🔴"እንደ ማር ይላሱሽ"

  Рет қаралды 73,151

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

6 ай бұрын

እንደ ማር ይላሱሽ፣ ጭንሽን ትዳብሰው፣ የአጥር ወፍ አትስማሽ፣ @comedianeshetu @-tigistgirma #ethiopia
ማሳሰቢያ:- 🔴በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
🔴Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 161
@haregseid6742
@haregseid6742 6 ай бұрын
ቲጅዬ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ቤተሰብሽን: ስራሽን: ዘመንሽን ይባርክ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
እዴኔ ምርቃት የሚወድ አለ ይሆን አይ ባህላችን ደስ ሲል እኮ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን❤
@eveali6794
@eveali6794 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 6 ай бұрын
ወይ ታጅየ ወሎን ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ❤❤❤
@user-gb2dq6yl2g
@user-gb2dq6yl2g 6 ай бұрын
ደሥሢሉ እኝበሠዉሀገር የሠዉፊትይገርፈፈናል እዲህም ፎብትንንንን ይባላላላ እኝንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@sosinatub2861
@sosinatub2861 6 ай бұрын
አቤት የወሎ ባህላቺን አቦ አገራቺን አማን ይሁን እመቤቴ ትቅረብሺ በሠላም ተገላገይልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 6 ай бұрын
ይችን ከሚት እምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ❤ደምሩኝ😢
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 6 ай бұрын
አሜንን❤
@Abela22
@Abela22 6 ай бұрын
አሚንንያረብ
@MohamedAhmed-yh7ny
@MohamedAhmed-yh7ny 6 ай бұрын
አሪ ታጀጀላቾ ልልቺ
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ወይኔ ምርቃት መጀመሪያ የመረቀችው በእንባ ነው አሜን ያልኩት እህቴ የአጥር ወፍ አይሰማሸ ሹልክ ያለ ሰው ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ እመብርሀን ትቅረብሸ ቲጂዬ የኔ ድንጉጥ እንዴት ደነገጠች ሴቶችዬ ማርያም ማርያም አትሉም እንዴ
@muleyimemu1611
@muleyimemu1611 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@rabitube7432
@rabitube7432 6 ай бұрын
የወሎ ባህል ❤❤❤ምርቃቱ እፎ መርባ አሚንን አሚን ስል ነበር እምውለው😂
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 6 ай бұрын
የወሎን ዱበርቲ መጣ ሸገር ማሻ አላ ያጥር ወፋ አትስማሽ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤በጣም ደስ ይላል
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 6 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ እህታችን።🎉🎉🎉❤❤❤
@AminatUmor
@AminatUmor 6 ай бұрын
ቲጂ ለካየወሎ ዱበቲነሺ😂😂😂አስታወሺኝ🎉🎉🎉🎉በሰላምወልደሺእቀፍ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 6 ай бұрын
እመብረሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 6 ай бұрын
ወሎ ቤት አማራ ምርቃናችሁ ደስ ሲል ቲጂዬ የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 6 ай бұрын
ደስስትሉ የምር ያጥር ወፍ አትስማሽ እህቴ
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 6 ай бұрын
የወሎ ባህል ዴስስስ ይላል ታምራላቹሁ
@user-zu7px2zo1m
@user-zu7px2zo1m 6 ай бұрын
❤❤❤❤እህቴ ማሬ አሪፍ ጊዜ አሳለፍን ❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
የምን ቤቢ ሻወር ነው ሀግራችን ይሄን የመስለ ባህላዊ ነገር እያለን የመጀመሪያዋ መራቂ ወሎዬ ትመስለኛለች የወሎ አካባቢ የምርቃት ዘይቤ ነው እርጉዟ በስላም ተገላገይ ታምራላችሁ አማን ነው ምንም የለበት🙏🏾❤️
@helina_12
@helina_12 6 ай бұрын
ብስብስ ተመችቶኛል ቲጂዬ😂😂
@tsehaydamte
@tsehaydamte 6 ай бұрын
አሚን ጉፍታ ብትለብሡ ያገሬን የወሎ ዱበርቲ ትመሥላላችሁ
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 27 күн бұрын
😂😂😂😂
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 6 ай бұрын
እረ በስመ አብ በጣም ነው የደነገጥኩት ፣ ምነው እህቴ? ለማንኛወም ምርቃቱ ያምራል፣ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@user-od5ib9ru4y
@user-od5ib9ru4y 6 ай бұрын
የወሎ ባህል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 6 ай бұрын
አቦ በረካ ሁኑ ቤተሰቤን አስታወሳችሁኚ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 ай бұрын
ዉድድ የማረግሽ ቲጅዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 6 ай бұрын
ሲያምር ፈጣሪ በሰላም ይገላግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እር አምጪ አላለችም አይ ቲጅ ባንቷ ሁሉ መውለቅ አለበት አቤት የቲጂ አደናጋገጥ😂😂
@fanatube196
@fanatube196 6 ай бұрын
ቲጁዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤ ሰላም ፍቅር ያድለን
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b 6 ай бұрын
በስማም የዛሬ ይገርማል ጨርስው በሀውሎያ አባባል ተመራርቀው ጨረሱት ቲጂዬ በጣም ነው ምወድሽ ስለ እመ ብርሀን ስዘመሬ ስምቸ አልጠግብም
@haregseid6742
@haregseid6742 6 ай бұрын
ሀውልያ ሳይሆን የአካባቢው ባህል እንደዚህ ስለሆነ ነው
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b 6 ай бұрын
ቃሉ አንድ ስለሆነብኝ ነው እንደሱ ከሆነ እሽ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 6 ай бұрын
ማርያም ትቅረብሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤
@user-zq1tc6gz9y
@user-zq1tc6gz9y 6 ай бұрын
የኔውዶች ወሎእደዚነው ይመቻችሁ እሰ ይህንንግዜ ይመልስለን በውነት በጣምነውደስያለኝ ያጥርወፍ አትስማሽ የዱሮብሀል በውነት ቲጂየ በውነት በጣምነው ደስያለኝ ❤❤❤❤
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 6 ай бұрын
አሜንንንንንሲያምር
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 6 ай бұрын
ብስብስ ተመችቶኛል ክክክክክ ልጁ ወጣ ብየ
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 6 ай бұрын
ትጅ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
ወይኔ ቀጪኗሴት ደስ ስትል ወሎዬናት መሰለኝ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 6 ай бұрын
ስታምሩ አይ ቴጂ ስወድሽ❤❤❤
@netsiyirefu1101
@netsiyirefu1101 6 ай бұрын
የኔ እናት ቲጂዬ
@Netsi.
@Netsi. 6 ай бұрын
Beziyeee ❤❤❤ ye atere wefe atesemashe 🎉❤❤❤
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 6 ай бұрын
Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን በሰላም ሁሉት ታድርግሽ በተባረከፍሪ ትጉብኝሽ❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Ай бұрын
ኧረ ፕራንክ 😂😂😂😂 አይ ቲጂየ 😂😂😂😂
@warkwark6096
@warkwark6096 6 ай бұрын
ማርያም ትቅርብሽ🎉
@Eden-Abeham
@Eden-Abeham 2 ай бұрын
የዩቱብ ካፕል የነብስ እናታችን ቲጂ😂😂😂😂
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ተጫዋች ነሽ❤❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
አሜን ❤❤🎉🎉🎉
@annewoldekidan9265
@annewoldekidan9265 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂 Tgye,Bezuye and Mercuye I love you ❤❤. Bezuye Prank maderege aletechaleshem.😂😂😂
@kamarDino
@kamarDino 5 ай бұрын
ትግስትዬ በጣም ደስ ሚል ነው
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Ай бұрын
የ ቀሚሱ ከለር ፈካ ያለ አበባ ስላለው እናንተንም ፈካ አደረጋችሁ በተለይ ቲጂየ ፀጉሯ ላይ የሰካችው አሪቲ ሁላችሁም ፀጉራችሁ ላይ ብታደርጉት እንዴት ያምር ነበር የእጁ ስፌት እራሱ ሲያምር !😘የሐበሻ ልብሱ የቤቱ ዲኮር እራሱ ያምራል በጣም ይምራል ። ቲጂየ እንዲህ ወጣ እያልሽ የተለየ ነገር ነው መስራት ያለብሽ bravo 👏👏👏 ❤
@rabitube7432
@rabitube7432 6 ай бұрын
የኔ ወሎ🌍🌍😍
@salambh5102
@salambh5102 6 ай бұрын
ትጅየ ❤❤ቆጆ ስታምሩ❤❤❤
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ንግሥት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 6 ай бұрын
Mewledin yewelede yawkal Allah beselam yigelagilish.
@bezawoldekidan3195
@bezawoldekidan3195 6 ай бұрын
Ehta yena konjo tnx batm edmana tena yestshe❤❤❤❤
@saberatemo
@saberatemo 6 ай бұрын
ማኪበ 🎉❤🎉❤🎉❤😘🤗
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
❤❤❤አማን ነዉ😂 የወሎ አናቶች የተገኙበት❤❤❤❤❤😍😘😘❤❤❤❤
@sfoosfoo2550
@sfoosfoo2550 6 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin 🤲🙏
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ😘
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 17 күн бұрын
የርጉዟ አለባበስ ግን ደስ አይልም
@tsehaydamte
@tsehaydamte 6 ай бұрын
ዱቤዋ የገባችበት አማን ነው ምንም የለበት😊
@masarat2998
@masarat2998 6 ай бұрын
ቲጅየ የኔውድ❤❤❤❤❤
@user-du5zo6yh6q
@user-du5zo6yh6q 4 ай бұрын
sabity merekaneshe ❤❤❤❤❤ tameralachu
@woleyewa
@woleyewa 6 ай бұрын
አሜን
@user-qz8hn5kn5f
@user-qz8hn5kn5f 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y Ай бұрын
Ziyerawu 😂😂😂😂❤❤❤❤
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 5 ай бұрын
ቲጂዬ ስታምሩ
@fghhhytre415
@fghhhytre415 6 ай бұрын
Bawologni Fatima setena Fatima kore yebalale amennnnnn
@tigistmekonnen7771
@tigistmekonnen7771 2 ай бұрын
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 17 күн бұрын
አይ አለማወቅ ግን እኮ የዛር ዘፈን ነው 😂😂😂😂😂😂 እኔ የመናፍስት ውጊያ ሳያውቁ እንዲህ ሲያድርጉ ያስቁኛል ፅንሱን ለማን ነው የምታስመርቁት ግን ይሄው የጠቆይ ምርቃት ተጀመረ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 6 ай бұрын
ቲጂየ የገባችበት አማን ነው ምንም የለበት በጣም የሚያምር ባህልና ወግ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 6 ай бұрын
ትጅዬ ትወድሽ❤❤❤❤❤
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sfoosfoo2550
@sfoosfoo2550 6 ай бұрын
Miiiiiii 🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ViP-rp1te
@ViP-rp1te 6 ай бұрын
Mareyam Tiqirabatii
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
❤❤
@rozantube2640
@rozantube2640 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 6 ай бұрын
የወሎ ባህም ፋጢማ ቆሪ ይባላል ደስ ይላል ቲጅየ የኔ ፍንድሻ እንዴት እንዳሳቅሽኝ አንች አትጨማለቂ አልሻት❤❤
@-tigistgirma
@-tigistgirma 6 ай бұрын
አዎ የባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ስለ ፋጢማ ቆሬ ነው ያወራሁት ካላየሽው እዬው ማሬ🙏❤🙏
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 5 ай бұрын
አይችዋለሁ ቲጅየ ምርጥ ነው ❤🥰🥰
@tigistdires9064
@tigistdires9064 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 6 ай бұрын
ይህ ጥሩ ደስ የሚል ነው ግን ታገቢኛለሽ ወይ ኣስወግዱ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ብስብስ ተመችቶኛል 😂😂😂😂 የኔ ድጉጥ
@ViP-rp1te
@ViP-rp1te 6 ай бұрын
Ameeen
@RoRo-pn5dd
@RoRo-pn5dd 6 ай бұрын
ቲጂየ የኔ ማር
@hanitube9872
@hanitube9872 Ай бұрын
ቲጂዬ መልካም ልዩሴትነሽ ስወድሽ
@amhara74
@amhara74 6 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤
@user-od5ib9ru4y
@user-od5ib9ru4y 6 ай бұрын
Amen amen amen
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 6 ай бұрын
❤❤❤
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ቲጂ ስታምሪኮ ፍቅር ነሽ
@sihaamxuseen6324
@sihaamxuseen6324 6 ай бұрын
አብዪመቺቺሁ
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 6 ай бұрын
Woww talba ganfoo ayate bet wule naber yamibelaw
@Tse212
@Tse212 6 ай бұрын
ክክክ
@YuyuYuyu-hi2pg
@YuyuYuyu-hi2pg 9 күн бұрын
❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@JamilaAndalous-rh1rd
@JamilaAndalous-rh1rd 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 2 ай бұрын
❤❤🤲🤲🤲
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
ሰላም፡፡፡፡ናችሁ
@user-gm2mu9jn3y
@user-gm2mu9jn3y 6 ай бұрын
Yamer
@zenaibhusen3847
@zenaibhusen3847 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 6 ай бұрын
Bazaya enqwan des aleshi yene konjo
@almazwolday8922
@almazwolday8922 6 ай бұрын
ሳቢየ ያንቺ ምርቃት እኮ ይለያል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 6 ай бұрын
Emabirahen basalmi tigalagilshe 💔💔😄
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 6 ай бұрын
😂😂😂😂
🔴ቆሎ የሸጥኩበት ጠጅ ቤት …. አርቲስት ትዕግስት ግርማ
26:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 139 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 117 М.
🔴አባትና እናቴ በጨዋታ ላይ ወደቁ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
21:50
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 41 М.
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
17:16
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 6 М.
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 38 М.
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,4 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,2 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 24 МЛН
小天使生病,去学校被嘲笑,最后太有爱了#short #angel #clown
0:56
ToRung short film: 🎁special gift❤️
0:49
ToRung
Рет қаралды 17 МЛН