ፍቅረኛሽ እንደዚህ ከሆነ ጠበቅ ነው...ahadupodcast

  Рет қаралды 32,380

ahadu media

ahadu media

5 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 263
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 ай бұрын
ኪራየ ዛሬ አንደኛ ነታድዩ 🎉😢
@EABET-qt9iw
@EABET-qt9iw 5 ай бұрын
አሜን😊
@user-rb4nd9pb3n
@user-rb4nd9pb3n 5 ай бұрын
አሜን
@habesha4825
@habesha4825 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-kv3ss5dr6s
@user-kv3ss5dr6s 4 ай бұрын
Crdv😢gvb
@habesha4825
@habesha4825 4 ай бұрын
Htegj😢
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 ай бұрын
ይችንኮሜንት የምታነቡ ሁፈጣሪ ከስደት መልስ ከልቡ አፍቃል የጥቅም ያልተቆራኘ የትዳር አጋር ያድለን የእዉነት አሚን በሉ😢🎉
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን አሏህ ይወፍቀን ደክመናል በስደት😢
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 5 ай бұрын
አሚንንን
@-bint_ebrahim_1
@-bint_ebrahim_1 5 ай бұрын
አሚንንንን❤
@fatimama6613
@fatimama6613 5 ай бұрын
ግን ያልገባኝ ነገር ሸሪአ ይፈቅዳል እያሉ ሌላ የሚያገቡ ወንዶች ቆይ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው የሚወደው ይገርመኛል ግራ ገባኝ ልብ አንድ ነው የሚያፈቅረው
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 5 ай бұрын
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 ай бұрын
የኔ ስደተኞች አሏህ በምትወዱት ሰው እቅፍ ውስጥ ያኑራችሁ እደ ፍቅር ጣፋጭ የለም በምድር ላይ ።
@narty46
@narty46 5 ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ🤲🤲🤲😥😥😥
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 5 ай бұрын
@@narty46 ኢሚን ያረብ 🥰🥰🥰👌👌
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 5 ай бұрын
አሚን ያረብ😥😘
@user-ce3cu2pz4e
@user-ce3cu2pz4e 5 ай бұрын
አሜን😢❤
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 5 ай бұрын
አሚንንንንንን 🤲🤲🤲🤲
@user-fu7zr2dq3v
@user-fu7zr2dq3v 5 ай бұрын
አባቴ 😘❤❤ በትዳሩ በጣም ዋጋ የከፈለ አባት ነው ያለኝ ብዙ ችግር እያለበት እኛ ፊት ሁሌም ደስተኛ ነው እድሜ ይስጥልሽ በሉና መርቁልኝ 😢 😘😘😘😘
@miheratketema6701
@miheratketema6701 3 ай бұрын
ያኑርልሽ 🥰🥰🥰
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሺ አመት ይኑርልሺ እኔም ላባቴ የተለየ ፍቅር አለኝ ከሂወቴ በላይ እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን❤❤❤❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 5 ай бұрын
ቅመምዬ እንደዚ አይነት ውንደ ቢኖር ማንም አይኑን አያሽም ብዙ አስመሳይ ፡ ውሸታም በነገራችን ላይ ብዙ ጊዜ አስመሳይ ውንዶች ናችው የሚያጋጥሙኝ የዋህነት በጣም በጥፉ ነው እና ክፋ ያደርጉሀል ልቦና ይስጣቸው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 5 ай бұрын
በደንብ ነዉ ያለዉ ግን እንደዚ አይነት ወንድ ለማግኘት ያችም ሴት እንደዛዉ መልካም ሴት መሆን አለባት እራሷ ላይ የሰራች ጀግና ሴት ከሆነች ብቻ ነዉ እንዲ ድንቅ ባል ምታገኘዉ
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 5 ай бұрын
መልካም ሴት ሳትሆን እንዴት መልካም ወንድ ትመኛለች እህቴ መልካም ስለሆነች እካነው መልካም ፍቅረኛ ያጣችው እህቴ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አይ ምነው ለኔ አይገጥመኝም በዘንግ አይሰለል አፉን አሳምሮ ነው የሚቀርበው ጥሩ መሆኔን ካወቀ ጭራሺ ጥሩ ያልሆነውን ጥሩ ይመስላል እዳው አምላክ ይጠብቀን ነው
@selambakala9979
@selambakala9979 5 ай бұрын
ሁሉም ከፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን ነው አሁን ከባድ ነው ጥሩ ልብ ማግኘት😢❤አንተ ግን ጎበዝ ነክ ደስ ሚል አገላለጽ ደስ እያለኝ ነው ምሰማህ🎉
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
እስከ መጨርሻ ተመስጫ ነው ያዳመትኩት የኔ አዳም ቢሆንልኝ ምፈልገው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሚፈራ በመቀጠል ከልቡ በንፁህ ፍቅር ሚወደኝ ምወደው ሚያከብርኝ ማከብርው የአቅም ሰርቶ ሚያስተዳድርኝ እኔም በተቻለኝ አቅም በሀሳብም በስራም የማግዘው ችግር ሲፈጠር በውይይት ምንፈታው ቢሆን ከመጠን በላይ ሀብትም ብርም አልፈልግም ዋናው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነው ወይኔ አዳምዬ ትናፍቀኛለ ካታላይ ከጊዜያው ከሚፈልግ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤
@beliyuclient
@beliyuclient 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove 5 ай бұрын
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ❤❤
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 5 ай бұрын
ኪሩ ወላሂ በዚህ ቪድዎ ራሴን እንዳይና ራሴን እንድጠግን ከብዙ አልመለስልኝ ካሉ በጣም ፈተና የሆኑብኝ ጥያቄዎች መልሰህልኛል እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በፊት በስራከው ቪድዎ ድምፅህ አጥፍተህ ዝቅ ብለህ ስራ ያልውከውን የህይወቴ መርህ አድርጌዋለሁ አመሰግናለሁ
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 5 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ ነህ ደሞ የሴት የወንድ አንልም ሁሌም የምትለቀውን በፍቅር ነው አፌን ከፍቼ የምስማህ ግንኮ አንተ የምትለው ወንድ ገና አልተወለደም 😢😢
@user-bh6ct6un2l
@user-bh6ct6un2l 4 ай бұрын
ፈጣሪን ይፈራል ብለን በብዙ ነገር እርግጠኛ ስኖን ማስመሰሉን የሆነ ቀን ያሳየናል የሆነ ቀን እውነተኛ ማንነቱ ይወጣል
@qemerseid1447
@qemerseid1447 5 ай бұрын
ኪሩ በጣም እናመሰግናለን አላህን ሚፈራ ከሁሉም ነገር ይቆጠባል አላህ የተግባር ሰው ያርገን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አላሁማ አሚን አሚን ያረብ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 5 ай бұрын
እንደ እኔ በተስፋ መቁረጥ በአበቃልኝ ስሜት ዉስጥ ላለን እግዚአብሔር ይጎብኘን😢
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን ምክሮችህ እጥር ምጥን ያሉ ናቸው በርታልን 😊
@TheDun-ep2vm
@TheDun-ep2vm 21 күн бұрын
እኔ በጣም እወድዋለሁ😢 አንድ ልጅ ወልደናል ግን ስንጣላ ቶሎ ነገሮችን ማስተካከል አይወድም ምን እደማደርግ አላቅም በትንሽ ነገር ሳናወራ እንቆይና😢ነገሮችን ደግሞ አስቶ አንች ጥፋተኛነሽ አይልም ወይም እኔነኝ ያጠፈሁት አይልም 😢ዝም ብሎ ችግሩ ሳይፈታ ማውራት ነው የሚፈልገው እኔ ችግራችንን እንፍታ ስለው እንደ ጨቅጨቃ ያስበኛል😢 ምን ላድርግ😢 ባህሪው ነው ብዬ አስብና😢ግን በጣም እናደድበታለሁ😢የሆነ ነገር በሉኝ😢😢😢
@user-yr5wl4tk1m
@user-yr5wl4tk1m 5 ай бұрын
ጎበዝ በርታ እዉነት ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀስሜ እራሴን እየጠበኩ ነዉ 💐💐💐💐ለኛ አዳላ ችግር የለም አባቴ🎉🎉🎉🎉
@AAaBbb-hg1zt
@AAaBbb-hg1zt 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤ምክርህ ሥርሥሮ የምገባው ከምን ነው የምታፈልቀው ሁሉንም እየተከታተልኩ ነው በርታ❤❤❤
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 5 ай бұрын
በጣም መልካም ወዶች እጅግ ክብርአለኝ እድማችሁ ይርዘም ተባረክ ❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 5 ай бұрын
ሣወራ ያዳምጠኛል ከተሣታታኩ ያርመኛል የኔዉድ ባል አላህየ በሠላም እዳገናኘን ዱአአርጉልኝ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 5 ай бұрын
ተጋብታችሆሌ ወለ ኒካብቻነው
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜዋ ስለምሰጠን ምክር እናመሠግናለን 👌👌👌
@kedijahussin
@kedijahussin 5 ай бұрын
ኪራየ ወላሂ እዉነት ብለሀን ፈጣሪዉን እሚፈራ ከሆነ የሚወዳትን ለማስደሠት የማይጥረዉ ነገር የለም በሂወቱኳ መሱአት ቢያስከፍለዉ ወደሗላ አይልም ወላሂ የኔ ተሞክሮ ነዉ እኔም አቅሙን ሠቶኝ እሱን ለማስደሠት ያብቃኝ ከድሜየ ቀንሶ ለሱ ይስጥልኝ ታቃለህ ኪራየ ስለ እህትህ ባል ስታወራ ነበር ልክ እደሱ በለዉ እኔ ከስራ ቀድሜ ካልመጣሁ ቀድሞ ከገባ ሁሉን ነገር አዘጋጂቶ ይጠብቀኛን በልጂነት ነዉ የተጋባነዉ ምንም አልነበረም አሁን ግን አልሀምዱሊላ ሁሉን ነገር በመተባበር አሳክተነዋን ግን ጥሩ ሂወት ስትኖር መሠናክል ይበዛንና ፈጣሪ ይጠብቀኛን ነዉ እምለዉ ከዛ ዉጪ ሌላ አልልም
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 5 ай бұрын
ኪራ ፕሊስ ይሄ ጥያቄ እንዲመለስልኝ ፈልጋለሁ ፕሊስ 🙏🙏 የእድሜ ልዩነት ሪሌሽን ለይ ችግር ያመጣል ወይ ያው በተለምዶ ወንድ ከሴት ይብለጥ ይባላል ግን ሴትስ ብትበልጥ ችግር አለው ወይ ከንተ እይታ ምን ይመስላል ሚለውን ለማወቅ ነው
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 28 күн бұрын
መሻአላህ እስከዛሬ ብቻዬን ከትዳሬ ጋር ያለውን ሀሳብ በውስጤ ሳስብ የከረምኩትን ሁሉ አሁን ያተን ትምርት ሳዳምጥ እዴት እሚለውን ትቸ ወደሗላ መለስ ብዬ ማሰብ ጀመርኩን 👍
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 5 ай бұрын
ቆንጂዬው እግዚያብሄር በበረከት ይባርክክ በትክክል ብለካል ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አልማዞቺ ናቸው አይገኙም ብስል አህምሮክ ይገርማል በርታልን ❤❤
@azmeraraye5289
@azmeraraye5289 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💙🙏 በጀግናዬ እርጥኛ እንደሆን አረገሀኛል የኔ ጥሩ ሰው የኔ ጀግና ፈጣር ይጠብቅልኝ💙🙏
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@youtub6675
@youtub6675 21 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አመሰግናለው
@addaaddda5718
@addaaddda5718 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባይ የእውነት ጥሩ ምክር ነው ቀጥል ወንድማችን
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 5 ай бұрын
ሌላው ቅመም እድትሰራ የምፈልገው እባክህን እሱ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ የተወዛገበ ሰው አይምሮ ያላረፍ ገና አንዶን ሴት ሳይተዋት ሌላ 2 ሴት እደገና ሌላ3 ሴት ምን ልንለው እችላለን እባክክ ስራልኝ
@samrh2328
@samrh2328 5 ай бұрын
You talked a very right thing about them.......I got my lesson......Thank u Kira
@user-ce3cu2pz4e
@user-ce3cu2pz4e 5 ай бұрын
የኔ አባት ምክሮችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው ታላቅ ወንድም መካሪ ቢኖረኝ እንደወንድም ስለወንዶች የሚነግረኝ እፈልግ ነበር ግን አሁን ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ😔❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ኪራችን ምርጥ ቪድዮ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤
@kal7566
@kal7566 5 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ኪራዬ በግል ምክርህ ፈልገ ነበር እንዴት ላገኝህ ❤ በተረፈ thank U so much❤😊
@user-rt9gg2qx6y
@user-rt9gg2qx6y 5 ай бұрын
ትክክል ብለሀል በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን አዎ ትክክለኛ ወንድ ይህ ነዉ 👍
@RahileKetema
@RahileKetema 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፈጣሪውን የሚፈራ አስተዋይ ሰው ይስጠን ኪሩ በርታ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 ай бұрын
ኪሩዬ ሁሌም ገዢ ሃሳቦች ናቸው እምታነሳቼው ተባረክ❤ ልክ ነህ ትክክለኛ ፍቅር መተሳሰብና ጥረት ካለ እዲያውም እያደር እንደ ጠጅ እያጣፈጠ እሚሄድ መልካም ትዳር ነው እሚሆነው፣ስለዚህ ሁላችንም ፈጣሪን እያሰብን አስተውለን ሕይወታችንን እንምራ እላሉሁ። ❤
@wakatube8307
@wakatube8307 4 ай бұрын
ታቃለህ ወንድም የለኝም ልክ እንደ ታላቅ ወንድም ነህ
@kedijahussin
@kedijahussin 5 ай бұрын
ኪራየ አላህ ይጠብቅህ በጣም የተለየ ነዉ የዛሬዉ ሠዉ እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ትክክል ባይ ዘዌ አካዉቴ ተበላሺቶ በሌላ ስልክ መጥቸ ነዉጂ ተከታታይህ ነኝ
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 5 ай бұрын
ግን እኔ በፍቅር ተስፋ ቆርጨ አለሁ😥😥መጣ ስል ይሄዳል ሄደ ስል ደግሞ ይመጣል💔
@macdosgarmam4655
@macdosgarmam4655 5 ай бұрын
እኔም😢
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 5 ай бұрын
እናተ የቀበሌ ቤትናችሁ እደ 😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
መጀመሪያ ስጠይቁሽ ቶሎ ልብ እዳሰጫቸው
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 5 ай бұрын
እንደኔ
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 5 ай бұрын
​@@ZorishMenjeta👏👏
@Yeharitube
@Yeharitube 4 ай бұрын
ወንደሜ ሁል ግዜ ሱስማህ ውድ እርሲ እመለከታለሁ ....ሆድ ይፍጅው እለ ጥልይ ግን እንተ ለብዝሀኑ ትምህርት ቤት ነህ በርታ እመስግናለሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ወንዶችዬ ቀናቹ ስለ ወንድ ድምፅ አትሆንም ብላቹ አይዞኝ
@rodas6053
@rodas6053 5 ай бұрын
አሁንም ምስክር ነኝ ባሌ እጅግ መልካም አፍቃሪ እኔንጃ በጣም የሚያከብረኝ❤ምን እላለሁ ልቡን አይቀይርብኝ
@53067
@53067 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ bro
@user-dz1yi3he2l
@user-dz1yi3he2l 5 ай бұрын
ኩራብ ትምህርትህ ደስ ይለል ግን ከወንድወች ጋር የሚያጣለን ገንዘብ ሳይሆን ክሀዲወች ውሸታምወች ከቤትምስትና ልጅ አስቀምጠው ሌላ ሴት ጋር ይጨፍራሉ ሚስቴ ክፍ ናት ሀይለኛ ናት ብለው ያወራሉ እራሳቸውን ከፍ አድርገው እኔ መልካም ሰው ነኝ እያሉ ሌላ ሴት ያማላሉ ሚስት ስታውቅ ለምን ብላ ስትጠይቅ ተሳስቻለሁ ሴትዋ ናትያሳሰተችኝ ይላል ስው እንዳይሰማ ይህንነገር ለስው ወም ለሽማግሌ ከተናገርሽ ትዳራችን ያበቃል ይላልእኔ ሰርቸ ነው የማድረው ከሱ ምንም አልፈልግም ቢሄድ ቢኖር ግን ልጅወች ስላሉኝእንዳይጎድብኝ ብየ ሁሉን ውጨ አልጋየን ለይቸ እኖራለሁ ውጭ መልካም ስው ነው ለኔ ግን ሲሳደብ ደግሞ በጣም ቖሻሻ ቃላትወች ነው ከአፍ የሚወጡት አሁንከአንድ ቤት አብሮ አስመስሎ መኖሩ አቃተኝ ለዚህ እርዳታህን ምክርህን እፈልጋለሁ ::
@selamargaw-hm3ds
@selamargaw-hm3ds 5 ай бұрын
አመሰግናለው ኪራ ……የምር አንተ የተናገርካቸው ሁሉ የኔን ጓደኛ ይገልፀዋል፡፡ በጣም እወደዋለው ……እ/ር ይርዳን አብረን እስከምንሆን
@rahabak3968
@rahabak3968 5 ай бұрын
በጣም ልክነክ አድሥተት ማረግ ብዙ ነገር ያጣል
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 5 ай бұрын
ጎበዝ በረታ በተለየ ለባለትዳሮች።
@Hiwot-bu9zw
@Hiwot-bu9zw Ай бұрын
አሜን
@Belaynesh-ko5sm
@Belaynesh-ko5sm 5 ай бұрын
የድሮ አባቶች ነችው እደዝህ ለልጃችው እና ለቤተሰብ ላገረ ክብረ ያላችው ያሁን ዘመን ወዶች ቢችግር ናችው ምድር ጡረተኞች ናችው 😢😢😢😢😢
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኬሩ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እየተዋደድን በማላውቀው ምክንያት አብርን መሆን እንደማንችል ነገረኝ እኔም ችግሩን ለማወቅ እጅግ በጣም ለፋሁ አልሆነም አሁን ህመሙ ቢከብድም ወሰንኩ ግን እሱ እኔ የሆነ ነገር እድኖረኝ ይፈልጋል በፈለኩት ሰዓት ከጎኔ መሆን ይፈልጋል... እድህ አይነቱን ችግር እንዴት ልፍታው በናትህ መልስልኝ 🙏💔
@hirut758
@hirut758 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
ብዙ ወንዶችን የምትቀይር ይመስለኛል አንተን ቢያደምጡ አብዛሃኛዎቹ የሴቶችን ፍላጎት አያቁትም ለምን እንደሆነ አላውቅም ሲጀምሩ በኑበሩበት አይቀጥሉም እየረሱት ይሆን መጀመሪያ ሲያፈቅሩ የሚቀባጥሩትን???💚💛❤🙏🌷💕😍
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 5 ай бұрын
Kiru weda wodema lamn denw gin woadochi kasat ber mitayekut❤❤❤
@meazaashe1610
@meazaashe1610 5 ай бұрын
I really love this man ❤❤❤
@zerituzed8531
@zerituzed8531 5 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ❤ ተባሪከ ወንድም እኔ ግን በጣም ዋጋ ክፋልኩ ደከምኝ ላአሰራሶት አምት አንተ ምን ትልኛለ ወንድም
@25Hg
@25Hg 5 ай бұрын
Ofcourse❤ My father My super hero የትእግስት እና ፅናት ጥግ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 3 ай бұрын
ትክክል ነህ መልካም ወንድ ለመለወጥ በጣም ይጥራል
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
ለማኝና አስመሳይ ወንዶች በዙ ስራልን
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 5 ай бұрын
ለማኝ😅😂 ሐራም አለይሽ
@user-lo8qc1ql8l
@user-lo8qc1ql8l 5 ай бұрын
I am addicted this mann you are the best iadiya ufffaaaa
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 5 ай бұрын
5/1ሌላው ዜሮነው😢 ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@getegetachwe8310
@getegetachwe8310 4 ай бұрын
Wow bro ewunet🤔👍
@tewahdotube300
@tewahdotube300 5 ай бұрын
እስኪ ከሴት ገንዘብ ለሚጠይቁ ወንዶች ስራልን
@user-bn1sj1fp4b
@user-bn1sj1fp4b 5 ай бұрын
አወ ይሰራል ን
@yeni7449
@yeni7449 5 ай бұрын
አዎ ይሰራልን ለነዛ ደካሞች
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 5 ай бұрын
አው ሰራልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ግን አስተውሉ እህቶቼ ገዘብ ጠየቀኝ ብላችሁ አትላኩ እጂ ጠየቀኝ ብላችሁ አትሺሹ
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 4 ай бұрын
ውላሂ ትክክል ነሸ ብዙችን እምንውደው ሰው እምናጣው ግና ገዘብ ይጥይቅኛል ብልን እምነሸሸው ነገር አይውጣንም
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
ሠሞኑን ጠፍቻለሁ ግን እያሠብኩ ነበር ብዙ ነገር ሣያልፈኝ አልቀረም ካሁን በሗላ እከታተላሁ በርታ 👍
@Fafi807
@Fafi807 5 ай бұрын
ኪራ ክበርልን🙏ለጀግና እናለጠንካራ ወንዶች ክብር አለኝ❤❤❤❤❤
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 5 ай бұрын
እረ፡በማስመስል ከሴት ገንዘብ ለሚጠይቁ ስራልን
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
እሺ ኪራችን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 5 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን ለመልኳም ወንዶች ሀያሌ ክብርአለኝ,😍😍❤
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 3 ай бұрын
my special Yene ኪራ ለቤትክ አዲስ ነኝ ተባረክልን 😔
@KiyaYeabatalij
@KiyaYeabatalij 2 ай бұрын
Yena abat edi aynet wend new ❤❤❤
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 5 ай бұрын
ዋውውውው አንተ እኮ ትለያለህ የኔ ውንድም ክብርልን❤
@user-oq4uz3oh3c
@user-oq4uz3oh3c 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Seniseniii
@Seniseniii 5 ай бұрын
በጣም ኣሪፍ❤ወንድሜ
@user-qk7tw2ro1m
@user-qk7tw2ro1m 4 ай бұрын
ልክ ነክ ኪራዬ የጓደኛዬ ባል እደዛ ነው የኔ በሆነ ብዬ የምመኛው አይነት ነው
@WpfnmDoubt
@WpfnmDoubt 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤😊
@zahara4564
@zahara4564 5 ай бұрын
ትክክል👍👍👍
@fatumafatumaseidibrahim5441
@fatumafatumaseidibrahim5441 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድምየዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe4qu7iu5t
@user-qe4qu7iu5t 5 ай бұрын
ኪራየ ኪራየ በጣም ነውየማደንቅክ❤❤
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 5 ай бұрын
በርታ
@lozanaa
@lozanaa 3 ай бұрын
kiray mariyamen seleni wed fianceeey yawerah new yemselegn yalkachew hulum ngroch alut enam im proud of him all the time❤❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
ትክክል ❤❤
@rrtt4781
@rrtt4781 5 ай бұрын
ትክክል
@user-xj7mp5ye4r
@user-xj7mp5ye4r 4 ай бұрын
ይህን ልጅ ማዉራት እፈልጋለሁ በእናታችሁ መገኛዉን😢
@mekdesbayue6310
@mekdesbayue6310 5 ай бұрын
ሐኪሜ ነህ ኑርልኝ 🥰
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ወላሂ ሁሉንም ያረጋል ያሳካላችሁ በሉኝ እሲ ውዶችየ❤❤
@Hiwot-hw1yy
@Hiwot-hw1yy 5 ай бұрын
ሴቷ በ እድሜ ስትበልጥ ከ ወንድ በ በፍቅር ውስጥ
@mimitaye4379
@mimitaye4379 3 ай бұрын
እንዲት ነህ እባክህን እረዳኝ ለውዶች ያለኝ አመለካከት በጣም ነው ይመጠላቸው ምን ይሻለኛል
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 5 ай бұрын
ምን አለ ባል እንዳባት ቢሆን ወንድን በሀሙ መናገር የማልፈልገው አባቴ ልኔ ያለውን ፍቅር ሳስብ😓
@user-gz3vk8re5t
@user-gz3vk8re5t 4 ай бұрын
kira inbox agignche banagrh des ylegnal betam meftehe efelgalehu
@ermiasmolla3711
@ermiasmolla3711 4 ай бұрын
አስተዋይ ልጅ ነህ
@user-ih6dk
@user-ih6dk 5 ай бұрын
የኛ መልካም ኪራ እናመስግናለን 🥰
@zedozedo6074
@zedozedo6074 5 ай бұрын
አንተ የምትለው ወንድ የለም ወደ ማርስ ካለ እንፈልጋለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gh3hn4lu3x
@user-gh3hn4lu3x 5 ай бұрын
አንቺስ ምን አይነት ሴት ነሸ
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 5 ай бұрын
በስት ድካም ዩቱብህን አገኘሁ ስጠይቅ አይነግኝ ቁርጥ ቁርጥ ያሉትን በቲክቶክ አይቼ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏😍😍😍😍🙏🙏
@SintayehuGech
@SintayehuGech 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉Thanks
@zainabualemeshat823
@zainabualemeshat823 5 ай бұрын
ትክክል የኔ አንደኛ ❤️❤️💗💗
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 5 ай бұрын
Salmey. Wadmchiney. Ekane. Salmey. Mxakiy salikey yibzhey😍❤️🙏
@alemsemu7617
@alemsemu7617 5 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 5 ай бұрын
ልክ ነህ ኪራ ባሌን እንድከባከበው ስለመከረሰከኝ አመሰግናለው 😂
@user-jx4si7jc1j
@user-jx4si7jc1j 5 ай бұрын
ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ
@sexy1-tc5wg
@sexy1-tc5wg 5 ай бұрын
kira በናትህ ከኢንስትግራም ዉጪ አንተን የማገኝበት አማራጭ የለም በጣም አንተን ማማከር የምፈልገዉ ነገር ስላለኝ በማርያም
@ahadumedia
@ahadumedia 5 ай бұрын
0948486063
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
ahadu media
Рет қаралды 50 М.
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 44 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 8 МЛН