"እንደገና ነው የተወለድኩት" ተወዳጇ ድምፃዊት ሀሊማ አብዱራህማን ጤናዋ ተመልሶ ለምስጋናና መታለች //እሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 120,550

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 500
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
የታመመ ሁሉ እንዳንቺ ድኖ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን እንኳን ደስ አለሽ ተመስጌን
@ayndawied9702
@ayndawied9702 11 ай бұрын
አላህ ወዶሻል ልቦና ስቶሽ ወደሱ ተመልስሽ በዚህ ድምፅሽ የአላህ ውዳሴን ታስሚናለሽ ኢሻ አላህ።🎉
@suzanasuleman2054
@suzanasuleman2054 11 ай бұрын
Ameinn
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
እንኳን ሙሰሊሙ ክርሰቲያኑም ዘፈንሸን አቁመሸ ያዳነሸን ብቸኛዉን ፈጣሪ እያመሰገንሸ ኑሪ ብለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ለሀቅ መቆም እንዲ ነዉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 11 ай бұрын
ewnate nawe enshallh
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
@rahmafamily4964 ዘፈን አቁሚ ላሉዋት ነዉ ማሻአላህ ያልኩት በደንብ አንብቢዉ ለአሰተያየት ከመፍጠን🤨
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 ай бұрын
​@rahmafamily4964ለዘፍኑ አይደለም ማሻአላህ ያለችው መጀመሪያ ተርዱ ፍርዲ ከመስጠታችሁ በፊት
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 11 ай бұрын
ሙቶ የተነሳ አላህን እረሳ አሉ አላህ ሂደያ ይስጥሽ እህቴ
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 11 ай бұрын
ሳህ
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 11 ай бұрын
👍👍💎
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 ай бұрын
ፀልዩላት በየሚዲያው አትፍረዱባት
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 11 ай бұрын
እኔማ ይችን ሰው ሳይ መጣም ነው የማዝነው አላህ ልብ ይስጣት
@hareg5369
@hareg5369 11 ай бұрын
Atfred yiferedbahal
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 11 ай бұрын
ሙሉ ጤናሽን ለመለሰልሽ ፈጣሪሽ አልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ብትይ ምን ይጎዳሻል ጤናሽን የመለሰልሽ ጌታ ሂድያም በእሱ እጅ ነውና አሏህ ሂድያ ይስጥሽ ስለ ተረፍሽ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 11 ай бұрын
የዋህነት ጥሩ ነው ፈጣሪም ይመለከታል ሀሊማ በየዋህነት ምህረቷ ከፈጣሪ አግኝታለች ተመስገን ፈጣሪ እንዲህ ምህረትን አግኝታ በማየቴ የእኔ የዋህ ደግ ሀሊማዬ ውድድድድድ
@radiyar5587
@radiyar5587 11 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ሀቢቢ ረሱል ሰለአላሁ አለይሂ ወሰለም
@bezagetachew5910
@bezagetachew5910 11 ай бұрын
ሀሊማ እንኳን ጌታ ረዳሽ ግን በጨመረልሽ ቀን ለፈጣሪሽ ተመለሺ ዘፈንሽን አቁመሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 11 ай бұрын
Eminem einedeza Lele neber😮
@rado7282
@rado7282 11 ай бұрын
ለጆሮ የሚቀፉ ስንት ነገሮች እየሰራን ዘፈን አቁሙ አይገባኝም
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 11 ай бұрын
​@@rado7282🙄🙄🙄🙄
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 11 ай бұрын
ensallh da enadergelate allh teyebete yesetate
@zemenzemen4987
@zemenzemen4987 11 ай бұрын
ከልቤ ከመወዳቾውና ከማደንቃቾው ድምፃዊያን አንዷ የሆነችው ሀሊማ ነች ከዛ ከህመሟ ድና ለዚህ በመብቃቷ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሊማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤❤
@pecae9141
@pecae9141 11 ай бұрын
❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 11 ай бұрын
የኔ ተወዳጅ እሰይ እንኳን ማረሽ ስወድሽ እንዳቺ የታሙሙትን ሁሉ እግዚአብሔር ይማራቸው❤❤❤❤
@senaittt2356
@senaittt2356 11 ай бұрын
አሜን አሜን ይማራቸው አሁንስ ሁላችንም ታመናል ምህረቱን ያውርድልን ፈጣሪያችን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🙏
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
አሜን በማረኝ
@SofiaButajira
@SofiaButajira 11 ай бұрын
እሁንም አልዳንሽም ይቀርሻል ልብን እንዳሻ ሚያገለባብጠው አላህ መንገዱን ያሳምርልሽ ተውበትን ያድልሽ የዛኔ በደንብ ድኜለው ማለት ትችያለሸ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 11 ай бұрын
ትክክል ዋናውልብነውና
@genetn366
@genetn366 11 ай бұрын
ማን ትባያለሽ?
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 11 ай бұрын
​@@emebettemesgen5350አንቺ ግን ጤነኛ ነሽ
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 11 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 10 ай бұрын
Leba asmsai temtima alah alah silalachin newu?
@HawaHayru
@HawaHayru 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ በሙዚቃ ነው አላህን ምታመሰግኝው ቢገባሽ ኖሮ ተውበት ታረጊ ነበር 😢😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤እህት❤❤
@Fatumaabatefh
@Fatumaabatefh 11 ай бұрын
በትክክል ወላሂ
@ashurah7673
@ashurah7673 11 ай бұрын
ገረመችኝ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@bestebeste448
@bestebeste448 11 ай бұрын
ትክክል ወለሂ
@halimab609
@halimab609 11 ай бұрын
አላህ ተውበት የምታደርጊበትን እድል ነው የሰጠሽ ሀሊማዬ እባክሽን ተውበት አድርገሽ የጌታሽን እውቀትን ፈልጊ ። ሇላ ይቆጭሻል በከፉ አያያዝ ከያዘሽ አቆዬኝና ተውበት ላድርግ የምትይበት ቀን ሳይመጣ እባክሽን ተመለሺ እህቴ ። ውበትም ደስታም ስኬትም ያለው ዲናችንን አውቀን በቅውቀት ስንሰራ ብቻ ነው።
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ወደሙዚቃ እዲትመለሽ አይፈልግም ሙዚቃ አያስደስትም አፈልግም የምንደሰተው ሙዚቃ አቁሜአለሁ ብለሽ ኢቢኤስላይ ስትናዘዥ ያነየ እንደሰታል አሁን ግን አዝነናል መልሰሽ ወደሙዚቃ ስመጭ ማንም አልጠበቀም
@user-gs6oj6px7h
@user-gs6oj6px7h 11 ай бұрын
ሰለተሻለሽ አላሀሚዲሊላህ አላህ እንደማረሽ ሂዲያውንም ይስጥሽ ድአ ነው ማረግልሽ ሁላችንንም አላህ ይህዲና
@maryemebrahimtube1027
@maryemebrahimtube1027 11 ай бұрын
ሀሊማየ አላህ ህዳያ ይሰጥሺ መመለሰ አሳይቶሺ ነበር መፀፀትን አሳይቶሺ ነበረ በህመምሺ ከዚህ በላይ ምናለ ማሰተማሪየ እሰካሁን ለራሰሺን ለህዝብ ኑረሻል አሁን ቀሪ ዘመንሺን ወደ አላህ ተመለሺ እንኳን አላህ ወደ ሙሉ ጠናሺ መለሰሺ አልሀምዱልላህ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 11 ай бұрын
የኔ ፊልቅልቅ እንኳን ለዛሬዋ ቀን አበቃሽ 😢❤ ፈጣሪሽን አመስግኝ ግን ቢቀረ ባይ ነኝ ዘፈን የራስሽን ሾው ብታዘጋጂ 😢❤ በተረፈ እወድሻለሁ🎉❤
@umuamar3172
@umuamar3172 11 ай бұрын
መቅዲ ቆንጆ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ሆድሽ ሞላ ብላለች በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እውነት ነው ለፈጣሪ ምንም የማይሳነው ነገር የለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ሳቂታ ተባረኪ
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 11 ай бұрын
የታመመውን ምሮ ያዘነውን አፅናንቶ ዳግም ወደ ድሮው ጤናሽ ስለመለሰሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። ከዚህ በኋላ ቀሪ ዘመንሽን የፈጠረሽን ጌታ የምታመሰግኝበት ዘመን ይሁንልሽ አሜን አሜን አሜን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ያ ረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሞት መች እንደሚመጣ አይታወቅም ለተዉበት ያብቃን😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ይቺን ቀን ያላዩ ብዙ አሉና እንኳን ደስ አለሽ ሌሎች የታመሙትንም ፈጣሪ ይማርልን
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 11 ай бұрын
እርተይ ሀሊማ እድሉን የተጠቀመበት ቶበት አድርገሽ ወዳላህ ተመለሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@romaroma1651
@romaroma1651 11 ай бұрын
አልአዛርን ከሞት ያነሳ አምላክ ስሙ ይባረክ ሀሊማዬ
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb 11 ай бұрын
Mash Allah dess belognale edezhi hunesh selayehush Alhamdulillah ❤ግን እህቴ አላህ ይህን እድል ከሰጠሽ እደአዲስ ለመጀመር ጀምሪ ወደ ጌታሽ ቅረቢ
@sumayya-2176
@sumayya-2176 11 ай бұрын
ሀሊማየ አላህን አመስግኝ እና አዲስ ስራ ምናምን እያልሽ እትዘናጊ ወደ አላህ ተመለሽ ድንገት ሞት እዳለ አትርሽ ይሄ ኪልፕ ምናምን እያልሽ እራስሽን አትሸውጂ ቶበትሽን አድርጊ ተማሪበት እህታዊ ምክሬ ነው
@asds8008
@asds8008 11 ай бұрын
❤❤❤የኔ ፈገግታው ብዙ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ምን እደምል አላውቅም ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ወደፈጣሪሽ ተመለሽ አላህ እሄንን ፈተና ያመጣብሽ ወደሡ እድትመለሽ ነው ማሬ አስታውሽ ሁሉም ነገር የሚሆነው በሡ ነው እና❤❤❤❤❤❤❤
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የሰው ልጂ ከባድ ነን አላህየ በእዝነትህ ይቅር በለን
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 11 ай бұрын
የአሏህ የምታመሰግኒው በዚህ መልኩነው ሀሊማ አሏህ ቀልብ ይስጥሽ እሱ ይምራሽልባችን በአሏህ እጅነው ባይገባሽነውጅ አሏህ ሊያስተምርሽነበር የፈተነሽ
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይሄንን እድል እና እድሜ የሰጠሽ እንድትዘፍኚ ሳይሆን ለፈጣሪ እንድትኖሪ ነው፡
@user-jp3uv7yl8w
@user-jp3uv7yl8w 11 ай бұрын
እህቴ ሀሊማ ወደአላህ ተመለሺ ወደነበርሽበት ያኔነው ትክክለኛ ሀይመኖት መጥተሽ ሀላህን ማመስገን አላህ ይቅርባይነው በሙዚቃ መጥተሺ ጭራሺ ምስጋና አላህ ይመልስሺ
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 11 ай бұрын
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ቀልብ ቁሉብ ሀሊማ ያረብ ወጀሚእል ሙስሊሚን ያረህማን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 11 ай бұрын
አላህ ለዚህ ቀን ስላበቃሽ ወደ አላህ ተመለሺ እሱን እንድታስታዉሽ ነዉ ይዞ የለቀቀሽ አሁንም መልሰሽ የሸይጧን ጭፍራ የሚዉልበት አትገኝ ከዘፈንሽ አቁመሽ ወደ አላህ ተመለሺ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 11 ай бұрын
አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ከሙዚቃ ከመገላለጥ አላህ ይገላግልሽ ሞት ሳይቀድምሽ ተውበት አድርጊ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 11 ай бұрын
ሀሊማየ አላህ እድል ሶተሽ ነበር ግንአንችም ይህን ፈተና አይተሽ ሙዚቃ ትሰሪያለሽ ብየ አላሰብኩም ነበር ግን ሂድያ በአላህ እጅ ስለሆነ ፈጣሪ ይመልስሽ
@tyrdx2677
@tyrdx2677 11 ай бұрын
ወላሂ እንደዚ አለጠበኩም ነበር 😭😭
@sadasada5519
@sadasada5519 11 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 11 ай бұрын
አላህ. ልባና. ይስጥሺ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 11 ай бұрын
aminnnnnn allh hedaya yesetane yehedena
@hameleteelias7092
@hameleteelias7092 11 ай бұрын
ፍልቅልቋ ሀሊማ እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ግን ካንቺ ባላቅም ይቅርብሽ የዘፈን ህይወት እባክሽ ፈጣሊ አሳይቶ የመለሰሽ ሊያስተምርሽ ይሆናል ተመለንሺ እባክሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
አላህ ከፍ ያድርግሸ ማሻአላህ ። ዘፈን ልብን ከማድረቅ ዉጭ ምን ይጠቅማል የትኛዉሰ እምነት ይፈቅዳል። አላህን በማሰታወሰ ልቦች ይረጥባሉ ይላል ቅዱሰ ቁርአን እንጂ ዘፈን ሰለዘፈንን አአላህ አይደሰትም😢😢😢😢😢ልቦና ይሰጠን ብቻ😢
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 11 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ብርቅርቅ ሃሊማ እንዲህ በ አፍያ ስላየንሽ ከነ ሳቅሽ እጅግ ደስ ብሎናል እናማ የሰጠሽ እድሜ የ እድለኚነትም ነው የዋህነትሽ ነው እሂን ዕድል የሰጠሽ እና ነገንም አሁንንም አናዉቅም አናምንም እና ወደ ጌታሽ ተመለሽ ሁለተኛ ዕድል ላይኖረን ይችላል ያረብ የሁላችንንም ሂታም ያሳምርልን ካንች ተሽዬ አደለም ምመኝልሽን ነው የገለፅኩልሽ ሃሉዬ እንወድሻለን
@eliasmohammed563
@eliasmohammed563 11 ай бұрын
ሀሊማዮ ፈጣሪ ስለማረሽ አልሀምዱሊላህ እኛም ደስብሎናል ነገር ግን በእውነት ፋማሪን ማመስገን አለብሽ። ፍጣሪን ማመስገን ማለት በአፋችን ሳይሆን በተግባር ባዘዘን ታዘን በከለከለን ሰንከለከል ነው። እውነተኛ ምስጋና ይህ ነው።
@senaittt2356
@senaittt2356 11 ай бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬም ስናይሽ በደስታ አለቀስን እንዴት እንደምንወድሽ እንዴት እንደተደሰትን ፈጣሪ ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ምንስ ይከፈለዋል ኢቢኤሶች የኛ አንደኞች ምስጋና ይድረሳችሁ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን በምህረቱ ይጎብኘን ሀሊማዬ እንዲሁ እንደሳቅሽ እንዳማርሽ ረጂም እድሜ ያኑርሽ
@user-yv4id9cb5z
@user-yv4id9cb5z 11 ай бұрын
EBሶች አንደኛ መቅዲ ኣስፊቲ ❤❤❤❤ ሃሊማ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ ❤❤❤❤❤ ደሞም መልካም ልደትም ይሁንልሽ ❤❤
@saraoumer1171
@saraoumer1171 11 ай бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🙏🙏❤
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 11 ай бұрын
What a beautiful song! What a beautiful lady! I am so happy to see you back on your feet and 100% healthy and doing what you love. God is great all the time❤❤❤
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 11 ай бұрын
God will always bless and protect people like Halima, who are honest and thankful.
@maniba5854
@maniba5854 11 ай бұрын
የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኋኒዓለም እንኳን ቆሞ ለመሄድ አበቃሽ🙏🙏🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤❤
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ምንዋጋለው መልሳ ወደዘፈንመጣች
@user-hi2cz5vv9f
@user-hi2cz5vv9f 11 ай бұрын
ያዳነሽን ጌታ ቃሉ በመጠበቅ ብትገዢው መልካም ነበር😢 ዝና እውቅና ጊዜያዊ ነው...ወደ አላህ ተመለሽ ዘፈን አቁሚ 🙏
@meryemali4042
@meryemali4042 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ትመለሳለች ብየ ነበር ከባለፈው መማር አለባት አላህ ልቦና ይስጣት
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 11 ай бұрын
enshallh allh hedaya yesetate
@solomonekubu6104
@solomonekubu6104 11 ай бұрын
ሁሉም ዘፈን አቁሚ ሲላት አያለሁ።እንዴት ነው ነገሩ ሙስሊም ሀገር ዘፋኝ የለም እንዴ?ወይስ መሀመድ ወርዲ ፣ሰይድ ከሊፋ፣ የተለያዮ የግብፅ ዘፋኞች ሙስሊም አይደሉም እንዴ ። በመጀመሪያ ፈጣሪ ከሌላ ሰው ለይቶ ድምፅ የሰጣት እንድትሰራበት እንጅ ሌላ አይደለም
@madenamadena1704
@madenamadena1704 11 ай бұрын
አላህ እንኳንም አዳነሽ እዬ ላንቺ ትልቅ ነገር ነዉ ወደ አላህ ተመለሺ እና ቶበት አድርጊ አላህ ቀጥተኛዉ መንቀድ ይምራሽ የአለፈ አልፎዋል ቶብቺ እና ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ
@genetwakene9007
@genetwakene9007 11 ай бұрын
ሀሊማዬ አንቺ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ደስስስስ ብሎኛል
@aminabelelo5178
@aminabelelo5178 11 ай бұрын
ሃሊማዬ ወላሂ እንዲህ ወደ ሰቅሽ ስላታማላሽ ባጣም ደስ ብሎኛል ግን ወደ ፈጣርሽ ታማላሺ ነጋ ይቆጭሻል ምናልባት ወደ ፋጣርሽ እንድትማላሺ ይሆነል አላህ ደግም እድሉን የሰጣሽ አሁን በድጋሚ ብትታማሚ ባምን ስራዬ ማራኝ እበክህን በለሽ ትላምኝው በጣም ነው ምወድሽ አላህ ህዲያ ይስጥሽ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 11 ай бұрын
እኮን ለዚህ አበቃሽ ፋልቅልቅ❤❤
@bintahmed
@bintahmed 11 ай бұрын
አላህ ሂደያ ይስጥሽ ከዛሁሉ የመለሰሽን ጌታ አላህን አታመሠግኒም ሰው ዛሬ ብታመሠግኒው ነገ ታማርሪዋለሽ እሀየልቅ የሰማይ የምድሩን ጌታአላህን አመሥግን አሁንም በአላህ እጅነሽ ወደሱ ተመለሽ የሙስሊም ሰረአት ይኑርሽ
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 11 ай бұрын
ከዛ ሁላ ፈተና አላህ አድኖሽ ወደሡ ተመልሠሽ ተውበት እደማረግ ዛሬ ያሠብኩት ሥረዬ ተመለሥኩ ሡበሀነላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያ በሽታ እደማይመለሥ ምን ዋሥትና አለ አላህን ብትገዢ
@seli3266
@seli3266 11 ай бұрын
ያመመሽ ጊዜ ድኜ ወደ ፈጣሪዬ ተመልሼ እንዳላልሽ አሁን በሌላ ዘፈን መጣሽ ሞት አማክሮ አይመጣም ዛሬ አብሮሽ የሳቀ የተጫወተ ነገ ከቀብር ፈተና ማንም አያስጥልሽም አላህን ፍሪ ሌላ ዘፈን በመልቀቅ ፈጣሪን ማመስገን የለም ድንያ ፈተና ናት ወደ አላህ ተመለሽ ገጠመኝሽ ቀልድሽ ከዘፈን አልራቅሽም ሞተሽ ስትቀሰቀሽ አላህ ፊት ስለ ዘፈን ነው ምትናገሪው አላህ የሰጠሽን እድል አታምጭው እስቲግፋር አድርጊ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 11 ай бұрын
ሀሊማ መታመምሺን አልሰማሁም ነበር እግዚዓብሔር እንኳን ለዚህ ዓበቃሺ በስደት ዓለም ኑሮዬ አንቺን አያዳመጥኩ ብዙ ፈተናዎቺን አልፌለሁ: አይዞሺ ::
@umfaisal8269
@umfaisal8269 11 ай бұрын
አላህን የምታመሰግኒዉ በሙዚቃነዉ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
አላህ ብቻ ወደ እዳትመለሽ የከበበሽን ያሶግድልሽ አዳዴ ዙርያችን የተኮለኮሉ አዬሰጡንም ብቻ ሳትሞቺ አላህ ወደሱ ይመልስሽ ❤❤
@malm2509
@malm2509 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@yeshi7446
@yeshi7446 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስ አለሽ በእውነት ፈጣሪሽን እንድታመሰግኝ ነው እድል የተሰጠሽ አቁሚ ዘፈን የሠይጣን ነው ያዳነሽን አምላክ አመስግኝ ተመሥገን በይው ድጋሚ እድል ሥለሠጠሽ
@sofiaarkew1245
@sofiaarkew1245 11 ай бұрын
ዋናው የልብ ንፅህና ነው ለቀቅ እድርጔት ፈጣሪ ለሁላችንም ቢሆን እንደስራችን አይሰጠንም ስለዚህ ሁል ጊዜ ሰውን ከመወንጀል በመጀመሪያ ወደራሳችን ማየት መልካም ነው
@hermanos7255
@hermanos7255 11 ай бұрын
መልካም ተግባር ዋጋ የለውም ማለት ነው? ዋናው ልብ ነው ሲባል ከላይ የሚወጣው ከውስጥ ያለ ነው!!"
@Aste221
@Aste221 11 ай бұрын
እህቴ በትክክል መጀመርያ የራሳችንን እንመልከት
@hermanos7255
@hermanos7255 11 ай бұрын
@@peaceandpeaceful4538 እኔን የሚገርመኝ እዚህ ሀገር ሰው ሲያጠፋ ለመምከር (መመካከር) የሞከረ እንደወንጀለኛ ተቆጥሮ ትችት ይበዛበታል ለዚህ ነው በሀገር ደረጃ በዚህ ልክ የወረድነው ሁላችንም እናጠፋለን ጥፋታችንን ካልታራረምን አጥፊውን ካባበልን እና ጠበቃ ከሆንን ወዴት ወዴት ሰው መሆን ይገኛል?????????
@hermanos7255
@hermanos7255 10 ай бұрын
@@peaceandpeaceful4538 1ኛ/እኔ አውቃለሁ አንቺ አታውቂም የሚል ግብዝ ነው አታውቂም ከማለትሽ አስቢ (የልብ ንፅህና አታቂም ላልሽው ነው) 2ኛ/ከውስጥ ያለ ንፅህና ከላይ ይወጣል እና ልብ ንፁህ ሆኖ ፈጣሪውን ሲፈራ ድርጊቱም ታዛዥ ይሆናል እና አንቺ ውስጣቸው ሌላ ድጊታቸው ሌላ የሆኑቱ ልክ ናቸው እያልሽኝ ነው ??? 3ኛ/ደሞስ ማን አሳወቀሽ የኔ ልብ ቆሻሻ የሷ ልብ ንፁህ እንደሆነ አየሽ ለስሜት ከመታዘዝ ወተን አላህን እንድንታዘዝ ያስታወሰ መጥፎ እንደሰራ የሚብጠለጠልበት ዘመን ደርሰናል ለማንኛውም አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ላልሽው አሚን ብያለሁ ላንቺም ይስጥሽ!!!
@healthyfood7119
@healthyfood7119 11 ай бұрын
መጀመራያ እግዚአብሔር እንካን ማረሽ በመቀጠል ፈጣሪየን እንዳሳየዉ አልሽ ታዳያ ሐሊማየ ፈጣሪሽን የምታሳይዉ ከሆነ መዝሙር እየዘመርሽ እንካን ለዚህ አበቃሽ እያልሽ ብትዘምሪ ደስ ይለናል አሁን በዲጋሜ እንካን ፈጣሪ ማረሽ ዘፈን ሐጥያት ነዉ ጌታ ይርዳሽ ተሞ የተነሳ እግዚአብሔር ረሳ እንዳትሆኝ ቆንጆ ነሽ
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d 11 ай бұрын
የአላህ አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@user-hs7hw9zg6x
@user-hs7hw9zg6x 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሙቶ የተነሣ አሏህን እረሣ አሉ ፈጣሪየ እንደዚያ ሁነሽ ብሦብሽ መጣሽ አሏህ ሂዲዓ ይሥጥሽ እንኳን ሙሥሊሙ ክርሥቲያኖቹኳን ዘፈን ትተች ያደነሽን እያመሠገንሽ ኑሪ አሉ
@abasahmedmehamed9551
@abasahmedmehamed9551 11 ай бұрын
የተውበት ሀያት ያድርግልሽ እህት❤❤
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 11 ай бұрын
ከዛ ሁሉ ያዳነሽ ማን ይሆን ራስሽን ጠይቂ ሱባሀን አላህ የኔ ጌታ በቀጥተኛው መንገድ እያኖረከኝ በቀጥተኛው መንገድ ካንተ መገናኜትን እሻኝ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ምን አልባት ይህ ህመም የመጨረሻ መያዝሽ ይሆናል
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 11 ай бұрын
አላህ ይመልስሽ ምንም አልልሽም ቀጥታውን የሚመራ እሱ ብቻነው😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 ай бұрын
ሃሊማዬ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጤናሽ ተመለስሽ🙏
@nigate757
@nigate757 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ጤናሽን መለሰልሽ ሃልማ የምወዳት መቅዲየም እንዴት ነው ሁለት ልትሆን ነው መሰለኝ የኔ ቆንጆ 😊❤❤❤
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 11 ай бұрын
ሃሊማዬ ያኔ ሆስፒታል ታመሽ ያየሁሽ ጊዜ በጣም አዝኜ ነበረ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@sitylove-do7yx
@sitylove-do7yx 11 ай бұрын
የሚገርም ድምፅና ሙዚቃ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 11 ай бұрын
ያሳለፍሽውን ግዜሽን ቆም ብለሽ አሰቢ ውጭ ከሰይጣን ስራ ልብ ከድራቂ ሙዚቃን እራቂ ቁርአን ጋር ተገናኝ ሂጃብሽ ጋር ሶላትሽ ጋር ተገናኝተው እህቴ አላህ መንገድሽን ያስተካክልልሽ ያርብ
@kisanet4715
@kisanet4715 11 ай бұрын
ሃሊማየ ተባረኪ እግዛብሄር ይወድሻል ምን ክፋት አለሽ, ስንት ኩፉ ሰው አለ አምላክ አምላክ ኣላህ ኣላህ የሚል አይዞሽ አግዛብሄር ካንች ጋ ነው
@staycooldude6263
@staycooldude6263 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል እንኳን ማረሽ እግዚአብሄር በቸርነቱ መልካም አደረገልሽ፡ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!!!🙏🙏🙏
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 9 ай бұрын
አስፍየ ያንተንም እንዲሕ ድነሕ በስላም በጤና ዳግም የምናይበትን ያድርገን ርሑርሕ ወንድሜ አዛኝ የተቸገሩ የደከሙ ደራሽ ርሑርሕ አባት ነሕ ለዛ ሑሉ ያለቀስ ያዘንን እንባ ያበስክ የነሱ አምላክ ይርዳሕ ይምርሐል ዳግም እንደ ሃሊማ አብድርሃማን እናይሐለን በስላም በጤና እሜን ❤
@bezebeze2553
@bezebeze2553 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እባክሽ ሀሊማዬ ዘፈኑን ትተሽ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት ለፈጣሪሽ አመስግኝበት
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 11 ай бұрын
ሀሊማ እእግዚአብሄር መልካም ነው የተሰጠሽን እድል ለምን እደሆነ ውስጥሽ በገባሽው ቃል ፅኚ ተመልሰሽ ወደ ጨለማ መንደር ተይ ተመለሽ ወደ እግዚአብሄር❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 11 ай бұрын
አሊማዬ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ❤🙏
@user-es3dn4vd2h
@user-es3dn4vd2h 11 ай бұрын
Thank you great to God for everything.
@alainfef176
@alainfef176 11 ай бұрын
😢😢እረ ወዲያ. አላህን. ፍሪ. 😢😢
@fofatube9865
@fofatube9865 11 ай бұрын
አች ግን ጤነኛነሺ ወደ አላህ ተመለሺ አላህ አድ እድል ሰቶሻል ተጠቀሚበት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤❤❤
@negagenife3760
@negagenife3760 11 ай бұрын
ዝም በይ አፍሽን ዝጊ ሃሊማ የፈለገችውን ሃይማኖት መከተል ትችላለች። ሃይማኖት የግል ምርጫ ነው አለማመንም ይቻላል መብት ነው ። ዋናው በሰው ላይ ክፉ አለማድረግ እና አሥርቱን የሙሴ ትዕዛዝ በተቻለ አቅም መተግበር ነው።
@danielasrat6791
@danielasrat6791 11 ай бұрын
I like your Laughter as always....Live Long with it.
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 11 ай бұрын
ጌታ ማሀሪ ነው እጅግ አመሰግናለሁ ስለ አንቺ አሁን የዘፈን እድሜ ይብቃሽ እንደገና የፈጠረሽ በምክንያት ነው የንሰሐ ሕይወት ጀምር ጌታ ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው እግዚአብሔር ወደ መንግሥቱ መግቢያ በላከልን በውዱ ልጅ አምነሽ ከዘለዓለም እሳት አምልጭ ዘፈን የሰይጣን ማገልገያ ነው የስቅለቱን ስቃይ የካደ ሁሉ ይፈረድበታል !!
@asresachyaso42
@asresachyaso42 11 ай бұрын
ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ ❤ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ምረቱን ሰጠሽ ተመስገን አንድዬ🙏🙏🙏
@maruzemene93
@maruzemene93 11 ай бұрын
ወይ እመብርሃንዬ ሃሌማዬ የኔ እህት እጀግ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ወይይይይ እግዚአብሔር ይመሰገን ማረዬ
@TEMEGN
@TEMEGN 11 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፈጣሪ ከማረሺ ዘፈን ትቻለሁ ብለሺ ፈጣን ሽን አመስግኝ ዘፈን ከኦርቶዶክስ ም. ሆነ ሙስሊም ዘፈን ሃፀያት ነው 😢 ከናተ በላይ ሃፀያተኛ ነኝ ይቅርታ ልብ ይስጠን ለሁላችንም😢😢😢
@aminaali6790
@aminaali6790 11 ай бұрын
ምርጥ ሠይጣን ሖነሻል መልካም የሠይጣንነት ዘመን ይሑንል
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 11 ай бұрын
ላሀዉለውላ ቁወተ ኢላቢላህ ሰው እንዴት ይህን ያህል ማሰቢያው ይዘጋል አሁንም ቢሆን አሏህ አያያዙ ብርቱ ነው ወደ ተውበት ተመለሺ ሞት ሳይቀድምሽ አሏህን ተውበትን ለምኚ ስሜትሸን አትከቸይ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n 11 ай бұрын
አሁን ፈጣሪ መመስገኑ ነው አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አላህን አመፅሽው እጂ መች አመሰገንሽው
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
ሀዩዬ የኔ ቆጆ እኳንም ፈጣሪ ማረሽ የኔ ሳቂታ በጣም ነው ምወድሽ ሳቅሽ አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 11 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ አች ሸይጧን 😢😢😢 አልገባሽም እጅ አላህ ሁለተኛ እድል ሰጦሽ ነበር ደንቆሮ መሀይም ጭራሽ ሆረር መስለሽ መጣሽ አላህ ፈተነሽ እድትመለሽ ሲሻልሽ እዲህ ሁነሽ ትመጫለሽ ብየ ለቅስፈት አስቤ አላቅም ነበር ግን እዱንያ አታላይ ነች ተታለልሾ 😢😢😢😢😢 ጭራሽ ዋዜማ ያረቢ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 11 ай бұрын
@@ktube8920 ተይ ባክሽ 😂😂😂😂 ደጋፊዋ ነኝ እያልሽ ነው
@mariamali9718
@mariamali9718 11 ай бұрын
ሀሊማየ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ድነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@misrakkass4244
@misrakkass4244 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ባንች ገልፁአል እንኩአን ለዚህ አበቃሽ አሁንም ይጠብቅሽ🎉
@serkeeshete
@serkeeshete 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ አልሀምዱሊላህ ድነሺ ሰላየሆሺ በጣም ደስ ብሉኛል እዳች የታመሙትንም አላህ ያሺራቸዉ 👌🌹🌹🌹😘😘🤲
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 11 ай бұрын
አላህ ወዴራስሽ ወዴ አላህይመልስሽ እህት
@Mengdot
@Mengdot 10 ай бұрын
Beautiful in every way. Nice voice. Unique song. Lifetime health to you. God bless you!!!
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 11 ай бұрын
Thank God to see you back to your normal life ❤🙏
@rahelpaulos9375
@rahelpaulos9375 11 ай бұрын
የኔ እህት በቅድሚያ ምህረትና ቸርነት ያደረገልሽ እግዚያብሔር ይመሰገን ዛሬ ላይ ጤናሽ ተመልሶ በማየቴ፡፡ ግን እኛ ሰዎች የተሰጠንን ምህረት እናቀላለን ዛሬ እግዚያብሔር ምሮሽ በቀን ላይ ቀን ጨምሮልሽ በወራት ላይ ወርን ጨምሮልሽ በአመታት ላይ አመት ጨምሮልሽ በብዙ ምህረት አለሽ፡፡ ታዲያ ይሄ መሐሪ የሆነው ጌታ በዘፈን አይመሰገንም በድጋሚ ትናትናሽን አስቢ ላስታውስሽ በታመምሽ ግዜ አንደበትሽ ተይዞ ስታለቅሺ ነበር አደበትሽን በድጋሚ የከፈተልሽን አግዚያበሔር አመስግኚ ነገ የእግዚያብሄር ስለሆነ፡፡
@Legna27
@Legna27 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን በይ ያንን ያለፍሽ አትመስይም አሁንም ተመልሠሽ ዘፈን !!!
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ይችን ተያት
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 7 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,6 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 25 МЛН