አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር

  Рет қаралды 36,310

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Ай бұрын

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡
ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ መቼ የጥፋት ግፊት መጨመር፣ መቼ የጥፋት ግብርን ማጽደቅ የሚል፤ ጊዜን ከውስጥ ወደ ውጪና ከውጪ ወደ ውስጥ የመጠበቅ ሂደት ይጓዙበታል፡፡ የት ብለው በሚጠብቁት የቦታ መምረጥ አሠራር ውስጥ፤ የት ሥፍራ ላይ ጥፋቱን እንደሚመሩ፣ የውስጥ ጫናውን እንደሚፈጥሩ፣ የግብር ሂደቱን እንደሚያስፈጽሙ እኛ ውስጥ ሆነው ያቅዳሉ፡፡ ምሳሌ ስንመለከት፤ በመንፈሳዊ ጥንካሬና መረዳት ውስጥ ባለንበት ሰዓትና ቦታ ላይ መናፍስት ዝም ይላሉ፡፡ ከጊዜያት ቆይታ በኋላም ወደ ሥጋዊ አኗኗርና ድክመት የምናዘነብልበት ጊዜና ቦታ ሲመጣ፤ ከውስጥ ሆነው የመጣላት እቅዳቸውን ከውጪ በመጣው አጋጣሚ አስታከው ለመፈጸም ይታገላሉ፡፡

Пікірлер: 300
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Ай бұрын
እስከአሁን ማመን አቅቶኛል እኔም በረከት ደርሶኝ በሳቸው ተባረኩኝ። እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ቁስቋም ማርያም ክብር ምስጋና ይግባው
@user-mt7gl1jt4z
@user-mt7gl1jt4z 27 күн бұрын
በማርያም የት ላግኛቸው ንገሪኝ ሜሪላንድ ነኝ
@StmarryTega
@StmarryTega 18 күн бұрын
Mayet mamene new! Berche
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
ወይ ይህ የማይታይ ስቃይ ማን ይረዳል ማን ያውቃል አባቶቼ ማየት ተስኖአቸው እነዚህ አባቶች ያሳድዳሉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን መምህር ግርማ ሺአመት ኑሩልኝ
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn Ай бұрын
አባታችን አቤት በርሶ ስንቱ ተቀየር የርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እንወዶታለን።
@alemsthaymelss859
@alemsthaymelss859 Ай бұрын
አባቴ እድሜ ክኔ ከሃጥያተኛዋ ቀንሶ ለርሶ ያድልልኝ የኔ አባት።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ መከራ 😭😭የዝህ ተውልድ ቺግር ማን ተርዳ 😭😭እግዚአብሔር በቸርናቱ አባታችን ሰጠን ዛሬም ከኛ ጋር ነው እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን. እንድ በደላችን አላየም ጌታ.. አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን አባቴ ❤️❤️ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. በጸሎት አስቡን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Ай бұрын
አሜን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ
@Fano316
@Fano316 19 күн бұрын
በጣም በጣም
@mazamaza366
@mazamaza366 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም 😢እኔ በደለኝዋን ልጅሽ ከዳቢሎስ እስራት አላቂኝ😢😢😢
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,አሜን
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Ай бұрын
ይህንን አገልግሎት የሚቃወሙትን ማርልን አላወቁልንም ለሊትና ቀን እያለቀስን እድሚያችን እንዳለቀ ከቀኑመጨለም የለሊቱ ድርብ ጨለማ አምላክ ሆይ ማስተዋል ስጥልን ጉዳታችንን ያላንተ ማን ያዉቃል የየቤቱ ጉድ😭😭😭
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ቤተክርስቲያን ተከልክለዉ ነዉዴ በጣም ያሳዝናል ታድያ ቤተክርስቲን የማነዉ የምእመን አይደለምዴ😢😢😢😢😢 አባታችን በእድሜና ቤጤና ያኑርልን ለኛ ያስፈልጉናል ለሚያሳድዷችሁ እእግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul Ай бұрын
ቤተክርስቲያንማ ደብተራዎች ሞልተውበታል ምእመኑ ውጪ የዳቢለውስ ልጆች ውስጥ
@Makdas1224
@Makdas1224 Ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo Ай бұрын
አረ በተባረሩልን የሱዳን መተት
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Ай бұрын
ግላቸው አረጓትኮ አባት ተብየወቹ እግዚአብሔር ይይላቸውና ስት ትውልዲ ይዲን ነበር እስካሁን😢
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Ай бұрын
​@@DanielNegusse-jw9foእግዚአብሔር ይገስፅህ
@sigtgul4474
@sigtgul4474 Ай бұрын
ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት,አባቴ የወንጌል አርበኛ ቅዱስ መንፈስ ከርሶ ጋር ስላለ አይታወኩም አያፍሩም ሁሌም አሸናፊ ኖት አሸናፊውን ስለሚያመልኩ,የኛ አባት እውነት ሁሌም ከርሶ ጋር ናት, አባታችን ዳግም አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን እወዶታለው አከብሮታለው የድንግል ማርያም ልጅ በዕድሜ በጤና ያኑርልን,ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ቀጣይ ቀሲስ ሀይለመለኮት ልቀቁልን ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም ያባታችንን ትምህርት❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 29 күн бұрын
ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 Ай бұрын
ትውልድ እንዳይድን እንቅፋት የሆኖችሁ የማዳን አምላክ ማስተዋልን ይስጣችሁ እባካችሁ ተዉን ልጆቻችን እኛም እንዳን ትውልድ ይዳን አባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እግዝአበሔር። የሰጥልን። አባታችን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d Ай бұрын
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊርዮጊሰ አባታችንን ያኑርልን።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
እናመሰግናለን እኛ ጋር መተው ሰለሄዱ በቀጣይም እግዛብሄር ይፍቀድና ያምጣልን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Ай бұрын
Yete new
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የናቶች እንባ ይዳበሳት 🙏🙏🙏 አባቴ እድሜ እናፅጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@nebuhmariame6914
@nebuhmariame6914 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታት አሜን
@ashenafiwelde442
@ashenafiwelde442 25 күн бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን ይህንን ሰቃይ ማን ያይለናል በተቀደሰው ሰፈራለይ እርኩሱ ቆማል እግዚአብሔር ይርዳን
@HabeshaEntertiment
@HabeshaEntertiment Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኢትዮጲያ ውሰጥ የሚጀመሩት ቀን ናፈቀን አባታችን
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Ай бұрын
አባዬ ፀሎተወት አይለየን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የኛ እቁ በሰላም ወደሀገሬ ገብቼ ቀሚሰወትን ዳብሼ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ ከስራቴ ተፈትቼ ለምስክርነት ያብቃኝ አባዬ❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
መለክ መነረክራት። ም መህር ግርማ ዉንድሙ ከናመላ ቤተሰብችዉ በእደሜ ጤና የ በቀልነደ❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወይ ይህ የማይታይ ስቃይ ማን ይረዳል ማን ያውቃልንአባቶቻ ያሳዳሉ ፍጣረ ይቅርያበልን
@bezu918
@bezu918 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ አባት በእርሶ በኩል ስንት ነፍስ ተረፈች ተመስገን🙏
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
አባታችን እድሜያቸውያርዝምልን እባኮትን እናቴ በጠና ታማብኛለች እባኮትን ይርዱን የውጭ ዶክተሮች የሞት ደብዳቤ ሰጡን ባኮትን ይርዱን እግዚአብሔር በርሶ በኩል እንደሚሰራ አናምናለን እባኩትን በረራ ለማድረግም ከባድ ነው የስቃይ መድሀኒት በማብዛት ብንሞክር እንኳን ጉዳቱ ሆድ ውስጥ የሚገባበት መርዛማነት በጣም ይጎዳል እና እባኮትን ::
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Ай бұрын
Egezyabeher becherenetu yemarachew 🙏 🙏
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የምሀህረት እጁ ይላክላቸው
@helinanigusie7763
@helinanigusie7763 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክላችሁ😢
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
@@MestisEthopianKitchenአሜን ቅንነታችሁን አይቶ ይደረግልን
@besufikad8924
@besufikad8924 Ай бұрын
@@TensaeTilahun-qx2obእግዚአብሄር ይስጥልን ::
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦትፀጋው ያብዛሎት
@user-kt5ub4yr9y
@user-kt5ub4yr9y 4 күн бұрын
አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 6 сағат бұрын
ውይ እነኝህን አባት እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያብዛላችሁ 😢😢😢
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 Ай бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ መድሀኒአለም ይስጥልን❤❤❤❤
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 18 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ይስጣት በእው ኑሩልን
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግልዎትን ዘመን ያርዝምልን እንዴት እንደሚፀለይ ያስተማሩኝ አባቴ ነዎት
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር ለእኛም ይድረሰልን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Ай бұрын
አብባይይ መሐኒያለም አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ኾኖ በእጅዎ ለመዳበስ ያብቃኝ
@Yayeshe
@Yayeshe Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርሥትያን አባቶች ግን ልቦና ይሥጣችሁ የከለከላችሁት ቤተክርሥትያን የኛዉ የምእመኑ መሠለኝ የሠራችሁት መተት ድግምት አብሾ ሀፍሎ ለግርማሞገሥ የሠዉን እድል እወሠዳችሁ ለልጆቻችሁ የሠጣችሁት ሠይጣናዊ አሠራር እንዳይጋለጥ ነዉ መምህርን ቤተክርሥትያን የከለከላችሁት ወዮዉላችሁ እግዛብሄር ቀን አለዉ የሚፈርድባችሁ ጊዜ አለ ሠዉ እንዳይድን እንቅፋት የምትሆኑ ወዮዉላችሁ
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ኣባታችን ዕድሜና ጸጋው ኣብዝቶ ይስጥልን።
@yilfan2138
@yilfan2138 Ай бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@mahiletmesele753
@mahiletmesele753 Ай бұрын
አቤቱ ቸር አምላካችን ሆይ ማረን😢😢😢 እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከልጅሸ አሰታርቂን😢😢😢 የተኛህ ንቃ የነቃህ አንቃ አብዬ የኔ ደግ በረከቶ ይድረስኝ እመቤቴ ትጠብቅልን❤❤❤
@uaeuae576
@uaeuae576 25 күн бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት
@temesgentemie1573
@temesgentemie1573 Ай бұрын
ኣትፍረድ ይላል ማን ናቹ እናንተ ፡ ኣባታችን ክርስቶስ ከርሶ ነውና በርቱልኝ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
አቤቱ አምላከ እስራኤል ከክፉ ነገሮች አባታችን ይጠብቅልን ❤
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 Ай бұрын
የኔ አባት እዴት እደምወድዎት ዘመኖ ይባረክ❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ሽ አመት ኑሩልን ውድ አባታችን ጠላቶቻችሁን ይገስፅልን መድኃኔዓለም
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 🤲🏼🤲🏼
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አንተ ጥብቀን ከዝህ መጥፎ ይድያብሎስ ሰራ 😭😭
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሐጢያት ባለችባት ሐገር የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች
@mystoe9261
@mystoe9261 Ай бұрын
የድህነትን ወንጌልን እርሶ ይስበኩት 😢😢 ሌላው ሁሉ ይቅር
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Ай бұрын
አባቴ እረዥም እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን አሜን ኑሩልን አባታችን በኛ እድሜ ከንሶ ይስጥልን
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya Ай бұрын
የሰይጣን ወዳጆች ናቸው የሚከለክሉ !!!አባታችን ብዙ የመናፍስት ምስጢሮችን በእርስዎ ትምህርት እውቅ ተረድቸበት እልህ!!!
@Seya709
@Seya709 Ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalne
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ይቃጠልን
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@tigestabraha729
@tigestabraha729 Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥዎት በክፉ ለሚያስብዎት ሁሉ አምላከ ቅዱሳን የሚመለከቱበት የልባቸውን ዓይን ያቭራላቸው
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@helin6219
@helin6219 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Ай бұрын
Amen Amen Amen Yemaren Kale Hiwot yesemalen
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነቱ
@astewayyigzaw7848
@astewayyigzaw7848 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 29 күн бұрын
በማለዳ መያዝ...የ13 አመት ጽኑ እስራት...2 ሚሊዮን ክፉ አሳሪዎች...ይኸ ሁሉ የመከራ ሸክም በዚህች አንዲት ትንሽ ብላቴና ለጋ የህይወት ጫንቃ ላይ፣ ... ነገር ግን ዛሬሳ ድል ተገኘ። ደስታ መጣ። ነፃነት ሆነ። ከቤተሰቦቿ ጋር ቸርና መሐሪውን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ስሙን ከፍ ከፍ እናደርጋለን። የተፈወሰች፣ከእስራቷ የተፈታች ልጃችንም ስትፀልይ፣በጌታዋ ፊት ስትቆም እርሷም እንዲህ ትበለው። "አሌዕለከ ንጉሥየ ወአምላክየ ወእባርክ ስምከ!"
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥዎት
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Egziabher Amlak edmena Tena yistot abatachin!yinurulin
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@edesedes1676
@edesedes1676 Ай бұрын
የኔ አባት እርሶን የሚጠላ መንፈስ ያለበት ብቻ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት በረከቶት ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 Ай бұрын
ተመስገን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Ай бұрын
በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Ай бұрын
Marene geta hooyie marene yikir belen,Egziabher yiemesgen labatachin edmyie teiegaun yiestilen amen!
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew Ай бұрын
አባቴ ይባርኩኘ
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Ай бұрын
Aboya egziabher yhalkum. Mas eya zrakbakum, ab xalotkum zakruni.
@user-wo7tv5ir7q
@user-wo7tv5ir7q Ай бұрын
Ebakechehu besew werre tetemdachehu yemedanachehun ken atazegyu elalehu Medahenialem labatachen tsegawn yabezalachew edemen ketena gar yisetelen elalehu.
@mergadegene139
@mergadegene139 Ай бұрын
Egezabehere yemesgene 🙏🙏🙏
@azebzeru8786
@azebzeru8786 Ай бұрын
Amen begetachn medhane alem endnalen
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse Ай бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን!!!
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Ай бұрын
በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን ፣መድኃኒታችን መድኃኒያለም አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን!!!
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 Ай бұрын
Egziabher yimesgen abatachen berakaweten yedreban metadel yebarekug aba betelot aseboug welata mareyam
@kisanetweldegebreal2215
@kisanetweldegebreal2215 Ай бұрын
Egzabiher yimesgen Erso Yesethen Amlak Yikber Yimesgen Edmiachu Edmie Matusala Yarigilin.
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በፅርሎት ያትጋን ያበርታን ምህርቱን ይላክልን የሚጠብቅርን መልአክ እይለየን እሜን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችንን የሰጠን እደ አባታችን ያሉትን አባቶች ያብዛልን ረ እኔም እደዚህ ያደረገኛል እራሴን እስክታዘበው ደረስ ምግብ ሳቀርብ ስውር ያረገኚና በስመአብ ሳልል ያስበላኛል ካለቀ ብሃላ እዴት ነው የበላሁት ብየ ይገርመኛል
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 Ай бұрын
❤❤❤ Dear our father GOD Blessed U!!!! Long Live ❤❤❤
@nekhu21
@nekhu21 Ай бұрын
Kal hiwote yasemalen
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz Ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Ай бұрын
ትክክለኛ አርስት ነዉ ልቡና ይሰጠን አባራሪ በሆላ ተባራሪ መሆንም አለ እና አባቶቻችን አባካቹን አባታችን ለኛ ተዉልን ትዉልድ ይዳን እር በመዳኒአለም
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።እኔም በተመሳሳይ ሁኔታ እቤቴ ውስጥ አለ እድሜው 14 አመት ነው ቤተሰቦችዋን ትጠላለች በምችለው አቅም እፀልያለሁ ግን ፈተና ሆነችብኝ በተለይ እኔን በጣም ነው ምትጠላኝ በፀሎት አስቡኝ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አብታችን እደዉ ውደባርህሬን ቢመጡ ፈጣሪ ቢፈቅድ ❤❤❤ አስቡኝ በፀሎት❤ ውለተ አማኑየል ብላቹህ ክርስትያኖች❤❤❤
@user-ct9gj7wp4y
@user-ct9gj7wp4y Ай бұрын
Amen .
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
ተመስገን. 😢😢😢😢
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon Ай бұрын
አባታችን ኑሩልንን❤❤❤❤❤እንወዶታለን
@fitsumberhanegebremedhin668
@fitsumberhanegebremedhin668 Ай бұрын
ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም ያኖሮት
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🎉
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Ай бұрын
አባችን በረከታቹ ይደርበን በፀሎታችን አስብን እስከነ ቤተሰባችንን አባታችን እንድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Ай бұрын
Kale hiyewet yasmalen yena lejom endzye nat Abata betolet yasbwley welt kedan
@HubalemiHu
@HubalemiHu Ай бұрын
Amen3 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጣብልን ❤እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን እኛንም ለመዳን ይብቃን
@trhashadish6175
@trhashadish6175 Ай бұрын
EGZABIHIER YMESGEN WEY gud Amlak meharena ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 124 МЛН
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
Кабан и Гвоздь, история про хулиганов в Роблоксе
11:17
skibidi toilet zombie universe 34 ( New Virus)
3:35
MonsterUP
Рет қаралды 3,2 МЛН