መተት የተመተተበት ሰው አራት አደገኛ ጠባያትን ይዋረሳል፣ ምን ምን ናቸው? መተት ሲመተትብን የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ክፍል አራት

  Рет қаралды 169,171

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

2 ай бұрын

Пікірлер: 574
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 2 ай бұрын
በስላሴ ስም እንዴት አመሻችሁ የቀሲስ ልጆች የኔ የማንቂያ ደውል ቀሲስ ተባረኩልኝ በእርስዎ ነው እንደገና የተወለድኩት የሚወዷት እመብርሀን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ አሜን
@godislove8937
@godislove8937 2 ай бұрын
የት ነሽ ውድ
@zedmel87
@zedmel87 2 ай бұрын
#%`
@liloinfo1975
@liloinfo1975 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@user-vl6it4ct1j
@user-vl6it4ct1j 2 ай бұрын
Aemen amenaemen
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 2 ай бұрын
የሚመትቱትን መተተኞች ደብተራ ጠንቋይ ሁሉ እግዝያብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ለዘላለም አሜን ለዘላለም መተተኛ ደብተራዉን ይጥረግልን በመሬት መንቀጥቀጥ በድሮን ያጥፋቹ አሜን አሜን የእሱን የድካሙን ስራ ፍጥረት ሰዎቾን ስለሆነ የሚመትቱበት ወይም አላህ ያጥፋቸዉ አሜን አሜን
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 2 ай бұрын
ደብተራ-ደብተር-መፅሀፍ-እዉቀት-አዋቂ ማለት ነዉ
@esubalewwandimu2118
@esubalewwandimu2118 2 ай бұрын
አባ ምልክቶቹ ሁሉ እኔ ላይ የሚታዩ ናቸው በፀሎታችሁ አስቡኝ..
@EthioLidu
@EthioLidu 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን በእርሶ ላይ አድሮ ስለሚያነቃን፣ስለሚያስተምረን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-bt7xe5we5k
@user-bt7xe5we5k 2 ай бұрын
ኸረ ቀሲስ የእርሶ ትምህርት ድንቅ ይለኛል በትህትና ረጋ ብለው እንደ ወተት ነው የሚግቱን እያነቁን ነው በርቱልን
@ermimath1177
@ermimath1177 2 ай бұрын
Awde meheret lay betsemachew demo tesemetew aytegebum
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 2 ай бұрын
ቀሲስ በእውነት የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም ጸጋው ያብዛሎት
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
የፈጣርያለህ ላጭር ህይወት የሰዉላይ ይሁሉበደል 😢😢😢😢😢 ተሰቃየ እኮ የስንቱ ቤት ፍረሰን 💔😭
@medi574
@medi574 2 ай бұрын
ሰሞኑን የኔ ፀባይ ለራሴም ግራ ገብቶኛል ፀሎትም ትቻለው እንቅልፍ ብቻ የተናገሩት ሁሉ የኔ ህይወት ነው በፊት ለይ 200 እና 300 የምሰግድ ሴትዮ አሁለይ 1 አልሰግድም መተኛት ብቻ ወ/ተ ዮሐንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ እባካቹ
@maedinmedhaney1553
@maedinmedhaney1553 Ай бұрын
Are eniem alhu 😢😢😢😢
@sarh9074
@sarh9074 2 ай бұрын
እኔስ በሰው ሃገር ተሰቃየሁ ደስተኛ ስሆን ሂወቴን ብጥብጥ ሃዘን ፀፀት ያወርሰኛል ፍጣሪየ ወደሃገሬ መልሶኝ እርሰወጋ ያድርሰኝ😢😢😢😢😢😢በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ አማኑኤል
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 2 ай бұрын
ሁሉም አለብኝ አባዩ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና 😢😢😢😢😢
@danufekadu
@danufekadu 2 ай бұрын
X
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 2 ай бұрын
በየሚዲያው የክርስትና ስማችሁን የምትናገሩ ሰዎች ስታሳዝኑ ባሁን ሰአት ማን ምን እንደሁ መለየት በማይቻልበት ግዜ ----
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 ай бұрын
​@@MeronAmtat-je8lyምንም ችግር የለውም በፀሎት የበረታ ያግዛታል የክርስትና ስም ስሙ እራሱ ሀይል አለው ሲጠራ ጠላት ይደነግጣል
@abebamail3599
@abebamail3599 22 күн бұрын
Selot abza qedasse bebezat adamt
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ አምኝል በፆሎትሁ ያስብኝ ወለተ ሃና እያሉ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 ай бұрын
በመጀመርያ እናንተን የሠጠን ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን አባዬዬ ይገርማል በጣም ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የኔ ታርክ ነው አባየ 😢😢😢😢
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 2 ай бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎ ያስተማሩት ትምሕር በሙሉ የኔ ሕይወት ነው አባቴ አገሬ ገብቼ ከዚሕ እስራት ለመፈታት ያብቃኝ
@HiberetTeref
@HiberetTeref 3 күн бұрын
አባቴ አስካለማርያም እባላለው ምኖረው አርባምጭ ነው ከርሶብዙ እውቀት ፈልጋለው አባቴ የያዝኩት አይባረክ ስራብዬ ጀምሬ መጨረሻው አያምር ግራበተጋባ ኢወት ውስጥነኝ አባቴ ስጸልይ ከአፌ ጥፍት ይልብኛል ይደክመኛል ምንላር ባለሁበት ማድረግ ያለብኝን ይምከሩኝ ይዘዙኝ ልታዘዝ
@tighist331
@tighist331 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እባቴ እሕተማርያም ነኝ ይሚጥል በሽታ ( Epilepsie) አለብኝ ብዙ ግዜ ሌሊት ተኝቼ የውስጥ ጉንጫን እስከ ሚደማ እነክሰዋለሑ የሚታወቀኝ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ነው ሑለት ግዜ መኪና እየነዳሑ ከመንገድ ስቼ ወጣሑ ... እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምንም እልሖኩም በፀሎታችሑ አስቡኝ ።
@user-ei8vy6ky7u
@user-ei8vy6ky7u 17 күн бұрын
አባ አድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጦት።እኔ አዋሳ ነው ምሰራው ሹፌር ነኝ።የርሶን ትምህርት በቅርቡ ማለት ከሁለት ሳምንት በፊት ነው የወኩት ግን የርሶ ትምህርት የኔ ህይወት ነው።ቡዙ ማማክሮት ጉዳይ አለኝ በወለላይቱ አመቤት እአርዱኝ በምን መንገድ እንደማገኝዎት አድራሻ ይስጡኝ በወለላይቱ አመቤት አድኑኝ በምን አንደማገኝዎት ጠቁሙኝ በወለላይቱ እመቤት
@user-ed9kw8pr1t
@user-ed9kw8pr1t 2 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነክርስቶስ በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢የተዘረዘሩት በሙሉ እኔጋናቸዉ እግዚአብሔር ይገስፅልኝ በቅድስት ስላሴ ስም😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ
@VIVERHOVIVER
@VIVERHOVIVER 2 ай бұрын
ቄሰስ እውነተ ነው ቃለይወት ያሰማልን ትምህርቶት አጥቴውስጥ ነው የገባው ቄሰስ ያስተማሩን ለኔ ብቻ ነው የመሰለኝ የተቀደሰ ትምህርቶት ፀሎቶት አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 2 ай бұрын
ወገኖቼ ከዚህ አይነት ጉድ እና እርግማን ትድኑ ዘንድ ነው ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ ብለን የምንጠይቃችሁ። በክርስቶስ ስንሆን እንዲህ ያለ እርኩሰት አያገኘንም። "የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፅናናል" ተብሎ ተፅፏልና 1ዮሐ 1:7
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui Күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን🤲🤲🤲🤲
@user-jx6xf5kq1o
@user-jx6xf5kq1o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቴ አሜን አሜን አሜን በጾለትወ ያስቡኝ አባቴ ወለተ ሠንበት ብለው በጣም ድብርት እቅልፍ እራስ እመም ሠውነቴን መቆረጣጠም ፊቴ ማበጥ የጠቀሳቸው በሙሉ እኔ ለይ አሉ አባቴ በጾለተወ ያሡቡኝ በስዴት ነው ያለሁት በሠላም ያሠብኩት ተሳክቶ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በሠው ቤት ሁኖ እመም ከባድ ነው
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን የጠብቹ ብዙልን
@zenayalew9779
@zenayalew9779 2 ай бұрын
አባታችን የዘመናችን ሃዋርያ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜወትን ያሳምርልን
@SamarawitSamrawit
@SamarawitSamrawit 13 күн бұрын
እኔማ በየ ሰአቱ ነው ባህርይ ሚቀያየረው😢😢😢 ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ጸሎቴች ቡርካቹ በርካታዎቹ የድንበን አባታችን አሜን ❤❤❤ መምህራችን አባታችን በጸሎት ሰበብች ወለተ ማርያም
@mimidamtew7352
@mimidamtew7352 2 ай бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን🙏አባ ወለተ እየሱስ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ስደት ላይ ነኝ ምንም ስራ መስራት አልቻልኩም አባቴ😥🙏
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት እንደዝህ ግልፅ አድርገው ስለነገሩን ስለአስተማሩን ከነገሩን ነገር አብዛኛውን አስተናግጃለሁ ትዳሪም ቤቴንም አጥቻለሁ በእናትና ልጅ በጠባቂ መልእክት እዝህ ደርሻለው በህይወት እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን ያብዛልን በሰላም በጤና ይጥብቅልን አሜን
@user-bt7hq1ey4v
@user-bt7hq1ey4v 7 күн бұрын
ሁሉም ሰው የቄሲስ ሄኖክን ስብከት የምትከታተሉ አስቡኝ ፅጌማርያም ነኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚አሜን🤲 የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን « ወለላይቱ እመቤት » ይህችን ቃል ከእርስዎ አንደበት ስሰማት ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ እኔና መድኃኒዓለም ብቻ ነን የምናውቀው :: 🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@user-yc7yy1nj3r
@user-yc7yy1nj3r 2 ай бұрын
Amen Egziabher ymesgen
@HayelomAbrhale
@HayelomAbrhale Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ መምህር ሄኖክ ሁሉ ያልከው በእኔ ላይ ኣለ እንግዲህ ኣሁንማ እገላገል ኣለሁ ከመከራየ የተነሳ በሞት ወሰደኝ ላንተ የሚሆን ሰው ኣይደለሁም እያልኩ ነው የሚጸልየው ያለሁ ለነገሩ የክርስቶስ ጠራጊ መኣቱ ስለመጣልን እንሄዳለን ስለዚ በምድር ያለ ፍሬ ከመንከራተት መሄድ ይሻላል ተመስገን ቢየው ኣለሁ ተመስገን ።
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 2 ай бұрын
❤❤❤egzihabhar yimesgen Kalehiwet yasemaln Aba
@yeabeyifa4536
@yeabeyifa4536 Ай бұрын
አባቴ ቃለ ለህወት ያሰማልን እኔ ልጄን በጣም ያለመራራት እመታለሁ መልሼ አዝናለሁ አንዳንዴ ደግሞ በፀፀት አለቅሳለሁ ብቻ አባ ብዙ ምልክቶች ይታዩብኛልና አባ የእርስዎን እርዳታ ሁሌም እፈልጋለሁና በስልክ ባወራዎት ደስ ይለኛል ያለሁበት አከባቢ ጅንካ ነው
@user-jx6xf5kq1o
@user-jx6xf5kq1o 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይክበር ይመስገን የድግል ማሪያም ልጅ❤❤❤
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ መድህን ከነ ቤተሰቦቼ በትክል የሄ እማ እራሴ ያለ ችግር ነዉ ግን እግዚአብሔር በምህረቱ በቁድሳኑ አማልጅነት ይርዳን አሜን
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
Amen abatachen edmea yestote
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 9 күн бұрын
አባታችን እግዝያሄር ጨምሮ ጨምሮ እሄን ውድ ስጦታ ይስጦት ሰው አርጋቹናል አባቻችን አከብሮታለሁ ቢደክሞትም ትምርት መስጠትን እዳያቆሙ እኛ በይቺብ ተጠቃሚ ሆነናል።
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 2 ай бұрын
Kale Hiyewoten Yasemalen Amen
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን።በሰሞኑ ትምህርቶች ብቻ የሰው ልጅ የሚደርስበትን ፈተናና ስቃይ በሚገባ በመረዳት ከዚህ ክፉ ስራ ለመገላገል ምን ማድረግ እንዳለበት ከበቂ በላይ እውቀትን ያገኘበት ነው። አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥዎት።አሜን❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ በስለም መጡህ መምህር❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 22 күн бұрын
የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄ ሁሉ እኔ የማደርገው ነው 😢😢😢😢😢 ማርያምን ስለኔ ያወሩ ያክል ነው የተሰማኝ ምን ላድርግ ዘማዊ ሀጢያተኛ እር ስንቱ በምድር ላይ አለ የተባለ ሀጢያት ሁሉ እኔ ሰርቼው አለሁ አሁንም እዛው ነኝ እስኩ ከኔ የበረታችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ምከሩኝ ምን ላድርግ 😢😢😢
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@user-el3jr6gh7j
@user-el3jr6gh7j Ай бұрын
Amen Amen Amen kalhwet yasemaln
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@user-tz1ru2tt5u
@user-tz1ru2tt5u 2 ай бұрын
Kesis emebrhan tsegawun tabzalwot
@yibeluayalew2825
@yibeluayalew2825 Ай бұрын
ቃለ ህይወህ ያሰማልን አባታችን የኔን ፀባይ ነው ሁሉም እኔጋ አለ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ ምን አይነት ህይወት ፈተና ላይ እንደሆንኩኝ😢😢😢
@zhraaas8742
@zhraaas8742 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@gf5t849
@gf5t849 2 ай бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አሰቡኝ ስደተኛ ልጅን🙏😭ይሆ የኔ ህይወት ነው ያለሁበት
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 ай бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@meazi01
@meazi01 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@SheikhSauaidBinKhalid
@SheikhSauaidBinKhalid 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን
@danielalebachewmolla8395
@danielalebachewmolla8395 2 ай бұрын
Wow kesesss megerm temhert new tsgawen yabzalej abate
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 2 ай бұрын
Kale hiwotn yasemaln mengste semayatn yawursln
@Fifu-bf6pl
@Fifu-bf6pl 2 ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብኝ ሁሉም የኒሂወት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@user-iv6gc5ec4h
@user-iv6gc5ec4h Ай бұрын
Ava Ewnetm new. Serayen Begza ejee leqeqeyalew.
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@user-vw6js1nk2l
@user-vw6js1nk2l 2 ай бұрын
አባታችን እናመሰግናለን
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@simegn-pi2qi
@simegn-pi2qi 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህርዬ በጣም ጉሩም ትምህርት ነው
@user-bl4fh4ph2o
@user-bl4fh4ph2o 2 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መተተኞችንም አሰመታቹንም እግዚአብሔር ይገሰፃቸው
@Filisltan
@Filisltan 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን በጸሎት ኣስቡን ዘመንፈስ ቅዱስ ብላቹ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@merysemaharay1598
@merysemaharay1598 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል አባታች እግዚአብሔር ይስጥልን አሪፍ ማንቂያ ነዉ
@SheikhSauaidBinKhalid
@SheikhSauaidBinKhalid 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን 😮
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-hd7rt1gd7w
@user-hd7rt1gd7w 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏😢😢
@AberaDuste
@AberaDuste 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lucyke6485
@lucyke6485 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅወት
@helenlove2791
@helenlove2791 2 ай бұрын
EGZIABHER HOY kab kufu helwena 🤲
@user-us3gu5ez1j
@user-us3gu5ez1j 2 ай бұрын
አባቴ የኔ የማንቂያ ደውል ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ይሰማን
@felkugetachew7040
@felkugetachew7040 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ይስጥልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 2 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቆት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲አብባታቺን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እፍቱን አብባታቺን እግዚአብሔር አምላክ እርሜና ፀጋውን ያቢዞሎት
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@matihabesha
@matihabesha 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ትርዳን ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@dammamdammam322
@dammamdammam322 2 ай бұрын
አሜን አማን አሜን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተስፋ ሚካኤል እያላችሁ በረከታችሁ ይደርብን እንወድዎታለን አባዬ
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen memihir AMEN 🤲💚💛❤
@MesrakMamo
@MesrakMamo 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ✝️👏👏👏👏ስልኩን ምታዉቁ አስቀምጡልኝ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 2 ай бұрын
7ዓመት በፊት እራሴን እዳጠፈ ምግብም ስበላ ድፊው ድፈው እራስሽን ከፎቅ ወርውሪ እና ደግማ የተለያዮ ወደች በህልሜ እየመጡ ይገናኙኝ መጥተው ይባጡጡናል የባጡሩኛል በጣም የሰቃዩኛል አሁኝ ቀንስዋል እመቤቴ ነገራት ሰኔ ጎሎጎታ በለቅሶ እና በመስገድ ብዙ መናፍስት ከኔ ተሸኘሉኝ እመቤቴ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆኖ የዛም በላይ ደግሞ መድሀኒት አለም በህልሜ እየመጣ ካቺጋር ነኝ እየለ ድል አደረገልኝ አሁን የቀረው እና ያስቸገረኝ የዛርመፈስ የዝሙት መፈስ ነው
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 2 ай бұрын
ቅዱስ ቁርባንን ተቀበይ
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 2 ай бұрын
ኩቡር ኣባታችን እግዛብሄር ሁሉ ግዜ ከርስዎ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 2 ай бұрын
Betami zenachi neberiku ABA k4 ameti bwala Gini betami zirikiriki wenikugn
@user-tq3vp7tp7n
@user-tq3vp7tp7n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አቦና ይፈቱን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመሥገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማአልን በርከትው ይደርብን ወለተ ሰላሴን በፁለት አሥቡኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን
@abushngusse7909
@abushngusse7909 2 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርከን በረከት ይደረብን
@user-qn6rt3rt9o
@user-qn6rt3rt9o 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ደ።
@yaredkassahun6969
@yaredkassahun6969 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቴ አሜን 🙏
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተገለጸው ሁለሉም ባይባልም አብዛኛው እኔና ባለቤቴ ውስጥ አለ እባኮትን አባቴ ወለተ ማርያም ብለው ልጆቼን ሙሉ ቤተሰቤን በጸሎት ያስቡን 😭😭😭😭
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,5 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 9 МЛН
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
22:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 64 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН