MK TV ወቅታዊ ጉዳይ | ራሳችንን እንዴት እናደራጅ?

  Рет қаралды 12,043

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe, like and share kzfaq.info?s​... kzfaq.info?s​...

Пікірлер: 40
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አንድ እንሁን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@saranoora5692
@saranoora5692 3 жыл бұрын
ወደ ተግባር ከተለወጠ ትልቅ ስራ ይሰራል ሁላችንም የበኩላችንን ማድረግ አለብን
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር። አመላክ። ፀጋውን። ያብዛለ። መምህር ይቅር ይበለን
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 жыл бұрын
ሰላም ማህበረ ቅዱሳኖች ስወዳችሁ የተዋህዶ ፋሬዋች በርቱልን ተገፋተናል ወገኖቸ በርቱልኝ ህዝቡን አቁት ተኝቶል
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን።እኛም አንድ ሆነን እራሳችንን እድንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ያላችሁት በጣም አስፈላጊና ትክክለኛ ነገር ነው በተለይ ወንድማችን ፋንታሁን ዋቄ በመጨረሻው ማጠቃልያ ነጥባቸው በጣም በጣም አስፈላጊና መደረግ ያለበት ነውና እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱልን።
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በርቱ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Betam tiru wuyiyit newu bertu egiziyabhir kananit Gari yihun 🙏🙏🙏
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ መላዕክታት ፃድቃን ሰማዕታት ይደግፏችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@emyeagere1407
@emyeagere1407 3 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን ችግሩ ከእኛ ነው ማለቴ አትንኩ እንጅ ሲገሏችህ ዝም ብላችሁ ተገደሉ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ የለም። ስለዚህ መፍትሔው ተደራጅተን ስለራሳችን መለከላከል አለብን አባቶቻችን አትፍሩ እኔ ፍራት ይመስለኛል ይልቁን በፎቅ አትጣሉ ከይቅርታ ጋር
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ትክክል ስንሞት እንበዛለን እያልን ለአራጆች ግብዣ እያቀረብን ነዉ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተግባራዊ ካደረግነው በጣም ትልቅ ት/ት ነው
@tigistsilase3907
@tigistsilase3907 3 жыл бұрын
Egziabher Yirdan
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
This is the most powerful education for orthodox, those extremist get supported by Iran, Iraq and Egypt embassy Those embassy must investigate
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 3 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ አባቶቼ
@sahardeaiber9349
@sahardeaiber9349 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇸🇪🇹
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
መምህር ፍታሁን ዋቄ በእውነት ግርሙ ሰውነወት እደት እደተርዱት ይገርማል ግዜውን እኛኮርቶደክሶቸ ተላላነን ሰውን እናምናለን የዋህወቸ ነን የቀርበን ሁሉ ሰው ይመሰለናል ብንደራጅም እዳሉት እበተናለን የሆነ ሰው ወዳጅ መሰሎን ውሰጡን ጩቤ ላውን ቅቤ አድርጎ ሲቀርበን እናምናለን ለምሳሌ አሀዛቦቸ እዩ አድናቸው ምንም ቢሆን ህወትህን አሰልፈህ ብትሰጠው የሱ ሀይማኖት ተከታይ ካልሆነክ ሰርሰሮ ገብቶ ያርድሀልም ያሣርድሀልም እኛ እደነሱ እንሆን ሳይሆን እራሣቸንን እጠብቅ ማንምን እደሆነ እንለይ ነውጅ የኛ ሀይማኖታቸን አይፈቅድም ክፈትን መግደልን ተኮሉን ባጠቃላይ ከደግነትና ከፍቅር በተርፈ የጥፈት ሰሮቸን ይጸየፋል የነሡ ሀይማኖታቸው መሰራቹም ፈጣሪ ተብየውም ሰለሚፈቅድ ያውቁበታል ክፈትን ሰለዚህ ቢያሰእኳን ምንም ሳናውቅ እዳንጠፈ እራሳቸንን እጠብቅ ሰውን እንለይ እኛ ያልም አይደለንም ያለምን ሰው ማምን ከቱነው እኳንሰ ከኛ ሀይማኖት ውጭ ያሉትን እኛም ሀይማኖት ውሰጥ ሁነው አሉ የኔ ቢጤ ደካማቸ እና አንመን እራሳቸን እጠብቅ ወገኖቸ ክርሰቶሰን ብቻ እንመን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ኦርቶዶክሰ ሣዉያን በያለንበት ከኛ የሚጠበቅብን የመጋፈጥ ግዴታ አለብን
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 3 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሲናገሩ ማለባበስ ማሽሞንሞን መቀናነስ መሸንገል የለ እውነታዋን ብቻ ቁጭ እንደነዚህ ያሉ መምህራን ተተኪ ትውልድ በሁሉ በኩል የተሳለ ትውልድ እንዲያፈሩ ተከታታይ ትምህርት የሚያስተምሩበት መርዓ ግብር ሊሰጣቸው ይገባል በእውነት እምቅ ሀብት ነው በውስጣቸው ያለው ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
በመመስጥና በሙሉ ሴሜት ስንሰማችሁ በእውነት ስላለፈው የቤተክርስቲያን መከራ ሰቆቃና የክርስቲያኖች ደም በከንቱ የተሰዋው የእግር እሳት ሆኖ ሁሌ ስንቃጠልና ስናዝን መኖር መቀጠል የለብንም ይህንን የውይታችሁ ወሳኔ በአካልም በአዕምሮም በልብም በመንፈስም ተሳታፊ በመሆን ቤተክርስቲያናችንን የሀይይማኖታችን መገለጫ በ ሲጠፋ ቆመን ማየት የለብንም በየዋህነትና በይሌኝታ አስወግደን በንቁና በመመርመር ልንቆም ያስፈልገናል ይጠበቅብናል ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ።
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 3 жыл бұрын
ግሩም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
የአማራን፣ የደቡብን፣የኮንሶን፣ የኦረሞንየጉራጌ ኦርቶዶክስ የማጽዳት ዘመቻ ከቶ መቸ ይሆን ምንነቃው ስነት አመት ነውምንኖረው አቤቱ ጌታሆይ ቤተክርስቲያናችን እድንጠብቅ አንድንደራጅ መንገዱን ምራን
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
WEDE TEGEBARE YEGEBA MERT WEREDO YESERA!!!!
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 3 жыл бұрын
ቴሌግራም አድራሻችሁ አይታይም
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የእድ ኘሮግራምና ለተዘጋጀው ምግቢ እየን አይል የምንከስ ከሆነ የሰው ነብስ ከምግብ በታች መህኑን የማያዳግም ጥእያቀ ያስፈልጋል ምግብ ዉድ ነብስ እርካሽ የሆነበት ዘመናችን ( የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስና ሃይማኖት ቅድስት በቤተክርስቲያን የታርክ ባለቤት የሆነችን አገር እትዮጵያ 💒🕯💚💛❤🌾
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
እኛ ኦሮቶዶክስ ዘተዋሕዶ አማኞች ፈዘናል ሀዛቦች በልጠውናል በመደራጀት ለዚህ ነው የሚደፉር መንግሥት ተብዬው የናቀን ለዚህ ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
የዚህን ሰዉ ድምጽ በግዳጅ አታሰሙን! ወይም እየመረጥን እንድንከታተል እንገደዳለን! ለእናንተ እንኳ የህዝብ እሮሮ ምናችሁም አይደል🤔
@nbsjhzbzhbbz8735
@nbsjhzbzhbbz8735 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ አሁን ግን አደለሁም የ ትግራይ ልጅ ነኝ በቃ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምን አደረገች አደረገች የናተ ጥላት እዚያዉ እጉያችሁ ነዉ ህዋት
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 Жыл бұрын
አለመታደል ነው ይህን ምን አመጣው ከዚህ
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 3 жыл бұрын
የኛ ዝም ብለው ሸም ይላሉ እውነቱን ይዘው እውነት ለመናገር የሌላው ሀይማኖት ቅር ይለዋል ይርቀኛል ብሎ እሚፈራነው የኛ ሰው እዱ እሙሰሊሞቸ ዘደ እኳንሰ የነሡ ተነክቶ የሰውን እደትነው በውሸት ሲዘልፉ እሚውሉት ባደባባይ የኛን እደትነው ሲያቋሺሹ እሚውሉት ህሌና የሌላቸው ሰለዚህ እባካቸሁ አትፋሪ የተናገራቸሁ ሙቱ እውነትን ቅንነትን ይዛቸሁ በሀይማኖት ሙቱ አትፍሩ እኛ ለእግዚአብሔር ከታመንን እደነብያቶቸ እደቅዱሳኖቸ የሚሰነዘርብንን የዳቢሎሰ ፈላጫ እምንቸልበትን አቅሙንእና መውጫውን ያዘጋጅልናል እግዚአብሔር ያበርታን ሁላቸንንም የሌላው ሀይማኖት ካላሰፈራራና ካልገደለ እሚከተለው የለም የኛ በውነት ድቅናት ላለም ሰለማትሆን ሁሉም የተነሳ ይተነኩሳታል በእግዚአብሔር ሀይል ግን አለቸ አጠፈም ብንሞትም ላድያው አጠፈም በርቱ
@nbsjhzbzhbbz8735
@nbsjhzbzhbbz8735 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምትባሉ በሃይማኖት ስም መነገድ ለምን ስለትግራህ ህልቂት ሰው ዝምምምም አላችሁች ወይስ የቤትክርቲ ግድግዳ ህንፃ ነው ያሰሰባችሁ
@nbsjhzbzhbbz8735
@nbsjhzbzhbbz8735 3 жыл бұрын
ስልትግራይ ለምን ዝምምም አላችሁ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
መች አሉ ንፁሀን መሞት የለባቸዉም እያሉ ነበር
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 Жыл бұрын
አረ ተው እነርሱ የተናገሩት ነገር አለ ወይ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
የትግራይን ኦርቶዶክስ ኬሚካል ባለው መሳሪያ አየተመቱ ነው በኤርትራ ወታደር እየተደፈሩ እየተገደሉ በራሀብ እያለቁ ነው!!!98% ኦርቶዶክሳዊ
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 95 М.
የዕጣን ጢስ እና ኮሮና ቫይረስ፡- ክፍል አንድ
47:21
MK TV ||  Who is he that desires life. . . Sermon by Kesis Muse Aregash
35:11
MK TV || Kan eebbifame bakka Ramaddii deemuu hin barbaadu
1:06:45
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 671
MK TV ኆኅተ ጥበብ | ነሐሴ 09/2012 ዓ/ም
1:00:01
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 13 М.