No video

አንድ ቀን እግዚአብሔር ይደርሳልና ታገሱ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 2,419

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

2 ай бұрын

Пікірлер: 62
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 2 ай бұрын
አቤቱ ሆይ የሚሰማኝን ሳይሆን አንተን ልስማህ ጌታ ሆይ ወደ ሰማይ ከፍ የሚያደርገኝን መለኮታዊ ጥሪ በስጋ በአለም አይኔ መዝኜ እንዳላይ አንተ አይን ሁነኝ አግዘኝ እኔ ደካማ ነኝና አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Ай бұрын
የኔ እግዚአብሔር አንተ ብቻ ሁን ትምክቴ ዘመኔ በቤት ይለቅ ሁሌም ተዝዤ ልኑር የኔ ትምክት እግዚአብሔር እንዳላሳዝን እንዳልበድል እርዳኝ ባርከኝ የኔ ጌታየሱስ ምዕረት ነው ያኖረኝ 😢 ስለማርከኝ ነው የኔ እረኛ ጠባቅዬ የኔ እየሱስ ክርስቶስ ለውጠኝ ማረኝ ጎብኘኝ ዘመኔ በቤት ይለቅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲ስለሁሉም ነገር አሜን 🤲ቀሲስዬ ተባረክልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ አሜን 🤲🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tizutizu4474
@tizutizu4474 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ ቀሲስ በእውነት የሚያጽናና ትምህርት ነው እውነት ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ይመጣል ይጎበኘናል
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተ ተክለሀይማኖት በፀሎት ያስቡልኝ
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@webet2273
@webet2273 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ጌዬ መድህኔ ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወት ዘመኔ መልካሙን ነገር ስታደርግልኝ አይቼሀለሁ ተመስገን ተመስገ ተመስገን ከሞት አስተከኛል በደሌን ሳትቆጥር ቸርነትህን ያሳየከኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤ ላይ ንገስ ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር ይለውጣል ይቀይራል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏⛪♥
@medhanitb9389
@medhanitb9389 2 ай бұрын
አሜን! ለሁሉም ጊዜ አለው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::
@addisalemhailu
@addisalemhailu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁልጊዜ በርስዎ ይነገረኛል በኔ ሕይወት ሚከናወነውን ተዐምር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@hulugeb7120
@hulugeb7120 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ይያሰማልኝ ቃሲስ አባቴ 🤲🤲🤲
@90God86
@90God86 2 ай бұрын
አሜን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ጌታየ እጠብቅሃለው ቃልህ ሂያው ነው ሰለ ተናገርከኝ አመሰግናሃለው ደጉ አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤️ 🎉
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 2 ай бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@smret5569
@smret5569 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-qr6xf9yt8y
@user-qr6xf9yt8y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይት ያሰማልን
@emugirma1766
@emugirma1766 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔም በህይወቴ ደጋግሜ የምወድቅበት ድካም አለኝ እናም አሁን ላይ ወደ ንስሀ አባቴም ሆነ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ በራሱ ሳስብ ውስጤ እጅግ ይረበሻል ቢሆንም ግን አልቀርም ለራሴም እግዚአብሔር እንደሚያግዘኝና ከደካሜ እንደሚያነሳኝ እየነገርኩት ነበር በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 2 ай бұрын
አሜን የቸርነቱን ስራይስራልን
@abelhidase1226
@abelhidase1226 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 2 ай бұрын
Amen
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 ай бұрын
❤Egziabher yetmesgen yihun sel mayinger setotaw hulum 👏🤲⛪🙏🙇♥️
@user-tl1nx9gd2x
@user-tl1nx9gd2x 2 ай бұрын
Amen 🙏 😢😢Selulme neghre Egzhbere yemsghne ❤
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i 2 ай бұрын
እውነት ነው መረዳዳት ዘር ሃይማኖት አይለይም እንደረስዎ ያለ አባት ያብዛልን
@user-ci2yp4jh9u
@user-ci2yp4jh9u 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!
@ok-il2ek
@ok-il2ek 2 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@tigesttg
@tigesttg 8 күн бұрын
Aman Aman Aman kalhywt ysemalen ❤❤❤❤❤❤
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i 2 ай бұрын
እውነት ነው አንዷ ምስክር እኔ ነኝ እግዚአብሔር የደረሰልኝ ክብሩ ይስፋ
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 2 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 2 ай бұрын
Egezabeher yemesegen memehir Amen kale hiwoten yasmalen ❤♥️🙏
@sebleamare-cw4di
@sebleamare-cw4di 2 ай бұрын
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l 2 ай бұрын
Amen!!!
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 2 ай бұрын
Amennnnn qale hiwet yesimailna
@adenilfu2166
@adenilfu2166 2 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 2 ай бұрын
Amen!Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Tsegawun yabezaleh🙏
@Saba-7
@Saba-7 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 2 ай бұрын
❤Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 2 ай бұрын
Amene
@EyerusalmTesfaye-ot5wp
@EyerusalmTesfaye-ot5wp 2 ай бұрын
Egzabher yemsgen
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 2 ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 2 ай бұрын
Geta hoy erdagn❤
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 2 ай бұрын
Enamesegnalegn aba ❤🥰
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@luwamgebregziabher5038
@luwamgebregziabher5038 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 2 ай бұрын
Amne😊
@emebetreda3149
@emebetreda3149 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 2 ай бұрын
Amen
@woinesht338
@woinesht338 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm 2 ай бұрын
❤❤❤
@nitsuhadela312
@nitsuhadela312 2 ай бұрын
Amen
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 175 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi
52:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 459 М.
ታሪክና ምሳሌ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
10:17
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 601
ለእህቶቼ ጥቂት ምክርና ጥቆማ። Kesis Ashenafi
13:05
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,3 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН