አንቺን አጥፍተዉ እነሱ አይኖሯትም ሊገድልሽ ያሰበዉንም በደንብ አውቄዋለዉ...!!!

  Рет қаралды 55,117

Emebet Kassa

Emebet Kassa

17 күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 16 күн бұрын
1000217537057 ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ 19211194492750 አባይ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት ስልክ ቁጥር 0912286942
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 16 күн бұрын
ወንድሜ ያለህበትን ግዜ ቦታ አስታዉስ ልበቀል ምናምን አትበል እንኳን ከዛ መጥተህ ዛዜ እንኳን ተናግረህ መተንፈሰህም _ _ _ በተረፈ ይመቻችሁ
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 16 күн бұрын
ጎጃምነው፡ቡዳጅብ፡መተተኛ፡ካበሉሽም፡ጎጃምነው
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 15 күн бұрын
@@user-qn3jr9zd4u user. በሚለዉ 10ፕሮፋይል እየቀያርክ አንዱ ላይ መንቀፍ ባንደኛዉ ላይ ደግሞ የነቀፍከዉን ትደግፋለህ የዞረብህ ይህ ሁሉ ራስህን የምትለዋዉጥ ምን ለማግኘት ራስህን ማሳመም ብቻ ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 15 күн бұрын
ወደ ጎጃም መንገድ ከፋት ነው እስቲ ንገሩኝ
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 15 күн бұрын
@@tegistbaye6750 ጎጃምመተተኛቡዳጅብየሰውናቸው
@alemhi8570
@alemhi8570 16 күн бұрын
የኔ ጌታ የእውነት ከውስጡ ነው የተናገረው የዘመነ ዘር የነበላይ ዘለቀ ተፎገላ ቆንጅና ጨምሮል ❤❤❤❤❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 15 күн бұрын
ኮስተር በይ ጎጃም አይደል የተወለድሽዉ ያለዉ ነገር ልቤን ሠርስሮት ገባ የነ በላይ ሀገር የነዘሜ የነ ዝናቡ ማችሎ ስቱብ ዘርዝሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 15 күн бұрын
እሳ የሳቶች ጉማጅ የነናሆምሰናይ ወዘተ አማራ ወኔው የምር 👍👍👍👍
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 14 күн бұрын
አማራ አይደል ያውም የነዘሜ በሰጨው ❤❤❤ተረጋጋ ክንደ💪💪
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 12 күн бұрын
አወ የበላይ ማናባቱ ይነካናል
@Ametesilasi
@Ametesilasi 16 күн бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው እናም የሰው ጥላት ሰው አደለም የጥንቱ ጥላታችን ዳቢሎስ ነው ፅልይይይይይ ፊልም ሙዚቃን ትተሽ ዘምሪ የምትሉ በላይክ አሳዩን👍
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
እዉነት ነዉ ላጋንት ተመዝፈን ለእግዚአብሔር መዘመር ነዉ
@Ametesilasi
@Ametesilasi 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ካናቅ ከምንሰራው ሀጢያት ይልቅ እያወቅን የምንሰራው ሀጢያት ብዝቶል
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 14 күн бұрын
በትክክል
@zehara5
@zehara5 13 күн бұрын
ትክክል እውነት ነው ሳህ
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 13 күн бұрын
ጥሩ ብለሻል አች❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 16 күн бұрын
አንበሳ የእኔ ጀግና የቀላይ ዘር ለማንኛውም በቀል የእግዚአብሔር ነው ወንድሜ ተረጋጋ እሽ ውዴ ፀልይ እሙ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ ፀልይ ዘፈን አቁሚ እሽ እሙ በደንብ አስቢበት ጥላት ሰይጣን ነው የሰው ልጅ ክፉ አይደለንም😍😭
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 16 күн бұрын
ተቃጥሏል ልጅ😢ሲሳዝን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 16 күн бұрын
መምህር ተስፈየ በየኮሜንቱ የምትሉ ሌሎቹ መምህር አይደሉም እንዴ ስለመተት ብቻ ስላስተማራ ተረጋጉ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 16 күн бұрын
@@bosemnale2483 እደሱ አስተማሪ በአለም አይቼ አላቅም::😍እመብርሃን ትጠብቀዉ ተዉኝ እስካሁን እራሴን አጥፋቼ ነበር ባያግዘኝ በብዙ ነገር😍እግዚአብሄር በሱላይ አድሮ ስራዉን ሰራ😍ምስጋና ይድረሰዉ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 16 күн бұрын
​@@bosemnale2483ማሪያምን ትክክል ነሽ እሱ የባሰ ጭንቀትን ነዉ የሚፈጥርብሽ ስንት መምህራኖች አሉ ፈታ እያደረጉ የሚያስተምሩ
@genetgirma7218
@genetgirma7218 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 16 күн бұрын
ልጁን እንዳታስበይው ስር አት ይኑርሽ ምዲያላይ አታምጭው እዘው በውስጥ😢 የኛ ማህረሰብ ዘራፍ ልምዳቸው ነው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 16 күн бұрын
ፊቱን ብትሸፍነው ጥሩ ነው😢 ለድህነቱ😢
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 16 күн бұрын
አይ ወላ
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c 16 күн бұрын
Kkkkkkk,ewonetshen,nawoe,ehtea
@bosemnale2483
@bosemnale2483 16 күн бұрын
ትክክል አጉል ጉራ በጣም ያስጠላል ሰው ቢሰራ በልብ ነው ሚዲያ ላይ ወቶ እንደዚህ ሰሚታዉይ ሆኖ መታየት ጥሩ አይደለም
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 16 күн бұрын
@@bosemnale2483 ሳህ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 16 күн бұрын
እሰይ አንበሳዬ ወንድም ማለት እንዲህ ነው! ጋሻ መከታ!❤
@user-pq4mv6fg2z
@user-pq4mv6fg2z 16 күн бұрын
,እባይን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ ጌታ ግን በቀል የእግዚአብሔር ነው የፈጣሪ ጥበቃ ይበልጣል
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 14 күн бұрын
የኔ ቆንጆ የኔወድ ወድም እማምላክ አለቻት አይዞን
@eys9496
@eys9496 16 күн бұрын
ታድለሸ እደዚህ አይነት ወድም ሰለኖረሸ❤❤
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 16 күн бұрын
የኔ ቆፍጣና የበላይ ዘለቀ ልጅ ወንድ ነህ ወንድ ልጅ መከታ ጋሻ ነው💪💪❤ ግን ደሜዋ ተረጋጋ ክፉ የሰራ ሟርተኛ በቁሙ እንደተሰቃየ ስለሚኖር ሟርተኛን መግደል እረፍት መስጠት ነው ስለዚህ ተዋቸው ስራቸው ይቅጣቸው በጎጃሜ የማይቀና የለም ምክኒያቱም ጎጃሜ ሰርቶ ጥሮ ግሮ ነው የሚኖር ትምህርቱንም እንደዚያው በኩራዝ አጥንቶ ነው ድግሪ ማስተሩን የሚይዝ❤🎉🎉
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s 16 күн бұрын
ወንድም እኮ መከታ ኩራት ነው አጠገብሽ መኖሩ ራሱ ልትኮሪ ይገባል ታድለሽ አንተ ደግሞ ለበቀል አትነሳሳ ሁሉ ለእግዚአብሔር አሳልፋችሁ ስጡ እግዚአብሄር መልሳለው አንቺም ራስሽን ጠብቂ ችላ አትበይ ሰዉ በማመን ዳግም እንዳትጎጂ እሙ
@NigstWelde
@NigstWelde 16 күн бұрын
ቆይ ግን እሙዬ ፀበል ተጠምቀሽ ድነሽ ነበር አይደል አሁንም ዊግ ጥፍር ቀለም ይቅርብሽ ወንድምየው ደሞ አንተም ተጠንቀቅ ጠላት ከሩቅ አይመጣም አሁንም ወደ ፀበል አተኩሪ ድኛለው ብለሽ ዝም አትበይ ያንች ሀይል ያንቺ ጉልበት ስላሴዎች ናቸው አሁንም እመብርሃን ትሸፍንሽ እማ ጊዜው ከፍቷል
@tube-hl6er
@tube-hl6er 16 күн бұрын
ወንድም መከታ ነዉ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤. ክንዱ ካሳ የኔ ጀግና👏
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 16 күн бұрын
ኡፍ ጀግና ደስ ሲል ወንድም መከታ የኔ አንበሳ ተዋቸዉ ለራሳቸዉ ያርግላቸዉ ባለጌወች ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 16 күн бұрын
የኔ ጀግና ሰከንበል ወንድሜ ግዜው ከፍቷል እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናቴ ድንግል ማርያም ከናተ አትለይ
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 15 күн бұрын
Ewonet new
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 15 күн бұрын
እሙየ ዛሬ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አንድ እንደዚህ ፈጠን ፈጠን የሚል ታናሽየ ወንድም አለኝና አሁን መከላከያ ነው ያለው ቤ።ክርሰቲያን በሄድሽበት ሰዓት የወለተ ሚካኤል ወንድምን ጠቢቂላት እያልሽ ፀልይልኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሠገን 6 ወር 8 ቀን ቀርቶኛል እመብዙሀን እማምላክ የጌታየ እናት አዛኝቷ እመቤቴ እሷ ለአይነ ስጋ ታብቃን ሁሉንም የምደር ፈጥረታትን በሙሉ የማይተኛው የማያቀላፋው ሉዕል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንም ይጠብቅልን ደብራችን ታቦታችን ይጠብቁልን መላእክቶች አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 16 күн бұрын
ወንድም መከታ እ ደግሞም ለካ ስምህ ክንዱ ነዉ 💪
@jebdb
@jebdb 15 күн бұрын
ዘመን ካሲን ይሰላል
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 16 күн бұрын
😭❤️ የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቃታል የምትወዳ ድንግል ማርያም አለች ከጎናለች እሷ አለች ድንግል ማርያም አጠላትም 😭
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
የዋህ አሃቱኝ ዘመኑ የተበላሸ ነው ከማንም ቤት አትቢ ከቤትሽ በላሽ አልበላም የተከፈተ ነገር አትጨጭ ጌታ ይባርክሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 16 күн бұрын
የስራቸዉን ይስጣቸዉ እነዚህ ምቀኞች አይዞሽ ማርዬ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
እመቤት የምትለኝ ስማት እንደነዚህ ዓይኖቶች በጸሎት ጌታ እየሱስ ስራውን ይሰራል
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 16 күн бұрын
ነገራቸዉ ያናድዳል ግን ደግሞ በቀል የሰይጣነዉ እነሱም ልቦና ይስጣቸዉ እሙ አችም ተጠንቀቂ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@oneallahbcha
@oneallahbcha 16 күн бұрын
የጎጃም አበሳ መጣ እያገሳ ጀግና አማራ መሬት ላይ ተፈጥሮ ፈሪ የለም በልልኝ የኔ አበሳ መኮመት አልፈልግም ነበረ አተን ብየ ነዉ የኮመትኩት ወላሂ የኔ ጀግና ተጀነነኮ ወላሂ 💋💋💋💋💋💋💋💋
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 16 күн бұрын
የአማራው ጀግና የበላይ ዘለቀ ዘር ጎጄ ❤❤❤ 🥰 👏👏👏
@yasewchu
@yasewchu 15 күн бұрын
❤❤❤❤ እውነት ደረስ መል ንግግሩ አንጀት አርስ
@jrtyiudhujhfdcxfcim
@jrtyiudhujhfdcxfcim 15 күн бұрын
እንጦል አማራ ትግሬ አትበሉ ሀይማኖታችን አይቀበልም
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 14 күн бұрын
አማራ ሁኖ ፈሪ የለም ደሜ 💪💪💚💛♥😘😘
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 16 күн бұрын
በእዉነት በጣም ያሳዝናል 💔💔 ሰዉ እንዴት ለሰው መዳኒት ይሰጣል ፡ እግዚአብሔርን የያዘ ምንም አይሆንም 🤲 አይዞሽ እሙ በጸሎት በርቺ 😔
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 16 күн бұрын
የእዉነት የልጁ አነጋገር አሥለቀሰኝ ሥሜታዊ ሢሆን አብሽር የኔ ወንዲም
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 16 күн бұрын
ወንድም ይኑር ለካ ወንድም መከታነው
@user-ff1fh9jg6r
@user-ff1fh9jg6r 16 күн бұрын
Ewunet new
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
እኔ መድኃኒት ከእስራኤል ውስጥ ነው አግብተው ከሀውስ አገልግሎታ አብልተኛ ጠጥቼ ስንት ጊዜ የተሰቃይቼ ሰውነት የውላከ ተራ ወጡት እግዚአብሔር ግን መልሶ አለመለመኝ እየሱስ ጌታ ነው ክፋተኞች ከቆፋርዎች ጉድጓድ ራሳቸው ይገባሉ ጌታ ታማኝ ነው
@seammerr4272
@seammerr4272 16 күн бұрын
ወንድም ደጉ ማንም እህቴን አይደፍርም ብለህ ከጎጃም መምጣትህ በጣም ደስ ይላል ግን ደግሞ ተረጋጋ የሰው ልጅ እግዜርን ከያዘ ምንም ቢያበሉት እምነት ካለ ከተንኮለኛ ሰው ትድናለህ ጀግና ወንድም አለሽ እመቤት
@beretukanMeles
@beretukanMeles 16 күн бұрын
ክብር ለወድሞቻችን የንድምየው ደሞ በቀን ምንም አይሰራም እግዚአብሔር እንኳን አተረፈልንጅ በቀሉን ለሱ ተውለት🙏🙏🙏
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 16 күн бұрын
ዋው ማርያምን ቃል የለኝም ወንድሜን መስሎ ታየኝ💚💛❤የዘሜ ወንድም የነበላይር💪💪👌
@atalayayhue6525
@atalayayhue6525 16 күн бұрын
my ጎጀ የሣቱ ላቃ 🥰🥰💪💪💪
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c 16 күн бұрын
Yezam,ehete,,zamezmwo,yedfashe
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 16 күн бұрын
ሁሉን አትመኝ እሙየ እራስሽን ጠብቂ በአሁን ግዜ ሰው ሲበልጢት አይወድም ለልጅሽ እና ለበተሰቦችሽ ኑሪ
@atalayayhue6525
@atalayayhue6525 16 күн бұрын
my ጎጃም የሣቱ ላቃ ክንዱየ በእሙ የመጣዉን ዉቀጠዉ 🥰🥰💪💪💪
@eruqya5674
@eruqya5674 16 күн бұрын
ሱባሀንአላህ ምንአርግሻችውሚስኪን ግን ማንይሁኑ😢😢😢
@kokab597
@kokab597 15 күн бұрын
የምር እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ቁጭቱ ከልብነዉ ማርያምን ዉንድም አለኝ አይቀርም እንደ አንተም ያለ ዉንድም አለ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 15 күн бұрын
እውነቱ ነው ማስመሰል አልወድም አለ ትክክል ይህ የኔ ወንድም ነው ማስመሰል ማላገጥ አንወድም አትንኩነ አንነካም ትክክል ተባረክ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 16 күн бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርሰቶሰ ሰው ምን አይነት ነው አይዞሸ በፀሎት በርች ድል ለአንቺ ሞት ለጣላቶችሸ ይሁን 😥😥😥😥
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w 16 күн бұрын
አንበሳ፡የእኔ፡ጀግና፡የበላይዘር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪
@tregeocell2094
@tregeocell2094 16 күн бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነዉ እሱ በወደደዉ መንገድ የበቀል እመብርሐን ና መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ደሰዉላታል አሁንም ይጠብቁሽ እሙ
@Tigsit282
@Tigsit282 16 күн бұрын
የነበላይ ዘር የነዘመኔ ዘር አማራ ለማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቁም እውነት ነው የኔ ጅግና💪💪❤️❤️
@seadahusin634
@seadahusin634 16 күн бұрын
አይዘርኝነት
@SaadaSaada-rj1kg
@SaadaSaada-rj1kg 16 күн бұрын
በላይ ኦረሞ ነው እሱ ደሞ አማራነው😂😂😂
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 16 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@madinamadina1065
@madinamadina1065 16 күн бұрын
ዝበይ የትአቀሽ​@@SaadaSaada-rj1kg
@alamadan717
@alamadan717 16 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ተባለዴ ሁሌ የህልም እንጀራ እደበላችሁ አይ ባሮች🐃🐃🐃🤭🤣🤣🤣​@@SaadaSaada-rj1kg
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 16 күн бұрын
እውነት ይህን ያርጉ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍርድባቸው እመቤቴ ወላዲት አምላክ ጠብቃሻለች እኔ ሁሉንም ቪዶዎውን አይቻለሁ ላች ይህ አይገባም ወንድም ጋሻ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉አትናደድ ሁሉም አልፏል ተርጋጋ
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 16 күн бұрын
የኔ አባት ወንድምኮ መከታ ነው💪💪💪 እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለወድምሽ እውነቱን ነው ያናድዳል ብትሞች እንዴት እደሚሆኑ ቤተሰቦችሽ ልጅሽ አስቢው ይዘገንናል እውነቱን ነው ግን ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ለእግዚአብሔር ይግባው ❤❤❤አምላኬ ክርስቲያን ላደረከኝ ምስጋና ይግባህ ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n 14 күн бұрын
ወንድሞቼ ን አሳሰበይ የኔውድ ወንድም አፈር ልብላልህ ወንድም መከታ ነው ወንድም ሁሉም ነገር ነው እውነትህን ነው እሙየ የኔውድ እንወድሻለን ስድብ እንጀራነው ሚሆነው አትስሚያቸው አይዞሽ እመብርሀን ከአንችጋ ትሁን
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 16 күн бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ መጥፎ ሰዉች እራሳችወን ጠልፎ ይጥላቸዋል
@yaracell8931
@yaracell8931 15 күн бұрын
የኔጊታ ሲያሳዝን ወድም መከታ ነው በቀል የእግዚአብር ነው የስራቸው ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 15 күн бұрын
አፈር ልብላ የኔ ጀግና ደምህ ነው የበላይ እፍፍፍ እንዴት እንዳስደሰትከኝ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ወንድሞቼ ክብሮቼ ባላቺሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ሁሌም ትናፍቁኛላቺሁ 😭
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks 16 күн бұрын
ከዚህ በሆላ እራስሽን ጠብቂ ሁሉንም ሰው አትመኚ እግዛንሄር ይጠብቅሽ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 16 күн бұрын
ወድም ያለው ይከበራል ጀግና እውነትም ክዱ ካሳ ከነስሙ ክድነው አትናደድ ሰው ብዙ ፈተና አለበት ግን መቻል ነው እመቤት ደሞ ዝብለሽ ምድረ ኩልኮሌ አታጠራቅሚ ሴት መርዝናት የዛሬ ስት አመት አድ የሴት ጋደኛዬ በልብሴ አስደግማብኝ አፍዝዛኝ ግን የኔ ሚካኤል እኔው በርላይ መኪና ገጫት ማቃ ማቃ ሞተች እኔግን አለው በጤና
@amaamm4474
@amaamm4474 16 күн бұрын
ትክክል❤👍
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 16 күн бұрын
😢😭ክድዬ የኔ ቆፍጣና የእሙዬ መከታ እግዚሐቢሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏 ሠላም ለሀገራችን 💚💛❤🙏🙏🙏💝💕💕💕💕💕💞💞💞
@jebdb
@jebdb 15 күн бұрын
ቆፍጣናነው ወላሂ
@jebdb
@jebdb 15 күн бұрын
ዘመንካሲ ነው የሚመሰለው
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 15 күн бұрын
@@jebdb👍👍👍 በጣምምም ቁፍጥን ያለ👌👌👌💚💛❤️💝💓💋
@jebdb
@jebdb 15 күн бұрын
@@user-rn5ig6kc7w ደስ ይላል ወንድም ቆፍጣና ወላሂ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
ማንንም ሰው አትመኝ በቀናት የነደዱ በትንሽ ነገር የሚያስቀናቸው የሰውን ነፍስ እንደ ትንሽ አድርጎ የሚያው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈውስ ስላደረገልሽ እጅግ አድርጌ ጌታን አመሰግነዋለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 16 күн бұрын
ወድም መከታነዉ ወላሂ የኔጀግና
@Rakb553
@Rakb553 15 күн бұрын
እሙዬ በርግጥ ያናድዳል ነገር ግን በዚህ ባያወራ ጥሩ ነው በውስጥ ቢሆን እናም ተጠንቀቁ እሺ ማንንም አትመኑ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ በሰላም ወደሐገርህ ተመለስ ወንድም መከታ እኛም በጣም ተናደናል ስትነግረን ምቀኛን ያጥፋልሽ ቅዱስ ሚካኤል አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🙏❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
ቡና ከፈለግሽ ከቤትሽ ጠጥተሽ ሂጂ ከሶቪዬት ቡና ትጠጪ ውሃ ሲሰጡ ሻትጠጪ ማንኛውም ነገር አትቢ አትጠጪ ከቤቴ በልቻለሁ ምግብ ቤት ስትሄጂ የተከፈተ ነገር አጣርተሽ ከምንኛው ምግብ ቤት እንደምትይ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ራሽን ጠብቂኝ ዘመኑ ክፉ ነው
@StmarryTega
@StmarryTega 15 күн бұрын
Tekikel
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 15 күн бұрын
አቤት መታደል ነው ክፍዉ አይንካህ የኔ ወንድም አንት እዉንትም አማራ ነህ እንድህ ነው መክታ እመቤት እድለኛ ነሺ ሰምዉ እዉንት ነው የምናገረዉ ሰዉ ታበዣለሺ አትመርጭም ጋደኛ ይፈተናል ይጣራል ከዛንዉ የምኩንዉ አንች ሁሉንም በአንድ ሜይት ፈጣርይ እንካንም ከተረፈሺ
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 16 күн бұрын
ወንድም መከታ ነው ጠራርጋቸው እነዚ ሴጣናችን😅
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 16 күн бұрын
ክድዬዋ እንዴት ነህ የኔ ጀግና ወንድም መከታ ኑርለኝ ሂወት እንዲህ ነው ጥሩ ሰወች እንዳሉ ሁሉ ክፉ የሴጣን ጋላቢ ስንት አሉ እነዚህን ሰወች በፀሎት ነው መዋጋት ማሸነፍ እግዚአብሔር ይጠብቀን ወንድማለምዬ እናትህን ሳምልኝ❤
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p 16 күн бұрын
እንዴ የነበላይ ዘር የነዘመኔ ዘር ነን አማራ ለማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቁም እውነቱን ነው የኔ ጅግና
@user-wl9sp2kf7u
@user-wl9sp2kf7u 15 күн бұрын
ewunet new😂❤
@user-to4jz2iy1b
@user-to4jz2iy1b 15 күн бұрын
ወንድም መከታ ካሻ ነው የጀግኖች ዘር ስትሆን ደግሞ እንዲህ ነው 💪ግን በቀሉን ለእግዚአብሔር ተወዉ የእርሱ ቅጣት ይበልጣል ❤❤
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo 16 күн бұрын
ማሪያምን እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢 እሙ ዙሪያችን ጥላት ነዉ ያለዉ በድጋሜ ነዉ እምልሺ ወንድምሺን ጠብቂዉ ብዳወች ብዙ ናቸዉ
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 15 күн бұрын
እውነት ነው😢😢
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 16 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክንድዬ ደግሞ ተርጋግተህ አስብ ክፉ ለዋለልህ ደግ መልስለት ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል እና ፆለት አድርጉ ለነሱም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 16 күн бұрын
ወድምሽ ዋው. አነጋገሩ የሚገርምነው. እሱያለሽንስሚ. እኳንምአላህአተረፈሽ
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 16 күн бұрын
ያአላህ ማነውእደኔ ያለቀሰ ለካወድም ልዩነው ወላሂ በደስታ አለቀስኩ ወድም ኩራት ነው
@user-sw5he7fn4w
@user-sw5he7fn4w 15 күн бұрын
ወላህ እኔ አለቀስኩ😭😭
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 16 күн бұрын
i wendy የእመቤት ወንድም በጣም ነው ያቆራኝ ጌታ ይባርክ ዘመኔ ይባረክ አሁንም ቆፍጣና ጎንደሬው እኛ አንቺ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 16 күн бұрын
ተይ እሙ ልጁን ከወዲያ ወዲህ እያልሽ ታስበሊዋለሽ በማታቂዉ ሰፈር ግትልትል እያበዛሽ😌 ጠላት አለኝ ካልሽ በሚደያ መለፍለፍሽ ለጠላትሽ የልብልብ እንዲሁም እንዲበረታ እያደረግሽ ነዉ አርፈሽ ተቀመጪ ለራስሽ ነዉ አንቺም መንገድ አታብዢ በዛሬዉ ሰአት
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 16 күн бұрын
ኤጭ ዝብላችሁአታውሩ እሷምንታድርግ ለምንአለፍላት ብለው አበሏትእጂ😢😢
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 16 күн бұрын
@@emuoesama-e2q ሚደያ ስላወራች ምን ትጠቀማለች እኔ ስለምወዳት ነዉ የታየኝን የመከርሗት እኔ ኮሜት መፃፍ አሎድም እሷጋ ብቻ ነዉ የምፅፈዉ አመጣጧ ስለሚያሳዝነኝ ሌላጋ አስተያየት አልሰጥም ብዙም
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 15 күн бұрын
ሰው መርዝ ያበላኛል ተብሎ ሰው ይገለኛል ተብሎ እስከመቸ ተደብቆ ይኖራል ደብቂው ሚዲያ ላይ አታውጭው የምትሎት
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 15 күн бұрын
@@user-qu7ko8zt6n ታስበሊዋለሽ ያልሁት ከግርግሩ አፃር ነዉ እንጂ መርዝ ማለቴ አደለም ባሁኑ ሰአት ሀገሪቷ ሰላም አደለችም ለዚያ ነዉ እሷን የሚጠሏት ካሉ ደሙ የሀሰት መረጃ ሰተዉ ንዳያሳስሩት ነዉ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 16 күн бұрын
ዘመኑ የበቀል አይደለም ይብላኝ መጥፎ ላደረጉ ስዎች መልስህ መጥፎ መስራት እግዛብሄርም አይፈቅድም።ደግሞ መግደልም ማንም የእግዛብሄር ነውና በእምነት የዳነን ስው በቀል አያስፈልገውም ይህማ ምስክርነትን በደም ማጥፋት ነው እግዛብሄር ፈዱን ይስጣቸው😢
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 16 күн бұрын
እስኪ ዝም በይ እሱ ያውራ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 16 күн бұрын
እረ እሷስ ለምን ይቅርባት 😄😄😄🙄
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 16 күн бұрын
የኔ ጌታ ወድም መከታ በቀል ለእግዚአብሔር መስጠት
@yasewchu
@yasewchu 15 күн бұрын
የኔ አባት እውነት ነው ስራው በጣም ያበሳጫል እሙ ላንች አይገባሺም የኔ ቸር አገሯን አክባሪ ባህሎን ጠባቂ የኔ እንቁ እመብርሀን ትጠብቅሺ ማርያምን እንኳንም ወንድም ኖረሺ offf እንዴት እንደሞቀኝ❤❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 15 күн бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው እሙ ።ሲጀመር ፀበል ውሥጥ የተናገራቹህትን በዚህ ልክ ማውራት ጥሩ አይደለም ውሥጥሽን በውሥጥሽ ይዘሽ ለእግዚአብሔር ስጭ ምክንያቱም እኛ ሁሌም በፈተና ውሥጥ ነው የምንኖር ሠይጣን በምትወጃቸው ሠዎች አድሮ ነው የሚጎዳሽ አሁንም እራሥሽን ጠብቂ ከቤቱ አትራቂ ፈተናው ብዙ ነው ። አንችሥ ሚዲያ ሥላለሽ ተናገርሽ ሥንቶች አሉ መሠለሽ በሥቃይ የሚኖሩ
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 16 күн бұрын
አይ ወንድም ደስ ሲል ጀግና ምን ግዜም ጀግና ናቸው አሁን አረጋጊው ደህና ሆነሻል አማራ ጥቁር ደም ያወጣል
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 16 күн бұрын
ካንች ጎን አርጊዉ ወንድም መከታ መኩሪያ ነዉ❤❤❤❤
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 16 күн бұрын
ወላሂ አሥለቀሰኝ😢
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 15 күн бұрын
አለማወቅ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እግዚአብሔር አምላክ ቀኝአቹሕን ቢመታቹሕ ግራቹሕን ስጡ ብሏል❤❤❤
@saadaibrahim4193
@saadaibrahim4193 15 күн бұрын
ወላሂ ወድም መከታ ነዉ ❤❤❤ ጀግና ነህ እሙየ የኔ የዋህ 😢😢 አብሽሪ ደሞ ወድምሽን ስሚዉ ሁሉንም ሰዉ አትመኝ
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 16 күн бұрын
ወንድምኮ ኩራት መከታ ነው ❤❤❤ስሜታዊ አትሁን ወንድማችን ነገሩ ከባድ ነው ግን የእግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ክፍን የሚያስብ ለራሱ ይከፍለዋል እግዚአብሔር ፆልዮ እማምላክ አለች
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 15 күн бұрын
እኔ ግን ለብቻሽ የተቀቀለ ድንች ስቶታ ሲሰጥሽ ሰቅጥጦኝ ነበረ በደፋችዉ ባልበላችዉ እያልኩ ነበረ ደግሞ ከአፍሽ የማትጠፋዉ እመአምላክ የጌታዬ እናት ትጠብቅሽ አይዞህ ወንድም የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ ጠባቂ እግዛብሄር ነዉ እስካሁን የጠበቃት ነገም ይጠብቃታል
@mekyia9868
@mekyia9868 16 күн бұрын
ሮሜ 12 -17 አምብብ ወንድሜ በርግጥ እኛ ሰውች ነን መበሳጨት አይቀርም ክፉ ፍንታ ክፍ አትመልሱ ብሎል እግዚአብሔር እና ተመከር ተረጋጋ እኔ ተበቃይ አምላክ ነኝ ይላል እግዚአብሔር እና በቀል የሱ ነው ጸልይ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 15 күн бұрын
ትክክል
@user-em3ze1hi1g
@user-em3ze1hi1g 16 күн бұрын
ውይ ጅንኑ ጎጃሜ የበላይ ዘር የዘሜ ወንድም ኮራሁብህ ወንድም መከታ ነው እሙየ የኔ የዋህ እመብርሀን ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-pu9ds6eu5b
@user-pu9ds6eu5b 16 күн бұрын
ቆፈጣናው ጎጀ የበላይ ዘር ወንድም ለእህቱ ምንሽር ነው ማሪያምን የኔ ጌታ ለማነኛውም ስራ ለሰሪው ነው የስራቸውን ይስጣቸው እም እሙየ ተጠንቀቂ ወዳጅ መስሎ ጥላት ነው እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 16 күн бұрын
አቤት የኔ ቆፍጣና ጎጃሜ👌💚💛❤👌
@folakoalkobali5475
@folakoalkobali5475 16 күн бұрын
እውቱን ነው ወንድምሽ ሰው አትመኝ ጓደኛ አታብዢ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 16 күн бұрын
እኛ በወሎ ባህል ለእንግድነት ስንሂድ ባለቤቱ ወይ አብሮ መቅረብ አለበት ወይም መቅመስ አለብት አላህ ሲጠብቅ ነው አላህ ይጠብቅሽ አይዞሽ አንተም ወንድሚ ስሜታውይ አትሁን ሰው ክፍ ነው እኔ የወንድሜ ሜስት ታላቅ እህቴን ቤት ከውጭ ቆልፍ ነው ያቃጠለቻት እና የገደለቻት አገራችንም ህግም የለም
@user-mw3hv7ri3n
@user-mw3hv7ri3n 16 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ሽአመት ኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 16 күн бұрын
ወይ ክንዱ ትልቅ ሰው ሆነ ተመስገን ነው ክንዱ አትናደድ እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@alamalam8657
@alamalam8657 15 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞህ እመብርሀን አትርፌት አለች የኛ ህዝብ አስመሣይ ነዎ የሚወደው እውነት ስለምትናገር ነው ለወደፌትም እግዚሔቤር ይጠብቃት
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 12 күн бұрын
በቀል የእግዛቤር ነው አይዞክ በርግጥ ያናድዳል ሰው ለስው ተኝቶ አላድር አለ እሙዬ እመቤቴ ከነልጃ እንኳንም ጠበቀችሽ የአዋህነትሽ አምላክ ግን ተማሪበት በዙሪይሽ ሰው አታብዢ ጊዜው አስቸጋሪ ነው እግዛቤር ማስተዋል ይስጠን አይዞህ በይዊ ወንድምሽን አይን ደም ይጠላል ሆኖበታል በቀልን ለእግዛቤር ይሁን ይበቀልልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 16 күн бұрын
መቆርቆርህ ጥሩ ነው በፀሎት አስባት በቀለኛ አትሁን ጠላቷን ጣልልላት እያልህ አስባት ያደረጉትን ሰወች ልቦና ስጣቸው ነው ሚባል ተረጋጋ ወንድም በተረፈ እሙ በጣም አምሮብሻል እራስሽን ጠብቂ ዘመኑ ከባድ ነው
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 16 күн бұрын
በእግዚአብሔር ቃል መሄድ መልካም ነው.. ክፉ በክፉ አትመልሱ ይላል እግዚአብሔር ስለዝህ, ክፉ የሚድርግላች መልካም አድርጉላችው, እንኳን ተርፍሽ አዉን በጸሎት ባርች
@MarrySharou
@MarrySharou 15 күн бұрын
እሰይ ክዱ እንኳንም በደና መጣህ የኔ ጀግና ወድም መከታ ነው አትናደድ ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠይ ነው እሙም ጏደኛ አታብዢ 😢❤❤❤❤❤
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 15 күн бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው ወነው እግዚአብሔር አልተዋትም ክብሩ ይስፋ ለእግዚአብሔር ለድግል ማሪያም ለመላይክቱ እዴሁም እግዚአብሔር ላከበራቸው ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይሁን
@melatgirma9609
@melatgirma9609 16 күн бұрын
አንድ ነገር ልምከራችሁ እመቤት እንኳን እመቤቴ ማርያም አወጣችሽ። ከዛ በተረፈ በቀል እየተባባለ ጣጣ መቶብናል ይሄ ጦርነቱ እግዚያብሄር ተቆጥቶ ነው በቀል የአእግዚያብሄር ነው ስለዚህ ለእሱ ስጡ።
@fentaye9663
@fentaye9663 16 күн бұрын
አወ ቆፈጠን በይ ጎደኛ አታብዠ እሙ
@saadaibrahim4193
@saadaibrahim4193 15 күн бұрын
መልኩ እራሱ ዘመነን ይመስላል❤❤❤ ቆፍጣናዉ ጎጀ💪💪💪💪
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u 15 күн бұрын
መችም ጀግና የጀግና ዘር ክዱ አስለቀሰኝ ወድም እደሱ ነው የሚቆረቆረው በጣም ናፍቆኛል እሙ ተጠንቀቂ ሞት አንዴ ነው ምንም እዳትለወጭ በብዙ ነገር ይጎዱሻል ተጠንቀቂ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 16 күн бұрын
የኔ ቆፍጣና የጀግና ዘር ጀግና እሙ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ ውድ እምታምኛት እመብርሀን ትጠብቅሸ
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 16 күн бұрын
አይወድም😢😢 እኔ ወድምየለኝም ወድምባላቸዉ ሰዉ በጣም እቀናለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም 😢😢😢😢
@user-rr5bc5hn1j
@user-rr5bc5hn1j 15 күн бұрын
የኔውድአጀቴንነካሽውአእኔየበህርልጅነኝእድሜየ24ነውአባቴየቲምነውእናትናአባቱበእተወለደበ6አመቱነውየሞቱትእህትናወድምየለውምያሳደገውየክርስትናአባቱልጅነውእናየክርስትናአባቱየሰጠውመሬትላይቤትሰርቶእኔንወለደከዛቡሀላአላስቀምጥአሉትበጣምያሰቃዬትነበርጎረቤቶቻችንዘመድስለለኝነውእድህእሚያርጉኝወድብኮኝልኝአያጠቁኝምይልነበርበጣምተሰቃይቷልየ11ክፍልእህትየ5ክፍልወድምአለኝታሪኩበጣምርጅምነውበምንአገኝሻለሁባወራሽእናወድሜአይናይኑንስለምናየውጤናየለውምእድያድግልንሰለማይፈልጉድግምትአሰደገሙበትብቻባወራሽደሰይለኝነበርበምንአገኝሻለሁአሁንጃርዳንከመጣሁ9ወሬአባቴንለማስደሰትውደ
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 15 күн бұрын
@@user-rr5bc5hn1j የኔዉድ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አዉሪኝ በዉስጥ
@dnv6347
@dnv6347 15 күн бұрын
እኔ በልቅሶ አየሁት😢እናቴብኖሪሊኝብያወድምትወልጂልኝነበር😢
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 15 күн бұрын
@@dnv6347 አይዞን ሁሉም ለበጎነዉ
@WeleteSelassieTekletsadi-eg5yx
@WeleteSelassieTekletsadi-eg5yx 16 күн бұрын
እሙዬ ታድለሽ እንደዚህ ያላ መከታ ወንድም ስላለሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ❤❤❤
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 15 күн бұрын
በቀል ጥሩ አይደለም አንተ አንበሳ ወንድም ጋሻ ተባረክ ጎበዝ❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 16 күн бұрын
እዉነት አሰለቀሰኝ የምዬ ልጅ እንኳንም ደህና ሆንሽ❤❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 16 күн бұрын
እናቶቻችን ሲፀልዩ ወዳቸን አንተ ጠብቅልን ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ይላሉ የዋ አትሁኚ
@neimaosman2656
@neimaosman2656 2 күн бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ እንኳን አላህ አተረፈሽ ብዙጊዜ ሆነኝ ያንችን ትዩብ ሳላይ ነባ በሆነ ባልሆነ ሲያስለቅስሽ ማየት ሰልችቶኝ አላይም ብዬ ትቼ ነበር አሁንም መርዝ ያበላት ታወቀ የሚለውን ርእስ ሳይ ደነገጥኩ እሙዬ ሰው ማመን በኔ ይብቃ የሰው ክፋት ብዙ አስተማረኝ የሚያሳዝነው ብዙ ነገሬን ካጣሁ ቡሃላ መሆኑ እባክሽ እህቴ ት/ት ይሁንሽ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ለበጋ ነዉ ወንድሜ እመብረሀን ትጠብቃት ❤❤❤❤
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 45 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 46 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
እመቤት ካሳ ላይ የግድያ ሙከራ ደረሰባት...
24:36
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 122 М.
ልጄ ከባድ ጥያቄ ጠየቀኝ!!!
12:33
Emebet Kassa
Рет қаралды 39 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН