ሙሀመዱል ዓረቢ||Muhammedul Arebi||ሁስኒ ሱልጣን||Husni Sultane||New Menzuma||

  Рет қаралды 34,139

Al Faruk Multimedia Production

Al Faruk Multimedia Production

Ай бұрын

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጉራ ከፆፍዋቸው በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው ናፍቆታቸውን እና መሀባቸውን ለመግለፅ ብዙ ከትበዋል ✍️
አላህ በጀነት ያበስራቸው :-አሚን
ከሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራ በርካታ ስራዎች መካከል ሰላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለዞላም ሙሀመዱን አረቢ ከተሰኘ ስራቸውን ላይ መነሻ በማድረግ በከፊል ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጉራ ከፆፍበት ስሜት ተነስተው ከትበውታል✍️
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ አላህ በሰጣቸው የሰለዋት ፍቅር
በብዙ ፅሁፎቻቸው እናውቃቸዋለን
በዚህም ስራ ላይ በክትባቸው ✍️ጉድ አሰኝተውናል !
አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን :-አሚን
የዚህን ስራ መታሰቢያነቱ ለ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጉራ
አድርገናል !
መንዙማውን ወጣት ማዲህ ሁስኒ ሱልጣን የመሻኢኾቹን ፍቃድ በመጠየቅ አደብን በጠበቀ መንገድ ሰርቶታል
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
KZfaq
/ @alfarukmultimediaprod...
Facebook
276514076450...
Telegram
t.me/ethioalfaruk
Website
alfarukmultimedia.com
TikTok
www.tiktok.com/@alfaruk_multi...

Пікірлер: 88
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 20 күн бұрын
ያሰላም የድምፅህ ለዛ አቤት ውበት ያለው ነሽዳ ማሻአላህ❤❤
@kebirmuhamed
@kebirmuhamed Ай бұрын
ሶላቱሏህ ወሰላም 🎉🎉 ማሻአሏህ አሏህ ይጨምር ላችሁ ❤ እስኪ የሐድራ ጣዐሙ እንዴትነው ወዳጆች 👍👍 ግለፁልኝ 🎉
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Ай бұрын
የሀድራን ጣዕም የገባበት ብቻ ነው ሚያውቀው አሏህ ያስገባንአቦ
@zaynababdi-nt8eg
@zaynababdi-nt8eg 14 күн бұрын
ቆቆ😊ቆቄ😅😅ሴ😊😅ሬ😅ሽ 3:21 ስ😊😅ሴቆቆቆቄሴሬሽስሴሴሴሴሴ ሱቆች 😅😅ሴ😅😅ሴ😅😅😅ሴ😅ሴ😅😅😅ሴ😅😅😅ሴ😅?ሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ ሴቶችን ሴቶችን ሴቶችን ሱቆች ሴቶችን ሲል ሴቶችን ሴቶችን ሶስተኛ ሴቶችን ሴ😅ሴሴ😅😅ሴ😅ሴ😅ሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሲ ሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ ሶስተኛ ሴቶችን ሴሴሴኮ ሱቆች ሴቶችን ሶስተኛ ሴቶችን 😅😅😅ሴ😅ሴ😅😅ሴ😅😅ሴ😅😅ሴ😅ሴ😅😅ሴ😅😅ሴ😅ሴሴሴሴ😅😅ሴ😅😅ሴ😅😅ሴ?ሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ ሱቆች ሶስተኛ ስምምነት ሴቶችን ሴቶችን ስምምነት ሶስተኛ ሴቶችን 😅ሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴስሽ ሻምፒዮና ሼራተን ሽያጭ ሼራተን ሻምፒዮና ​@@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 14 күн бұрын
@@kebirmuhamed ግቡበት ወደሀድራው ያኔ ይታወቃል
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 14 күн бұрын
@@zaynababdi-nt8eg ላኢላሀኢለሏህ
@user-nb8lb5mx3h
@user-nb8lb5mx3h Ай бұрын
yesachewn Muhaba Allah yicemrilh
@bilalfaris
@bilalfaris Ай бұрын
Good job Habibi🥰
@HussinAlhabshi-vc2io
@HussinAlhabshi-vc2io Ай бұрын
ሀየ ሀየ አጅጅጅጅብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilalalemda7398
@jemilalalemda7398 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@fatumabederu6637
@fatumabederu6637 Ай бұрын
Allah bless u ❤❤❤
@meryemhijabi498
@meryemhijabi498 Ай бұрын
Love it!!!! mashAllah❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MahmudAbdulkadr
@MahmudAbdulkadr 9 күн бұрын
ጀግናዬ በርታ❤❤❤❤❤
@AbdisaLencho
@AbdisaLencho Ай бұрын
MashAllah huseni❤❤
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t Ай бұрын
ትለያላችሁ❤❤❤❤ወንድሞቸ ሀሀሀሀሀ ያያያያያያ ትትትትት❤❤❤❤
@geebjiriyyijama.a
@geebjiriyyijama.a Ай бұрын
Mashallh mashallh ❤❤❤❤❤❤
@AbubekerKedir-hi5rl
@AbubekerKedir-hi5rl Ай бұрын
ماشا الله ❤❤❤ 2:31 ماشا الله ❤❤❤ماشا الله ❤❤❤❤❤
@AbukiAbuki-hr3ij
@AbukiAbuki-hr3ij Ай бұрын
መገን ሀድራ❤❤❤
@Remi_dream
@Remi_dream Ай бұрын
ما شاء الله❤❤❤❤
@LulubeautiySalon
@LulubeautiySalon Ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@NooN12111
@NooN12111 Ай бұрын
ኡስታዝ ሰኢድ ግን ምን አይነት ሸውቅ ነው የዘሩብን ምን ያለ ጣፋጭ ብዕር ነው ያላቸው ዱስቱር ብያለው ማሻላህ ሁስንዬም❤️‍🔥
@Abderiyah164
@Abderiyah164 Ай бұрын
ሐድራ ብሎ ዝም😊 አሏሁመ ሶሊ ዐለ ሰይዲና ወሐቢቡና ሙሐመድ ❤❤ አሏህ ይቀበልህ በጣም ጥሩ ስራ
@user-je9dc5vm3q
@user-je9dc5vm3q Ай бұрын
ማሻአላህ
@muktarAbdela-dr6nj
@muktarAbdela-dr6nj Ай бұрын
Maasha'allah
@SeidHayu
@SeidHayu Ай бұрын
Ajibbbbbbbbbb❤❤❤
@Kuku-rd4fq
@Kuku-rd4fq Ай бұрын
ሶላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለ ዞላም❤❤❤ የኔ ነቢ❤❤❤
@seadiseada2616
@seadiseada2616 Ай бұрын
First🎉🎉
@user-st6ow7hu3w
@user-st6ow7hu3w Ай бұрын
ማሻ አላህ💝💝💝💝💝💝
@endrislemma1052
@endrislemma1052 Ай бұрын
ማሻ አላህ ሁስኒ❤❤❤❤
@jvuhggi7179
@jvuhggi7179 Ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله❤❤❤❤👏👏👏👏🥰🥰🥰
@qwrfgd4849
@qwrfgd4849 Ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጫምርል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yr6qw1bi4x
@user-yr6qw1bi4x Ай бұрын
Masha Allah
@AmmarJemal-rd6xi
@AmmarJemal-rd6xi Ай бұрын
Beallah ene bcha negn yewededkut🥹🥹ketlbet mashallah husni🥰🥰🥰😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mohammedseid8434
@mohammedseid8434 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ masha allah habibi❤❤❤❤
@AnuHabesha
@AnuHabesha Ай бұрын
❤❤❤️❤️❤️❤️❤️mashalah❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AnesUmer-pi8eh
@AnesUmer-pi8eh Ай бұрын
Mashallah it's best job ilove it❤❤❤❤❤❤❤😮😮
@AziizaaAaziiza-gd4ll
@AziizaaAaziiza-gd4ll Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-kv5dz4fu1g
@user-kv5dz4fu1g Ай бұрын
masha allah ajeb new wey weyy💚💚💖💖👏👏👏
@user-jj3qt1sf2g
@user-jj3qt1sf2g Ай бұрын
Husni on 🔥🔥🔥🔥
@SamiraZahir-fb1xw
@SamiraZahir-fb1xw Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KismetAbdulaziz
@KismetAbdulaziz Ай бұрын
Allah allah 💚💚💚💚
@hariyaseid4014
@hariyaseid4014 Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@suzanm4440
@suzanm4440 Ай бұрын
tchlalek pro❤❤
@Esam628
@Esam628 Ай бұрын
Hay mashallah በቃ እንደዚህ ነው ከድቤው ከ ክላሲካል የፀዳ በርቱልን 👏💚💚💚
@KanjU-ot8cr
@KanjU-ot8cr Ай бұрын
❤ማሻ አላህ❤❤❤
@AmiraAm-tc2gd
@AmiraAm-tc2gd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abukiabuki9068
@abukiabuki9068 Ай бұрын
ማሻ አሏህ ብለናል ደሞ ይቀጥል ሀድራቸው አይጠገብም❤❤❤
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ስራ ወላሂ የድምህን ላዛ የድምፅህን ውበት በምን ልግለፀው😮 ማሻአላህ❤ አላህ ያክብርልን👏 ምን ያማረ ስራ ነብዩ ሰዐወ❤ በዚ ድምፅ ማሞገስ ልዩ ያደርገዋል፡ ገና ብዙ እንጠብቃለን👍 ካንተ😇
@RabiamohammedMis
@RabiamohammedMis Ай бұрын
Wendme husni mashealah alah ytebkh
@negunejat-ob7ub
@negunejat-ob7ub Ай бұрын
Yelbachnn endemtadersut allah yelbachun ymulaw❤❤💞💞
@MohammedAbdii-ch3pb
@MohammedAbdii-ch3pb 19 күн бұрын
@MohammedAbdii-ch3pb
@MohammedAbdii-ch3pb 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vw5hb7xj8i
@user-vw5hb7xj8i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nebil-meded
@Nebil-meded Ай бұрын
አንደኛ ሥራ ነው ትችላለህ
@YaredDaneal
@YaredDaneal Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ m.allah
@bintahmed915
@bintahmed915 Ай бұрын
betam ajaib yehone, tewedadari yelelw menzuma nw welahi, ye meshayikhochahchen tzta yametal
@HasnaShamil-wy7hr
@HasnaShamil-wy7hr Ай бұрын
❤❤❤❤❤masha Allah husniye betam qonjo sra nw Allah yagzh srahn allah yqebelh yegna jegna wendm❤❤❤❤❤❤❤❤ enwedhalen
@AbduWesagn
@AbduWesagn Ай бұрын
Forever hadra❤❤❤
@OsamaAbdu-lv9ix
@OsamaAbdu-lv9ix Ай бұрын
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد!
@AkimelHamza
@AkimelHamza Ай бұрын
Anedegna mert sera usemi ❤❤❤
@aminathussen8647
@aminathussen8647 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ሀብብ ያሬሱለላሂ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abditofik7076
@abditofik7076 Ай бұрын
❤❤❤❤
@yabderiwa
@yabderiwa Ай бұрын
😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@hubedinkemal904
@hubedinkemal904 Ай бұрын
Masha allah❤
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gt7if9pr3s
@user-gt7if9pr3s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hayatawel1522
@hayatawel1522 Ай бұрын
s a w💚💚💚💚👏👏👏
@abdelaab4932
@abdelaab4932 Ай бұрын
massallh❤
@abdelaab4932
@abdelaab4932 Ай бұрын
massallh❤❤
@user-mv1ez3lk4v
@user-mv1ez3lk4v Ай бұрын
Mashallah 🥰🥰🥰
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
Solollahu aleyhe waselam ye habibullah manew indana dagegmo yesamew batem das yemil sira new bartu allah yitebikachu ♥️💞💞♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹💕💕
@ruwaisshop191
@ruwaisshop191 Ай бұрын
❤❤ 0:55 0:56 0:57 1:02 1:03 1:04 1:04 1:04 1:09 1:10 1:11 1:11
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Ай бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሀዬ ሀዬ አይ ሀድራ አይጠገብምኮ ወሏሂ አሏህ ይጨምርላችሁ የኛ ድምቀቶች
@user-zx5sh3xf3l
@user-zx5sh3xf3l Ай бұрын
ማሽአላህ የሚስባንስልክ ስጠኝ ሁስኒ ሱልጧን የድቤመችውን ሀቢቢ
@nizarulhadi8595
@nizarulhadi8595 Ай бұрын
ሙጂብ ሽርክ ነው አላለህም ፈቅዶልህ ነው ብሩ ይበልጣል አለህ በነቢ ሀዳራ የምትቀልደው አይ ዱኒያ የናንተ ነገር
@IbrahimAhmed-je8ee
@IbrahimAhmed-je8ee Ай бұрын
ሐድራ በጣም ነዉ የምወደዉ እዉሥጡ ገብቸ መቸይሖን የምጠግበዉ አይይይይ ዱአአድርጉልኚ ወገኖቸ
@abdusolomon
@abdusolomon Ай бұрын
wey menzuma yelyal welahi sisma erasu des yelal allah yakoyeh
@seidakmel5965
@seidakmel5965 Ай бұрын
አሏሁመሰሊአላሙሀመዲን ወአላ አሊሙሐመድ ሁስንዬ ብዙ ግዜ እንዲህ እንድትል እናፍቅህ ነበር አሁን ተሳካልኝ ❤ትለያለህ በርታልኝ 👌ያምራል እወድሀለዉ
@IbrahimAhmed-je8ee
@IbrahimAhmed-je8ee Ай бұрын
መገን ሐድራ እዴት እደመወድ አይይይይ ሀዪ ሀዪ ሀዪ ሀዬ ሀዬ ቸ ቸ ቸ ቸ ቸ ቸ ቸ ቸ በል በል በል እሠይ እሠይ እሠይ ሐያት ይሠጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewawitena
@sewawitena Ай бұрын
ሁስኒ ድምፅህ ቦታውን አግኝቱዋል ወላሂ የድሮወችን ለዛ እና ነዝም ነው ያመጣህልን አላህ ይጨምርልህ
@mahmoudkedir5388
@mahmoudkedir5388 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amenatdawed
@Amenatdawed 28 күн бұрын
ወየውውውውውውው ወላሂ በቲከቶከ ሰምች በሰንት ጉድ አገኘሁት😢😢😢😢😢 መገን ሀድራ
@alaminyesuf2779
@alaminyesuf2779 Ай бұрын
Endeh new enje
@goldenkmovie
@goldenkmovie Ай бұрын
እነንትና ከዚህ ሊማሩ ይገባል
@user-cr5ff4qb2i
@user-cr5ff4qb2i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dj2ld3tt2o
@user-dj2ld3tt2o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏💝💝💝💝
@Kuku-rd4fq
@Kuku-rd4fq Ай бұрын
ሶላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለ ዞላም❤❤❤ የኔ ነቢ❤❤❤
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 47 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 32 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 136 МЛН
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
New Nashiidaa Najjaash Filasxiiniif 😭😭😭
6:02
Mu Aaz sheek Qaasim
Рет қаралды 63
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 19 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 4,8 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 4 МЛН