No video

ፈንድሻ ካፈካችሁ ይህን ቆንጆ ጣፋጭ መስራት ትችላላችሁ

  Рет қаралды 34,063

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ፈንድሻ ካፈካችሁ ይህን ቆንጆ ጣፋጭ መስራት ትችላላችሁ በተለይ ለልጆች በጣም ይወዱታል

Пікірлер: 123
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ይህንን ጣፋጭ መስራት ለምትፈልጉ የግብአቱ ልክ 100ግ ፈንድሻ 320ግ ቸኮላታ 80ሚሊ ዘይት 100 ማር 80ግ ለውዝ 130ግ የዱባ ፍሬ 130ግ ዘቢብ
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
ጣፋጯ ጣፋጭ ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
እናመግናለን 🙏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ እህቶቼ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን ሚሉዬ ጎበዝ በርቺ
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 2 жыл бұрын
You are outstanding as always
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
ፈንድሻ በጣም ነው የምህወደው በዝህ አይነት አሰራር ለብዙ ቀን አስቀምቼ መብላት ህችላለው ማለት ነው ባንድ ጌዜ እንደፋንድሻ አልጨርስውም በጣም ጥሩ አሳብና ዘዴ አመሰግናለው😘🌺
@hanniiktube204
@hanniiktube204 2 жыл бұрын
ሜሉ ዋው እደተለመደው በጣም ጎበዝ ባለሞያ ተባረክ ❤
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን በርቺልን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሸኮሌት ፀም ነው አኮ
@gtiruworkhailu4674
@gtiruworkhailu4674 2 жыл бұрын
እረ ሚሉዬ ! የሴት ቆንጮ የሚባልልሽ ባለሙያ አልተቻልሽም እኮ!👏👏👏😋😍
@layenealem3043
@layenealem3043 2 жыл бұрын
Looks yami I will try it. stay blessed .
@meronfekyebelu2168
@meronfekyebelu2168 2 жыл бұрын
Betam gobez balemoy neshi , lejoch lalen btam arif zedy new ♥ 👌
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@saedakemer7686
@saedakemer7686 2 жыл бұрын
Galatomii wan baye gari nuttiargisfte thank you
@rahelbalcha8021
@rahelbalcha8021 2 жыл бұрын
Very creative person Meluye👌👏
@medanol07
@medanol07 2 жыл бұрын
WOW , it looks yummy 🤤🤤🤤 I will try it Melu, thanks dear 👌
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 2 жыл бұрын
በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ ❤️
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Wow your'e the best
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሜላት እሞክራለሁ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Very good point about kids and sweet
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
ስራሽ ፅድት ያለ ነው በጣም ነው ደስ ይሚለው💕
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
Thank you melly
@medinaazanaw5260
@medinaazanaw5260 2 жыл бұрын
Betam bezu yuteberochen ayalehu Yanche sera kehulum yeleyal adesena kemayachew chalanjoche betam yeleyal Gena sayeshe Ades negr yeteleye endemay guwaguche new madameteshe mar ejeshe yebarek❤️🎈
@helunazreth80
@helunazreth80 2 жыл бұрын
Tnx konjo🙏👏
@sarahernandez921
@sarahernandez921 2 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Melu one of my top favorite KZfaqrs..❣️❤️❣️😘❤️
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Melliye girum newu. Thank you. ❤️
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኒ ባለ ሞያ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Thank you meluye, I love your pots too
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
፣አመሰግናለው የኔ ውድ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Yene Gobez berchee!!!
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ ቃላት አጣሁልሽ እጆችሽ ይባረኩ ቁርጥማት አይንካሽ የኔ ባለሞያ እዴት ያምራል ያስጎመጃል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
አሪፍ ጤነኝ ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን ብዙየምታሳይውን ምግብ እሞክራለሁ ምንም አይወጣለትም በርቺ ልክ ነሽ ለምን ገድም የሚሆን ነው
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ሚዳዉን ለመልካም ነገር መጠቀም እንዲህ ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ በረከት ነዉ እናመስግናለን
@user-in2zb8nj1e
@user-in2zb8nj1e 2 жыл бұрын
מיילי יקרה,אני עוקבת קבועה שלך וממש אוהבת את כל המתכונים שלך. אשמח לדעת את הכמויות כי אני רוצה להכין..תודה
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ቲያለሽ ባለሞያ ነሽ ተባረኪ ሰርቼው አላውቅም ግን እሰራዋለው እድሜ ይስጥሽ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን እንቺ እኮ ነግሬሻለሁ ሬስቶራንት ብትከፍች ይመረጣል ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማኔጅመንቱን አንቺ ከሰራሽ ዛዮንዬ እሺ
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ሜሉ እባክሽ ሌላም ኢትዮጵያ ባለ ምርት ልጆቼ በጣም የጣፋጭ ወዳጅ ናቸው
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 2 жыл бұрын
ባለሙያ አርገው ያሳደጉሽ እናት ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@zezezozo6096
@zezezozo6096 2 жыл бұрын
ዋውእጅሽ ይባረክ ግን ሲቀመጥ አይለዝም
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 жыл бұрын
Wawwww betam denk sra 🔊papapa,,, 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 melu ጭብጨባው ይሰማል ? ye checoletu box gn asayn ebaksh. le sint ken ykoya? Thanks melu
@ZgGulta-hv1jj
@ZgGulta-hv1jj 8 ай бұрын
ማሻአላህ😮😮😮
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
የኔ ማር አቤት ሙያ 😍😍😍
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 2 жыл бұрын
Millyye blessings♥️🇪🇷
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
👏👏👏👌👍
@lemlemgetahun6347
@lemlemgetahun6347 2 жыл бұрын
Very smart woman bless your heart ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለምለምዬ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሚሉዬ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ቅመምዋ 💖
@merryjoni4641
@merryjoni4641 2 жыл бұрын
Meluye fetershe yasgermegnal 🙏
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ውድ ጎበዝ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤👍
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል የኔ ውድ ምን ውጭ ብቻ ኢትዮጵያም ያሉ ልጆቻችን እንደዛው ነው ሜልዬ እሰራዋለሁ እንዴት እንደሚያምር 👌👌👌ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💕
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ ቆንጆ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ይስጥሽ እድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰኒ
@selamtewolde8445
@selamtewolde8445 2 жыл бұрын
Melliye kanchi betam bizu moya temitialew. Ameseginalew! Asa wet endet endemisera masayet yemitichiyi kehone ebakish asayin❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ጾም ሲፈታ
@selamtewolde8445
@selamtewolde8445 2 жыл бұрын
Betam ameseginalew Melliye❤
@kalwolda9385
@kalwolda9385 2 жыл бұрын
mellye yena gobez berchi eshi
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 2 жыл бұрын
👌🏽💕
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
ሚሉዬ ይሄማ ለኔ ነው
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 8 ай бұрын
አሁን ይሂ ደግሞ ምን የሚሉት ነው ኢትዩ እንኳን እንዴ አድርገን ልንሰራ ይቅር እና የሚጉውመጥ ቸኮሌ
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 2 жыл бұрын
@wongelawittiruneh8676
@wongelawittiruneh8676 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምማረው አንች ጋ አመሰግናለሁ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 2 жыл бұрын
ሜሊ ከስራሽ በላይ ስትቀምሺ ያለሽ ሪአክሽን ብጣም ደስ ይለኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሻሎምዬ
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከ ነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሙልዬ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@medinaazanaw5260
@medinaazanaw5260 2 жыл бұрын
Sewedesh mar
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
የዱባ ፍሬዉ እንዴት ታደርጎ ነዉ አልገበኝም
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 жыл бұрын
Zeyt setetrkmi aychalehu le makulalat bye new yeterefahut gn bhala banatu yechemershew new gra yetegebaht
@haregamare8371
@haregamare8371 2 жыл бұрын
yewunet betan new yemtigermign eko meluye bekatish ufffff endet endemkorabish eko!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀረግዬ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ጤናማ ጣፋጭ አሰራር 👏👍👍 አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ ጠፋሽብኝ እኮ ሜሊዬም ጠፋች እያለች ነበር እንኳን በሠላም መጣሽ🥰🥰❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@@le1785 እውይይይይ ሊሊዬ በጣም ናፍቆኛል ሰላምታሽ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ጠፍቻለሁ 💕💕💕👏👏👏💐
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ሆድየ ድሥቱ ውሥት ለምን አለወሽውም ቸኮላቱ እንዳይባከን እጅ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሙናዬ ድስቱ ስለማይችለው
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ የዛሬው ላይ ግን ጥያቄ አለኝ የዱባው ፍሬ ሽፋኝ አይረብሽም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የተፈለፈለ ነው የኔ ውድ
@elsaelsa787
@elsaelsa787 2 жыл бұрын
ወይኔ ሜሎ ምራቄን አሥዋጥሽኝ የኔ ቅመም እኔም እሞክረዋለው
@elsaelsa787
@elsaelsa787 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በርቺልኝ የኔ እህት ቤተሠብሽ ሆኛለህ
@rozaworku367
@rozaworku367 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ሰሞኑን አልተቻልሽም እኮ ! ቶሎ ቶሎ እየመጣሽ ነው ። በርቺልኝ እህቴ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሮዝዬ እኔ እኮ ሁሌ አለው
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ምራቄን አስዋጥሽኝ 😀 እጅሽ ይባርክ በfbም አይሻለሁ ስራዎችሽ እንዴት እንሚያምር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ፌስ ቡክ ላይ ብዙ ግዜ እየሰረቁ ነው የሚለቁት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ወይኔ አንች መስለሽኝ ሁልጊዜ ነዉ እማየው አይ በራሳቸው ስራ ቢመጡ ምን አለበት ካልሆነ አዘጊባቸው
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 2 жыл бұрын
Yen wid yeji milikitu baxi xaqami xurunehu keqita gar yahu yawirehu milkit yelalu machem hulum nagar yesu malati bikadim lamaninahumi isti
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጫልቱዬ እኔ መድሀኒአለምን ነው የማምነው
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 жыл бұрын
Ykrta meluye ke maru befit banatu yechemershebet mnd new ? Weha beger meslognal be natsh ngerigb ye checoleu sm mn ybalal amsegnalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ቸኮሌቱ የፈለግሽው አይነት ንጹ ቸኮሌት መጠቀም ትችያለሽ ለምሳሌ ግሪክ ሀገር ኩቬርቱራ ይባላል ግን በቃ ያገኘሽውን ንጹ ቸኮሌት ተጠቀሚ ስሙን ብዙ ግዜ የማልናገረው አንዱ ሀገር ያለ ማርክ ሌላ ሀገር ላይ ብር ይችላል ብዬ በማሰብ ነው የጨመርኩት የሰሊጥ ዘይት ነው ማንኛውም ዘይት ብዙ ቃናው ያልገነነ መጠቀም ትችያለሽ ጾም ካልሆነም የገበታ ቅቤም ይቻላል
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 жыл бұрын
Amesegnalehu 🙏🏽
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
የዲባ ፌሬ ታፈልፍሎነዉ መልስ ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ተፈልፍሎ የተቆላ
@belyhanan9106
@belyhanan9106 2 жыл бұрын
ድስቶቹን ከየት ነው የገዛሹ ተባረካ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የsilit ምርት ናቸው
@bzbz3363
@bzbz3363 2 жыл бұрын
Honey oil chocolate...this gives me anxiety 😫
@selamawitkassa934
@selamawitkassa934 2 жыл бұрын
የሴት ቁንጮ እኮ ነሽ ሜሉ። ለውዙ እና የዱባ ፍሬው የተቆላ ነወይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰላምዬ አዎ የተቆላ ነው
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተበላ በቃ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ !ሰላም ነው?ጠፍታችዋል
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 2 жыл бұрын
What is the clear ingredient you put over the malted chocolate? Oil or water
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Oil sandy
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thanks
@genet3394
@genet3394 11 ай бұрын
እቁልጫ ግፍ ነው ሌላ ግዜ እንዳትደግሚው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
አልገባኝም ያልሽኝ ገነት?
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነገር ብወድ ደስ ባለኝ ግን አልወድም እምሰራበት ቤት ፎቅ ስወጣ የጣፋጭ መአት የቸኮላት አይነት ነው ታችም ስወርድ እንደዛው ቤቱ ሁሉ በጣፋጭ የተሞላ ነው ሴትየዋ ለምንድነው ማትበይው ብላ ትቆጣኛለች አይስክሬም እንኳን በአይነት ነው ያለው ምንም አልበላም ምናለ ብወድ እና ብበላ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አረ ገላግሎሻል ሰሚራዬ ጣፋጭ ስላልወደድሽ ምንም የሚቀርብሽ ነገር የለም
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
GREATNESS TO MY ETHIOPIA!!! >> #1 ወሣኝ ያለግዜው ለተጨማደደና ለሚደርቅ የእጅቆዳ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ kzfaq.info/get/bejne/aslmgJeqqdusgas.html >> ሙዚቃ ለምን ያስደንሳል? ሳይንሳዊ ምክንያቶች kzfaq.info/get/bejne/rtOdpt1_tc69qKM.html >> አደጋ ላይ እንዳይወድቁየሚያስጠነቅቁ 7 አይነት የሽንት ቀለሞች ምን እየነገሩን ነው? kzfaq.info/get/bejne/fdJjmrp_0p6whWg.html
ቀላልና ፈጣን ልዩ የጤፍ ገንፎ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 87 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,7 МЛН
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 129 М.
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Melly spice tv
Рет қаралды 9 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН