MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…

  Рет қаралды 948,377

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 6 500
@aynalemkibru6151
@aynalemkibru6151 Жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!
@siko9947
@siko9947 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኝህን አባት ጠቅላይ ቤተክህነት ሊደግፋቼው ይገባል...
@mikem783
@mikem783 Жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን! ጠባቂው እያንቅላፋም ፣ አዬተኛም! እባካችሁ ስልካቸውን (ባንክ ቁጥር) አስቀምጡልን። ሁላችንም የመርዳት ግዴታ አለብን!
@bisratbihon3025
@bisratbihon3025 Жыл бұрын
@Love is Winer wore bicha zeregna
@user-nw4cx9mn5i
@user-nw4cx9mn5i Жыл бұрын
אני רוצה לעזור לו משהו יכול לקשר בינינו
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 Жыл бұрын
Please how can we help him
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ የኃጢአተኛዋ😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ 😢 በስንክሳር ያነበብነው በዘመናችን ዓየን😢😢😢
@adamueneyew1252
@adamueneyew1252 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለእነሱ ማዓት ያውርድባቸው ለአባታችን ደግሞ ፅናቱን እና ምህረቱን ይላክልዎ እሷ እመቤቴ ትጠብቀዎ አባታችን🙏🙏🙏
@Mgds-sj9xh
@Mgds-sj9xh 3 ай бұрын
አይዞወት ለበጎነው አባቴ ድንግል ማርያም ለቅሶዎን ትስማወት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
@marituyilma3419
@marituyilma3419 Жыл бұрын
በኛ ሀጥያት አባቶች እየተቀጡ ነውና አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን😭😭😭
@calmpurple6053
@calmpurple6053 Жыл бұрын
This is exactly how I felt Lene yemigeba bedel enersu tekebelu
@MeluHailay
@MeluHailay Жыл бұрын
Amen
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 5 ай бұрын
:ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ
@user-um6zu2fc1v
@user-um6zu2fc1v 4 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatadem5651
@hayatadem5651 Жыл бұрын
ያአላህ በጣም አስለቀሱኝ አባታችን የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው 😥😥😥
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
😭😭😭 እንኳን እግዚአብሄር ደረሶሎት አባቴ 🙏 በአሁኑ ስአት ፍርድን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንጠብቃለን ❗ሌላ ሰሚ አካል ስለሌለ🙏
@makedateklay4383
@makedateklay4383 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤት ግፍዒ ጸላኢኩም ይንባዕ ኣቦየ ኣበይ እዮም ክኣትዉ እዞም ግፍዐኛታት ኣጆኹም ኣቦየ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እባካችሁ ተባብረን እናሳክማቸዉ እኚህ አባት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ የታየበት ታላቅ ምስክር ናቸው።ለኔ ያርገዉ የኔ አባት የኔ ንፁህ እኔ ሀፅያተኛዋ ልንገላታ ☝️😭😭😭😭
@mestawettechane5109
@mestawettechane5109 Жыл бұрын
Please
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እኔም ባይ ነኝ
@laynaddishumena6943
@laynaddishumena6943 Жыл бұрын
More የሚለውን ተጭናችሁ Description ውስጥ ስትገቡ በስማቸው የተቀመጠ የንግድ ባንክ አካውንት ታገኛላችሁ።
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
እኔም ሀፂያተኛዋ እያለው አባቴ😭😭😭😭😭
@koookkk2992
@koookkk2992 Жыл бұрын
እኔም
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
ወገን ላባታችን አለው እንበላቸው ህክምናውን የሚከታተሉበትን ሁኔታና ቤት እናዘጋጀልቸው እባካቹ🙏🙏🙏
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
እሺ እንዴት በምን መልኩ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
እውነት ነወ በየት እናገኛቸዉ
@atsedeatsede3682
@atsedeatsede3682 Жыл бұрын
እሽ እኅቶቼ ግን በምን አግኝተን እንርዳቸው
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
በደስታ 🙏🏽ግን እንዴት? ስልካቸውን ቢያስቀምጡ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
የምንረዳበትን መንገድ ይንገሩን ለአባቶቻችን ካልሆን ለማን?
@SolomonMulatu
@SolomonMulatu 5 ай бұрын
አባታችን የእስራኤል አምላክ ይጠብቆት እድሜዎን ያርዝምልን
@kalkidanayele9166
@kalkidanayele9166 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ግፍ ተመልከት
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን 💒🖤💔😭🤲🙏
@jkjyaredjk5543
@jkjyaredjk5543 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
@Love is Winer እሽ🖤😥💔🤲🙏
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@jkjyaredjk5543 ደደብ ዶንቆሮ ሰው ሁን !
@lolololol2137
@lolololol2137 Жыл бұрын
እንዴትነውመረዳትየሚቻለው
@user-to4jz2iy1b
@user-to4jz2iy1b Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Жыл бұрын
አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስሎት አይዞት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቆት አባቴ ስለኛ ስግብግቦቹ የበዛ ሀፅያት እርሶ ተቀጡ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭😭
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Жыл бұрын
🦂🦂🦂🦂🦂
@sefiwamare3649
@sefiwamare3649 Жыл бұрын
@Love is Winer this happen because of tplf,
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj Жыл бұрын
@Love is Winer ሀጢያታችሁ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው የሚባለው እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 Жыл бұрын
@Love is Winer እሲኪ ቢቻላችሁ ጰልዩ የተ ቀረ ዝም በሉ በቃ 🤐
@wassnaldunya5205
@wassnaldunya5205 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@genitgh5084
@genitgh5084 Жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ ማርያም አተረፈዎት አባታችን
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም😭😭😭💔
@meseretmetku4830
@meseretmetku4830 Жыл бұрын
አባቴ አይዞት ከጎኖት ነን
@BubaTuta-qw1hg
@BubaTuta-qw1hg Жыл бұрын
አህያ አለ? እዉነቱን ነዉ።🤣🤣
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@BubaTuta-qw1hg እግዚአብሔር ይገስጻቹሁ ተሳስታቹ ሰዉን እምታሳስቱ
@edentekhle9188
@edentekhle9188 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@saraabebaw360
@saraabebaw360 Жыл бұрын
@@BubaTuta-qw1hg Ante dedbe
@genigeni5087
@genigeni5087 Жыл бұрын
የኔ አባት እኔን እኔን😢😢😢😢😢ኣይዞወት እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችልን 😢😢😢😢እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Noah0BC
@Noah0BC Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርድባቿል ፍርዱም ትክክል ነው ፍርዱም የፀና ነው
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ በዘመናችን ይህንን ሁሉ አየን ያልታደልን ትውልድ። አባታችን እርስዎ ትልቅ አባት ነዎ ስለክርስቶስ መከራን ተቀበሉ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ናት። አይዝዎት አባ።
@user-gl9dw5fp8n
@user-gl9dw5fp8n Жыл бұрын
እኔ ወራዳዋ ደም እንባ ላልቅስ በእኔ ኃጢአት ነው ይህ ሁሉ በሀገር እና በቤተክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው😭😭😭😭😭
@madamelena1513
@madamelena1513 Жыл бұрын
እንባዬ ይፍሰስ የኔ አባት አይዞዎት እኛ አለን ሁሉም ይሆናል እባካችሁ አካውንት ክፈቱና አሳውቁን ምነው አምላክ ተውከን እዬዬዬዬዬዬዬ
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@Smokua420
@Smokua420 Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 dedeb
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
የኔ አባት አንኩዋንም ተረፉ!!የኔ የቆሻሻ ሃጥያተኛ አንባ ይፍሰስ!!! አርዳታ የሰጡት ሙስሊም ወንድሞች አግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ መልካሙን ሁሉ አሜን!!
@elinoreru9003
@elinoreru9003 Жыл бұрын
አቤት እግዞአ ምሀረነ ክርስቶስ እግዝአብሄር ይሀሉኩሞ አቦታትና🙏🙏🙏🙏
@user-ku6cl2og1q
@user-ku6cl2og1q Жыл бұрын
ቅድስገብርኤልአተፍርድስጥ አባታችንአይዞኦት
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታኖች ሲነኩ አባቶች ሲከፋ ይከፋኛል አላህ ስላሙን ያውርድልን ያርብ🤲🤲🤲ሀዘነችሁ ሀዛነችን ነው ደስታችሁ ደስታችን ነው
@imuumusewban
@imuumusewban Жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ እንዲ አትበሉ
@YordanosF
@YordanosF Жыл бұрын
@@imuumusewban ምነው ተከፋህ? አላህ ለሰው አትዘኑ ይላል? እስቲ ንገረኝ እና ለሚገደሉ ሙስሊሞች የበለጠ ልዘን ላልቅስ ምክንያቱም የክርስትያን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፍጥረት ሁሉ ለአህዛብም ለመናፍቃንም የእኔ ፍጥረታት ናቸውና ውደዱአቸው ስላለ እንወዳችኋለን። ሲቀጥልም አንተ ብትጠላኝ እኔ እወድሀለሁ የሚጠሏችሁን ውደዱ የሚል መልካም አምላክ ነውና ያለኝ! እስቲ ንገረኝ? አላህም መሀመድም ጥሉ ይሉ ይሆን? የማላውቀውን ልወቀው እስቲ?
@tube-yr1ir
@tube-yr1ir Жыл бұрын
Asekabaci
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
@@tube-yr1ir አወን ነኝ ምን ይጠበስ
@selamsalamselam5999
@selamsalamselam5999 Жыл бұрын
@@tube-yr1ir ቆሻሻ
@gmariamandargie5904
@gmariamandargie5904 Жыл бұрын
የሚያምኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችዎ አባታችን የኔ የኃጢያተኛው እንባ ይፍሰስ
@almazabrahim2838
@almazabrahim2838 Жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ ሆይ እባክህን ህዝቡን አድን ሰውረን አዞት አባ እመቤታችን ኪደነምህረት ከርሶጋር ትሁን
@ayumolla2630
@ayumolla2630 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን። አባታችን እመብርሃን ጥላ ትሁነዎት
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ንፁሀንን ይጠብቃቹ ወይ አገሬ የምነት አባቶች ክብር ያጡት ግን ምን መአት ነው
@user-dl5gp5bl1t
@user-dl5gp5bl1t Жыл бұрын
እረ ጠቡ ከማጋር ነው አልገማኝ አሥረዱ በአላህ
@Selam12973
@Selam12973 Жыл бұрын
በእኔ ሃጥያት ነው ይሄ ሁሉ በደል አቤቱ የሆነብንን አስብ በቃ በለ ጌታ ሆይ🖤🖤😭😭
@kiyyafiqer2006
@kiyyafiqer2006 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭
@belanmolla6088
@belanmolla6088 Жыл бұрын
አባ እባክዎን እንዳንጠፋ ጸልዩልን ይህ ሁሉ የኔ የኛ በደል ነው እባክዎን ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ብለው ጸልዩልን
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
አባታችን አይዞዎት እባክዎ ይፅናኑ እርስዎ የሰማእትነት ዋጋ ከፍለዋል እግዚአብሔር እንባዎትን ያያል እና አይጥለውም ህዝቡም ከእርዎ ጋር ነው እነኝህ ሀጢያተኞች ወንጀለኞች ግን ቃላት እንኮን አጣሁላቸው ምን ይባላሉ በምንስ ይገለፃሉ?
@heead1433
@heead1433 Жыл бұрын
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት የኔ የሀጢአተኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ 🥺😭😭
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ለምንድነው ወንድ ሆኖ የሴት ቀሚስ በመልበሱ ነው
@soulsongs74
@soulsongs74 Жыл бұрын
@@Hkim185 yewlsh yene konjo sijemr endew ye emnetu teketay bathogni enkuan abat nachew antu btyachew emikenesbsh mnm neger yelewm siketl teyki enji kalaweksh wend honew kemis melbesachew hulum bemsale ena bemknyat new enas degmo yenantes wendoch kemis ylebsu aydel shekiwoch hajiwoch tadya mnew yegna sihon endezi geremesh🧐
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ያቤሎ ከንቲባ እና ፓሊሶቹን እንፋረዳቸዋለን 😭😭😭
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
አንለቃቸውም እግዚአብሔር ነፍሳቸው ላይ ይፍረድባችሁ። እሳቱ ይብላችሁ
@tworku7432
@tworku7432 Жыл бұрын
ያቤሎ ከንቲባ እና ፖሊሲ ያሰራቸው ለህግ ይቀርብ
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
ይህ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የዘር ፖለቲካ ነው የአማራ ጥላቻ እግዚኦ አሁንስ በቃን ይህ መንግስት መውረድ አለበት አለበለዚያ ከዚህ የሚበልጥ ግፍ ይቀጥላል
@ERMA23
@ERMA23 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እነዚህ የዲያብሎስ ታላቅ ወንድም
@muluyezelalem8832
@muluyezelalem8832 Жыл бұрын
መጠየቅ አለባቸው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Жыл бұрын
አይቀርም በምድር ለዘላለም ይኖሩ መስሎአቸዋል። እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል።
@MuluneshAyichew
@MuluneshAyichew Жыл бұрын
እግዚኦ ጭካኔ እግዚኦ ግፍ ቃል አጣሁ አይዞዎ አባ የዘመናችን ሠማዕት ትክክለኛዉን እግዚአብሔር ይፍረድ
@aynalemwubete3013
@aynalemwubete3013 Жыл бұрын
የአባትችን አካውንታቸውን አስቀምጡልን ። በጣም ልቤ ተስብሯል💔💔💔😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እኔ የልቤን ስብራት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@genetamnuel1812
@genetamnuel1812 Жыл бұрын
Account lakulin pls
@arsematube3638
@arsematube3638 Жыл бұрын
የሚረዱበትን አካውንት ሼር አድርጉላቸዉ እባካችሁ ብዙ ልባቸዉ ቀና መርዳት የሚፈልግ አሉና።
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ለማህበረ ቅዱሳን ደውሉላቸው
@nanghgg1648
@nanghgg1648 Жыл бұрын
Plz acawut asikemtulin ebakachihu
@abzabity177
@abzabity177 Жыл бұрын
አባታችን እውነት እግዚአብሔር ነው የእውነት የኦርቶዶክስ አምላክ ከፊት ቀድሞ እንኳንም ህይወትዎ ተረፈልን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማረፊያዎን ያሳውቁን እኛ ልጆችዎ እናስታምምዎታለን እግዚአብሔር ይማረዎት
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ጠካራ ሰው ናቸው
@ghenethagos3188
@ghenethagos3188 Жыл бұрын
Ebakoten adraswone yaswekune
@Amina-uh3ze
@Amina-uh3ze Жыл бұрын
እኔ ላልቅስ እኔ ሀጤተኘዋ ላልቅስ
@deinahailu3173
@deinahailu3173 Жыл бұрын
Abate amlakachin Ale , please I need to stand with u . How can I reach u
@deinahailu3173
@deinahailu3173 Жыл бұрын
We need your address
@mulukenwelelaw5434
@mulukenwelelaw5434 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን በምረትህ ጎብኛት
@hanalegese8407
@hanalegese8407 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ኸረ አምላኬ መከራችንን ተመልከት ፍርድህ እራቀ
@isuman7196
@isuman7196 Жыл бұрын
አባታችን ሆይ ወላሂ አይዞት አላህም እነዛ ሰዎች የሰሩትን አፀያፊ ስራ ቅጣታቸውን እንሚሰጣቸው አልጠራጠርም አይዞን አባቴ አላህ ይጠብቆት🥰🥰🥰
@gualdngley
@gualdngley Жыл бұрын
Eritrawi🇪🇷 ነኝ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ህዝብህን አድን🙏 ኣይዛቻሁ ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል አንዲት ቤተ ክርስትያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንድ መንበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
There is no need to identify yourself as Eritrean as it is an issue of faith.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😢😢🙏🏿
@WilliamJR97
@WilliamJR97 Жыл бұрын
were yerasachun papas be lela endekeyerachu resash mdre dingay ertirawi hula
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 Жыл бұрын
እውነት ነው
@danaitghebremaryam1450
@danaitghebremaryam1450 Жыл бұрын
B tighrighna ba tergumeley kekurub ka teredieni please
@bisratteshome1164
@bisratteshome1164 Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ከከፋ ነገር አወጣዎት፡፡ የፈጣሪን ፍርድ ለማየት ዕድሜ ይቸረን፟፡፡
@AmarechKebede-wn3sx
@AmarechKebede-wn3sx 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝና ያሰለቅሳልም እግዚዓብሔር ይፍረድ
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ደራስያን ፀሀፊ የሆናቹ ይህ ታሪክ የክርስትያን መከራ እያንዳንዱ ፅፋቹ ታስቀምጡልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናለሁ
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
አባቴ፣አይዞት፣ለሁሉም፣ጊዜአለው፣ከዛሁሉ፣ስቃይ፣እዚመድረሶት፣እግዚያብሔርን፣አመስግኑ፣ቀሪዘመኖትን፣እድሜናጤና፣ይስጦት
@FelekeDereje-fg7fw
@FelekeDereje-fg7fw 2 ай бұрын
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን አይጥለንም
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ደም ላልቅስሎት በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይፍረድባቸው እንደው የሰው ያለ ያስብላቸው ዘር አይውጣላቸው uffffff እንዴት ያሳፍራል ከእንደነዚ አይነት ጋር መቆጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aynabebagwold1170
@aynabebagwold1170 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😴😴😴😴😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@fasikayimer7062
@fasikayimer7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታች የዘመኑ ሰማዕት ነዎት ለሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኖች መፅናናትን ያድለን
@muluzemene7868
@muluzemene7868 Жыл бұрын
ፍርድ ከልዉል እግዚአብሔር እጠብቅ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tu8ho1nz1u
@user-tu8ho1nz1u 5 ай бұрын
አባታችን አይዞዎት እ/ር ይፈርድባታቸዎል ከጎነዎት ነዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት።
@addiswendimeneh3887
@addiswendimeneh3887 5 ай бұрын
😢😢😢 ድንግል ሆይ እባክሽ የአባቶችን እንባ ተቀበይ። እፍፍፍፍፍፍ
@tesga9705
@tesga9705 Жыл бұрын
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል😭 ደሞም ያልፍል ሁላችንም በፀሎት እንትጋ እንዋደድ እንፍቀር አንድ እንሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ።
@meserethailuangia681
@meserethailuangia681 Жыл бұрын
እንኳን እመቤታችን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍል
@marthamarita7499
@marthamarita7499 Жыл бұрын
እዴት ያማል
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 Жыл бұрын
@@meserethailuangia681 አዞት አባታችን
@selamawitzewde3396
@selamawitzewde3396 Жыл бұрын
How can we help? I want to send money. Where can I get tlf.number? This is so heartbreaking 💔💔😭😭
@weynubelste9857
@weynubelste9857 Жыл бұрын
@@meserethailuangia681 ezezz
@hanamariam7087
@hanamariam7087 Жыл бұрын
አይዞዎት አባቴ ባሁኑ አንላቀቅም ሁላችሁም ማህበሩን እና EOTC ን አባል ሁኑ ከ ሃይማኖት በላይ ምንም የለም አባል ሁኑ .................ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቪዲዮ መስራት እዳናቆም አንላቀቅም
@user-ne2nj6hj8m
@user-ne2nj6hj8m Жыл бұрын
የኔ አባት 😭😭
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 Жыл бұрын
le ewunat enmotalen enji eji ansatim
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
በዩቱብ አይደለም መፎከር ፎክራችሁሰ ምን ሊመጣ በእውነት ከተቆረቆርሸ ፀልይ ይሄ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።
@TsehayBaye-in3qm
@TsehayBaye-in3qm 2 ай бұрын
አባ ሆይ አይዞዎ ተንግዲህስ ለመስቀሉ እንሞታለን
@user-zc6uq7re4d
@user-zc6uq7re4d Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኣቤቱ ከክፉ ኣድነን ኣቅም የለንም እና ኣትተወን ኣይዞት ኣባታችን
@temesgenfentahun4055
@temesgenfentahun4055 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን!!
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 Жыл бұрын
አወ አካዉት አስቀምጡልን
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 Жыл бұрын
እኔን የኔ አባት
@helenayetadebele821
@helenayetadebele821 Жыл бұрын
Ebakachu adrashacewn silk kuter lakulige
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አይዞአቹ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ አሎት
@ttg7355
@ttg7355 Жыл бұрын
@@zerfnshhylgebrl8876 መቼም አንረሳውም እና አይዞት አባቴ ለሀይማኖታችን መስዋት መክፈል ግድ ነው እና
@EnyewYiresu
@EnyewYiresu 2 ай бұрын
አይዙዎት አባታችን የኛየክርስቲያኖች መከራ አያልቅምና እግዚአብሄር ያበርትወት።
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Жыл бұрын
ይሔን መስማት ከህሊና በላይ ነው እኔ ላልቅስሎት አባቴ አይዞት 😭😭😭 ጌታሆይ ዝምታህ ያስፈራል አባትሆይ ታረቀን ይቅርም በለን የአስራት ሀገርህን ኢትዮጵያን ትንሳዔዋን አቅርብልን ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😭😭😭😭 ☝️☝️
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Жыл бұрын
እግዚኦ💔😭😭😭😭የኔ አባት ጥላትህ ያልቅስ😭😭 አካውንት አኑሩልን እባካቹህ አባታችን እናትርፍ🙌😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
የኔ አንገት ይደፋ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው ግን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞን የተዋህዶ እንቁዎች ይሄ ቀን ያልፋል ኧረ የሰላም አምላክ ግባ ከሀገራችን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እረ ተይኝ እስኪ የእናቴ 🖤😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@meticar4025 ኡፍፍ ኧረ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን አካውንታቸው ቢሰጡን ጥሩ ነበር
@user-vw9rl5lt2x
@user-vw9rl5lt2x Жыл бұрын
😭😭🖤
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን የሆነብንን አስቦ ይቅርታውን ምህረቱን ይላክልን😭🙏💔 እኔም ቅስሜ ተሰብሯል የምር😥 አባታችንን በምን መገድ እንርደሠቸው ማህበረ ቅዱሳን አካውንት ባስቀመጡልን መልካም ነበረ አባታችን በጣም ነው የሚአሳዝኑት😥
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@user-gm3kz4ii8u እጅግ ልቤ ተሰብሯል እስኪ የምንችለው እናግዛቸው ወገኖቼ
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ..... ከዚ ነውር ነገር ትውልድ ከዚ ክፋት ያምልጥ.....አይዜኝ አባቴ 😭😭 እግዚአብሔር አለ ..!!
@tekalignchala5071
@tekalignchala5071 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እኔ ላልቅስሎት የኔ አባት አቤቱ ጌታዬ ወይ እየሆ ያለብንን አስብ
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Жыл бұрын
የኔ አባት የእርሶ እንባ እንደፈሰሰ የኔ ደም ይፍሰስሎት እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አተረፈዎት ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አይዞት የኔ አባት😭😭😭😭😭
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Жыл бұрын
የሰማእታትን በረከት የተካፈሉ እድለኛ ነዎት! ያጸነዎትን አምላክ ያመስግኑ። የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
@floragebrea5mlak437
@floragebrea5mlak437 Жыл бұрын
ቁዱስ አባታችን የሄ ሁሉ ችግር ዉርደት ብጣዕሚ ድዝግንን ደይግባአኩ ግን አባታችን እንደ ጌታና እየሱስ ኩሩስቶስ ዝተዋረዶ ዝተቐጥቐጦ ንዓና ንኸድሕን ልክዕ ከም ናይ ጎይታና ፈተና ለይቲ ክድቅስ አይካአልኩን እና በኸኹ ንጌታ ይልምን
@user-fd6tw2xq3q
@user-fd6tw2xq3q 4 ай бұрын
አባ ሁሉም ያልፋል እግዚያብሄር አለ መልስ እሱ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤❤
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Жыл бұрын
ምን ቃል አለኝ የዘመናችን ቅዱሳን አባቶቻችን እስኪ እመቤቴ ትጠብቃችሁ💔💔💔 ምንአለ ይሄ ሁሉ ፈተና ለእኔ ሀጢአተኛዋ ቢሆንልኝ እህህህህ አባቶቻችን😥😥💔💔
@asteradimas9844
@asteradimas9844 Жыл бұрын
አዞን አባታችን አለፈራጅ እድሜና ጤና ይዞን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እውነት የኛ ኃጢያት ነው ልቤን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ
@kiyyafiqer2006
@kiyyafiqer2006 Жыл бұрын
😭😭😭
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 Жыл бұрын
አካውታቸውን አስቀምጡ የአባታችንን የቻልነውን እንርዳ እባካችሁ 😭😭😭😭
@hanamesfin1218
@hanamesfin1218 Жыл бұрын
አውነት ነዉ
@user-vv2dn5tc5d
@user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын
አው የኔም አሳብ ነው
@mekditube489
@mekditube489 Жыл бұрын
መርዳት አለብን የቻልነውን
@memaethiopian4025
@memaethiopian4025 Жыл бұрын
አዎ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ከላይ እስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለኮ
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አይዞት የኔ አባት በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@truwerkhailemaryam
@truwerkhailemaryam 3 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ አባታችን እግዚአብሄር እባሆትን ያብስ
@hibiryetikilsisefeson331
@hibiryetikilsisefeson331 Жыл бұрын
የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ እኔ ልሰቃይ እርሶ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ሀጢያት ሁሉ ነው ተቀብለው መስዋእት የሆኑልን እግዚአብሔር መልስ አለው ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ አካወንታቸውን ለጥፉልን የቻልነውን እንርዳቸው
@mahderbelay3746
@mahderbelay3746 Жыл бұрын
የኔ አባት አይዞት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በርሶ ተአምር አሳይተናለች ሁለቴ ስሟን ቢጠሩ ተገኝታለች መልካም ቀን ይመጣል አይዞት ለሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ አጎኖት ነን መዳኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት
@berhanezemuy473
@berhanezemuy473 4 ай бұрын
በጣም ያዝናል ኣባታችን ኣይዞ ፈተና ይሄ እግዝኣብሔ ኣንድ ቀን እጄቸይ ያገኘሉ
@Kidist-Ethiopian
@Kidist-Ethiopian 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@suleymanali3431
@suleymanali3431 Жыл бұрын
በጣም ፡ ስሜት ፡ የሚነካ ፡ ነዉ። እንኳን ፡ የሐይማኖት ፡ አባት ፡ ቀርቶ ፡ ሐይማኖት ፡ አልባም ፡ ቤሆን ፡ ይህን ፡ መሰል ፡ ግፍ ፡ በሰው ፡ ልጅ ፡ መፈጸሙ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ አረመኔ ፡ መሆናችችን ፡ ያሳያል ፡ ፡ በጦርነት ፡ ጊዜ ፡ ኦንኳን ፡ የሐይማኖት ፡ አባት ፡ እንዳይነኩ ፡ ሐይማኖታችን ፡ ያዛል።
@muluyederso4774
@muluyederso4774 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድን ከአንተ እንጠብቃለን አባታችን እርሰዎ የዘመኑ ትክክለኛ የእግዛብሄር ሀዋርያ ነወት የእርሰዎን ፅናት እና ብርታት ይስጠን!!!
@tigestenegashe
@tigestenegashe Жыл бұрын
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን የአባታችንን አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን እና እንድ ሃቅማችን እናግዛችው ለግዚው እንኳን ለመታከሚያ የሚሆናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
ሲኖዶሱ የማሳከም ግዴታ አለበት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው ለአባታችን አለን ልንላቸው ይገባል
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 Жыл бұрын
ግን ቤተ ክርሰትያን የማሳከም የመርዳት ግዴታ አለባት
@amyentadese6914
@amyentadese6914 Жыл бұрын
ንስር ሚዲያ ሲኖዶሱ ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት እኔ የግዴታዬን ተወጥቻለው ወይ ብለህ እራስህን ጠይቀሃል አስራት በኩራትህን ሳትሸራርፍ ባገኘኸው ልክ ሰተሃል መጀመሪያ እራስህን መርምር
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
@@intertainment2048 በቃ ይህ ነው ክርስትና ቅዱስ ሲኖዱሱ የእራሱን ስራ ይሰራል እኛ ደግሞ የእራሳችን ድርሻ እንስራ ምን ችግር አለው አባታችን ብናግዛቸው ለእኛም ትልቅ በረከት ነው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Жыл бұрын
አይዞህ ካንተ ጋር ነኝ የሚል ድምፅ ሰማሁ ሲሉ ደስ አለኝ ያቤሎ ህዝብ ተባረኩ
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w Жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር ኣምላኽ ዓስቢ ቅዱሳን የዓድልኩም ኩሉ ወጻዕኩምን ግፍዕኩምን ግርፋትኩምን መድሃኔ ዓለም ይቁጸረልኩምን ኣጆኹም በርቱዑ ኣባታችን።
@teddyzmultimedia3131
@teddyzmultimedia3131 Жыл бұрын
በእርሶ የደረሰ ለኔ ለሀጥያተኛው ይሁን አባቴ😭😭😭 ያማል ያማል ያማል እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ መርዳት ለሚፈልጉ አስቀምጡልን
@yours.-ol8305
@yours.-ol8305 Жыл бұрын
Ezgaber Yemarechu Abatachen, Emebete Yesemye ena Medere Belegoua Tadenenalech. Ezgaber Betekestane yadenatal. Aiso Aba ❤
@vibes9887
@vibes9887 Жыл бұрын
አቤት መጨረሻየን እደት ይሆን አባ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ በእርስዎ ላይ የደረሰው በደል በጣም አሳዘኑኝ 🥺,ayzowet fetary mulu tenawten yemlisilewte
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g Жыл бұрын
አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመከራ ስላፀናወት ክብር ምስጋና ይድረሰው ያሳለፉወት መከራ የደረስወበት ሰቆቃ ተመልክቶ መልሱ አይዘገይም አምላካችን አይዞን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች😭
@zelekeBelay-sf1vr
@zelekeBelay-sf1vr 5 ай бұрын
የሣዝናል አይዙወ እግዚአብሄር አለ
@user-tn6wd6uu5m
@user-tn6wd6uu5m 4 ай бұрын
እግዝአብሔር ይጠብቀወት ሁሉምያልፋል🙏🙏🙏
@meseibraham6226
@meseibraham6226 Жыл бұрын
አባየ አይዞወት እግዚሃቤር ሰለወደደወት ነው ፈተናወትን ያበዛበት አሁንም ፈጣሪ ይማርህ አዞወት
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 Жыл бұрын
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናል በመከራ ውስጥ 💔😭😥
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x Жыл бұрын
ይህንን መስማት በጣም ያማል😭ግን አሁን ሁሉ ነገር በእጃቸው የመሰላቸው ሁሉ ፍርዱን ያገኙታል!!! እግዚአብሔር ያፅናናዎት!🙏🏼
@user-pz8ts7qp4v
@user-pz8ts7qp4v 4 ай бұрын
ኢትፍርህዎሙ ለእለ ይቀትሉ ስጋክሙ ኢይክሉ ቀቲሎታ ለነፍስክሙ ያለው የወንጌልን ቃል ፈፅመዋል አባቴ አይዟችሁ ሁላችንም እንበረታለን እንደርስዎት ስለ እምነታችን እንሞታለን ስጋችንን ቢገሉ ነፍሳችንን መግደል አይችሉምና
@user-xq4li6wz5w
@user-xq4li6wz5w 4 ай бұрын
እዉነት በአሁኑ ሰዓት የቅዱሳን መላእክት ድምፅ መስማት ቅዱስነት ነው አባ እግዚአብሔር አምላክ ጽናትን ይስቷት ፣
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔን አባቴ 😭😭😭 እግዚኦ ጭካኔ እንዲያው ስንት አመት ልንኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ግፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ትግሬዎች የሰሜንን ሰራዊቶች በተኙበት አርደው ጦርነት ቀስቀሱ ስለዚህ የእጃቸውን ነው የገኙት አሉ። አሁን ደግሞ እርስት አስመላሾች ኦሮሞ በኦሮምኛ አይፀልይም ብለው የጦር አዋጅ ጠሩ ታድያ የልካቸውን ቢያገኙ ያንሳቸው እንደሆን እንጂ አይበዛባቸውም።
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
እኔን አባቴ 😭😭💔💔 እንኳን እመብርሀን ከአውሬዎቹ አተረፈችህ አባቴ ፍርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን በርቱልን አባዬ በረከትዎ ይደርብኝ 🙏🙏አባን መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ እንዴት እንደ ምረዳቸው ንገሩኝ🙏🙏😭😭💔💔
@user-wl7wl4st5i
@user-wl7wl4st5i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎ ።በቤቱ ያፅናልን
@user-tz4mo1eb7g
@user-tz4mo1eb7g 4 ай бұрын
እመብርሐን እንኳ አተረፈችህ ፈተና ያለነዉ በዚህ አለም ከልቤ አዝኛለሁ አባታችን
@selamto4545
@selamto4545 Жыл бұрын
All Ethiopian people what are waiting for! Today has been to them but tomorrow will be your so stand together firmly for your unity and freedom.
@elfineshadane2073
@elfineshadane2073 Жыл бұрын
አይዞት አባታችን ፍርድ ከእ/ር እንጠብቃለን እንኳን በህይወት መጡ በጣም ያሳዝናል ክርስቲያን የሆናችሁ ሁሉ እንዋደድ ኦርቶዶክስ እውነት ስለሆነች ነው ፈተና የበዛባት ምነው ሌላ እምነትን አይነኩ
@tadesyimer6851
@tadesyimer6851 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጥያታች ብዛት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት !!! ብምን መንገድ እንርዳቸው?
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን💔😭😭😭😭 ሁሉም በእግዚአብሔር አይል ያልፋል!
@lieltbirhanu8273
@lieltbirhanu8273 Жыл бұрын
የኔ እምባ ዬፍሰስ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆዎት አባየ የማያልፍ ቀን የለም ያልፋል
@tsehaytekola66
@tsehaytekola66 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የኚህን አባት እንባእና ግፍ ሳይውል ሳያድር ይፍረድ አቤቱ ጌታ ሆይ ድረስልን
@chuch204
@chuch204 Жыл бұрын
Better to translate this in English subtitle and share it to the international media.
@hanemengesha5431
@hanemengesha5431 Жыл бұрын
Yes
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 44 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 362 እግዚአብሔርን አሳብደኝ  እያልኩ እሳደባለሁ እንደ ጅብ ሌሊት ያሶጣኛል
28:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 782 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН