አንድ የእናቴ ልጅ ነው! በአሜሪካ የሚኖረው ሰይፉ ከ 11 ዓመታት በኋላ የቤተሰቦቹን ድምፅ ሰማ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 51,667

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 159
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
ሁሉን በጌዜው ውብ አደረገ ‼‼‼ የሚቀድመው የለም 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዜአቤሔርን በጨለማ ውስጥ ብርሐን አለ እንኳን ደስ አላችሁ መሢ ከነ መላ ባልደረቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ አመሰግናለሁ ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ። አሜን ፫
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለችው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን ያበስራው እንኳን አበስራችው በደስታ
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
ድንቁ እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አደረገላችሁ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ደስታዋ በጣም ይጋባል እውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ሰሞኑን የ መሲ ቤት ደስታ በደስታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለ ሁላችሁም የ ደስታ ዘመን ያምጣለኔ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
❤እንደ መሰረት በዙ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን። ላንቺም ለስራ ባልደረቦችሽም ምስጋና ይድረሳችሁ።
@zed2899
@zed2899 Жыл бұрын
እህቴ እንኳን አ/ር ረዳሽ አሱንም እኳን ደስ ያለው!!!
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Жыл бұрын
የነገሩት የማይረሳ የለመኑት የማይነሳ የቅድሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን::
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እልልልልልልልልስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤እንኮን ደስአላችሁ❤❤❤
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
Congratulations ❤
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 Жыл бұрын
እንኮን: ደስ: ያላችሁ:ለእገናችሁእምላክ: ክብር: ምስጋና: ይድረስው: ለእግዚእብሄር: የሚሳነው: ነገር: የለም::
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኮን ደስ አለሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
መሰረት በዙ ዘርሽ ይብዛ የሁሉ ሰው ምርቃት ለአንቺም ለልጆችሸ ይዳረስ ማንነትሽን ፈገግታሽ ይናገራል ከሁሉ ጋ እየተጨነቅሽ በደስታቸው ይበልጥ ፈካ ብለሽ ስትታይ የራስሽ ቤተሰብ ጠፍቶ የተገኘ ያህል ነው የሚመስለው እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብሽ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@yeshiregtafesse6898
@yeshiregtafesse6898 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የግቢው ገብርኤል ያደግንበት ተመስገንእልልልልልልልልልተመስገን ተመስገንምስጋና ለድንግል ማርያም ለመድሀንያለም ይሁን
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
ክብር ለእመቤቴ 🙏🙏🙏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ተመስገን፡ተመስገን፡አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡መስዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው "ቤተሰብሽ ይሁን፡፡እድሜ እና ጤና ለመላው ለኢንፎ ሚዲያ ሠራተኞች ይሁን፡፡ እውነቷን ነው እህቱ ለአምላክ አይከፈለው ቸርነቱ የማያልቀው አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
የፊትበር ሰዎች ትብብር እንዲህ ነው 💪ይህ ጉዳይ ውሎ እንደማያድር በቀደም ጽፌ ነበር ። እንኳን ደስ አላችሁ🙏
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
ትክክል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እንኳን ደስ አላችሁ።
@samsom4361
@samsom4361 Жыл бұрын
የኔ ናት ደስታሽ አስለቀሰኝ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እሰይይይይ እፎፎፎፎፎፎፎፎ ተመስገን ፈጣሪዬ መሲዬ እድሜ ይስጥሽ👉💚💛❤️🙏💚💛❤️
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
እቤት ሙሲ እንዴት ደሰ እንደሚሊሽ ምክንያቱም ይሔን ሁሉ ሰው ማሰደሰት ማለት ቀላል አይደለምና /በሰደት ስንኖር እኮ ወሰዶ እየመለሰን ነው እንጂ በጥበቡ ቡዙ ጉዶ አለ አሁን ነው የገባኝ ከጎረቤትህ ጋር አትሰደድ የሚለው ተረት ሌላውማ አያቀንምና /👉በሉ የሃገራችንንም ደሰታ እንደዚ ያሰማን የምትናፍቁ ሁሉ አሜን በሉ።
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
ደስ ሲል መሲ እግዚአብሄር እረጂምእድሜ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ እልልልልልልልል
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ መስዬ የብዙዎች የጀስታ ምንጭ ተባረኪልን 🎉❤
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 Жыл бұрын
መስዬ ለሰዎች ደስታ ድልድይ በመሆንሽ የድንግል ማርያም ልድ ይክበር ይመስገን ተባረኪ መስዬ የእህቱ ደስታ ልብ ይነካል ስንት ዘመን በምጥ አለፈችው ከእናት በላይ የሆኑ እህቶች አሉ እድሜ ይስጣት እህቱ ታሳዝናለች🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
መሲ በእውነት አንቺን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል❤ከነባልደረቦችሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ መገናኘታቸው ደስ ብሎኛል
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ 🎉ጤና ይስጥህ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
በአጠቃላይ እንኳን ደሰ አላችሁ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም እህቴ እንኳን ደሰ አላችሁ ወንድምና እህት ሰለተገናኛችሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምሰጋና ይግባው ትልቅ ደሰታ ነው
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
መሲ አንቺን ለማመመስገን ቃላት የለንም ሁል ጊዜም የምትሰሪው አኩሪ ምግባር ና በጎ ምግባር እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ በርቺ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
መሢ የፈጣሪን ሥራ እየሰራሽ ነው እሕቱ ስታሣዝን ጎበዞች ናችሑ በስደት አለም የተለያዩ የቤተሠብ ችግሮችን ያለመናገር መሢ አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እንኳንም ደስስስስ ያለሽ እህቴ ደስታሽ እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል!! እኛስ ነገር ሳይገባን ወንድምሽን በኮሜንት ወቅሰን ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበለን!!
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ወድማለም ❤❤❤❤ ናፍቆቱ አይቻልም
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ተመስገን አንኳን ደስ አላቹ አንድ ቀን የኔም እናት እባ ታአብሶ አየዉ ይሆናል የኔ እናት አይዞሽ አንድ ወንድም ቢኖራት እንደወጣ ቀረ😢
@bettybetty303
@bettybetty303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እሰይ እንኳንም ተገናኛችሁ ደስ ሲል
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ተመስገን።እንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላቹህ 🙏
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc Жыл бұрын
መስዬ የኔ ውድ የስንቱን እንባ አበስሽው። እድሜ ይስጥሽ መቼም ስመጣ ሳሌይሽ አልቀርም።
@keryodtube
@keryodtube Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደስስስ አላችሁ !!!
@yeshiregtafesse6898
@yeshiregtafesse6898 Жыл бұрын
ሂሩትዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ ሄሩትዬ ሰፕራይስ ነው የሆንኩት ሄሩትዬእኔ አላምንም በጣም ነው ደስ ይለኝ እንኩዋን ደስ አለሽ ሂሩትዬ ከሀያ አመት ሆነን ካየሁሽ ሂሩትዬ ሰይፉንም ስላገኘሽው በጣም ደስ ይለኝ ሂሩትዬ በጣም እወዳችሁ እልህ የሻረግ ነኝ ከካናዳ
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 Жыл бұрын
መሲዬ ከእግዚአብሔር በታች ያንቺ ስራ ይለያል ተባረኪ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ናት በአይን ለመተያየት ያብቃቹ❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
እፍ ወላሒ እደት እዳለቀስኩት ወላሒ እኳን ደስአላችሑ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
እልልልልልል እንዴት ደሰ ይላል የመሲ ፕሮግራም መልካም ምግባር
@yetmworkjagema9467
@yetmworkjagema9467 Жыл бұрын
ተመሰገን እግዝብሔር ታላቅ ነው አንጀት ታንሰፈስፊያለሽ ደሰታ በቤትሽ ይግባ❤❤❤
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል እመቤቴ እንኳን አገናኘቻችሁ እንኳን ሃሳባችሁ ሞላ መድጏኒአለም ምን ይሳነዋል
@feratesfay9699
@feratesfay9699 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው አንቺም ልጅሽም ያተረፋቹ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ልጅሽን በሞገስ ጥበብብ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@louatlouat4342
@louatlouat4342 Жыл бұрын
የኔእናት እንኮን ደስስስስስ አለሽ እግዚያብሔር ይመስገን
@ethiopiatikidem9326
@ethiopiatikidem9326 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እልልልል❤
@elsabetnegash1744
@elsabetnegash1744 Жыл бұрын
መሢዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም ክፉ አይንካሽ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Жыл бұрын
ሰላም መስዬ እዴትነሽ በጣም ደስሚል ፍጥነት አላህ ምስጋና ይገባው መሰረት ብዙ ዘመንይ ይባረክ
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ!!!!!!! መሲ thank u'
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
መስዬ ወይ እንዴት የታደልሽ ነሽ ማን ይሆን የመረቀሽ ዉድድድድድ አደረግሁሽ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ተመስገን ድንቅ ስራ ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እልልልልል እስይ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን።እንኳንደስአለሽ እህቴ ስል ግን ብቅ እኛም ደስ ብሎ ናል።ደሞእግዚአብሄርለአይነስጋያገናኛችሁ።መስዬመድሀኒአለምይስጥሽ።ልጆችሽእድግይበሉ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ወይ ይሄ ሚዲያ በጣምየሚገርም ነው በአንድና በሁለት ቀን ውስጥ የሰውን ህይወት ቀያሪ . መስዬ ታድለሽ ትባረኪበታለሽ.
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሸ መሲዬ የኔ ጀገና እኔም የክሰቴ ልጅ ታጥፍ ብዚ አመት ሁንትል ግን እናት አል ሁሉዬም ታልላ እሸቴ ደምጣው ይባልላ ግን አድ ቀን ይምጥል እያልን አለን እሰኪሁን የለሞተ ሰው ይገናኝል😢😢😢
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ሁሉም ደስ ይበለው አልሀምዱሊላህ🎉
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንክዋ እግዚአብሔር አገናችሁ!! ሁሉም የተጠፋፋው እንደዚህ መስመር ላይ ውጡ ትገናኛላችሁ!!!!
@rahillrahill7437
@rahillrahill7437 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኝችሁ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ይመስገን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
እሰይይይይይይይእግዚኣብሄር ይመስግርን መሲና ኪዳነምህረት ብደቅኺ ተዕልልኪ መዓረየ lovvvv you 😢🎉🎉🎉🎉🎉❤🙏🏾🤲🏾💠💠💠💐💐💐💐💐
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@teferakassu4700
@teferakassu4700 Жыл бұрын
አዋ አብሮ አደጎች ነን እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-sv1bw7mn8v
@user-sv1bw7mn8v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Жыл бұрын
Messiya you’re doing work of God!!! God bless you!
@yilmakidane110
@yilmakidane110 10 ай бұрын
እህት ማለት ሁለተኛ እናትማለት ነች:: እናትስ ቢሆኑ ከዚህ የተለየ ምን ይሉ ነበር:: እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እህት!
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምመሰሰሉት
@user-vt2hf5ln2q
@user-vt2hf5ln2q Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ምናለ እኔንም የናቴን ልጅ እህቴን ብታገናኙኝ ከ15 አመት በላይ ሆነን ድምፆን ከሠማነ ቤተሰቦቸ ሙሉ እየተጨነቁ ነው ያሉት የምትኖረው ሱዳን ነው😢😢😢😢😢
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ ለምን ቀርበሽ አትፈልጊያትም እህቴ አይዞሽ የናተም ቀን እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ትገናኛላችሁ😢❤❤❤❤
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እኮ አያልቅበትም ድንቅ አምላክ ነው እሱ የሚፈልገው በፀሎት እንድንቀርበው እንድንጠይቀው ነው ፀልይ ይሳካልሻል🙏🙏🙏
@muludemile9020
@muludemile9020 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emmabet5594
@emmabet5594 Жыл бұрын
መሲዬ አንቺ የተባረከሽ ሠው አሁነም ተባረኪ
@alemtsehaysitotaw3461
@alemtsehaysitotaw3461 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እሰይ እንኳን በሰላም ተገናኛቹ ❤❤❤❤❤
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እናት እህቴ ትኑርልን 😢😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እኳን ደስያላችሁ ❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
መሲ።።።።።ስለ አባቱ ሲጠይቅ የእህትየውን መልክ መቁረጥ ነበረባችሁ።
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
ተመሰገን መሲ
@tajethiopia
@tajethiopia Жыл бұрын
አሜን ደስ ይበልሽ🤲🤲🤲
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ተመሥገንንን
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Жыл бұрын
ስታሳዝን መልካም እህት ነች
@mothermother2001
@mothermother2001 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ተመስገን
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
ውይ እንኳን ደስ አላችሁ
@teferakassu4700
@teferakassu4700 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሒሩት
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
እኔንም እስቲ አገናኙን ከጠፋችው እህቴ ትሁን ምን ትሁን በውል አላወኩትም ግን እንደው የምታውቋት ካላችሁ በጥቂቱ ልጅቱ የሻሸመኔ ልጅ ነች ስሟም መስረት በዙ ትባላለች እንዳው የምታውቋት ካላችሁ😉
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
እንክዋን እግዚአብሔር እረዳችሁ!!
@tsehayabiyl3072
@tsehayabiyl3072 Жыл бұрын
እንኳን ደሳለሽ
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላቹ
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ውይይ ደስ ሲል
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
ይድንግል ማራያም።ልጅ።በስላም።አገናኛችሁ
@alemtsehaymengistu4905
@alemtsehaymengistu4905 Жыл бұрын
Temesgen betam des yilal.Mesi Egziagher sewoch magenagna menged siladergesh temerteshal enam des yibelish!
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Wiy endet des yilal Yene yewah man ende ehit Egziabher yimesgen silehulum neger🙏🙏
@meserettadese8950
@meserettadese8950 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
Mese my sweet sister God bless you for ever
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ተመስገን፡እንኳን፡ደስ፡ያለሺ፡እህቴ ያልሞተ፡ይገናኛል
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 13 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
ምን ገጥሟት ይሆን? Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
31:13
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 19 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 11 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 12 МЛН