ልጆቼ እየራባቸው አይዞሽ ይሉኛል!! የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች |ነኢማ ሙዘይን | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 30,463

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Ай бұрын

1445ኛው የኢድ አል አደሃ /አረፋ በዓልን በይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ ከነኢማ ሙዘይን እና ከታካሚዎች ጋር አከበርን
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
መካነ ድር: www.hagerie.tv

Пікірлер: 73
@fyyu3909
@fyyu3909 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አለባበሷ ደሥ ይላል እምነታችንን ሥለምታከብሩ እናመሠግናለን ፈጣሪ ሂዳያ ይወፍቃችሁ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
ማሻአላህ ነሂማ አላህ ይሰጥሸ የወለድሸው ሁሉ ይባረክ ኢድ ሙባረክ አላህ ጀዛውን ይሰጥሸ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ጀግኒት ነኢማ ሙዘይን መላው ኢትዮጵያዊን ኮርተንብሻል አርዓያ ተምሳሌት ሆነሽናል እግዚአብሔር መላው ቤተሰቦችሽን ያቆይልን በደንብ እንረዳለን❤
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 Ай бұрын
ጀግኒት ኒኢማ እግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏽
@LovelyDenimJacket-ce4ci
@LovelyDenimJacket-ce4ci 21 күн бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ኒኢማ እባክሽ በአላህ ተባበሪኒ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾❤️ ሀገራችን ላይ የሱስና የአእምሮ ጤንነት ጉዳይ ብዙም ቦታ አልተስጠውም ሱስ የግለስቡንም የቤተስቡንም ህይወት የሚያመሰቃቅል የስይጣን አስራር ስለሆነ እግዚአብሔር የስውን ልጅ ከሱስ ይጠብቅ የደረስበት ብቻ ነው የሚያውቀው በሱስ ውስጥ ያሉ የስው ልጆችን ሁሉ ፈጣሪ ይፈውሳቸው🙏🏾
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d Ай бұрын
የአለህ እርደታ አይለይሽ ነኢማችን
@Alaweya389
@Alaweya389 Ай бұрын
አላህ የልፍታችሁን ጥሩ ስራ አብዝቶ ለወገን ዴራሽ ያድርጋችሁ ቃል የለኝም ❤
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d Ай бұрын
ኢንሻአላህ ነኢም ጀዛከላህ ከይር መንግስ የሚመለከተው አካል ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
@hanaa1558
@hanaa1558 Ай бұрын
Mengest alde😅 yawm lemuselim 😊
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 Ай бұрын
ጀግኒት ማሻአላህ ሁሌም ጀሊሉ ከጎንሽ ይሁን
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ነኢማ እህታችን ማሻአላህ ንግግርሽብቻ ደስሲል አላህይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤
@zikr6218
@zikr6218 Ай бұрын
MashaAllah MashaAllah MashaAllah jegna Allah yagizish❤
@Rhamto-yg3qz
@Rhamto-yg3qz Ай бұрын
አለህ ይጣብቅሽ ለሁሉም የሚትበቂ አለህየድርግሽ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 Ай бұрын
ነኢሜ እእድሜ ከጤና ከረኤዴት ከፀጋው በረከቱ ሁሉ.አብዝቶ.ይጥሸ.ከእነባ ጋር ነውየማየው❤❤
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt Ай бұрын
ንዕማ ጀግኒት 💪💪👌👌❤️❤️ ዕድሜና ጤና ችሎታ ይስጥሽ። አላህ ደግሞ በጌንሽ ሆነዉ የምያጉዙሽ ደጋግ ሰዎችና በገንዘብ የሚያጉዙሽ ሰዎች ይወክልልሽ።
@saudasaudamuda3804
@saudasaudamuda3804 Ай бұрын
ያአሏህ ነኢሙ አሏህ የርደሽ አሏህ ኸይር ጀዘሽን ይክፈልሽ አሏህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅሽ ያአሏህ
@taybatube194
@taybatube194 Ай бұрын
ጄዛክ አላህ ኸይር🇪🇹ነኢማዬ አላህ ይጠብቅሽ ጎባዝ🎉ኢድ ሙባረክ💐አዉ በስልጥኛም አተሀር ነዉ የምበለዉ
@medinashifa436
@medinashifa436 Ай бұрын
Allah ykomelesh,Endache aineton yabzalen amiiiiiiiiin 🤲🤲🤲❤️❤️
@medinashifa436
@medinashifa436 Ай бұрын
Allah yrdash yewahewa Neima amiiiiiiiiin 🤲❤️
@Selam-wk7zy
@Selam-wk7zy Ай бұрын
You are amazing ,blessed, woman,may God give you the strength to keep doing the blessed work.
@fafimohammed7320
@fafimohammed7320 Ай бұрын
Masha allah leduniyam le akerashem yemihon sera eysrashe new berche allah hulunm yasakalshe enem endezih bego adrago mesrat new eflgwu insha allah ... Allah yetbkshe allah yasbshewu yadrshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
የአላህ እርዳታ ይበልጣል አላህ ፍርዳችሁ እንሽእላህ
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Ай бұрын
God's calling. Purpose. Blessed 🙌 actually. 🙏🙏🙏. Stay blessed. Your lucky.
@fafi5397
@fafi5397 Ай бұрын
ነሂማዬ ይህንን ኮመንት ካነበብሽው የልጄን ህይወት ከአላህ በታች ስበብ ሁኚኝ በሱስ ሊሞትብኝ ነው አመታት የስደት፡ልፋቴ ማረፍ ሊሆን ሲገባኝ በልጄ ሱስ ቀድሜው እየሞትኩ ነው ተስፋ ቆረጥኩ የረብ ድረስልን ወላጆች በልጆቻቸው መፈተን በጣም በዛ በዚ ዘመን ፈጣሪ ይታረቀን ነሂም ላገኝሽ እፈልጋለው አማና
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Ай бұрын
Eniyem wendimoche
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
አብሸሬ አላህ ያሰተካክለዉ ይሄ ነገር ከብዙ ቤት አለ
@ZeyadaBab
@ZeyadaBab Ай бұрын
እኔ 90 ሺ ከፍዬ. 3 ወር ውስጥ ከሱስ ተላቆ ደህነ ሆኖ ወጠ. አልሀምዱሊላህ
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Ай бұрын
@@ZeyadaBab please address or phone number
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
​@@ZeyadaBab የት ነው ነኢማጋ ነው ወይስ ሌላ ቦታ??
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Ай бұрын
Neyma is a hero
@user-nk4zk2de6f
@user-nk4zk2de6f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አላህ ይርዳሽ
@jmalamoo8815
@jmalamoo8815 Ай бұрын
Nemaye yene Gegna Allah yabertash yareb
@HikmaMohammed-w5v
@HikmaMohammed-w5v Ай бұрын
Masha Allah Allah yechemerleshe
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 Ай бұрын
maaasalh❤❤❤❤❤❤
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x Ай бұрын
Masheallah
@user-jg3lz3tn9t
@user-jg3lz3tn9t Ай бұрын
Alah yabertachu
@raheltesfaye8021
@raheltesfaye8021 Ай бұрын
Mashallah 😊
@user-li7jx9cq4r
@user-li7jx9cq4r Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Ай бұрын
Thank you nema bless you
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
🙏❤️
@ShikurAhmed-wy4sj
@ShikurAhmed-wy4sj Ай бұрын
አላህ ይርዳሽ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Ай бұрын
Amazing woman.
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ማሻአላህእህታችንነኢማ አላህይጨምረልሺ የኔልዬ ጀግናጠካራሴትነሺ. መንግስት ይህንን ጫት ሲጋራ መስሎችን ትኩርትይስጥበት ወጣቱ በሱስተዝፍቆል ኢላሂአተዉጠብቀን ከክፉነገርያረብ ይህንንስራ እኔም ምኞቴነዉ አሏህ ሀብትን ይወፍቀኝከጤናጋረ ለማህበረስብድራሺያድርግኝያረብብብብ
@toybamohammed1444
@toybamohammed1444 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
ሰላም አሌይኩም አይዞሽ ሁሉም አላህ ይሁን ባለው ግዜ ይሆናል እባካችሁ ይሄን የምታነቡ ሁሉ በተቻላችሁ ለሚመለከተው ባለስልጣናት ሁሉ ቦታ እንዲሰጣት አድርጉላት ቀላል አይደለም የምትሰራው ሥራ ከባድ ነው አላህ ያግዛት ይህ ነገር ለወጣቱ
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
እገዛ ያስፈልጋል ቦታ በአስቸክዋን እንድታገኝ እንዲሰጣት ነኢማ በርቺ አላህ ይርዳሽ ።
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ባላሀብቶችባለስልጣኖችእርዶትእህታችንን ነኢማን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ወንድ እራሱን ጥሎ ተረጅም ሁኗል ጉድ ነው ስንት ህላፊነት እያለባቸው በሱስ ተጠምደዋል አይ ጫትትትትትትትት ከዚህ ሁሉ ችግር ያውጣችሁ
@fafimohammed7320
@fafimohammed7320 Ай бұрын
Betammm wallhi
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 Ай бұрын
ጉድ እኮ ነው አይ ጫት የስራህን ይስጥህ የኔየ ወድም 8፡አመት ሙሉ በጫት ተዘፍቆ ከናቴየ ተለጥፎ ለሚስቱ አይሆን ለልጁ አይሆን ከነባለቤቱ ተሸክሜየ ለ8፡አመት ሲሰለቸኝ ዱባይ ብዙ ዋጋ ከፍየ 2000፡ሽ ከፍየ አመጣሁት አሁን አልሃምዱሊላህ ስራ ላይ ነው ርሮመዳን ሊገባ ሲል አመጣሁት እኔን እድህ በስዴት አከራተተኝ
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Ай бұрын
@@lubabamamo1793 እንኳንም ወጣልሽ አሁን በቃ ጀግና ይሆንልሻል
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 Ай бұрын
@@user-pq8kw7rf8u ወላሂ በጣምጂ ሶላትኳን የጀመረዉ እኔየ ካመጣሁት ቡሃላ ነው አዳድ ቦተዎች እየወሰድኩ አዛን ስንሰማ በል ግባመስጊድ አሁንቀጥ ብሎ ሱቢሂን ሰግዶ ወደሶራ ፡ቀንም ስራዉን አቋርጦ ወደ ሶላት አልሃምዱሊላህ ኢትዮጵያ በኘበሰበት ግዜየ ምንም ስራ የለዉም ለአላህ ከመገዛት ወደ ጫቱ ነበር አኡዙ ቢላሂ እናቴ እሱ ይሄን ሀገር ሳታስለቂቂ እዳትመጪ ልጀየ በኔየ ፋታ ትቃጠያለሽ አለችኝ ከሁን እናቴየ እህ አለች እግድ ነይቶለ እዛዉ እደሆነ ይሁን አለቺኝ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
እባካችሁ የነኢማን አድራሻ ስጡኝ ላገኛት እፈልጋለሁ
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi Ай бұрын
ይመለከተኛል ድርጅት አካባቢዉ ማን ይባላል ልዩ ቦታዉን አሳዉቁኝ
@alemushgzachew4569
@alemushgzachew4569 Ай бұрын
Neyma melkam nesh amlke yerdash
@jamgor4130
@jamgor4130 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d Ай бұрын
የዘበኑው ምጥ ሰው ነሽነኢም ማስተር አብነት
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Ай бұрын
Neima allah edmeshen ketenagar yarezmew yareb
@ZababaMoha
@ZababaMoha Ай бұрын
Naemy..alhytbqshe❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ሱስ ምን ያህል እንደሚጎዳ ለወላጆችም ለልጆችም ይነገራቸው እባካችሁ
@tebarektsegaye2330
@tebarektsegaye2330 Ай бұрын
Allah yikblish
@user-ut4do8mz7h
@user-ut4do8mz7h Ай бұрын
ፍትህ ኢትዮጵያ ጫትቢከለከል በጣምሰው እራሱንይለዉጣል አገራችን ቡዙየስራእድልአለ ግንወጫጡበሱስ ተጃጂሏል መግስት ጫትበከለከለ
@user-qy5kd6hd9j
@user-qy5kd6hd9j Ай бұрын
እኔም ትዳሬን ፈታሁ ይለወጣንብየ ብለፍእሱ ሱስ ጋነውጥምረቱ እደት ላጣው ቡያገግም ወጩንእኔብቺል ያድልጂ አባትነው አሁንተለያይተናንን😢እርዱኚትዳሬን ታደጉትየነይማንስልክስጡኚ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ያአላህአብሺሪእህታችንአላህልቦናዉን ይመልስለት ስበቡንአድርሺከአላህበታችለልጅሺስትይ
@HassenSabri
@HassenSabri Ай бұрын
መንግስት ጫት ላይ ትኩረት ቢያደርግ ያለበለዚያ መልሰው እንዳይገቡ እፈራለሁሃ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Ай бұрын
ማሻአላህ ነኢማ ሀናን ማህሙድ የሴት ተምሳዮች አላህ ይቀበላችሁ ኸየር ሥራችሁን። ግን ይሄ ሁሉ አባዋራ በሡሥ ተጠምዶ ማገገሚያ የገባነው ??? እሺ ወጣቱሥ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Ай бұрын
ወጣቱማ መቸም ኸረ ከባድነው
@user-jg3lz3tn9t
@user-jg3lz3tn9t Ай бұрын
Alah yabertachu
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН
እልልል ... ዘጠኝ ወር አልፎኛል @yemlktegnalecharity8338
13:11
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 32 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 121 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН