ብዙ ሰው አይዞሽ እያለኝ ነው !አሜሪካ ለመግባት እንደተጠቀመብኝ ለኢምግሬሽን አሳውቄአለሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 89,064

SHEGER INFO

SHEGER INFO

7 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 713
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 7 ай бұрын
ዲፖርት መደረግ አለበት ይህ እባብ🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
dele le amhara fano
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@rekikmoges
@rekikmoges 7 ай бұрын
should be in jailed too
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በረታሽ ግን ስውዬውን ወደ ሀገሩ አስመልሽው
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 7 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ❤❤❤ ትላልቅ ልጆች ኣሉሽ ዋው እግዚአብሔር ይባርክልሽ።
@marylamb8926
@marylamb8926 7 ай бұрын
ባል ተብየዉ ኮሜንት የምታነብ ከሆነ እሳ ይቅርታ ብታደርግልክም ጉዳይህ ሚግሬሽን ስለገባ አገርህ ባይመልሱህ እንካን እይወትህ ቀላል እንደማይሆንህ ማወቅ አለብህ።የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም።እህቴ አይዞሽ
@user-vm1tx2gm5m
@user-vm1tx2gm5m 7 ай бұрын
❤❤❤
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 7 ай бұрын
ወደ ሀገር መመለስ በቂ አይደለም። ተፈርዶበት ቅጣቱን ሲጨርስ deport !!
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 7 ай бұрын
I agree with u
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 7 ай бұрын
Please
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
በትክክል
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 7 ай бұрын
💯 true
@hananali4283
@hananali4283 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በይ ልጅሽን ለሱ ጥለሽ ስትሄጂ ቢደፍራትስ እንደነዚክ አይነቶች ፈርሀ እግዚአብሔር የሌለባቸው ናቸው የስንቱን ህፃናት ህይወት ሚያበላሹት ።
@user-yj4rw4jz3h
@user-yj4rw4jz3h 7 ай бұрын
Eneme ke anichi hasabi aliwetame ene andi mental illness yalewe sewe agibiche. Hiding hugne never Ke canada
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
አሜሪካ አይሞክራትም አንገቱን ነው የሚቆርጡት
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 7 ай бұрын
ሀበሻ በመሆኔ ኮራሁ በስምአብ ስንተባበር ደስ ሲል በተለይ በስደት ያለነውኮ 😢 እወዳችሆለሀለ ውድ ኢትዮጵያን ❤🥰
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 7 ай бұрын
Weregna asmesay
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w 7 ай бұрын
@@gheremewaraghaw4993 አጭበርባሪው ሰውዬ አንተ ነህ እንዴ ትመለሳታለህ ወደ ሀገር ቤት 😅😂
@lekiea2384
@lekiea2384 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ጠንክረሽም ውብ ሆነሽም ስላየሁሽ ደግሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ከሁሉም ይልቅ የልብሽ ንፅህና የሚገርም ነው በርቺ የተሻለ ህይወት እንደምትኖሪ እርግጠኛ ሁኜ ነው የምነግርሽ የታመንሽበት አምላክ አይጥልሽምና🙏
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ አትወድቂም እግዚአብሄር አይጥልም❤❤❤❤❤❤
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
አስመልሸው ወደ ሀገሩ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
አንገቱን አይሲዘሽ ወደ ዉሸቱ አለም መልሽዉ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 7 ай бұрын
አስመልሺው እንዲህ እንድተጫውተብሽ እማ ዝም አትበይው
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 7 ай бұрын
ትክክል የታባቱ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 7 ай бұрын
ጎበዝ አስመልሽዉ እሄ ሌባ ባለጌ
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 7 ай бұрын
ይመለስ ይሔ ሞሽላቃ ወንድ አዳሪ 😏😏😏😏ጓደኞቹም ሌባ ናቸው ።
@a.z9309
@a.z9309 7 ай бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽ: በእግዚአብሄር መታመንሽ ትልቅ ነገር ነው እሱ ሰው አይሆንም
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ዋናው አንች አይዞሽ የሚልሽና ከጎንሽ የሚሆንልሽ ዘመድ ማገኜትሽ ነው እሱ የራሱን ግፍ የሚቀበልበት ቀን ቅርብ ነው
@marysmith4741
@marysmith4741 7 ай бұрын
አሁንም በራሱ ነገሩን እያከበደው ነው ብር ከፍዮ ነው ፕሮሰስ አርጋ ነው ያመጣችኝ ያለው ብቻ ያስጠይቀዋል በህግ ሌላው የሰራው እንዳለ ሆኖ ሌላው ደሞ ሁለተኛ ወንጀል ደሞ እዛው ሌላ ሴት ጋ ሙቭ ሊያረግ በራሱ እራሱን ጠልፎ እየጣለ ነው ሁሌም እውነት ተደብቃ አትቀርም እህቴ አይዞሽ ትልቅ ሰው ነሽ ይቅርታ ማድረግሽ አከበርኩሽ 🙏🏽
@Yared542
@Yared542 7 ай бұрын
Birr kefeyat new yametachegne kale esuam cheger weset tegebalech u can look up the law on uscis.gov she might be sentence or deport as well
@almazbati2519
@almazbati2519 7 ай бұрын
እህቴ አንቺ ስለሱ ብዙ አትናገሪ ህግ ያለበት ሀገር ነው ያለሽው እና እንድ ጠበቃ አዘጋጅተሽ ሁሉንም የሚሆነውን ያስፈፀምልሻል ብዙ ስው ውሬ እእትስሚ ገበዝ ነሽ 🙏🏻
@Mohawk1982
@Mohawk1982 7 ай бұрын
You are right Almaz, act on it immediately and hire an immigration lawyer and they will process everything as soon as possible. Time is very important. He has not obeyed the immigration laws and policy. He should have been under the same roof with her before he leaves the house. However, he's using the abuse card that's why he wants to remain in the US. So, hopefully she has enough supporting documents to prove her case.
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
You are right 👍
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
dele le amhara fano
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ልቦና ስጠን
@hargegobena8962
@hargegobena8962 7 ай бұрын
እህቴ አብሮ አደጎቹ በደንብ ያዉቃሉ እንኳን ጓደኞቹ ባለቤቱም የምታዉቅ ይመሰለኛል ቅጣት ይገባዋል
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ወደ አገሩ እንዲመለሽ ካላረጋቹሁት ሌላ ስው ሊፈራ አይችልም 😢
@saharm119
@saharm119 7 ай бұрын
ይህ ሠው ለሌሉች መማሬ መሆን አለበት ምክኔቱም ሌሎች እዴማሩ በሠው ሄወት ሥቱችናቸው ሜጫወቱት ጠካራ ሁኝ እህታችን
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 7 ай бұрын
የዋኃ ሴት ደግነትሽን ንግግር ይገልፀዋል አይዞሽ እማዬ ስላለፈው አትስቢ ነገቲቮችን እርሻቸው ❤❤❤❤❤
@user-cu1mt4nl7i
@user-cu1mt4nl7i 7 ай бұрын
She is so humble
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
አንገቱን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ 🏃🏃🚶🚶🚶 አጨብጭበዉ የዳሩት ጓደኞቹ እርዳታ ይሰብስቡለት
@selamselina1321
@selamselina1321 7 ай бұрын
እነሱማ የማፊያ ቡድን ነው ያላቸው እነሱን ብሎ በጎ አድራጎት
@Mohawk1982
@Mohawk1982 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 7 ай бұрын
ስራ አተው እሰይ እንኳን ተወረደ ብለው ነው የሚያጨበጭቡለት
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 7 ай бұрын
Ere balege betesebochu
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 ай бұрын
በጣም ባለጌ ብቻ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 7 ай бұрын
የኔ የዎህ አይዞሸ እግዛብሔር መልሰ አለው አይዞሸ ጠብቂ በቅርብ ቀን የጁን ያገኛል በሰደት እንቅልፋ አጥታ በሴትነት አቅሙዎ ያገኘችው ብሩዎን ይመልሰላት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ነግሬሻለው ብሬ ብቻ አትበይ ይቅርታ ይበለኝ በፍፁም መመለስ አለበት የጀመርሽውን ቀጥይበት እንደሱ አይነት ዶማ ወንዶች መማሪ መሆን አለበት
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
ይቅርታ ቢባባሉም ኢሚግሪሽን ካመለከተች እሷም ተጠያቂ ናት በይቅርታ የአሜሪካ የመኖርያ ፈቃድ አያገኝም አንዲያውም እንዲታደን ማድረግ ነው ስንቱ ተሸውዷል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ትይ ምንም አይነት ይቅርታ አያስፈልግም መረጃ ካላት እሷ የምትጠየቅመት መንገድ የለም
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
@@hiwettesefu5479 አመልክታ በይቅርታ መልሳ አብሮ መኖር ብትፈልግ አትችልም ይቅርታ አድርጌአለሁ ማለት ሠው የሚረዳው ተመልሳ አብራ ለመኖር እንደፈለገች ያስመሥላል ወንድም ይሁን ሴት በሠው ላይ ተጠቅሞ ኑሮ አደላድለው ለመኖር የሚያስቡ መጨረሻቸው አያምርም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እሷን የሚያስጠይቃት ምንም ነገር የለም በህጋዊ መንገድ ነው አግብታ ያመጣችው ማስረጃ ካላቀረበ በስተቀር ከፍያት ነው ቢል እንኳን የአሜሪካን መንግስት አይስማውም ዲፖርት ማስደረግ ነው
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@debblessed299
@debblessed299 7 ай бұрын
USA government is very strict with your situation should have a lawyer to help you. Don't talk a lot what you do don't give a chance Yared to use your words
@Hsgsjsgsjgdist
@Hsgsjsgsjgdist 7 ай бұрын
የኔ እህት ወንድ ልጅ ሲጣላሸ ከሴት የበለጠ ሰምሸን ያጣፍል ምንም አይግረምሸ ልብሸን እዘጋጂ ገና ከዚህም በላይ ይላል መጥተዉ የሚነግሩሸን ሰወች ከአንቺ አርቂያቸው ጥፎ ቃል ልብ ይሰብሪል በገንዘብ ጉዳይ ብቻ ከሆነ መልሰ ሰጪ በተረፈ ምንም ነገር ሰለሱ አታዉሪ አትሰሚ ለሱ ሞት ነዉ በሚዲያ መቅረብሸ አይዞሸ በርቺ
@user-ow5hb4bu9z
@user-ow5hb4bu9z 7 ай бұрын
Please take this case to maximum justice and others will refrain from doing this. We’re all with you our sister. Thank you Mesi for bringing this to our attention. 🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 7 ай бұрын
💞🙏
@addiselemworkneh3982
@addiselemworkneh3982 7 ай бұрын
He is bad but not usa plase be stronger and deported him he is not good btme Gen ysaznale lactate Bacharach sew mtkme lulme three nowo
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
በርቺ ሐሳብሽን እንዳትቀይሪ በመጣበት ይመለስ
@nursespage2016
@nursespage2016 7 ай бұрын
Pleas ሌሎች እህቶቻችን እንዳይጎዱ እና ሌባ ወንዶችም እንዲማሩ። ወደ ሀገሩ እንዲመለስ መደረግ አለበት። ይህንን ካላደረግሽ ግን North America የምትኖር ሴቶች እናዝናለን።
@lovefrist1886
@lovefrist1886 7 ай бұрын
ሴቶቹሳ እናበረታታ?
@nursespage2016
@nursespage2016 7 ай бұрын
Sorry, I am not trying to that. I wrote the message depend on current situation.
@mattmercy21
@mattmercy21 7 ай бұрын
If you need help on Saturday and Sunday to watch her, I will volunteer to help you. I am from Minnesota as well. Please be strong. Don't let man let you down no matter what.
@tinaoli2335
@tinaoli2335 7 ай бұрын
God bless you
@user-ur8fw7nf8f
@user-ur8fw7nf8f 7 ай бұрын
ohh that's so sweet of you!
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 7 ай бұрын
How nice
@hizbadamchane3304
@hizbadamchane3304 7 ай бұрын
ዲፖርት አስደርጊዉ ይህ ዝፍጥ
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@zahara612
@zahara612 7 ай бұрын
አይዞሽ የልብሽን ስብራት ፈጣሪ ይጠግንልሽ አይዞሽ ሀቅሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ::በሚዲያ መውጣትሽ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ሌሎችን ትታደጊያለሽ
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 7 ай бұрын
Don’t give up please show them your power ✊
@sadeseid742
@sadeseid742 7 ай бұрын
አላህ ያዋረድልሸ የተመሣቀለ ሂወት ይሰጠዉ ይህ አሠመሳይ
@lilytesfa7389
@lilytesfa7389 7 ай бұрын
እረሷነች ያመሰቃቀከችው የልጁን ሂወት
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 7 ай бұрын
ተባረኪ መሲዬ !!ድንቅ ሰው ነሽ በርቺ!!!አሁንም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንልሽ ! ሰው መሆን ለሰው አስቦ ሰላም ለማውረድ መጣር ነው!!!!
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 7 ай бұрын
ወይ ሰው አረ ኢትዮጵያንምን ሆነን ነው እንዲህ ጨካኝ የሆነው😢
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 7 ай бұрын
መመለስ ነው ያለበት ይሄ ሌባ እንዲህ ያለ ቀጣፊ ይቅር አለ አላለ ቢልሽም ከልቡ ተጸጽቶ ሳይሆን ቀሪውን ህይወቱን ለማስተካከል ሲል ይቅር ሊልሽ ይላል አትሸወጅ እህቴ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 7 ай бұрын
ሰውን መጠቀሚያ የምታደርጉ ወንድሞችና እህቶች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ የሰውን ልብ ሰብራችሁ ምን አይነት ኑሮ እንደምትኖሩ እግዚአብሔር ብቻውን የምስኪኖች አምላክ ይፈርዳል
@addisyelma4218
@addisyelma4218 7 ай бұрын
እኔ በበኩሌ እንደተገነዘብኩት አብሮ አደግ ነን አንድ ሰፈር ብለው የማህበሩ ቃላቸውን ከሰጡ :: የሰፈሩ እብሮ አደገዶቹ ትዳር እንዳለው እያወቁ ሌላው ደግሞ የመልካም ስራ ማህበር አባል ነን????? በጣም ያሳዝናል ምስክርነትን ሰጭዎች እውነት ትቆያለች እንጂ ትክክለኛው ነገር እግዚአብሔር ያወጣዋል:: ፍትህ ለእህታችን ይመጣል :: ብዙ መናገር ይችላል ግን ለእግዚአብሔር መተው ነው: :
@zehara53o
@zehara53o 7 ай бұрын
ድፖርት አስደርጊው ባለጌ ነው
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 7 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ኤልስዬ የኔ ደግ አማኑኤል እንኳን ብርታቱን ሰጠሽ በርትተሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አንቺ እግዚአብሄር ይወድሻል ቤተሰቦችሽ ከጐንሽ በመሆናቸው ይኸው ስራ ገባሽ ልጆችሽን መላው ቤተሰብሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ ኤልስዬ ዛሬ ክፋ የሰራ ሰው ደስ ብሎት የሚኖርበት ዘመን ነው ግን ቃሉ አይሻርም ሀጥእ እንደ ሌባኖስ ዝግባ ለምልሞ አየሁት ስመለስ ግን አጣሁት ይላል በመፅሀፍ ቅዱስ የተደሰተም ያለቅሣል እውነቱ ሲወጣ፡፡ በአንቺ በኤልሣ ምክኒያት ብዙ ሰው ይማርበታል እኛ የምናውቀው የሀረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ነበር አሜሪካን ላይ እንዲህ አይነት ጉድ በመስማታችን ትልቅ ትምህርት ነው የዋህ መሆንሽ በጀሽ እውነትን መቼም አፈር አይበላትም እውነቱን ያወጣልሽ መድኃኒዓለም ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡እህትሽ ትባረክ ይሄው ሰርተሽ እንድትገቢ ላደረገችህ፡፡
@kalwubie6139
@kalwubie6139 7 ай бұрын
Take him to court you should be a responsible citizen so others can learn don't give him another chance
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
ልክ ነሽ አብሮአደግ ሆነዉ ሌቦች ናቸዉ ውሸታሞች ናቸዉ
@user-wf9pd6uh2z
@user-wf9pd6uh2z 7 ай бұрын
Mehaberu yesewe fet garfote now akeme dekamochen yeredaw selematawekewe zeme beliehe atezelabde
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
እኔ ሌቦቹ የሰዉ ፊት ገርፎዋቸዉ እንደ ግፋለን እያሉ እችም እህታችን ሰዉናት አይምሮዋን አበላሽታችሁ ልትቀላቅሉዋት ነዉ ሰዉ እንዴት ደክመን እንደምናመጣዉ አሞን መተኛት አንችልም ስለሚጎልብን እዉነት እምትረዱ ከሆነ የዝችን ምስጊን ጭቅላት መጠበቁ ላት ሌባን ሌባ በሉ
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
@@user-wf9pd6uh2z ብሩዋን አስመልሱ ሰዉ እምትረዱ ከሆነ
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 7 ай бұрын
ሀበሻመሆኔን ስወደዉ ትብብራችን
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 7 ай бұрын
ነገር ለማበላሸት ነው
@Mohawk1982
@Mohawk1982 7 ай бұрын
Yeah, Habesha ppl are innocent, humble and caring ❤
@birhanab315
@birhanab315 7 ай бұрын
😂😂😂አይምሰልሽ ሰዉ show ይወዳል ይሄን ሚዲያ ላይ ባትወጣ በግል እርዳታ ብትጠይቅ ማንም አይረዳትም
@nunu7353
@nunu7353 5 ай бұрын
Lol habesha ebab metetam kifu naw. Kush people are the innocent ones
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 7 ай бұрын
Elsa, stay strong. He will pay the price for what he did to you and the countless innocent women's out there. Also, please do be careful about letting a man around your girl, as no one can be trusted these days.
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 7 ай бұрын
Hmmmm
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@sisiayali3512
@sisiayali3512 7 ай бұрын
እዉነት የኔ እህት በጣም የሚያሳዝን ተግባር ነው የፈፀመው ይሄን ጉዳይ ወደ ኢሚግሬሽን ማሳወቅ አለብሽ ይሄ ሰው ገንዘብሽንም አይመልስም ግን ቅጣቱን ማግኘት አለበት እንዲመልሱት መደረግ አለበት
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY 7 ай бұрын
ይቺን የመሰለች ቆንጆ እና የዋህ ቀረበት
@mefmg2262
@mefmg2262 7 ай бұрын
አይዞሽ ክሰሽው ሰው ባጠፉው መቀጣት አለበት ኢምግረሽን ሂጂ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
አዎን ዝም ከተባለ እንደለመደው ነገ ሌሎች ሴቶችን አጭበርብሮ ሊጎዳ ይችላል።
@yenubayu1696
@yenubayu1696 7 ай бұрын
እሷ ካመጣችው በኋላ ሌላ ሰቴት ከሰድሰት አመት በፊት የማውቃት ሴት ጋር ደውሏል ነገረችኝ እያለች እኮ ነው ፈጣሪ ይፍረድ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ልጆችሽ 👏❤🌹
@haythayat6345
@haythayat6345 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ሰውን ማታለል ይችላል እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም
@user-dt2xr6bx7r
@user-dt2xr6bx7r 7 ай бұрын
እዛ አገር ያሉ ሰዎች ተባበሩዋት ታስመልሰው ይህንን ባለጌ ሴቶችግን እንዴት ነው ባሎቻችሁ ለፕሮሰስ ብለው ከሌላ ሴት ጋር ትዳር ሲመሰርቱ ዝም የምትሉት ግፍ አትፈሩም እነዴ ባሎቻችሁን ያዙ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 7 ай бұрын
deport አስደርጊው ብር ብቻ አትበይ ለሌሎች መማሪያ መሆን አለበት
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@bety2338
@bety2338 7 ай бұрын
Stay strong Elsa! May God guide you for the next step.
@fphonetastic1591
@fphonetastic1591 7 ай бұрын
አይዞሽ እህት ብርቱ ነሽ ቅንነትሽህ አይጥልሽም
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 7 ай бұрын
አንዴ አልሰራም ሁለተኛው አልሰራም ሶስተኛ ወንድን ከኢትዩጵያ ማምጣት ምን አስፈለገ? በዛ ላይ ያንቺን ብር እየሰጠሽ እረ ሴቶች ንቁ አትጃጃሉ ያለወንድ መኖር ይቻላል እኮ እዚህ አየወጣችሁ ከማልቀስ አስቀድሞ ጠንቀቅ ማለት ተገቢ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ለወንድ ብር በመስጠት ፍቅር መግዛት አይቻልም። ሲጀመር የሴት ብር የሚወስድ ወንድ ከወንድ አይቆጠርም።
@user-de3jz8zu5u
@user-de3jz8zu5u 7 ай бұрын
ነገቲፍ ኮሜንት የሚሰጡ ሰዎ እነሱም የሱ ቢ ጤ ስለሆኑ ኢግኖር አርጊያቸው መልስ አትመልሺላቸ ማፈሪያዎች ናቸው ሁሉ ለበጎ ነው ለአንቺ ብቻ ሳይሆን ታሪክሽ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ነው ጀግና ነሽ
@solomonwoldmariam6630
@solomonwoldmariam6630 7 ай бұрын
He need deportation. This is one of the worst crime
@ethuhunmossa8290
@ethuhunmossa8290 7 ай бұрын
I am glad you reported him to immigration and we are from Ethiopia but we are a citizen and I am glad you reported him so everyone will learn from you
@asegedechbiru779
@asegedechbiru779 7 ай бұрын
እሄ ጨካኝ ባለጌ ወደሀገሩ አስመልሺው ለሌሎችም ትምሀርት ይሰጣል
@emawede2064
@emawede2064 7 ай бұрын
Send him home!!!!!!!!!
@eliyassulitan7095
@eliyassulitan7095 7 ай бұрын
She can’t deport him she’s sign already when she start prosas for him she’s responsible for anything he doing you need to now the law
@mefmg2262
@mefmg2262 7 ай бұрын
ይቅር በይው ግን መቀጣት አለበት
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 7 ай бұрын
ተይ እሱ ይቅር ሳይል ይህን አታስቢ። በጥሞና አስቢ ከገንዘብ ክብር ይበልጣል።ክብርሺን ተዳፍሯል።ለ #imigration_benefit ሲሌ ''ሴትነትሺን'' ተጠቅሟል።ከዚህ የበለጠ ውርደት አለ ወይ???? ይህ ሰው ባለጌና ውሸታም ስለሆነ ወዳአገሩ መባረር አለበት።Don't give up! You have to go to court! ወደ ኋላ አትመለሺ ለእህቶችም መማርያ ትሆኛለሺ ክስሺን አታቁሚ። በርቺ!!!
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
በትክክል፣ብለሀል፣ወንድሜ
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 7 ай бұрын
ትክክል እህቴ አብረው አድገው ለምንድን ነው የማያውቁት ያውቃሉ አይሰው 🥲🥲
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 7 ай бұрын
እኔ እኮ የአርብ ሀገር ሸቃልት ብቻ ምትሸወድ ትመስለኝ ነበር ይቅርታ ሸቃሎቼ Diasporaም ይሸወዳል እኛም ስንቱን ዱባይ አምጥተን አንች አርጅተሻል ብለው ጥለው እልም ያሉትን ቤት ይቁጠራቾ never give up sister love you from UAE❤
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 ай бұрын
😂😂😂😂👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎉
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ገንዘብ አትስጭ
@everydayuse305
@everydayuse305 7 ай бұрын
ሲጀመር ለወንድ ምንም አይነት ሰፓርት አታድርጉ እነሱ አደገኛ ነቸው
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 7 ай бұрын
ቢመለስ ጥሩ ነበር ግን የ እግዚአብሔር ይበልጣል የስራውን ይሰጠዋል ያውም ለአሁን ዘመን
@Nardos945
@Nardos945 7 ай бұрын
እመብርሀን ትፉረድልሸ ባለጌ ነው
@mer2222
@mer2222 7 ай бұрын
ኢትዮጵያን ነው ያለሁት ቆንጅዬ ሲመጣ ንገሪን ተቀብለን አፍንጫውን እናጣሜሜለታለን ከሃዲ በስቶብናል እኛ
@azebgera8601
@azebgera8601 7 ай бұрын
አሰመልሸው እና ቀሪውን እድሜውን በንሰሀ ይኑር አይዞሸ እህታችን ያልፋል አይዞሸ❤
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 7 ай бұрын
እህቴ እንዳትለቂው መቀጣት አለበት ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል በርቺ ከጌንሽ ብዙዎች አለን አይዞሽ ።
@fphonetastic1591
@fphonetastic1591 7 ай бұрын
ይመለስ ወደ አገር ይህ የማይገባው ድንጋይ
@Cici12222
@Cici12222 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ አስደሰትሽኝ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ እህቴ
@tekledesta8126
@tekledesta8126 7 ай бұрын
እኔ የምልሽ ይቅርታ ማድረግ መልካም ነው ግን ብዙ እህቶች ያቺን እድል ወይንም ድፍረት ያላገኝ አሉ ስለዚህ ማንቁርቱን አሲዘሽ ወደ ሀገሩ ያመለስ አንድ አንቺ ብቻ ብትሆኝ ችግር የለውም ነበር ብዙ እህቶቻችን በአረብ ሀገር እዳሉ ያሰማኛል
@senaitjira209
@senaitjira209 7 ай бұрын
ለፖሊስ አሳዉቀሽ ከአሜሪካ እንዲወጣ ማድረግ ነዉ ይኼን ልክስክስ
@eliyassulitan7095
@eliyassulitan7095 7 ай бұрын
Ethiopia mesalesh dam ass
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 7 ай бұрын
Elsa !!do favor and voice for your brothers and sisters . do your job kick him out of this country. He doesn’t deserve it.
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
የኔ እህት ሞያ በልብ ነው መብት አለሽ ማስረጃዎችሽን አስቀምጪና ክሰሺ ይመለስ
@genetbiru1477
@genetbiru1477 7 ай бұрын
ይህንን ውርደታም ከነ ግብራአበሮቹ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 7 ай бұрын
Just by listening your story you are strong woman keep up you even gave him forgiveness that's what God needs from you .
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
እናንተ ሰሜን አውሮፓ አሜሪካ ያላችሁ ቆንጆዎች ሃገር ቤት እኮ እውነት የሚናገሩ ታማኞች ወንዶች ድሮ ቀረ አትሸወዱ በድህነት ጊዜ ያገኛት ሚስቱ የልጆች እናቱን ትቶ ገንዘብን ፈልጎ እምዬ አሜሪካን ወድዶ መምጣት ነውር ደግሞም ሃጢያት ነው ለልጆቻችሁ እንባ አታውርሱ እናንተ ወንዶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ተመለሱ እባካችሁ ኤልሱ አይዞሽ እግዚአብሔር የሴት ልጆቹን እንባ ያብሳል
@genetalene3333
@genetalene3333 7 ай бұрын
Ayzosh edmie Egziabhir yirdash
@Hsgsjsgsjgdist
@Hsgsjsgsjgdist 7 ай бұрын
የኒ እህት አይዞሸ ሁሉም ያልፍል ልጆችሸ ከቤት እሰኪወጡ ድረሰ ትዳርም አያሰፈልግም
@hebestdesta2216
@hebestdesta2216 7 ай бұрын
U are wonderful to lat know government other people has to learn
@hssana8939
@hssana8939 7 ай бұрын
በርቺ ይሄንን ሌባ ወደ ኢትዮጵያ አስመልሺው ለሌላም መማሪያ አድርጊው ውጪ ያለ ሰው የዋህ ነዉ ኢትዮጵያ ያለሰው ብልጥ ናቸው በርቺ አንዴ ወተሻል መጨረሻ ድረስ ሂጂ ነፃ ጠበቃ አለ ዲባርት አስደሪጊው አትፍቺው ከፈታሽው ለሱ ጥሩ ነዉ ሳትፈቺ አባሪው ከUSA
@geneteskias8963
@geneteskias8963 7 ай бұрын
ለሌላው ትምህርት ያሆናል አገሩ መልቨው።
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 7 ай бұрын
ምንድነው ሐጥያት በሕዝብ ላይ ማባዛት ቢያንስ ከሱ ሳንሰማ እሷ ስላለች ብቻ ቆይ ግን እኛ የራሳችን ሐጥያት የበዛብን ሰዎች ማነው በማናውቀው ሰው ላይ ፈራጅ ያደረገን የፈጠረው እያለ ??
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 7 ай бұрын
EGZIYABHER yerdashe yene konjo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 7 ай бұрын
ለሌሎች እህቶች ትምህርት ነው
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 7 ай бұрын
ህግ ያለበት አገር ስለምትኖሪ አሜሪካን ቀልድ የለም ስለዚህ ወደ አገሩ ቀፍድደው ይመልሱታል።አይዞሽ ጌታ አለሽ።
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 7 ай бұрын
I wish they kick him out!! May Allah help you sister!
@user-uu7vw1sk3s
@user-uu7vw1sk3s 7 ай бұрын
The men always take advantage from the women you did good job girl
@akallemma7573
@akallemma7573 7 ай бұрын
የተባረክሽ ፡ መልካም ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነሸ ፡ እግዚአብሔር ፡ ካንቺ ፡ ጋር ፡ ነው
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 7 ай бұрын
Egezyabeher yekasesh lebesh kefat yelewem tebareki
@ermiasb3177
@ermiasb3177 7 ай бұрын
ልጅቷ የደረሰባት በደል ሳይሆን ያንገበገባት ገንዘቡን አለመመለሱ ነው። ይልቁንስ ለሌላው መቀጣጫ ከሳ ከአሜሪካ ታስባርር
@elsakidne965
@elsakidne965 7 ай бұрын
Esu ma kasebaw ken neber sew aydelam
@merongetahun753
@merongetahun753 7 ай бұрын
Ende yelefachibet eko new, this time she is out of work
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 7 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ ግን የኔ ቆንጆ አዝኜያለዉ በገጠመሽ ነገር ለክፋቱ ብትተይዉ ጥሩ ነበረ ቢያንስ ባንቺ ምክንያት እዚህ ሃገር መጥቷል መልካም ማድረግሽ ከሰራዉ ክፋት ይበልጣል የገጠመኝ ባለቤቴ በዚሁ ሃገር አሜሪካን ይኖር ነበረ መጥቼ እንደምክደዉ ይነግሩት ነበረ ምን ይል እንደነበረ ታዉቂያለሽ?መታ ትክዳኝ ለሷ ይሳካላት ይል ነበረ እግዚአብሔር መልካም ነዉ በአብሮነት 13 አመት ሞላን ደግ ነዉ እግዚአብሔር
@genetbiru1477
@genetbiru1477 7 ай бұрын
አረባክሽ አሽቃባጭ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 7 ай бұрын
@@genetbiru1477 ስድብ ሃጢያት ነዉ መጽሃፍ ቅዱስ ጠብ ክርክር ክፉ ሃሳብ ካለዉ ጋር እንድንተባበር አይፈቅድም
@AI-Q515
@AI-Q515 7 ай бұрын
We all with you sister it might take long but you will get justice
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጠበቃ ያስፈልግሻል ለብርሽም ለዲፖርቱም
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው አውሬ ሆኗል
@nejuelaj7643
@nejuelaj7643 7 ай бұрын
It's good you willing to forgive him but don't let him stay here in America please sister he don't deserve all this make us happy a lot of people get mad
@user-id4be9ru8u
@user-id4be9ru8u 6 ай бұрын
እህቴ ፡አይዞሽ አላህ የእጁን ይሰጠዋል(ገንዘብሽ ን በህግ ማስመለስ እሱም ወደ ሀገሩ መመለስ)
@Eshete8577
@Eshete8577 7 ай бұрын
ተባረኪ
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p 7 ай бұрын
የኔእህት አንች እጅግ መልካም ሴትና ልባም ነሽ በርች አሁንም አምላክ ካንች ጋር ይሁን ይህ ሰው በህግ መቀጣት አለበት የብዙዎች እንባ አለበት አብሮ አደጎቹም ያው ናቸው ተማክረውና ሆነ ብለው ያደረጎት አገቤትም አንችም ያሽለበት አገር ያሉት ሁሉንም ያቃሉ የጥቅም ተጋሪዎች ናቸው 😢 አሜሪካም ሆነ አረብ አገር ነጭ ላብ እያላበን ነው ሰረተን ገንዘብ የምናገኘው ስለዚህ ያንተ ሚድያያ ላይ መውጣት ብዙዎች ትምህርት ያገኙ ይመሠለኛል በእርዳታ ስም የምትነግዱ አቁም እህቶችም መመዳት ካለበችው ለችግረኛው ሰው ለርዳት ሞክሩ አትበሉ 😢 በመሢም በኩል መረዳት ይቻላል የዝህን ታሪክ መጨረሻው በጉጉት ነው የሚጠበቀው እናመሠግናለን መሢ ለታቀረቢል እወነተኛ መረጃ እሰኪ የዚህ ሰወየ ቤተሰቦች በዚህ ሚዲያ ቀርባችው ለምን እንደዝህ ሲያደረግ ዝም አላችው የለጆቹ እናትስ ባለቤትሽ በሰረግ ሲያባ አይታውቅም ነበር?
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 7 ай бұрын
ትክክል መቀጣት አለበት። ጋጠወጦች መቀጣት አለባቸው እርሷግን እምትከሰው አትመስልም።
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p 7 ай бұрын
@@eshetneshteklehaymanot9615የ ይቅርታ ልብ ያላት ግሩም ሴት ስለሆነች ነው ግን ደሞ እሱ አደገኛ ሰው በዚህ ቅጣት ካለገኝ እሱን መሠል ጋጥ ወጦች አሉ እኔ ብሆን ጌሪን ካረዱን አሰዝበታለው ማንም ባለፋበት ባልደከመበት ነገር በሰው ደካማ ጎን እየገባ የራሱን ኑሮ መሟላት የለበትም ለዚያው በፍቅር ስም ?ደሞ ሴት ልጅ እህትም እናትም ናት ያውም ሰደተኛ እኔም ስደተኛ ነኝ ገንዘብ እንዴት እደንሚኝ ሳምሬ አውቀዋልው የማንም አወደልዳይ ገንዘቤን እንዲበላኝ አልፈቅደም
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 7 ай бұрын
አይዞን ይህ ሰው ብቻ አይደለም በዙሪያው ያሉት ሁሉ ወንጀለኞች ናቸው እሱ ወደ መጠበት መመለስ አለበት :: ጌታ ይርደሽ
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 7 ай бұрын
Forgiveness is a different matter, but assisting individuals who have violated the laws of the USA on polygamous marriage is considered being an accomplice. This person is a married man with children, and his new wife has found substantial evidence. However, she keeps stating that if he asks for an apology and returns her money, she will forgive him. In my opinion, it is important to report him to immigration, and he needs to be deported to learn a lesson. The journalist (Mesi) from Ethiopia is also encouraging criminal activities in the name of forgiveness. It's crucial to recognize that this has nothing to do with Christianity, and it's essential not to confuse religion with the laws of the land.
@user-he1jn8hz8m
@user-he1jn8hz8m 7 ай бұрын
O agree with most of what you wrote. Messi simply asked the lady what was her plan for forgiveness. As a journalist, she needs to ask but it's not an encouragement!!
@dont3222
@dont3222 7 ай бұрын
Absolutely agree! ማንኛውንም ወንጀለኛ : በአጉል ክርስትና ምናምን ብሚባል ምክንያት ወንጀለኞች በህግ እንዳይጠየቁ: ይቅርታ ምናምን በሚል ተልካሻ ምክንያት ወንጀለኞችን ማበረታታት ውርደት ነው:: ወንጀለኞች ህጋዊ ቅጣት ሲቀጡ ብቻ ነው ሌሎች ሊማሩ የሚችሉት:: 😂 መሲ: "ሴቷ ሙሴ" ልሁን አትበይ:: ወንጀለኞችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አታበረቻቺ::
@Ethiopia890
@Ethiopia890 7 ай бұрын
​@@user-he1jn8hz8mexactly 💯
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 7 ай бұрын
She needs to report him . That is wright there is nothing to do with religious matter. It's important to teach a lesson there is a lot of woman's out there they Cray 😭💔 b/c of this reason.
@tejetube2596
@tejetube2596 7 ай бұрын
Genuine Christians obey the Bible. Nothing shall interfere with the Bible. Gods word triumphs everything else, if rule of the land conflicts with the Bible then you disobey the law and follow the Bible. That being said her husband committed adultery by getting married to two people at the same time which is prohibited in Christianity. He also violated immigration laws which also prohibits sham marriages. The immigration more likely will ask her if she wants to pursue charges against him for monetary damages but it’s up to her to forgive him and immigration will take care the rest.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 112 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 25 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 38 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,2 МЛН