ሙስሊሞችን ያስቆጣው የቲክቶከሮቹ ጉዳይ፣ ሙስሊም ሁሌም እውነተኛ መልስ አለው፣ | Anun Reaction

  Рет қаралды 15,491

Anun_Reaction

Anun_Reaction

11 күн бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
ሙስሊሞችን ያስቆጣው የቲክቶከሮቹ ጉዳይ፣ ሙስሊም ሁሌም እውነተኛ መልስ አለው፣ | Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 223
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 21 сағат бұрын
ላይክ ብታደርጉስ 🤔 ?
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 сағат бұрын
አላህይጠብቀዉ የኛ ጀግና ዉስታዝ ሳዳከማል እናት አባቴ አይመክሩኝም እሱ የሚመክረኝን ወላሂ በሱ ምክር ብዙ ተምሬለሁ የኔ ጀግና አላህ ይጠበቅልን ዉስታዞቸን
@user-or6vs7kd3e
@user-or6vs7kd3e 21 сағат бұрын
ሳዳት ሺአመትኑርልንአላህይጠብቅህ👍👍👍
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 21 сағат бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሒድ አምበሳ አላህ ይጠብቅህ አንተ ለአላህ ብለህ ምክርህን ቀጥል የኛ እንቁ ኡስታዝ ሳዳት አቡ መርየም❤🎉❤
@badrea36
@badrea36 21 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ❤
@Tewhid-kz7fr
@Tewhid-kz7fr 21 сағат бұрын
ኡስታዞችን በዚህ ስርአት ማነገርህ ጃሂልነትህን ነው ለሚያመለክተው። ብትመከር ለራስህ ነው አሻፈረኝም ብትል ጉዳቱ ለራስህ ነው ። የውመል ቂያማ ውጤቱን ታየዋለክ አላህ መሃሪ ነው አዎ ግን ሸዲዱል ኢቃብ( ቅጣት ብርቱ) መሆኔንም አትርሳ። አላህ መሃሪነቱ ለተመላሾች ተውባ ላደረጉ ከወጀላቸው ለተመለሱ እንጂ ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀው ለሚአፌዙ አይደለም
@user-so6tt5xq2z
@user-so6tt5xq2z 21 сағат бұрын
አላህ አንድ ነዉ አይዎልድ አይዎለድም
@FoziyaAbdu-gm9nn
@FoziyaAbdu-gm9nn 21 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ,ሙስሊም,ላረገን,ጌታ❤❤❤❤❤❤
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 19 сағат бұрын
ሰለለሁአለሂወሰሊም🎉🎉🎉🎉 እኛሙስሊሞች በስዕል አነምንም አለህ ን በብቸኝነት እነመልከወለን ያዘዘንን እንተዘዘዋለን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 сағат бұрын
ፊዳከሩሂ ያቢቢአሏህ🎉ሰለሏሁአለይሂወሰለም ☝️☝️☝️☝️አቡኪ የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ 😍
@user-ch7yn8mp5r
@user-ch7yn8mp5r 21 сағат бұрын
አለማወቅህ ነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን 🌹🌹🌹አላህ ሂዳ ይስጠን
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 21 сағат бұрын
እኮ😂ወድሜዋ አላህ ይጠብቅህ አቦ ቅቤነዉ ያጠጣሀኝ ረድ ሰጠን ያሉ ይጋለጣሉ አየ ስላሴ 😅ሂዳያ ይስጣቸዉ አቦ😢አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን አለ ኒእማተል ኢስላም ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-qy6rx4rl4z
@user-qy6rx4rl4z 21 сағат бұрын
አይደለም ሶስት አመት አስርም አመት ቢኖር ወላሂ ስለ ስላሴ ማንነት አይረዳም ግራ ገብቶት ይኖራል እንጂ ::
@RabiaAwol
@RabiaAwol 21 сағат бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 21 сағат бұрын
አኡዙቢላህ እውነትጤነኛናቸው አላህሆይ አደራህን ከሙናፊቅነት አንተውጠብቀን
@AlfiaAlfia-eh8hb
@AlfiaAlfia-eh8hb 21 сағат бұрын
ያአላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራን ያረብ አልሀምዲሊላሂ ሙሲልም ላደረገኝ አላህ አልሀምዲሊላሂ ❤❤❤❤
@Sadaahmad-lk6zf
@Sadaahmad-lk6zf 21 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ አለ ኢእመትል እሥላም
@HAbdirashid
@HAbdirashid 14 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመቱል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤
@azizaazizaaziza
@azizaazizaaziza 7 сағат бұрын
ያአለህ ቃጢተናውን መንገዲ ይምረን የረብ❤❤❤
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 19 сағат бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አለህ ሂደያ ይስጥህ ኡስተዝ አቡ መሪየም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠልን ከመጥፎ ነገርሁሉ አለህ ይጠብቀው
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН