//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina //

  Рет қаралды 680,855

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

6 ай бұрын

#ethiomuslim #usamuslim #ukmuslim #worldmuslim

Пікірлер: 514
@AMIRHUSSENofficial
@AMIRHUSSENofficial
ማሻ አላህ ሙአዜ❤
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s
ዛሬም እንደ ሌላው ዕለት የምለው ነገር ቢኖር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የነብዩን አስተምህሮት እና ደግ አስተሳሰብ ለመቀበል የግድ ሙስሊም ሳይሆን ሰው መሆን ብቻውን በቂ ነው ብዬ አምናለሁ ወንድሜ አንተ ደግሞ የስብህናቸውን ጥግ እና የደግነታቸው ጣራ ባትደርስና ባይገልጻቸውም በምትችለው ልክ ከመዘከር ወደ ኋላ አላልክ ስራዎችህ ምስክር ናቸው እንኳን መልካም አመለካከት እና እሳቤ ያለውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይቅር እና እና ለእኔ አይነቱን ሰው የሚስብ ድንቅ ነገር በመስጠት አልተቆጠብክም እና ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ የዘመኔን መረን እና መስመር የለቀቀ ሙዚቃ ከመስማት እንዲህ አይነቱን መሳጭ ስራ መስማት በስንት ጣዕሙ 🙏🙏🙏
@sofii3558
@sofii3558
ሙዐዜ ልዩ ነህ አላህ ከሸሩ ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍ አላህ ያድርግህ ወንድሜ❤
@user-hv1qr9wu5l
@user-hv1qr9wu5l
የኔ ነቢ❤ አንተ ስታወድሳቸው ናፍቆቴን ይባስ ትጨምረዋለክ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅክ
@kebirmoulidtube1654
@kebirmoulidtube1654
በሙሀባው እንዳቃጠልከን አላህ አንተንም ጨምሮ ጨማምሮ ያንድድህ በሰይዲ ይሁንበት ሀቢቢቢ❤❤❤❤❤❤
@user-jp2uu6un4g
@user-jp2uu6un4g
ወላሂ የነብዬ ስም ሲጠራ አይኔ ብቻ አይደለም ውስጤም አብሮ ያለቅሳል😢የኔ ነቢ የኔ ተናፋቂ ከነብሴ በላይ ኖት❤❤❤
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc
በአላህ፡በላህ ብዬሀለሁ ግጥሞችህን ደግመህ ፈትሻቸው ለፈጣሪ ብቻ ሚገቡ ቃላቶችን ለነብዩ አትጠቀም እባክህ ሰዎች በዜማዉ ተስበው ዝም ብለው እያሉት ነው ሚውሉት ክርስቲያኖች እንኴን በየ ነሺዳው የሳቸውን ስም ብቻ እየሰሙ አላህን ማወቅ አልቻሉምነብዪን ምናመልክ ነው ሚመስላቸው እባክህ ወንድሜ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i
ፖለቲከኛን. ስልጣንና ገንዘብ ያሰከረዉ አንሰማም. ያቢቢ የረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ziku4575
@Ziku4575
እረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ለ ገጣሚ "ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ "💚💚💚
@user-kv5dz4fu1g
@user-kv5dz4fu1g
ማሻ አላህ ሀያት ከአፊያጋር ሙሉ ቤተሰብህን አላህ ከሀሲድና ከሸረኛ ይገብቃችሁ ተሳታፊዎችንም አላህ ይጠብቃችሁ ባረከላሁ ፊኩም❤❤❤
@Funnyforyou21
@Funnyforyou21
ማሻ አሏህ ብቻ ነው የምለው ቃል ያጥረኛል 🙏🙏🙏
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc
እድሜና አፊያ ነቢን ለሚወድ ሁሉ
@user-Akrem7
@user-Akrem7
ውሎ አድሮ ሚብሰው ናፍቆቱ እንደገና😊
@abubekerabubeker9417
@abubekerabubeker9417
ካለሁበት የወንጀል ትብትቢያ በረሱል አሚን ይሁንብህ ዛሬሁኑ አውጣኝ
@user-kv6xb8iy8r
@user-kv6xb8iy8r
❤❤❤❤አሏህ ያቆይህ❤❤❤❤
@user-gd5ls8qr8g
@user-gd5ls8qr8g
Orthodox ngn gen betam new mewodachu wondemoche melkam beal yehuneln yene enkuwoch
@davemen944
@davemen944
ሙዓዜ ማሻአላህ
@emadabdulfetah8037
@emadabdulfetah8037
اللهم صل أفضل صلاتك على حبيبك محمد صلى الله عليه وآله وسلم 💚💚💚
@rmu1492
@rmu1492
ሁሌም ልዩ
@NurayineMustofa-fo1jd
@NurayineMustofa-fo1jd
ምንም ቃል የለኝም በቃ ግጥሙ ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው የሚገባው ኡስታዜ አላህ ያቆይህ እንደምኞትህ ነቢን ማየት አላህ ይግጠምህ እኛም እንደዛው...ይሄን መልእክት ካየህ መልሰህ ፃፍልኝ... እባክህ አንድ ጊዜ ላግኝህ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5
13:49
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,8 МЛН
23 July 2024
8:43
Nejat abdulukdir Abdulukadir
Рет қаралды 6 М.
ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021
4:47
ENAT MEDIA
Рет қаралды 3,8 МЛН