አንድ ሰው ብቻ የሚኖርባት ደሴት

  Рет қаралды 56,109

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

አንድ ሰው ብቻ የሚኖርባት ደሴት

Пікірлер: 59
@destaergano3121
@destaergano3121 5 жыл бұрын
የደሴቱ ስም በእማማ መሰየም ይኖርበታል:: የዘርና የጎሳ ፖለቲካን ከመስማት ብቻቸውን መኖር የመረጡ የዘመናችን አስተዋይ እናት::
@adiamissac896
@adiamissac896 5 жыл бұрын
ከሰው ጋራ ሆኖ ባዶነት ከሚሰማህ እንዲህ ብቻህን ሆነ ባዶነት ሳይሰማህ መኖር መታደልና ጸጋ ነው!!!
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊም አለ በዚህ ጊዜ
@Ethiomekdi
@Ethiomekdi 9 ай бұрын
በእዉነቱ ስላገኘሆት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@meseabate494
@meseabate494 5 жыл бұрын
እማማዬ እድሜ ከጤና ይሰጦት የፈጣሪ ጥበቃ እያለ አይፈሩም ኑሩልኝ እናቴ❤
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
መታደልም መመረጥም ነው እድሜና ጤና ይስጠወት ማማየ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@NO_SIDES አይደል ታድለህ
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Smart mother🇪🇹🙏😘👍 your blessed Mother
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ሀገሬ ውብ ናት
@robaayano6987
@robaayano6987 5 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት እውነት እረጅም እድሜ ይኑሩ ❤❤❤ አሚን !!!
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥኦት መታደል ነው
@fgagsggdgdghd1552
@fgagsggdgdghd1552 5 жыл бұрын
እግዛብሔር ለርሰዎም ጤናና እድሜ ይስጠዎ
@natinati1714
@natinati1714 5 жыл бұрын
ተመርጠው ነው ኦ እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው እድሜና ጤና ይስጥዎት
@kedirabduku4785
@kedirabduku4785 3 жыл бұрын
good ET
@user-su4cz7op8p
@user-su4cz7op8p 5 жыл бұрын
ብቸኝነት ይሻላል ሰውም እንሰሳውም የከፋበት ዘመን ነው
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Desta I agree
@emebet2154
@emebet2154 5 жыл бұрын
መታደል ነው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
God given us every thing but we don't know how to treat the gifts we get. This big Island occupied one moma. That's so amazing. Thanks.
@tasaddakkwt4548
@tasaddakkwt4548 5 жыл бұрын
Ethiopia bezw taryeke alate beyenegirelate enata edemaina tana yesetewote😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 жыл бұрын
እማሆይ ኩሼ ጎንደር እረዥም ዕድሜ ይስጥዎት።
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት ።።
@soniagulab1941
@soniagulab1941 5 жыл бұрын
Hello it's very good ting you guys doing .but you don't finish the history not only this please
@sahelederbew9527
@sahelederbew9527 5 жыл бұрын
It is the best living and happiness environment
@etyo7680
@etyo7680 5 жыл бұрын
እናታችንን አብዚቶ ይባርክልን
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
መታደል ነዑ እድሜና ጤና ይስጥዎት በዘር ከመፍጀት ብቸኝነትን መርጠዋል
@amenamen1170
@amenamen1170 5 жыл бұрын
*እማማ እድሜና ጤና ይስጥዎት*
@NijamUddin-hc7hm
@NijamUddin-hc7hm 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ነው በጣም ያምራል ቦታው ዋውውውው
@samizion470
@samizion470 5 жыл бұрын
I want this life so much
@getachewdagnew2649
@getachewdagnew2649 5 жыл бұрын
edmena tena temegnehu emamaye
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 5 жыл бұрын
አማየ አምላክ ይርዳሽ ብቻሽን መኖርሽ አምላክ ሰወወጋርነው
@bitaniymichael5967
@bitaniymichael5967 5 жыл бұрын
betam des yemile bota new Emam tadlew
@martaworku7214
@martaworku7214 5 жыл бұрын
እማማእውነት ደግ አደረጉ ።
@user-nx5yw4ee4j
@user-nx5yw4ee4j 3 жыл бұрын
world መዝገብ
@engdagetg7794
@engdagetg7794 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከዓለም ምን ይገኛል እንዳትወጡ እዛው ተቀመጡ ምን ጎደለዎት ከጫጫታ ምንይገኛል
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ሀገሬ ለምለሚቷ 😍😍😍😍
@uaeuae548
@uaeuae548 5 жыл бұрын
Emamaye egzabehre edema chamero yestote yan enate
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት እማማ
@user-st3gb4ng2g
@user-st3gb4ng2g 5 жыл бұрын
ማምየ መታደል ነው
@tewahdoemneta.maryamenata6422
@tewahdoemneta.maryamenata6422 5 жыл бұрын
Yegermal mamma
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Ziway kegna tebale eko kikikikikikiki
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
እኛኮ ባለ ፀጋ ነበርን ፍቅር አጣንጅ
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 3 жыл бұрын
Don't risk this woman life
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
Dess selu
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ?እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓለ ጥምቀቱን በጥቂቱ ከታች ሊንኩን በመጫን በቻናላችን ይከታተሉን!!! kzfaq.info/get/bejne/hbqSatuB1r2scZ8.html
@selampeace9707
@selampeace9707 5 жыл бұрын
አይ እማማ ኩሼ ደስ ይለኛል ብቻ ነው የሚሉት ሁሌም ደስ ይበለወት
@adiamissac896
@adiamissac896 5 жыл бұрын
selam peace እግዚአብሔር ከሳቸው ጋራ ሰላለ ነዋ :: ኣመሰጋኝ ሰለልሆንን እካ ነው ደሰታ ከኛ የራቀው ወዳጄ :: ፎግረህ ሞተሓል !!!
@selampeace9707
@selampeace9707 5 жыл бұрын
Halieluia halie halieuia እኔ አመስጋኝ አይደሉም አልኩኝ መፎገሬ መሆኑንስ እንዴት አወቅ ነው የውስጥ አዋቂ ነህ ልበል
@behappy6955
@behappy6955 5 жыл бұрын
Yanurln edme ystln
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
እማማ ታድለዉ እዲህ መኖር መታደል ነዉ
@user-hc5sd6qm1f
@user-hc5sd6qm1f 8 ай бұрын
እንምናለን
@user-hc5sd6qm1f
@user-hc5sd6qm1f 8 ай бұрын
ማርያም በሰላም ታኑሮት
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
ሲያምሩ
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 5 жыл бұрын
እማማ ኩሼ ደሴት ብዬዋለው ከዛሬ ጀምሮ
@jonalew
@jonalew 5 жыл бұрын
እማማ የሃገሩ ሲቲዝን መሆነዎ መልካም ቢሆንም ነገር ግን በስሙዎ የሚጠራ 1) ፓስፖርት 2) ፖስታ ቤት 3)አራሱዋን የሚያስተዳዱሩበት አና የሚመርጡበት አና የሚመረጡበት በህግ አና በደንብ የረቀቀ የኮንስቲትሽን ህግ 4) የሃገሩዎ አና የግልዎ ባንዲራ ያስፈልገዋታል አንዲህ ሲሆን አኛም ወደርሱዎ መጥተን አንከትማለን ነዋሪም አንሆናለን ማለት ነው በዚህ ይበርቱ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ቀልደህ ሞተሃል😏
@jonalew
@jonalew 5 жыл бұрын
@@ethiotiktok325 100 i did
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 жыл бұрын
ለጋሎች አታስተዋውቁ ኬኛ እንዳይሉ
@uaeuae548
@uaeuae548 5 жыл бұрын
Ahune kagne ente ehnene naw yatamarshew balge men albate malkame nagare ka afeshe bewata erasachu tanagerachu sawn tanageralachu egzeo
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት እማማ መታደል ነው
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ከብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ
6:20
Fana Television
Рет қаралды 2,8 М.
አራት ኪሎ፣ አዲስ አበባ
2:08
Fana Television
Рет қаралды 656
ፒያሳ ላይ…የሀገር ፍቅር
30:43
Fana Television
Рет қаралды 621
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ ሂደት
5:20
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН