እንደዚህ ከሆነች ..... ተጠንቀቅ .....ሴቶች እንዳትቀየሙኝ.... ahadu podcast

  Рет қаралды 33,575

ahadu podcast

ahadu podcast

7 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 344
@FhgdFhh
@FhgdFhh 6 ай бұрын
ወንዶች እነሱ ብቻ እንዲከበሩ ይፈልጋሉ እሺ ብለን ስናከብራቸው እኞ ክብር የማንፈልግ ይመስላቸዋል በዛላይ ሰትከባከባቸው ጢባራቸው መከራ ሁላችንም እንከባበር።
@Seada2
@Seada2 6 ай бұрын
Emeyawq yawqewal lik nashi ehite ሳከብረው ካላከበረኝ እግር ይብላ😂
@ZeZeyneb
@ZeZeyneb 6 ай бұрын
ክብር ማለት ምን ማለት ነው?
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 6 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ክብር ያለኝ ለእሱ በእውነት እሱም ሀሳቤን ያከብርልኛል ስህተቴንም ይህ ልክ አይደለም ብሎ ይነግርኛል ብቻ መጨርሸውን እግዚአብሔር ያሳምርው
@mayaeshetu
@mayaeshetu 6 ай бұрын
እዉነት ሱስ ሆነህብኛል ኪራ አንተን ማዳመጥ እራሱ ትምህርት እንደመማር ነዉ እባክህ አዳዲስ ቪዲዮዎች ቶሎ ቶሎ ልቀቅ thank you ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን በሉ
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤
@turememerboy1
@turememerboy1 6 ай бұрын
Amen
@ad7ff271
@ad7ff271 6 ай бұрын
Amen🙏
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 6 ай бұрын
Amne❤amne❤amne❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 6 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brkebrke9250
@brkebrke9250 6 ай бұрын
ወድ ልጅ ሲከባከቡት አይወድለትም እኔ ብዙ ዎጋ ከፍያለው ግን እሱ ምንም አይመስለውም ለወዶች ቆፍጠን ማለት ነው እንጅ
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 3 күн бұрын
እውነት ክብረ አይወድላችውም እነሱ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 6 ай бұрын
አንተ የተለየክ ወንድም ነህ ለሁሉም እኩል የምትመክር እናመሰግናለን ወንድማችን
@SabitaAli
@SabitaAli 3 ай бұрын
እመኑኝ ሴቶችዬ ወንድና መዳም ከብር አይወዱም 100%
@user-ww1jm5ev1w
@user-ww1jm5ev1w 2 ай бұрын
Yes
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 ай бұрын
ሀላፊነቱን ከተወጣ የማታከብር ሴት የለችም
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 24 күн бұрын
Yes ልክ ነሽ የሆዴን አወረሽ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 6 ай бұрын
*_ተውኝማ እኔ መችም መችም ልቤን የስብርው ቃል ካለፍው ሚስቱ ጋ አውዳድሮኝ ነው እውደዋለሁኝ ግን ልቤን ሊጠግናው የሚችል ቃል በዚች ምድር የለም ማሚ ራሱ ሳለቅስባት ዛሬስ ተርድታኝ እንባየን አብሳልኛለይ ሂውት ይቀጥላል አንድ ውንድ ብደለኝ እና ሁሎም ውንዶች እንደዛ ነቸው ማለት አይቻልም ስለሁሎም ነገር አልሀምዱሊላሂ_*
@user-lj6bv1by5u
@user-lj6bv1by5u 6 ай бұрын
ራሡን የሚአከብር ወንድ እንኳን ፍቅረኛው ይቅርና ማንም ሠው ራሡ ያከብረዋል ሶ ሁላችንም ራሣችን እናክብር የምንውልበት ቦታ ሥራችን ሁሉ ያሥከብረናል❤ አከብረዋለሁ ንጉሴን 🤴❤
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 2 ай бұрын
ኪራ ይህን ቪዲዮ ዛሬ ነው ያየሁት ዛሬ ነው ግን የተናገርከው ሁሉ እውነትና ትክክል ነው አንዳንድ ሰው ህይወት ፊልም የሚመስለው ሰው አለ ይሄ ግን ሀቁ ነው!
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
We love you bro tank u🥰🙏እኛ ሴቶች ግን ክፉ ከምንሆን ጥሩ ሆነን ብንጎዳ ይሻለናል መልካምነት እራሱ ይከፍለናል 🥰
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 ай бұрын
ውይ አንተ ልጅ ስወድህ የኔ ወድም እናመሠግናለን 🙏😍አያያያ የወዶችን አይደለም እኔስ ልቤ ተሰባብሮብኛል 🥺💔😭😭😭😭ዳግም የማገኘው ሰው ራሱ የሚጓዳኝ እየመሰለኝ አልቻልኩም የምር ወዶች ሲቀርቡኝ መራቅ ሀነብኝ .. እስኪ ልብ የሚጠግን ምክር ምከሩኝ በማሪያም ለወደፊትም ምንም አይታየኝም በቃ 😢😢😢😢😢
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 6 ай бұрын
የኛ ወንዶች ክብር አይወዱም ከፍ ዝቅ የምታደርገውን ነው የሚርጠው 😂
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
tkkel
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አለሺውና እህቴ
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣህ !!!!!ወንድሜ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ብዙ ዉጣዉረድ ይገጥማት!!!! ሀሳብ ህምርጥነዉ እራሴ እየፈተሽኩ ነዉ። አንዳንድ ሰዉ መልካም አስበህለት በግልፅብትነገር አይሰሙ እንዳዉ በቁስልህ ላይ የህመም ያበዛሉ በትለይ አስበለት ስትቀርበዉ የበለጠ ይረቅሀል ማጣት ማገኘት የማያልፍ የሚመስለ ስንት ሰዉ!!!! ደካማ ጎንህበተለየ ካወቀ ይጎዳሉ !!!!ሲደበረዉ ይመጣል ሲደላዉግን ዙርየማያ ሰዉ ብዙ አለ ሁሉም በበጎህሊና መመለስ ነዉ!!!!ፈጣርየ ለአንደበቴ ጠባቂ አኑርል አንዳንድ ወንዶች ሲጠየቁ አይወዱም እኔለም ሳሌ ሰላም መሆኑ እጠይቀዉ ለምንጠፍ እለዋለሁ ግን ስራ እንደት ነዉ እለፈዋለሁ ግን ብዙ ማስጨቅ አልወድም ጠለቅብየ አልጠይቀዉ የማደክመዉ ነዉ የሚመስለኝ እኔ ነገር ጠንቅቆ ያዉቃል ሲከፍእራሱ ወደ እሱ ሂጀ ማለቃቀስ እፈልጋሉ በግልፅ ስለቀረብኩት ነዉ እረፍት ስለሚሰማኝ ነበር አሁን ግን !!!!አቁሚያለሁ ወንድሜ እኔ ጭንቀታምነኝ ማለቴ ሰወች በእኔ ምክንያት ምንም እንድገጥማቸዉ አልፈልግም አርቄ አስባለሁ በህይወት ዉስጥ ዉስብስብ ነገሮች ስላሉ መፍታት ስላለብኝነዉ ችግሮ ያሉሁ ግን ጊዜ ፅናት እምነት ይፈለጋሉ እሱ የሚረዳ ሰዉ ከተገኘ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ያግዘን ስለሀሳብ አመሰግናለሁ።። እሽ አስተካክላሉ ያሉብኝ ችግሮች
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 6 ай бұрын
#እናቴ_ትለለች_ባልሽን_አከበርሽ አንች ተከበርሽ! ትዳር ውስጥ ሁሉም የጋራ ነው ውድቀቱቱም ብርታቱም መገሱም የጋራ ነው 👌
@sitoahmed
@sitoahmed 6 ай бұрын
ቢደውል ባይደውል ምንም አይመስለኝም እራሴ ተሽዬ መገኘት ደሞ ግድ ነው ካከበርኝ አቀብርዋለሁ ካላከበርኝ ጡዝ እራሴን ችዬ የምኖር ሴት ነኝ ብሞት ወንድ ቂጥ አልከሰከስም❤
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 6 ай бұрын
😂😂😂😂ጎበዝ
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 6 ай бұрын
ኪራ ኤሄ ለሁሉም የሚሆን ነው እንጂ አንደኛ ነው እናመሰግናለን አሁንም እግዛብሕር ማስተዋልን ይጨምርልህ
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንዶችየ እናንተም ሴትን ልጅ ከተንከባከባችሗት ይበልጥ ነው የምታከብራችሁ እናም በርታልን❤
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 6 ай бұрын
ሰላም ላተ ዪሁን ወንድም አለም ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር መከባበር የመሰለ ነገር የለም ከምንም በፊት መከበር ደስ ዪላል ጥሩ አሳብ ነው❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 6 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ ኪሩ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ Thanks
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 6 ай бұрын
ሰላም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማሪያም ❤❤❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 6 ай бұрын
ስንት ቪዲዮ አይቼላው ግን አንተ ልይት ያልከ ነህ ፈጣሪ ይባርክክ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
ውውው በጣም ምርጥ ነገር ነው የነገርከን እኔ ደግሞ ችግሬን መናገር አልወድም ግን ፊቴ ላይ ስለሚያስታውቅ ሰወች ያውቁብኛል እኔ ከማንም ማባባልን አልወድም በራሴ ጥርት ስኬት ላይ መድረስ ነው ምፍልገው ሰወች እሸሩሩ እዲሉኚ አልፍልግም ለምን እደሆነ ከቤተሰቤ እራሱ አድ ነገር አልጠብቅም በራሴና በራሴ ነው መውጣት የምፍልገው እኔ ምለው የወንድ ልጅ ደንበር ማለፍ ማለትም አድ ሰው ሲወድህ ፍቅርሽን እየገለፅሽ ላኪልኚ ሊል ይችላል እዴ እኔ የምጠላው ነገር ምን መሰለህ ፎቶ በየቀኑ መላክ ቪድዮ ኮል ማውራት አይመቸኚም ለማስተካካል እያሰብኩ ነው እና ምን ባረግ ይሻላል ሰው ስቀርብ ማንንም አላወዳደርም ግን በየኑ ቪድዮ ምናምን ማረግ አልወድም በቃ የሱን ደንነት የኔን ደንነት በሰራ ዙሪያ በቤተሰብ ዙሪያ ከዛም የወደፊት እቅድ አለቀ ከዛ ውጪ ግን የሌለ ኢሹ ማሳት ይደብረኛል
@UabBdj
@UabBdj 6 ай бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርተ ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ፍቅር ቢኖር መከባበር ከለለትርጉምአልባነው።
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 6 ай бұрын
ደስስስ ብሎኝ ነው እማዳምጥህ ኑርልን❤❤
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 6 ай бұрын
በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ምሰጠው
@momina1149
@momina1149 6 ай бұрын
ወዶች እኮ የሉም እኛ ነን ምሰማው😅😅😅😅😅
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 6 ай бұрын
Misken nafer 😂😂😂🤣🤣
@zaidtesfai1416
@zaidtesfai1416 5 ай бұрын
Well said ❤❤
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 6 ай бұрын
ተዉኝማ. እኛንም ከማንም ሲያወዳድሩን አንወድም. 😢
@HaniWez
@HaniWez 6 ай бұрын
Awo egam 😢
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 6 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ቅመም በቀጣይ ጓጉቻለሁ እና የወንዱቹ ቢጨመር መርጥዬ ነበር እባክህን በተረፈ❤❤❤
@princess4698
@princess4698 6 ай бұрын
ይሄ ሊጅ video አስከ ሚለቅ ብጉግት ነው ምጠብቀው ከለቀቀ demo ኣይን ኣይኑ አያየቱ ነው ምንም ሳይገባኝ video ያልቃል 🥺❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ልክ ነህ ያልከዉ ግን የጠቀስካቸዉ ሲደረግላቸወ እንደ አስፓልት ሚረግጡ ወንዶች አሉ እኔምስክር ነዉየእዉነት ካልከዉ ተቃራኒ ሴትነዉ ሚወደዉ ያልከዉ ነገርሚ ገባባቸዉመፈሳዊ የሆኑ ወንዶች ናቸዉ
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 6 ай бұрын
Physycollogy....
@user-fk5pk9rg9c
@user-fk5pk9rg9c 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን እኮ ነህ ወንድም ስናከብራችዉ እኮ መልሱ በጣም ደሰ ይላን እውነቴንነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mesihome5939
@mesihome5939 6 ай бұрын
ኪራየ ሀሳቦችክ ሁሉ አሳማኝ ነው ሀሪፍ እይታ ነው የመረዳት ፓወርክ wow..❤❤❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው ቆይ ልስማዉ ባል ሲኖረኝ ይጠቅመኛል 😂
@user-um9wy6dm1e
@user-um9wy6dm1e 3 ай бұрын
😂
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ መቸም አላምንም😢
@Ruta688
@Ruta688 6 ай бұрын
አይታመንም😢😢ይድፋቸወ
@cell8316
@cell8316 6 ай бұрын
አረ በለው በሠላም ነው ምርር ያላቹቱ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 6 ай бұрын
ለኛ ላኩልን ለሢንግሎቹ😂እኝኝ አትበሉ😂
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ከማመን ሰይጣንን መላእክ ነው ብሎ ማመን
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 6 ай бұрын
ይሻላል
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድምዋ ብዙ ወንዶች አሉ ህይወታቸው የተመስቃቀለ በሴት የተነሳ
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድምየ ሳይታወቀኝ ለካስ እያስከፋሁት ነዉ😢
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
እሺ ኪሩቤል አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samrikane6551
@samrikane6551 6 ай бұрын
አረ ኪራ አንዳንድ ወንዶች አሉ ስታከብራቸው እኔ ብቻ አዋቂ ወሳኝ እና እኔ የምለው ብቻ ልክ ነው የሚሉ አሉ አይ ስትልያልተከበሩ የሚመስላቸው እኛም በጣም ክብር እንወዳለን!!
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 6 ай бұрын
ውድድር ሲጀመር ከራስ ጋ ነው መሆን ያለበት
@heluta3878
@heluta3878 Ай бұрын
እኔ አንተን በምን ቃል እንደምገልፅህ አላውቅም ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ😍😍😍
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 6 ай бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አዪሰማም የሚለው ተመችቶኛል ❤❤😂😂
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
😅
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 6 ай бұрын
ክብርማ ወሳኝ ነገር ነው ሁሌም አክባሪ ከሆንሽ አንቺም የማትከበሪበት ምንም ምክንያት የለም 🤔🤔 😘😘😘😘
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 6 ай бұрын
ወንድም አለምየ እንኮዋንሠላም መጣህልን የምሣሣልህ እዳባት እደወድም መካሪያችን አላህ ይጠብቅልን እራሣችን መፍተሸነ ለማሥተካከል ይረዳነል የዛሪው
@user-zh7zb4zv2p
@user-zh7zb4zv2p 6 ай бұрын
Welcome Kerayee Absolutely you're right 👌🙏😂🤭
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 2 ай бұрын
Thank you Kira, I learn a lot from this video
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
The end of lecture I love it the way you said it ❤❤❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ ወንድማችን እኔ በጣም ይገርመኛል የወንዶች ጸባይ አውራ ብየ እራሱ እለምነዋለሁ እኔ ማዳመጥ እወዳለሁ እሱም ላዳምጥሽ ይለኛል ትንሽ አውርቸ አንተ ጨርስልኝ እለዋለሁ እስቲል ግን ምንም አይናገርም ሲናገር ሁሉ ደስታየ ነው በቃ ሲናገር ህይወት ይዘራል ግን አያወራም😢
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 6 ай бұрын
እኔም ግራ የገባኝ ይህ ነው ቢቸግረኝ ብዙ ጥያቄ ጠይቀዋለሁ ግን ወይ ፍንክች አጭር መልስ ሰቶኝ ዝም ካልጠየኩት በፍጹም ስለምንም አያወራም እውነት ርግፍ አድርጌ ልተወው ነው ጭራሽ መረበሽ ጀምሪያለሁ ሳስብ በዚህ ጉዳይ ርጭ ያለ ኑሮዬ ነው የተናጋብኝ 😢
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
@@abayneshkidanu6148 መተውማ አልተወውም ሰው እንዴት እራሱን ይተዋል እወደዋለሁ ይወደኛል ችግሩ አለ ማውራት ነው መፍትሔውን ማፈላለግ ነው የኔም ስህተት ካለ ብዙ ትምህርት እየሰማሁ ፈለኩ ግን ምንም የለም ወንድማችን ኪራ ምን ማድረግ እንዳለብን ቢነግረን
@welotube463
@welotube463 6 ай бұрын
ጸጥ እሚል ሠው ያስፈራልኮ😢​@@abayneshkidanu6148
@user-fe5ud8cn6h
@user-fe5ud8cn6h 6 ай бұрын
ኪራዬ እዉነቱን እኮ ነዉ ❤❤❤
@narty46
@narty46 6 ай бұрын
ኪራችን ሥማኝማ ኧረ እኛ ሤቶች በክብር አክብረናቸዉ ምን አጎደልን ፣ምን አሥከፋን እያልን እየኖርን እያለ በፍቅር ዉሥጥ ምንም ሣይናገሩ የሚሄዱ ፣ችግርህን ንገረን ተብሎኳ ምንም ሣይተነፍሡ ጥያቄአችንን ወይ አይመልሡ ፣ወይንም አብረን አንቀጥል ።ቢያንሥ ያለዉን ችግር ተነጋግረን መፍታት የማይፈልጉ አልጫ ወንዶችን የሆነ ነገር በልልን ኤጭ አሁንሥ አምጠሉኝ 😥😂😂😂😂😂
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
አይ ወድሜ ጥሩ ወድ አለ ብለህ ነው የምትደክመው እልቅ.ምክርህ ለኛ ለሴቶችም ይጠቅማል ጥሩ ወዶች ከመቶ 5ፐርስት ካሉ ነው እነሱም ምናልባት ላደላት እደ እጣ ከደረሳት ነው😂 በርታልኝ ወድም❤
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@user-nr1rs3re8p
@user-nr1rs3re8p 6 ай бұрын
ትክክል ክብር ከፍቅር ጋር ውበት አለው ማወዳደር የለብንም ትክክል ትንሽነት ይሰማቸዋል እንዲህ ሲባሉ እሩቅ ሳንሄድ ቤት ውስጥ ካሉን ወንድሞቻችን ማየት እንችላለን እከሌን አታይም ሲባሉ እንዴት እንደሚናደዱ ወንድም አለም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Elsa-bet
@Elsa-bet 6 ай бұрын
Arif temhrt new 😊enima sus hulu yzogal bekukut new yemtebkew esmtlek thanks kira🙏
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 6 ай бұрын
ወይኔ ትምሕርትሕ ስወዴው❤❤❤❤በርታ
@zakiail9186
@zakiail9186 6 ай бұрын
ኪራ ወንዶች ሲወዳችሁ አትወዱም😢
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
ይጨመር እውነትህን ነው ትክክል በለሀል ብዙ ተምሬ አለሁ❤❤❤❤❤
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ❤❤❤❤❤❤
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
ሀሳብህ እኔ ገብቶኛልትምህርትህ ጥሩ ነው በርታ
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
I have coworker like that 😂 every little thing she’s making a big deal and complain every single day I guess this is their personality . But it was funny that you said that 😊 I love hear al of your advice ❤❤ thanks
@NigistBirhanu-cu7ld
@NigistBirhanu-cu7ld 6 ай бұрын
አረ ቀጥልበት በጣም አስተምሮኛል❤❤❤
@abibeyene8492
@abibeyene8492 6 ай бұрын
thank you❤😊
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 2 ай бұрын
txw bro🌿
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ኪሩ እናመሰግናለን ሂወት ይቀጥላል ጉዞ ፍቅር በፍቅር❤❤❤❤🎉🎉🎉
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 ай бұрын
ቀድሜ በመስማቴ ደስ ብሎኛ ኪሩ አመሰግናለሁ❤
@eeee5472
@eeee5472 6 ай бұрын
ወድም ተባረክ ጡሩ ነገር ይግጠምህ ተባረክ
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 6 ай бұрын
አቤኒ ምርጥ ልጅ❤❤
@yeabsira2473
@yeabsira2473 6 ай бұрын
Abenin Gn Meche New Mnayew 👀😊 Kirayee 👌❤
@Joker32E
@Joker32E 6 ай бұрын
Bro you'r best teacher
@birtukan2165
@birtukan2165 6 ай бұрын
እውነት ነው ወንድን ልጅን ማክበር አስፈላጊ ነው ነገር ግን ለማክበር ስትፈልግ አስቸጋሪ ባሕርይ ያላቸው ወንዶች ግራ ነው ሚያገባው አክብረን እንዳናወራቸው ያደርጉናል😢😢 ብቻ ከባድ ነው
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 6 ай бұрын
ትክልክል
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 6 ай бұрын
ቆይ አንተ ልጂ ሡሥ ሖንክብኝ አሑለታ ነበር ሠብ ያደረጉህ❤❤የእንግሊዟን ነገር😂በመሥኮት ተምሬ ከሧጋ አንተዋወቅም ሦ ባማረኛ ብቻ አውራ❤❤
@abebalema4080
@abebalema4080 6 ай бұрын
Thanks kira
@okoo3056
@okoo3056 6 ай бұрын
So true 👌
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
ይመችህ ትክክል ብለሀል ግን አብዘሀኛወቹ ሴቶች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው ባለፈው እዳልከው አድት ሴት ህጂ በጣም ስትወድ ሙቃብል ትፈልጋለች ስታከብርም እደዛው ግን ፍቅር መግለፃችን ማክበራችን እሌላው ጎደኛችን ላይ ወይም ባላችን ላይ ምንም ለውጥ ካላገኘን እኛ ምንም ተፈላጊ የሡ የደስታው ምጭ እንሁን አንሁን ምንም ሣናውቅ ዝብርቅርቅ ያለ ላይፍ እናሣልፋለን ይሄንስ እደት ማረግ ይቻላል አድት ልጂ ይህ ጥፋት አለበት ስተወው አስቦ ይመለሣል ሂወቴ ይላል ብላ ስታስብ ከነጭራሹ ጥፋቱን ተወው እስዋን እስከመርሣት ይደርሣሉ እደኔ ወድንም አላምንም እደሚሉት አልልም ወላኪን አላህ አድላይ ሁኑ እስከለ ድረስ ታግሶ ከዚያ ከሁለት ወር በፊት እረርታሀለች እዳለው ከውስጣችን ከስሩ ንቅል ነው ዙሮ መጨረሻህ ላይ ያልከውን የዚህን የቪድወ ተቃራኒውን ስራልን በርታ 😊
@narty46
@narty46 6 ай бұрын
ኪራችን አንዳንድ ጊዜ ወንዶች ሁሉንም ከኛ የሚጠብቁ አሉ ።ለምሣሌ በፍቅር እያለን ሥለትዳር እኛ እንድንጠይቃቸዉ ፣ማለትም የወንድነት ሀላፊነታቸዉን የማይወጡ አሉ ።ለምሣሌ ቀጣይ ህይወታችን እንደት ቢሆን ትመኛለህ ፣ምንሥ ማድረግ አለብን እኛ ሥንላቸዉ መልስ የለም ።ወይ አይርቋቸዉ ወይ አይቀርቧቸዉ ።መጀመሪያ ባለአላማ ነኝ ፣ለትዳር የተወጋጀሁ ይሉሀል ግን ደህና እየሄድን እያለ ማዉራቱንም ፣መወያየቱንም ፣መደወሉንም ትዉት ።ምን ተፈጠረ ዝም ቱ
@intertainment2048
@intertainment2048 6 ай бұрын
ምናልባት የአንቺ እቅድ ፈጥኖበት ሊሆን ይችላል እንደዛ ከሆነ ሞራሉን ይነካል። ቀለል አድርገሽ ጠይቂው። ካልሆነ ግን መጀመሪያውኑ ዋሽቷል ወይም እንዳሰበሽ አላገኘሽም የሆነ ምቾት ያልሰጠው ነገር ይኖራል ።
@narty46
@narty46 6 ай бұрын
@@intertainment2048 አላማቢሥ አሥመሣይ በጭራሽ ቃሉን የማያከብር ነዉ ።እኔ ሁሉንም በእቅድ ነበር በትእግስት እንድሆን የፈለኩት ፣ራሡ ነበር ደግሞም ሢያከልበኝ የነበረዉ ፣እኛ በደንብ ሣናወራ ቤተሠብ ጋር ይድረስ እያለ ብቻ ለኔ አላለዉም ።አላህ የተሻለ ነገር አለዉ አልሃምዱሊላህ ሥላልገፋሁት ምንም አላዘኩ።አመሠግናለሁ 🥰🥰
@SaraTesema-zv4xx
@SaraTesema-zv4xx 6 ай бұрын
😂😂😂አዝናሄኚ ደክሞኚ ነበር ሴቶች ቻሉት ቃልዱ ቀልዲ ነዉ ያወራሆዉ እዉነት ነዉ ወንዶች ሩጡ 😅
@abdukemal3828
@abdukemal3828 6 ай бұрын
ዋዉ የእዉነት ኪራ ከባድ ነዉ ደርሶብኛል እጂግ በጣም ብዙ ነገር ነዉ ያሳጣኝ
@gutadegefa-hf6km
@gutadegefa-hf6km 5 ай бұрын
Big guy!!!
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 ай бұрын
በርታልን ወድማችን እስኪ በውስጥ እዴት እናግኝህ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
ወንድም አለም በርታ❤❤❤
@badtimer3854
@badtimer3854 5 ай бұрын
Thank you
@user-ln4dp8ed9p
@user-ln4dp8ed9p 6 ай бұрын
የኔ ፀይሙ❤❤❤❤ በደስታ እኮነው ማዳምጥህ
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ እምታከብረውንና እምትንከባከበውን ሴት በጭራሽ አይወድም ሁሉንም ማለቴ አይደለም እመነኝ ወንድሜ በግልባጩ እሱ ይንቃታል ይሄንን በድፍረት መናገር እችላለሁ በራሴም በአካባቢዬም በጉዋደኞችም አይቻለሁ ችላ የምትለውን ሌላ ወንድ ጋር የምትጀናጀውን እስዋን ማሳደዱን እንደ ትልቅ ጀብዱ ያየዋል ስለዚህ ወንድ ልጅ የምታከብረውን ሴት ይንቃል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
ሣህህህህ በጣምምምም
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 6 ай бұрын
እውነት ነው
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 6 ай бұрын
Ewnetih new yezi aynet setoch alu enkuwan le wend le set ychenkalu🎉
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 6 ай бұрын
ትክክል ነሕ
@eemu.tube.4697
@eemu.tube.4697 6 ай бұрын
ለሤት,ከብር,አቶዲም,ማለት,ነው,ሢያከብራት,እሡዋም,ታከብርዋለች,
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
እንደዚ ማለቱ አይደለም
@zebu4271
@zebu4271 6 ай бұрын
ውዶቼ በዱዓቹ አስቡኝ ስራ የለኝም
@kustr4702
@kustr4702 6 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ
@firdousharun9403
@firdousharun9403 6 ай бұрын
አሏህ ጥሩ ስራ ይስጥሽ ውዴ
@Falamtumirgadhalaanama
@Falamtumirgadhalaanama 6 ай бұрын
Your are doctor 🎉❤
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
You are definitely right I want to marry you 😂😅❤❤ you are so mature and understanding ❤❤😊
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 6 ай бұрын
Yes my brother please Moore 🙏
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 6 ай бұрын
በርታ😊❤
@mastewal5086
@mastewal5086 6 ай бұрын
ጨምረህ ስራልን!🥰
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 6 ай бұрын
የእውነት እኔ ወንድን ማመን አልቺልም በጭራሺ
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 6 ай бұрын
Part 2 yesera metlu 👍
@TemesgenAraya-j7t
@TemesgenAraya-j7t 28 күн бұрын
The way u explain , እሳ ቦይ ፍሬንድ ኣላት ኣንተ ግን ገርል ፍሬንድ የለህም🤣🤣🤣🤣🤣
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 6 ай бұрын
ውይ እኔስ ምንም አልገባኝም😢
@nafuya
@nafuya 6 ай бұрын
recpect በጣም አስፈላጊ ነው ለወንድ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ህይወት ሰዉ ስንሆን እርስ በእርስ መከባበር አለብን
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
🛑 የመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬን...
19:48
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 127 М.
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 34 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 19 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 12 МЛН