እንደ ልጅ ተልኬ ባየሁት ተገርሜያለው! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 60,973

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu #VamosRealestate

Пікірлер: 175
@shegerinfo
@shegerinfo 8 ай бұрын
Vamos realstate |5-10 %Discount| ቫሞስ ሪል እስቴት| Luxury apartments | Addis Ababa Ethiopia | Your Dream Home Awaits! | #vamos #realstate #apartment #home +251912949582 +251941439322
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
መሲዬ ጥሩ ነው ግን ሻጮች ሂሳቡን በግልፅ መናገር ለምን ይፈራሉ ? ገዢው አውቆት ቢመጣ ለሁለቱም ጥሩ ነው
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 8 ай бұрын
The bathroom is so small
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 8 ай бұрын
በጣም ያምራል የሽያጬን ዎጋ ቢገልፁልን እራሳችንን እንድናዘጋጅ ይረዳናል
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
So this apartment 100shi dollar???
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 8 ай бұрын
ዋጋውን ይናገሩ ሻጮች
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
ውጪ ያለ ሰው ያምናል በብዛት የዋህ ነን እግዚአብሔር የለፋችበትን የምትኖርበት የምትደሰትበት ያድርግላት መሲ አንቺም ተባረኪ❤❤
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
አሜንንን
@user-eh8oi3yi3w
@user-eh8oi3yi3w 8 ай бұрын
መሲ ታማኝ ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ይባርክሽ መወለድ ቋንቋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከቤተሰቤ ውጭ ሰውን አላምንም። መሲ አንቺን አምንሻለው የማቅሽ ያህል።
@amenyihun2418
@amenyihun2418 8 ай бұрын
ብዙ ቤተሰብ ለፍተው ደክመው አገራችን ስንገባ አርፈን እንጠቀምበታለን ያሉትን እንደተበሉ፣ እናት እንኳን የተለወጠችበትን በሚዲያም ሆነ በየግል ተበዳዮች ሰምተናል፣ ሴትየዋ መሲን አምና ብትልክ አያስደንቅም።
@Truth-12
@Truth-12 8 ай бұрын
Tadlesh… Zare eko betesebm ayitamenim
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 8 ай бұрын
መሲ ታማኝ ❤❤ አንቺን አይነቶችን ያብዛልን🙏
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 8 ай бұрын
እምነት በጣም ትልቅ ነዉ ፈጣሪ ይባርክሸ መሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በራስሽ ገዘብ እንደ ገዛሽላት ነዉ የምቆጥረዉ በአሁኑ ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸዉ እየካዱ ባሉበት ስአት በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ዘመነሽን ልጆችሽን ሀያሉ አምላክ ይባርክልሽ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
እውነት በጣም መልካም ሰው ናት መሲ ሲቀጥል እምነት ለራስ ነው እንደስምሽ ነው መሲ ተባረኪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤
@tobe741
@tobe741 8 ай бұрын
ማሻአላህ እኛ እምነት ማለት በቃ እምነት ትልቅ ሀላፊነት መውሰድ ነው በስደት ተንከራተን እንደዚህ ደግሞ የሚያስደስት ነገር ላይ ሀሳባችን ሁሉ ተሳክቶ ስንመለስ የአእምሮ ረፍት እናገኝበታለን ብለን የምናስበው ቤት ነው ፈጣሪ ያሳካላት መጨረሻውን ያሳምርላት!!እናመሰግናለን መሲዬ❤ የእውነት ስደትን መናገር የሚችለው የኖረው ሰው ብቻ ነው እና ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ሙልካሙን ተመኘሁላችሁ 🌹🌹
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 8 ай бұрын
መስዬ በእውነት ከምንም በላይ የምትታመኚ ነሽ እኛም ምስክር ነን እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልን ውድድድድድድ የምናደርግሽ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 8 ай бұрын
ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችን ወገኖቻችን ሰላም ሲሆኑ እንገዛለን በአሁኑ ሰአት ግን ቤት ሳይሆን ሰላምን እንመኛለን 🙏🙏🙏🙏መሲ እንወድሻለን ❤❤❤
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 8 ай бұрын
ዛሬየሚታመን በጠፋበት ጊዜ መታመን መታደል ነው እምነትን መጠበቅ ደግሞ ትልቅ መታደል ነው
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 8 ай бұрын
መስየ ስዉድሽ ምን ማለት አይደለም መሳየ በርችልን እናም እንቀጥላለን
@orionsisay9411
@orionsisay9411 8 ай бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው መታመን መቻል፠ እምነትን መጠበቅ . አምነትን መወጣት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው
@mimialex2514
@mimialex2514 8 ай бұрын
መሲዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘርሽን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤
@aronbrhane374
@aronbrhane374 8 ай бұрын
መሲ በጣም የምትደነቂ ነሽ እቤቱ የተባረኽ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@meronmeron9834
@meronmeron9834 8 ай бұрын
17.100.000 በኢትያጲያ ብር አስራ ሰባት ሚልየን አድ መቶ ሺ መሆኑ ነው የተጠናቀቀው በጣም አሪፍ ነው
@ayaha3449
@ayaha3449 8 ай бұрын
መሥዬ አቺኮት ለያለሽ ንፁ እህት ንፁ እናት ወረት የሌለሽ ላቺ ቃል የለኝፈጣሪ ከዚበላይ ክብር ይስጥሽ ትለያለሽ እምነት እዉነትመሆኑን ባቺ አየን❤❤❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 8 ай бұрын
Egziabher yakibirish Mesiye metamen leras new yeweledush yibareku yechewa lij bezi zemen kalun lemibela hulu tilik timihirt seteshal aderashin lemefetsem yabkash❤❤🥰🥰🥰
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 8 ай бұрын
Wow, you're the most loved and trusted person, Messi!! Pls keep it up. People say a good name is greater than good perfumes, 👍
@asterdebebe3346
@asterdebebe3346 8 ай бұрын
የእኔ ውድ የሆንሽ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለው ሰው አክባሪና ወዳጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ በጣም እወድሻለው ትሁትና ሰው አክባሪ እህት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በምትሰሪው ሥራ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺልኝ እህቴ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
እሰይ ሰው የለፋበትን ዋጋ ሲአገኝ ምንኛ ደስ ይላል በደስታ በፍቅር ኑሪበት ምስል አንችልም እግዚአብሔር ሁለትም ታማኝ ያድርግሽ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ሁሉም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት አወ አንች በጣም ታማኝ ሰው መሆንሸን ብዙ ግዜ ለሰዎች ሰጭልን እያሉ ባሉሸ መሰረት ሰትሰጭ ሰላየሁኝ አዎ ታማኝ ሰው ነሸ እህት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጥሸ አሜን አሜን አሜን ነው የምልሸ እህት🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍
@user-qt9st2cx8d
@user-qt9st2cx8d 8 ай бұрын
ይሄን መልካምነትሸን አሏህ አይቀይረው
@mountain1315
@mountain1315 8 ай бұрын
በካሬ 95,000 birrr በጣም ውድና ዘረፋ ነው።
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 8 ай бұрын
ግልፅ ሌብነት ነው😊
@bekaluwabogalebekeboge1558
@bekaluwabogalebekeboge1558 8 ай бұрын
Mesert bezu betam amesegeneshalhu endanchi ayenet bagerachen yabezalen
@Yayaya.45
@Yayaya.45 8 ай бұрын
መታመን ገብርገብ ነት ነው መታደል መጠኑን ባትናገሪ ደስ ይል ነበር በርቼ
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 8 ай бұрын
Lemne ? Lyelawe endireqeme selfelgche nwe ? Werye
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
መታመን ማመን ከምንም በላይነው ሁለታቹሁም ተባረኩ
@sebla
@sebla 8 ай бұрын
መሲ አንቺንም እግዜር ይስጥሽ ቤቱም በጣም ያምራል አሜሪካን የማቃቸው ዘመዶች አሉኝ የማንኛቸው ይሆን ብዬ ተመኘው ምክንያቱም እዛ ሲኖሩ ከስንት አንዱ ነው ለራሱ የሚያስበው እዚህ ላለነው ብቻ ነው የሚጨነቁት እዚህ ያለነው ደግሞ ለእኛ የሚያስቡልንን ያህል አናስደስታቸውም መጥታ በሰላም የምታርፍበት ያድርግላት 🙏
@medihanitmeles6818
@medihanitmeles6818 6 ай бұрын
Thank you Mesi .I am proud of you and you gave us hint and we may plan for it .
@user-er2io2sp4f
@user-er2io2sp4f 8 ай бұрын
መሰየ የኔ እናት❤❤❤❤❤
@radiyar5587
@radiyar5587 8 ай бұрын
መሲ በጣም ደግ ስለሆንሽ ነው ያመነችሽ መታመን መታደል ነው ሀላፍትናሽን በሰላም በፍቅር የምትወጪ ያድርግሽ አላህ ይገዝሽ 18,810,000 ይህ ቁጥር 😮😮
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
መሲዬ አንቺ ያልታመንሽ ማን ይታመናል :: እህቴም ምርጫሽ ትክክለኛ ነው እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🏽
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክልሽ❤
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 8 ай бұрын
አንቺ የእግዛብሄር ሰው ነሽ::አንቺን የመሰሉ እህቶች እያሉን አገር ቤት ሰው የለንም ብለን አናስብም::እግዛብሄር ይመስገን የምትታመኝ እህት አንቺ አለሽን::
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላት ያለም የደስታ ያርግላት❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 8 ай бұрын
መሲዬ የአንችን ደግነት ለመግለፅ ቃላቶች ሁሉ ጠፋብኝ እናት እንደው በፈጣሪ ቃል ተባረኪ በተጨማሪ ደግሞ በጣም ደግ ስለሆንሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiopahagere6577
@ethiopahagere6577 8 ай бұрын
You're so awesome we appreciated you for you doing great jobs god blessed you and your family's from Dallas tx
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 8 ай бұрын
መሢ ጌታ ይባርክሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
መሰረት በዙ ወደር የለሽ የመልካም ሴቶች አርአያ የእውነት ጥሩ ሰው ዘርሽ ይባረክ መታመን በጠፋበት ጊዜ እና ዘመን ያለሽ የተገኘሽ መሲ ሸገር ኢንፎ
@kon9394
@kon9394 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ዋናው እምነት ነው የሰው ልጅ መዋለድ ቋንቋ ነው እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን በአሁኑ ሰዓት ከሐዲ በበዛበት ጊዜ የገዛ ዘመዴ 15 አመት በአረብ አገር የለፋውበትን ሙሉ የካደችኝ ለፈጣሪ ሰጥቻሉው መሲእ፣ዚሐብሔር ይባርክሽ
@meazategene5632
@meazategene5632 8 ай бұрын
በአሁን ዘመን መታመን መባረክ ነው መሲ የምትወደጂ ነሽ እንደ አንቺ አይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 8 ай бұрын
መቅዲ ግን ወንድሜን አፋልጌኘ ብየሽ ዛሬ ነገ እያልሽ ዝም አልኘ 😢😢😢
@haymanotmekonnen6272
@haymanotmekonnen6272 8 ай бұрын
መሲዬ ህጋዊ መሆኑን በደንብ አጣሪልን እኔ ደውየላቸው ነበር document ስጠይቅ አንዱን አንልክም አለኝ እና ተጠራጠርኳቸው የህግ ባለሙያ ሳማክር መላክ እንዳለበት ነው የነገሩኝ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
በእውነት መታመን እንዴት ያስደስታል መሲዬ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ ትልቅ ቦታ ሰጠሁሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 8 ай бұрын
አንቺ ካልታመንሽ ማን ይታመናል ❤❤❤
@user-yu6iw4wf6o
@user-yu6iw4wf6o 8 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ አድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-vk4wn1nq7q
@user-vk4wn1nq7q 8 ай бұрын
መሴዬ ስውደሽ❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 8 ай бұрын
ተባረኪ መሲ
@nanny3146
@nanny3146 8 ай бұрын
Mesey ur amazing young woman God bless you & ur family's too u deserve it 💖 💗
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 8 ай бұрын
Wow very nice መሰዬ ተበረክ ❤
@mesol12345
@mesol12345 8 ай бұрын
መሰዬ ታማኝ መሆን ለፈጣሪ ነዉ ተባረኪ እኔ የምለዉ ግን ኪችንና ክሎዚት አላየሁም በተረፈ ጥሩ ነዉ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 8 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ለእንደኛ ያለ ስደተኛ ሰው አለን እንዴት አስባ አገኘችሽ ፈጣሪ ይባርክሽ መሲ ለእኔ እንዳደረግሽ ነው የቆጠርኩት እህቴ ኑሪልን ፈጣሪ ይባርክሽ መታመን ለራስ ነው , ሰው የእጁን ነው እሚያገኘው የእኔ መልካም እህት ክበሪልኝ 🤲🤲🤲
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 8 ай бұрын
መሴ❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Betam yigermal 💯% yetetnakeke bet kichin cabinet yelewim, stove yelewim, refrigerator yelewim ena mulubemulu tilalachu.❤💯
@haikelzeinu1314
@haikelzeinu1314 8 ай бұрын
Er yebakh kezi belay
@user-yp9nj1lp3g
@user-yp9nj1lp3g 8 ай бұрын
Tebareki.idime yisitish
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 8 ай бұрын
ትልቅ ድንርጅት ቢኖረኝ ላንቺ አስረክቤ ሰላም እቅልፍ እተኛ ነበር ባለሃብቶች ፈጥናችሁ ውሰዳት
@imalemi9650
@imalemi9650 8 ай бұрын
egizyabeher yebarkesh mesiye 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@munabess9493
@munabess9493 8 ай бұрын
መሲ እግዛብሔር አብቶ ይባርክሽ በዚ ሰአት ማመን ነው የተቸገርነው
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 8 ай бұрын
ተባረኪ
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 8 ай бұрын
Masey yen mlikami sewu weddddddd 🎉❤❤❤❤❤❤
@yetatwork6137
@yetatwork6137 8 ай бұрын
የሠራተኛ ክፍል ለምን መሥኮት አታበጁም ???
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
እኔም አንቺን አምንሻለሁ ታማኝ እንድትሆኚ በልባችን ያስቀመጠሽ ታማኙ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት መሲዬ እንወድሻለን
@user-gw9qq7zi2n
@user-gw9qq7zi2n 8 ай бұрын
መታመን ትልቅነት ነው ዛሪ እናት ልቾነን በምትክድበት ምድር: እናዳከብርሽ አስገዶኛል በልዩ አይነት ተባረኪ
@user-kh8yr1en5d
@user-kh8yr1en5d 8 ай бұрын
ጥሩ ሠው አንችን አየሁ መሢየ
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 8 ай бұрын
Wawoo 👌👌👌👌👌
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 8 ай бұрын
የልጆቹ ክፍል ፪
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
መስዬ በጣም አከበርኩሽ ስለ እምነትሽ ላኪዋም አምናሽ መላኳ በ you tube የሚሰማው የቤተሰብ መከዳዳት አስፈርቷትይመስለኛል ባንቺ በኩልየላከችው ተባተኪ ❤❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 8 ай бұрын
Mesi. Tebarekey. ❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 8 ай бұрын
Mesiye Anchima Yetamensh Yetebareksh yebzu Sewoch Emba Yabessh Nowa ❤❤❤❤❤
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 8 ай бұрын
መስየ፡የምናምነው፨አተን፡በሰው፡አገ፡የቀረነው፡ቤት፡ይቁጠረው፡ትልቅ፨ህኝ፡አምላክ፡በልጆችሽ፡በትዳርሽ፡በስራሽ፡ይካስሽ፡የልጅታ፡ደስታ፡ተሰምቶን፡የደስታ፡እባ፡እነቀኝ፡እካን፡አመነችሽ፡🤗🎇💐❤️👍
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
መሲ እንኳን ለገንዘብ ለህይወትም ትታመኛለሽ ። ኑሪልን 🙏
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 8 ай бұрын
You are a good woman
@lemlemalemu4047
@lemlemalemu4047 8 ай бұрын
ሰላም መሲ ብታምኝም ባታምኝም እኔ የዛሬ አመት አካባቢ መሲ ብትገዛልን ብዬ ከቤተሰብ ጋር አዉርቼ ነበር። ከሚገባዉ በላይ ታማኝ ነሽ መሲዬ የኔ እህት ፈጣሪ እስከ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ሀሳብሽ ይሙላልሽ እህቴ። እኔ ከማምነዉ ሰዉ አንዱ ነሽ።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 8 ай бұрын
መሲ አችኮ መላክነሽ ትሁትነሽ እኮ የድሀ አባ አባሽነሽ ቅንሰው መሲ❤❤❤❤❤ እሷንም እኳን ደስስስስ ያላት እግዜአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 8 ай бұрын
Yene konjo betam timechingialeshi tebayishi yewanetishi yimecheginal kifu ayinikash
@banteamlakAgegn
@banteamlakAgegn 8 ай бұрын
እንደናንተአይነቱን ያብዛልን ማምንም መታመንም ትልቅ ነገር ነዉ
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 8 ай бұрын
yene bale mahitebi ❤🥰
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 ай бұрын
Wiesey❤,☝️
@aahmed6426
@aahmed6426 8 ай бұрын
ዋዉ👍👍👍
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
ወይ ጉድ በቃ ዲያሰቦራ ብቻ ሀነ ቤት የሚገዛው እኛ ላሜቦራዎች ምን ይውጠን 😢😢
@adadnech122
@adadnech122 8 ай бұрын
ማስዬ የኔ ወርቅ ጌታ የሱስ ይበርክሽ የኔ ታማኝ❤❤❤❤ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu1fr7lm6l
@user-qu1fr7lm6l 8 ай бұрын
መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ መልካም
@alamalemu2737
@alamalemu2737 8 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@elsakidne965
@elsakidne965 8 ай бұрын
Messaye yene wud ehit malkam sew Nash egzabhair yebrkash I will trust you all the way too
@user-qu1fr7lm6l
@user-qu1fr7lm6l 8 ай бұрын
መሲዬ አንቺን አለማመን አይቻልም ትለያለሽካ የኔ መልካም ስው ❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤❤❤የኔ ማር ፈጣሪ የባረከሽ ታማኝ ነሽ❤🎉
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 8 ай бұрын
መታመንትልቅነትነው(መሲየኔውድለማዳምቅምምየሚሆንየለም🙏
@tekledesta8126
@tekledesta8126 8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እደዚህ ውድ የሆነው የቤት ዋጋ ለምድን ነው ሰላም የለም ውሃ የለም መብራት የለም ወቶ መመለስ እርግጠኛ አይደሉም ዜጎች ኖሮ የትዬ ሌሌ ህክምና የለም ፍትህ የለም እረ ስቱን ወዘተ... አርፈው የሚኖሩበት ሀገር አይኖሩም እኔ በነፃ ቢሰጦኝ አልኖርም አልመለስም
@tsegagirma288
@tsegagirma288 8 ай бұрын
18,810,000 tadiya biru endezihe hono gen kichen cabinet sayenorewe kumsaten kebetu gar teyayezo sayesra.er 100% yetmuala malet le ena yekbedegale.
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 8 ай бұрын
መሲ.እንዳንቺ.ውድ.ታማኝ.ሰወችን.ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
መውጫ በልጆች መኝታ ቤት በበረንዳ በጭራሽ አይመከርም ለሁሉም ወደበረንዳ መውጫ በሳሎን ብቻ ቢሆን ይመከራል አሜሪካ እንዲሁ ነው እናንተም ጋ እንዲይስተካከል ይመከራል ከውጭ መግቢያ አንድ በር ወደ በረንዳም እንዲሁ ይሁን እንላለን
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
ካለ ምን አለ በሰማይ መንገድ አለ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 8 ай бұрын
Mesya anchy eko tamage nesh endat aylakm banchy yega melkem fetre yanureln🎉🎉🎉🎉
@AlmasAsso
@AlmasAsso 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamshale5549
@selamshale5549 8 ай бұрын
Waw❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 ай бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
መሲየ የኔ ታማኝ ሰው ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍
@user-vp2wj6mj5k
@user-vp2wj6mj5k 8 ай бұрын
🎉
ታሪኽ ትግራይ ኣብ 40 ደቓይቕ - TMH  | 11-29-23
38:23
Tigrai Media House
Рет қаралды 3,8 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 569 М.
ለመንግሥት ሰራተኛው ታይቶ የማይታወቅ የደሞዝ ጭማሪ አድርገናል
22:40
Alicho Communication-አልቾ ኮሙኒኬሽን
Рет қаралды 3,8 М.
ሙሉ ቤተሰቡን በቦንብ የፈጀው ወታደር
46:29
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
Parkour failed !
0:12
Mash_Edits
Рет қаралды 6 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 35 МЛН