No video

ወደ እግዚአብሔር ስንመጣ ከውስጣችን የሚሸሹ። Kesis.Ashenafi

  Рет қаралды 2,465

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እኔ ደግ አዛኝ ታጋሽ አፍቃሪ ጥሩ ሰዉ ነኝ ብዬ የማምነዉ ደግሞ ሃጥያቴን በደሌን ከሰዉ ተሰዉሬ የማደርገዉ ክፉ ስራም አዉቃለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር እራሴን ለራሴ ገልጦ ሲያሳየኝ እራሴን መቀበል አቃተኝ ጠላሁት በጣም ደጋግሞ ሲናገረኝ አዉጥቼ ባልናገረዉም እግዚአብሔር ያናድደኝ ነበር አሁንስ አበዛዉ መሸከም የማልችለዉን ማንነተን ያሳየኛል ብዬ አስባለሁ እዉነት ለካ ጌታ ሰዉን ከራሱ ሰዉሮ ከልሎት ነዉ የሚያኖረዉ ተስፋ መቁረጥ ሲሰማኝ ደግሞ በቃ እንዲህ ከሆንኩኝ ለምን ተፈጠርኩኝ ንስሃ ልግባና ዉሰደኝ እላለሁ የራሴ ፈቃድ ይመስል ምን አይነት ከንቱ እንደሆንኩ አሳየኝ አሁን ላይ ሳስብ እግዚአብሔር ያሳዝነኛል ሰዉን ለምን አላማ ነበር የፈጠረዉ ሰዉስ ዉስጥ ምንድነዉ የሞላዉ አቤቱ ሆይ ሰዉን እንዴት ቻልከዉ የእግዚአብሔር ቃል ያለ ማቋረጥ መማር ደግሞ ይሰራል አሁን ደስተኛ ነኝ እነዚህን ሁሉ ድካሜን እግዚአብሔር አንድ በእንድ እንጀፈዳስተካክል እርሱ አቅም ሆኖ እየረዳኝ በአይኔ አየሁት እስከፍጻሜ እንዳይጥለኝም አምናለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TensaDesta
@TensaDesta Ай бұрын
❤️""አሜንንንንን አሜንንንን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኛ አባት የኛ ጌታ የኛ መሀሪ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን"❤️
@TensaDesta
@TensaDesta Ай бұрын
❤""እኔ በራሴ ጠንካራ ክርስቲያን አርጌ እራሴን አስብ ነበር ሰው ሲያደርገው ባየው ወይ ብሰማው እጅግ ልፀየፈው በምችለው መቼም ላደርገው አልችልም ብዬ በማስበው ሀፂያት ውስጥ ወድቄ በህይወቴ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ሰው ❤"እግዚአብሔር"❤ካረዳው እግዚአብሔር ካላፀናው እጅግ ደካማ ነው ብዙ ያልተሰራ ማንነታችንን ❤"እግዚአብሔር"❤ ይስራን አርሱ ያስተካከልን እንደቃሉ እንደፍቃዱ እንሄድ ዘንድ አስተካክሎ ይስራን"❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Ай бұрын
ቀሲስዬዬዬዬ ኑርልን የኔ አባት❤❤❤❤❤ ሁሌም በወንጌል ስለምታነቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ጌታዬ እግዚአብሔር መከረኸኛል አስተምረኸኛልና አመሠግናለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን✝️👏👏
@emebetreda3149
@emebetreda3149 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃህውት ያስማልን አባትችን በፀሎት አቡኛ አባቴ😢😢😢😢
@smret5569
@smret5569 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል መስማት ማተግበር ራሴን በቃሉ ማስተካከል እንዳለብኝ ❤❤❤
@BhZinj
@BhZinj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@TensaDesta
@TensaDesta Ай бұрын
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን"❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin❤❤❤❤❤❤❤ Egziabher Besemanew 30,60 100,fere Yemenafera yadergen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@webet2273
@webet2273 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉስጤን እዳይ አስተምሮኛል ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተደርጎልኛል አስተምሮኛል ከአመድ አንስቶኝ ያውቃል ጌታሆይ ተመስገን በቸርነት ያተ ስላረከኝ መጨረሻየን አሳምረው
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@yeworkliben
@yeworkliben Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቀሲስ 🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@user-tn3wt8qb7d
@user-tn3wt8qb7d Ай бұрын
እውነት ነው በጥልቀት እራሴን እንድመለከትና ያለሁበትን እንዳውቅ በግልጽ እግዚያአብሔር ተናግሮኛል በአዲስ እየተሰራሁ ነው ቃለ-ሕይወት ያሰማልን +++
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Ай бұрын
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@user-hy5sw8qo9d
@user-hy5sw8qo9d Ай бұрын
በእዉነት አሁን እየተሰማኝ ያለ ሴሜት ነዉ ዛሬ የተማርኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@FikadeMewled
@FikadeMewled Ай бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን እራሴን በደንብ እንድ መለከት አድረጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የኔ ነው ይህ አሁን ያአለሁበት ሁኔታ ነው ትክክል ነሽ እያለኝ ነው ተመስገን🙏
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@beirutmazoriya6580
@beirutmazoriya6580 Ай бұрын
አሜን በእውነቱ ወስጤን እንዳይ እና ከሰው ጋር ያለኝን ነገር እንዳስተካክል ነው የተማርኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hareghar7880
@hareghar7880 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያስማልን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
አሜን
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv Ай бұрын
Amen amen 🙏 Kebru Yesfa Medhanealem. Westachen yetedebequewen kefu tebay erasachenen teyequen masweged aleben Tebarekelegn Kessis
@user-zk4cy2du1d
@user-zk4cy2du1d Ай бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን እኔበዚ ትምርት በሬዜ ያሉትናነውና በጣም ተናጃጅ በጣም ጪኸታምነኝ እግዚአብሔር አብላክ ትግስጥ እዲሰጠኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢
@lidiyat
@lidiyat Ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመጀመሪያ ማንኛውም ነገሮች ለማድረግ ከመወሰናችን ወደ ብርሀን አምጥተን ምን እንደሚያስብ መጠየቅ እንዳለብን ሁለተኛ ደግሞ ችግራችንን ድክመታችንን ወይም ስንፍናችን ሲነገረን ከ ፈጣሪ ጋር በመሆን በትብብር ራሳችን ላይ መስራት እንዳለብን እግዚአብሔር ይመስገን
@yalem2598
@yalem2598 27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@user-ci2yp4jh9u
@user-ci2yp4jh9u Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@hannaendalew4102
@hannaendalew4102 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Ай бұрын
Amen
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@BetelihemTadu
@BetelihemTadu Ай бұрын
Ammen ammen ammen kala heweta yasamalan
@astergedi5637
@astergedi5637 Ай бұрын
Kalhiwoten yasemalen
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix Ай бұрын
Amen❤❤❤Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏Tsegawun abezeto yichemereleh🌿🌿🌿
@birkebirke5159
@birkebirke5159 10 күн бұрын
Amen amen amen Kali hiwot yasema ye ageligilot zemen yibaregot egezebehir ❤❤❤❤❤❤
@etagegnassefa9100
@etagegnassefa9100 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@atsedehagos9484
@atsedehagos9484 Ай бұрын
ቃለሂወት፡ያሰማልን፡
@Saba-7
@Saba-7 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l Ай бұрын
Thank u Kesis.
@rahelgh5427
@rahelgh5427 Ай бұрын
Kale hiwe yasemaln ❤
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@Beza2122
@Beza2122 Ай бұрын
Kale hiwot yasmalen Memhre bezi timhret rasen kekalu antsar endmeremr eredtognal❤❤🙏
@tsionassefa3781
@tsionassefa3781 Ай бұрын
Tebark wendmachen
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h Ай бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@erockcel8789
@erockcel8789 Ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiywot yasemaln ❤❤❤
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 Ай бұрын
Amne
@munashikur2448
@munashikur2448 Ай бұрын
አዎ እኔ መታረቅ አቃተኝ እንዲህ አልነበርኩም አሁንም ግን እታገላለው ዉስጤን ሰምቼ አህቴ ላይ አልነሳም በተቻለኝ መጠን ትክክለኛ ፊት ለማሳየት እጥራለው እህቴ ግን ፍጹም ክፋት እና ማስመሰል ይዛ እያየሁአት ነው በኔ ላይ ምያሳዝነው ደሞ ተጣልተን አናውቅም ሰው ይቀናብን ነበር እሷ ግን እንደታናሽነቴ ፀቡን እኔ ላብርድ ብዬ ስለማመጣት ብሶባታል ማስመሰሉ እያዘንኩባት እንባዬን ሳየው አንዳንዴ ለሷ እፈራለሁ ፀልዩልኝ ፀዳለ ማርያም
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Ай бұрын
Amen abaye kale heyeweten yasemalen
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r Ай бұрын
❤❤❤❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Ай бұрын
I am first
@ZinashWerku-mc6gy
@ZinashWerku-mc6gy Ай бұрын
Dekimetochen egziyabeher siyasayegn setetochin amign wede ersu kerebe seragn lilew endemigeba
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@90God86
@90God86 Ай бұрын
አሜን
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 Ай бұрын
Amen
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 Ай бұрын
Amen
በኛ ቁጥጥር ስር ያለው እድላችን kesis Ashenafi G.mariam
33:49
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,6 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
ስትበሳጩ ክፉ እንዳትናገሩ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi #sebket #duet #explore #love
19:51
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 8 М.
ይህንን ሳትሰሙ አትተኙ፡፡ Kesis Ashenafi Gmariam #sebket #ethiopiaorthodox #ቤተክርስቲያን #ethiopianews #preaching
18:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН