መድረክ ላይ ሰርፕራይዝ አደረጋት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 165,291

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 396
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ገና ሌላ ክብር እናያለን ስለ እነዚህ ልጆች ለውጥ ጌታ ይበረክ ዮኒ ዘመን ይባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዋው ለውጥማ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ
@Geni341
@Geni341 Жыл бұрын
መታደል ነው ጌታ ለኔም እንዲ አይነት እድል ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ🙏♥
@sintayehwworku2630
@sintayehwworku2630 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል።ዮኒዬ ክፉ አይንካህ🥰
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን😥🙏 ዮናዬ ፀጋዉን በእጥፍ ያብዛልህ🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው እውነት የእየሱስ እንድ ነው ታሪክ ስቅር ደስ ይልል የኔዬ ዝምንክህ ይልምል ትባርክህ ክብር ሁሉም ለእየሱስ ይሁን
@saratesfom2571
@saratesfom2571 Жыл бұрын
ታራክ ቀያሪው ውበት ማንነት የጣረኝ ጌታ ጌታ ይባርክ ስለ ሁሉም ዮን ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ህወትን ኑሮን ትዳርን ይባረክ ገና ጀመርክ እንጂ መቼ ጨረስኪ ስለ አንተ ጌታ ይባርክ
@user-mh3eh7kd7f
@user-mh3eh7kd7f 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ልጆች ወጣቶች እጃቸውን በደስታ ሲያወዛውዙ ማየት ደሞ እኮ ከልባቸው ነው የአንዱ ደስታ የሁሉም ደሰታ ዮኒ ትውልድን ለማዳን የተወለድክ የጌታ መልእክተኛ ። ከነቤተሰብህ በእየሱስ ክርስቶስ ተጠበቅ።
@dawitshiferaw2826
@dawitshiferaw2826 Жыл бұрын
Elelelelele ታሪክን ለሚቀይረው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ዮኒ አንደኛ ተሳክቶልሃል በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ለትውልድ ለወጣቶች ያስነሳ እግዚሐብሄር ነው ምን እላለሁ ሌላ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ 🙏
@mekimatiyas8657
@mekimatiyas8657 Жыл бұрын
Uuuuuuuuffffffffffff tebrekilenn yoniyeee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለወጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን ዮን ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዮኒዬ ራዕይህን አስቀጣይ ትውልድ እየመጣ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
ዩወኒ ሌላ ምን ይባላል ሁሉንም መላካም ሰወች ብለዉሀል እኔ ደግሞ የምለዉ ጤና ከእድሜ ጋር ከእነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ተባረክ ዮወኒ ልጆቸ አማረኛ ቋንቋ ብችሉ መልካም ወጣት ይዣቸዉ ብመጣ ደስ ባለኝ ግን ዮወኒ እባክህ ከተቻለ ለምን ትሥህርቱ በእግሊዘኛ ብተረጎም ጡሩ ነበር ካቻልክ እባክህ ወንድሜ ቸርች ሜሄድ ይወዳሉ ግን የመልካም መለወጥ ትምህርቱ በጣም ልዩ ነዉ ባንተ ትሥህር እኔሥ በጢም ተለዉጫለሁ ክብር ለጌታ እየሱሰ ይሁን ሐለሉያ ዮወኒ ይገርምሀል እንድ ቀን በሒወቴ ሰዉን እወድሻለሁ ወይም እወድሀለሁ ብየ አላውቅም አሁን ግን ስለተለወጥኩ እወድሻለሁ ወይም እወዳችኋለሁ ማለት ጀመሩኩ እና ዮወኒ እንወደሀለን ተባረክ ያአባቴ ልጅ ❤❤❤🙏🙏
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 Жыл бұрын
....ደስ ይላል ይህ ነው መልካም ወጣት.... ተባረክ ዩኒ በዙሪያክ ያሉ ሁሉ ይባረኩ...
@eyasuabebe3021
@eyasuabebe3021 Жыл бұрын
አቤት በእግዚአብሔር ቤት ውሰጥ ያለ ደስታ 🤗❤🤭🙏☝️🥰
@user-hk3rf5hk4y
@user-hk3rf5hk4y Жыл бұрын
የጌታ ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ በደስታ አጥለቀለቀን ስሙ ለዘለአለም ከፍ ይበል ዮኒ ጌታ ይባርክህ❤️
@malaschiareg4286
@malaschiareg4286 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰ተባረኪልኝ🥰🥰🥰❤️❤️💞💞🤣🤣🤣🤣
@amarroro5227
@amarroro5227 Жыл бұрын
ወይኔ ዮንዬ ሺ አመት ኑርልን ታድለሃል በጣም ነው ምንወድህ ደስታ ከቤትህ አይጥፋ ጌታ እየሱስ በደሙ ይደብቅህ ዮንዬዬዬዬዬዬ ለምልምልን
@surafelmekonene8963
@surafelmekonene8963 Жыл бұрын
ኸረረረረ ዮኒ በቲቪ ብቻ አይቼ ተለውጫለሁ
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
እሳይ እንዴት መታደል ነው ጌታ የአንተ ልጅ መሆን ታሪክን የምለውጥ ጌታ እኮ ነው ዮንዬ ይሄ ሁሉ አንተ የድካም ፍሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሥራው ግሩም እና ድንቅ ነው ስርግ ጋች በጉጉት እንጠበቃለን ዉድ የሀገር ልጆች ምስክርነቶች እያያችሁ የምትባርኩ ሁላችሁ 20 15 የክብር ዘመናችን ነው ይሁንል ♥️🙏
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f Жыл бұрын
ውይኔ እንዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ. እርዳችሁ ዩኒዬ ዘመንክህ ይለምልም
@samimulugeta9790
@samimulugeta9790 Жыл бұрын
ዮኒ ተሳክቶልካል በእዉነት በጣም ደሰ ይላል
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ዮኒዬዬዬዬዬ የዘራህዉ መልካም ፍሬ እግዚአብሔር እያሰየህ ነዉ በርታልን ❤❤❤❤
@bertukan3934
@bertukan3934 Жыл бұрын
ክቅር ለጌታ ይሁን ወንጌል ይለውጣል። ነበይ የዮኔ ብርታ!! ጌታ ካንተ ጋር ነው
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
አይ የወንየየየየየየየየየየ የኔ ተወዳጅ ወንድም አንተ እኮ ተሳክቶልካል ዘላለምክ ብሩክ ይሁነ ሁሌም ደስ ይበልክ
@zinuyekirstos9312
@zinuyekirstos9312 Жыл бұрын
ዮኒ አንተ እኮ አንደኛ ነህ ጠላቶችህ ና ተቋሞችህ እንደገላባ ይሁኑ በኢየሱስ ሰም ❤❤❤🙏🙏🙏
@saa8066
@saa8066 Жыл бұрын
🥰🥰😍👍
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ገና ከዚህ የበለጠ ነገር እናያለን፡ አሜን እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ተባረኩ፡ ዮኒ የትውልድ አባት የልጅ አዋቂ ነህ አንተ ተባረክ
@tarukaegosaye2327
@tarukaegosaye2327 Жыл бұрын
ዋው ለውጥማ አለ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የሠርግ ዘመን🔥😍🔥😍የአብርሃም የሳራ ይሁንለችሁ
@mazitube6165
@mazitube6165 Жыл бұрын
እድለኛዋ ሴት ነሽ ተጠርቦ የተስተካከለ ሰው አገኘሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ዘመን ሰላሙን ይስጣችሁ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንንን 🙏🙏👏👏🥰😍😍😍😍❤️❤️
@blessedrdp4773
@blessedrdp4773 Жыл бұрын
Glory be to our Lord Jesus Christ for our salvation
@nehmiadamie8100
@nehmiadamie8100 Жыл бұрын
Ameeen😍🥰😍🥰
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
እኔን ያየ ጠላቴ ድብን ይበል ጠላቴ እርር ይበል ጠላቴ።እያያችሁ ለውጡንም። ዝም ብሎ አይደለም ወጣቱ እየጎረፈ ያለው የሚታይ የሚቀመስ የሚዳሰስ ነገር ስላለ ነው።
@user-mw3id8tl9k
@user-mw3id8tl9k Жыл бұрын
ክብሮን ሁሉ የንጉሡች ንጉሡ የሁንው እየሱስ ክርሰቶስ ይውሰደ ለውጥ እማ አለ ቀጥል ቀጠል ዮኒ አንደኛ ነህ እየሱስ ያድናል
@aberraagirmaa9036
@aberraagirmaa9036 Жыл бұрын
Elelelel😍😍😍😍😍😍😍😍
@mulumulu6190
@mulumulu6190 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ወንጌልማ ይለውጣል ሐይል አለው ወንጌላችን ዮኒ ተባረክልን
@bettyk215
@bettyk215 Жыл бұрын
.ምን እንላለን ብቻዉን ታሪክ የሚሰራዉ አምላካችን ይባረክ ማንም ቢንጫጫ መስራት አያቆምም ትዉልዱ ሲጠፋ ግድ ያለዉ እየሱስ ለዘለአለም ይባረክ
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ይህ ልጅ እንዲህ ተለዉጦ አምሮበት😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲 እግዚአብሔር አንተ ደግ እኮ ነዉ
@hadikadi2489
@hadikadi2489 Жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😑
@Kingdom15591
@Kingdom15591 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እስይይይይ
@emukassa2910
@emukassa2910 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ጌታ ይባረክ !!!!! ዮኒ የእየሱስ ብርቱ ወታደር በርታ !!!!
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
ዬኒዬ ከቃላት በላይ ስለሆንክብኝ ውይይይይይ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ብዬሀለሁ አንተ እኮ ሙሉ ነህ ፍቅርክን በተግባር የምገልጽ ዘመንህ በመትረፍረፍ በሙልት ይበል ሌዊዬን በሞገስ በጥበብ እድግ እድግ ይበልልህ አቦ አባ ኮ ይክበር ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ 2014 መውረስ ማስመለጥ ከስራት መፈታት ትውልዱ እረፍት የሚያገኝበት ሆነ ገና ከዚህም በላይ እሰይይ እልልልልል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኛ ሥስት ሞገስህ ይጨምር አሁንም ትውልድ ይቀበልህ
@samueltesfaye6242
@samueltesfaye6242 Жыл бұрын
ሰይጣን ባይንጨረጨር ነበር ምገርመኝ ! jesus is loard hallelujaha !!!
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation Жыл бұрын
ወንጌል ይለውጣል❤
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ ይላል ዮኒ ለትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ ተባረክ
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i Жыл бұрын
ድንቅ ነው ፣ብዙ ክብር በኢየሱስ እናያለን ____ቪድዮው ምን አለበት አንድ ሰዓት ብታገስ እየጣፈጠኝ አለቀ ዋው....
@magdadessu969
@magdadessu969 Жыл бұрын
ዮኒዬ የወጣቶች አባት ተሳክቶልሀል ተባረክልኝ ለምልምልኝ ፀጋ ይብዛልህ
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 Жыл бұрын
ዮንዬ በእውነት ነው የምልህ ታድለህ ብዙ ልጆች አሉህ ከሞት ያስመለጥካቸው🌹🌹🌹🌹የታደከቸው
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
አቤት ይሄ ጌታ መሸለም መሸላለም ሲያውቅበት አሁን ወገኖቼ ከዚህ በላይ ለውጥ አለ ?እደኔ ይሄ ትምህርት እንደ ቫይታሚ በቀን አንድ ጌዜ ይወሰድ የሚል ህግ ቢወጣ አጋንት የበላውን ጨርሶ ይተፋው ነበር ማለቴ አሁንም አይቀርለት ዮንዬ ለምልምልን።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
የኛ ጌታ እንዲህ ነው ስሙ ይባረክ🙏
@wellcome6505
@wellcome6505 Жыл бұрын
Amen❤❤❤✝️✝️✝️💯💯✅✅
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 13 52፤ በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው። 👏👏👏👏👏👏👏 thank you Jesus 🙏✝️🩸❤️
@tamenechyaka7892
@tamenechyaka7892 Жыл бұрын
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል እልልልልል ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይባርክህ ዮንዬ❤🙇❤
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph Жыл бұрын
እንድነው እንድነው እንዲነው ለካ እግዛብሔር ሲያስብ ነገር ሲሳካ እኳን ጌታ እረዳችሁ ተባረኩ ለምልሙ እድሜያችሁ ሲጨምር ፍቅራችሁ ይጨምር በሰርጋችሁ ላይ የጌታ እጂ የማዳኑ ስራ ይታይ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l Жыл бұрын
ዬኒዬ: ምድሬን: እንዲህ: እንዳሳረፍክ: ዘመንህ: ሁሉ: እንዲሁ: ይለምልም ዉይይይይይይይ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ዬኒ የድርዬ አባት ስንት ታሪክ ትሰማለክ እግዚአብሔር ይስጥክ ወጣቱን ታደከው።
@ሳርዬ
@ሳርዬ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ደስታዬ ወደር የለውም እንደዝህ አምረው ተውበው ሲመስክሩ እንዴት ደስ ይላል ይህንን ስኪት የሚጠላ መፍዙዝ የተመታ ይሁን የውኔ ተሳክቶልሃል። እንኮን ደስ አላችሁ።
@zed_1232
@zed_1232 Жыл бұрын
WOWOWOWO ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬዬ💞💞💞💞💞ተባረክ ጸጋው ይብዛልክ በብዙ ተባረክ
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 Жыл бұрын
ደሰ ይላል ይህ ነው መልካም ወጣት ተባረክ ዩኒ በዙረያክ ያሉ ሁሉ ይባረኩ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
አለቀስኩ ጌታ ሆይ ኡፍፍፍፍፍፍ እወድሀለው ቃል የለኝም ከዚህ በላይ
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 Жыл бұрын
ዮንዬ የኔ አበት ኑሪልኝ በጣም ነው የምውድክ ❤️❤️❤️
@ganatgant1278
@ganatgant1278 Жыл бұрын
wowow❤❤❤🙏🙏✊✊✊💪💪💪 oh my God I love you Jesus thank you God thank you God
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
waዋአዑዑዑዑዑዑዑዮንይ እድመህ ይጨመር የምለዉን አጣሁት በዘመንህ ሁሉ ጌታ ይቅደምህ
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 Жыл бұрын
ለእኔም ጌታ አለኝ☝☝☝☝☝
@herutitemesgene8583
@herutitemesgene8583 Жыл бұрын
Kkkkk
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፊት ቀለበት ክብር ነው ጌታ ደስ ይለዋል ሰይጣን የፈለገበት መርጦ ይደፋ
@Ade-ij6ji
@Ade-ij6ji Жыл бұрын
Thank you jesus!!!😍😍😍😍😍😍
@genetpaulos861
@genetpaulos861 Жыл бұрын
ውይ ጌታ እየሱስ ይባረክ......እንዴት ደስ እንዳለኝ! ዮኒዬ አንተ የሌዊ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሺዎች አባት ነህ እንወድሃለን❤❤❤ አምላኬ በብዙ ይባርክህ!
@mulunhmulunmuluadise7070
@mulunhmulunmuluadise7070 Жыл бұрын
አቤት በጣም ደስስስ ይላሌ አሜንን ተበረክ #ዮኒ🙏
@amsaluwoldyes6977
@amsaluwoldyes6977 Жыл бұрын
ዬኒ ለትውልዱ ቀብቶ ያነሳህ ጌታ አሁንም ከዝ በላይ ይባርክህ እንወድሀለን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ክብሩን እግ/ር ይውሰድ!!!!!!!ዮንዬ ለምልምልን!!!!ከጠላት ግዛት ስንቱ አመለጠ!!!!!!አሌሉያ
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው !!!ክበር ለዘለአለም አሜን🙏🙏🙏
@lidyasisay3627
@lidyasisay3627 Жыл бұрын
ክብር ለእግዜአብሔ ይሁን ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Wowoooooo hallelujah hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelelelelelele Egzaber melkam new my Brther Jesus is Love
@altamimiali5283
@altamimiali5283 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባረክ እውነት እየሡሥ እደዚ ነው የሚያሥም ረው ዮኒ ተባረክ
@ONELOVE-jw3gr
@ONELOVE-jw3gr Жыл бұрын
እልልልልልልልል መልኩን እንኳን ተቀይሯል የኔ እየሱስ ስምህ ይባረክ
@mimisam3242
@mimisam3242 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒ ♥️♥️♥️ዘመን ይብርክ
@enpurshamotivation7424
@enpurshamotivation7424 Жыл бұрын
ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ ተባርከህ ለበረከት ቅር አቦ። ትዳርህ ደግሞ ጠላት ላያገኘው በኢየሱስ ክቡር ደም የተሸፈነ ይሁን።
@sarahhisense5874
@sarahhisense5874 Жыл бұрын
Wow zemnachu yebarek yonyem tebarek
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 Жыл бұрын
ዮንየ ፡ ዘመንህ ፡ ሁሉ ፡ ይባረክ ፡
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ዮኒ ተሳክቶልሀል፡ ክብር ለጌታ ይሁን።
@sisayfeleke161
@sisayfeleke161 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይብርክህ ስይጣንን በአፍጢሙ ደፋከው !!!!!
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 Жыл бұрын
_ዋውውውውው አረ ደስ የሌለ እንካን ደስ አለቸው ዮኑ ተባረክ ገና በዘ አሉ ዘመናቸው የለምለም💚💚💚💚😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍_
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
ዋዉ ስራዉ ግሩምና ድንቅ ነዉ
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s Жыл бұрын
እወነት አስለቀሱኝ ለካስ ደስታም ያስለቅሳል ተባረኩ
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ዮኒዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። የብዙዎች አባት ሆነሃል፣ ይጨምርልህ።አይዞህ በርታ (ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ)የመረጠህ ጌታ አይለይህ፣ግርማ ሞገስ ይሁንልህ።🙏🙏🙏
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ሀሊሎያ ኢየሱስ ጌታ ነው ኦፎፎፎፎ አባ አንተ መልካም ነህ ለውጣችው ለዘላለም ይሁን በኢየሱስ ስም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-iz2lq4eb8t
@user-iz2lq4eb8t Жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ዮንዬ ተባረክ በቡዙ በረከት ፀጋ ይጨመርልህ ቅዱሳንዬ ተባረኩ በቡዙ በረከት
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
ወንጌል ይለዉጣል ዬኒ ዘመንህ ይባረክ
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እስይይይይይይ ዋው እንኳን ደስ አለችሁ !! በጣም በጣም ደስ ብልኝ ጌታን ለኔ ነው ይመስልኝ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
እንዴት ደስስ ይላል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ተባረኩ ዮኒዬ ጌታ አሁንም ይርዳህ።
@felekechmohamed9059
@felekechmohamed9059 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-pt6rh1el1j
@user-pt6rh1el1j Жыл бұрын
አየሱስ ያድናል ይታድግማ ሃሌሉያ ♥️♥️ ዮን ዛማንክ ይላምልም ❤🙏
@abdullaha2854
@abdullaha2854 Жыл бұрын
Wowow Wowow Eyesusi Geta Now
@emebetyoutube884
@emebetyoutube884 Жыл бұрын
ዮኒ እወድሀለው የወጣት አባት ነክ ኑርልን
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 Жыл бұрын
የእኛ ደስታ ጌታ ነዉ ጠዋት ማታ ❤❤❤
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ስለ ተለወጡ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይመስገን ዮንዬ ተበረክ በብዙ ፀጋ ወንድሞቻችን እንኳን ጌታ እርዳለችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ።
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እየሱሴ ማን እንዳንተ ክብር ለአንተ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው የሀገሬ ልጆች መልካም ጋብቻ😘🙏
@yamelesu6358
@yamelesu6358 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
አሜን ዮንዬ ተባርከህ ለበረከት ሁን መልኩ እንዴት የእውነት ተለዉጧል።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው 🥰🥰
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН