubel the angel no you aren't, Mk too. take it that way.
@kirubel9149
@kirubel9149 Жыл бұрын
@@gobezeassefa1437 Gobeze I appreciate your concern for MK. It is also mine. But There is a conflict of interest between MK and the so called "BAHITAWI" and their tunnel's .By the way are you the one who buy axion( bond) from MK covered entity or any business affairs' with MK? Do you know that MK didn't have a single car any MK commission taker can have it/even though MK can buy few cars / for its huge activities. All its work were done and will be don with car rentals 🤑This kind of MK you tube catchy title and brainstorming program were done to divert attention...(ከውስጥ አዋቂ)
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 Жыл бұрын
@@kirubel9149 it is bc you mentioned it wrongly enji i the discussion was about bhtwna... leave MK behind (...የዘራውን ያጭዳል አሉባልታው አይጠቅመንም) and lets discuss about the thing. Who do you think is following the right path ena criticized bc of the so called "conflict of intereset"?
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን። እግዚያብሔር ቸር ነዉ ለሰባት ቀን በቤታችን ቧንቧ እየተጠመቅሁ ወደ ስራዬ እሄድ ነበር በሰባተኛዉ ቀን ጨረስኩ ስል ህልም ያሳየኛል እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ። አምላክ ለሁሉ ሰዉ ልብ ይስጥልን።
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በተግባር የምንፈፅ ያርገን ከሀዲያን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን
@aregaassefa2059
@aregaassefa2059 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት በዘመናችሁን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን።
@mimimimi7033
@mimimimi7033 Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 Жыл бұрын
ለአቶ ያረጋልና ለሌሎች የማህበረ ቅዱሳን ካህናትና ሰባኪያን ተብዮዎች በሙሉ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በእድሜያችሁ ልክ '' ወንጌልን ???'' ብትሰብኩም በዘልማድና በስሜት እንጂ ከመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የተነሳ ባለመሆኑ ዛሬ ከየትኛውም እምነት ተቋም ይልቅ የኦርቶዶክስ ምዕመናን ፍሬ አልባ ህይወት ያለው፣ ስነ ምግባር የጎደለው፣በስጋ ብቻ የሚመላለስ፣ በየጠንቋይና በየደብተራው ቤት የሚመላለስ፣ ሰካራምና ሱሰኛ፣ ጨፋሪና ዳንኪረኛ ዘፋኝ የሆነ አለማዊ ሰው ነው የፈጠረው። በጣም የሚገርመው ግን የእናንተ ትምህርት ካህናቱን ጭምር በየግሮሰሪውና በየቤተክርስቲያኑ በፅጌ ፆም ሁሉ ሳይቀር እየጠጡ ሰክረው በየቱቦው እየወደቁ ህይወታቸው አይደለም እንደ ወንጌሉ ቃል ያላመኑትን ወደ ቤተክርስቲያን ሊያመጣ ቀርቶ በውስጥ ያሉትን ጭምር ወደ ምንፍቅና የሚወስድና ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡ አለማዊ ሰው ነው ያደረገው ። ይህ የሚያሳየው በስም የማህበረ ቅዱሳን ስብስቦች ትምህርት ከአጋንት የሆነ የመንፈሳዊ የአምልኮ ህይወት የሌለው ዘልማዳዊ እና ዝም ብለው የሽምደዳ ጥቅስ የሚጠቅሱ ቀደም ሲል በቆሎ ትምህርት ቤት ለእውቀትና ለግርማ ሞገስ እያሉ አጠፋሪስን በመጠጣት የአጋንትን መንፈስ የተዋረሱ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተራዎችና ጠንቋዮች ናቸው።
@user-jc3vt2il1z
@user-jc3vt2il1z Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሁን በአንተቤት አጥማቂወችን መወገንህ ነዉ ነገር ግን ክህነት እያዋረድህ መሆኑን አትዘንጋ ምክንያቱም ከአጋንት ትምህርት ለተማረ ስድብ ያባታችሁ ነዉ ልቦና ይስጥህ
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
እውነት ነው የሚቃወሙት እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ናቸው እንጂ ሰው በጤናው ለምን ሰው ተፈወሰ ብሎ እንደዚህ አይሆንም።
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እረወይኔ አቤት እግዚኦ ጌታዬ ተሰሀለነ የኦላይ ፀሎት ነው የምንይዘው ከባህታውያን ጋራ አይጉድ
@metekzerihun9712
@metekzerihun9712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እዉነተኛ መምህሮችን ያብዛልን ከሃሰተኞች ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ix8wj6cn2u
@user-ix8wj6cn2u Жыл бұрын
አባቶቻችን ያኑራችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙዎች በሚድያ ነዉ የጠፋን በሚድያም እንድትመልሱ ማህበረ ቅዱሳን በርቱና ስሩ
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን ✝️🙏💙💜
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ብዙዎች ባለማወቅ ከስርዓት ውጭ እየሆኑ ነውና ያለመሰልቸት በርቱልን ወቅታዊ እና አስፈላጊ ትምህርትም ነው።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
,ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏።
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Жыл бұрын
አይ እምዬ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን መምህሮቻችን ጌጦቻችን ኑሩልን።🙏
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል ይበርቱ አባቶቻችን በርቱልን ባህታዊ ማለት ዓለም በቃኝ ብሎ የመነነ ነው እነኝህ ወልደው ፍትተው ፀጉር እየቀጠሉ በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚቀልዱት ቀልድ ይብቃ።
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
ባህታዊ ሁነው ለምን ዩቲዩብ ፌስቡክ ይሰራሉ 😂😌😂😁ለምን ለእኛ አይተውልንም
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
@@Finoterama የአረብ ብር የሚላክላቸው በዩቲዩብ ታይቶ ነዋ!!!
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
@@Finoterama ወይ ባህታዊ ስሙን መቀለጃ አደረጉትኮ ገረደላችሁም ይገርማል ባህታዊ ሲጄመር አደለም በይዩቱፕ ሊሸቅህ ይቅርና ማንነቱምኳ አይታወቅም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወገኖቸ🤔🤔
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
@@user-hv5wp6nq7g የእውነት እሱ ነውኮ የአሳዘነኝ ወገኖቸ እባካችሁ በአረብ ሀገር ያላችሁ ሁሉንም ተውት ሰውን አታመስግኑ እመቤታችንን ብቻ አመስግኑ እርሷ ከሁሉ ፍጥረት ቀዳሚ ናት እሽ 😍
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
@@user-di3rq8ll2j ወለተ እናቴ ደና ሰነበቱ የእውነት ነው እኮ የምር በዩቲዩብ መሸቀያ አደረጉት ባህታዊ የሚለውን ስም ምናለበት ዝም ብለው ወደ ባእታቸው ገብተው ቢፀልዩ ወለተ አወቅሽኝ እኔን ወይስ የለም 😁😍🥰ታውቂኛለሽ ስሜን ብነግርሽ እነግርሻለሁ እና ደግሞ ትፈለጊያለሽ 😊👍
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 9 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይስጥልን !!!
@mimizd5828
@mimizd5828 Жыл бұрын
አባቶቻችን ልብ ላለው በቂ ትምህርት ነው ወደ ቀደመው እምነታችን የቤተክርስቲያን የወንጌል አስተምህሮታችን እና ስርአታችን ብንመለስ ይሻላል። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alemayele2808
@alemayele2808 Жыл бұрын
መምህሮቻችን አባቶቻችን ያቆይልን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
@bahrusamuale6783
@bahrusamuale6783 Жыл бұрын
መእውነት ነው ማሀበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ሰዎቹ ልክ እንደ ፓለቲከኛ ደጋፊ አፍርተዋል እንዳላችሁትም ብዙ ቻናል በተለያየ ሰዉ አየከፈቱ ነው እንደዚህ የሚጮሁት በርቱ እግዚሐብሔር ያጋልጣቸዋል ሁሉም ሀሰተኛ አጥማቂያን የሚተዋወቁ ነው የሚመስሉት ልቦና የስጣቸው
@abenezer-21
@abenezer-21 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@ZenabHelwa
@ZenabHelwa Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 9 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!!
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መንገድ ይምራን ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫
@sableqatar673
@sableqatar673 11 ай бұрын
መሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም ልቦና ይስጠን
@paulosyimer9073
@paulosyimer9073 Жыл бұрын
ቅዱሳንን አሳዱ የአይሁድ የግብር ልጆች
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
ቅዱሳኑ ግርማ ከነልጁ መሆኑ ነው?
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Жыл бұрын
ምስጋና ይድረሳቸውና ፡ማን ቅዱስ ነው በዚህ ትምህርት የተሳደደ ማለቴ ከቅዱሳን መላእክት ነው ወይ ከቅዱሳን ነብያት ሃዋርያት ሰማእታት ጻድቃን ፡ከማን ለማን ቅዱስ ነው? ይህ የቤተ ክርስትያን ትምህርት ነው ፡ ካልሆነ ደግሞ የቤተ ክርስትያን አስተምህሮ እንደዚ አይደለም እንደዚህ እንጂ ብለህ መግለጽ የተሻለ ይሆናል ፡ትምህርት ካለን የሆነ ሆኖ መድሃኔ አለም ልቦና ይስጠን ምን ይባላል ፡።
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
@@amanueltesfamariam312 እውቀት የላቸውም ዝም ብለው አጥማቂ ነኝ ነብይ ነኝ ባዮችን እንደዚህ ንጹህ የሆነ ቃለ እግዚአብሔር አይገባቸውም
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Жыл бұрын
@@getasewgech074 አዎ እንደዛ ካልሆነ እንጂ ቤተ ክርስትያናችን የቅድስና ስርዓት ስለአላት ማንምን ሰው በህይወት ሳለ ቅዱስ ነው ብላ ማርግ ሰጥታ አታውቅም ብየ ነው ፡እንደዛ ያልኩት ምክንያቱ መልእክቱ የቅዱሳን አሰዳጆች ምናም የሚል ስለነበረ ነው ፡መድሃኔ አለም ማስተዋሉን ይስጠን ።
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n Жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አባቶቻችን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@workiyekumsa5059
@workiyekumsa5059 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቤተክርስቲያናችንን ከሃሰተኛ መምህራን ይጠብቅልን::
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ።
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
በእውነት ቃልህውት ያስማልን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ አሁንም ይህ ነገር እሲቆም ድርስ መልስ መሰጠት አለበት
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Жыл бұрын
አባቶቻችን በርቱልን አንድ ሰውም ሰምቶ ከተመለሰ በቂ ነው ማህበረ ቅዱሳኖች እባካችሁ አታቋርጡት ይህንን ፕሮግራም ምዕመኑ በደንብ እስኪነቃ ድረስ ብዙ መሰራት አለበት
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ ትልቅ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁትና እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏💚💛♥
@luln5122
@luln5122 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@abrhamdamake4340
@abrhamdamake4340 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በርቱ ይህ ፖሮግራም በሳምንት 1ግዜ ብታቀርቡልን መልካም ይመስለኛል እኔ ግርም እሚለኝ ኦርቾዶክስ ነኝ እምትሉ የሰው ተከታይ የሆናችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ
@sarataye8812
@sarataye8812 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 Жыл бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ትምህርት ነው ለሁላችንም ይጠቅመናል ግን አንዳዶቻችን አጥማቂ ተከታዮች ነን በተለይ በአረቡ አገር ያለነው ተነገረን አንሰማም ለስጋችን እንጅ ለነፍሳችን አናስብላትም እስቲ ሁላችንም የቤተክርስቲያኒቱን ትውፊት እና ቅኖና እንከተል እግዚአብሔርን ማን ይከተል ሁሉም የሰባኪ እና የጥማቂ የፈውስ ተከታይ ሆነን ለማንኛውም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን✝️
@gechman7916
@gechman7916 Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን።
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*በእውነቱ የዘመኑን ባህታዊ ርዕሰ ባህታዊ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሲያዩ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን 😥😥🥺ያሳዝናል እኮ ባህታዊ ማለት አለም በቃኝ ብሎ የገባ የተሸሸገ እንጅ በዩቲዩብ በፌስቡክ በተለያዬ ሶሻል ሚድያ እያወራ ለምን 🥺*
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ይሄን ብለው ሲያስተምሩን መምህሮታችን የስድብ ናዳ በላያቸው ላይ ይፈሳል😭😭😭እውነት እኛ ኦርቶዶክሳውያን በጣም ቀለናል ማንም እየተነሳ ወደፈለገው ቦታ ይወስደናል መቸ ይሆን ሰውን መከተል እምናቆመው😭😭😭 አባ ዩሐንስ እሚባሉ ለራሳቸው መመለክ የሚፈልጉ እጂግ ዘግናኝ ከሳቸው እማይጠበቅ ንግግር ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እንደት ቅዱስ ጊወርጊስንና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስን እኔ እበልጣለሁ ይላሉ😭😭😭ህዝቡም አብሮ አሜን እረ በስመ ስላሴ ይሄን ያህል እኛ ቃሉን አልተማርንምደ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ባንድም በሌላም ቃሉን እየመገበን ነው እኛ ግን ሰው ከመከተል ጋር ነው ሰይጣን የያዘን ይሄን ሰይጣን በመስቀሉ ይቀጥቅጥልን አሜን🙏🙏🙏
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
@@user-di3rq8ll2j *አወ ወለተ በእውነት ይሄንን በማለትሽ አመሰግናለሁ ኮርቻለሁም ብዙዎቹ ግን ይሄንን አይወዱም ማለቴ ባህታዊ ነን የሚሉትን ስለሚወዷቸው ይከተሏቸዋል እህቴ አንች ጥሩ ሰው ነሽ ብዙ ጊዜ አይቸሻለሁ ለማነኛውም ትክክለኛ ስሜን እነግርሻለሁ እሽ እህቴ 😊ቤተሰብ ሁኝ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጊ እናቴ*
@Martem79
@Martem79 Жыл бұрын
ምን ይደረግ እንዲህ አይነት ባዶ ቢነግሩት እማይሰማ ትዉልድ ማንም እሚጫወትበት ተፈጠረ😢
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q Жыл бұрын
እኔ የምፈራው ማህበረ ቅዱሳን ቀስ ብላችሁ ፀበል አትጠመቁ አያድንም እንዳትሉ ነው ምድረ ቅራቅቦ ሁሉ እናተን ብሎ ሰባኪ እኔ ጭራሽ አልሰማችሁም ሂዱ እና የምታታሉሉትን አታሉ እኛ አባታችን አባ ግርማ ና አባ ዮየሀንስ የተሰጣቸውን የእግዚአብሔር ፀጋ አታገኙትም ቀና ልብ ከሌላችሁ እናተ ለምን ከሌላ እምነት እያሳመናችሁ ለምን ወደ ተዋህዶ አታመጡም እንዲው ዝም ብላችሁ ከምትተቹ እኔ ግን ማህበረ ቅዱሳን ገና ብዙ ታወራላችሁ ኡፍ ልቦና ይስጣችሁ እናተ ከንቱ ናችሁ እስኪ መልሳችሁ እምታወሩትን ስሙት መልሳችሁ ነውረኞች
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
እኛ እሰማለን እናንተ ሁሌ መስማት የምትፈልጉት የአጋንትን ምስክርነት ብቻ ነው።
@angachmola1833
@angachmola1833 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውንያብዛላችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ
@ambessgudina3043
@ambessgudina3043 Жыл бұрын
ማህበረ ቁዱሳን ፕሮግራማቹ የሚመሰገን ነው ግን በግልጽ እነማን እንደሆኑ በግልጽ ብናውቃቸው ለሁላችን የሚጠቅም እና የሚያነቃ ነው ።
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
🔴መቁጠርያ አቡነተክለሀይማኖት አይደለም በመቁጠርያ በእሾክ ራሳቸውን ይቀጠቅጣሉ ማስተዋሉን ይስጠን ለናንተም ለኛም ሀይማኖት ከምእመኑነው አስተማሪ እና ሊቆቹ እርስበርሳችሁ ትችት'' እኔ ማን ነኝ'' በሉ
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx Жыл бұрын
መምህር መሆን ቲክ ቶክ ላይ ቪድዮ እንደመስራት ቀላል እንዳይመስልህ አንተ እኮ የማኅበሩ ጥላቻ እንዳላብህ ያወቅነው ለኢ አማንያን ማስጠመቂያ መስቀል ነጣላ ምእመኑ እንዲያበረክት ማስታወቂያ ስራልን ገቢ ይሰባሰብ ስንልህ ዝም ያልክ ነህ ከማውራት መስራት ይቅደም ዳር ቆሞ ወሬ አይጠቅምም ።
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ልቦና ይስጠን
@gsgjxh4485
@gsgjxh4485 Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን ክበሩን ስፉልን ተስፋፉልን እደጉልን ለቤተ ክርስቲያን ልጆች ተስፋችን ናችሁ ማኅበሩን የቅዱሳን ሐዋርያት ማኅበር ያድርግልን ለሰውና ለጠንቋይ ተከታዮች ልቡና ይስጥልን
@kirubel9149
@kirubel9149 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን (እራሳቸውን ቅዱሳን ያደረጉ የሌዊ እና ሮቤል ልጆች) መጨረሻ ኦሪት ዘሁልቁ 16፡1-50 1.የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ። 2 ፤ ከእስራኤልም ልጆች ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወሰዱ፤ ከጉባኤው የተመረጡ ዝናቸውም የተሰማ የማኅበሩ አለቆች ነበሩ። 3 ፤ በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው። ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችኋል፤ በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ? አሉ። 4 ፤ ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤5 ፤ ለቆሬም ለወገኑም ሁሉ። ነገ እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሆነውን፥ ቅዱስም የሚሆነውን ያስታውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ ያቀርበዋል። 6 ፤ እንዲሁ አድርጉ፤ ቆሬና ወገንህ ሁሉ፥ ጥናዎቹን ውሰዱ፤ 7 ፤ ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።
@gsgjxh4485
@gsgjxh4485 Жыл бұрын
@@kirubel9149 ሰይጣንም ይጠቅሳን ያባትህ ልጅ ከክፉ ስራችሁ ተመለሱ ያለማፈራችሁ ልክ እንደ ሰይጣን እንደ አባታችሁ ናችሁ አሁን እንደው በሞቴ ከቅድይስ ሙሴ ጋር ልታተካክላቸው ነው እኒህን ባህታዊይ ተብዬ ልቡሳነ አጋንት ቆም ብልህ አስብ
@mulerberihun7838
@mulerberihun7838 Жыл бұрын
መምህር ያረጋል የራሱ የሆነ ፀጋ አለው። በዚህ ዙሪያ ግን እኔ ከሱ እሻላለሁ ። ባዶ ነው የባዶ ባዶ
@yohannesabate1021
@yohannesabate1021 Жыл бұрын
አየኸው ሰይጣን እንዴት በትዕቢት መንፈስ እንደዘረረህ ፐፐፐ ...ራስህን ከሰው በላይ ማድረግ በራሱ የሰይጣን ባልንጀርነት መሆን ብቻ ሳይሆን ወደ ሰይጣንነት መለወጥ ነው እግዚአብሔር ልቡናህን ከፍቶ እውነቱን ይግለጥልህ ....!!!!
@sabageziherhaile5082
@sabageziherhaile5082 Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይስጠን🙏
@iwin_inlove6974
@iwin_inlove6974 Жыл бұрын
Thank you for your advice our elders!
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን፡ በክፍል አንድና ሁለት ያቀረባችሁት ወቅታዊ በሆነው የሐሰተኛ ሰዎችን ስራ በተመለከተ፡ ቤተክርስቲያናችን ያላትን እውነተኛ አሰራርና አቋም፡ በጥልቀት ያቀረባችሁበት በመሆኑ እጅግ ኮርተናል። ማስተዋል ሰጥቶ በእውነተኛ መንገድ ያቆማችሁ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። ይህ ትምህርት አሁን ላሉትና ወደፊት ለሚፈጠሩት ሐሰተኛ ሰዎች አስተማሪ ነው ፤ የጠፉብንንም ሰዎች የሚመልስ ነው ፤ ያለነውንም የሚጠብ ነው። '' ማሕበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነው፡ በዚህ እውነተኛ ስራችሁ፡ ሰይጣን በርካታ ሰዎችን እያስነሳ ሲቃወማችሁ እያየን ነው፡ በዚህ ደስ እያላችሁ ለበለጠ የተቀደሰ ስራ እንድትነቃቁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሳስባችኋልሁ።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ማን ነው የጠፋው ሰለሞን ለምሳሌ እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ምክር በመምህር ተስፋዬ ምክር ትምህርት ፆም እነወዴት እንደሚፆም ፀሎት ቤት እንድነሰራ ሱባኤ አገባብ የስግደት አይነት የመሳሰሉትን አስተምረውኝ ይሄም አለ ለካ የበፊቱ ህይወቴ በመመላለስ ያጠፋሁትነወ አሁን በክርስትና እንድኖር የረዱኝን ስጋ ደሙን ከነቤተሰቤ እንድቀበል የረዱኝ አባቴ እና ወንድሜ ሀሰተ ኞች ከተባሉ እንደነሱ ያለዉን ሀሰተኛ እንዲያበዛልን እግዚአብሔርን እንለምናለን። እኔ እኮ ንሰሀ ልግባ በዬ ቄስ ስጠይቅ አስቢበት ነው ያሉኝ አባ እሳቸው አይነቱን ደብተራ ለምን ከቤተክርስቲያን አታጠሩም?????
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
@@user-yn5kd8sk3g አስተውለው ከሆነ በዚህ ትምህርት ላይ ለዚህ ጥያቄዎ መልስ የሚሰጡ ነጥቦች ተነስተዋል፡ የጠፋው ማነው ላሉት፡ > ሐሰተኛ ሰዎችን የሚከተሉ የቤተክርስቲያናችን ልጆች በሙሉ ጠፉብን ብዬ አስባለሁ፡ ለዚህም ሁልጊዜ እንዲመለሱልን በፀሎቴ ወደ እግዚአብሔር አሳስባለሁ። እንደሚታወቀው ሰይጣን በክርስቲያኖች ዘንድ ልክ ከእግዚአብሔር እንደሆነና የተቀደሰ በማስመሰል ይሰራል፡ እኛም የእርኩስ መንፈስን አሰራር ለይተን ማወቅ የተሳነን፡ ከእውቀት ማነስና የቤተክርስቲያናችንን ስርአት በአግባቡ ባለማወቃችን ነው። '' አሁን እንደምናየው ሐሰተኛ ሰዎች እውነተኛ አለመሆናቸው ዋና ምልክታቸው፡ ጥፋታቸውን ሲነግሯቸው ይቆጣሉ ፤ ይሳደባሉ፡ እርሰዎም የቁጣን ያዘለ ጥያቄ ነው የፃፉልኝ፡ እውነተኛ ሰዎች ግን በትህትና ለመተራረም ይቀርባሉ ፤ ለምን ተነካን ብለው ለመዝለፍ አይነሱም። ከምንም በፊት የክርስቶስን ፍቅር ይኑረን፡ የክርስቶስ ፍቅር ከቁጣና ከዘለፋ አርቆ ትሕትና ያለብሰናልና። መምህር ተስፋየ እና ሌሎች ወንድም እህቶች በማሕበረ ቅዱሳ ላይ በይፋ በቁጣና በስድብ ሲናገሩ አይቻለሁ፡ ይህ የክርስትና አካሄድ አይደልም፡ እውነተኛ ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ ከራሳቸው ክብር ይልቅ የቤተክርስቲያናቸውን ክብር ያስቀድሙ ነበር። ማሕበረ ቅዱሳን ግን ማንንም ሰው አልተሳደቡም፡ እግዚአብሔር እንደፈቀደላቸው እውነትና ሐሰት ገለጡ እንጂ። የሚሰሩት ካልገባንና ካልተቀበልነው የፈለግነውን አምነን መከተል ከእግዚአብሔር ሙሉና ነፃ ፈቃድ አለን፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሊያስቆሙን አይችሉም። በዚህም መርሐ ግብር ላይ ሦስቱም መምህራን በሚገባ ነው ያብራሩት፡ ማስተዋል ካለን በቂ ነው፡ ይህን መረዳት ካቃተንና ግራ ከተጋባን በንጹህ ልቦና ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ። ቅርባችን ነው። '' አንድ ጥያቄ ለርሰዎ፡ > ቅድስት ቤተክርስቲያን ያላትን ደንብ እና ስርአት ታስተምራለች፡ ግርማ ወንድሙ በማን እና በየትናው ስርአት ነው እያጠመቁ የሚፈውሱት?
@belayabebe2795
@belayabebe2795 Жыл бұрын
እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
Beewenet Egziabhere yistelen 🙏 kalehiwot yasemalen 🙏
@fnti2276
@fnti2276 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yeshitezera2707
@yeshitezera2707 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@ayuworku9660
@ayuworku9660 Жыл бұрын
memeheranochu betam des yelalu tebareku, lemindinaw bebetkeristian wust yetedebeku debtera tenkowayoch timirt atsebkum, iwunetegnochun debterawochin ayemeleketim. thank you
@user-lg8ke7qe6d
@user-lg8ke7qe6d Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን፫
@misraktefera1046
@misraktefera1046 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን!
@henoktebik7356
@henoktebik7356 Жыл бұрын
kale hiwote yasemalin...
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን መምህሮቻችን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማለን!
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴቻችን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን። ማሕበረ ቅዱሳን በርቲልን🙏🥰
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሳማለን መምህራኖቸችን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
እሰተ ዛሬ ድረስ ይህን ተከታትዬ አላወቀም ነበር በዚህ ዕርእስ ዉስጥ ብዙ እዉነታወችን አግኝቸበታለሁ ከመምህሮቹ የበለጠ ጠያቄዉ በጣም አደንቅሻለሁ ሁልጊዜ በሃሳቤ ዉስጥ ያለዉን ጥያቄ ነዉ የጠየቅሽልኝ መልሱንም በበቂ አግኝቻለሁ ግን ፕሮግራሙ በደንብ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ለዛሬዉ አድናቂሽ ነኝ ጥያቄ ለመጠየቅ ያልገባኝንም ለመረዳት ስልክቻሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል??
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
የነ ባህታዊ ነኝ ባዮች ተከታዮቻቸውኮ አልተቻሉም የኮሜንት ስድብ አቤት😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በእውነት😢😢😢
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
እናከብራችኃለን እንቁዎቻችን
@user-jc3vt2il1z
@user-jc3vt2il1z Жыл бұрын
በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች መምህሮቻችን ያስተማሩት በዚህ ዘመን እየተደረገ ያለዉን ነዉ እኛም ሊቃዉንቱን ከመተቸት እየገባን ስንክሳር እየገባን የቅዱሳንን ገድል እናንብብ ሌላዉ ተከታዮቹ መጾም መቁረብ የጀመርነዉ በአጥማቂ ነዉ የምትሉ የተዋህዶን ትዉፊትና ዶግማ መካድ ነዉ የራሳችን ችግርጅ መጾም ስግደትን ስጋወደሙ መቀበል ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሯል እባካችሁ እዉነተኛ ትምህርት እየተቸን የት ልንገባነዉ
@yoshe23
@yoshe23 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 14 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
#CMN_tv_#ህያው_ምስክር_ክፍል_5_ከፓስተር_ሚካኤል ተፈራ ጋር #Pastor_Michael_Tesema
28:47
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 14 МЛН