No video

ምን አባቴ ልሁን ኮንዶሚኒየም ቤት ደረሰኝ😅 ! | በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር | አዝናኝ ወግ | ጦቢያ |Tobiya poetic jazz

  Рет қаралды 302,614

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#tobiyapoeticjazz #poem #theatre #ጦቢያግጥምንበጃዝ #frashadash #tesfahunkebede #ethiopiaentertainment2022 #meznagnavideo #ethiopianpoem #ethiopiantheatre
#artsentertainment
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 77
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ያኑርህ አቦ የማከብርህና የምወድህ በድጋሚ እያዬሁህ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እግዜአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ወንድማችን ደስ የሚል ወግ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ወግ ሰላምህ ይብዛ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ::
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወግ አዋቂ ልጅ ነው እንደ ቀልድ አየነው እንጂ የሀገራችን የኑሮ ውጣ ውረድንና ችግሩን ቁልጭ አርጎ ያሳያል
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
በኃይለ እግዚአብሔር ገብረ እግዚአብሔር - ድንቅ ወግ ነው ፤ እናመሰግናለን ! 🥰😁🤩
@abebawadal5552
@abebawadal5552 7 ай бұрын
እግዚዬ!! ድምፅም: ቦርጭ: አለው: እንዴ? ይመችህ : ወንድማችን!! ምርጥ: ወግ: ነው::
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
በጣም ከማደንቃቸው አንዱ ነህ አመሰግናለሁ በርታልኝ
@lalemwolde2408
@lalemwolde2408 Жыл бұрын
በሀይሉ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ኑሮና ፖለቲካ መጽሐፍ ድንቅ ነው።
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
ዘንድሮ ሀብታምና ባለሰልጣን ያምታታል ....ይሰማል
@tadelechgebru4565
@tadelechgebru4565 Жыл бұрын
በሃይሉ ምርጡ!!!
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 Жыл бұрын
ግጥምጥሞሹ ይገርማል፤ እኔና ባለቤቴ በምንኖርበት አንድ ክልልና የወረዳ ከተማ ባዶ የቤት መስሪያ ቦታ ይደርሳችኋል ተብለን ተደራጀንና በየወሩ ከምናገኛት ሚጢጢዬ ገቢ ላይ ለ3 ዓመት ስንቆጥብ ቆዬን። ከሰሞኑ ቦታው ሊመራ ነው ከሚለው ዜና ጋር የቦታ ግምተት ብለው ከ100 ሽ ብር በላይ ትከፍላላችሁ አሉን። ይኸው የመጨረሻው የቦታ ግምት እስኪነገረን ድረስ ምጥ ውስጥ ገብቼ እገኛለሁ።
@Jordan_Tube
@Jordan_Tube Жыл бұрын
ድንቅ ወግ ነው::
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 11 ай бұрын
የተዛባ አተረጓጎም ያለው፤ የተሠጠው ዕራሥ በራሥ መወሠን፤ የት (ሐገረ) ቦታ? መቼ? በማ ላይ? በምን መሠረትና ሑኔታ? በምን ምክንያት? አመቺነት፣? በማንሥ ፍላጎት? አቅም ? ማንናቸው ጠያቂዎቹ? ከሑሉም በላይ ለጠላት አመቺነት ፤ ዕንደ ጥቁር ሕዝብ የቱ ያዋጣናል ዕራሥን ለመከላከል? የአለም ምሑራን ሐያል የጥቁር ጠበቆችና ተሟጋቾች ሕብረቱን ዕየሠበኩ፤ ከነምክንያቱ ዕያቀረቡ ያውም በአሕጉር ደረጃ አፍሪካ ተዋሕዳ በአንድ የዕዝ ሠንሠለት ሥር ሖና መከላከል ያለባትን ኢኮኖሚዋን፣ ፖለቲካዋን ፤ አኗኗራችንንና የጋራ ሐብታችንን ለራሣችን መጥቀም በሚችል መልክ፤ የተፈጥሮም ይሑን የሠው ፤ የችሎታ ሐይል፣ ሐብት፣ አሕጉሪቷ ራስዋ በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ ሖና ለውድድር መብቃት መቻል አለባት ይገባታልም፤ ዕያሉ የኛዎቹ ወርደው በጎሣ ደረጃ ተንጠለጥለው ትክክል ነን ዕንዴት ሊሉ ሞከሩ? አንዱ ይገባኛል የለውን መብትና ዕርሥት ሌላው ጎሣ የሚከለከልበት ወይ ዕንዳይኖረው የተደረገው በምንሥ ዕሣቤ ነው? ፓለቲካ ከሕዝብ ኑሮና አሥተሣሠብ ጋር ተዛማጅና አዛማጅ ሖኖ መተግበር ሢገባው፣ ዕነዕከሌ ዕኮ በዚሕ መልክ ወይ ሌሎች አንዳንድ ሐገራትን መምሠለ አለበት ማን ነው ያለው? ይሕች ኢትዮጵያ ነች ባንረሣ ጥሩ ይመሥለኛል። ሕዝቧም መሐል ፈላሥፎች አሉ የሚጠቅመንን የሚያውቁና የተረዱ። የአንድ አፍሪካዊ ግኝት፣ ሐብት፣ መከራም ደሥታም ተካፋይ መሖናችን ባይረሣም መልካም ነው። ያ የሡ ነው የኔ አደለም ከአፍሪካ ለቃችሑ በሉ። ኬንያ ሦማሌ ሡዳን ጂቡቲና ኤርትራ ካሉ ጋር ተመሣሣይ ሕዝቦች ዕኛም ጋ አሉ። ከኢትዮዮጵያ ተገንጥሎ ወደዛኞቹ መቀላቀሉ በምን አሥፈለገ ? ለምን ከኬንያ ተቆርሦ ወይ ከሌሎቹ ወደ ኢትዮጵያ ወደምትኖሩበት አይቀላቀሉም ከዕነኛ ጋር ? ምን ክፍተትና ቀዳዳ ተገኝቶ ነው ? ወይሥ በባዕድ ዕገዛ ነው ለማወክ? ለምንሥ ቀለላችሑ? የትጋ ነው መሸራሞጡ? ዕድሜ ለደርግ በሉ ለዚሕ ሥለበቃችሑ። አንድም ነፃ አውጪ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ ሐገር በቀል ሖኖ የወጣ የለም። ሑላችሑም ልትረዱት ልታመሣክሩ የምትችሉት ነው። አፍሪካዊ አልፎም ጥቁር ሕዝብ አፍሪካን ለማዳን መሠለፍ አለብን። ለዚሕም በትምሕርት መረጃ በማሠባሠብ በቅርብም በሩቅም ያሉ ወገኖቻችንን ማንቃት፤ አንጋፋ ልጆቻችንን መንከባከብና በአንድነታችን ላይ ባተኮሩ ጠላቶችም ሖኑ ዕሤቶቻችን ላይ አተኩረን ፅሑፍ ማዘጋጀት ማሣበር በማሕበራት መደራጀት ። ንቁ ዜጎቻችንን በተለያዩ ርዕሦች ላይ ትንታኔና ማጠናከሪያ ሐሣቦች ዕንዲለግሡ ማድረግ ለመጪው ወሣኝ ትግል ማነቃቂያ ይሖናል። ማሥተማር ይቅደም ማለት ወገን ሖኖ በተሣሣተ ጎራ ዕንዳይሠለፍ የጠላትን ቱሻና አቅም ለማመንመን ሢረዳ የሚወገዱት ቁጥርም ይቀንሣል። ጥቁር ሕዝብ ውብና ጠንካራ ሕዝብ ነው። ታሪክ መሥክሯል።
@meseretyigletu9958
@meseretyigletu9958 Жыл бұрын
Yes brother am happy to see you .. ..i really love you
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም በጣም ደስ ይላል
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
በጣም አድናቅህ ነኝ።
@almawood4592
@almawood4592 Жыл бұрын
Very very good comedian!!! Very creative man !!!
@luly5175
@luly5175 Жыл бұрын
ወይ ወገኖቼ ምን አይነት ክፋ ግዜ መጣብን።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
welcome back to a stage. በጣም ድንቅ ወግ 👍
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
@Addisnegeri
@Addisnegeri Жыл бұрын
እኔም ያላለቀ እና ያልገባሁበትን ኮንዶሚኒየም ቤት ለባንክ ብድር እየከፈልኩበት ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የማይተማመኑበት ሌባ ባንክ! ሁለት የቤት ኪራይ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@genetyosseph3806
@genetyosseph3806 Жыл бұрын
የደረሰብኝን ታሪክ ነው የተረከው ግዜውን አስታወስከኝ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
እኔ አበድርህ ነበር ድንቁ ይህ ነው በየተሰጥኦ ማንቃት በግጥም ብቻ አ/አ ላይ ኑ እንታደም
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@gebeyabirhanu3209
@gebeyabirhanu3209 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@cphonetastic6126
@cphonetastic6126 Жыл бұрын
በሀይለ እግዚአብሔር
@astuk1925
@astuk1925 Жыл бұрын
ውይ !!!ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
Wow 😯 it really makes me laugh 😹 Great drama 🎭 love 💕 it
@motherofkokikoki6178
@motherofkokikoki6178 Жыл бұрын
😂😂😂 ጎበዝ በርታ ❤
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ይህ፡ ታሪክ፡ እውነት፡ መፍትሄ፡ ይፈልጋል፡ መፍትሄውም፡ ከባህላችን፡ እናገኘዋለን፡ እንብለል፡ መቶ፡ ድሆች፡ አንድ፡ ሺህ፡ በወር፡ ማጠራቀም፡ ጀምረው፡ እድለኞች፡ ሆነው፡ በየወሩ፡ አንድ፡ ባለዕድራቸው፡ ኮንድምንየም፡ ያገኛል፡ እንበል። ይህ፡ ማለት፡ ሒሳቡን፡ እንስራው፡ በወር፡ መቶዎቹ 100,000 ብር፡ ይሰበስባሉ፡ እና፡ አንዱ፡ አባላቸው፡ እጣ፡ ከደረሰው፡ 80,000ብሩን፡ ይስጡትና፡ እድሩ፡ ይቀጥላል፡ በሚቀጥለው፡ ወር፡ ደግሞ 100,000ብር እና፡ ተቀማጭ፡ 20,000 ።በድምሩ 120,000 ብር። ለአንድ፡ እድለኛ፡ 100,000ብር፡ ሲሰጡ፡40,000 ብር፡ ተቀማጭ፡ ይህ፡ የሚሆነው፡ እቁብ፡ ገብተው፡ እርስ፡ በርሳቸው፡ ተዋውቀው፡ ሳይሆን፡ ባንክ፡ ቤቱ፡ ይህንን፡ እቁብ፡ አቶማቲካሊ፡ ከድሆች፡ ገንዘብ፡ ቆጣቢ፡ አካውንት፡ ጋራ፡ በማዛመድ፡ አንድ፡ ሚሊዬን፡ ቆጣቢዎች፡ ቢኖሩት፡ ከነዚህ፡ ውስጥ፡10,000 በየወሩ፡ ቢደርሳቸው፡ የሚጠበቅባቸውን፡84,000 ብር፡ ከፍሎ፡ ሚስኪኖችን፡ የቤት፡ ባለቤት፡ ማረግ፡ ይችላል፡ ቤቱን፡ ያገኘው፡ስው፡ መክፈል፡ ቢያቅተውስ፡ እንበል፡ አስር፡ ቤቶች፡ በሚሊዬን፡ የገዛናቸው፡ መክፈል፡ እቅቶዋቸው፡ ብንሽጣቸው። ከአስር፡ አመት፡ በኋላ፡ 17, ሚሊየን፡ ያወጣል፡ ማለት፡ ነው፡ ሰለዚህ፡ የቤት፡ የባንክ፡ እቁብ፡ መግባት፡ ትልቅ፡ ጥቅም፡ አለው፡ ይህ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ አንዴ፡ እቁቡን፡ ከተላመድነው፡ በኋላ፡ የሕይወት፡ እንሹራንስ፡ የጤና፡ እንሹራስ፡ ወዘተ፡ እናም፡ ለቅሶና፡ ስርግ፡ እቁብና፡ እድር፡ የሚያረጉትን፡ ነገሮች፡ በሙሉ፡ ይፈፅማል።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Жыл бұрын
Great Hailesha
@helenmulugta8852
@helenmulugta8852 Жыл бұрын
ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
ምርጥ ነህ
@user-vz6ke8fe3l
@user-vz6ke8fe3l Жыл бұрын
ክበርልን ብሮ👌👍
@ayenewwude3329
@ayenewwude3329 Жыл бұрын
Betam new des yimil akerareb yakerebhew
@abenitabenit2700
@abenitabenit2700 Жыл бұрын
Wow
@endecherneth2017
@endecherneth2017 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@1hagerachin
@1hagerachin Жыл бұрын
That was creative and funny
@Temesgen-u6r
@Temesgen-u6r Ай бұрын
👍
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
HILARIOUS!!!!!
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Жыл бұрын
ዕርሱ ተመችቶኛል
@nyomikebede3869
@nyomikebede3869 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 Жыл бұрын
እውነት መስሎኝ !
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Жыл бұрын
እነ ተንኮሉ እንዴት ናችሁ ??
@eslemanewunetu7563
@eslemanewunetu7563 Жыл бұрын
ፍራሺ አዳሺን ባየሁበት አንተን ሳይ በጣም ነው ያዛግከኝ
@adamug8602
@adamug8602 Жыл бұрын
🎩 😁 👕👍Great! 👖
@metagesworku6057
@metagesworku6057 Жыл бұрын
So funny
@seblewonge3322
@seblewonge3322 Жыл бұрын
እርሱ ይመጥናል ኡፍፍፍፍፍፍ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Жыл бұрын
❤👌
@user-jp5nj9kv2e
@user-jp5nj9kv2e Жыл бұрын
በሀይልዬ የት ጠፍተክ ነው እኔማ እነዚህ ማያፍሩት አስረውክ ነው ብየ ነበር።
@addiszefen7967
@addiszefen7967 Жыл бұрын
ይሄው ነው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
እሱም ይፈረሳል
@selamkidane1567
@selamkidane1567 Жыл бұрын
አይ አተ በነገር ዋጋ ማድረግ ሲያምርብክ😂😂😂
@samydevingo2344
@samydevingo2344 Жыл бұрын
He was disappeared well come
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
ቁጭ ብላችሁ ግጥም አንብቡ ከዛ እየተጋዛችሁ በየገጠሩ ትበተናላችሁ አለዚያም ለማኝ ትደረጋላችሁ..
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Жыл бұрын
ETHIOPIA WESETE SEW BEZERU MEGEDELE MAREDE MAGETE BANKE MEZEREFE YASEKEBERALE EWEKEMAME ASETETO YADERADERALE YESELETANEME EDELE YESETALE YEMENAYEW YEHENEW SELEZIHE MEKEBERE EWEKENA SELATANE YEFELEGE KEZIHE YEMARE...
@haliuwaldaamanuele2448
@haliuwaldaamanuele2448 Жыл бұрын
Err ferashe adashe tanafkahale
@Preachloveunity1990
@Preachloveunity1990 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@yonasemesfin
@yonasemesfin Жыл бұрын
Yameral
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Жыл бұрын
ወሬ አቁሙና ወደ ስራ ግቡ ፤ወደሗላ ቀርተናል፤ወሬ ቢወቀጥ ወሬ ነው ወደ ሰራ ግቡ።
@martaylima3928
@martaylima3928 Жыл бұрын
ምነው ችግር አለዴ ቢያቀርሽህም አዳምጠው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ያማል ቅኔው
@TilahunHailu
@TilahunHailu Жыл бұрын
Haha
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 Жыл бұрын
ቁምነገር ነው በሳቅ ግን አይታለፍም ከታለፈም በራስህ ጅልነት መጃጃል ነው መንግስትም ይሁን ሕብረተሰቡ ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ዐቢይ ጉዳይ ነው
@1kuraz
@1kuraz Жыл бұрын
This guy can turn a bitter taste in to a damn good honey sweet..
@tabataba8823
@tabataba8823 Жыл бұрын
L
@ethiofungroup
@ethiofungroup Жыл бұрын
ወገኛ!😜😀
@SofaLove-kx1vs
@SofaLove-kx1vs Жыл бұрын
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Жыл бұрын
እሷንስ አልሳምካትም ዘመድክን ማለቴ ነው?
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Жыл бұрын
ሌላኛው የነፍጠኛ የፖለቲካ ክንፍ አይ ጦቢያ !!
@martaylima3928
@martaylima3928 Жыл бұрын
ሁልግዜ የበታችነት አይደብርም ለመለወጥ መሞከር አንድቀን ይሳካል
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ሰውዬውን ሸረደድከው
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Жыл бұрын
ወሬ ብቻ ነገር ብቻ ምንም ጥቅም የለለው በለለ ምንግስት እባክህ እራስህን አደራጂ ነገር መምዘዚ አይጥቅምም ?
@anchinalumekonnen767
@anchinalumekonnen767 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ወግ ሰላምህ ይብዛ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ::
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 Жыл бұрын
👍
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,2 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН