የበረታው የእናት ናፍቆት! ልጄን እንዳላይ ተከለከልኩ!

  Рет қаралды 32,944

SHEGER INFO

SHEGER INFO

18 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 186
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 17 күн бұрын
"ምንም ባላደርግልህ መርቄህ ስሜህ ልሙት !" ሲሉ ውይይይ የሌለች እናቴን አስናፈቁኝ። 😢😢😢 አማርኛ የምታነብ ከሆነ ፍጠን እንዳይቆጭህ የኔ ወንድም! 🤲🤲🤲 መድሃኒያለም እንደ ምኞትዎት የበኩር ልጅዎን አቅፈው ለመሳም ያብቃዎት! 🙏🙏🙏
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 17 күн бұрын
አቤት የኢትዮጵያ እናቶች ስቆቃ እምባ እግዚአብሔር የተጠፍፍትን ሁሉ አገናኝልን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 17 күн бұрын
እረ እባካችሁ ልጃቸውን አገናኙ ከዚህ እድሜ ቡሀላ ምን ይፈጠራል ብላችሁ ነው እሳቸውም እሱም በእድሜ ትልቅ ናቸው ቢደበቅ ህፃን ልጅ እንጂ እናት እንዴት ልጁዋን ይሄን ያክል ጊዜ አታይም አታገኝም በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ አገናኙ እናትና ልጅንታሪኩን የምታቁ ሰዎች በሙሉ 😢
@user-ob8vn9of5c
@user-ob8vn9of5c 16 күн бұрын
አባትየዉ ኤርትራዊ ከሆነ ሴትየዋ ደሞ ትግራዋይ ስለሆነች ነዉ የማያገናኟት
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 14 күн бұрын
​@@user-ob8vn9of5cወንድሜ ወይም እህቴ ለምንድን ነው ቀና ነገር ማሰብ የተሳነን ዘርን ብሔርን ምን አመጣው እዚጋር ሰው በሰውነቱ ነው የሚከበረው እሳቾ ትግራዊ እንደሆኑ እርግጠኛ ናችሁ ያኔ ልጁ እራሱ ሲወለድ ኤርትርያ አልተገነጠለችም ይሔ ጊዜ ለስልጣን ሽሚያ የተደረገን ክፍፍል የብሔር ሹኩቻ ብናስተውልና በተወራው ነገር አስተያየት መስጠት ባለብን ብንሰጥ መልካም ነው።አንድ ነገር ልጠይቅህ አስተያየት ሰጪው አንተ ልጁ ቦታ ላይ ብትሆን ምን ነበር ምታረገው?ከ 42 አመት በሁዋላ እንዲ በአንድ ቀንና በአንድ ሌሊት ትቀበል ነበር???ለምንሰጠው አስተያየት ብናስተውል መልካም ነው
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 17 күн бұрын
ወገን እባካችሁ እኒህን እናት በፀሎትም ሆነ በፍለጋ እንረዳቸው። አቤት የሰው ክፋት...
@alemkebede5848
@alemkebede5848 17 күн бұрын
አይዞት አናቴ እንባን የሚያብስ አምላክ ይድረስሎት ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 17 күн бұрын
አቤት በእና ትና በልጅ ገብታቸሁ የምታ ለያዩ ፈጣሪ ከምትሳሱለት! ከምትጓጉለት ! ከምትሳሱለት! ይለያችሁ 😥😥የናት እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ ጨካኞች😢😢
@melatmelkamu2902
@melatmelkamu2902 16 күн бұрын
እግዚአብሄር ያያል ይስማል ይመልሳል ዋጋ ያስከፍላቸዋል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 17 күн бұрын
የአንድ የአባቱ ፎቶ ቢግኝ የትሻለ ይሆናል ምክንያት እሱ ይህ ታሩክ ተደብቆበት ይሆናል
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 15 күн бұрын
የኔ ናት አላህ ከልጂሸ ያገናኝሸ ተደሥተሸ ልይ ❤
@betobelo56
@betobelo56 17 күн бұрын
የሀበሻ ወንዶች ሴትን የማስለቀስ ተክናችዉበታል፡ለዛ ነዉ የዛሬዉ ትዉል ትዳር አልበረክት ያለዉ፡እናት እናት ናት! የእናትነትንም ጥያቄ የትኛዋም ሴት ለልጅ ልትሞላ አትችልም ስለዚ ለሌጁ እናቱን አሳዩት፡ በእዚህ እዱሜዋ አታስለቅሷት💔
@HalimaMohammed-wd2gb
@HalimaMohammed-wd2gb 14 күн бұрын
Ber felgo new ymetachew
@EnateArsema
@EnateArsema 14 күн бұрын
በትክክል
@Ismael-isa
@Ismael-isa 14 күн бұрын
አንቺ እበት ከሷም አልፎ አባቷን ሚንከባከብ ነው ማስለቀስ ምናምን ምትይው?ወልዶ ጥሎ የሚሄድ አይደል እንደ የሞላው አይደለም አሳድጎ ወደ ወግ መአረግ የሚያደርስ ይቅርና።ፈስ!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 13 күн бұрын
Goshe enate abatene tasetewawekaleche abate merze yerechalu mengere miste ga be yotbe belale wedoche metefo nachewe echine yemeseleche konjoooooooooo welela enate legu ebie ayeleme enate enate nate❤
@sabatecle978
@sabatecle978 12 күн бұрын
​@@HalimaMohammed-wd2gbyemene bere? Eweche ager eko genzeb yemigege yemeselehale? Setyo teru huneta newe yalechewe. Atfred yeferedebehale!
@raheltadese8983
@raheltadese8983 17 күн бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ክፍት ምናለበት እናትና ልጅ ብታገናኚ እግዚአብሔርም ይወደዋል 😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 17 күн бұрын
ማዘርዬ እግዚአብሔር እምባዎትን ያብስልዎ አይዞት ትገናኛላችሁ በፀሎት ብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይችላል !
@mentugirma1001
@mentugirma1001 17 күн бұрын
እኔ የምለዉ እናቶች ቀን ያልፋል ልጃችሁን በጥርሳቹ ይዛቹ አሳድጉ ቀን ያልፋል
@sabatecle978
@sabatecle978 12 күн бұрын
😂
@sabatecle978
@sabatecle978 12 күн бұрын
Ende demet!
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 17 күн бұрын
የ chicago ተጋሩ comity ላይ sher አደርገዋለሁ
@emmanuelmandel2574
@emmanuelmandel2574 17 күн бұрын
@amlestabrha5733: Thank you for your effort. But but his father is not from Tigray. His father is an Eritrean. His mother says her father lived in Tigray. She could be a Tigraweyti. Thanks anyway.
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 16 күн бұрын
@@emmanuelmandel2574 I sand how lives in Chicago already and I know few Eritrean too I will try my best to help her
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 14 күн бұрын
@@emmanuelmandel2574 you are a very polite person. Thank you for your clarification. Yes, his father is from Eritrea
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 13 күн бұрын
Aderege enededero adeleme technology fetenale
@JMGD44
@JMGD44 17 күн бұрын
በእውነት እናት እና ልጅን በዚህ መልክ መለያየቱ ለምን??😭😭 ልጁ እውነቱን ያወቀ ቀን በእውነት አባቱንም የአባቱንም ቤተሰቦች አጥብቆ ይጠላችሆል። እናንተም እናት እና ልጅ ሳይገናኙ ቢቀሩ ወይ አንዱ ከዚህ አለም ቢጎድል ከሚመጣው ፀፀት ፈፅሞ በእውነት እረፍት አታገኙም እና በእግዝያብሔር ስም ልጅ እናት አገናኙ።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 16 күн бұрын
ኤፍሬም አሜሪካ አገር ከሆነ ያለው የሚጠራው በምህረትዐብ ሳይሆን በአያቱ ስም ስለሚሆን በአያቱ ስም ቢፈልጉ ይመረጣል እናታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 17 күн бұрын
እፍፍፍፍ አታስለቅሷቸ የልጁ ቤተሰቦች አገናኟቸው በእናት አይጨከንም😢😢😢😢
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 17 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እናትስ አታልቅስ እባክህን አባትየው ፈጣሪን ፈርተ እኚህን እናት በሕይወት እያሉ ከልጃቸው ጋር አገናኛቸው እማዬ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ
@yeneMB
@yeneMB 17 күн бұрын
Lijus 37 ameti moletoti enatuninayefelegim... ehhhhh
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 16 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 17 күн бұрын
እማዬ የኔ 😢 ይፍሰስ እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ያገናቸው እናት በቃ እናት ናት ግን በእናትና ልጅ መሃል ክፍተት የምታስገቡ ሰዎች ዘመድ ምናምን እግዚአብሔር ይይላቹ መልሱን ከእግዚአብሔርም ታገኙታላቹ የእርሳቸው እንባ ፈሶ አይቀርም እርሱ እንምባን ያብሳል ❤❤❤❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 17 күн бұрын
😢😢🙏
@0276Jerry
@0276Jerry 15 күн бұрын
ሌላኛው ወገን በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ ቢሰጡ ለፍርድ ይረዳል 😏😏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 15 күн бұрын
የእናት እምባ ሲፈስ ያማል ይቅኖት ኤፍሬም ከናት የበለጠ የለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 14 күн бұрын
ኤፍሬም ትልቅ ሰው ነህ በእግዚአብሔር ለእናትህ ስትል እያት😢
@gabekassa3626
@gabekassa3626 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት የእኔ እናት መቼም ወላጅ መቃብር ካልገባ አያርፍም ፈጣሪ ይርዳዎት !!!
@mimigobena4327
@mimigobena4327 14 күн бұрын
ኡፍፍፍ ለልጆች ፈተና የሚሆነው የቤተሰብ መለያየት እጅግ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ይርዳሽ እናትዬ ልጅሽን ያገናኝሽ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 14 күн бұрын
ኤርትራውያን ወገኖቼ እባካችሁ አገኖኞቸው ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ አንተም ካየህው በእናትህ አትጨክን ምንም ወሬ አትስማ አባት ምቾቱን ነው የሚፈልግህ ውይ የኖእናት ምን ላድርጕት
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 17 күн бұрын
ውይይይ ምን ያክል ብትበድልህ ነው ልጆን እማታገኛኛት አባትየው የእውነት ነገ ይቆጭሀል የናት እባ ጠብ አይልም ለአባቷም ጡሩ ነገር እዳደርክላት አውርታለይ ልጃ ጋር አገኛኛት ልጁም እናቱን ይወቅ አዳድ አባት ግን ለምን ይሆን እምትበድሉት እናቱን አዳለች እየነገርህ ብታሳድገው ፈጣሪ እባሺን ይብስልሽ
@ethiopia405
@ethiopia405 17 күн бұрын
የኔ እናት ህመምዎት ውስጤን ዘልቆ ተሰማኝ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@genethabdi2647
@genethabdi2647 15 күн бұрын
ከአንዳንድ ወንድ የሚያገናኝ ክፉ ቀን ለዕድሜ ልክ ቅጣት ያመጣል :: ይህቺ እናት ልጁዋን ከአባቱ ጋር ያላሳደገችበት ትልቅ ምክንያት በሁለቱ መሃል አለ:: ይህን ደግሞ እግዚአብሔር ያውቀዋል:: አሁን ልጅዬው እንዳያውቃት አድርጎ ያሳደገው ሊበቀላት በረጅሙ ያቀደው ሆኖለታል:: 100 ዓመት ለማይኖርባት ምድር ይሄን ያህል መጨከን ምን ይጠቅማል:: የጭካኔ ጥግ በቃ.. ዕድሜዋን በለቅሶ ያስጨርሳታል ማለት ነው::
@sarah14252
@sarah14252 17 күн бұрын
ሁሁ የእናት ያለ 😢😢😢አደራ ፈጣሪዬምነው እናቴ በሕይወት ኖረሽልኝ😭😭😭😭ወይኔ የኔ እናት ቸር ያሰማዎት አይዞዎት መሲ ጋር መጥተው አያፍሩም😢❤
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 16 күн бұрын
Awo betame ymhale 😂😂😂😂😂😂
@abebechzegeyebokretsion5007
@abebechzegeyebokretsion5007 14 күн бұрын
በጣም አረመንየ አባት ነው ክፋት እየነገረ ነው ያሳደገው ለምን ከመጀመርያው አይለያያቸውም ነበር በስርአት እንድታሳድገው ያደርግ ነበር ባያገባትም ይረዳት ነበር በጥላቻ የታወረ ነው በዚች አለም ደስ የሚለው ለዘልአለም አንኖርባትም ክፋት ይብቃ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 17 күн бұрын
እናት መቼ እናትናት❤❤❤እመቤቴ በሰላም ታገናኛችሁ❤❤
@Ismael-isa
@Ismael-isa 14 күн бұрын
ጥላ የሄደች ናት እናት ምትባል?የጣልሽው ካለ ሂጂ ቶሎ አንሺ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 14 күн бұрын
@@Ismael-isa ታሪኩአዳምጭ ወሬኛ
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 16 күн бұрын
ወይ ወንዶች ማስለቀስ ብቻ ነው ስራችሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 17 күн бұрын
የልጁ አክስት ምናለ ትክክለኛ አድራቫ ብትሰጫቸዉ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ።
@user-ob8vn9of5c
@user-ob8vn9of5c 16 күн бұрын
እንዴ አክስትየዉ ኤርትራዊ እኮ ትግራዋይን አይፈልጉም
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 17 күн бұрын
ኡፍፍፍ ውይ እናት😢😢😢😢😢እናት አንድ አትሁን እግዚአብሔር አምላክ እንባዎትን ያብስ እና ደስታዎትን ያሳየን❤❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 15 күн бұрын
እምባዎትን ፈጣሪ ያብስ ድንግል ማርያም ከንእልጇታገናኞት አይዞት ፈጣሪ ክእልጆት ያገናኞት
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 15 күн бұрын
የአላህ እኔም አብሬ አለቀስኩ እማማ አይዘዎት እናት ስታለቅስ ማየት ያማል ወላሂ እፍፍ ምን አይነት ጨካኝ ነው አባትየው ዘጠኝ ወር አርግዛ ሶስት አመት አጥብታ ወይ ጪካኔ የነገን ማን ያውቃል ኢንሻ አላህ ስቀሽ( ተደስተሽ) ማየት ያብቃን እማማ
@sirgutewoldie2568
@sirgutewoldie2568 16 күн бұрын
የኔ እናት እመቤቴ የልጅን ነገር እሷ ታውቀዋለችና ከነልጇ ትርዳዎት እይዞት ቸር ወሬ ያስማዎት❤
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 15 күн бұрын
እኝህን መሰሉ እናት እባካችሁ አገናኙአቸው! Those who reside in Chicago please take this matter seriously and spread the word out he needs to know his mom regardless of what the situation is please may God help you dear❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 16 күн бұрын
እባካችሁ እናትና ልጅን እገናኝዋቸው ለየትኛው ጊዜ ነው እናቴ አታልቅሱ ኡፍ
@mesol12345
@mesol12345 16 күн бұрын
እባካችሁ ግፍ ፍሩ ነገ ፈጣሪ ጋር ያስጠይቃችኃል ልጁም ትንሽ አይደለም ያለዉን ንገሩና ያግኛቸዉ እንባቸዉ ነገ ያስጠይቃቸዋል ፈጣሪን ፍሩ
@MeazaDejen
@MeazaDejen 17 күн бұрын
የሀበሻ ወንዶች ነፍሳችሁን አይማረው ፈጣሪ
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 17 күн бұрын
ተበጂ ጅማታም አበሻ ሴት ማለት ደደብ ማለት ነው ሻወር እንኳን የማትወስዱ ጥንቦች
@MeazaDejen
@MeazaDejen 16 күн бұрын
@@user-fd1ks7iq6s ከዚህ የተሻለ ስድብ አላገኘህም እናንተም አልተባለቹ የጫማቹ ሽታ እራሱ አያስቀርብም ይህን አታውቁም
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 16 күн бұрын
@@MeazaDejen ያንቺን ቢጤ አግኝተሽ ነዋ የት እንደምትውይ ታወቀብሽ አገኘው ተሻገር ቀዳዳ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 16 күн бұрын
ገላህ ከሸተተህ ታጠብ ​@@user-fd1ks7iq6s
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 14 күн бұрын
​@@user-fd1ks7iq6sእናትህ አትታጠብም እንዴ ሴት ከእናት ስለሚጀምር ነዉ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 17 күн бұрын
😭😭 እግዚያብሔር ይርዳሸ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 16 күн бұрын
ምን አይነት ባለጌ ቤተ-ሰብ ናቸው እግዚኣብሔር ይፍረድባቹ።የምትወዱትን ይንጠቃቹ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 14 күн бұрын
አንቺ እከክ።44አመት የት ነበረች
@rahelestif2112
@rahelestif2112 14 күн бұрын
@@Ismael-isa ጀዝባ ንፍጣም አዳምጠው በደንብ ለሁሉም መልስ አለልህ።
@rtbarn7777
@rtbarn7777 14 күн бұрын
በመጀመሪያ መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሲቀጥል የሁለተኛውን ሳይድ ሳታዬ ምንም አስተያየት አትስጡ እነሱ ናቸው የሆነውን ችግር የሚያውቁት ማንም ሰው ቤት ገብቶ አስተያየት መስጠት ቢቆጠብ ጥሩ ነው ሰላም ያገናኛቸው ብቻ ይበቃል ሞራላቸውን መጠበቅ ይሄ ህይወት እንጂ ኳስ ጨዋታ አይደለም አመሰግናለሁ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 16 күн бұрын
እንዴት ነው እናቱ ያልሆነችን ሴት እናትህ ናት እያለ የሚያሳድገው እናት መተኪያ የላትም እኮ እናት እና ልጅ ሳይገናኙ ሞት ቢቀድማቸው ፀፀቱን እንዴት ትችሉታላቹ
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 😔
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 15 күн бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያገናኝሽ አይዞሽ😢
@DddZdes
@DddZdes 17 күн бұрын
በችግር ምክንያት ነው ሰው ከወለደው ልጁ ሚለያየው ግን ልጆች ካደጉ ሰው ከሆኑ በኋላ መታችሁ አሳዳጊ ምትወቅሱ ፀጥ ጭጭ ብትሉ መልካም ነው። አመሥግኝ ተቀብሎ ስላሳደገ ሆ።
@nejatali7088
@nejatali7088 17 күн бұрын
Wiy adeye enbaye alikom ale.
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 10 күн бұрын
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ ወላሂ ክፋት ምንም ጥቅም የለውም በክፋት እናትና ልጅ አትለያዮ እባካችሁ አገናኙዋቸው
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 17 күн бұрын
Ayzosh enate Egziabher yagenagish atalkshi
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 17 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ🙏
@dawoodosman9945
@dawoodosman9945 14 күн бұрын
የተረገሙናቸው የኤርትራ እዝብ በጣም መሱ እኔ በዘርማንነት ኡለትልጆቼን በመዳኒት አውጥቶ ጣላቸው መሲ የኔ ታሪክ ብትሰሚው መፀአፍ ይወጣዋል እደዚአይነት እዝብ እንደመር ብለው አብረን እንሮራለን ያማል መሲ የምትወጂውሰው
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 17 күн бұрын
ሰላም ለቲ እዴነሺ እህቴ አዞሺ ይገኛል ❤
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 14 күн бұрын
Very sad. It is very heartbreaking. God help you see your son
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 15 күн бұрын
ምፕሲ ማጀቢያ ሙዚቃው ምቾት አይሰጥም ፈጣሪ ያገናኞት
@egiwondem5458
@egiwondem5458 13 күн бұрын
የአባቱን ፎቶ ፖስት ያድርጉ
@saratasahi590
@saratasahi590 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳ ሽ ህናት ስታለቅስ ያማል 😭😭😭😭😭😭
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx 16 күн бұрын
አላህ ያገናኛችሁ እማዬ😢😢😢😢
@Sally02e
@Sally02e 16 күн бұрын
Chicago yalachew Eritrean ena Ethiopian hulachuhim lemtawkut sew share adergu
@tesfugebeyehu8641
@tesfugebeyehu8641 10 күн бұрын
አሁን ያደረግሽውን መፍጨርጨር ትንሹን ለምን ከ20 አመት በፊት አላደረግሽም እውነት እናትነቱ ውስጥሽ ከነበረ ይሄኔ ጎዳና ወድቆ ቢሆን ተደብቀሽ ነበር ፍረወይኒ ተባረኪ ልጅ አንዴት እንደሚያድግ ስለማውቅ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 16 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ እናቶች እንባ በእዉነት ያሳዝናል :: እናትና ልጂ መለያየት ትልቅ ኃጢያት ነዉ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 14 күн бұрын
ማን ለያያቸው ?ትታው ነው የሄደችው።ማንን ማሳቀቅ ነው።
@azizaayalew
@azizaayalew 17 күн бұрын
ሰላምአለይኩምቤተሰብየሀገሬልጆችሰላማችሁይብዛእየሆነያለውነገርበጣምያሳዝነልእድእነትበህይወትእያለችልጅንትከለከላላችያሳዝነል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-asmamaw1976
@user-asmamaw1976 16 күн бұрын
እምታቀርቢው ዝግጅት ደስ የሚል ነው እኔም ታሪክ አለኝ እባክሽ ስልክሽን
@EnateArsema
@EnateArsema 14 күн бұрын
ልጃቸውም ሳያገባ 40 ምናምን አመት የቆየው አያቹ ለዛ ነው አባትየው የመጨረሻ ክፉ ነው በልጆችህ አግኘው ደሞ አይቀርም ላንተ ባይደርስ ቀልጆችህ ታገኘዋለህ በተዘዋዋሪ ቅጣት አይቀርም
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 17 күн бұрын
አባትየዉ እባክህ ልጆን አሳያት በህይዎት እያለች መቼ ይሆን የናቶች ሶቆቃ የሚያልቀዉ
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 16 күн бұрын
ልጁ ህጻን አይደለም የአባቱን ትዛዝ የሚጠብቅ አባት ላይ አትፍረዱ ሰሞቅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ የሚባል ነገር ይኖአራል አጉድላ እንጂ ልጁ 44 45 ይሆነዋል የሚያዋራት ና እስዋን የሚያስታውስ ከሆነ አድጎል ማለት ነው የኤርትራና የኢትዮ መጣላት አላቅም ማርስ ላይ ነበረች እንዴ እውነት ተናግሮ ይቅርታ መጠየቅ አይሻልም ኤርትራዊ ውሽት ጠላታችን ነው
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 15 күн бұрын
የፈለገ ነገር ቢሆን እናቱ እንዳልሆነች አሳዳጊው እንደሆነች ያውቃል ምክንያቱም ሀበሻ ለወሬ ማን ብሎት ሆኖም እናትክ በህይወት የለችም ሊሉት ይችላሉ ብቻ አምላክ ያገናኞት
@amen8172
@amen8172 16 күн бұрын
🤔🤔 እባካቹ የሰው ልጅ ማሳደጉን አሳድጉ ከልጆቻቹ እኩል አድርጋቹ ግን እውነቱን እየነገራቹ አባቶች አትዋሹ ሴቶች እንዲወዶቹ እኚህን እናት ከልጆ አገናኛት ሚስትስ ብትሆኚ ይሔን ይህል አመት አያምሽም ሰው ልጅ ይዘሽ ድርቅ እውነት እውነት ነው🤔🤔🤔
@arenateka5632
@arenateka5632 17 күн бұрын
Yene enat Egziabher yagenagnsh
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 17 күн бұрын
እንደው ግን የባል እህቶች አብዘኛዎቹ ለምንድነው የወንድሞቻችሁን ሚስቶች የምትጠሉት?? አታገቧቸው? ኧረ ተው ግፍ ነው! አሁን የእኒህን እናት ችግር አክስቲቱ በቀላሉ ልተፈታው ትችል ነበር ያውም አሜሪካ እየኖረች::
@nonenone3420
@nonenone3420 16 күн бұрын
My X sister she used to tell him “Atehonhem “ we been dating 7 years he switched with his friend and she came to usa 🇺🇸 she’s big and fat I’m skinny tall she didn’t like me she bring her friends to meet him so I just walked away from the relationship now karma is bitch she’s suffering
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 16 күн бұрын
@@nonenone3420 Oh my god, what kind of evil sister inlaw is she? She is jealous of you because you are beautiful, but God judged her and got her prize. You even left with your health. It would have been bad if you had stayed. I wish you a wonderful life journey🙏🏾
@nonenone3420
@nonenone3420 16 күн бұрын
@@LoveAndPeace2424 Thank GOD she’s going through a lot, She can’t sleep with her brother I wasted my time with her brother she don’t even know that
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 12 күн бұрын
Oh my gosh, this is very painful to watch, I am so sorry
@mulubirara7956
@mulubirara7956 16 күн бұрын
አይዞት እናት መሲዬ ጋር ቀርበው አናፍርም ትገናኛላችሁ ሲያለቅሱ መስማት አልቻልኩም!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 13 күн бұрын
Sewyewe yetergeme newe engera enate enate letehone atecheleme legu erasu weto tenagere legu alefelegeme zegeyeteshale kaleee yegune yagejale weldo tayewalhe teyekewe mengede laye teyekewe keweche metewe enatene balefewe yesekalu seweyewe ehutume tenageraleche yhie seweyie tekelekelale echie yaheya sete deferatale legu alefelegeme kale aluuuu yebase lege ebabe newe fish lehone ayecheleme legu tenagere negeru madafu alemadegu belegu benzema enate enate nate❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 17 күн бұрын
አቤት ሰው በእናት አባት የፈለገ ብታደርግ በእናት አይጀከንም ልጆች ካላችሁ እናታችሁን እርድ ገነት የምትገኙት ከእናት አባት ጥፍር ጀምሮ ነው እና እናት አባት የፈለገ ቢሆን ሁፍ እንኳን አይባልም እኔም ጎተራና ቄራ ከሸዋይነሸ ኤርትራዊ ጥሩ ናቸው ልጆች አትጨክኑ አደራ ጥሩ ባል ነው ተመሰገን መልካምነቱንም ኩፍም የሰው ልጅ ይሳሳታል ግን ተገናኙ አደራ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 16 күн бұрын
🤞🤞🤞🤞👏👏👏👏👍👍👍❤ hi bro I hope you can see this video. I was the same story like you after 25. I was looking for my mother I'm glad I did. No I don't feel guilty so please I wish I know you will tell her about my experience or about how I grow up to so I just wanna let you know only one.
@john7630
@john7630 12 күн бұрын
The father grater wish to politics than love 😊😊😊😊😊😊😊
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 15 күн бұрын
እኔ እምለው 77የተውለድአሁን 44ይሆነዋሌ እንዴምታውቁ????
@SenaitJira
@SenaitJira 16 күн бұрын
እናትና ልጅ መለየት ከባድ ሀጢያት ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 17 күн бұрын
አንዴ ያቀኛል አንዴ እያውቀኝም!!!! ምን ማለት ነ እልገባኝም!!!
@felenuna8034
@felenuna8034 17 күн бұрын
ምናልባት በአባቱ አባት ስም ይጠራ ይሆናል (last name)
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 13 күн бұрын
This stupid politics is still dividing people. ኣደይ መዓረይ ምስ ወድኪ የራኽበኪ!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 13 күн бұрын
Sewyewe engera enatune yekebale lehi bedebe yawekale mehemerya baleyewe anagero ahune kegera enatu ha tenegagero embie belawe newe legume engerera enatu mehonane yawekale america or Canada genete adeleme yehewe ahune tewardu
@SenaitJira
@SenaitJira 16 күн бұрын
እመቤቴ ትርዳዎት አይዞት ያገኙታል
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 16 күн бұрын
አባቱ ለምን ጨከነ ልጅን ከእናት እንደት ይለያል 9 ወር ተሽከማ ጡቷን አጥብታ WOW ከባድ ነው አቶ ምህረትዐብ እባክህ ልጅህን ከእናቱ ጋር አገናኘው ለአንተም መልካም አይደለም ማስተዋልና ሰውን መረዳት መልካም ነው እናት እኮ እናት ናት በምንም አትተካም::
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 16 күн бұрын
how's Hi Brother 🤞🤞🤞🤞🤞👏👏👏👏👏
@yeneMB
@yeneMB 17 күн бұрын
Anchi yebalale ehite gin liji yeleshim...??????
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 17 күн бұрын
😢😢😢
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 16 күн бұрын
SLE SEW ATFRU TLQ MELIKT NEW !
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 16 күн бұрын
Egzabeher yasegnlshe
@yodittekelemariam9628
@yodittekelemariam9628 17 күн бұрын
Atom adeytate abotate aytehekno yhwatey 🩵🙏
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 16 күн бұрын
😢
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 16 күн бұрын
Ayezote tegenagalachu😢😢😢😢
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 17 күн бұрын
efoooo seditat zetesekmeto mahxen fetari keferdekum eu foooo
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 16 күн бұрын
Efffff enata egzabher baselme yegnaegnchu
@mulubirara7956
@mulubirara7956 16 күн бұрын
እነሆ ዛሬ ሰኔ ሰላሳ የሰርተፍኬት ቀን ሰላሳ ሦስት አመቴ ከመቅሰፍት ወደ. ግሪክ ሳላውቀው ዓንድ ሳምንት ቀድሜ ሄጄ ያልተያስኩኝ እራሻ ስገባ በማላውቀው ቁንቁአ ተያስኩኝ ተቀባዬ በስቱፒድ የጀመረችኝ ደሞ እዚሕ መተን አብራኝ የመጣችው እሕቷ ልብሴን ሶስት ቦታ ቆርጣ አታድርግም ዋሸሽ ብለው ገለውኝ ነበር አሁን ግን ለመንግስት ምን በ 91 ፈረንጆች ገብተን በ 92 ተፈጥሮብ ኝ ስለነበረው የሞት አደጋ አዲስ አበባ የነበረችው ልጁ ውነት አውርታ አስመለሰቻቸው እራሷንም መለሷት የሚባል መስሎኝ ደብቄዓቸው እንደነበር ነግሬ ቅጣቱ ወደ ሐሰት መስካሪዎች ጭምር ዞሮዓል ግን ከሰሞኑ እንዴት የጥቁር ስራ እንዳትሰሪ ይሉኛል ሲጀመር የጥቁር ስራ በቀላሉ ይገኛል እንዴ? ኢትዮጵያ ሄጄ መንገድ ላይ እተኛለሁ እኔም አገር አለኝ ብዬ አልቅሼ ከመልካም የበጎ አድራጎት የትልቅ ሆስፒታል እንደ አባቴ የፖሊስ ልብስ በመሰለ ልብስ ከላይ ብቻ ለብሼ አስተናጋጅነት ስራዬን አፈናቅለውኛል ውነትም ደስታችሁን በልክ ዓድርጉት እያለቀሱ በሽተኛን ማስተናገድ አይቻልም እኔ ያልኩዋቸው መኖሪያ ሳይኖረኝ በፊት ስወድቅ ስነሳ የሰራሁበትን የአባቴ ልጆች ፋራ ናት አታውቅም እያሉ ዘርፈውኛል ነው ያልኩት አሁን ላይ በጥቁር እንደምሰራ አድርገው ያወሩልኛል እንዴ? ደሞ አብራኝ ለመጣችው ከነ እሕቶቿ ሌሎቹም በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት እኔ ምንም አይመስለኝም ሲሉ የነበሩት ኢትዮጵያ ቤት ሰርተዋል እየተባለ እኔ ጥቁር ስራ አይገኝም እንጂ የማልሰራበት ምክንያቱ ምንድነው? እኔም ከኢትዮጵያ የመጣሁ ሰዉ ነኝ ብያቸው አዎ ብለው ይሄው ከእጅ ወደ ዓፍ ሕጋዊ ስራዬን አፈናቅለውኝ እጄን አጣጥፌ ቁጭ ብያለሁ ለነመሲ ስጦታ ይወደዳል ብዬ ገዝቼ ስለነበር ነው እንጂ ጭራሽ ከሱቁ ጠፍቶዓል ይዤ ለእረፍት ኢትዮጵያ መሄድም ፍለኩኝ ትኬት ውድ ሆነብኝ ልብሴን ቀዳ ተባብረውላት ገላኝ የነበረ ግዜ ሚሊዮነር ልትሆኝ ነው የመጣሽው? ያለኝ የአባቴ ልጅ ዘርፎኝ ከጀርባዬ ቆጣቢ ናት ገዘብ ዓላት አለሽን ስሰማ ግድያ እንዳይመጣ ሸሸሁት ከአስራ ዓንድ ዓመት በላይ አላየሁትም ለነሱ ከሰጠሁኝ በሁዋላ የሰው ብድር እያሳቀቀኝ ከሱ የተሻለ ሀብት ያካበትኩኝ መስሎት ጎል ገባልኛ ይቆያል እንጂ ውነት አይደበቅ ሙሉ ቢራራ መኖሪያ ወረቀት አታ ትሞታለች እንጂ አግኝታ? ታጋልጥዓለችን? ማን አስቦት? ሁላችንም ገርሞናል የውነት ፈራጅ እግዚያብሔር ይመስገን!
@weto3354
@weto3354 14 күн бұрын
☝☝☝😭😭
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 16 күн бұрын
ኡፍ የእናት እባ ጨካኞች ጎርፍ ሆኖ ይወሰዳቹ
@linkonjo4464
@linkonjo4464 17 күн бұрын
Ayi ye sew chikane enati lijiwan endatagegn madreg endet aschalachew bicha e/r yaberitot ema fetari lijon endiyagegnu yirdoti ,,,bicha betamm yikebdal ,,endi leminchekin sewochi libonani yisten
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 16 күн бұрын
😭😭😭😭
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 17 күн бұрын
😢😢😢😢
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 7 М.
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 92 М.
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 23 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 3,5 МЛН