አንድ ዕድል መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 221,128

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 300
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
😢😢😢😢የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ህይወትን ያመሳቅላል 😢😢😢እኔ ሙስሊም ነኝ ይህ ልጅ አንጀቴን በላው ወደቀድሞው ማንነትህ ይመልስህ😢😢😢
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 Жыл бұрын
በጣምምምም
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Жыл бұрын
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
በጣም 😥😥😥😍😍
@user-mj9ez1mf4g
@user-mj9ez1mf4g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@mekdesketema3837
@mekdesketema3837 Жыл бұрын
melkame lebe aleshe Yene konjo
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ነብይ ዮሴፍ ተካ አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ በጌታችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን። አሜን።
@lemlemhaile632
@lemlemhaile632 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 11 ай бұрын
Amen
@yoellantider4183
@yoellantider4183 11 ай бұрын
የእውነት እንደ ስምህ ዮሴፍ ነህ። ከአንተ የሚጠበቀውን አድርገሃል። የገባው በአንተ ምስክርነት ብቻ ሳይዘገይ ከተኛበት ይነቃል። አይዞህ አምላክህ ስትወድቅ የሚተውህ አይደለም። ይልቁንም እስክትመለስ በብዙ ታግሶ የሚጠብቅህ እንጂ። በርታ! ጽና! እኔም በምችለው ብረዳህ ደስ ይለኛል። ተባረክ❤
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b 11 ай бұрын
Amennnn
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl Жыл бұрын
ጌታ ሆይ 99 ትተህ 1 ን የጠፋ ትፈልጋለህ የእንደገና አምላክ ነህ ተባረክ
@dagnachewachiso6480
@dagnachewachiso6480 8 ай бұрын
My God bless you my brother God is my witness you believe me you will come with more blessings
@emmy1365
@emmy1365 11 ай бұрын
I can't stop crying😭😭 የአባቴ ልጅ ጠላት በደካማ ጎንህ መቶ ጥሎሀል !! ከጌታ ምህረት የተነሳ እመነኝ በእጥፍ ድርብ ትነሳለህ!!! እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው!!!🙏😍🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 11 ай бұрын
Amen
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
አይዞ የኔ ወንድም ታሪክን የሚለውጥ እ/ር ከአንተ ጋር ነው ነገር በነበረበት አይቀጥልም በጣም ልብ ይነካል😢😢እግዚአብሔር ዛሬም የምህረት አምላክ ነው
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ከምረቱ በቀር አያውቀም በቀል የተሻለ ክብር ያገኝሃል ዮንዬ አንተ ብሩክ ነህ
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
ዛሬ የተረዳሁት ላገልጋዮች አጥብቄ መፀለይ እዳለብኝ ነው😢😢😢😢
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Жыл бұрын
Great Idea!!
@peaceandjoy1280
@peaceandjoy1280 11 ай бұрын
True
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ የነካው ሰው በምስክርነት የማይነካ የለም ንፁህ ልብ አለህ ጌታ በእጥፍ መንፈስ ይስራብህ ለትውልድ በረከት ሁን🙏🙏🙏
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b 11 ай бұрын
Amennnnn
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አይዞክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በነገርህላይ ጣልቃ ይገባል ታሪክ ይቀየራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒ ተባረክ
@meazaafework2837
@meazaafework2837 Жыл бұрын
አይዛህ ጌተ ይረዳሀል እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅ ቤተሰባችህን ይመልስልህ
@meazaafework2837
@meazaafework2837 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክህ
@solf2000
@solf2000 Жыл бұрын
የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና፥ የ'ሱ ነገር በቃኝ መች ትልና፤ ተቆጥተህ ማንንም አልጣልክም፥ ሩህሩህ ነህ ትወድዳለህ ዳግም።
@user-yr5hc8oy5q
@user-yr5hc8oy5q 11 ай бұрын
ልቡ በጣም እግዚአብሄርን እንደምትወድ በዉስጣችን ያለዉ የእግዚአብሄር መንፈስ ይመሰክርልናል።አግዚአብሄር ደግሞ በልዩነት እንደሚሰራበት አልጠራጠርም።ሚስቱና ልጁም ተመልሰዉ ይመጣሉ።የምስጋና ድግስም ይደገሳል።
@halafarah9299
@halafarah9299 11 ай бұрын
በሂወቴ እንደዚ ልጅ ያስለቀሰኝ የለም😭😭 ጌታሆይ አንተ ታላቅ ነክ❤
@elsitube1071
@elsitube1071 Жыл бұрын
እስኪ ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል ይሄን ፈተና እዳልፍ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
@amanbayen3937
@amanbayen3937 Жыл бұрын
መልካም ይሆናል
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
እሺ ❤️
@Agape4742
@Agape4742 Жыл бұрын
Eyesus kirstosen ende gil adgni arghi/sh katkblik abt naw yal so lala sawu gari mahed aysfligim
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” - ሮሜ 8፥28በክርስቶስ ለተጠሩት
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 Жыл бұрын
ዮኒ ከሚፀልዩልህ እናቶች አንዷ ነኝ ጌታ ይባርክህ ባንተ አገልግሎት ትውልድ አምልጧል።ምርኮም እየተመለሰ ነው።ዮሴፍ ደግሞ እንኳን ወስነህ ወደ መልካም ወጣት መጣህ ስንወድቅ ለወደቁት እንድንራራ ነው በአንተ አገልግሎት ደግሞ ሴጣን ከአባታቸው ለይቶ የሚጫወትባቸውን ከምርኮ ሰፈር ትመልሳለህ ጌታ እንኳን ረዳህ ዮኒ ብርክ በልልኝ።ደስ ብሎኛል ዛሬ የጠፋው ልጅ ተገኝቷል።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Amen 🙏
@almazhonja
@almazhonja 11 ай бұрын
😢😢እኔም ቆሽሻለው ንስሀአብሬው ገብቼለው ጌታሆይ የእንደገና አምላክ ተመልከተኝ
@tizitamamo2775
@tizitamamo2775 Жыл бұрын
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ፍቅርህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈርያ የለው ,...........ኡፍ የኔ ጌታ ተባረክ ግሩም አባት ነህ የምትራራ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ በብዙ ክብርና ሞገስ ድጋሚ አምላኬ በፊቱ ያቁምህ ትዳርህንም ይስራልህ። ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤
@bettybreaep
@bettybreaep Жыл бұрын
መልካም ወጣት ምስክርነት ገና አሁን የጀመረ ሁሉ መሰለኝ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ከልብህ እንደተለወጥክ እግዚአብሔር እንደነካህ ታስታውቃለህ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት እንደዚህ ካለቀስኩኝ ቆየሁ ጆሲዬ አይዞክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለማልቀስ አልቻልኩም 😢😢😢😢በጣም እንተጎዳህ ግልፅ ነው አልመሸም ገና ጠዋት ነው በርታ!!!!
@user-gd2xc3by9n
@user-gd2xc3by9n Жыл бұрын
Yesssss
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
እልልልልልል ረየሱስ አንተ የእንደገና አምላክ ነህ ተመስገን ለወንድሜ መመለስ ስለሆነለት ጠላት እርርር ድብን ቅጥል ይበል ❤❤❤😭😭😭😍
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 Жыл бұрын
እንደገና የሚባለውን እድል የሚሰጥ ኢየሱስ ብቻ እኮ ነው😭 “እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም።” - ዮሐንስ 8፥15
@FygGuv
@FygGuv 11 ай бұрын
tbarekyyy
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 11 ай бұрын
@@FygGuv Amennn
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 11 ай бұрын
I'M christian kenyan proud of prophet marsil, God bless somalia brothers and sisters, God gives somalia deathless, Jesus Christ with somalia amen ✝️✝️✝️✝️🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 peace love unity forgiveness healing understanding, Jesus be with you ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@MeleseHassen-vf3xp
@MeleseHassen-vf3xp Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ😢😢 የእንደገና አምላክ ይረዳሃል አይዞህ።ኢየሱስ ጌታ ነው !!!
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
የጌታ ፍቅር ዮሐንስ 13 :1 የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው ጌታ የወደደን እስከ መጨረሻ ነው ፍቅሩን ቀምሶ አለም አትመችም ዋናው መመለስ ነወና ይሄንን ትልቅ እድለል ጌታ ስለሰጠህ ስሙ ይባረክ እንኳን ሰዉና እኛም በራሳችን እንፈርዳለን ጌታ ግን ፍቅር ነው አይዞህ ዮንዬ አንተ በእውነት ተሳክቶልሀል❤❤❤
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
በሰይጣን ክስ እንዳትታለል አምላክህ የምህረት አምላክ ነው። ከሰማኸኝ የብቻህን የፆምና የፀሎት ጊዜ ውስድ አምናለሁ በላቀ የእግዚአብሔር ቅባት ይገልጥሃል። ትህትናህን ወደድኩት ።
@timnitesak5301
@timnitesak5301 11 ай бұрын
አይጥልም አይጥልም አይጥልም :::::: ከሀጥያታችን ጋር እንደማይተባበር ቃሉ መመሪያችን ነው :: የሞአቹ ሞት የማይወድ እጅግ እጅግ ብዙ የሚራራ ኪዳኑ የጸና ነው እየሱሴ :: ወንድሜ ጌታ እንደገና እንደሚያነሳህ አምናለው ከእኛ የሚፈልገው ለቃሉ ማዳመጥ በጸጋው መታዘዝ ማመን ነው ሌላው ቀስ እያለ ይሰራል ተባረክልኝ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ፃድቅ እኮ ክብሩ ብቻ ሳይሆን ውድቀቱ እራሱ አስተማሪ ነው እኔ አንተ በወደከው ውድቀት ብዙዎችን ዘግነህ እንደምትወጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ ከዚህ በኋላ በሚገርም ሀይል እና ፀጋ ትወጣለህ ያደከመህን ሰይጣን ታደክመዋለህ እግዚያብሄር እንደሰው አይደለም የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ እባክህ አትለየው የልጁን አካውንት ብታስቀምጡልን እንረዳዋለን ያለንን እናግዘዋለን ጌታ በድጋሚ በሚገርም ፀጋ ያነሳዋል ዬንዬ አንተ እስከዛሬ ለነበረው ሰልፍ አሁን መልስ እያገኘህ ይመስለኛል እንደነዚህ አይነት ለምድር የሚበጁ በዲያብሎስ ሰልፍ የወደቁትን ለማንሳት ታላቅ ዋጋ ይጠይቃል እንኳንም በዛ አለፍክ ለካ ለዚህ ነው የምትለውን እግዚያብሄር እያሳየህ ስለሆነ ወንድማችን በርታ አይዞህ እግዚያብሄር ትዳርህን ሰርቶ ታሪክህን ለውጦ አዲስ ነገር ሆኖልህ እንደገና እስካይህ ድረስ በፀሎቴ አስብሀለው ተባረክ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ የእንደገና አምላክ ነዉ 😭😭😭😭 እንኳን የኢየሱስ ሆንን❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ምርኮህ ሁሉ ይመለሳል። ጠላት ይዋጋል እንጂ አያሸንፍም።
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Жыл бұрын
ዮኒይይይዬ የኔ አባት ሚስቱን መልካም ወጣት ጥራትና አስተርቀቸዉ😍🙏😭😭😭😭😭😭😭
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
እኔን የምገሪሜኝ የእግዚአብሔር ምህረት ቤቴን ጥለ ሄዳሃልና አላሁቅህም አይልም የእንደገና አምላክ ነው እሱ ሁለ ነው የምገሪሜኝ ቸሪነቱ ብዙ ነው ወንድሜ እንኳን ጌታ በጌዜ ደረስል በጣም እድለኛ ነህ ዮን ተበረካሃል❤❤❤
@JesusHope01
@JesusHope01 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውድቀትህ ያልተወህ ተጠቅሞ የማይጥል አባት ነው ያለን ከቀድሞው ይልቅ በብዙ ክብር በበቀል በኃይል ታገለግላለህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ታማኝ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም ወንድም እንደ ወርቅ ነጥረህ በሌላ ምስክርነት ትነሳለህ የንጉስ ሰሎሞን ጥበብ እና ማስተዋል ይጨመርልህ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ንስሃ ግባ ተመለስ በፀሎት በርታ ምርጫህን አስተካክል ...ገና ልጅ ነህ ቃልኪዳናችሁን አድሳችሁ በሚቀጥለው ተሞሽራችሁ እናያችኇለን በፀሎት ከጎናችሁ ነን አይዟችሁ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😢😢አይዞህ የእኔ ወንድም ጌታ በበቄል ቅባት ያስነሰሃል ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ዮንዬ ለአንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
@wondimufikre599
@wondimufikre599 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር የእንደገና አምላክ ነው። ጌታ ሆይ አንድ እንድል ስጠው። ከሁሉም በላይ ልብ ይነካል።
@bezaa4264
@bezaa4264 Жыл бұрын
ድንገት ስትተራን ግራ እንዳይገባን በሕይወት ዘመናችን ለንስሐ አብቃን 🙏🏿😢
@chuchumelse458
@chuchumelse458 Жыл бұрын
አቤት እየሱስ ለልጆችህ ከፊት ስትቀድም ተራራዉን ትክክል አደረከዉ አባይዬ ስምህ ይባረክ ምን ይሰጠሀል ተመስገን❤❤
@Hboys661
@Hboys661 11 ай бұрын
I cry sooo deep! he touched my heart and bones . Your wife doesn’t understand how a great person you are. Yoni please invite her and teach her about marriage and family .
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እኔ አላለቅስም እራሴን ያመኛል እልና ግን ሳላስበዉ የማለቅሰዉ ነገርስ ዮኒዬዬዬ ትግስትህ እኮ ይገርመኛል ተባረክ❤❤❤❤
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ኡፍፍፍ 😭😭🙌🙌🙌📖📖📖❤❤❤
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እባክህን ከኣንተ ጋር ያገልግል በጣም ነው ያለቀስኩ በጣም ቅን ወንድም ነው በጌታ እንድበረታ እንድያድግ ያዘው እባክህን ዮንዬ አንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን የአባቴ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መከናወንን ይስጥህ❤
@genetbedada8846
@genetbedada8846 Жыл бұрын
geta betam midenk amelak nw bante bezu sew degemo yimlesal we proud of you broyeeee zemenek yilemelem yoniyeeeee beta edelegna sew ne we love you❤❤❤❤❤❤
@tectina6188
@tectina6188 Жыл бұрын
አልቻልኩም ጆሲ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ጌታ ታሪክን ይለውጣል ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@SadSad-ew5ui
@SadSad-ew5ui 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭እየሱስ ያድናል ይታደጋል ክብር ላዳነን ለታደገን ለናዝረቱ ለኢየሱስ ይሁንለት አዞህ ዎድሜ በእጥፍ መፈስ ጌታ ይጎበኚሃል
@beersheba4316
@beersheba4316 11 ай бұрын
ደስ ሚለኝ ነገር እግዚያብሔር አምላካችን መሀሪ ደግ አምላክ መሆኑ ነው አይዞህ እግዚያብሄር ምሮህ ወደራስህ ተመልሰህ አደለም ሀገራችን ውስጥ አለምን እየዞርክ ታገለግላለህ አይዞህ እግዚያብሔር የእንደገና አምላክ ነው ግን ሂወትህን የመሰቃቀሉት ዋጋ ይከፍላሉ አይዞህ ይህን ኮመንት ካነበብክ አንድ ቀን ስለሚሆን አትርሳው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ለበረከት ሁን ❤
@meseluabera5616
@meseluabera5616 11 ай бұрын
የኔ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ ምህረቱ ብዙ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ከበፊቱ በእጥፍ ቅባት በበቀል ታገለግላለህ ጻጺቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7 ጊዜ ይነሳል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው!!
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይህን እድል እደገና ስለሰጠህ ጌታይባረክ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተ የእንደገና አምላክ ነዉ❤❤❤
@bertukan3934
@bertukan3934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የእንደገና አምላክ። ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን🙏 ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
❤❤የኔ ወንድም ጌታ እየሱስ ወደ ምትወደው አገልግሎት ይመልስክ ቤተሰብክን ይሰብስብልክ አይዞክ ፀጋህ ይመለስ ተባረክ❤❤
@iyessussgetanew478
@iyessussgetanew478 Жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋ ዮንዬ አስታረቃችሁ በጌታ አምላኬ ሆይ አንተ እርዳቸው 😢😢😢❤❤❤
@peterbekele1514
@peterbekele1514 11 ай бұрын
ዮንዬ እንኳን እግዝአብሔር አንተን ለምድራቸህ ወጣቶች ቀብቶ አስነሳህ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብርክ በልልን በእዉነት ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤😥😥😥😭😭
@emebetayele9492
@emebetayele9492 Жыл бұрын
የእንደገና አምላክ የማያልቅበት ቸር አባቴ እድል ይሰጥሀል አንተ ልጁ እንኳን ተመለስክለት:: እየሱስ ጌታ ነው!
@user-qx8fm2wd7f
@user-qx8fm2wd7f Жыл бұрын
የምናመልከው የእንደገና አምላክ ነው፣እንደ እርሱ ያለ የለም፣ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብርና ሀይል ይሁን።አሜን
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ እህ ምስክርነት ምን ሃል ድንቅ ነው😭😭😭😭😭 የወደቀዎን የምታናሳ ኢየሱስ ስም ይባርክ ዮንዬ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ዮሴፍ እንደገና በክብር ጌታ ታገለገላለክ💯
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
አይዞህ ገና ዎጣት ነህ 😢😢እግዚአብሔር ደግሞ የእንደገና አምላክ ነው 🙏ፈጣሪ ዎደ ቅድሞ ቦታ ይመልስ 🙏🙏
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ እኮ የእንደገና አምላክ ነው ያነሳል ስው ከውደቀበት 🙌🙌😢😪😪 በኢየሱስ ስም በበለጠ ፀጋ ተገለጥ ዮኒዬ ምን እንደ ምን ቃላት የለም ጌታ ይባረክ
@meseretgensa1325
@meseretgensa1325 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገነ ሰለ ፍቅሬ ሰለ ምህረት 👏👐😭 አዛህ ወንድም
@user-pz8nc6pm8d
@user-pz8nc6pm8d Жыл бұрын
እግዚአብሔር የምህራት አምላክ ነው የእዉነት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ የኑርህ ዮኒዬ አንተ የትዉልድ አበት ዘማንህ ይላምልም 😭😭❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ😢😢 አይዞህ ወንድሜ ጆሲ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ደግመህ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ትነሳለህ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ትዳርህን እይወትህን እግዚአብሔር ከእንደገና ይስራልህ የኔ ወንድም 🙏
@prophetbirukdemeholyghostt5409
@prophetbirukdemeholyghostt5409 Жыл бұрын
😢josiye እኔን ወንድሜ የሀገሬ ልጅ እኔም ከጎንህ አለሁ😢😢😢 ወድሀለው
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
ሚስቱ ሆይ እባክሽ ድረሽለት የሱሱ ምንጭ አንቺ ነሽ ልጁኮ ልጁ ነው ሰርቆ ምናምን አያስብልም ልጅሽን ይዞ የሄደው ትከተለናለች ብሎ ነው አሁንም አረፈደም ተመለሽ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አንቺው ነሽ
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Mestu aydelechem esu segmer getan aywekm.. Cherch kefto selagelegle agelay new aybalem.. yemnagerew kebad new, enatshen gelalew, bebenzel akatlalew ? Menem getan ayawkm..
@lidiyazeleke8032
@lidiyazeleke8032 11 ай бұрын
​@@hiwotyerdaw1697mane feraje adregesh.እግዚአብሔር እንደዉ ይቅር ብሎታል።አበቃ file ተዘግቶለታል
@Nunu-hq5vf
@Nunu-hq5vf 11 ай бұрын
@@hiwotyerdaw1697እርሱስ ያጠፋውን ተናዞ ንስሀ ገባ አንቺ ግን ፈራጅ የሆንሽው ሴት ህይወትሽ የባሰ ይሆናል። ሀጢአቱን የሚናዘዝና የሚተዋት ይለማል ይላልና። የሚስቱ ቤተ ሰቦችና ሚስቱ ተጠያቂ ቢሆኑም እርሱ በጌታ ጸጋ ቢቆም ጥሩ ነበር ፍቅር የማይገባውን አፍቅሮ ከጌታ በላይ ተጠልፎ ወደቀ
@SemuSami-jx3ge
@SemuSami-jx3ge 11 ай бұрын
ኤሬ ብትቀርበት ይሻለዋል! እሷም ቤተሰቦቿም ለእርሱ አይበጁም፤ ሌላዉ ብቀር እንኳን ትንሽ ሰብአዊነት የማይሰማቸዉ የቁም ረሳዎች ናቸዉ። በእዉነት ማፈሪያ ናቸዉ፤ ሰዉ መሳይ እባቦች😠
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Жыл бұрын
እስት ትዳሩ እይዎቱ አጋልግሎቱ ዘማኑ እንዳ ንስር ይታዳስ የምቱሉ 🙏🙏🙏እንዳ አዲስ ትባቂላለ 🌾የኔ ወንድም አይዞኝ ❣️❣️❣️ትቃጥላለ...... በክብር!!!!!🙏🙏🙏
@eyerusalemdebero9518
@eyerusalemdebero9518 11 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙌 ❤
@user-te1zn1fw8x
@user-te1zn1fw8x 11 ай бұрын
የኔ ጀግና!! የኔ ጀግና!!! ምን ልበልህ ቃላት የለኝም እንዳተ ያለ በዚህ ዘመን አለ? መድረ አስመሳይ በበዛበት በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ ነህ። እንዳልከው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው በእጥፍ አልልህም በአስር እጥፍ ፀጋህን እንደሚመልስ አምናለሁ። አንተ ግን በርታ! ከጎንህ ነን እንፀልይልሀለን። ዮኒ ተባረ። ከአቃቂ ሙሉ ወንጌል
@user-te1zn1fw8x
@user-te1zn1fw8x 11 ай бұрын
ዮኒ ተባረክልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 Жыл бұрын
ዮኒያችን አንተ ብሩክ የእግዚአብሄር አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ, ዘርህ ይባረክ ,...በጨለማ የተዋጠ የብዙዎች ህይወት ዳግም በብርሀን እየተሞሉ ነው፣እግዚአብሄር ይባርክህ
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ ዋናው መመለስህ ነው የእንደገና አምላክ እንደገና ባንተ መስራት ይጀምራል ተባረክ
@alexalazar7197
@alexalazar7197 Жыл бұрын
እውነት በመጣልኝ ያገለገልኩት ጌታ የዘመርኩለት ለኔም አንድ እድል በሰጠኝ የመጨረሻው እድል ከሱ የሆነ ከኔ ያልሆነ
@user-tw2gf1wn4z
@user-tw2gf1wn4z 11 ай бұрын
የሚገርም ነው በጣም የምያሳዝንም ነገር ነው አንዳንድ ሰዎች የሂወታችን መበላሸት ምክነያት ናቸው ጌታ ግን እንደገና እድል ይሰጣል ለዚ ሂወት እንደዚ መሆን ተጠያቂ አንተ አይደለክም ወንድሜ ጌታ እንደገና ለመቆም እድል ሰቶሀል ስሙ ይባረክ ዮኒ ደሞ አንተ ምርጥ አባት ነክ
@alembaye8185
@alembaye8185 11 ай бұрын
አኔ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ስ እርሱ እግዚአብሔር ነዉ ምህረት ፍቅር ደግነት ርህራሄ ትዕግሥት ባሕርይ ው ነው ለመሰማት ያለህን ትዕግሥት አደንቃለሁ አሁንም ይብዛልህ ጌታ እስከጥግ ድረስ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ሁሌም የእንደገና አምላክ ነው ሀይልን አድሶ ዳግም ያቆማል አይዞህ ወንድሜ ።
@mesayatube
@mesayatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለወደቁት የሚራራ አምላክ ነው:: እንኳን መውደቅህን አመንክ:: ባለመቻልህ ላይ የሚገለጥ የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳሃል ሁሉን ያስችልሃል:: በብዙ ተባረክ! አሁንም ለእግዚአብሔር የተወደድክ ልጁ ነህ ለኛም ወንድማችን ነህ:: ጠላት ከስሯል ያምላኬ ስም ይባረክ::
@martamarta3781
@martamarta3781 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ሁላችንም በድላናል😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
እፍፍፍ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም,😢መልካም ወልካም ወጣት የእግዚአብሔር መገኛ ስፍራ ነው በእውነት. ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም ታማኝነትህ በጣም ደስ ይላል. ዮኒየ ልበ ቀና አዛኝ የልብህ ሐዘን አይንህ ላይ ይታያል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ.🙏🏽❤️
@user-ec6gr9fz2m
@user-ec6gr9fz2m 11 ай бұрын
እ/ር የንደገና አምላክ ነው ጌታ ይርዳህ
@IshowSpeed6767
@IshowSpeed6767 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@prophetasratbelete4690
@prophetasratbelete4690 Жыл бұрын
አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ልብህን ተቀብለዋል እደገና በእጥፍ ክብር ትነሳለህ ፣ ዮን አንተን ደግሞ ምን እንደምልህ አላውቅም ፣ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችና የአባቶችን እንባ ባንተ አብሷል ፣ እግዚአብሔር ይባርክ ዮን እወድሃለሁ ።
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 11 ай бұрын
Geta Yendegena Amlak new Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 11 ай бұрын
ልቤ ን በጣም ነው የነካኝ እግዚያብኤር የደገና አምላክ ነው አገልጋዮች በብዙ መንገድ ያልፍሉ ልንፀልይለላቸው ይገባል። ዮኒ እግዚያብኤር ይባርክክ በቃ ቃላቶች ያጥሩኛል ጌታ አብሮክ ይሁን እፀልይልአለሁ
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነው አሁንም ቢሆን እድሉ አላመለጠህም ወንድማችን .አሁንም ለጠላት እድሉን እንዳትሰጥ ❤❤ዮኒ ❤❤
@samuelerkelo4766
@samuelerkelo4766 Жыл бұрын
ጌታ የምህረት አምላክ ነው ዘሬም ይምራል የቆምሃል አይዞህ እኔን እንዳንተሁ ነኝ የጌታ ፍቃድ ብሆን ወደ እትዮጵያ ስመጠ ወደ መልካም ወጣት ጌታ የምህረት እንደሃርግልኝ አንድ ቃል አሁጣልኝ ዮኒ😭😭
@user-xl3cz4xc3j
@user-xl3cz4xc3j 11 ай бұрын
የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ህይወትን ያመሳቅላል አይዞህ የኔ ወንድም ታሪክን የሚለውጥ እ/ር ከአንተ ጋር ነው ፡፡ በጣም ልብ ይነካል😢😢እግዚአብሔር ዛሬም የምህረት አምላክ ነው
@user-of1lt3qx9z
@user-of1lt3qx9z 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ጌታ ረዳህ ሀጥያቱን የሚናዘዝ እሱ ይለማል ጌታ ይርዳህ ጸጋዉ ያቁምህ
@deborahabreham1659
@deborahabreham1659 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ጆሲ, ዮኒዬም በአንተ አገልግሎት ይህ ታላቅ ሰው የመነሳት ምክንያት ስለሆንክ ጌታ ይባርክህ
@daniel-nk9zx
@daniel-nk9zx Жыл бұрын
ወንድሜ ያንተ መውደቅ እና መነሳት ለሌላው ትምህርት ይሆን ዘንድ ይሄ በህይወትህ ሆኗል !! እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ በምህረት መለሰህ !!
@user-eo2pt3qv2i
@user-eo2pt3qv2i 11 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ ዘንድሮ ያለቀስኩበት ምስክርነት ምናልባት ያንተን ምስክርነት እየሰማው ስፀልይ ልጄም አንተን ያገኘክ የጌታ መንፈስ ባለበት አጊንቶት ከወደቀበት ይቀሰቅስልኝ ይሆን ብዬ ነው እውነት ትንሽ ልጅ ሆኖ ልጆችን ወደሰንዴ እስኩል ይወስዳቸዋል የ12 አመት ሆኖ ፓስተሩ እንድህ እያለ ይፖስታዋል የነገው ታረካቢ ታዳጊ ይለዋል ዛሬ ግን ጠፍቷል እባካቹ ፀልዩልኝ በፀሎት ሁሉ እንደሚቀየር አምናለው ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ መልስ ስለምት ሰጠኝ ❤❤❤❤❤❤
@almazhafte8187
@almazhafte8187 11 ай бұрын
Prophet Joseph don't worry your God is great. He will use you abundantly. We will pray for you. We love you with the love of God. From Getnany
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አሁንም ወጣቱን ታደግ በጣም አስከፊ ጊዜ ላይ ነው ያለነው
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው 😢😢
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
ዮኒ የኛ ዘመን አስተዋይ እንኳን ያንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩኝ ዘመንህ አገልግሎትህ ያንተ የተባለ ሁሉ የተባረከ ይሁን ያንተን ኮቴ ኮቴ የሚከተሉ ጠላቶችህ ከመንገድህ የተጠረጉ ይሁኑ እንወድሃለን::
@user-by8ox3hp3h
@user-by8ox3hp3h 11 ай бұрын
ኢንዴት ኢንዳለቀስኩ በዚህ በወንድማችን ኤኔ ኤርትራዊት ነኝ ቡዙ ኣማርኛ ባይሰማ በዚህ በትንሽ የሰማሁት ኢንዴት ልቤ ኢንደተነካ ልነግራቹ ኣላቅም ወንድሜ ኣይዞህ ኢንዳልከህ እግ/ር የእንደገና ኣምላክ ነው ኣይዞህ በርታ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ሁሉም እንደዚህ አይነት የንስሀ እንባ ያስፍልገናል አስተማሪ ህይወት ነዉ ያካፍለን ዬኒ አግዘዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ኢየሱስ የእንደገና አምላክ😢😢😢😢
@genettadesse1185
@genettadesse1185 11 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuffffffffffffffffff😭😭እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ነብይ ጆስ አይዞህ ሁሉን የሚቺል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ዮንዬ እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 11 ай бұрын
ዮኒ አግዚአብሔርን በማገልገልህ እድለኛ ነህ ባገልግሎትህ የሚቀና ምቀኛ መፍዙዝ ለዘላለም የተወጋ ይሁን ጠላት ደቢሎስ በዚህ አገልግሎት ያልቀና በምን ይቅና አሁንም ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ የጌታ አብሮነት በዘመንህ ሁሉ አይለይህ ለወንድሜም ስለተሰጠው የእንደገና እድል ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ
@ademkedir4693
@ademkedir4693 Жыл бұрын
አባትህ የምረት አባትና ይቅርታ አድራግ ነው። እ/ር እድል ይሰጠሃል። ሴጣን ብዙ ይፈትናል። በሰው ቤተሰብ ፣በሚተወደው ሰው ይፈትነሃል። እ/ር እንኳን ጠበቀ ። የጠላት አጀንዳ እ/ር ልጅ መስሎ መቶ አፈረሰልክ,ጋረደክ። እ/ር ይመስገን።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
እህህህህህህ ጌታ ደርሶልሃል በልጅህ ተናግሮሃል😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ አባ አባዬ አንተ የእንደገና አምላክ ነህ ልጅህን አስብ አባኮ አደራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ልጅህን አስብ የመጀመሪያ ፀጋህን ጨምርለት እህህህህህህህ 😭😭😭😭😭 የዲያብሎስ ስራ ይፍረስ በሱ ላይ የተነሱ የጭፍሮች ስራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ይህ ምስክር ልቤን በጣም ነካኝ💔💔💔💔💔💔💔
@natiecclessia8806
@natiecclessia8806 11 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው።ወንድሜ ጌታ ይባርክ።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
I can't stop watching again & again I'm crying a lot. Please Josi 6kilo Bella Prophet Jeremiyah Hussen gar na 1 Sunday Please let him pray for u. ❤❤❤❤❤
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Жыл бұрын
POWERFUL TESTIMONY.
@leekleek1111
@leekleek1111 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ❤
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 10 ай бұрын
ዮኒየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። የብዙዎች ህይወት መቀየር ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔርን ስምንት እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ ። በጣም እንወድሀለን።❤❤❤
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 11 ай бұрын
ጌታ አንድ እድል ብቻ አደለም የሚሰጠው እልፍነው ነፍስም አልቀረልኝም
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
የስድስት ወር ህፃን ልጄ ትዳሬን አዳነው
45:34
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
zemar abdinago gadisa kutir 3 mulu mazmur
59:58
Deginet Asfew official
Рет қаралды 59 М.
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 11 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 5 МЛН