ለታፈነው ዕውነት ምላሽ ሰጠች!እኔ ልጅሽ አይደለሁም ልጅሽን ፈልጊ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 162,774

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 3 200
@user-ln6gz5ql9k
@user-ln6gz5ql9k Жыл бұрын
የመጀመሪያነኝ እናት ለዘላለም ትኑር DNA ትመርመር የምትሉ 👍👍
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
DNA
@shahdworld2665
@shahdworld2665 Жыл бұрын
DNA
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
አዎ ይመርመሩ ምን አሰፈራት ልጅ ተብየዋ እናትየዉ ያለ ምክንያት ልጄ ነሽ አትላትም
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 Жыл бұрын
እኔ ልጅ ናት ባለጌ ቤተስብ ናቸው እግዚአብሔርን ልቦና ይስጣቸው ትሁንም አትሁንም በስርአት መናገር አለባቸው
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s Жыл бұрын
ማንም ሊያስገድዳት አይችልም ካልፈለገች አልፈልግም ዲኤን ኤ ማድረግ አለች እኮ ደግሞም የሚያስገድዳት ህግ የለም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
DNA ይመርመሩ የምትሉ👍👍👍 ልጂቱ ምን አናደዳት እናት ነኝ አለች አደለሁም ነው ምን ያበሳጫል❓
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ትክክል
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
በጣም ተንጨረጨሩ😄😄
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
Danለምን፤አታደሮግም
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ምርመራ፤ለምን፤አታደርግም
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ለምን፤አትመረመሩም
@yomiethio6972
@yomiethio6972 Жыл бұрын
እሷ ጋዜጠኛ ነች እሷን ማመናጨቅ ምን ማለት ነው!?አነጋገራችሁ በጣም ያስጠላል!! ስርአት የሚባል ነገር አለ!!!በተለይ አክትየው ነገረኛ ነገር ነች!!!መሲዬ በርቺ የሴት ጀግና!!!
@melatlove2000
@melatlove2000 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ለዝናሽና አክስቷ ልቦና ይስጣቸው። አነጋገራቸዉ እጅግ በጣም በትዕቢት የተሞላ ነው።
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
ሰዎቹ ነገረኞች ናቸው እኔ ስጠረጥር እናትየው እውነት አላት
@intesarnuru963
@intesarnuru963 Жыл бұрын
በጣም ነገረኛ ነች
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Enam bimeremeru lija new yemtemselgn
@intesarnuru963
@intesarnuru963 Жыл бұрын
እኔንጃ ለምን እንደዚህ ተናደደች ። ምንም እኮ አይናደድም
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 Жыл бұрын
Thank you 🙏 yahona nagar ala echi erasu zinashi latejoni tichilalachi damo eko eyasefararachat new
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
ግን ትክክል ያናድዳል ልጇ ብትሆን እንዲ አትሆንም እድሜ እራሡ እኩያ ነዉ ሚመስሉት
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
ሴትዮዋ በጣም ስርአት የላትም ባይሆንም እንኳን በእርጋታ መነጋገር አይዞሽ ዘመዶችሽን ታገኝለሽ ብለሽ ማፀናናት ነው ያለብሽ እንዳንች አይነት ልጅ ከሚኖራት ይቅርባት ምን ያንጣጣሻል ነውረኝ መሲየ እንዳንች አይነት መልካም ሴት ባየንበት ይህችን ሴትዮ ማየት ከባድ ነው ደሞ ሰድቤ ስልክ ዘጋሁባት ትያለሽ እንደ ጥሩ ነገር ልብ ይስጥሽ ለወደፊቱ ተማሪ ልጅን መፈለግ በሷ አልተጀመረም ክፉ ቃል እንድፅፍ አደረግሽኝ እንደዚህ አትሁኝ ወይኔ እንደዚህ አይነት ዘር ቢቀርባት ይሻላል ቀጣፊ ናችሁ ከአንደበታችሁ ጥሩ ነገር ቢወጣ መልካም ነው ግን ድብቅ ሚስጥር አለው አንች ማነሽ ጠበቃየ ምናምን ያልሽ ምታስፈራሪ ዛሬ ገንዘብ ስላለሽ ቀዝቀዝ በይ ዛሬ የያዝሽው ነገ ታጫለሽና
@gola5905
@gola5905 Жыл бұрын
የልቤን ተነገረቹ
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Жыл бұрын
ትክክል
@meskinigatu9331
@meskinigatu9331 Жыл бұрын
የኔንም ሀሳብ ነው ይገለፅሽው ምን እለ ልጅ እሆንዎታለሁ እን ግን አይደለሁም አብረን እንፍልጋለን ብለሽ ብታፅናኝአቸው ክፍ ብዪሻለሁ ዝናሽ ደግሞ ጠበቃ አለኝ ፍገግ አርጎኝአል እይዝዎት እናቴ ጌታ የውነት ልጅዎትን ያገናኝዎት እላለሁ 🙏
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@hawimoti4220
@hawimoti4220 Жыл бұрын
Thanks
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 Жыл бұрын
ዝናሽ አሜሪካን 10 አመት መኖርሽ አዋቂ አያደርግሽም አዋቂ ከሆንሽ DNA አድርጊ ማን ስለሆናችሁ ነው ይሄን ያህል ደክማ እናተን ባደባባይ የምታጭበረብራችሁ ።ሰታናድዱ 😭😭😭😭😭
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
ልጅ ልትሆን አትችልም፣ትልቅ ሴት ናት።
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
ካልፈለገችስ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tessema2 ደምሪኝ😍
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@tessema2 በሰው ሀገር ሰለ ሆነች ነው
@user-ew4rf2mu3d
@user-ew4rf2mu3d 5 ай бұрын
Sejemer enat negn yalechiw kelijitu gar eko mach ayaderigum +++ yetesasat mereja new +++ felagewa bexam tesasitalech+++
@yomiethio6972
@yomiethio6972 Жыл бұрын
እነዚህ ከልጅቷ የሚጠቀሙት ነገር ይኖር ይሆናል!!!እንኳን ለዝምድና ለጉርብትናም ያስፈራሉ!!!ሴትየዋ እንኳን ተሳስታ ቢሆን እንደዚህ የሚያረግ ነገር ምንድነው!?ሆይይይይይይ
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
እረ ጉድ ነዉ የኡነት
@lishanali8487
@lishanali8487 Жыл бұрын
ዝናሽ ማለት ሰባዊነት የጎደለሽ ውነት እንዳልሽው ነርበስ ለነገሩ እየሸቀልሽ የሚጠቀሙብሽ ተባዮችየነገሩሽን ስለሆነ አይፈረድብሽም እናት ነኝ ያለችውን ሞራል ለመጠበቅ መሲ ዲኔኤ አሰሪላት የተከታተልነው ውነታው ይናፍቀናል
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
​@user-vl1ጉድእኮነዉih5qb9c
@alema6789
@alema6789 Жыл бұрын
ዝናሽዬ በሰለጠነ አገር እየኖርሸ ግን ንግግር አትችይም ሰለዚህ ተረጋግተሽ DAN ይመርመር እዉነታዉን አዋቂው እይጎዳሽም እረገጠኛ ነኘ እክስትሽ ያዉቃሉ ምክያቱም የሆነ የተደበቀ ነገር አለ በጣም ተናደዋል ቆም ብለሽ እሰቢ።።።።።።።
@elsatadesse7144
@elsatadesse7144 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@selamadinew945
@selamadinew945 Жыл бұрын
በትክክል DNA ስጭ ምን ያንጫጫል አቤት ምላስ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ😘😍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're you guys Layer
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ነጌ ይቆጭሸል
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
በጣም ታናዳላችሁ በስህተት እናት ነኝ ብትል እንኳን ልታዝኑላት ይገባ ነበር ምን እንደዚህ አበሳጫቹ ፣ንግግራቹ እንኳን ደስ አይልም እሺ ሊያስከፋም ሊያንንድድም ይችላል ግን አነጋገራችሁ በጣም ያሳፍራል
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Жыл бұрын
Zem ateyTem Bala ganzab nage bela yehonal
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
ያልሆነ ነገር ሲነገር ያናድዳል በየትኛዉም መልኩ አይመሣሠሉም ትንሽ እንኳን
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
@@anchishi8618 ማስፈራራትም ከልክ ያለፈ ንዴትም አያስፈልገዉም ምርመራ ያለማድረግ መብትዋ ነዉ እንዴዉም ሁኔታቸዉ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር ያለ ይመስላል ለማንኛዉም እናት ልጅዋን አግኝታ በሰላም እንድትኖር ነዉ ምኞቴ
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
በጣም 💔
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ዑር በጣም
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 Жыл бұрын
ሰዝናሽ የተባለችው ሴት ውሸት አለባት በዚያ ለይ ትቆጣለች በስነስርዓት አትናገርም ልጅ ፈላጊዋ እናት ታሳዝናለች 🙏🙏🙏🙏💛💛💛💗💗💗💜💜💜
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ሰድነች
@rachab1849
@rachab1849 Жыл бұрын
ሴቶቹ ሲናገሩ ክብር የላቸውም ምርመርራ ቢያደርጉ ምን አለበት ባይሆንም እንኳን እንዲዚህ ማካበድ አያስፈልግም እናቴ እውነቱን ፈጣሪ ይግለፃልሽ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
@hananmohamed1716
@hananmohamed1716 Жыл бұрын
መሰረት ይህን ጉዳይ እስከመጨረው እንዳታቋርጪ እኛም በጉጉት እንጠብቅሻለን ምክኒያተም ከአነጋገራቸው አንድ የተደበቀ ሚስጥር እንዳለ በደንብ ያስታውቃል አናት የት ተገኝታ እምዬ ኑሪልኝ እድሜሽን ያርዝምልኝ ለናትየውም አላህ ሀቁን ያውጣላት
@maseretedosa3542
@maseretedosa3542 Жыл бұрын
Ewenate new yetedabeki nager yela new yemimaselawe
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ሀቁ መውጣት አለበት አወ
@samruth536
@samruth536 Жыл бұрын
Ere lijitu kenat tibeltalech.tarikum aymesaselim.enat ye aymro himem alebat tebale . Titakem lijua Lela beta tifelig
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
እያጭበረበሩ
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@zeemirza8823
@zeemirza8823 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ነገር በላይ ያናደደኝ ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ሴቶች መሠረት ፊት ለመቅረብ እድል ማግኘታቸው ሲሆን ያስደነቀኝ ደግሞ የዚች ጋዜጠኛ ድንቅ ስነምግባርና ትግስተኛነት ነው!!!!!ምረጥ ሰው ተባረኪ የጀመርሽው ሁሉ በስኬት ይቋጭ !!!!!!!
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በትክክል
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Жыл бұрын
አውነት ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝ😍
@lizgthompson8048
@lizgthompson8048 Жыл бұрын
I really me to just I want say that absolutely true 👍
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
መሲዬ እባክሽን እውነተኛ ነገር እናትዬው ጋር ያለ ይመስለኛል እናም አንቺ ለፈጣሪ ስትዬ DNa አስደርጊያቸው እናት ነኝ ያለችውም ልቧ ይረጋጋል ምክንያቱም ልጄ ነች እያለች ከመደወል ወደኃላ አትልም ኢንሻአላህ አላህ ሀቁን ያውጣው አደራ መሲ
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናቴ ሰዎቹ ከአነጋገራቸው አደገኞች ይመስላሉ ተጠንቀቂያችው ምስኪኖ እናቴ
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ባለጌ ነች አይገልፅሽም ❗️ በሰላም ማስረዳት ሲቻል ጠበቃ ምናምን ማፈሪያ ነሽ 💔 ታሪኩ ፈላጊ ታማሚ ከነበረች ብዙ ሊቀያየር ይችላል የቆየ ታሪክ ነው :: ብር ጠየቀችሽ?
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ፍሰ ያለበት ዝላይ አይችልም ይላል ያገሬ ሰዉ ዝናሸ 100 % ልጅ አትሆንም ነገር ግን ከኃላ የተደበቀ ታሪክ ይኖር ይሆናል ‼️
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ሲጀመር በድራማና በውሸት እንደመጡ ያስታውቃሉ ድኤን ኤ ምን አስፈራቸው ሀቅ ከያዙ ቦቅቧቆች።
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
@@user-uw8ss1vg1f አያሳዝንም ግን ምንድነው ዘመኑ ሰዎች አውሬ እየሆንን ነው ::
@genetisaak8371
@genetisaak8371 Жыл бұрын
@@leiladavid.2632 👍
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ፈጣሪ ማተስተዋል ያድላት ንግግራዋ ዘጋኝ ዘጋኝ ቱ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጇ አያድርግሽ ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም ባለጌ ነሽ ምን አንጨረጨረሽ ከሆንሽ ሆንሽ ካልሆንሽ ደሞ ይቀራል አሮጊት ነሽኮ አንቺ ከሷ ጃጅተሻል ሶስታችሁም ነገረኞች ናቹ ቢያንስ እሷ ልጇን አታ ነው ብትረዷትምናለ
@amelmalabera1509
@amelmalabera1509 Жыл бұрын
👍👍👍
@hasethussain6002
@hasethussain6002 Жыл бұрын
😁😁😁😁ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ሣቂልኝ የኔ ውድ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
ምድረ ነገረኞች በማድያት ፊታችሁን አበላሻችሁ ኧረ ረጋ በሉ
@meskymesky6428
@meskymesky6428 Жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል እድሜ ብቻ ምንም ስርአት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቹ የሚገርም ነው የደበቃችሁት ነገር ባይኖር ኖሮ እንዲ ባልሆናቹ መሲ እባክሽን ይህን ነገር ዝም አትበይ እናት ልሁንሽ አንቺም ልጄ ሁኚ ብላ ባለች እንዲ ማዋረድ ከናንተ ምን ፈልጋ ከነ ድህነትዋ ብቻዋን ይሻላታል እንዳንቺ አይነት ልጅ ከሚኖራት። አትጨርጨሩ
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 Жыл бұрын
ስዎች እውነቱ የቱጋ መሆኑን ሳንወቅ አንዳቸው ላይም ባንፈርድ !! የእውነት ባለቤት እግዚአብሔር ነዉ ።
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Жыл бұрын
ለምን እንደተናደዱ እና ማስፈራራታቸው አልገባኝም አጋጣሚ ተመሳስሎባት ይመስለኛል ያጋጥማል ብሎ ማለፍ እየተቻለ ብቻ በተለይ ልጅ አይደለሁም የምትለው ሁኔታዋ ደስ አይልም።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
woyinem lijachone dabikowebatli
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
No yedebequt neger yalea ymeslal hulum yelalea new yeminagerut
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አረ ሌቦች ናቸዉ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
እደርሶው አይነት ልጅ ባይኖራት ይሻላል ገልቱ ለሰው ልጅ ክብር ይኑሮት ወይዘሮ ዝናሽ
@fassikatessema5328
@fassikatessema5328 Жыл бұрын
😳😂😂😂😂🤦🏾‍♀️
@messi9087
@messi9087 Жыл бұрын
ዲኤኔ ለምን እምቢ አለች ስለዚ እናትዋ ናት
@momAyubTube
@momAyubTube Жыл бұрын
ክክክክክ
@tube-tm8qz
@tube-tm8qz Жыл бұрын
😂😂😂
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x Жыл бұрын
እኔ በሷ ተናድጀ እናተ ፈታ እምታረጉኝ ነገርስ😜😂
@uzumakimamula
@uzumakimamula Жыл бұрын
ውይ ስንት አይነት ታሪክ አይቻለሁ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይቼ አላውቅም እውነት ክፉዎች ናቸው ውሸታሞች ናቸው እንደነዚህ አይነት አስቀያሚዎች አቅርበሽ አታቂም መሲየ እኽኽኽኽኽኽኽኽ
@user-pj1xi5tg4g
@user-pj1xi5tg4g Жыл бұрын
ልጅ ተብየዋ አትንጣጭ እናት ነኝ ያለችሽ ትክክለኛ ትመስለኛለች እኔ እናቴ ህፃን እያለሁ እሰው ቤት ጨምራኝ ነበር ከዛ ሁሉንም ገነር እደሚያሟሉልኝነገሩኝ እና እናቴን አላቅሽም ብየ እንድክዳት አሳመኑኝ አዛ ባልና ሚስት ልጅቷን ካሳመንን እናትየዋ ምንም አታመጣም ሲሉ ሰማኋቸው ከዛ እናቴ ስትመጣ ከዚህ ሂጅ አናቅሽም ሲሏት እኔ ወጥቸ ከናቴ ጋር ሄድኩኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 Жыл бұрын
ግን እኮ እናት ተንሸ ነት ከልጂ ተብየዋ ተመሳሳሊ ሊሆን ይችላል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@genetgenifitwi5760 ሰብ አርጊኝ😍
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 Жыл бұрын
@@blentube3002 adrgiyalehu
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ጎበዝ ማን እንደ እናት እማ ኑርልኝ ለዘላለም ክፉ አይንካሽ😘😘😘😘
@Moon-moon21
@Moon-moon21 Жыл бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው ለዚህ ታሪክ DNA is must
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አቦ፤ዲፋት፤ቤ፤ካሰብችበት፤ትዲረች፤yዝች፤ሴትy፤እባ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ትክክል DNA ማድረግ የፈራችው እናት ሆና ብትገኝ በሀስት የገነባችውን ቤተስብ ላለማጣት አና ያች ደሀ ስለሆነች ነው።
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 Жыл бұрын
አልሰጥም አለች እኮ ሴትየዋ ማስገደድ አይቻል ነገር።
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
ረእነዚህሰወች፡መጠናት፡አለባቸውያላቸውህዝብ፡እዲያውቅባቸውነገር፡አለ፡በደህናቸው፡እዲህ፡አላጨረጨራቸውም፡
@geberu899
@geberu899 Жыл бұрын
የፈጠራ ታሪክ ነው የሚያወሩት DNA ለምን ፈራች እውነት ቢኖራት የመጀመሪያ ጠያቂ እሷው ነበረች።ግን እውነታው ስለሚገለጥ??? ...
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
ሠው ላይ እንዲህ መደንፋት ያስፈልጋል። ወይም እዚህ ቤት ስሟን ባለማወቋ ልጅቷ ያለች ይመስለኛል። ሰዎቹ ግን ጤነኛ አይመስለኝም።
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 Жыл бұрын
ይገርማል! እናትነኝ የሚሉትን ሴት በብዙ ችግር ያለፉ ምናልባትም ቀኑን በትክክል ላያውቁት ይችላሉ:: በየቤተሰቡ ብዙ የምናውቀው ነገር ስላለ ረጋ ብሎ መደማመጥ ይሻላል:: በኛ ሀገር እንኳን በችግር የተሰጠ ልጅ ይቅርና መሀን ለሆኑ ቤተሰብ የተሰጠ ልጅ እንኳን ማነቱን አያውቅም:: ሁሉ ሚስጥር ነው:: አክስትየዋ የአራት አመት ልጅ የሚሉትና አጎትየው የሽንትጨርቅ አጥቤ የሚሉት የማይገባ ነገር:: ግንለሁሉም የሚያበሳጭ ነገር የለም
@hawamohammed185
@hawamohammed185 Жыл бұрын
ለሰው ክብር ይኑርሽ መልስሽ በጣም ያስጠላል
@aminattube4607
@aminattube4607 Жыл бұрын
በቅንነት ሠብሲክራይብ አረገኝ. ሀቢቲ🌹🌹🌹
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በእውነት እስከዛሬ ከማያቸው ታሪክ ሁሉ የተለየ ነው እናት ምንግዜም ቢሆን እናት ናት ባትህንም ለሴትየዋ ሞራል ሲባል እንኮን ትንሽ አንደበተ ርቱ ቢሆኑ ለአድማጭም ደስይላል ጠበቃዬ ምናምን ምን አስፈለግ ሲፈልግ የኖረን ምስኪን ሴት በጠገራ መፍለጠ አይሆንብሽም እኔ አንችን ብሆን እንባዋን አብሺ ብናመጠጫዋን ሰጥቼ ልጆን አፋልጋት ነበረ ምንይልኝም ደግ ነው ብር አልፍለገች ልጅ በፈልገች ውርጅብኝ ይህ ያማል ስነስረት ሲታዪም ያስታውቃል እንደውምያንቺ ልጅነት ቢቀርባት ለሶ አትገቢም
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ከእናቱቱ፣ልጅቱ፣አርጅታለች፣ይች፣ልጇ፣አይደለችም፣እኔ፣የምጠረጥረው፣ሌላ፣አለች፣ስሟን፣ቀይረውበታል፣ውሸት፣እንዳለ፣ያስታውቅባቸዋል፣እነሱጋርአለች፣ስሟ፣ተቀይሮነውብየ፣ጠረጠርኩ፣ውነታው፣አላህ፣ያውቀዋል
@hadrayesuf2495
@hadrayesuf2495 Жыл бұрын
Betikikil
@Orange06909
@Orange06909 Жыл бұрын
ልጄ የምትላት እህት አማቿች እንጂ ይቺማ ትልቅ ስው ነች
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Tkkl mister alea 2 yetegache ngger belmat ferso stel andegnawa andegnawa demo befxum keza altenqesaqesnm tlaleche ashaferegnu lemn asfelegea
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል እኔ ራሱ እዳዘናው ያሳብኩት
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 Жыл бұрын
Tikikil
@neimaoumer4780
@neimaoumer4780 Жыл бұрын
ኡፍ አንችስ በዚህ ድድብናሽ እና ነገረኛነታችሁ ልጃ ባትሆኝ ይሻላል.....ዘረ ምላሳም ሲያስጠሉ
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@messymessy6911
@messymessy6911 Жыл бұрын
እናትየው እኮ ልጅ ናት ከልጅቷ ይገርማል እኮ
@a.slovejesus880
@a.slovejesus880 Жыл бұрын
ከ 35 ትላለች እንዴ ከ 45 በላይ ነሽ ልጄ ያለችው ሴት አይምሮዋ ተነክቶ ነው ልጅ ጠፍቶባት ይሆናል እናት የምትመስይው አንች ነሽ።
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 Жыл бұрын
በትክክል
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 Жыл бұрын
ስራዋከባድይሆናል፣ያረጅችውእደኔ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
😂😂 አይ በልጅነት ወልዳት ሊሆን ይችላል ምርመራ ይለያቸዉ
@amelamelamelamel723
@amelamelamelamel723 Жыл бұрын
በትክክል
@samruth536
@samruth536 Жыл бұрын
Ke 35 belay malet 100 lions yichilal
@cidyyihun5634
@cidyyihun5634 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ልጅ አለኝ ከማለት መሀን ይሻላል፡፡
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
ሠህ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@mrsa3706
@mrsa3706 Жыл бұрын
👍👍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ጀምሩኝ😍😘
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
ልጂተብየዋ ለሰዉ ክብር የሌላት ወራዳ ናት ግፋቢል ታላቅ ይከበራል።
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 Жыл бұрын
አክስትዬ ምነው እደድሜዎ ብሆኑ! ዝናሽ በርግጥ ከናትየው በድሜ የምትበልጥ ይመስለኛል😂እናት ልጅ የጠፋባቸው ይመስለኛል እግዚአብሔር ከ እውነት ልጃቸውን ያገናኛቸው 🙏
@user-hc2sf4js5j
@user-hc2sf4js5j Жыл бұрын
ግን እኔ እንደሚመስለኝ ታሪኳን ደብቀው ልክ እንደወላጅና እንደ ቤተሰብ ሁነው አሳድገዋት ነው ንግግራቸው ራሱ የድንጋጤ ነው ልጀ ነሽ ስለተባልሽ ደግሞ እንድህ አያንጠርጥርሽ እህቴ ጠለቅ ብለሽ ታሪክሽን አጣሪ
@toybahassen4471
@toybahassen4471 Жыл бұрын
እናቴ አይደለሺም ካልሺ መመርመሩን ለምን ፈራሺ አነጋገርሺ ሁሉ ካንድ ከሰለጠነ አገር ከመጣሰው አይጠበቅም
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ልጁን ቀጥረውት መሰለኝ....ግን አመነ ቤቱ ብዙ ሰው ይገባል ይወጣል....ይኖራል...i think ልጅቱን...ተቀብላ..አሳድጋ የሆነ ታሪክ ፈጥረዋል.
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ልጅትዋ በጣም ትልቅ ነች ከ40 አመት በላይ ትሆናለች እናትየዋ ልጅ ነች ከልጅ ተብየዋ
@samrawitzekarias752
@samrawitzekarias752 Жыл бұрын
እረ እቺ 60 ትሆናለች
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Betam betam tikikil lij tebiyewa rasu 56 yihonatal
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 Жыл бұрын
True
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@samrawitzekarias752 ሰብ አርጊኝ😍
@0911617971
@0911617971 Жыл бұрын
ታድያ እድሜዎ ለምን ያስገርመናል እ/ር የስጣትን
@abushkerim7653
@abushkerim7653 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት እናትየዋ እውነት አላቸው። የልጂቱ ቤተሰቦች ለምን ፈሩ? በጣም ነው የፈሩት ያሳብቃል።
@fetianeja798
@fetianeja798 Жыл бұрын
ይመርመሩ እናትና ልጅ ይመሣሠላሉ እዉነት ይቆያል እጂ መዉጣቱ አይቀርም
@aminattube4607
@aminattube4607 Жыл бұрын
በቅንነት ሠብሲክራይብ አረገኝ. ሀቢቲ🌹🌹🌹
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አፈር፤ብy፤ተመርመር፤አች፤በችተና
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እብ አለች እኳ
@sinkneshmamo931
@sinkneshmamo931 Жыл бұрын
ብትሆኝም ባትሆኝም የሚያናድድ ነገር የለም ስነምግባር የሚባል አለ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Жыл бұрын
እኔ ይችጋ አንድ ቀን አላድርም
@sinkneshmamo931
@sinkneshmamo931 Жыл бұрын
ሀያትዬ እንዴት እንዳቃጠሉኝ ምንም ማለት አይደለም በስርአት ቢመልሱላት ደግሞ እራሷ ነች
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 Жыл бұрын
ቱግ ቱግ አሉብን እኮ 😄😄😄😄
@sinkneshmamo931
@sinkneshmamo931 Жыл бұрын
Are teyign ehit alem letikim teblo baybelas
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ዕውነታውን በመረጋጋት ማስረዳት ይሻላል ምንም ብስጭት አያስፈልግም DNA ተመርመሩና ውጤቱን እወቁት፡፡
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
መሢየ ወይኔ እህቴ የዛሬመቹ ደሞ ምን አያነት ሠወች ገጠመሺ ጥናቱን ያስጥሺ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ዋው ተያት ጎረቤት ምን አስፈለገ???? ጎረቤት እንዳይጠየቅም ፈርተዋል!!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ ዝናሽ ትንሽ ታገሽ ክፉ አይውጣሽ። ፈቃደኛ ሁኚና ዲንኤ ምርመራ አድርጊና እስከመጨረሻው እውነቱን እወቂ። የሰለጠነ አገር ነው የምትኖሪው ላንቺ አዲስ ነገር አይደለም አይዞሽ።
@kidistabera1980
@kidistabera1980 Жыл бұрын
በሰለጠነ ሀገር በሚኖሩት አይብስ ውጪ ሀገር መኖር የሀገሩን ህግና ስርአት ጠብቀው ይኖራሉ በሀገራችን ላይ ባለው ነገር ያናፈሉ ፣ይንበላጠጣሉ ለሰዎች ክብር የላቸውም መከበርን እንጂ ማክበርን ከያውቁም አቦ አበሳጭተውኛል ስርአት የላቸውም
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ዝናሸ DNA ቢመርመርም የወይዘሮ አሰቴር አናት ነዉ የምትሆነዉ 😁
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 Жыл бұрын
አሁን በሰለጠነው ሀገር እየኖርሽ እንደዚህ መውረድ በጣም ያሳዝናል ግን ለምን DNA ፍራሽ በትክክል የሁሉንም ኮመንት ታነቢዉ አለሽ መልስ ብትሰጪ ጥሩ ነበር አሁንም ለምን ፈራሽ DNA 😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@leiladavid.2632 ያስብለል
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Жыл бұрын
ወጪ አገር እኮ ተገዳ ታደርጋለች ኢትዮጲያ ሰለሆነ አነሱ ጉልበተኛ ለመሆን እየሞከሩ ነው ደግሞ አንደ ሰለጠነ ሰው እውነቱን ብታወጣ ይሻላታል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ተመርመሩ አላህ ሀቁን ያምጣላችሁ ግን መቸም ልጂ ሳይጠፍ ልጀ ናት አይልም አንድ ሰው! ደግሞ ልጂ ካልሆንሽ እንደዚህ ምን አበሳጫችሁ ካልሆነ አልሆነም ነው ።ደግሞ ማን ይገፍፍል የሰውን ልጂ የኔ ነኝ በይ ብሎ እረ ተረጋጉ!
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ይች እኮ ትልቅ ናት ልጇ አኮንም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ከባድ ነው የምር እናት መከረኛ ናት ከተመሳሰለባትም በፀባይ ቢረዳዱ ምርመራም ቢያደርጉ ችግር ያለው አይመስለኝም ።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m ላትሆን ትችላለች ለምን እንደዚህ ትቆጣለች በሰመ አብ እንዴት እንዳበሳጩኝ
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
ምርመራ ቢያደርጉ ለእናትየዋ አረፍት ነዉ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
@@raeecell6431 አሚን
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
እኔ ዱዓ የማደርገው እንደናንተ አይነት ጎረቤት እንኳን እንዳይኖረኝ ነው። ዋሽተዋል መጀመሪያ 4 አመት ሲሞላት ተቀበልናት አሉ በዋላ ደግሞ እናቴ በ6 ወሬ ነው የሞተችው አለች ሰዎቹ ዋሹ!
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
ዝናሽ እርግጠኛ ነኝ 45 ዓመት በላይ የሚሆንሽ ሴት ነሽ
@anisasani7564
@anisasani7564 Жыл бұрын
WOW 😯 በሰው ቦታ ሆኖ መፍረድ ከባድ ቢሆንም ግን ለምን በዚህ መጠን መናገር እስከሚያቅታቸው ድረስ ተናደዱ ???
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
የሚሊዮን ዶላር ጥያቄ ነው። ልጅቱ፣ በጣም የፈራችው ነገር አለ። እውነት ቢሆንስ እሚለው ፍርሀት አለባት።
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Ljitua lala neche yedebequt neger alea
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
በጣም ትክክል አዉነት ካላቸው አትዬ አሰቴርን አቅርበዉ ማግባባት አና በትክክለኛ መንገድ መጎዝ ሲችሉ የአይጥ ምሰክር ድንቢጥ መሰካሪዎችዋም አነድ 😁 There is something fishy 🤔
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
@@user-yz4hm9xb1c ምናልባት ከ ኣያት ተብየው ውርስ እንዳትከለከል ይሆናል
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ውሸታም ፈሪ ናቸዋ።
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 Жыл бұрын
መሲ ይቺ በትክክል ዝናሽ መሆንዋን አረጋግጠሻል ግን እነዚህ ይመሳሰላሉ ዝናሽን ደብቀዋታል ብየ እገምታለሁ
@aziza7702
@aziza7702 Жыл бұрын
የእኔም ግምት ነው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኔም
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
እውን ይቺ ከአሜሪካ ነው የመጣችው? ከአሜሪካ የመጡ ሰዎች የሚቀላቅሉት እንግሊዘኛ እና በአብዛኛው የተረጋጉ ናቸው ኑሮ ስለሚቀጣቸው
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Жыл бұрын
ትክክይቺ ልጂ አደለችም ፈጣሪ የሰራቸውን ይስጣቸው ወሸታሞች
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ከዳተኛ ልጅችሺ ፈጣሪ ያውጣልሽ ሀቅሺን እናቴ ግን ለመርመራ ለምን እንቢይ አለች
@hairo3250
@hairo3250 Жыл бұрын
ዝናሽ እናትሽ ነኝ ያለችውን ሴትዮ ከማመነጫጨቅ በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏 እውነታውን ተጋፈጪ 🙏 ምርመራውን ባለመቀበልሽ ምክንያት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንቺ ላይ እና የዋሹሽ ሰዎች ላይ እየፈረድን ነው። ዝንዬ እውነትን አትሽሺ 🙏 አንድቀን ደሞ ልጆችሽ ወሬውን ሰምተው አደግ ሲሉ እውነተኛ አያታችንን እንፈልግ ብለው አያታቸውን አጊንተው ተመርምረው ?!? እንደው አስቢበት 🙏🙏🙏
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
እናቷ አትሆንም እድሜያቸው እኩል ይመስላል ሰው ሊሳሳት ይችላል የሷ ልጂ ሌላ ልትሆን ትችላለች ግን ለአነጋገርሽ ስረአት ቢኖር ጥሩ ነው አየ አሜሪካ ስንቱን ተሸክሟል እሄኔ ሀብታም ሴት ብትሆን እንደዚህ አትንጣጭም ነበር የተደበቀ ነገር ካለ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት ከነዚህ ምላሰኞች ይጠብቅሽ
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 Жыл бұрын
ግን ለምን ፈራች DNA ለማዳርግ ይህ ነው ጥያቄው ቀላል እኮነው ካሚሪካም ምናምን ትላለች ደደብ ናት
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Betkkl and yetedebeqea neger alea ehana ljan lja bla eyenegedechebat yhonal Egzabhar yfred
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@bertkanabraham1479 ዮናሚስጥር አላ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
ደግመማቹ ስሙት ወላሂ የደበቁት ሚስጥር አለ የሞችው እናቴ 6ወርሬ ለአያቴ ሰጠች አለች ዝናሽ ተብዬዋ አክስት ተብዬዋደሞ 4አመትዋላይ ተረከብኩኝ ትላለች አለ ነገር አለ ነገር አለ ዘፈኙ ኢቺ ዋናዋ ዝናሽ አትመስለኝም 😒😏
@aminaahmed470
@aminaahmed470 Жыл бұрын
እናትሺን ክደሺ የሰዉ እናት እናቴ ነት ብትይ ታሪክሺን ለመደበቅ ነው መናጢ ደሃ የጭንቅላት ደሃነት በምንም አይታከምም የሷን ጨርሳለች የናንተ ስቃይ ግን ከካዳችሁበት ቀን ይጀምራል እዉነተኛ ከሆንሺ ዲኤኔዉን ለምን ፈራሺ ከዚህ በኃላ ነኝ ብትይም ፈጣሪ ቅጣቱን ከመክፈል ወደ ኃላ አይልም እና እንሰማለን ግን ወራዳ መሆናችሁን እነግራችኃለን ዘላለም አትኖሩም ያዉ እዛች ጠባብ ቀብር ነው የሚገባዉ አፈር ይበላናል እዉነት ቢሆን ተመርምረሺ መሄድ ትችያለሺ ዉጤቱን እዛዉ ታገኚዎለሺ የሥራሺን አግኚ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
ኧረ በጣም ካሀዲይ ናቸዉ
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 Жыл бұрын
አሁን እኮ America ስለአለች ነው ይህ ሁሉ ማሽቃበጥ ገና እናታ ከሆነች ገንዘብ ተልኮላቸዋል አለች ብለዉ ነው እንደኔ ይች ሴትዮ የተደገመባት ትመስለኝ አለች የጤና አይደለም🙏 የምትናገረው
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
በአንድ እና በአንድ ነገር ብቻ እኔ ከነዚህ ሰዎች ጋር እስማማለሁ!እሱም በልጅ ተብዬዋ እድሜ ነው!ከእናት ተብዬዋ በእድሜ ብትበልጥ እንጂ አታንስም!!ሰላሳአምስት አላለችም!?አንቺን ግን ቸሩ መድሃኒአለም ከልጅሽ ያገናኝሽ!!🙏
@selam7747
@selam7747 Жыл бұрын
እሁንም እኮ ልጅ ነኝ የሚል ሰው አንድም የመጣ ሰው የለም ያይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ እንተ ደግሞ ድስት ጠራጊ
@sghvhhf524
@sghvhhf524 Жыл бұрын
ባትሁኒይሸላለ ተመረመሩ ከሰበላቸሁተናገሩ
@semuandtemutube4490
@semuandtemutube4490 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እንዳንች አይነት ልጂ ከሚኖራት መሀን መሆን ይሻላታል
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል 100%
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
በትክክል
@momAyubTube
@momAyubTube Жыл бұрын
በትክክል
@abrahayemane599
@abrahayemane599 Жыл бұрын
Tikikil
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Betkikele besmeabe
@helenethiopia
@helenethiopia Жыл бұрын
ሲጀመር ማንም ሰው ቢደውልልሽ በስረኣት እና በስም ምግባር ማናገር አለብሽ ሲቀጥል ባለታሪኳ እውነት አላት ስለዚህ በ DAN ይለያል እኮ ችግር የለውም እና ለስው ልጅ ክብር ይኑርሽ🙏
@kassas4
@kassas4 Жыл бұрын
እንዲሕ አይነት ሌብነት እና ድርቅና መጣ ደሞ እናት ነኝ እያሉ እረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ እራሣችሑን ጠብቁ ለማንኛዉም
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ሲጀመር ሁላቹም የማደጎ ልጆች ናቹ በቃ ምን ችግር አለው ደስ ሊላቹ ይገባል ማንነታቹን አወቃቹ አከተመ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናት ነኝ ስላለች እንድዝህ ምሆን መልካም አይደለም ጌታ ልቦና ይስጥሽ
@mimisolomon5398
@mimisolomon5398 Жыл бұрын
Hold on a minute. እናቴ አይደለችም ምትል ከሆነ በ DNA ታረጋግጥ. ጠበቃ ምናምን እያለች ስለተንጫጫች ምያምናትም ሚፈራትም የለም:: The simple solution is to have a DNA that's available in Ethiopia. We must support the mother to get an answer so she can rest and get on with her life. ልጅ የተባለችውን, if you've nothing to hide, take a DNA test. Your solicitor has nothing to do with it. The woman is looking for her mother, and she's not a criminal. Stop threatening the mother. በጣም የሚያናዱ ሰወች ናቸው. Justice for the mother.
@amenamen1102
@amenamen1102 Жыл бұрын
Thank you
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
Absolutely thanks to the technology there is DNA. Find out the truth 🤔🤔🤔😡😡
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
ታዳ፡ምን፡ያሞጣሙጣችሗል፡ካደለሽ፡አደለሽም፡
@halimaroba9634
@halimaroba9634 Жыл бұрын
Thank you
@kidistabera1980
@kidistabera1980 Жыл бұрын
የኔ ጥርጣሬ እማማ የምትላቸው ሴትዬ ልጇን ወስደው ወይ ሞታባቸዋለች ወይ ጠፍታባቸዋለች ለዛ ይሆናል ሴትየዋ የተረበሹት እነሱም እንዲህ የሚያረጋቸው ዝናሽ ካልሆነች ልጇ ልጇን ይስጧት
@alemalem3987
@alemalem3987 Жыл бұрын
በእውነት ስሰማቸው ልጅትዋን ዋሽተዋታል በተለይ አክስቲየዋ የደበቀችው ነገር አለ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ካልሆንሽ አልሆንሽም ነው ምን አንጨረጨረሽ ጠበቃዬ ምናምን ማስፈራራትሽ ነው ምነው ሸዋ። ሌባ አንቺ ነሽ ያለችበት ሁኔታ ምናቀው እኛ ነን። ሁሌም እንዳወራች በቃ ያያትሽም ሆነ ላንቺም ስም ተመሳስሎ ይሆናል። ከዛ የዘለለ ቃላት አያስፈልግም አንድ ቀን የትም ይሁን የት ውነታው ይወጣል። ድራማ ፍልም ትያለሽ እንዴ። እንሻላህ አላህ በራህመቱ ያገናኛታል ግን እንዲ ስሜታዊ የሆንሱ ትልቅ ስለሆንሽ ነው ካንቺስ እንደው ትንሽ ናት ሀያትዋ ያቆይልን
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Yedebequt neger alea lijitua lalaneche debqewatal alebabsua rasu kea America 🇺🇸 yemetache atmeslm
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Ekoየሆነ ነገር አለ ስረዳቸዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
መረበሽ ማለት አልገባኝም ዲኤን ኤ ይመርመሩ
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
ወንዱ ይሻላል ሴቶች ነገረኞች ናቸው ያስታውቃሉ 😖😖
@rabia4266
@rabia4266 Жыл бұрын
በተለይ አሮጊቶ የደበቁት ሚስጥር አለወይ ጉድ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
ዝናሽ የምትባለው እች አይደለችም እች እያጭበረበረች ነው ያች ልጅቱ የምትረዳቸው ስለሆነች ለማጭበርበር ነው አሏህ ሀቁን ያውጣ
@user-bz3lc5gu4l
@user-bz3lc5gu4l Жыл бұрын
እውነት የታፈ እውነት በትክክል ልጆ ናት
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 Жыл бұрын
ዝናሽ እንደማንኛውም ሰው ማን እንደወለዳት የት ክርስትና እንደተነሳች ልታውቅ አትችልም። የተነገራትን ብቻ ነው የምታውቀው። ዝናሽ እስከአሁን ድረስ አምናበት የያዘችውን ማንነት እርግፍ አድርጋ አዲስ ማንነት (ዘር፡ ኃይማኖት፡ ቀለም ያለችውን) ለመላበስ የፈራች ይመስለኛል። እናቷ ብዙ ወገን ነበራት ብላ ስለምታምን አዲሷን ድሃ እናት መቀበል አቅቷቷል። ዱብ እዳ ነው። DNA የፈራችው ውስጧ ስለጠረጠረ ነው። ከእናቷ ጋር DNA ምርመራ ካልፈለገች ከአያቷ ጋር DNA ትመርመር፡ በዘር አያቷ ካልሆኑ ፍንጭ የሰጣታል። አክስት የተባለችዋንና በስልክ ያስፈራራትን ሰው ትንሽ ጠርጥሬአቸዋለሁ።
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ! ጥሩ አገላለፅ ነው!
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Жыл бұрын
ከንግግራቸው 100% የሚያውቁት ነገር አለ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አቺ ዝናሸ ልጅ አትሆነውም አነደዉም አሰቴርን ትወልዳለች 😁ነገር ግን አነዲህ ያሳበዳቸዉ ምን አነደሆን አና ዝናሸሰ ከአሜሪካ አነድ ሳምንት ባልሞላዉ ጊዜ ዉሰጥ አነዲህ አነደ አሞራ አብሮ ያመጣት አዛዉ ቁጭ ብላ የምትጨርሰዉ ነገር ነበር ግን አዚህ ቤት አንድ አዉነት አለ 🤔
@melkamaraya8302
@melkamaraya8302 Жыл бұрын
አንድ ቀን እናት ፍለጋ እንደምትመጣ ስለሚያውቁ ሁሉንም ነገር አቀናብረው ተዘጋጅተው ነው የቆዩ አኔ እንደዚህ ውስጤን ያብሰለሰለኝ ታሪክ የለም
@umii7353
@umii7353 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለሁለት ወረዱብሽ እኮ ለአንቺ ፋንታ እኔ ደነገጥኩ እነዚስ ለቤተሰብነት ይቅርና ለጉርብትናም አያስፈልጉም
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u Жыл бұрын
እናት ናኝ እንጅ ያለችው ጥላት ነኝ አላለችም ምን ያጨረጭራል መቸም ልጆ ታይጠፋባት ሚዳያላይ አትወጣም እረጋ ብላችሁ ብትናገሩ ምናልባት በስም መመሳሰል ሊሆን ይችላል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሳህ ወላህ የኔም ሀሣብነው እናቴ አደለችም ለማለት መጨርጨር ምን አመጣው በተሻሻለ ጊዜ
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k Жыл бұрын
እኔ እኮ ጆሮዮን ተጠራጠርኩኝ እናት ነኝ አይዶል እንዴ ያለትው ?ይሄ ሁሉ መናደድ ምን አመጣው ተረጋግቶ ማውራት ማስረዳት እያለ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
@@user-sn3yw7eh1k ይገርማል DNAእያለ እዲ መሆን
@gangokayro4118
@gangokayro4118 Жыл бұрын
ከ 25 አመት በላይ ያልፈለግሸውን ልጅ አሁን አቅም ሲደክም መፈለግና ሚዲያ ላይ መቶ ተበደልኩ ማለት ልክ አይደለም:: ያሳደጉአትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል:: ገንዘብ ፍለጋ ይመስላል::
@zedluke525
@zedluke525 Жыл бұрын
ተባረኪ!!! ልክ አር የነካው እንጨት ያህል አብጠለጠለቻት
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
ኸረ እዛው! ስነምግባር ከጎደለው ሰው ኡንካን ልጄ የጎሮቤቴ ጎሮቤት አይሁን እኛ ኢቲዮጲያኖች ስርኣት ያለንነን ለነገሩ አይፈረድባት አስተዳዳጓ በወላጅ እጅ አይደለም ልብ ይስጥሽ ሴትዮ እህት ካልኳት ሊተናናቃት ነው
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh Жыл бұрын
ግን የተማርሽ ከሆነ ዲኤን ድኤን ተመርመሪ
@hairo3250
@hairo3250 Жыл бұрын
አክስተየዋ ጠላ ሻጭዋ የዝናሽ እናትን የቡላ ደንበኛ ነኝ ያለቻቸው እኮ ዝናሽ ልጄ ነች ካለቻቸው የሴትየዋን ስልክ አትሰጣቸውም ነበር። እራቅ እያላችው አስቡ እባካችው 🙏🙏🙏
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
If you are good person, solve the problem by doing DNA.
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
እነዚ ሰዎች ያሳደጒቸውን ልጃች ስማቸውን ቀያይረዉ እንዳይሆን ብዙ ነገር ውሸት አለበት ምክንያቱም ቁጣ የበዛበት ሄነብኝ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
ትክክል የሆነ የተደበቀ ኣለ
@zuzubnitmohamde9011
@zuzubnitmohamde9011 Жыл бұрын
እኔምጥርጣሬነው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ወይጉድ🤭 መስዬ ይሂንን ታሪክ በንጥልጥል እንዳትተይ መጨረሻቸውን አሳውቄን🙏
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Жыл бұрын
ትክክል
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ልጆ ትመስላለች ግን በጣም ተጨረጨረች
@zebibakedir5877
@zebibakedir5877 Жыл бұрын
@@user-vf6pp6wq5p betma nwe metmslwe sis 🙏
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Жыл бұрын
@@user-vf6pp6wq5p እኔም ተጠራጥሪለሁ አሜርካ ስላለች ብርፍልጋ መስሎት ይሆናል አሪጊቱም ጥቅም ታገኛለች ምንትበል
@nebiyatworede1896
@nebiyatworede1896 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 wuy thank u Loza Brhanu
@fasikagetachew4437
@fasikagetachew4437 Жыл бұрын
አንድ የተደበቀ ሚስጥር አለ የአክስትየዋ ቃልና ልጅ ተብየዋ ሁለት የተለያየ ቃል አለው መሲዬ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፍታው
@emuemuti1105
@emuemuti1105 Жыл бұрын
መሲ እኔ የምለው ከሰለጠነ ሃገር ነዉ የመጣችው አክስትየዋም የዘረመል ምርመራ አርገው ይህችን እናት እነዲቆርጥላት ቢያደርጉ ምን አለበት ለሁሉም እረፍት ነው ፈጣሪ ይርዳት
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Жыл бұрын
ዝናሽ ምን ነካሽ እንዴ ሰው እኮ የሰለጠነ አገር ሲኖር ሃይምሮውም ይሰለጥናል በእውነት ቀላል ነገር ነው ተመርምሮ ማርጋገጥ ይቻላል እኮ ምነው የአሜሪካ እብድ ሆንሽብኝ በእውነት አስጠላሽኝ አነጋገርሽ ጋጠ ወጥ ነሽ ግን አንድ ነገር ልገርሽ እስኪ ebs ተመልከች ስንት ሰው ቤተሰቦቹን የሚፈልጉ ዝናሽ ካንች ጀርባ ብዙ ችግር እንዳለ ያስታውቃል ነገርኛ ሰወች ናችሁ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እብድ አይገልፃትም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በትክክል አሜሪካ እኮ ብዙ ትምህርት የሚገኝበት የሚሰለጠንበት ነዉ ይቺ ምንም አልተነካችም
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h Жыл бұрын
ቀላል እብድ 😀😀😀😀😀
@መናዊት
@መናዊት Жыл бұрын
ይቺ የሰለጠነ አገር ቁጭ አለች እንጂ አልሰለጠነችም, የሰለጠነ አገር መቀመጥ ስልጡን አያስብልም
@zetamful
@zetamful Жыл бұрын
I feel she dont want DNA
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
አንድ ልጇን ከሀገር የወጣችውን በመልክ ካወቀቻት ምርመራ DNA ማድረግ ነው ካላወቀቻት እንዳይቀይሯት ግን ልጅቱ እርግጠኛ ከምትሆን ለምርመራ ፍቃደኛ ብትሆን ምናለበት ከመቸኮል
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Жыл бұрын
ወሸቷ ይች40አመትናት ልጂቱን ደብቀዋታል
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
@@asiyatube5507 አዎ ሲጀመር እናትሽ ነኝ የምትባል ልጅ አንደበቷ ሁሉ ይተሳሰራል ምክንያቱም ጥያቄ እስኪመለስላት እቺ ደረቅ ናት ለዛውም ምርመራ አላደርግም ማለቷ
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
@@asiyatube5507 betkkl
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Echi aydelechim yedebequt neger yalea ymeslal
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
@@jesusking3536 ያስታውቃል ደብቀዋል አንደበታቸው ይናገራል ክፉ ናቸው
@radhiahussein6056
@radhiahussein6056 Жыл бұрын
ከሰላሳ እስከ 39 ነው ያለችው እካን ልጃ አልሆሽ ምን ታርጊላታለሽ ነገርኝ ብጤ ናችሁ ጠበቃ ምናምን ትያለሽ እዴ እናት በጠበቃ አትገኝም እኮ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
ወንዱ ይሻላል ። ግን ለምን እንዲህ ተቆጡ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ልጁዋ ብትሆንም እኮ በዚህ ሁኔታ እናቴ ብላ አትቀርባትም😢
@abdulfetahibrahimtube5744
@abdulfetahibrahimtube5744 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ እንደ እድሜአቸው አያወሩም እዴ?እናት ልጅዋን ያገኘች መስሏታል ልጅ የተባልሽው ካልሆንሽ ስርአት ባለው መልኩ እንደ እድሜሽ ብትረጃት ምንሽ ይጎዳል?ለስሙ ስልጡን ሀገር 10 አመት ቆየሁ አልሽ አንች ግን ያው ነሽ
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅርታ አድርጉልኝ እና ከወንድዬው ውጪ ከድምፃቸው ጀምሮ ሀይለኞች ይመስላሉ!!
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Wendeyewm labanew yewshet mskur 20 ameta new saqat blawal satyewa 30 weym 27 new yalechiw ymeslegnal ljiwan debqewbatal
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ወንድዬዉም ወነድ ሰለሆነ አንጂ አሸቃባጭ ነዉ ከአነደዚህ አይነት ሰዎች ገር ምን አመጣዉ ሊያሸቃብጥ ካልሆነ 😁
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ባለጌም ናቸው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Ya they don't have no discipline.
@respectyourself249
@respectyourself249 Жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት አሳዛኝ ነገር ብዙ ጊዜ አልሰማሁም ነገር ግን የዝናሽ ቤተሰቦች ሥነ ምግባር ይጎላቹሀል አንቺም እህት ዝናሽ ተረጋግተሽ እንደ ሰው እንደ ሴት ምናልባትም እንደ እናት አስበሽ DNA አሰሪ እችን ምስኪን ሴትም የ 25 አመት ሀዘኗን መቋጫ አብጂለት busy ነኝ ላልሽው ቅንነት ካልጎደለሽ በቀር ግዛት አታጭም እኔም አንቺ ያለሽባት አሜሪካ ነው የምኖረው ለምርመራ ክፍያ ገንዘብ መክፈል ካልፈለግሽ እኔ እሸፍናለሁ ለዚያን ቀን የምታገኝውን ሙሉ ክፍያ ጭምር እሸፍናለሁ እውነት ክርስቲያን ከሆንሽ የምትባዝን ነፍስን አሳርፊ ክርስቶስ አንድ አዳምን ፍለጋ ነው ወደ ምድር የመጣው አሜሪካ መኖርሽ አይመስለኝም ያስፈለገሽ ከዚያ በላይ ሰው መሆንሽን አስቢ ።
@selam2958
@selam2958 Жыл бұрын
አይ አይመስለኝም እውነትም 1 የተደበቀ ነገር አለ።መሲ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀጥይበት።እናት እውነተኛ ትመስለኛለች ።DNA ላይ ከደረሱ ምናልባት የማጭበርበር ስራ እንዳይሰራ እሰጋለሁ ።ይችን እናት ፈጣሪዬ ይርዳት🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እናቷ ላለመሆኗ በDNA ታረጋግጥላት ጠበቃ ምናምን ማስፈራራቷ ነው አዬ እናትነት የወለደ ያውቀዋል::
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Жыл бұрын
Don’t blame her .it’s seem like the peoples she think her real family is hiding something from her . But like you said doing the. DNA is tell her who she is is
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
አሁን አንቺ የሰለጠነ አገር ነው ምትኖሪው ጠበቃዬ ምናምን ትላች ኢጅ ወዲያ የሷምጠበቃ የፈጠራት አለ አክስት ተብዬዋ መንደሬ ነች የሚመክራትም ምናምን ብላ ለመኖር ብለን ትላች ወየው የወረዳቹ ቤተሰብ አፈ ሲከፈት ጭንቅላት የሆነ የደበቃቹት ነገር አለ
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Awo enam esun new yalkut ljan debqewatal echima talaq ehtua nechi lala neche ljitua
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ቤተሠቡ ጋጠወጥ ነው ተያቸው ኣያስፈልጉም ቢቀሩም ውደ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
ትክክል
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ፈጣሪዬ ምኑን ነው የምታሠማን
@ninimohamed4195
@ninimohamed4195 Жыл бұрын
ዝናሽ ነጠላዮን አቀብሉኝ የምትይ ነገረኛ ነሽ በስርአቱ አታወሪም ትልቅ ሰው ነሽ ሲጀመር እናት ነኝ ያለችው እኮ ካንቺ በድሜ ታንሳለች ተሳስታ ሊሆን ይችላል
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
ኤጭ አሮጊት ምን ያንዘረዝርሻል ዚፍጥ እናንተ ሶስታችሁም ነገር ያዘላችሁ ትመስላላችሁ አይደለሁም አይደለችም ብትሉ ጥሩ አይደል የእናትነትን ስሜት እናት ብቻ ነው የሚያውቀው አንቺ እንኳን ልጅ ባትሆኝ ልጅ ስለጠፋባት ተመሳስለሽ ልጀ ብትል ምን አለ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
ሴትዮዋ ሴት አደሪ ነው የምትመስለው ተውላበለበች
@zebibakedir5877
@zebibakedir5877 Жыл бұрын
@@user-ut6tp2ek6l welhya melkwa temaslalch 👌
@zebibakedir5877
@zebibakedir5877 Жыл бұрын
@@user-ut6tp2ek6l 👌👌 tekekale
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Ergitegna kehonu eko saki blewu DNA byaseru dese yelem neber...edme lekwan seteterater tinoralechi.Zinash
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
እናትሽ ካላደለች እናቴ አይደለሽም አትይም ዝም ብለሽ ምን እንደዝህ ያቅለበልብሻል
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 Жыл бұрын
ጠላትሽ ነኝ የተባለ እንኳን እንዲህ አይጨረጨርም!!!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ምን አልባት እናት ነኝ የምትለው ሴትዮ ልጄናት ካለቻት ጋር እንደውም ልጅ የተባለችው ኤናትዬዋን በእድሜ ትበልጣለች
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын
ከሆነችም እሰየው ካልሆነች DNA አድርጉና እናት ነኝ የምትለውም ትረፍ ምንም አትጎዱም ነገሩን በቅንነት አስቡትና DNA አድርጉላት በቃ ቀላል ነው በህይወት መኖራቹ በቂ ነው
@senayitlaborde8733
@senayitlaborde8733 Жыл бұрын
DNA
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Tekekele thanks
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
ተይ ተይ እህቴ አትቆጪ ከሆነ ሆነ ነው የኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ የተደበቀ ህይወት እና ታሪክ ነው ያለን እና ምርመራ አድርጊ. እናት ነኝ ባይዋ መቸም ልጅ ሳትጠፋባት ልጅ ጠፋብኝ አትልም . ሴትየዋን እንዴት አወቀቻቸው ታሪኩን አታካብዱት ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው መመርመር ቀላሉ ነገር እያለ በዚህ ላይ ብዙ ያልተማሩ ሰዎች እድሜ አያቁም ምነው በጣም ቁጡ ሆንሽ ከመንጨርጨሩ መመርመር ምን ይጎዳል አይይይይ እናት ነች እናንተ ዘመዶች ባዮች ናቹ ውሸታሞች ናቹ ለምን DNA ማድረጉን ለምን አልፈለጋችሁም፣
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
ትክክል
@helenkidane5953
@helenkidane5953 Жыл бұрын
She has right, y don't need to judge her
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
የምትፋራው ነገር አላ በትፋራ ዲኤን ትማራመር ነበር
@zatuahmed3087
@zatuahmed3087 Жыл бұрын
@@user-ut6tp2ek6l ሰዋቹ ግን በጣም ቁጡ ናቸዉ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ትክክል ይመርመሩ ደግሞ ያለ ምክንያት እናትየዉ ልጄ ነሽ አትላትም
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
መሲየ አክስትየዋ እናቷ በ4 አመቷ አመጣቻት አሉ ዝናሽ ደግሞ እናቴ በ6 ወሬ ነው የሞተች ትላለች ይሄ ነገር የተደበቀ ሚስጥር አለው እውነታቸውን ቢሆን ኖሮ DNA ምርመራ ለማድረግ ለምን ፈራች
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 Жыл бұрын
መስየ ለምን በDNA አይገላገሉም ከዚ ሁሉ ጫጫታ መጨረሻው ማወቅ እንፈልጋለን አየ እናት እናት ደጓ ልጅች ያገናኝሽ አይዞሽ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 12 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН