MK TV || ዜና ተዋሕዶ || በሥርዓተ ቁርባን ወቅት የአንዳንድ ምእመናን ድርጊት ቀኖና የጣሰ ነው።

  Рет қаралды 15,710

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 20
@ConfusedCows-on6xj
@ConfusedCows-on6xj 2 ай бұрын
እኔን ሁሌም የሚያሳስበኝ የቤተክርስቲያን ስርዓተ ጋብቻ ላይ እየተደረጉ ያሉ አርቴፊሻል ነገሮች ላይም እባካችሁ ሀይ ሊባል ይገባዋል
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 ай бұрын
ካህን እንደ ካህን ይሁን ፣ ገንዘብ አስፈላጊ መሆኑ ይታወቃል ግን ደግሞ ከቤተ ክርስትያንዋ አይበልጥም ፣ወንጌል ይሰራጭ ከጫፍ እስከጫፍ ፣ የገጠር ቤተክርስትያንን እናስብ ፣የከተማው ቤተክርስትያን ለገጠሩ ቤተክርስትያን ገቢውን ያካፍል ይርዳ ቤተክርስትያን ማሰሪያ የሚሆን በየመንደሩ የሚለመነውን ነገር ማስተው አለባቸው መለመን ካስፈለገ ቤተክርስትያን ግቢ ይሁን እባካችሁን ሀሰተኞችም አሉ ስርዓት ያለው አሰራር ይዘርጋ ፣ለራስ ብቻ አናድላ ነገርማስተውአለባቸውመለመንካስፈለገቤተክርስትያንግቢይሁእባካችሁንሀሰተኞችአሉስርዓትያለውአሰራርይዘርጋ፣ለራስብቻ አናድላ ገጠ ሪትዋን ቤተክርስትያን እንስራ እንርዳ
@AskalAyele-bl3gf
@AskalAyele-bl3gf 2 ай бұрын
ይህንን ስርዓት በዋነኝነት ማስጠበቅ ያለበት 1ኝ የንስሃ አባት 2ኛ ቤተክርስቲያን እራሷ ናት ይህም ማለት የንስሓ አባቶች ችግር የለውም የሚባል ነገር ስለበዛ ስርዓቱን የመጣስ ነገር ይከሰታል ሌላው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ከተገባ በኋላ ሁሉም የመግቢያና መውጫ በሮች ቢዘጉ ችግሩ የሚስተካከል ይመስለኛል ስለዚህ ሁሉም አቢያተ ክርስቲያኖች ቅዳሴ ከተገባ በኋላ ስጋወደሙ እስኪመለስ በሮች ቢዘጉ ችግሩ በመጠኑም ቢሆን ይሻሻላል፡፡
@wubo8933
@wubo8933 2 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን!
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 2 ай бұрын
ክብረት ይሥጥልን🙏
@user-tt2gw8qc3h
@user-tt2gw8qc3h 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭እውነት ነው
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 2 ай бұрын
እረ ወገን ምን ይህ ብቻ በጋብቻም ወቅት ከስረአተ ቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ነው ባብዛኛው ህዝብ ቅንድባቸውን ጥፈር ቀጥለው ልፒስቲክ፣ጰጉራቸውን በዊግ ተሰርተው እረ ይሄም አልበቃ ብሎ ከቆረቡ ብኋላ በአዳራሽ ውስጥ ያልተገባ ልብስ እያደረጉ ቅዱስ ቁርባን እንዲህ ከሆነ ይቅር በሚያስብልበት ግዜ ደርሷል ይህም አባቶች ተጠያቂ ናቸው ለጠፋችው ነብስ እናንተስ ቢሆን ንሰሃ አባት ምንድነው የሚሰራው ከዛ ደግሞ ሱሪ መልበስ ሊፒስትኩ በቃ ከአለማዊ ሴት ምን ይለያቸዋል እረ ስጋ ደሙ ቀላል አይደለም ለፍርድ ነው እኮ ቁረቡ የምትሉት እኔ ባብዛኛው ሳያቸው 😢😢😢 አለቅሳለሁ ቁርባን እኮ መለራን መቀበል ነው አይደል እንዴ መስቀሉን መሸከም ቀርቶ 😢😢😢 ግን ብያስቡበት ለዚህ ሁሉ ነገ ምን ይፈጠራል
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
1ga Asasabi gudye yeha newe Elke nesche
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 ай бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@user-zg3vw7ln3s
@user-zg3vw7ln3s 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ምንድነው ካቴድራል ?????ቤተክርስትያን ነው የምናዉቀው ::::
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
እንደው እናንተ እንኳን ከወሬው በፊት የእግዚአብሔርን ሰላምታ ብታስቀድሙ አረ ነውር ነው ነጠላ አሳምሮ ቀርቦ የፈጣሪያችንን ሰላምታ እንደ ተራ ወሬ አረ ፈጣሪን ፍሩ ሰው መጀመሪያ ሲገናኝ መስሎኝ ሰላምታ የሚለዋወጥ እንደው ፋሽን መስሏችሁ ከሆነ በናንተ አያምርም ብቻ ብታርሙት ጥሩ ይመስለኛል 💕🙏 ✝️💕
@btkbah6359
@btkbah6359 2 ай бұрын
እናንተ ሚዲያዎች እራሱ የቅዳሴን ስርዓት ስታስተላልፉ ከሥርዓት አንጻር እያያችሁ...ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመን የማናያቸውን ከመጋረጃ ውስጥ ያሉ የቅዳሴ ስርዓቶችን እድሜ ለእናንተ እናንተ ጋር እየመጣን ነው ምናየው እና ትንሽሽ ታስደነግጣላችሁ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 ай бұрын
በትክክል
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 2 ай бұрын
ምንድው ካቴድራል የሚል ስም በዛ ካቶሊክሆን??ካቴድራ❌❌❌❌❌
@AskalAyele-bl3gf
@AskalAyele-bl3gf 2 ай бұрын
ይህንን ስርዓት በዋነኝነት ማስጠበቅ ያለበት 1ኝ የንስሃ አባት 2ኛ ቤተክርስቲያን እራሷ ናት ይህም ማለት የንስሓ አባቶች ችግር የለውም የሚባል ነገር ስለበዛ ስርዓቱን የመጣስ ነገር ይከሰታል ሌላው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ከተገባ በኋላ ሁሉም የመግቢያና መውጫ በሮች ቢዘጉ ችግሩ የሚስተካከል ይመስለኛል ስለዚህ ሁሉም አቢያተ ክርስቲያኖች ቅዳሴ ከተገባ በኋላ ስጋወደሙ እስኪመለስ በሮች ቢዘጉ ችግሩ በመጠኑም ቢሆን ይሻሻላል፡፡
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 106 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН