MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ወ/ሮ አልማዝ ወ/መድኅን - ፩ || እግዚአብሔር የለም ብዬ በሬን ዘጋሁ

  Рет қаралды 11,698

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 34
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ❤
@user-iu4hu7we5c
@user-iu4hu7we5c Жыл бұрын
ይገርማል ግን አቤት የእግዚአብሔር ስራ 🌹👏
@saraethiopian4801
@saraethiopian4801 Жыл бұрын
Ay Ye Egziabher Sirawu Dink New
@saraethiopian4801
@saraethiopian4801 Жыл бұрын
Be Ewunet Egziabher Yikber Yimesgen
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
በዚህ ሁሉ መከራ ዉስጥ እግዚያብሔር ከናታችን ጋር አብሮ ነበረ። አቤቱ አንተ አቤቱ አንተ አምላካችን ሆይ እኛን ሁላችንንም ይቅር በለን።🙏💌
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Жыл бұрын
የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም የሚገርም ነው በእውነት ይህ ሁሉ አልፎ እዚህ ጋር መድረስ የእግዚአብሔር ኃይል ነው ድንቅ ነው
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
ዶክተሩ የእግዚያብሔር መልእክ ተኛ ነዉ። እግዚያብሔር ይመስገን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
አምላካችን እኮ ረቂቅ ነዉ ይክበር ይመስገን ፈጣሪ።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሬ ሆይ ክብርና ምስጋና ይድረስህ የድግል ማርያም ልጅ አንተኮ ሁሉ በችህ ነው ድቅ ረቂቅ ነህ የማትመረመር ፈጣሬ ሆይ ምን አለ አሁን ላይ አንተን ለረሱህና ለሚነቅፉህ እንዲህ የንፁሐንን ደም ለሚያፈሱት ሰዎች የሆነነገር ብትላቸውና ወደራሳቸው ቢመለሱ ፈጣሬ ሆይ ባንተ ስራ አልገባም አንተ ጠብቀን ፍፃሜውን ግን ብንሰማው ደስ ይለኝ ነበር
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Megerm new
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
ብርቱዬ አንቺም እንዳልሽዉ አትራፊ ነን። ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን።
@enjory1356
@enjory1356 Жыл бұрын
ክፍል 2 መቼ ነው የሚቀጥለው
@yealemzewdtesfaye6221
@yealemzewdtesfaye6221 Жыл бұрын
ብርቱዬ በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሔር መቼም እንደማይተወን እኛ በንርቅም የሚያሳይ ነው። እናመሰኛለን።
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያለ እናት በዚች ዓለም መኖር ያለው ውጣ ወረድ የደረሰበት ይረዳል እህህህህህ💔😭 እኔም ሰው የምሆንበት ቀን ይናፍቀኛል😭😭
@workeadugna3382
@workeadugna3382 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት ከእናት በላይ እናት ወላዲተ አምላክ አለችን ከአምላክ የተሰጠችን
@letariktube960
@letariktube960 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርትነው የኛ አምላክ ረቂቅ ነው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርትነው በውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
@kidist176
@kidist176 Жыл бұрын
Tselaye senay Egziabher yigestsew, Egziabher hulachininm kesu aserar yitebken🙏🙏🙏
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
ብርትየ እንኳን ደና መጣሽልን💚💚 ግሩም ነው በእውነት
@stc6291
@stc6291 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሰገንክፈልሁለትንእንጠብቃለን
@samueltewahdo8170
@samueltewahdo8170 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ታዓምር ነው
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Egiziyabhir yetemesegen yihun enatachin
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሰላምጤናይስጥልት
@azebmebratu7629
@azebmebratu7629 Жыл бұрын
ymidenek new
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ገጠመኝ
@birhanubiru2935
@birhanubiru2935 Жыл бұрын
ወንድም እህቶ ካየን በኃላ ለምን ላይክ አናደርግም ?
@engdagetg7794
@engdagetg7794 Жыл бұрын
እናቴ ፡ ፡ የኔን ፡ ህይወት ፡ በእርሶ ፡ ታሪክ ፡ አገኘሁት ፡ ጨረሩ ፡ አለ ፡ ዶክተር ፡ እውነት ፡ ነው ፡ እኔም ፡ በጨረሩ ፡ ተወግቼ ፡ እሰቃያለሁ። የተወጋሁበትን ፡ ቦታ ፡ ቀን ፡ አስታውሳለሁ። ያሎሔድኩበት ፡ ጠበል ፡ ያላደረኩት ፡ ነገር ፡ የለም። ቢቸግረኝ ፡ ለዘመዴ ፡ በሐይማኖትሽ ፡ አጸልይልኝ ፡ አልኳቶ ፡ የቸገረው ፡ አይን ፡ የለውም። ማህበረ ፡ ቅዱሳን ፡ ከልብ ፡ ነው ፡ የማመሰግነው ፡ ፡ ክፍል ፡ ሁለት ፡ በጉጉት ፡ እጠብቃለሁ። ለኔም ፡ መፍትሔ ፡ አገኝ ፡ ይሆናል።
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
dokitiru ki egizeabiher tileko lemedano mekinea hono new egizeabiher hoyiii be chirinetihi ki kifu tilati tibikin
@yonioteme3033
@yonioteme3033 Жыл бұрын
ለምን አቋረጣችሁት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ?
@burte21men80
@burte21men80 Жыл бұрын
ተከታዩ ክፍል አብሮ ነዉ የተጫነዉ ተመልከቱት ተቆርጦ አይደለም
@addisdebay3099
@addisdebay3099 Жыл бұрын
Weird story nw
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
የወላጅ እናቴ የወ/ሮ ፅጌ ወርቅነህ ድንቅ የሒወት ምስክርነት ክፍል -1
45:45
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 13 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН