ቀስ እያለ ይደብራታል....ደስተኛ አትሆንም...ወንዶቸ እንዳትቀየሙኝ ahadupodcast

  Рет қаралды 47,857

ahadu podcast

ahadu podcast

6 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 312
@eimanlove
@eimanlove 6 ай бұрын
የሴትን ልጂ እድሜ የሚጨርሰዉ አስመሳይ ሰዉና ስደትነዉ😭😭💔💔😭😭
@elfineshlohauben-et2qf
@elfineshlohauben-et2qf 6 ай бұрын
😢likneshi 😢
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
ኡፍ በትክክል💔
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
እራሣችሁን ጠብቁ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 6 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@user-rl5jk1bs7h
@user-rl5jk1bs7h 6 ай бұрын
Unet new
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ዛሬ ወደድኩሽ ነገ አላቅሽም የሚል ፍጡርነዉ ወጠጤ ነገር ናቸዉ😂😂😂ከባሌ ጀምሮ ሤቶች እራሥችንንን እጠብቅ በተለይ በሥደት ላለነዉ ❤❤❤❤ብር እዳልኩ ከፈለጉን ይጠብቁናል ሠምተናል
@Eyou653
@Eyou653 6 ай бұрын
ወጠጤ😂😂😂ገደልሽኝ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
@@Eyou653 አች እደኔ አላለርሽም መሠል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
@@Eyou653 ከከከከ
@Eyou653
@Eyou653 6 ай бұрын
@@emanahmed-vb6fy ገና ነኝ አልተቃጠልኩም🙏😂😂
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 6 ай бұрын
@@Eyou653 ተረጋጊ እግዳሥሥሥክክክክ ዝብለሽ ሸቅይ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
ምንም ቢፈጠር ምን እኔ ወድልጂ አላምንምን በቃ መቸም ከልቤም ሊገባ አይችልም እያስመሰልኩ ካልኖርኩ በቀር የምር ተጎድተን ስንነሳ በጣም ተጠራጣሪና ጨካኝ ያረጉናል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
በጣም ያለው አማራጭ ማስመሰል ብቻ ነው
@Rosarose-hf6sm
@Rosarose-hf6sm 6 ай бұрын
የኔ የአሁኑ ሂወቴ
@user-ws7op5ht6k
@user-ws7op5ht6k 6 ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍ ጭካኔቸው😢
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 2 ай бұрын
የኔም ሄውት ነው መቀበል ኣልችልኩም
@user-rk4bi5fw9q
@user-rk4bi5fw9q 6 ай бұрын
በስደትያላችሁእህቶቼ እባካችሁ ወንድልጅንአትመኑ እራሳችንንብቻ እንውደድ እኛን እሚረዳን የድንግልማርያም ልጅ ልኡልእግዚአብሄር እና አላህብቻነዉ የርቀትፍቅርባጭሩይከብዳል ጋደኛቼ።❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
አዎ እህትየ ድግል ትጠብቀን🙏
@eimanlove
@eimanlove 5 ай бұрын
እደት ብለን በቅቤ ምላሱ ገደሉን😥😥😥😥💔💔💔
@eyu1221
@eyu1221 6 ай бұрын
ኪሩዬ 💜እንወድሃለን እኛ ምስኪኖች የመዳም ቀመሞች😢💜 እጅግ እናመሰግናለን thank you 💜🙏
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም ትክክል ነህ እኔ ለባሌ ታማኝ እሩህሩህ ያለእሡ ምድር ላይ ፍቅር ያለ አይመሥለኝም ነበር በጣም ነው እምወደው እሡ ግን ከልክ በላይመውደድመልካም መሆን ለካ ያሥንቃል ልጅነቴን ገንዘቤን ሁለነገሬን በኬረስነት ቀለደበት ብቻ አልሃምዱሊላህ ፈተና አጠንክሮኛል ደሥታየን ከሠው እዳልጠብቅ በራሤ ቁሜ እና ያለእሡም ኖሬ እዳየኝ እፈልጋለሁ ታሪኬን ብነግራችሁ ለእሡ የሆንኩለት መፅሀፍ ይወጣዋል ግን ደሥ የሚለው ነገር ያለእሡ መኖር እምችል አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ምድር ላይ እንደ እሡ የረሣሁት የወረደብኝ የጠላሁት ሠው የለም ለእሡ በቀሌ የእሡን ፍቅር መቅበር ነበር ደሥተኛ ነኝ
@SoliAna-vt6ds
@SoliAna-vt6ds 6 ай бұрын
እዚም እንደዛው ነው! አብሽሪ ተወጥተነዋል💪
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 6 ай бұрын
አይዞን እህቴ አላህ ያጠክርሽ የትላንቱ ተሽለሽ ተለዉጠሽ አሳይዉ ያኔ ያለሱ መቆም እንደቻልሽ ይገባዋል ይቆጨዋልም ጭምር አንቺ ግን በርች🎉🎉🎉😢
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 6 ай бұрын
አይዞሽ ውድ አንች ብቻ አይደለችም ፣ መሰሎችሽም አልሀምዱሊላህ የ ሰው በሂወት ከቆየ ሂወት ትቀጥላለች ፣ ዋናው ካለፈው ስህተት ተምሮ ወደፊት መጓዝ ነው
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 6 ай бұрын
Same here😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
የኔ አይነት ታሪክ ነው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዎለሁ በቤተሰብ ነው የተጋባን ሲወደዱ ምንም አያመጡ ይላሉ አንዳንድ ደናቁርቶች እኔም የወደድኩትን ያህል ጠላሁት አልሃምዱሊላህ በራሴ የምፀና ከእሱ የተሻለ እንደሚገጥመኘ አምኘ ካዲን እንኳን ተላቀቀኘ እያልኩ ተደሰትኩ እንኳን ልጎዳ በእሱ ልብ መስበርም ሌላውን ሁሉ በእሱ አልፈርጅም ምክንያቱም ሁሉም የተለያየ ነው እና በሱ አንድ አድርጎ ማሰብ ለወደፊት ተስፋ ያስቆርጣል ለዚያም ተስፋ መቁረጥ የለብንም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
እረጅም አመታት ቆይተናል ግን በመሀል ጠለፉት መሠል ጠገበ እኔም ጥጋቡ ይብረድለት ብየ ቆፍጠን ብየ ተቀምጫለሁ የምን ማለቃቀስ ነው ጥርግ ይበሉ አቦ አሁን ያስጨነቀን የሀገራችን ሰላም እና ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ነው ያስጨነቀን ከዛ ዉጭ ሁሉም ነገር ልክ አለው 😢😢
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
በትክክል
@YordanosF
@YordanosF 6 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል በእናትሽ ንግግርሽ!
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
@@YordanosF አመሰግናለሁ 😍
@fatumaahmed310
@fatumaahmed310 6 ай бұрын
Betam wellhi ❤terg yeblu abo
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
​@@fatumaahmed310😍❤
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 6 ай бұрын
ፍቅር ማለት አላማ ገብ ያለው ሴትም ሆነ ወነድ ከማየረባ ልፍስፍስ ወነድ አላህ የጥብቃችሁ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 6 ай бұрын
😅አሚንንንንንንን
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 6 ай бұрын
አሚን አሚንንንንን የረብ
@user-tn1rf4wr8t
@user-tn1rf4wr8t 6 ай бұрын
amin
@FatamaSfraw-to8cn
@FatamaSfraw-to8cn 6 ай бұрын
ኮሜንት ማበብእንጂ መፃፍ አልወድም በርታልን የምትናገራቸው ነገሮች በጣም አስተማረ ናቸው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 ай бұрын
እውነትህነው እኛ ሴቶች ትናንሽ ነገሮች ያስደስቱናል የሚረዱት ጥቂት ናቸው በቃላት ጋጋታ ይሸውዳሉ
@ትግስት955
@ትግስት955 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምታስተምረውን በጉግት ነው የምጠብቅህ እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤
@tejewere7246
@tejewere7246 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ እኔ ግን ወንድ መቸም መቸም አላምንም😢😢በስማም😢😢
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 6 ай бұрын
በትክክል ይገርማል አንድም ልክ አይደለም ብዬ የማወጣው ነገር የለም100%
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 ай бұрын
በትክክል ተስፋ ያልከው ነገር ላይ ፎከስ ሊደረግበት የሚገባ ንግግር ነው ተስፋ የለለው ሰው ጋ መታግል በራስ ላይ ጌም መጫወት ነው ሴትም ሆነ ወንድ ወደፊት የሚኖሩለት አላማ ና ተስፋዎች ሊኖር ይገባል ሌላ ይቅር ና ባጭሩ የተፈጠርነው ለአላማ ና ወደፊት በተስፋ ተጉዘን የምናገኘው ለምናገኘው እቅድን ስኬታማ ለመሆን ነው👌
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
ኑርልን ወንድማለም እግዚአብሔር መልካም ልብን ይሥጠን መልካም ከሆንን የክፉ ሰው ጸባይ አይታየንም ❤
@emamytefa529
@emamytefa529 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ ልጅ እሚያስጠላ ስሜት ውስጥ ያስገባል ለመተውም ለመያዝም አስቸጋሪ ናቸው
@tayba1611
@tayba1611 6 ай бұрын
ወዶች ትልቁ ስህተታቸው ወድ ስለሆነ ብቻ እሱ እሚለውን እድንተገብርነው እጂ ሴቶችን ማዳመጥና እና ልክነሺ ማለት ይፈራሉ ለምን ወይ በትክክል አያውቁ ወይ አይሠሙን እጭ
@user-vk3be9rs2m
@user-vk3be9rs2m 6 ай бұрын
ብዙወቹ አስመሣይ ናቸው ❤😢
@umumahir4222
@umumahir4222 6 ай бұрын
በጣም አስቸጋሪ ነው አላህ ከደዚህ አይነት ግዴለሽ ወንዶች ይጠብቀን ያረብ እናመሰግናለን ብሮ ክበርልን
@Kami.Tube1
@Kami.Tube1 6 ай бұрын
ሳላመሰግንህ ማለፍ ንፋግት ነው👌👌👌👌
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 6 ай бұрын
አይይይይይ እደዉ የወዶችን ነገር ሆድ ይፍጀዉ ወላሂ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😂 የኔዉ እድዉ ምንም አልገባኝ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 6 ай бұрын
ዋው 5ሚሊየን ከወረሰ 5መቶ ሠርቶ ያገኜ ስትል ደስ አለኝ ለምን ከዜሮ ጀመሬ አፈር በልቼ ስለቆምኩ መሠለኝ😂😍እግዚአብሔር የሚመጥነን አጋር ይስጠን😢🙏
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 6 ай бұрын
ስሜቱን የማይቆጣጠር ወንድ የ ሆነ ነገር የጎደለው ወንድ ነው::ቦርጫም ና ሆዳም ወንድም ወንድ አይመስልም የሆነ የሰፈር ማሚቴ ነገር ነው::ዘጥ ዘጥ እያለ ሲሄድ እራሱ ይዘጋል::ሌላው ደግሞ ሴት ስር የሚርመጠመጥ ርምጥምጥ ወንድም ወንድ አይደለም::ወንድ ማለት ጠንካራ ሰራተኛ:እራሱን የሚያከበር:ስሜቱን የሚቆጣጠር:በያገኘበት የማይደፋ:ኩሩ:ጫ ወታ አዋቂ:ቁብነገረኛ ና ታማኝ:የሚሰራውን የሚያውቅ:ንፅህናውን የሚጠብቅ:እግሩ የማይገማ:በመጠን የሚበላ:የሚያነብ ና አዲስ ነገር ለማወቅ የተዘጋጀ እና ወዘተ ነው::
@eimanlove
@eimanlove 4 ай бұрын
🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔 ገደልሻቸዉ
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 4 ай бұрын
በስመ አብ ጨፈጨፈቻቸ እኮ 😂😂😂😂
@HikmatH-dh3zl
@HikmatH-dh3zl 3 ай бұрын
ወዉ
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Ай бұрын
ያረቢ አልተረፍሺም😂😂😂😂😂😂😂ግን ባልሺዉ ልክ ደርሶብሺ እዳይሆን
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e Ай бұрын
አ ስ ባችሁታል አገላለፅ😂😂😂😂👌
@fayzaseid
@fayzaseid 6 ай бұрын
ይመችህ bro ስሜትን ሳይሆን እውነትን ነው መከተል ልክ ብለሃል
@user-ri4zt7vo7f
@user-ri4zt7vo7f 3 ай бұрын
አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ በኋላ እራሤን ማዳመጥ ጀመርኩኝ በጣም አመሠግናመው በርታ የብዙ ሴቶች ከስህተት ታድናለህ
@user-vt7fo8sl2o
@user-vt7fo8sl2o 10 күн бұрын
100% right lelawm eko enmekralen yilal u r z best
@hirut758
@hirut758 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አንተን መከተል ከጀመርኩ ወራቶች ቢሆኑኝም ብዙ ትምህርት አጊንችያለው በነበረኝ ላይ የበለጠ እንዳዳብር አድርገህኛል እውቀቱን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አይምሮህን ይጠብቅልህ !! ለኔ ትልቅ ትምህርት እየሰጠህኝ በጣም ብዙ ለውጥ ላይ ነኝ በቀን አንዴ ብከታተልህ ሁላ ምርጫዬ ነው ። በህይወቴ በጣም ግልፅና ከሰዎች ጋር በቀላሉ ተግባቢ የምባል አይነት ሴት ብሆንም በግልፅነቴ ብዙ አደጋዎችን ወደራሴ ስቤያለው ባለፈው አቤኒ ግልፅ ሰዎች ብሰሉ ህፃንነታችሁን ተው ያለውን ቃል በክብር ተቀብዬዋለው 😂 አመሰግናለው። በርቱልን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
እውነት ትክክለኛው ነው የምነግረን ተባረክ ከፍ በል ከምር ስሰማህ ብዙ ነገሮችን አስተካክላለሁ እኔ ግን አድ ጥያቄ ላማክርህ እፈልጋለሁ በምን ነው ላገኚህ የምችለው የራሴን ታሪክ ላማክርህ እፈልጋለሁ በተረፈ በርቱልን❤❤❤❤
@osiydyx4706
@osiydyx4706 4 ай бұрын
በጣም እምፈልገው ት/ት ነበር አመሰግናለሁ ወዲም❤
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 6 ай бұрын
እውነት ነው የተናገርከው እና በግልፅ ሌሎች ቁምነገሮችን አካፍለን እናዳምጣለን ወገንተኝነት እንዳይሰማህ
@etetu7155
@etetu7155 6 ай бұрын
አንት ይምታወራው ትክክል ነው እኔ ከአገር ስወጣ ትመካክር ነው እስከ ግን ስመለስ ሊላ አገባ በእኔ ብር ግን ትመልሱ መምጣት ፍለገ አላማ ይለውም ይሜኑርው እሷ ቤት ነው በዛላይ እሷን ክዶ እኔን ለማታለል ይፍልጋል። አላማውን አይቅም ከመስራት ይልቅ ግዚ ማባክን ይውዳል እኔ ትችው ወጣው በብዛት ስነፍ ወንድ ለትዳር። አይውንም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
እንዳትመለሽ ጥሎ የሄደን ሲመለስ መቀበል የለብሽም
@user-mc9qg4zu4b
@user-mc9qg4zu4b 6 ай бұрын
Berta eshi fetari redtok kezim belay yeteshale ngr mefter endemchl amnalew emamlak trdak betam slemwedat nw eshi ke kalm belay nat bcha gn slehulum ngr esua kegonk thunlk i apprciate what you do and i hope tlkye bota endemayk 💜
@emuye4756
@emuye4756 6 ай бұрын
Waw yezarew Des yelal 😅gin arfjem behon metchalew thanks yelebe sew 😊
@FhgdFhh
@FhgdFhh 6 ай бұрын
እመሠግናለን ወንድማችን ሀሪፉ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም ጠቅሞኞል በርታ❤
@LiliyAbera
@LiliyAbera 6 ай бұрын
Thank you its good advice
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 6 ай бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
በእውነት በጣም በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ 🎉🎉በተለይ ስለ sexuall ወሬ ባልከው 😢😢😢በጣም ጠቀምከኝ በእውነት ክብረት ይስጥልኝ ልትሔድ መንገድ ያሠበች ህይወቴን መለስካት 10qso mache🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታልን😊❤
@kasutube8310
@kasutube8310 6 ай бұрын
እኔማ ሁሉን ካልሰማዉ እመቤቴን ሁሌም ፀብ ሁሉ አይነገርሺም ያለ እኔ ግን ሁሉን ነገር ንግር ማልቀስ ከፈለኩኝ እንኳን ቪዲዮ ላይ አርግ ብዬ ለቅሶ 😢 ደሞ ይሰማል የኔን የራሱን ደብቋ አለ 6 አመታችን እደአምላክ ፍቃድ አዉን አብሮ ለመኖር ያሰብን ነዉ ❤
@YcalalYouTube
@YcalalYouTube 6 ай бұрын
ደውሎ አውሪ የሚል ወድስ ሚያወራው ነገር የሚጠፋው እሱስ ምን ይባላል?😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 6 ай бұрын
የኔ ቢጤ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😂ይመርመር
@YcalalYouTube
@YcalalYouTube 6 ай бұрын
@@user-fo8je1md8n በምን ይመርመር እኔ ብቻ ነው ወሬ እንዳመጣ ሚፈልገው
@user-fk5pk9rg9c
@user-fk5pk9rg9c 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት እኔ በዚህ ዉስጥ የሕይወቴን መንገድ ነው የማይበት ❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
አውነትህን ነው ወድሜ እኔ በወድ ስለተጎዳሁ ሁሉም ወድ ውሼታም ይመስለኛል ለኔ ስደት ውብ ሁኖልኛለ ፈተና ቢኖረውም ካሳለፍኩት አይብስም በርታለነሰ ወድማለም❤
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 6 ай бұрын
እውነት ነው እየሆነ ያለውን ነው ያልከው ምንም ስህተት የለውም እናመስግናለን ወንድሜ በርታ ❤❤
@botin6076
@botin6076 6 ай бұрын
Txs so much bro❤
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
Ohh wow you are so intelligent I have experience with a person like in my life but I got over with it thanks God you are so right hundred percent right😊
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 6 ай бұрын
የሁለት ወንድ ከራሴ ጋር ሶስት ባሃሪ ያየሁበት እዚ ቤት ለቤትህ ኣዲስነኝ ግን በጣም ኣመሰግናለው የሚወደኝን ወንድ እና የምወደው ልጅ ግን ከእሳት መጣድ ኣተረፍከኝ ከጀሊሉ በታች❤
@user-xk4es5sw5c
@user-xk4es5sw5c 6 ай бұрын
abet agelaletse ke andebeth eko yemewtaw kalate leswoche endate lemsmate dese endmile. waw ewunet betam tirue yehone t/t agegnchebtalehu yene wondem enamsgenalen.
@ሀቢባ2580
@ሀቢባ2580 6 ай бұрын
ግሩምነው ሳይኮሎጅ በዚህልክ ሰውንየሚረዳ ሰው ሲኖር እነሱኮ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም ግን ለምን ይሄ ችግር እንደት ይፈታ......
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
Thank you bro ❤️❤️❤️
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 ай бұрын
ልክ እዴ ታናሽ እህትህ እየኝና ምከረኝ አልኩክ አተም ልክ እደታልቅ ወድም ሆነ እውነታው እኔ ነው ውሳኔው ያቺ ነው ብለህ ከልብህ ወድማዊ ምክርህን ስለሰተቀኝ እና ከህልም ዓለም እድወጣ ስለረዳሄኝ አምሰግናለሁ ከልቤ ኪራ ማርያምን 🙏🙏🙏
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 6 ай бұрын
ዋዉ ትክክለኛ ለኔ የግል ትምህርት ቤት❤ የሆነጊዜማ ኣገኘሀኝ ኣቦ ይመችህ በጣም ኣመሰግናለው❤
@yaredkidane2994
@yaredkidane2994 6 ай бұрын
THANKS BRO
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e Ай бұрын
እንደዚህ ካለ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን ቅመሞችዬ🤗 ሠላም ለሀገራችን ወንድ ማ ድሮ ቀረ ኪሩ እናመሰግናለን🙏 የአሁኖቹማ ሱሪ እራሱ በደምብአ ይታጠቁ ም 😂
@mihiertabebe4816
@mihiertabebe4816 6 ай бұрын
እናማስግናለን ውንድማቺን ፍጣር አሁንም እውቃቱን ይጭምርብኪ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም አለም በርታ❤
@user-cl9hu8tj4x
@user-cl9hu8tj4x 6 ай бұрын
ኦ አመስግናለው ውድም አሪፍ ምክሪ ነው ቀጥልበት💓🙏
@hdxh9232
@hdxh9232 3 ай бұрын
yes
@53067
@53067 6 ай бұрын
You're right this is right❤
@rahelte
@rahelte 5 ай бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ ተባረክ ብዙ ተምረንብሀል በዚሁ ቀጥል❤❤❤
@meronwondemenh5520
@meronwondemenh5520 6 ай бұрын
selam nw 1 tarik alegn bagarah leloch yemarubetal beya selasebeku nw ebakehen enaym beziy west negn 🙏🙏🙏🙏🙏
@nishaetanashe6346
@nishaetanashe6346 6 ай бұрын
Thanks you so much my best
@weiniberihu5663
@weiniberihu5663 6 ай бұрын
Waw berta new yemlh hasanochh wedjachewalehu
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 6 ай бұрын
ፍ❤ር የሰው ልጅ ድክመት ነው። ፈጣሪ ፍቅር 🥰 እና ሰ 🐃 አብዝቶ ይስጠን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
እስኪ ለጠቅላላ ዕውቀት ከልቤ ልሥማ🎉🎉🎉🎉ለወደፊቱ ባሌ ና አብረን አብረን እንማር 🎉🎉🎉🎉
@Adnankd123
@Adnankd123 6 ай бұрын
Welcome Kira best❤
@user-tk8ky5xw4o
@user-tk8ky5xw4o 6 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ይመቸኛል የምትለው ነገር ሁሉ ብቻም ሳይሆን እየኖርኩት ነው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@Birabiroye12
@Birabiroye12 6 ай бұрын
hulum endante maseb bichil👌❤️‍🔥🥰
@SebeneMaryam-br1yc
@SebeneMaryam-br1yc 6 ай бұрын
አመሰግናለው በረታ
@user-hm2rp1sg7o
@user-hm2rp1sg7o 6 ай бұрын
ወንድሜ የምትናገረው ነገር እውነት ነው እኔ ባለ ትዳር ነኝ ግን በጣም የምትለው በጣም ትክክል ነህ እናመሠግናለን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 6 ай бұрын
ወገን ይህ ልጅ ልቤን ሰርቆኛል ተባበሩኝ location 😴 ከጎንደር አዳማ ግንቅርብ ነው ውይ 🙄😍
@amaamm5641
@amaamm5641 6 ай бұрын
አዎ ቅርብነው ወገን
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 6 ай бұрын
እኔም ሠረቆታል ከወሎ አዳማ እሩውቅ ነውደ😢
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
@@SaleemaSalee-kg1qu እኔም ሰርቆኛል እኔ የአዋሺ አርባ ልጂ ነኝ አዳማ ደሞ ቅርብ ነው እስኪ ይሄን እንኩዋን ትውልድ ሀሀሀሀ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 6 ай бұрын
@@medifentaw7513 ከከከከከ እግዳውማ ተጠራረተን እንህድ ባጥረላይ ጥሩውኝ
@user-jg9vy9qr9x
@user-jg9vy9qr9x 6 ай бұрын
ይመችህ❤❤
@samsungatwelve5109
@samsungatwelve5109 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ❤❤❤እናመሰግናለን ባርታ ❤❤
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 6 ай бұрын
Ant lij sus honkibegn ❤❤betam enameseginaln atitifa❤❤
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 6 ай бұрын
እኔ የማስበው ነገር የልቤን ሀሳ፡ነዉ የምትመክረው ባለህበት ሰላምህን ያብዛልክ ወድም፡እኔ ብቻ ህንመኖር ካልቻልክአግባ በድብቅ እዳትዋሽኝ ስለዉ፡አቺ አልከዳሽኝ ይላል ግን እኔ አይገኝም ብቻ ከባድ ነው ማመን፡ፈጣሪ ብቻ ነው 100%
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 6 ай бұрын
የዛሬወድከፍቅርወደትዳርአይእሱንፈልጎማግኝትጊዜናትግስትይጠይቃልአብዛኞቹወዶችገንዘብናሴትንልጂጊዜያዊመጠቀሚያየሚያረጉናቸውእሚያወሩትእኛቁምነገርስፈልግእሚያወሩትሴክሸዋልነገርሲያስጠሉሴቶችለወልጂብርአትስጡከፈለገለምንባናቱአይተከልምስርቶይብላገዘብሌላፍቅርሌላአብዛኞቹበስደትያለንእመኑኝገንዘብሺንከበላቡሀላአውቶይጥልሻልወድልጂከሴትገዘብከተቀበለአበቃይሄገናወድአይደለምበኒአስተሳስብኪራዬቶሎቶሎልቀቅልንትልቅትምህርትነውየምሰጠውልብያለውይስማእምትናገረውሁሉ100%ፐርሰትትክክልነውኑርልንሰላምህብዝትይበልኪርሻ
@user-ty6dz9fp8m
@user-ty6dz9fp8m 6 ай бұрын
የኔወድም ወላሂ የልቤንነዉ እምታወራዉ ሁሌ ፈጣርይጨምርልህ እ ሴትምሆነ ወድም የምንወደዉንእጂ የሚወደንን አከተልም መጨርሻዉ አያምርም አተግንበርታ❤❤❤
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 6 ай бұрын
Tanks bor
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 6 ай бұрын
ስለ 2ኛ ትክክል ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ😂😂😂
@zahara4564
@zahara4564 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ👍
@user-zc9vh8hc8m
@user-zc9vh8hc8m 5 ай бұрын
ይመችህ
@saneyitss969
@saneyitss969 6 ай бұрын
እናመስግናለን
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
I wish all man are thinking like you 😊 The world will be perfect 😅
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 6 ай бұрын
Hasabehe asetamari nawe wanedeme 👍👍👍👍👍
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TatuNugusei
@TatuNugusei 6 ай бұрын
Arif t.t new thank you ketelbet🥰🥰🥰
@aregashtesfay7425
@aregashtesfay7425 2 ай бұрын
Wooow
@hanaethiopia1510
@hanaethiopia1510 6 ай бұрын
ልክ ያልሆነ ህይወት እየኖርን ውስጣችን ልክ ያልሆነ ኃሳብ ቢያመጣብንን አንዳንዴ ለመቀበል እንገደዳለን ልክ ካልሆነ ህይወት ለመደበቅ ይሄን እንዴት ታየዋለህ?
@user-ho2wt7tl2h
@user-ho2wt7tl2h 6 ай бұрын
Enamesginalen biro❤
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 6 ай бұрын
I have a question brother. Why man don’t want strong woman? Can you make video if possible please thanks ❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 6 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን እንኳን ሰላመጣህ❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 6 ай бұрын
Weda bexam aseta mari new ❤❤❤🙏
@aster8918
@aster8918 6 ай бұрын
እንኳንደህናመጣህ👍👍👍👍👍👍
@hayet8663
@hayet8663 6 ай бұрын
i love You ብችኝነት ወላሂ ከመዳም ስራጋ ( ፌ ) ስላማት 😂😂😂😂 የመዳም ቅመሞች ተጠቀቁ በአሁኑ ስአት ፍቅር የለም ። ስለምክርህ እናመሰግናል ወንዲማችን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ተስፋ አትቁረጭ ሞሚን ተስፋ አይቆርጥም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ፍቅርብሎ ስቃይ ሞክሮአያቅምነበር በትንሹምቢሆንአጩሎኝ ነበር በዱአ ከልቤወጣልኝ እረግሜዋለሁ😂😂😂😂😢😢😢ወላሂ ዉስጤ እያወቀፎንቃዉ ገባልኝ ጭራሽየርቀትፍቅር አልሀምዱሊላህሁሉምአለፈ
@dreams2384
@dreams2384 4 ай бұрын
alle enat
@RaheemaRh
@RaheemaRh 6 ай бұрын
በርታ ምርጥ ሐሳብ ነው የኔ ጥያቄ እየትዳር አጋር እኔን ከፍቅረኛለሁ ወይስ ሳታፈቅረኝም ብሎ መጠየቅ ስህተት ነውን ጥያቄው ወንድም ሴትን ቢጠይቅ ችግር አለው በሚቀጥለው ቪዲዮ መልስህን እጠብቃለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ማለቴ ሐሳብ ክ
@AmenSisay-hh5wk
@AmenSisay-hh5wk 5 ай бұрын
Tesekayen ekooooooooo
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 6 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ ኪሩ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም አይናችንን እንድንከፍት ስላረከን ጥሩ ማነቃቅያ ምክር ነው appreciate it 🙏
@ChuchuMimi29
@ChuchuMimi29 6 ай бұрын
Galatomi 👌
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ራስን ማወቅ እና ጥንካሬዎቻችን ላይ ማተኮር!
11:00
Breakup ውስጥ ላለ ሁሉ  |ahadu podcast
15:40
ahadu podcast
Рет қаралды 41 М.
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,9 МЛН